Тёмный

የፊታችንን ጤንነት ለመጠበቅ የቀረበ አዲስ የተፈጥሮ ዉህድ /ስለዉበትዎ/ /እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@annamarry2277
@annamarry2277 2 года назад
እኔ ምንም አስተያየት የለኝም ስለልብሷ ተመችቶኛ እሷን ደስ ካላት ያገሬ ልጅ ጀግና ነች ጌታ ይከተልሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁኝ።
@solomontesfaye7315
@solomontesfaye7315 2 года назад
Very proud of you ❤. This is an exciting to see an Ethiopian woman creating a wonderful business with wonderful product. Keep it up my sister ❤️. Thank Liya
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
ጥሩ ነው ግን የት እናግኘው ኧረ ቦታ። ውይ አለባበስ ለምን ደርበብ ቢባል ምን አለበት ይችን ወቅት እንኳን ሸረርት ባንመስል ምን አለበት
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ሊዬዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ እመብርሃን ትርዳሽ ብዙ ጊዜ ግን ላንቺ ይጨንቀኛል
@eyobnegash1267
@eyobnegash1267 2 года назад
በጣም ነው ሚያሳቅቀው ሚያስጠላው እርግዝናው አለባበስሽ
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Год назад
ትክክል ነው አሰብም ብንጀምር ጅቡቲም በኩል ያለው ወደብ አገልግሎት መቅረት እሚችል አይሆንም በዛም በኩል የሚሄደው ንግድ ይቀጥላል በአሰብም ከጀመርን በዛም እሚሄደው ይቀጥላል ለኤርትራም ህዝብ ወገናችን ነውና እናስፈልጋቸዋለን እነሱም ያስፈልጉናል።
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 года назад
አይ ሜካፕ አልጠቀምም አላለችም የየሚታየውስ መጀመሪያ የወጣችው ልጅ ሽያጭ በታ በቪድወ የወጣችው ፊቷ ማዳት ይታያል ለምን አልሰራላትም በፊት ጉዳይ ሰልችተናል በመታጠቢያ አይነት
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 5 месяцев назад
ሤትየቱ መካብ አልጠቀቀምነው ያለችው ወይሥ ጆሮየነው ከከከእና አይታይም መሠለሼ እደ
@ሰመሀልዮሴፍ
@ሰመሀልዮሴፍ 2 года назад
ከእርግዝ ዋናው አለባበሱ ነው !አለባበሽ ያስጨንቃል
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
ትክክል እውነት ነው ክብር ለእርጉዝ ሴቶቻችን አቅል ማጣት አያስከብርም
@abebaamare1788
@abebaamare1788 2 года назад
አድ አድራሻው የት ነው
@betitube1185
@betitube1185 2 года назад
ሰላም የአገሬ ልጆች በአገር ውስጥ & በውጭ ያላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🥰 ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ሊዬዬዬ የኔ ቆንጆ አለባበስሽን አስተካኪዪ እሺ? ደሞ አንዳንድ ቦታ ስትሄጂ ተጠንቂ እሺ ቁጭ ብድግ የሚያደርግ ከባድ እቃ አታንሺ
@mimilove8942
@mimilove8942 2 года назад
Hi there I have a question she said papaya oil. How do u get oil from papaya? If she said olive oil or Alemond oil flexseed oil.... Will be understand I'm kind of confused I don't think u will get oil from papaya unless u have to use some kind of oil and by adding papayas fruits.
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 2 года назад
አይ ሴቶቺ አንድ ስሞን ሴራቪ እያልን የዘይቱን መግዚያ ጨረሰን አሁን ደግሞ ያየነው ነገር የሚያምረን ነገርስ በቃ ከአሁን በሃላ መብላትና መጠጣት ይሻለናል ሁሉም የማስታወቂያ ሲል ነው ተፈጥሮ ተፈጥሮ የሚለው ብይ በቃ
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 2 года назад
ፊት አካባቢ አፍንጫን ጨምሮ ጥቁር እስፖቶች አሉብኝ። ደስታ አልሠጡኝም። ምንአልባት የሚረዳኝ መድኃኒት ካለ ከነአድራሻው። አመሰግናለሁ።
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 года назад
እሁድን በebs እንኩዋን ደህና መጣችው 😍😀
@udayuday4858
@udayuday4858 2 года назад
ሊያ አለባበስሽን አስተካክይ ለእርጉዝ የሚሆን ልበሽ በተረፈ እወድሻለው
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ባለጌ አሳፋሪ ምክርን ተቀበይ
@yehageriemedia
@yehageriemedia 2 года назад
አለባበስሸ ግን አስጨነቀኝ
@yehageriemedia
@yehageriemedia 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ለምንድን ነው የማያገባኝ? አንድም ሰው በመሆኔ ሁለትም ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ለኛ አይደለም እንዴ?
