Тёмный

የፀጉር ካሮቲን አላድግ ላለ ስስ ለሆነባችሁ እመኑኝ በሳምንት1 ተጠቀሙት ታመሰግኑኛላችሁ💯  

Hana Wuletaw tube
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሃንዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የፀጉር ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ካሮቱን ፈቅፍቀሽ ቀቅለሽ ሙዝ እንቁላል ጨምረሽ አንድላይ ፈጭተሽ ቅባት ጨምረሽ አሪፍ ነው ወድጄዋለው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤
@aklilnews
@aklilnews 2 месяца назад
ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ አንድ ሁለት ሳምንት ካንቺ ጋር ብውል የሳሳው ፀጉሬ ይመለስልኝ ነበር😂❤🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 2 месяца назад
ሰላመ ሰላመ ሀኒዬ በጣም ምርጥ የሆነ የፀጉር መንከባከበያ ነው ቀለል አድርገሽ ያሳየሽን ሁሌም ጠቃሚ በቤታችን አዘጋጅተን ልንጠቀማቸው የምንችላቸው የፀጉር መንከባከበያ ስለምታስተምሪን እናመሰግናለን❤❤
@RUhama21
@RUhama21 2 месяца назад
ሰላም እግዚአብሔርን አመታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት ለየት ያለ ነው ይመሳይ ትሬትመንት ለጸጉሬ ብዙም ጊዜ ተጠቀሚያ አላቅም እስኪጠቀማሉ የኔ ቆንጆ ስለካፈልሽን ከልብ አድርገን እናመሰግናለን ያወቅን ማሳወቅ መልካምነት ነው
@Zgoratube
@Zgoratube 2 месяца назад
ሳሎን ሄዶ ኬራቲን ለመሰራት በጣም ዉድ ነዉ እንደዚህ በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል ስላሳየሽን thank you hanye❤
@hanawerku
@hanawerku 2 месяца назад
ዋው እናመሰግናለን ሙግሸየ እጂሽ ይባረክ በጣምረጥ የፀጎር ክሪም ነው
@ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ስራ ነው ፈጣሪ ካንቺ ጋር አይሆንም እናመሰግናለን እማዬ እናመሰግናለን በእውነት ክበር የለም ጎበዝ ጎበዝ በርች
@buzetube1356
@buzetube1356 2 месяца назад
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውውው አሪፍ የፀጉር መከባከቢያ ውህድ ነው ያሳየሽን ካሮት እና ሙዝ ለፀጉር እድገት ተመራጭ ናቸው በርችልኝ
@mulutube2116
@mulutube2116 2 месяца назад
ሰምላ ሀኒዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ለየት ያለ አሰራር ግብአቱ ካሮትና ሙዝ እንቁላል ጨምረሽ ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው ሰርተሽ ሼር ያለግሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 2 месяца назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽልን ቆንጆ ተፈጥሮአዊ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በቤት ውስጥ በቀላሉ ልናገኘው የሚንችል ግብአቶች ነው. ሼር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
@hira-lq3ev3zt2o
@hira-lq3ev3zt2o 2 месяца назад
አህለን ወሰለን እህቴ መሻአላህ በጣም አርፍ አርፍ ነገሮችን ነው ለፊት ለፀግር በቀለል በቤት ውስጥ የምዘጅ ነገሮች ሰለሆና በጣም ደስ ይለል ስለ መልካምነትሽ እነመሰግነሌን ተበረክ
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ሀኒየ የኔ ጎበዝ እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ትችያለሽ ካይች ብዙ ተምሬ አለው በርችልኝ
@solianaafrata
@solianaafrata 2 месяца назад
ዋዉ ምርጥ የሆነ ነገር ነዉ ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ በርቺ እህታችን መቼስ አረብ ሃገር ሆነን እንሞክር እንጂ ሃገራችንማ ለምንበላዉም ማግኘታችን ያሰጋል😂
@እሙቃል4
@እሙቃል4 2 месяца назад
ሀኒቾዬ በጣም አሪፍ ነው የጠቀመሽም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
ጤና ይስጥልኝ ዋው ቆንጆ ነው የካሮት ከሱፐር ማርኬት ዘይቱን አዝዤ ተጠቅሜ ነበር በጣም ብዛት ጨመረ እኔ ብዛት አልፈልግም ፀጉሬ ከርዳዳ ነው ርዝመት አለው ግን ሳጥብ በመከራ ሳበጥር በመከራ ነው ለሚመቼው ሰው በጣም ቆንጆ ነው ለሳሳ ፀጉር በርች ቆንጅት
@umuaymen1893
@umuaymen1893 2 месяца назад
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ተባረከረህማን ለብርታትሽ ጎበዝ ነሽ ለፀጉርሽ ያለሽ እክብካቤ ዋዉዉ ነዉ እናመሰግናለን ለዉህዱ በርቺልን
