Тёмный

የፀጉር ፎረፎርን በቀላሉ እቤት ውስጥ ለማከም dandruff home treatment 

ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

#ፎረፎርን_ለማከም #durdandruff #Tenayen
ፎረፎር ምንድን ነው
የፎረፎር መድሃኒቶች
የፀጉር ፎረፎር ማጥፊያ
ethiopian news
ፎሮፎር ማጥፊያ መንገድ
ፎረፎርን ለማጥፋት
የብዙ ግዜ ድካም ስሜት ምክንያትና መፍትሄው ይህን ቪዲዬ ይመልከቱ
• ተደጋጋሚ የድካም ስሜት 8 ዋና ዋና...

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@bemnetteshome5518
@bemnetteshome5518 7 месяцев назад
በጣም ነው የሚጋባው ከሰው ወደ ሰው
@bilextoosweet2288
@bilextoosweet2288 Год назад
ዶ/ር የኔ ይለያል በጣም ያሳክከኛል ፀጉሬንም እየነቃቀለ ጨረሰብኝ ምን ላርግ😢
@NatiEyob-r4g
@NatiEyob-r4g Год назад
❤😅
@AuAd-bv6td
@AuAd-bv6td 8 месяцев назад
ይመልጣል እንዴ ፎረፎር
@ቅድስትአያሌው-ረ9ወ
@ቅድስትአያሌው-ረ9ወ 8 месяцев назад
በጣም ነው ያስቸገረኝ ፎረፍር
@አፀድማርያም-ረ8ለ
Are ene labedi new mariyamin fengase new gen menim letefa alchalem sagure tenekakilo aleke men yeshalegnl???
@seadaseada5618
@seadaseada5618 Год назад
እናመሰግናለን ደክተር
@HussenHussen-ff7qx
@HussenHussen-ff7qx 2 месяца назад
thanks
@girmamelese4207
@girmamelese4207 Год назад
SelM doctor shampochu and new hulunm new mintekdmew ketokonzol tetekime letting yelewm new andi lay yehone binor tiru new
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
አናመሰግናለን ዶክተር
@rabeaa9171
@rabeaa9171 10 месяцев назад
ዉዶቸ ወላሂ በተለይ ስደት ያለነዉ ሁሉ ፎአፎር ምክናቱ ዉሀዉ ነዉ
@rawdasirmaga5385
@rawdasirmaga5385 Год назад
አረ እኔ ሰየበጥር የጭንቅለት ቆደይ የምለጠነዉ የምመሥለኝ በጠም ከመብዘቱ የተነሰ
@Temesgendawit-w7c
@Temesgendawit-w7c 4 месяца назад
Lemesebaberna lemenqaqeli tsegur mini yishalali docotr
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 7 месяцев назад
ጉድ እኮ ነው ሲላ እኔ ብቻ መስሎኝ። ነበር እረ እኔ ሳለበጥረው ከወልኩኝ ያሠክኝል ከክ አላህ የጥበቀን ስሙ ለራሱ ድስ አይለም
@chchxhc2036
@chchxhc2036 8 месяцев назад
እር እኔንም ሊገለኝ ነው በልጅነቴ ትንሽ ትንሽ ነበር አሁን፣ግን በጣም ነው የበዛው በዛ ላይ በጣም ነው የሚያሳክክኝ ውይ ሊገለኝ ነው
@Aysha-w8e
@Aysha-w8e 8 месяцев назад
እናመስግናለን
@Jshs111Medi
@Jshs111Medi 21 час назад
በኔ ሙሽጥ ጓደኛዬ አበጥራበት ነበር ከዛን ወድህ እነሠ ሳበጥርበት ተጋባብኝ እና ስት አይነት መደሀኒት ሞከርሁ ነገር ግን ሊተወኝ አልቻለም 😢😢
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us 6 месяцев назад
ግንፎሮፎር እዴትነውየሚመጣው እኔማ አሳክኮሊገለኝነው አክኬ ሲደማ ነው
@ቅድስትአያሌው-ረ9ወ
@ቅድስትአያሌው-ረ9ወ 5 месяцев назад
በጣም ነው ያስቸገረኝ ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ መፍትሄ ክለ ለኔም
@HhdGbjd
@HhdGbjd 5 месяцев назад
ወላሂ ዋሸህ ገና ከሰው ወደሰው በጣም ነው የሚተላለፈው 😢
@RrR-gq7it
@RrR-gq7it 11 дней назад
❤❤
@foziyadelil4636
@foziyadelil4636 Год назад
ከሰውማ አንዴት አይተላፍም? እና ደሞ ወጣት ላይ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ላይ አጋጥሞኝአል ዶክተር
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 7 месяцев назад
እኔም በጓደኛ ማበጠሪያ በስተት ስሰራ ለመግመሻ ተጠቅማው ከዚያ በኋላ ያዘኘ አለቅ አለ እና ይተላለፋል
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ 10 месяцев назад