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@yehageriemedia ትክክል ምክርን የማይቀበል ስው ችግር አለው ብልግና ነው
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ብልግና ነው አይባልም ቅሌታም
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
ብልግና መሆኑም ነው ከብልግናም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ብልግና ንው ታረሚ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
ብልግና በመሆኑ ሁሉንም ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 года назад
ውይ አለባበስሽ ግን ጡሩአደለም ረዘምያለ ብለብሺ ሀሪፍነው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 እ 😡
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ምን እገባሽ ማለት ትልቅ ነውር ነው ብልግና ነው ታረሚ
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 2 года назад
ሊያዩ አለባበስሺ ምነው ለቀቅ ያሉቀሚሱች ብትለብሺ ሰተር ያደረግሻል እንደምክር ነው ፡
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል አስስፋሪ መልስ ነው ታረሚ ይሄ አይጠቅምም
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 2 года назад
አንደኛው የአገር አፍራሽ ነበርክ ባንዲራ ይቀየር ሲል የነበረ ነው አሁን ድራማ እየሰራ ነው
@jesusislord2824
@jesusislord2824 2 года назад
I'm so proud of you my dear God bless you more and more 💖
@ww5440
@ww5440 2 года назад
ሊያዬ አለባበስሽ ለቀቅ ያለ ልብስ ቢሆን ጥሩ ነዉ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
እርጉዝ ልብስ መልበስ ያስክብራል ሁሉም በጊዜው ሲለበስ ያምራል
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ምን አገባሽ ??? ብልግና ነው
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 года назад
ቦታ አትገልጹም ብዙ ጊዜ ለምን ?
@hayatmohammed3624
@hayatmohammed3624 2 года назад
Ere sister adamchi enji tegelsowal eko mecheresha lay
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 2 года назад
ውሸታም የአማራ ጠላት ነው
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 года назад
@@seblemekonnen2892 አይ አመል አሁን እዚህ ዘርን ምን አመጣው በእመቤቴ
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 года назад
@@tigistmoges6922 እውነትሽን ነው እኮ እዚጋ ምን እንዳገናኛቸው በእመቤቴ
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 2 года назад
@@tigistmoges6922 አሁን በእግዚአብሄር ሰለዘር መች ተናገርኩ እሱ ሲሳደብ የሰማሁትን ደርሶ ለአገር አሳቢ ሆኖ ሰላየውት ውሸቱን ነው ማለት ምን አናደደሽ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለም ባንዲራ ይቀየር ሲል የነበረው ደርሶ የመንግሰት ተቃወሚነኝ ሲል ጕበዝ ማለት ነበረብኝ?
@hannateshager1282
@hannateshager1282 Год назад
ውጭ ላለው አውሮፓ የት ይገኛል
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 2 года назад
አድራሻ መናገርን አትርሺ
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 2 года назад
ውጭ ኤሮፕ ያለነው እንዴት ማግኘት እንችላለን?
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
It looks good, thanks
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
የውጪ አንፈልግም የሀገራችን ካልሆነ በቃ
@abuabdallahalmehdhar7931
@abuabdallahalmehdhar7931 2 года назад
እባክሽ ሊያ አድራሻዋን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
አለባበስሽ ይከብዳል ኧረ ምን እያስተላለፋቹ ነው በአለባበስ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ባለጌ አሳፋሪ ክብር መስጠት ከራስ ይጀምራል
@jonathanlop4869
@jonathanlop4869 2 года назад
I proud for you hiwi ...