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 месяца назад
ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው የሚገርም ገራሚ ውህድ ነው ይሄማ እኔ ግንባሬ አካባቢ ብን ብሎ ተመናምኗል ሻሽ ስለምጠቀም ይሄን ውህድ እሞክረዋለሁ ለውጥ ያመጣል ብየ አምናለሁ በርችልን ብዙ መስራት ትችያለሽ
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 месяца назад
ሰላም ላንች ይሁን ሀኑ ማሻአሏህ ተባረክረህማን ደስ የሚል ዉህድ ነዉ አንቸች ስትቀቢዉ የቀባሽኝ ያህል ተሰማኝ ቱ የምር እንድህ አይነት በቤት የሚሰሩ ትሪትመንቶች እጅጉን ጠቃሚ ናቸዉ እናመሰግናለን ሀኑ❤
@zufannagn6027
@zufannagn6027 2 месяца назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሲስተር አው በጣም ትክክል ነሽ በጣም ጎበዝ ብዙ የተመሰከረለት ነው ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት እናጎበዝ ተጠቃሚ በደንብ ሌሎቻችሁን ተጠቀሙ በጣም አሪፍ ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
Waooo hanye እንዴት ያምራል ፀጉርሽ እናመሰግናለን ❤❤
@Radiahmed
@Radiahmed 2 месяца назад
ዋውዋው ምርጥ ሥራ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ,እሺ እኔም እሞክረዋሁ እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤ ካንቺ ብዙጰ ጠቃሚ ሥራዎች እጠብቃንን
@itsmeageri
@itsmeageri 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም❤የምታሳያን ውብ ስራ እናመሰግናለን❤🎉❤
@astubtube
@astubtube 2 месяца назад
ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ሁሌም የምታሳይን ምርጥ ውህዶች ነው
@emukal
@emukal 2 месяца назад
ሀኒቾዬ የኔዋ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውእ የዛሬ ልዩ ነው በጣም አሪፍ ትሪትሚንት ነው ያሳየሽን
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 2 месяца назад
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀሪፍ የፀጉር ማክስ አሰራር ነው ዋው ቆጅየ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
@TegestTesfaw
@TegestTesfaw 2 месяца назад
ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ እግዚአቤሔርይመስገን ለፀጉር እድገትደስ የሚል አሰራር ነው እድገቱም ደስ ይላን እጂግ ደስ የሚልነው
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል ማሻአላህ በጣም እናመሠግናልን አርፍ ተምህረዉ በቀጣይ ❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም ምርጥ የሆነ የፀጉር ትርትመንት ነው በተለይ ለብዛት አንዴኛ ነው
@Astertube23
@Astertube23 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ መልካም ሰላምሽ ብዙ ትርብርብኝ በጣም አሪፍ ቆንጆ ለጸጉራችን የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በጣም አስፈላጊ ምርጥ ነገር ለጸጉራችን ምርጥ ነው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ ውዴ 🥰🥰😮ሀንዬ ❤️
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውምርጥ የሆነ የፀጉር ማስክነው ያሳየሽን እናመስግናለን ያወቅሽው ነገር ሸር ስላደርግሽልን ሀሪፍ ቆይታነበር
@Fetah90
@Fetah90 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው የዛሬው ለየት ያለ ነው አሪፍ የፀጉር ውህድ ነውካሮት እንቁላል ሙዝ በአንድ ላይ ዋው ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን በርች
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 2 месяца назад
ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እህቴ ዋው በጣም አሪፍ ውህድ ነው የምር እደዚህ ጠቃሚ የሆኑትን ነገሮች ስሩልን በተላይ የሚያለሰልስ ካለ ሚስጥሩን ንገሪኝ
@fantayebara8435
@fantayebara8435 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ❤❤❤❤
@Mehlat
@Mehlat 2 месяца назад
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሽልን አሪፍ ቆይቶ ነበር ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ማስኩ👌😍
