Тёмный

የፈሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yeferi Fikir 2021 Full Length Ethiopian Film Yeferi Feker 2021 

Netsebraq TV
Подписаться 189 тыс.
Просмотров 578 тыс.
50% 1

የፈሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yeferi Fikir 2021 Full Length Ethiopian Film Yeferi Feker 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
ይቺ ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
@bestebeste448
@bestebeste448 2 года назад
አሚን አንታንም
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
አሚን መሲዬ
@البي-ر9ز
@البي-ر9ز 2 года назад
አሜን አንተንም ይጠብቅህ
@ሀገሬኮራቴ
@ሀገሬኮራቴ 2 года назад
አሚንን አንተንም ወንድሜ
@kmkkkmkk5207
@kmkkkmkk5207 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ወይ አሜንዬ የኔ ቆጆ እመብርሀን እናቴ ትልቅ ቦታ ታድርስሽ የኔ ጣፉጭ እዴት እኮ እደሞወድሽ ነፍስ ነገር ነሽ ዛሬማ ያበደ ነበር ጩቢቲ እና ጣፉጭ በሳቅ ነዉ የገደላችሁኝ ምርጥ ፊልም በጣም ተመችቶኝል ዲያስቦራዉ ግን ሻሻ ነገር ነዉ
@kedijahussen9685
@kedijahussen9685 2 года назад
ምንም የሚያስቅ ነገር አላየሁበትም አዝግ ፊልም ነው ልጅቱዋ ረጋ ያለች ፈገግታዋ የሚማርክ ነች ከዛ ውጪ ጊዜ ማቀጠል ነው
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ5ኀ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወንድሞቻችን እህቶቻችን
@zikra-q9v
@zikra-q9v 2 года назад
ፍትህ በሳአውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ዜጎቻችን የሙቀት ሳአት የቆሻሻ ላስቲክ ለብሰው ያለፍ ቅዝቃዜ ተቀይሮ በባዶ ሰራሚክ በብርድ ለሚያልቁ እፍ
@Hayuየቡቲዋ
@Hayuየቡቲዋ 2 года назад
አቦ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛል ወላሒ አደነኩኸ
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 года назад
ወዉ ወዉ በጣም ነው የተመቸቹኝ ምርጣች በጣም በጣም አዝንኝ እና አስተመረህ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🌷🌷🌷
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ኧረ ጩባው አቀማመጡ በሳቅ ከሱ እኩል ወደኩ መሰለኝ😆😆 ደረጄ ዛሬ አባት ሆኖ ሲተውን አየሁት😂😂አሪፍ ፍልም ነው🤗😍😘
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 года назад
መጽሐፍ ማንበብና ሙሉ ሰው መሆን!? የመኪና ውስጥ ውይይታችሁ፤አስተማሪ ነው። እውቀት ሁሉ እኩል አይደለም፤ ይላሉ። ትምርትም ሁሉ አንድ አደለም፤ የምንማርው የተሳሳተ ሊሆን ይችላልና፤ የምንማረውንም መጠንቀቅ አይከፋም። ሚጡማ! በጣም የተዋጣላት ተዋናይ ሆናለች፤ አይዞሽ፤ በጣም የአገራችን ታዋቂ ሰው ትሆኛለሽ፤ በርቺ፤ ሚጡዬ።
@bayusheyenatlij6490
@bayusheyenatlij6490 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭
@point1212
@point1212 2 года назад
