Тёмный

የፊታችን እሁድ ግንቦት 21/2014 ዓ.ም ከቀኑ  

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Подписаться 162 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@rahelayele4116
@rahelayele4116 2 года назад
አይዞን ፈተናዎች ሊያበረቱን እንጂ ሊጥሉን አይደለም ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ በበለጠ ከፍ አደረገው ስራሽን ተባረኪልኝ
@adeimeka5357
@adeimeka5357 2 года назад
እሰይ እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ደሰ ብሎኛል ዘመንሽ ይለምልም እወድሻለሁ❤❤❤
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 2 года назад
Des ilaali yene konjo barchi yesus geta new tabarki yesus yibarkishi 🙏🙏🤲❤❤❤❤❤
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 2 года назад
Yes yes yesus 💕🙏🏽👏🏿ebifami 🙏🏽👏🏿🙌😍❤💖🙏🏽👏🏿🙌😍❤💖🙏🏽👏🏿🙌😍❤💖
@zenazena2772
@zenazena2772 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏💖💖
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke Enen konjo Baxami Daselehe
@Eyobed317
@Eyobed317 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርፌ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ከክፉ ሀሉ ይሰውርሽ ፊቱን ይመልስልሽ ይራራልሽ ሰላምንም ይስጥሽ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ በማስተዋል እና ጥበብ ሁሉ ይሙላሽ በእየሱስ ስም አሜን
@lemlemhaile632
@lemlemhaile632 2 года назад
Elelelelelele egzber ye mesgen
@asineabayneh5941
@asineabayneh5941 2 года назад
አሜን አሜን እህታችን ዘማሪ ዘርፌ ሁሉም የሚችል አምላክ አለን የጠላት እቅድ ከንቱ ይሆናል ሰለዚህ ከፈታችን ያለው እሁድ በእግዚአብሔር ፈቃድ ነገረሸ ሁሉ ይፈፀማል የእኛ ኢየሱስ አይሰፍርም ጠላቶች ያፍራሉ አሜን አሜን
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 2 года назад
ደስ ብሎናል ጠላት ቢፎክር ለጥቂት ግዜነውጌታ ኢየሱስ ሲናሳ አድራሻው ሲሆልነው ዘመንሽ ይባረክ ዘርፍዬ ገና ጠላት አይኑ እያየ በዝማሬሽ ብዙሆች ወደጌታ ይመጣሉ እኛም እንባረክበታለን
@borugnorshe2253
@borugnorshe2253 2 года назад
wooow wooow tebarekelegn Zemarit Zerfishaye enwedishalen, ahunim bizu bizu le tewulid yemhon berwket wust geta askemitual gena enayalen,Geta gibru yewused
@kalyalawukanialwutobe1681
@kalyalawukanialwutobe1681 2 года назад
Ameeeeeeeeen Tebareki. Bebuzu. Zemensh. Ehwotesh. Yebareki❤❤❤❤❤
@mulatadea8924
@mulatadea8924 2 года назад
ጌታ ይባርክሽ ዘርፌ 🧡✝️💙✝️💜✝️💕✝️💖✝️🧡💜✝️💛💚✝️🧡✝️
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 года назад
Igzabher inkwan eredash zerfye tebarek biysusim igzabher amlak ybareksh Tsegawn yabzalish ayzosh berch geta yirdash inwedshalen bgeta biysusim kirstos fikir Tsegawn yabzalish
@nadimchaarani5729
@nadimchaarani5729 2 года назад
እልልልል እንካን ጌታ እራዳሽ እወድሻለሁ
@alimesi5639
@alimesi5639 2 года назад
Wow betami dase yelale geta eyesuse geta naw setani gera yegebaw be eyesuse semi zerefeye tebareki geta eyesuse yebareki ♥️♥️
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 2 года назад
ደስታሽ በእየሱስ ስም የለ ነቀፋ ሙሉ ይሁን ዘርፌ
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