@Zgor8919
@Zgor8919 2 месяца назад
ሀንዬ ዌልካም ዉዴ የዛሬዉ ደሞ ይለያል እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@asiytyba5700
@asiytyba5700 2 месяца назад
ሰላመሰ ሰላም ምወድሺ በረች ጠከሪ አሪፍ ቆንጆአስራር ነውው የኔ ልዬ አሪፍ ወህድነው በረች በሌላ ቪዶ እስከምንገኀኝ ሰሊምሺ ይብዛ ወዴ በረች❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 месяца назад
እኳን ሠላም መጣሽ ዋው ምርጥ ውህድነው ሠርተሽ ያሣየሽን እናመሠግናለን
@hiwotmebrtu
@hiwotmebrtu 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ሃንየ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል በርችልን❤❤🎉
@rawdatube8972
@rawdatube8972 2 месяца назад
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ሥለነበረን ቆይታ ከልብ አመሠግናለሁ ዋውውውውውውውው ውህድ ይለያልጨጨበርችልንን
@zufannagn6027
@zufannagn6027 2 месяца назад
Selam new konjo enekan denametashi awo bentishi enarasu betam techegire neber ena ahun metekem jemereku berchilegni yen konjo gobezi❤
@sifaantube1230
@sifaantube1230 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ደገለ ልጆችን ናቸው ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን በርቺ ዉዴ❤❤❤❤
@webtube21
@webtube21 2 месяца назад
ሠላም ልብ ዝንብ እህታችን እንኳ ምን በሰላ መጣሽልንመልካምቆይታ ነበርንበርችልን እናመሰግናለንስለለልካነትሽበርችልን
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 2 месяца назад
ሰላምሰላምሸይብዛልኝእህታለሜ፣እንኳንደህናመጣሸሀገረችንንሰላምያረገልንዋዋዋዋ፣በጣምአሪፈነዉ፣የኔወደ፣በረች❤❤❤
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 2 месяца назад
ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ብርች ግብዝንሽ ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው
@YilkalFentahun
@YilkalFentahun 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ሀኒቾ ጤና ይሰጥልን እንኳን በሰላም መጣሸልን ብለናል ሰላምሸ ብዚት ትርፍ ይበልልሸ የኔ መልካም ለምታሳየን መልካም ሰራሸበሙሉ በጣም እናመሰግናለን በቀጣይምበሌላ እንገናኛለንቀጥይበት
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 месяца назад
Selam haniye enkan selam metashi betam konjo yehone ye carottes ena banane mirt masque new yeserashiw enamesegnalen share siladergshin ❤
@mesitube8396
@mesitube8396 2 месяца назад
ሠላም ጤናይስጥልኘ ሀኒየ አለን እግዚያብሔር ይመስገን ሁለየም አች የጠቀመሽን ስለምታካፊይን እናመሠግናለን እስኪ እሞክረዋለሁ እየተበጣጠሰ አስቸገአኘ ጎበዝ በርችልኘ
@neju9654
@neju9654 2 месяца назад
Salmesh yebza ebtachn mashallhe batme das yamilna marki yahun sera naber barch balelam.serawch ena takmi bahun video agnsalhu
@ፈቅርፈቅር
@ፈቅርፈቅር 2 месяца назад
እማ በርች ጎበዝ ❤❤❤
@hayat2583
@hayat2583 2 месяца назад
ስላም ስላም እንካን ደህና መጣሽ እህት በርቱ አርፍ ቆይት ነው በርቱ እህት ሀገርች ስላም ያድርግልን ያርብ. አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zedTubeshow-rd4st
@zedTubeshow-rd4st 2 месяца назад
Jabadhu kana caala argatati yoo hojaate jabadhu cimiti kana yooyaa harka funne akkami naguma 🎉🎉❤
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 2 месяца назад
ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ምርፅ ዉህድ ነበር
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 2 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣሺ ሀና ዋውውው በጣም አሪፍ ነው❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@hanagetachew7551