መጀመሪያ ለምን በህገወጥ መንገድ ወጡ 😏😏
@ahahahaha2122
@ahahahaha2122 2 года назад
ጅል ወደው ልበልህ😏😏😏
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
ኧር በሳቅ ገደለችሁኝ እኮ 🙏......especially የወደቀበት ለይና ተረቱን ስትልለቾዉ anyways በጣም ምርጥ ድራማ😍😍😍😍
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад
ጩቢቲና ጣፋጭ በሳቅ ገደሉኝ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 года назад
👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@fhdtut8765
@fhdtut8765 2 года назад
fith Besaodi Lemisekayu Wendim Ehtochachn
@gechietube2943
@gechietube2943 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህ በሳውዲ #ማገቻ ቤት እንደ ከብት ታጉረው ፌስታል ለብሰው ለሚሰቃዩ ህፃናት እናቶች ወንድሞች
@አያቴሂወቴ
@አያቴሂወቴ 2 года назад
አምላከችን ነፀ ያዉጠቸዉ እሱ እመልከተቸዉ በቸርነቱ ያግዘቸዉ
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 2 года назад
meschh yeglhun yemalfelceww efffffff hulnm
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ
@አያቴሂወቴ
@አያቴሂወቴ 2 года назад
አሪፍ ፊልም ነዉ ቆይ ግን ሀገረችን መቼ ነው ሰላም ፍቅር አንድነተችን የማለስልን ኤሄን ጥያቄ መልሱልኝ እኛ ኢትዮጵያውያን መቼ ነው ለሀገረችን ና ለመጭዉ ትዉልድ የምነስቦዉ እረ እደ ዱሮያችን እንተሰሳብ አምላኬ ሆይ ሀገሬን ሰላም ፍቅር አንድነቷን መልስልን ልቦና ስጤን ለሁለችንም ሰላም ለኢትዮጵያ
@mulugetamuleshe3656
@mulugetamuleshe3656 2 года назад
ሚሊ ትለይብኛለህ ምርጥ ስራ ነው ብዙ ፊልም ከአንተ እጠብቃለው እድሜ ጤና ላንተ
@sslovetube416
@sslovetube416 2 года назад
ፍትትትህህህህህህህ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወንድምና እህቶቻችን እንዲሁም ውጪ ሆነን በሰቀቀን ለምንኖረው አረ ለማን አቤት ብለን ወደ ሀገራችን እንግባ 😭😭😭😭😭😭
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋውው!!በጣም ደስ ይላል ።የማክቤል ነገር 😂😂
@semirrezene6638
@semirrezene6638 2 года назад
ወንድማችሁ ሰሚር ኤርትራዊ ነኝ። በመጀመርያ በስደት ያሉ ወንድሞቻችን ፍትህ ና ሰላም እግዝኣብሄር ያድርግላቸዉ ። ኣማርኛ ፊልም በጣም እወዳለዉ። በተለይ የተዋንያን ብቃት ስያይ በጣም ነው የሚኮራ ( በ ጭቡቲ ) በተለይ ካካካካ (i love u bro) ። ነገር ግን ፊልሙን ኣጨራረሱ በጣም የደከመ ነዉ ችኮላ ይታይበታል ፡ የካሜራ ትኩረት ኣንሶበትዋል፡ በዛ ላይ በጀርባ ነው የቀረጻቹ። ይቅርታ ባለን ኣተሳሰብ ነው፡ ስራቹ በጣም ኣንዲኣምርላቹ ቢየ ነዉ፡ በዚም ሆነ በዛም ግን ፊልሙን በጣም ወዲጃታለዉ።
@zdneg6966
@zdneg6966 2 года назад
ፍትህለህት ወድሞቻችን በሳውዲስርቤት ለሚሰቃዩት😭😭😭😭😭😭
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@mulugetamersha686
@mulugetamersha686 2 года назад
Dereje Haile is amazing!! I liked the film!!
