Тёмный

የጾም ቅቤ አነጣጠር how to make ( clarify) Ethiopian vegan butter 

zed kitchen Ethiopian Food
Подписаться 170 тыс.
Просмотров 223 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 477   
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
እንኳን ደና መጣችው አዲሶች ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ ቤትስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው😍😍🙏🙏🙏 የፆም ቂቤ አስራር👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M3C7hIy3cAk.html
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 года назад
Subscribe aregenalee Thank you for sharing Ename UK negye yete supermarket new mageyewe please tsafilgye
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
@@mimilulu3436 በጣም አመስግናለው 😍🙏🙏 ቱርኮች, ኩርዶች እንዲሁም ኢዢያኖች ቴስኮ ታገኝዋለሽ ውዴ👍
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 года назад
Eshi enatea thank you
@makdaberhanu3184
@makdaberhanu3184 3 года назад
Qp
@Nestatube12
@Nestatube12 2 года назад
እባካችሁ ኦርቶዶክሶች የፆም ክትፎ የፆም ቅቤ ዱልት እያላችሁ ፆም በቀረበ ሰአት እንደዚህ አይነት ቪዲዮ አትልቀቁ የምንፆመው ምግባችን የፍስክ እንዲልልን አይደለም የምንፃመው ለ ነብሳችን ነው የፆም ምግቦች በቂ ናቸው አንቺም ያንን ብትለቂ መልካም ነው
@leliyl9401
@leliyl9401 3 года назад
Palm oil, vegetable oil የሚባሉት እኮ ለኩላሊት በጣም አደገኛ ናቸው እንዳትበሉ ሌላው ነገር ደግሞ ፆም ማለት በፆም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ነው እንደሌላው ግዜ መብላት የለብንም
@mibrakkahsay898
@mibrakkahsay898 2 года назад
ትክክል በተጨማሪ የረጋ ዘይት የኮሎስትሮል ጠንቅ ነውእባካችሁ። በተለመደው ዘይት ፆማችንን እንቀጥል
@ወለተማርያም-ጠ5ሸ
@ወለተማርያም-ጠ5ሸ 2 года назад
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏 እዉነት ብለሻል 👍
@rozaabreha6862
@rozaabreha6862 2 года назад
ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 2 года назад
ያድናል ኢየሱስ የም ጾም ነው ኑ ወደ ኢየሱስ?
@terytill3652
@terytill3652 Год назад
You should do some RU-vid about kidney disease and this food highly recommend not to use
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 3 года назад
ይሄ የአትክልት ቂቤ ለጤና በጣም አደገኛ ነው transfat በጣም አለው። Google አድርጋችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። Video ያዘጋጀሽውም ሴት ይሄን ቂቤ ባትመገቢ ጥሩ ነው የልብ በሽታ ያመጣል።
@Nabal266
@Nabal266 3 года назад
Absolutely right.
@nomore8101
@nomore8101 3 года назад
እስማማለሁ ስለጤናም እያሰብን👍👍
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 3 года назад
የወይራ ዘይት ቂቤ በማንጠሪያው ቅመም መዘፍዘፍ (ለጾም ምግብ መሥሪያ)
@ernipickering6812
@ernipickering6812 3 года назад
@Elsabet Damen use olive oils
@asnibelew5428
@asnibelew5428 3 года назад
እውነት ነው ይህ ለጤንነት ጥሩ አይደለም እህቴ ሙከራው በጣም ድንቅ ነው ግን ለጤና ጥሩ አይደለም ባትጠቀሚው ምልከታ ነው።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 года назад
ለጤና ጥሩ ያልሆነ ነገር ባታቀርቢ ጥሩ ነው!ለሰው የሚጠቅም ነገር አቅርቢ!!
