Тёмный

የፀሃይ ልጆች ክፍል 1 | Yetsehay Lijoch episode 1 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 836 тыс.
50% 1

የፀሃይ ልጆች ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Yetsehay Lijoch every Monday to Friday @9:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 601   
@hikutube340
@hikutube340 Год назад
በአረቢኛ ያየው 👍
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Год назад
Ene
@ishitube2877
@ishitube2877 Год назад
ወይኔ አዎ አይቼዋለው በናት ሸምስ ያበደ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Год назад
አይቸዋለሁ ግን የተቆራረጠ ነዉ
@ssgg879
@ssgg879 Год назад
እኔ
@ssgg879
@ssgg879 Год назад
ምርጥ ድራማ ነው በናት ሽምሰ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Год назад
ይሄ ድራማ አጀማመሩ በጣም ያምራል አጨራረሱም ይመርልን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች ወይም ዉዶችዬ❤❤😁😁😁😁😁
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 Год назад
ያምራል አጨራረሱም
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 Год назад
ክክ
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw Год назад
አሜን
@aass9542
@aass9542 9 месяцев назад
አሜን❤😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 8 месяцев назад
ኣሜን
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Год назад
ደስ እደሚል አልጠራጠርም ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ለመጀመሪያ ግዜ የቱርክ አንደኛ አለም ላይ ታዋቂ የሆኑት አክተር ሀንዴ እና ኦዝጊ ፊልም በኢትዮጵያ ሲተሮገም እዚህ ላይ እህትማማቾች♥️😍
@tigistgebreabe5655
@tigistgebreabe5655 Год назад
ደስሲል😍😍😍😍😍😍😍😍
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw Год назад
እር ጥቁር ፍቅር ልቀቁልን
@tsigeredateklesenbet2097
@tsigeredateklesenbet2097 Год назад
አሁን ገና ጥሩ ድራማ አመጣችው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@TtTt-iv4rj
@TtTt-iv4rj Месяц назад
በጣም
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ዋዉ ሰሊም እና አድናን አሉበት ምርጥ ነዉ ገና ከመጀመሩ👌ቃና ዉስጤ ነዉ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
ቅዳሜና እሀድ የሚታይም አዘጋጁ እስኪ ግመሎቼ እየጠበኩ ማየው ቃናኦችዬ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ክክክክክ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Год назад
😂😂😂😂😂😂
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Год назад
😁😁😁😁😁መጨረሻችን ግን ምድነዉ በቱርክ ፊልም አበድን ሁለቷን ቀን አለነሱ አመትነዉ የሚሆንብኚ እንማ🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@hayat3685
@hayat3685 Год назад
@@uaeuae2428 ማርያምን እኔም
@ethiopiaoromia9878
@ethiopiaoromia9878 Год назад