@eyerus7018
@eyerus7018 2 года назад
🥰🥰💙💛❤🇪🇹selam le agerach ,fitih be sawud isir bet lemigenyu godenyochachin
@መሲነኝጎንደሬዋ
@መሲነኝጎንደሬዋ 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም 💗💗💗💗💗
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 года назад
EDUCATION IS THE KEY OF LIFE. BUT MORE THAN EDUCATION WORKING HARD IS MORE SUCCESSFUL IN LIFE. LOVE IS ALWAYS SUPRISING WHEN YOU ARE NOT READY. GOD IS GOOD HE GIVES US LOVE. MONEY CAN CHANGE LOVE CAN GIVE YOU LIFE. VERY GOOD MOVIE LOVE YOU ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN HAPPY HOLIDAYS TO ALL THANKS
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 2 года назад
በጣም ነው የሚያሥቀው አይ ጭቡቲ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 2 года назад
ጣፋጭ ሁሌም ጣፋጭ ነሽ አፍሽ ይጣፍጣል እድግ በይ
@fayisalata5678
@fayisalata5678 2 года назад
በጣም ድንቅ የሆነነው::
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 года назад
አሜንየ የኔ ንግሥት አንችን ሳይ ሁሉም ደስ የለኝል ልክ ልጅን የያሁ ይመሰለኛል እሰይ ፈጣሪ ከቆመ ነገር ያደረሰሸ💯💯💯💘💘💘❤❤❤❤❤❤
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ፍትህ በሳውዲ ላሉት😭😭😭😭
@MamaAlwwya-yh9hy
@MamaAlwwya-yh9hy Год назад
Nice film
@MamaAlwwya-yh9hy
@MamaAlwwya-yh9hy Год назад
S
@yonasgerma3354
@yonasgerma3354 2 года назад
Wow betam arif film new 👍👍😍
@simongrmay9975
@simongrmay9975 2 года назад
ሲከፋኝ እዚ ቦታ ነው የሚመጣው ገለመለ የምትል ቀብድ በስንት ፊልም ትደጋገማለች ደረሲ የላትም እንዴ እቺ ሓረግ
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 года назад
WEL come
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 10 месяцев назад
#እኔ አበባውን ይዞ ሲሄድ #የመቅዲና #ጩባውን ልዩ ፍቅር ለማዬት ስጓጓ ይበልጥ ተከፋሁ ፣ አይ #ዲያስፖራ ጉድ ሰራው ወንድሜን #Who's this guy ? #good #luck bro በማለት ጩባው አዝኖና ተመልሶ ሲሄድ አሳዘነኝ ። I feel really bad. ።
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 года назад
ጣፋጭ የሆነ ፊልም
@mahammadabdu1950
@mahammadabdu1950 2 года назад
ዋው
@hayatabera3050
@hayatabera3050 2 года назад
ክክክጣፋጭየ
@meandmyself5318
@meandmyself5318 2 года назад
Wow , des yelal 😄😄😄 tafachye anchi yaleshbet hule des yelal🥰🥰🥰😍andana
@ahmedhussen5180
@ahmedhussen5180 2 года назад
ፍትህ በሣኡድለሚሠቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@sihiniyirgu1136
@sihiniyirgu1136 2 года назад
እሙይ የኔ ማሬ
@ቲጂየማሚ-ዀ4ነ
@ቲጂየማሚ-ዀ4ነ 2 года назад
ጩቢት ትለያለህ እኮ 😍
@ዝያዳኑርዬ
@ዝያዳኑርዬ 2 года назад
wow🥰🥰🥰
@elsatariku9402
@elsatariku9402 2 года назад
ገብርኤልዬ የነገርኩህን አደራህን
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 года назад
ነፀብራቆች ታዘብኳችው አንዴም እኮ ማሃል ላይ በአድበርት ደቂቃ ምን አለ በስር ቤት ለሚሳቁ ወገኖቻችው ምንአለ ብትተባበሩ
@Aነኝወሎየዋ-s6s
@Aነኝወሎየዋ-s6s 2 года назад
እርፈትህህህህህህህህህለወዲምለህቶቻችን
@madinamadi4298
@madinamadi4298 2 года назад
ፍትህበሳውዲእስርቤትለሚሰቃዩወገኖቻቸን
@dagmawitbirhan7724
@dagmawitbirhan7724 2 года назад
ትችላለክ በርታ( ያለው )
@miftaarashiidrashiid5080
@miftaarashiidrashiid5080 2 года назад
የዚህ ቀጣይ የለም እንደ በዚሁ አለቀ በቃ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
"FIRST WEEDING"
@sabontujimmaa2180
@sabontujimmaa2180 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 2 года назад
መቅድስ ትወና አትችልም😐
@dawittsegaye884
@dawittsegaye884 2 года назад
የኮቪድ ክትባት ተከተቡ? ስለ ኮቪድ ክትባት እዉነታዉ ምንድን ነዉ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-_XiFa82n_dY.html