@tadosan977
@tadosan977 3 года назад
I didn’t realize that, there was such a thing as የጾም ቅቤ! Thanks for sharing this amazing & revolutionary cooking idea for those of us who didn’t know such an option existed 🙏🏾
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Really appreciate your effort 🙏 🙌 👏
@የሰውሰው
@የሰውሰው 3 года назад
የኔ ቆንጆ ጥሩ ነው ግን Palm oil ለኩላሊት ሕመም ከፍተኛ ጉዳት ስለሚያስከትል እባክሽ ከጤና ባለሙያ ማብራሪያ ጠይቂልን እባክሽን
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 3 года назад
You are right palm oil is a devil very bad for you
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 3 года назад
Palm oil is also dangerous
@tibs247
@tibs247 2 года назад
በጣም ደስ የሚል የቂቤ አወጣጥ ነው ያሳየውን በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ቆይታ ነበረው በዚህ ቀለበት
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Wow በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ዜድዬ እኔም እሞክረዋለው👌👌👌👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም በጣም አመስግናለውየኔ ውድ🙏🙏❤❤
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 года назад
ሁለቱን አይነት ሠርተሽ ልዩነቱን ሰለነገርሽን በጣም በጣም አመሠግናለሁ
@samgeb1577
@samgeb1577 3 года назад
My dear... በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም.. ግን ይሄ ይተጠቀምሽው ዘይት በጣም አደገኛ ዘይት ነው በተቻለ መጠን ቢቀር ይሻላል እላለው... transfat እሚባል cholestrol ብደማችን እንዲስፋፋ እምያደርግ መጥፎ ነው, saturated fat እንደዛው እና... ምርጥ ባለሞያ እንደመሆንሽ health ደግሞ ግምት ውስጥ እያሰብን.. የኔ ውድ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 года назад
በጣም የዘይት አነጣጠሩን ፈልጌ ጠይቄሽ ነበር አመሰግናለሁ ደስ የሚል አነጣጠር ነው አሁን ለፆም አስፈላጊ ነው አመሰግናለሂ ሼር አረጋለሁ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 года назад
Thank you 🙏🏻 my dear 🥰
@tianastyle2139
@tianastyle2139 3 года назад
አላስፈላጊ እና ትክክል ያልሆነ እንግሊዝኛ አትጠቁሚ በተረፈ በርቺ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
🙏🙏
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 года назад
እባካችሁ ሰዎች የአትክልት ቅቤ በጣም አደገኛ ለጤና ማንም ሰው መጠቀም የለበትም በአብዛኛው እግር ይሸመቅቃል ሰው የሰው ጤና ሳይሆን መታወቅና ገንዘብ ማግኛ ብቻ ነው
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Год назад
በጣም ያስፈራል አምነሽ መብላትሽ ያው ለጤና ማለቴ ነው ከፍተኛ ምነው ፕሮሰሱ መቸስ አይጠፍብሽም በጤናችን ላላይ እሚያመጣው ጣጣ ብቻ ከባድ ነውና ባይሆን ዘይቱን ማንጠር አሪፍ ነው ።ብትጠነቀቂ ግን አሪፍ ነው።ለስው ማቅረቡም ብዙ አግባብ ነው ብየ አላስብም።
@hameretessema5107
@hameretessema5107 3 года назад
ደስ የሚል ገለጻ ነዉ ያደረግሽልን እናመሰግናለን
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
Instead of vegetable oil it’s better to Cook by olive oil
@maremaru
@maremaru 3 года назад
እንደ ሸኖ ለጋ ማለት ነው 👌ባለሙያ እኮ ነሽ ዜድዬ በጣም ምርጥ አሰራር ጥሩ ማብራሪያ ጋር የበርበሬውን ዛሬ ገና ሳይ ጨምሬ ሞክረዋለው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
እግዝያብሔር ይባርክሽ ሔሉዬ 🙏 በትክክል ሽኖ ለጋ ማለት ይቻላል! በጣም ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ❤😍🙏
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ዜድዬ ሙያሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌👌👍👍
@birtukanmulatu9080