እንደ እኔ ቅዳሜ እና እሁድ አንድ ወር የሆነበት አለ ለካ🙄🙄🙄🙄
@iamlight-m1t
@iamlight-m1t Год назад
ሁሉም የምወዳቸው አርቲስቶች እዚ አሉ ዋው ይበልጥ ደሞ እሰራ አለች የመርዋን ሚስት🙄❤🥰
@kiyakiya285
@kiyakiya285 Год назад
❤❤👍
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
አድናን አሎ
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Год назад
ቃና ውስጤ ነው የመዳምን ስራ የምገፋበት😍
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Год назад
እውነት😀😀😀😀👌
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Год назад
😂😂😂😂macha gemara sent sat naw yemitayew
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 8 месяцев назад
እኔም ቃና ለማየት ሰራየ እየ ረሳሀዉ ነዉ
@ምሕዞቆሎዑራያ
@ምሕዞቆሎዑራያ Год назад
ሰሊም ስወዳት ሓያት ሆና የሰራቹ በአረብኛ የሰራቹ እንደት እንደወደድኩን በሳቅ ነው የጨረስኩት ግን የድሮ ድምፆች የት ሀዱ የነ ፐሊን አይሊን ቸረን የቀድሞዎቹ የት ሀዱ የነርሱ ድምፅ ነው ደስ የምለው
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Год назад
አዚዚን ልቀቁልን ስንል የማዳም ቅመሞች በትትና እንጠየቃለን
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Год назад
ፊልሙ ሀሪፍነው የናዝሊ እብደት ግን ውይይይይ አቶ አድናን. ስሊም 👌👌👌
@ሰላምሰላምፍቅር
ዋው አዲስ ፊልም ተለቀቀልን ኑ የመዳም ቅመሞች ሰሊም አለበት👌👍👍
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Год назад
ያሶስት ልጅ እናት ምን እያሆናች ነው 🤣🤣🤭🤭🤭😁😁😁👊👊👊👊👊
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
ቆየእኮለመዳምቅመሞች በአረብኛአይተነዋል
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Год назад
ድምፃቸዉ ይቀየር በተለይ የልጆቹ
@sususilta6357
@sususilta6357 Год назад
ወይኔ ስጠብቃው የነበረ ፊልም ደስ ሲል
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት አደራ ምርጥ ፊልም ነው
@salamsa9966
@salamsa9966 Год назад
በጣም የምዉደዉ ድራማ እናመሰግናለን
@Mohamm-y4o
@Mohamm-y4o Год назад
adventure ፊልሞችን ተርጉሙልን 🙏🙏🙏 👇
@yonatanisrael6885
@yonatanisrael6885 Год назад
-ኣቢ ግን በራስህ ድምጽ መሆን ኣለበት
@naymanayma3059
@naymanayma3059 Год назад
ስወደው ይህን ድራማ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Год назад
ከዚህ አዉሮፕላን መዉረድ እፈልጋለሁ አላለችም😂😂😂😂🤭
@FatumaAhmemed
@FatumaAhmemed Год назад
😂😂😂😂😂
@selomongebreegziabher9923
@selomongebreegziabher9923 Год назад
ምርጡና ደስየሚል ድራማ ነው ቆየት ያለ ነበር
@HiwiLove-u1q
@HiwiLove-u1q 2 месяца назад
ከሶስቱ ልጆች ትንሿ ተመቸችኝ ፊልሙ ያምራል ግን ልጆቱ አሳበዱኝ😂😂😂😂😂😂
@shamilanesire7344
@shamilanesire7344 Год назад
😳😳😳አራ ሙሉዉን አይቼ ጫርሼወለሁ በአራብኛ አቤት ስወደቸዉ አሊ እና ሲሪን
@yosanyohannes9944
@yosanyohannes9944 Год назад
What about Nazli and Salah???
@FatumaAhmemed
@FatumaAhmemed Год назад
Mum aylm dmtsachewu zm bleshi eywu wede mehakelu lay eyayeshiwu stheji ymechshal ❤