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው ተው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@point1212
@point1212 2 года назад
መጀመሪያ ለምን በህገወጥ መንገድ ወጡ 😏😏
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@mayatube2121
@mayatube2121 2 года назад
እንኳን ለሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባአል በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ ወገኖች🙏 መልካም እድል ሂዊ😍😍😍😍
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад
እኮን አብሮ አደረሰን
@ኤልሳቤትሰላሞን
@ኤልሳቤትሰላሞን 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 2 года назад
(ወደ በዕብራውያን 7 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@YARED12A34
@YARED12A34 2 года назад
አሜን
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 2 года назад
Amen Amen Amen
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 года назад
አፍፍፍፍ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭
@lencoowarqinaa9145
@lencoowarqinaa9145 2 года назад
Ggdbn
@dbded7599
@dbded7599 2 года назад
እኔ ምለው እናንተ ዪቲውብ ላይ እየገባችሁ ፍትህ ሳውዲ ለታሰሩት እያላችሁ ምትዘባርቁ ደንቆሮዎች፡ እኛ ምን እናርጋችሁ መንግስት ላይ ሂዳችሁ አጮሁም እንዴ ? ምድረ ስራ ፈት ድሮ በህገ ወጥ ስትወጡ መታሰር እንደሚኖር እያወቃችሁ ነው የገባችሁት
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 года назад
@@dbded7599እኛ እኮ የወጠነው ለጨዋታ አደለም እናንተ እንደምታስቡት ስራ ፈት አደለንም ለስራ ብለን ድህነት አበሮን ቤተሰባችን እራሳችን የመለወጥ እንጂ እናንተን ለመለመን አይደለም ገበቹ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ከቸለቹ ድምፅ ሁኑ ከልቸለቹ ምዝ
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 года назад
እኛ ስደተኞች ከለየንለቹ እናንተስ ሽቀለ ከት ይገኛል
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад
@@dbded7599 ማፈሪያ በህገወጥ ብንመጣም ድህነት ነዉ እሽ ወገን ስሰቃይ እሚያስደስትህ ደደም ከቻልክ ድምጥ ሁን ካልቻልክ ዝም በል ወገን ለወገን ደራሽ ወፐነዉእኛምኮ ኢትዩጵያአዊነን ችግር ሲያጋጥሐን መጮህ አለብን አዉሬ ነገርየህ ሰዉ እኮናቸዉ እሚሰቃዩት አሁንም ፍትህ 😭😭😭😭
@ኤልሳቤትሰላሞን
@ኤልሳቤትሰላሞን 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር በተለይ አጨራረሱ ዋው
@fasilbelay9621
@fasilbelay9621 2 года назад
ጌታ ሆይ የዛሬ አመት በሰላም አድርሰን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አሜን
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 2 года назад
ኢየሱስ ብቸኛ አማራጭ የሌለው መዳኛ መንገድ ህይወት እውነት ነው በከበር መዘከር መመለክ ያለበት ኢየሱስ ነው ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈድ ቅዱስ ይሁን
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 2 года назад
(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 7) 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад
@@biruktawitalemayehu2912 አጀብ እናተ ቅጥ የጠፋ ቤችሁ መናፍቅ አደየ አማላጂ አደየ ፈጣሪ ትላላችሁ ምን አይነት እዉር አይናችሁ የታወረ ነዉ ከቱ እስኪ እየሲስና እግዛብሔር አድናቸዉ ወይስ ምን ናቸዉ እኔ ልገርሽ አድ ናቸዉ ሁለት አታድርጉ ያቸዉ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ቀልብሽን ይመልስልሽ
@YARED12A34
@YARED12A34 2 года назад
አሜን አሜን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
አሜን አሜን አሜ ወንድሜ
@ብሩክ-ሠ8ኈ
@ብሩክ-ሠ8ኈ 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህቶቻችን ወንድሞቻችን😥
@point1212
@point1212 2 года назад
መጀመሪያ ለምን በህገወጥ መንገድ ወጡ 😏😏
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ስእብስክራይብ አርጉኝ
@መሀመድአህመድ-ጐ5ዀ
@መሀመድአህመድ-ጐ5ዀ 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ፍትህ ለወገን ደራሺ ወገን ነውና ፍትህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ?