@birtukanmulatu9080 3 года назад
እባክሽ ለህዝብሽ አስቢለት::ምንም አይነት ጥናት ሳታደርጊ ይህንን የአትክልት ቂቤ ብሉ ማለትሽ በጣም ያሳዝናል:: እንደው ይሄ ህዝብ በስንት ነገር ይሙት:: አሁን ደግሞ በልብ ችግር ሊሰቃይ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እና ጤናማየፆምቅቤ አነጣጠር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Amen 🙏 thank you so much 💓 💗 🙏
@eteneshgirma4885
@eteneshgirma4885 3 года назад
ከየት ነዉ የገዛሸዉ ? አሜሪካ ለምንኑር ከየት መግዛት እንችላለን ቅቤዉን አመሰግናለሁ
@annamarry2277
@annamarry2277 3 года назад
በጣም ባለምያነሽ እኔ የምጠቀመው ሽው ደስ አይ ያሽውን በጣም እወዋለሁኝ ለፈጢራ፣ለሮዝ፣ለፎል ግሳላነጥው ያኛውን ግን ቅመም ለማያገኙ ሰውች ቀይ ሽኩርት፣ሎሜቆርጠው ግማሽ እና አብሽ ነጭ ሽንኩርት ጥቁር ቅመም አርገው ቢሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው እኔም እንዳቺ ሞክሬ አየዋለኝ ግን ስታብራ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም በጣም አመስግናለው🙏
@ametehanis8770
@ametehanis8770 2 года назад
Konjo enamesegnalen tebareki
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
እንደ አሰራር ጎበዝ ነሽ።
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 года назад
Betefechiwe more tafach yehonale. Share seladeregeshi enamesegenalene.❤
@ethiopia884
@ethiopia884 3 года назад
የኔ ደርባባ ንግግርሽ እራሱ ገዢ ነው። እጅሽን ይባርከው መቼም የስንቱ ቤት ሞያ ሞቅ አድርገሺዋል።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም በጣም አመስግናለው!!🙏🙏😍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም ልዩ ነው ዜድዬ ጥሩ የፆም አማራጭ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ዜድዬ👍👍🥰❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Thank you my dear 😘❤ 😘
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 3 года назад
በጣም አመስግናለሁ እውቀትሽን ስላጋራሽን በርቺ😀
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም በጣም አመስግናለው🙏🙏
@MartaMartena
@MartaMartena 7 месяцев назад
በጣም አድናቂሽ ነኝ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 года назад
እኔ ከልቤ የምትሰሪያቸውን በሙሉ እከታተላለሁ እንከን አይወጣለትም ጎበዝ ነሽ ይሄ ግን መርዝ ነው
@zedkitchen
@zedkitchen 2 года назад
መሀዚዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ በጣም ነዉ የማመሰግነው ❤❤
@dimvidpro
@dimvidpro 3 года назад
ስዎች ይህን መርዝ ከምትበሉ የተፈጥሮውን ንፁህ ቅቤ ብትበሉ ይመረጣል። ይሄ ብዙ ኬሚካል የገባበት በሀይለኛ ሁኔታ ፕሮስስድ የሆነ ብዙዎችን ለኩላሊት፡ ጉበት፡ የደም ግፊትና ለሱካር በሽታ የዳረገ ስለሆነ ዛሬውኑ አውጥታችሁ ጣሉት። ይህቺ ሴት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ መጥፎ ነገር እያስተማረች ነውና ተጠንቀቁ። ትውልድን ለበሽታ የዳረጉ ጠላታችን ብዙ ነው። የዘይት ጤና የለውም። ቅቤ በመጠኑ ለጤንነት ጠቃሚ ነው። ነጭ ጨው! ከውጭ የሚገባ 100% አርትፊሻል ነው። ምግብ ያጣፍጥ እንጂ ጉበትና ኩላሊት ያበላሻል። ፒንክ ( ሂማላያ) ጨው ተጠቀሙ የተፈጥሮ ስለሆነ ለጤና ጠቃሚ 86 ንጥረነገሮችን አሉት።
@milliontekleab
@milliontekleab Год назад
በዚህ አይነት የእሳት መጠን የትኛው አትክልት ነው ህይወት የሚኖረው።። እኛ ሀበሾች ብዙውን ጊዜ ከሀምሳ % 50% በላይ የምግብ ንጥረ ነገር (nutrution) በእሳት ከሞተ በህዋላ ነው የምንመገበው ይህ ማለት ደግሞ ከምግብ ሀይል ማግኘት ሲገባን ከበላን በሁዋላ እንደክማለን ስለ ትምህርትሸ በጣም እናመሰግናለን
@dadatadesse
@dadatadesse 3 года назад
በፆም ክትፎ በልቶ ምኑ ተፆመ? አጅየት ኬረዢ እንዳይሰሙ።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 года назад
ሠላም ! ሠላም ዘቢብ! ረጋ ባለ አንደበት የምትሰጭው ማብራሪያ የሰውን ስሜት የሚስብ ነው ሞክሬው ተመቻቶኛል አዶናቂሽ ነኞ !