@FatumaAhmemed
@FatumaAhmemed Год назад
​@@yosanyohannes9944 again ?😊
@fentayabuhay1527
@fentayabuhay1527 Год назад
ድምፀ በጣም ያሰጠልን
@asly8915
@asly8915 Год назад
ድምፃቸውን ያስጠላል የልጆቹ ከቻላቹ ቀይሩት ❤️🙏
@changelifemidas7142
@changelifemidas7142 Год назад
አዎ
@Bd-vm8tp
@Bd-vm8tp Год назад
አይ ያስጠላል
@madi8643
@madi8643 Год назад
እኔ በአረበኛ የተተረጎመውን ሰምቸው ድምጻቸው በጣም ያምራል በአማርኛ በጣም ያስጠላል መከታተል እየፈለኩ ድምጻቸው አስጠላኝ
@kalukalu0735
@kalukalu0735 Год назад
አሉክህ እውነተኛ አባታቸው ነው ይገርማል የታየ ፊልም ለምን ያቀርባሉ ደከመኝ አሁንስ
@ድንግልኣደየንዒ
በትክክል😜😁😁😁
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Год назад
ምርጥ ድራማ ነው በአረበኛ አይተው አለሁ አሁን ደግሞ በቃና❤🌹
@manchesterunitedfanmanches4197
Ena mn ytebes
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj Год назад
በአረበኛ.ምንዱነው
@zinet5618
@zinet5618 Год назад
ስሙን
@ayalayal1553
@ayalayal1553 Год назад
ራቢ የኔ ዘዋሪ 😂😂😂😂💃💃
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Год назад
@@ayalayal1553 😂😂😂
@ohbg8196
@ohbg8196 Год назад
በአርብኛ እስከ መጨርሻው አይቸዋለሁ ውስብስብ ምርጥ ድራማ ነው
@wogenalebachew8436
@wogenalebachew8436 Год назад
በአረበኛ አጣውት እስቲ ላኪልኝ
@ohbg8196
@ohbg8196 Год назад
@@wogenalebachew8436 በአርብኛ በቴለቭዥን ነው ያየሁት ሳይከለከል በፊት ዩቱዩብ ላይ ሙሉው የለም የተቆራርጠ ነው ምን አልባት በሌላ አፕልኬሽን ሙሉ ይኖራንጅ
@Galeri720
@Galeri720 Год назад
B Arabic men nebere titile
@user-to321mas
@user-to321mas Год назад
በጣም እምወደው እና በቀና ተተርጉሞ እስከማየው ጓጉቼ ነበር ግን ምን ያደርጋል በልጆቹ ድምፅ ምክንያት ጉጉቴ ሁላ ገደል ገባ 😭😭
@ሀሉምግዜአለው
@ሀሉምግዜአለው Год назад
በአረበኞ።ስሙን ፃፊልኝ እስሊ
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf Год назад
@@ሀሉምግዜአለው በናት ሸምስ
@amhara74
@amhara74 Год назад
ድምፃቸው አይስብም😌😌😌 ሁሉም የምወዳቸው ናቸው😍😍
@abdelamamedmamed2682
@abdelamamedmamed2682 Год назад
በጣም ቆንጆነው ተመችቶኛል ክፍል2
@redufkr3112
@redufkr3112 Год назад
ደስ ሲል ዛሬ ሊጀምር ነው ዋው
@yeneneshalene5773
@yeneneshalene5773 Год назад
አንደኛ ድራማ ሁሉም ያምራል
@TamratMamo-n3w
@TamratMamo-n3w 10 месяцев назад
በቱርከኛ ያየ😊😊😊🎉🎉🎉
@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
የምር እሔ ድራማ ለህፃኖች አይሆንም እኔ ባረበኛ ተከታትየው አለሁ😂😂😂😂ሆ ቃናወች እባካቹህ ህፃናቶች ይደጉበት
@EmanAli-gf7sl
@EmanAli-gf7sl Год назад
ሲሊን በጣም ቆንጆ ነች እኔ በአረበኛ ካየሁት ከ 3 አመት በላይ ሁኖኛል ቆንጆነዉ እዩት
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
በፈጣሪ ስም የሴቶቹ ድምፅ ቀይሩት አልያም ተመልካች አትስቡትም በአረብኛ ሙሉ አይተነዋል ምርጥ ፊልም ነበር በሴቶቹ ድምፅ ሊያስጠላኝ ነው
@sofieytubetube
@sofieytubetube Год назад
የሰው ስራ ለይ አቀቂር አታውጡ ዝም ብለቹ እዩ ትለምዱተላቹ