እኔራሡ ሊያሣብዴኝነው ያሣክከኛል አያሥቸኛኝም😢😢
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ Год назад
እረ ፎረፎር ተሰቃየሁ አሁንስ በጣምኮነው እሚያሳብደው 😥
@Zuzuየልብኮዋ
@Zuzuየልብኮዋ Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂ያሰላም ሁላችሁ በፎረፎር ተለክፏችኅል እኔም ተችግርያለሁ
@seadaseada5618
@seadaseada5618 Год назад
እረ ዱቄት ሆነ ፀጉሬ በፎረፎር ምክንያት ደግሞ ማሳከኩ እብድ ያረጋል
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
የደረሰበት ያቀዋል እጀ ከራሴ ላይ አልላቀቅ አለኝ ዝብየ ማከክ እንደሳት ያቃጥለኛል😢
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
በጣም
@rawdasirmaga5385
@rawdasirmaga5385 Год назад
አረ እኔምነኝ😢😊
@khadijah9878
@khadijah9878 Год назад
እኔም 😭😭😭ልሞትነው
@fhhf3250
@fhhf3250 Год назад
🍋 ተጠቀም እህቴ
@ባንችልምጣሰው
@ባንችልምጣሰው 7 месяцев назад
እውነት እኔም 😢😢😢
@user-wi6iw3we1m
@user-wi6iw3we1m Год назад
አረኔምልሞትነዉ ፎረፎር ያልተጠቀምኩት የለም ሰለቸኝ
@NesrAli-pr9nu
@NesrAli-pr9nu 9 месяцев назад
ዶ/ር ለሚነቃቀልና ለሚሰባበር ጰጉርሳ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
ር እኔ ፀጉሬ አለቀ ተነቅሎ ፎርፎርም አለቀቀኝም ሎሚም ሻፖምተጠቅሜነበር
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Год назад
እኔም ልመለጥነው
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
@@AsdDsa-qx5uc አይዞን ከባዲነው
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 10 месяцев назад
ተላጭቸ በስደት አሁንምአለ ያሣክከኛል
@امبامنيخ
@امبامنيخ 2 месяца назад
አረ በአላህ ለኔ ንገረኝ ፀጉሪ ውስጡ ይፈነዳብኛል😢
@Sara-wb4ug
@Sara-wb4ug 2 месяца назад
እኔም ልሞት ነው
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
እስኪ ልስማው በጣም በፎሮፎር ተቸግሬአለሁ
@yuotube9541
@yuotube9541 2 месяца назад
በሎሚ ነው እኔ የማጠፋው ጭቅላቴን በሎሚ አሽቼ ትንሽ አቆየውና እታጠበዋለው😊
@Eyuelzeki
@Eyuelzeki 2 месяца назад
አሳጥረዉ
@kaliyehaile268
@kaliyehaile268 10 месяцев назад
ወይ እንዴት እንደተቸገርኩ የፊት ድርቀትስ ምንድን ነዉ መዳኒቱ😢
@naaaemaalln1191
@naaaemaalln1191 2 месяца назад
ከሰው ይተላለፍል ወላሂ እኔ ከሰው ነው የተጋባብኝ
@khadijah9878
@khadijah9878 Год назад
እኔማ ከልጅነቴ አንስቶነው ማበዴነው
@BahIrain-w1d
@BahIrain-w1d 5 месяцев назад
😢😢
@mudaycoffeetube5962
@mudaycoffeetube5962 Год назад
ኬቶ ኮኖዞል ክሬም ነው ወይስ ሻምፖ
@TenayenMedia
@TenayenMedia Год назад
ሻምፖ
@HannaHelwa
@HannaHelwa 5 месяцев назад
Betam tsegur yaderikal yinekaklal
@HjdhChfhg
@HjdhChfhg Год назад
አረ እኔን ሊገለኝ ነው የጸጉሬን ቆዳ እያቆሰለ እያሳከከኝ ነው እሞክራለሁ
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 9 месяцев назад
ዬኔማ ተነቅሎ አለቀ😢
@ባንችልምጣሰው
@ባንችልምጣሰው 7 месяцев назад
በምን አነጠፉ ነገረኝ እኔ እውነት እየበላኝ ግደለኝ እውነት 😢😢😢😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
እር ፍርፍት እስችግርም ዶክተር
@dddd1717
@dddd1717 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatafata-s7e
@fatafata-s7e Год назад
❤❤❤❤❤
Далее
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 912 тыс.
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Просмотров 31 млн
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 912 тыс.