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 года назад
ይችን እምታነቡ ሁላ የአላህ አዘታና እገዛ አይለያችሁ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
@ዜድሻዩቶብ
@ዜድሻዩቶብ 2 года назад
አሚን ያረብ
@neajyopmac4914
@neajyopmac4914 2 года назад
አሚን
@ልጓማሚዲያ
@ልጓማሚዲያ 2 года назад
አሚንያረብ
@semiramohammedgmlwww287
@semiramohammedgmlwww287 Год назад
አሚንንን
@zikra-q9v
@zikra-q9v 2 года назад
ፍትህ በሳአውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ዜጎቻችን የሙቀት ሳአት የቆሻሻ ላስቲክ ለብሰው ያለፍ ቅዝቃዜ ተቀይሮ በባዶ ሰራሚክ በብርድ ለሚያልቁ
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@hamzehameze1723
@hamzehameze1723 2 года назад
ፍትህህ በሳኡዲ ላሉ እስረኞች ድምጽሁኑን ደረጀ ሀይሌ እባላችሁ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 2 года назад
ስወዳችሁ ጩባውና ጣፍጭየ ወላሂ በሳቅ ልሞት ማናት ሂወት አተ ውሸታም አላለችም ጣፍጭየ አቶ ደረጀ ❤❤ ቆጆ ፈልምነው አለባበስ ሁሉ ነገር አሪፈነው ተመችቶኛል 😍😍❤
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አፍጉኝ
@zdneg6966
@zdneg6966 2 года назад
በድጋሜ ፍትህ እረተው ድምፅእንሁንላቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@smtube3485
@smtube3485 2 года назад
የኢትዪጵያ. ፊልም. ያስቀኛል. ገና. ሳይጀመር. አጨራረሱ. ይታወቃል. በዚህ. ላይ. የሌለ. ውሸት. አልጋውን. አሳይኝ. ምን. ማለት. ነው. የህንድ. ፊልም. በግልጽ. ውሸት. የበዛበት. ይሻላል. ሃገር. ዱቄት. ጩቢቲ. ስላለ. እንጂ. የሚታይ. ፊልም. አይደለም
@እማየ-ቈ9ጸ
@እማየ-ቈ9ጸ 2 года назад
ፍትህ በስኡድእሥርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@endris960
@endris960 2 года назад
እረ ኡኡኡኡኡ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወደማን እንጩህ መላው ጠፋኝ የምለው ሁሉ አለቀብኝ?
@መሀመድአህመድ-ጐ5ዀ
@መሀመድአህመድ-ጐ5ዀ 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ፍትህ ለወገን ደራሺ ወገን ነውና ፍትህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ?
@اياس-ط7ي
@اياس-ط7ي 2 года назад
ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 2 года назад
ሂወት ነጋሽ ምርጥ አክተር ነሽ ጀማሪ አትመስይም አዲስ ፊት ማየት ነው የናፈቀን ፊልም ላይ በጣም ጎበዝ ነሽ ያገሬ ልጅ የራያ ልጆች ሂዊን እናበርታት ከራያ ቆቦ የፈለቀች ምርጥ አክተር ሆነችልን እስይ በርቺ እህቴ
@muluderbie3260
@muluderbie3260 2 года назад
በትክክል ጎበዝ አክተር ሁናለች ።እኝም ጎበዘ ነሽ ምክንያቱም ማበረታትት ትልቅ ብስለት ስለሆነ
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@ራያነትክቡርማንነት
እሽ ራየቹየ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
እሺ ባክሽ አበረታችዋ የራስዋ ቻናል አረግሽው እዴ 🙄ተከፍሎዋት መሰለኝ ምተውነው።
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 2 года назад
@@romitessadiiii4477 አቤት የምቀኝነትሽ ጥግ በግልፅ አወጣሽው እኮ ክክ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
ኧረ ምንድነው ጥፋታቸው አለቁ በእስርቤት ፍትህ ፍትህህ በሳውዲ የምድድድ ሲኦል ሆነ
@fatimabranu2452
@fatimabranu2452 2 года назад
ያረብ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ ወንድምና እህቶች አንተ ድረሰላቸዉ::