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee 2 года назад
Am proud of You Hiwya konjo keep up
@seblegebre1505
@seblegebre1505 2 года назад
Where is her place
@hannateshager1282
@hannateshager1282 Год назад
ስልክ ወይም አድራሻ
@Ameerah-Ahmed4e
@Ameerah-Ahmed4e 2 года назад
That's cookie originated from Chinese/ Asian countries that named as "fortune cookie 🥠 ". It's alright to copy it but you should have to give them credit okay missy.
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 года назад
አድራሻ አስቀምጡ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 года назад
@@dehiwi አመስግናለሁ ተባረኪ
@tigistbush5334
@tigistbush5334 2 года назад
ቦታውየትነውለራሳቹብቻ ነውእየሄዳቹትጠቀማላቹ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 года назад
እንኳንደህናመጣችሁ 😘🌹🌹
@abigiaendale7879
@abigiaendale7879 Год назад
ቦታው የት ነው
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
እውነት አውሪ በፊት ቀልድ የለም
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 года назад
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@demisdegfaw5671
@demisdegfaw5671 2 года назад
እባክሽ አታሳቂን አለባበስሽን ??????????????????
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 2 года назад
Endante suri betelebes yeshalat neber😁
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ብልግና ነው ታረሚ
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ሊዬዬዬ ሌላ ጊዜ አድራሻ ትጠይቂ ነበር አሁን ለምን አልጠየቅሽም? ወይስ ሴትዬዋ አልፈለገችም
@wisamBoss-n2v
@wisamBoss-n2v 2 года назад
Liyaya ebecdsh yereguz lebes lebeshi webetun tefa yeregez lebesec yameral
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ብልግና ነው አይባልም
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
አድራሻው የት ነው?
@hailemariamkindie2560
@hailemariamkindie2560 2 года назад
madiyat aschegirogna wagaw sint new???
@rahelteklu3865
@rahelteklu3865 2 года назад
ኦርደር ለማድረግ ስልክ ግለጬልን
@betslot9715
@betslot9715 2 года назад
አሜሪካ የሚገኝበትን አድራሻ ብታስቀምጥ እደገና አ•አ የት እደሚገኝ አድራሻ ብታስቀምጡ ጥሩ ነዉ ሊያ እደዚህ አይተን ልብስ እክተወልጂ አትልበሺ ለሚመለከትሽ ይጨንቃል በተረፈ እወድሻለሁ በሰላም ተገላገይ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
ትክክል እርጉዝ ልብስ መልበስ በጥም ያምራልም ያስፈልጋል በማንኛውም ጊዜ ስለማይለበስ ማለት ነው
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 года назад
ሁል ቀን ነው የምንጠቀመው ወይሥ እንዲወገድልን የምንፈልገው እሥኪወገድ ነው ?
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 года назад
ኧረ vitamin c ቆዳ እንዳይሸበሸብ ያደርጋል ያልሽው እንደዚያ ቢሆን ኖሮ ሀብታሞች ሁሌም የልጅ ቆዳ ይዘው ይኖሩ ነበር
@ekramzerga8236
@ekramzerga8236 6 месяцев назад
አደራሻ የተ ነዉ
@reflkamulred4520
@reflkamulred4520 2 года назад
አድሪሳችው ላኩ ቁጥራቹም
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 2 года назад
የት ነው ቦታው
@freweynitekle4212
@freweynitekle4212 2 года назад
የት naw ሱቃቹ
@የአረጋዊልጅ
@የአረጋዊልጅ 2 года назад
አድራሻቸውን ብትነግሩ ዋጋው ስንት ነው?
@desstadessta
@desstadessta 2 года назад
ቪዲዮዉን እስከመጨረሻዉ ለምን አታይዉም አድራሻ እኮ ተናገረች።
@ashenafidamota6070
@ashenafidamota6070 2 года назад
Are temetsatsagn 9,000 shi birr new temetsatsagn? Wagaw tinsh teganal
@metasebiasegaro4579
@metasebiasegaro4579 2 года назад
👍👍👍👍
@tgtg4600
@tgtg4600 2 года назад
ሊያ አለባበሰሽ ልክ አይደለም (ነ)ሰርተሻል እኮ !የእርግዝና ጊዜ ብዙ እሚያምሩ አለባበሶች አሉ ይሄ አለባበስ እንኳን አርግዘሽ ቦርጭም ሊኖርሸ አይገባም!ሌላው በየቦታው ስትሄጂ ያገኘሸውን ዕቃ ብድግ !እያደረግሸ እዛው አትመልሺ (you need to ask for tester)መሞከርያ መሰለኝ በአማርኛ ባይኖርም እግረ መንገድሸ ትምህርት ይሆናል !!