@HailemaraiamYohannes-l4s
@HailemaraiamYohannes-l4s 11 дней назад
ጥሩ ነው
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 9 месяцев назад
egesh yebarek thnx....
@besemselasysemeselamawlnea471
እነዝህ ዘይቶች ለጤና ጥሩ አይደለም ሲያዩት ያምራል ሲበሉት ግን ጠንቅ ነው
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 года назад
በጣም እናመስግናለን ትባረኪ የኔ ቆንጆ በጣም አስተማሪ ነው🌹
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Wow vegan butter good job 👏🏽👍🏽
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ዜድዩ ልዩ የአትክልት ቅቤ አነጣጠር ነው ደሞ ግልፅ አድርገሽ ነው ያብራራሽልን ተባረኪልኝ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😘😘🥰🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ😍😍
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
ስለገረመኝ ነው ፆም ከተባለ መፆም ነው እንደአጠቃላይ እባታማ ነገር አላስፈላጊ ምግብ ነው
@senaitabraham3763
@senaitabraham3763 Год назад
Thank you sister God Job
@greatstar5111
@greatstar5111 6 месяцев назад
ledezi aynet dst fork meteqem yelebshm tru Adele dstu ketelat letena adeggna new but betam qojo qbee thank you for sharing your knowledge ❤
@muluembetemekonen8459
@muluembetemekonen8459 2 года назад
ግን እኮ በጾም ግዜ ቂቤን እያሰቡ መብላት እራሱን የቻለ ሃይጢያት ነው እኔ እንደሚመስለኝ
@lulaaraga5075
@lulaaraga5075 3 года назад
ተባረኪ ያለሽን እውቀት ለኛ ስላጋራሽን ያብዛልሽ በርቺ
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 2 года назад
በጣም እናመስግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ለፃም እጅሽ ይባረክ🙏😍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
🙏 Thank you my dear 😘❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
ሌላ ጊዜ ግ non stick ለሆኑ ድስት እና መጥበሻዎች metal የሆኑ ማማሰያዎች አት ቀሚ ድስቱን ይፍቅብሻል በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ዋው የሄ ለወቅቱ ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ዜድዬ👌❤ሼር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Thank you so much 💓 💗 💛
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ከጥሩ ገልፃ ጋር እናመሰግናለን🙏👍😍👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
ከልብ አመስግናለው🙏🙏
@bsratyabsera246
@bsratyabsera246 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ግን ቅቤውን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ ዋው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
አሜን የኔ ቆንጆ😍🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
ዜድዬ በጣም በጣም ቆንጆ ሞያ ነዉ ያሳየሽን በጣም ወድጄዋለሁ ካለለ አረቦቹ ሱቅ ሂጄ አያለሁ በደምብ አርገሽ ነዉ ያብራራሽልንና ገብቶኛል አነጥረዋለሁ ብዬ አስባለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም በጣም አመስግናለው እውነት ነው አርቦች ሱቅ ታገኘዋለሽ😍🙏
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 года назад
የኔ ባለሞያ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከነ ማብራሪያው እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ😍😍
@hiwotgashawe1663
@hiwotgashawe1663 2 года назад
እባካችሁ በጸም ግዜምንም ነገር አትመኙ የጸም ቅቤ ክትፍ እያላችሁ ከሆነ ምንጸምን።
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 3 года назад
Thank you for sharing 😊.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Your the most welcome Tinaya 🙏☺ 🙏
@Amen2216
@Amen2216 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን!...እጅሽ ይባረክ!!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
አሜን በጣም ነው የማመስግነው😍🙏🙏
@dullaamaala9546
@dullaamaala9546 3 года назад
አመስግናለው እግዚያብሔር እጅሽን ይባርከው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
አመን🙏🙏 እኔም ከልብ ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ😍😍🙏
@MartaMartena
@MartaMartena 7 месяцев назад
ጎበዝ
@kidestmekkonen3032
@kidestmekkonen3032 3 года назад
ገለፃሽ በጣም አሪፍ ነው:: ቅመማ ቅመሙ ቅቤው የሚቆይ ከኦነ እንዲበስል ያደርገዋል ስለዚ በኮረሪማና ኮሰረት ብቻ ማንጠር ቅቤያችን ሳይበስል እንዲቆይ ይረዳናል::
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 11 месяцев назад
ተባረኪ
@ሃናማርያምዘተዋህዶ
ነጭ ሽንኩርት ብትጨምሪበት ደግሞ የበለጠ ቆንጆ ይሆናል