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው የሰው አገር ያለ ሁላ አገሩ ሲገባ ብር ያላቸው አይምሰላቹ እህት ወንድሞቼ ተጠንቀቁ የምናየው ድራማ ወይም ፊልም የገአዱን አለም ነፀብራቅ ነው እና እንጠቀቅ ከመሞት መሠንበት አይደል አባባሉ ወገኖቼ
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@abaytube1595
@abaytube1595 2 года назад
Code 27 ፋሲካ ሀገሬን አሟታል አሙዋታል ሀገሬን ጠፍቱዋል ፈገግታዋ ደስታ ከሱዋ እርቆ ሀዘን ሆንዋል ስንቁዋ በዘረ ፖለቲካ በጎሳ ተከፈለን በምነት ጉርብትና እንዳንኖር ደምቀን ሰውም አውሬ ይመስል ሰውን እየጠላ እኔ ብቻ ልኑር አንተ ምን ትሰራ በሚል አማረኛ እረስ በረስ ሲባላ ጨቅላ ህፃናቶች ባባት ተደፈሩ ወንድም ወንድሙላይ ጩቤ ሲማዘዙ ስንቶቸ በቤታቸው በሳት ተቃጠሉ በረሃብ በጥሙ በመንገድ አለቁ የእናቶች እምባ ጩህት ተጨምሮ እንዴትስ አይከፋት አያማት ሀገሬ አላየችም ነበረ ይሄን እስከ ዛሬ Code 27 ፋሲካ
@tigisettube6921
@tigisettube6921 2 года назад
ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህህ ፍትህ ፍትህ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ሁሌም አንድ አይነት ቢሆንም ያው ዘና😍😍😂 ያደርጋል ግን እርእሱ እንጅ ስራው ሁሌም አንድ አይነት
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 года назад
21:54 - 21:55 ከፊልሙ ታሪክ ውጪ የሆነ ጨበርያም ሰው ይታያል አስተካክሉ 😉 ሌላው የሚሊዮን እና እህቱ ቤታቸው ስንታየው እና ሽዋፈራው ደሳለኝ የሰሩበት ፊልም የስንታየው ቤት አድርጋችሁ ስትሰሩ ታዝበናል አስተካክሉ ለዛሬ 2 አስተያይት ይበቃል ሌላው እራሳችሁ እያሰባችሁ አስተካክሉ 😂 አቶ አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው አለ ብላቹ የፊልሙን አተበላሹት በዛላይ ትላልቅ አርቲስቶች እንዲተውኑ መርጣችሁ 😀 ደረጀ,ሚልዮን እና ቅመምዋ ወዘተ... አርቲስት እናክብር እንጂ ጎበዝ 😀😀😀
@medi2217
@medi2217 2 года назад
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@HhHhhh-wy4yk
@HhHhhh-wy4yk 2 года назад
ፍትህህህህህህህህህህ
@አቤቱበእምነቴአፅናኝ
ፍትህ በስር ቤት ለሚሠቃዩት እህት ወንድሜቻችን ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር ማረን
@toyba9154
@toyba9154 2 года назад
ስት አይነት ሰው አለ ባአላህ ለምን መጥፎ ነገር እየፃፍን ህዝብን እናስቀይማለን በሊቭ ላይ ባለው ኮመት ሰጭ በጣም የተጨማለቀ ሰው ነው ሀይማኖት ከሀይማኖት ለማጋጨት ምን አስፈለገ ነው መሬት ጠበበቻችሁ እረ ምን ጉድ ናችሁ
@እምዬኢትዮጵያሰላምሽይብዛ
አረ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን
@dagidesye760
@dagidesye760 2 года назад
ሂዊየ በርችልን ዝም ብሎ ማንበብ ጎዶሎ ያደርጋል ልክ ነህ👏😍😘እየመረጥን እናንብብ ወገን
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉልኝ
@attube383
@attube383 2 года назад
እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 года назад
በጣም ደስ ያምል ፊልም ነው በርቱ ጣፈጭ ጩባው ስወደቹ
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 2 года назад
ፍትሕ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድምና እሕቶቻችን ኧረ የሰሚ ያለሕ አለቁኮ😥 ወዴት እንጩሕ😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ኡፍፍፍፍ😭😭😭😢😰💔
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አሜንየ 🤣🤣🤣🤣 ጭራሽ አማርኛ ሚያወራ መንፈስ 😂አላለችም?🤭🤭😄😄😄
@ሀዩተስፈኛዋ
@ሀዩተስፈኛዋ 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ሳውዴ እስር ቤት ላሉት
@emabetsisi6374
@emabetsisi6374 2 года назад
የምወዳችሁ ሰብስክራይብ አርጉኚ💚💛❤💘💘💘💘
@mngs9787
@mngs9787 2 года назад
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ
@tubetube4903