@nest1108
@nest1108 2 года назад
ኧረ ፕሮቶኮል ይጠበቅ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 አይባልም ቅሌታም ባለጌ አሳፋሪ ምክር ነው
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
ትክክል እውነት ነዉ እንደ ባሉን ተወጥሮ ክብር ምጣት ነው
@truthfull1844
@truthfull1844 2 года назад
Idea mewesed it's fine but tell the truth that you copy from Chinese restorant the cookies ... just say I copied from Chinese restaurants but mine is made of Teff ...
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 2 года назад
እንደዚ አይነት አለባበስ ጥሩ አይደለም በፈጠረሽ እንዳደግሚዉ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 года назад
Bemrchawa adelem are wy Teqexari mehonwal tresalachu lbel
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 2 года назад
አረ በጣም እኔ በሶፊንታ ጨነቀኝ መቼም አይደግማትም 🤣
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@ZOZO-ws6bk ትክክል እውነት ነው ለራሷ ክብሯን አጣች
@bt3738
@bt3738 2 года назад
❤❤❤
@Happy-780-
@Happy-780- 2 года назад
አንች ላትደራደሪ ትችያለሽ ኢትዮጵያ ለሚኖር ሰው ያማከለ አደለም በልቶ ማደር ከቭዶታል
@yabyab5036
@yabyab5036 2 года назад
እረ ልያ አለባበስሽ ለቀቅ ያለ ልወሽ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ባለጌ ምክር አይስማም ታረሚ እባክሽ
@askalmesfin6669
@askalmesfin6669 2 года назад
Leyaye libsish yaschenkal
@bethelhemkelta622
@bethelhemkelta622 2 года назад
Yet kefet hono meyawekewn bet new hule zeg ayedel....
@almiiasnake4009
@almiiasnake4009 2 года назад
Yet nw adrashaw
@degneshbedewi7370
@degneshbedewi7370 2 года назад
min alebet liya tebiyawa kit yalew libs bitlebshi. minew hulum neger meten alew
@abhomecare8622
@abhomecare8622 2 года назад
she copy that is not her idea OMG
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 года назад
leya ebakesn lekeke yale kemes lebese betam yizosal eko yelebesew
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 yagebagale ye programu teketatye selhonku
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 የብልግና መልስ ነው ታረሚ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@alemzerfzeleke2907 ትክክል ክብር በመጀመሪያ ደረጃ ለእራሳችን ነው ከዛም ለሁሉም ነው
@blentube3002
@blentube3002 2 года назад
@@alemzerfzeleke2907 ደምሩኝ😍😍
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 года назад
እትዬ ቁዝሬ አላማረብሽም። ልብሱ። እሺ ።
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ምን አገባሽ ???? ትልቅ ብልግና ነው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ምናገባሽ ዝንባም ገተት።
@RRuth8852
@RRuth8852 2 года назад
Liyayie setamerie
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 года назад
😳
@mismtg5829
@mismtg5829 2 года назад
Ljutua erasu endet endemtamr
@andargadugna9361
@andargadugna9361 2 года назад
Are gaziategnawa lbs astekakiy
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 በጣም በጣም በጣም አሳፋሪ አለባበስ ነው ክብረ ቢስ መሆን አያስፈልግም
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 года назад
Make up ቆጥቡ ከዉጭ የሚገባ እቃ በ ሀገሩ ውድቀት የተነሳ ሁሉ መግባቱ ይቀራል ።
@rozaaladiga6601
@rozaaladiga6601 2 года назад
Wsht
@asterdxb5912
@asterdxb5912 2 года назад
fore what my god Mike me butfil...
Далее
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 3,2 млн
#miskinochu l ክፍል 15  መርዶ
26:26
Просмотров 39 тыс.