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
@@sofieytubetube ያልተመቸኝ መብቴ ነው ማውራት ምን አገባሽ አንቺ ካልተመቸኝ አልተመቸኝም ነው በቃ
@mknl1888
@mknl1888 Год назад
ወይኔ ሳምር እናመሰግናለን
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад
ተደገመ ስወደው ፈልሙ ❤❤❤❤❤❤
@hrititsegay242
@hrititsegay242 Год назад
ደስ ይላል እባካችሁ እንዳታቃርጡት
@worikyemelkie6661
@worikyemelkie6661 Год назад
በጣም የምወደዉ ድራማ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Год назад
ጓደኞቼ ይሄን ፊልም ከ5 አመት በፊት አይቻለሁ እዩት በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
ደስ ይላል መሠል እጀምረዉ 😒😂
@zaranachandratube7839
@zaranachandratube7839 Год назад
እንደፈረደብን ክክክ
@wagitame9564
@wagitame9564 Год назад
በጣም ምርጥ ድራማ ነው👌👍
@zahrat3332
@zahrat3332 Год назад
ዋዉ በአረብኛ በጉጉት ነበር እጠብቅ የነበረዉ የሸምስ ልጆች በጣም ምርጥ ድራማ ነው ግን የድምፅ ትርጓሜዎች ብቀያሩ 👍👍
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw Год назад
ጥቁር ፍቅር ኡመርና ኤሊፍን ልቀቁልን
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw Год назад
በናታችሁ ልቀቁልን ኡመርና ኤሊፍን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw Год назад
የትላግኛቸው
@sameerass8808
@sameerass8808 Год назад
ዋው ሀንዴ ኣለች በጣም እምወዳት ኣክተር😘❤
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Год назад
በጣም የምወደው ድራማ ነበር እክዋንም መጣ
@helujunta9026
@helujunta9026 Год назад
➢ዋው አሪፍ ፍልም ነው👌😍💙
@mareehakr797
@mareehakr797 Год назад
ዋው የሚመችኝ ድራማ ነው
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 Год назад
ከአምስት ዓመት በፊት አይቼዋለሁ በጣም❤ ነው
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Год назад
እኔምለው ቤቱ ያና ሰቫሽ ቤት ነው ልባል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤
@sikosilo5368
@sikosilo5368 Год назад
አወ ነው😂 ሀሀሀ🤣🤣😯
@hanahana8273
@hanahana8273 Год назад
😂እረ ሳቫሽ የሰራበትን ሌላ ፊልም ንገሩኝ
@hadiabdu7176
@hadiabdu7176 Год назад
በአረበኛ አይቶ በአማረኛ ሲሆን ይዘጋል ፊልሙ ግን አሪፍ ነው
@محمد-ت5ب4س
@محمد-ت5ب4س 19 дней назад
ሰወደዉ ይህን ድራማ
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 Год назад
ውይ የነ ናዝሊ ነውዴ እረ በአረብኛና አማርኛ ሲተረጎም የጎደለበት ነገር አለ ጋይስ😂😂
@ሀሉምግዜአለው
@ሀሉምግዜአለው Год назад
በአረበኞ።ስሙን ንገሪኝ እስኪ
@fekirfekir7405
@fekirfekir7405 Год назад
@@ሀሉምግዜአለው مسلسل بنات الشمس الحلقة1
@KayrojuhreJuhre
@KayrojuhreJuhre Год назад
​@@fekirfekir7405የለም ቆረርጠዉ ነዉ የለቀቁት
@WorkWork-qk3ej
@WorkWork-qk3ej 8 месяцев назад
ማርያምን አራተኛ እየደገምኩት😭😂
@myname-hv7xq
@myname-hv7xq Год назад
ይሄ ድራማ ከዚህ በፊት አልተተረጎመም እንዴ ? ወይስ በአረቢኛ ስላየውት ነው ?