@hanagetachew7551 Месяц назад
እናትዬ ጸጉረ እየሳሳ ተቸግራለሀ ምን ድነው መፍትሄው እስት ንገርኝ
@susuTube394
@susuTube394 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ወዴ እንኳን ድና መጣሸወዴ ሰላምሸ ይብዛልን ጥሩ አሰራረ ነወ ወዴ በረቺልን እናመሰገናልን❤🎉❤🎉
@romanyoutube-h9l
@romanyoutube-h9l 2 месяца назад
እናመሰግናለን ሀኒዬ❤❤❤😂
@fikirethio345w
@fikirethio345w 2 месяца назад
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda gobaze neshi Yemer Hana bedenebi takebakebe ❤❤ kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@meryhabeshawet
@meryhabeshawet 2 месяца назад
selam balem zuria yalachu yagere ljoch selamachu bzit ybellgn ehtachn betam arif koyta nebrrn enamesegnalen brrch
@romanethiopia
@romanethiopia 2 месяца назад
ሀንዬ የዛሬ ይለያል ምነው ቅርብ በሆንን ከምትሰሪው የተወባሁ ፀጉሬን አሳድግ ነበር😅እናመሰግናለን❤❤
@AmenatMuhammad
@AmenatMuhammad 2 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ድህና መጣሸ እህት ብርቺልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 2 месяца назад
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda takabakabe badenebe hanie kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn😊
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 2 месяца назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu
@kenaajaalala
@kenaajaalala 2 месяца назад
Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 2 месяца назад
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii Tiyyaa heduu Namatti tolaa dhugaa wawo
@Teyonmaryam
@Teyonmaryam 2 месяца назад
selam selam hany weda betam des yemel wehed new betam enansagenaln betsab like ser adergu mokerut betam teru terytmant new❤❤❤🎉
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 2 месяца назад
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa gariidhaa wawo
@ማናክሎሽእግዚአብሔርእረኛ
ሰላም ለዚህ ቤት❤🎉
@habtechaklie2110
@habtechaklie2110 2 месяца назад
ሀኒ🎉🎉🎉🎉
@Amen2youtube
@Amen2youtube 2 месяца назад
selame selame yekeresetose selamena tega yebezaleshe wede ehetachen enekane beselame metashe berechelnge ewenete new betame arefi new tetekemuebete setoucheye beretu ateselechu
@azeetube198
@azeetube198 2 месяца назад
Waaqayyyoon hagalatomuu akkam jirtuu qaaqaali waane naagaan siinfii haa taa uu sanyii waane matii channel kaan like 👍🏼
@susu21
@susu21 2 месяца назад
Selam selam selam selam wow inamesegnaken berchikgn tenkrilgn berchilgn tenkrilgn berchilgn tenkrilgn lehagerachin selamn meregagatn selamn yamtaln berchilgn tenkrilgn
@FasikaJessica-t2m
@FasikaJessica-t2m 2 месяца назад
*mask
@fikirtube2942
@fikirtube2942 2 месяца назад
selametenayesetelen.enqane.selame.metahi.selemetashi.des.belwenal.wooooooooooooo.arefe.yetgwere.masaje.bebetweset.yetsera.aref.new
@tiegegerma
@tiegegerma 2 месяца назад
Salmehies bakerstoooss yebza ethin enkan dana matahiess yana maleka eunte now karoote batam konjoo now emkeraallou sala akafalehin enamsagenalal
Далее
Как не носить с собой вещи
00:31