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም አመስግናለው እሺ ጨምሪ እሞክርዋለው❤❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
Thanks for sharing yene embate ተባረኪ !!! በዚህ ብርድ ገንፎ ልበላ ነው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
My pleasure 😊 ☺ 💕
@mahletkenaw5815
@mahletkenaw5815 2 года назад
ለጤና ጠንቅ ነው
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
ተባረኪ በጣም እናመስግናለን እህቴ ከፍስግ ቂቤ ይልቅ ይሄን ብንጠቀም ይሻል ለጤናም ጥሩ ይመስለኛል ይሄ የሽኖ ቂቤ ባይ ባይ ብያለሁ ተመንደጊ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
አሜን አሜን😍🙏
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው አሪፍ አርገሽ ነው ያነጠርሽው ልዩ ነው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
ከልብ አመስግናለው🙏🙏
@fyoritube
@fyoritube 3 года назад
በጣም አሪፍ እና ቅልብጭ አርገሽ ሰርተሽዋል ከነ ኣገላለጽሽ በርች
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
የኔ ውድ በጣም ነው የማመስግነው❤❤😍🙏
@jerusalemkule8831
@jerusalemkule8831 Год назад
ይሄ ለጤና ጠንቅ ነው በተለይ የአትክልት ዘይት
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ውዴ ስራዎችሽ ሁሉ በጣ ደስ ይላሉ በርቺልኝ Watching......❤👍. Shear....
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
ከልብ ነው የማመስግነው🙏😍😍
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 3 года назад
እናመሰግናለን!!
@addisiederesso4020
@addisiederesso4020 3 года назад
I love your sound.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
I appreciate 🙏 💛 😌
@tigistayalew7695
@tigistayalew7695 3 года назад
ማማሲያሽን በእንጨት ብትጠቀሚ ለድስትሽ ጥሩ ነው አስራርሽን ወድጄዋለሁ 👍❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
እሺ በጣም በጣም አመስግናለው❤❤🙏🙏
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 года назад
በጣም ጎበዝ
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 3 года назад
ሰሙን እራሰሸ ብትፅፊልን ጥሩ ነበር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
እናመሰግናለን ቆንጆ👌
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 года назад
Halal Yemilew Le Crstiyan Ayhonim! Thank you konjo new.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
My pleasure 😊
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 года назад
Hahahaha are yihonal halal malet eko ye ye asama neger yalnekaw malet nw asama be Christian yemibela aymeslegnm!
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Год назад
Selam yeni konjo bexam arife nw
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 3 года назад
ሀላል ያልሆነው የኢትዮጵያን መብላት የለብንም። ሀላልና ሀላል ያልሆነው ትርጉሙን ካወቅሽ ።
@addisalemdebeb1559
@addisalemdebeb1559 3 года назад
ጣሳዉ ላይ ያለዉ ስእል/ መስጊድ / ምንድን ነዉ
@ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ
ሀላል ማለት ምን ማለት ነው በደንብ እያስተዋልን ብንጠቀም ጥሩ ነው እቃው ላይ ያለው ምስል እራሱ ይገርማል
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
ሀላል ማለት የአረብኛ እና ቃሉ ከቁርሀን የተገኘ ሲሆን “ ትርጉሙም ደግሞ የተፍቀደ ወይም ህጋዊ የሆነ ማለት ነው ወደ እንግሊዘኛው ስንቶሮግመው permissible or lawful" ይባላል
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
@@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ ይቅርታ ጥያቄሽ አልገባኝ 🙏
@merongezae5188
@merongezae5188 3 года назад
Thanxs for the show us to how to make fasting butter it was a really nice Video. Where store can I get the oils?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
I appreciate 🙏 💛 the butter 🧈 you can find it in Turkish, kurdish also Indian shops 😋
@aidah832
@aidah832 3 года назад
Betam enamesegnalen ehetachen gizeshen wesdesh selasayeshen.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም በጣም አመስግናለው🙏🙏
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 7 месяцев назад
With due respect I was taught not boil any Oil because it loos the content. We can use the spices when we! Its pleaure to watch your effort. Ayzosh! Ayzosh! ❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
እናመስግናለን! የትነዉ የ ሚሽጠዉ? ሃላል፤ የሚለዉ እና ሊላዉ ልዬነቱ ምንድን ነዉ?