@tubetube4903 2 года назад
#ቅዱስ_ገብርኤል አባቴ የዓመት ሰው ይበለን🙏ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን🙏⛪🇪🇹💚💛❤
@tedeluteye800
@tedeluteye800 2 года назад
Ammeen ammeen ammeen 🙏
@muftahabdullah6233
@muftahabdullah6233 2 года назад
ዋው የሚገርም ፊልም ነው
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ መሳይዬ በሳቅ ገደልከኝ አወዳደቅ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
እኔም ወላ😂😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
ሰሚ ካለ በእውነት ትምህርት ሰጭ ነው ጎደሎ ፃህፌዎች ናቸው እያባሉን ያሉት መጠንቀቅ ተገቢ ነው
@semirayesuf5912
@semirayesuf5912 2 года назад
ፍትህ እሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ፍትህ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 года назад
ማክቤል የኔ ዉድ አች ያለሽበት መቸም አይደብርም የኔ ጣፉጭ ስወድሽ❤😘
@tesfaymolla8325
@tesfaymolla8325 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ከሳኡድ እስርቤት ላሉት
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
እዉነተኛ ፊልም ነዉ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ አሳፊሪ የሆነ ስራ ነዉ ብዙ ጊዜ ከሹፌሮች ላይ የሚፈፀም አሰቃቂ ጉዶች አሉ እዉነት ፍትህ የሌለባት አገር ነች ያለች
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነትና አሸናፊነት ለዕናት ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿😢በትዳር ተስፋ እቆርጣለሁ ግን አሜንንን ሳይ ውለጅ ውለጅ ይለኛል 🥰ግን ምን ይሻለኛል??? 🙄ዓሜንዬ እድግ በይልኝ 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@senikebede657
@senikebede657 2 года назад
ውልድ፡ነዋ፡የበለጠም፡ይመጣል፡የእድሜ፡ጠላት፡ስደት፡አታሳልፌ፡
@asfnatberihun3986
@asfnatberihun3986 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይሪዳሽ!!!!!!!!!
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 2 года назад
ፍትሕ ለሣዉዲ እሥርኞች ደግሞ በቀና ልብ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 года назад
ምን አንበጫበጫችሁ??? ልጅቷ ፈጠን ባትል ጥሩ ነው የወሬ ዲስኩር አታስለምዷት እደ ልጅነቷ ሆና ትሰራ ::ምግብ አቀራረቡ ላይ ደባሪ ነው እንጀራ ላይ ተራምዶ በንቀት እጅ ማስጣብ ኦቨር አልሆነም???
@susu_ye_murad4961
@susu_ye_murad4961 2 года назад
ፍትህ_ሳኡዲ አረቢያ _አረቢያ ለሚገኙ_ወገኖቻችን _ፍትህ _እንድረስላቸው😭😢
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 года назад
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው። ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን በሳውዲ እስር ቤት ላሉት ድምፅ እንሁንላቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ
@Tedyeehabesha
@Tedyeehabesha 2 года назад
ውድ የ ሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!
@AlAl-fc5lc
@AlAl-fc5lc 8 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
አሜን አሜን። በጣም ነው ያሳቀኝ ጥበበኛ ክሎር ነች ጩብቲዬም በጣም ሰርታቹህታል
@ገኒእራያቲዩብ
@ገኒእራያቲዩብ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ
Далее
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 8 млн
/በስንቱ/ Besintu "አልሰማህም"
36:12
Просмотров 409 тыс.