@mahih
@mahih Год назад
የፀሀይ ልጆች ቃና ላይ እንዲታይ እንፈልጋለን እና ደሞ ቃና ላይ የሚታየውን በዩቱብ ማየት እንፈልጋለን ከሰኞ አስከ እሮብ ያረጋችሁትን እስከ አርብ አርጉልን
@bibham4868
@bibham4868 Год назад
የድሮ ፊልም ነው ሁልጊዜ ምተረጉሙት እስኪ አዳዲሶቹን ተርጉምልን😏
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
ለኛ አዲስ ነው
@ሶሶሶሙሀመድ
@ሶሶሶሙሀመድ Год назад
ትክክል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Год назад
ተቃዋሚ ነኝ አህዳዊ አገዛዝ ድስ ይለኛል ድስ ይላል😂🙈😂
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Год назад
ዋው አድስ ድራማ ነው💔💔💔
@TamratMamo-n3w
@TamratMamo-n3w 10 месяцев назад
በጣም ምርጥ ነመ🎉🎉🎉🎉😘😘😘
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Год назад
እረ ዛሬ ልደቴ መሰለኝ እናመሰግናለን ቃናዎች ሁሌም ድምፃችንን እንደዚ ስሙ
@mesi685
@mesi685 Год назад
The promis ሚለውን ተርጉሙልን 🥰
@ምሕዞቆሎዑራያ
@ምሕዞቆሎዑራያ Год назад
በአረብኛ አልጨረስኩትም እንጅ አይቼው ነበር እየጨመረ ስሀድ ከወደድኩት ልየው እንጅ ብዙም አልሳበኝም
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 7 месяцев назад
አሪፍ ድራማ ነዉ
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Год назад
🙄ቃና ቲቪ እና ቃና ዮቲዮብ ተለያየ በቃ🤗🧐😁
@alhamalhaam905
@alhamalhaam905 Год назад
ምን 🤣🤣🤣🤣🤣
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Год назад
​@@alhamalhaam905ቴሌግራም ላይ አዚዚዝን አይቸ ስመለስ ዮቲዮብ ይሄን ተለቋል በተመሳሳይ ሰአት
@alhamalhaam905
@alhamalhaam905 Год назад
@@HayatQueen12 ኣዎ እሱ በዚ የለም 🥰🥰🥰
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 Год назад
ለአንዷ ልጅ የአይሊኒን ድምፅ ሥጧት ለዝችኛዋ ለቅልብልቧ ደሞ የኤፍሡንን😊👌
@imissyoumami6108
@imissyoumami6108 Год назад
😂😂😂
@emu3199
@emu3199 Год назад
ቃናወች የአስሊና የፈረሀት ምርጥ ድራማ አለ ተርጉሙልን😢❤
@yemisrachtilahun3643
@yemisrachtilahun3643 10 месяцев назад
ተተርጉሟል እኮ
@abebugebre5838
@abebugebre5838 7 месяцев назад
የፍቅር ነገርን እባካቹ ድገሙት
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Год назад
ድራማው ያምር ነበር ግን ድምጻቸው ስለማይስብ ለመጨርስ. .... በአርበኛ ያምራል
@ፋፊኡሙሰአዳኩሊ
ስመኘው የነበረ ድራማ በቃና ዋው
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Год назад
ቃና my love 🥰🍀🍀🍀🍀🍀🌷🥰🥰🥰🙌
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 7 месяцев назад
ናዝሊ የኔ ዉድ ሰወዳት❤❤❤❤❤
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Год назад
Wow betam mert deram new enamsegn alen bertu ❤❤❤❤❤
@JemaneshbuserJemila
@JemaneshbuserJemila 8 месяцев назад
Tru naw qatlubt❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
የዛሬ ስድስት አመት በአረብኛእንደተተረጎመ እንደጉድ አይቸዋለሁ በጣም ምርጥ እናገራሚታሪክያለው ድራማነበር
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Год назад
ሀልዱንን ሥላየሁት ደሥ አለኝ አውሮፐላኑ ውስጥ
@zahera2172
@zahera2172 Год назад
የተከለከለ ፍቅር ላይ ያለው ሰውየ አለ