@romiet7629
@romiet7629 Год назад
What is halal? I live in Europe wher can I bay this product?
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Wow, areef new!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጣም አመስግናለው🙏🙏
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Год назад
Hodam!!! Betsomeee sele qebayyy naw menagerrr yalebeshee weyes qebay selaregshiw hatyateshe???
@tktk-wu5rv
@tktk-wu5rv 3 года назад
Tebareki! Loved it.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Amen 🙏 🙏
@aristotelianknowledge7337
@aristotelianknowledge7337 3 года назад
እኛ ሬስቶራንት አለን የኛ ሼፍ ጉራጌ ናት የፆም ቅቤ አትሠራም ግን ዘይቷን ኮሠረት፤አብሽ፤ጥቁር አዝሙድ ፤ነጭ አዝሙድ ታደርግና እርጥብ በሶብላ ነጭ ሽንኩርት አድርጋ ዘይቷን ትንሽ ሞቅ በዕሳት ታደርገውና ትዘፈዝፈዋለች ከዛ እየቀነሠች ቅቤ ለማይበሉ በኦሊቭ ዘይት አዘጋጅታ ክትፎ ትሠራለች ! የተነጠረ ቅቤዋም ላይ የኦሊቭ ዘይት ትደባልቃለች ታዲያ ክትፎዋ አይዘጋም ዝም ብሎ ነው የሚገባው እንደ ሌሎቹ ቅቤ ሞጅራ አንድ ክትፎ አዘው ለአራት የሚበሉ ሌላ ቦታ የሷ ክትፎ ስለማይዘጋቸው ይደገም! ይደገም ! እያሉ ይበላሉ እናንተም ከሼፋችን ተማሩ 😘
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
አመስግናለው🙏
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 года назад
Betam arif new tebareke!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
አሜን🙏🙏😍
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 2 года назад
Wow thank you
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 3 года назад
WAW good job sis
@ayantubulti6459
@ayantubulti6459 3 года назад
Excellent
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆና ጤነኛ ነው ሼር 🥰👌🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Thank you so much 💓 💗
@kindness4049
@kindness4049 3 года назад
Nice good job 👏👏👏👏👏👏
@hirytigunbot5577
@hirytigunbot5577 3 года назад
እቲ ዘቅረብክዮ ጽቡቅ እዩ ።ጾም ማለት ግን ምን ማለት ነዉ ሃላል ማለትስ ምን ማለት ነው ?
@ghenetaraya9864
@ghenetaraya9864 3 года назад
Thanks it's very nice
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Your the most welcome 🙏☺
@zemares4325
@zemares4325 3 года назад
Thanks for sharing this vedio!!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Your the most welcome 🙏☺
@successtube9723
@successtube9723 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ በርቺ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
እሽ በጣም አመስግናለው🙏😍
@menbiseyum4575
@menbiseyum4575 3 года назад
መልክ ስጠኝ እንጄ ሟያ ከዜድ እማራለሁ ብዬ ለመንኳት አምላኬን። በነገር ሁሉ ተባረኪ ዜድ።
@lubabaali7765
@lubabaali7765 2 года назад
ምንድነው ሃልና ሃላል ካልሆነ ግልጵብታደርጊልን?
Далее
Скинь той самой ❤️‍🔥
00:15
Просмотров 17 тыс.
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
8:44
Просмотров 1,1 тыс.
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Просмотров 189 тыс.