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ Год назад
አወ አቶ አድነን
@FatumaAhmemed
@FatumaAhmemed Год назад
Awo enem aychewalehu
@muzitasefa2759
@muzitasefa2759 Год назад
ግን pls እስከ መጨረሻው ቀጥልው ምክንያቱ እንደ ጣፋጭ በቀል ሌሎችን ዝም እንዳትሉ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
አይ የቱርኪ ድራማ ማለቀያ የለውም እኮ ሁሌ አዲስ ደስ የሚል ይመስላል
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ከ7አመት በፊት አይቸዋለሁ በአረበኛ. ግን ሁሉንምአላየሁም
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 Год назад
እኔምአይቸዋለሁእይውመጨረሻውበጣምያምራል
@Betty-ic5yw
@Betty-ic5yw 11 месяцев назад
እንዴት ነው ያፃሀይ ልጆች ቆንጆ ነው ልየው
@birteasefa4810
@birteasefa4810 Год назад
Tiru adrgachuh likekut download sinaderg yaschegral
@hayatadela
@hayatadela Год назад
ሀንዴ ወዴ አለች
@Feker12345Molla
@Feker12345Molla Год назад
ድምፃቸዉ ይቀየር
@emu3199
@emu3199 Год назад
አድናን ዚያግሊን አየሁት❤የኔ ዉድ😊
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Год назад
ወይኔ ስወዳችሁ እንኳን ደነ መጣችሁ በቱርክ ቆንቋ አይቸዋለሁ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
20ደቂቃ ላይ የሰራችው የኤሌፍልጂሁና የሠራችውአለች
@zaranachandratube7839
@zaranachandratube7839 Год назад
እንደ እናትም ላይ አለች
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Год назад
ካየሁት ከመቆየቱ የተነሣ የት ነው ያየሁት እያልኩ ነበር በአረበኛ ጨርሻቸው ነበር ግዜው እንዴት ይሮጣል
@selamamohammed9590
@selamamohammed9590 Год назад
በአረበኛ ጨርሸዋለሁ ደስ ይላል ግንበአማረኛም ልድገመው መሰል
@zamz7113
@zamz7113 Год назад
እኔራሱ ጨርሼው አለሁ
@yena3093
@yena3093 Год назад
የሳርጉኖች ቤት😍😍😍😂😂😂
@atsedebelete4194
@atsedebelete4194 Год назад
እናመሰግናለን በርቱ
@ገኒቾየናቷታማሚ
ደስ ይላል ሰሊም አለበት❤️
@mahkgs8211
@mahkgs8211 7 месяцев назад
😢enatochi fekirnygna yenorall alechii nazlii
@liyudemsu9118
@liyudemsu9118 Год назад
ሀዴን በጣም ነው እምወዳት
@zaa9869
@zaa9869 Год назад
ኑ ኑኑኑ የማደም ቅማሞች አድስ ድራማ መቶዋል እንሽፈዉ 👁☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️ እየጠጠቹ ብርዱን አማሙቁት
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 Год назад
እረ ተመቸኝ፡፡ ቃናዎች፡በርቱልኝ፡
@እግዚአብሔርፍቅርነውተመስ
እኔበአረብኛ አይቸዋለሁ በጣም የምወደው ፊልምነው ግንአማርኛው ድምፆቸው ይደብራን
@RhdhjVndkfj
@RhdhjVndkfj 10 месяцев назад
2ተኛ ላዮዉ ነዉ😂😢😢😢
@ዜዴነኝየቤትሰባቸንግስት
@ዜዴነኝየቤትሰባቸንግስት 11 месяцев назад
ትርጉሙ ትክክል አይደለም በአርበኛ አይቸዋለሁ😅😂😂
@meseret8827
@meseret8827 Год назад
ፊልሙን ወድጀረዋ ለው ግን ድምፃቸው ቢቀየር ደስይለኛልእ
Далее
#ጠሪ አክባሪ ነው …!!#
26:16
Просмотров 66 тыс.
ፈሪሀ ክፍል 1
38:16
Просмотров 2,9 млн
English Conversation 20 | Everyday English
28:31
Просмотров 7 млн
Leyla: Hayat…Aşk…Adalet... 1. Bölüm
2:07:38
Просмотров 11 млн
ሐረግ ክፍል 2
39:55
Просмотров 14 тыс.