ደስ ብሎናል ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ የምወድሽ የትውልድ በረከት ነሽ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ስለአንቺ🙌😍
@zainabkfn2280
@zainabkfn2280 2 года назад
Enekuwane dese alesje geta yebareki easy eiiiiiiiiiiii
@elsaeysus3152
@elsaeysus3152 2 года назад
Esh bagugut Enxabqaln Tabarakilgn Babyizu Tasga Zamanesh Yilmlam💔💔💙👏🙏
@aake1930
@aake1930 2 года назад
በጌታ የተወደድሽ እህቶችን ከዚህ የባሳ ፈተና እንኳን ቢገጥሽ ልብሽ በጌታ ይፂና ከጨለማ ወደ ብርሀን የጠረሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነውና።
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 года назад
Wawww Welcom Welcom Welcom Welcom zerfye
@girmaglorious1252
@girmaglorious1252 2 года назад
በጣም ደስ ብሎናል ስለ አንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግነዋለሁ የትውልድ በረከት ነሽ 😍😍
@sintayehusila3412
@sintayehusila3412 2 года назад
ፀድቃይለሁ አሜን በኢየሱስ ተባርክ እህቴ ዘመንሽ ይባርክ
@yoseferkiboo2657
@yoseferkiboo2657 2 года назад
Amen Amen Amen
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 года назад
እሳይ በጣም ደስ እንኳን ደስ አለሽ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ኢየሱስ ያድናል
@bekewolide9114
@bekewolide9114 2 года назад
እስይ እልልልልልልልል እንኳን ጌታ እርዳሽ ዘርፌዬ 💪❤️❤️🎸🎸
@user-gm2xp2lr2r
@user-gm2xp2lr2r 2 года назад
እንኳን ጌታ እረደሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜንንንንንንንን
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 2 года назад
ጌታ ዘመንሽን እድሜሽን ይባርከው
@raheltadesse2601
@raheltadesse2601 2 года назад
Amen Amen Amen tbarkilgn kber lgeta yhuen
@shalomyeshua6129
@shalomyeshua6129 2 года назад
የጠላት ሀይል ይቀጥቀጥ! ጌታ የሰራልን ፀድቅ ይታወጅ. ኢሳይያስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ አቤቱ፥ እጅህ ከፍ ከፍ አለች አላዩምም፤ ነገር ግን #በሕዝብህ ላይ #ያለህን #ቅንዓት አይተው ያፍራሉ፤ እሳትም ጠላቶችህን ትበላለች። ¹² አቤቱ፥ #ሥራችንን #ሁሉ #ሠርተህልናልና #ሰላምን #ትሰጠናለህ። ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ለሙሴ፦ የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ ይላልና። ¹⁶ እንግዲህ #ምሕረት #ለወደደ ወይም #ለሮጠ #አይደለም፥ #ከሚምር #ከእግዚአብሔር ነው #እንጂ። የአሞላካችን ልጅ መፈወሻ ሆነን . የሱዋአልመሲሕ ישעך ያድናል
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 2 года назад
🙏💚💚💚
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 2 года назад
እልልልልል እጅግ ደስ ብሎኛል ዘርፍዬ የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ❤️👈🙌🙌🙌🙌🙌🤩💐💐💐💐💐💐💐💐
@kedstzeleke501
@kedstzeleke501 2 года назад
❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Egzaibher Yemasegen Eunkani Daseashi
@jessus2607
@jessus2607 2 года назад
Wowew yesssss god bells you
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 2 года назад
yene konjo zamanish yibarak.
@yordanosadise1729
@yordanosadise1729 2 года назад
እንመጣለን ዘርፍዬ ጠላትን አሳፍረን ጌታ ኢየሱስን ከፍ ከፍ አድረገን እነውላለን
@zinachzinach4274
@zinachzinach4274 2 года назад
egzabher yibarkish tebarki be hulu geta yirdashi
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 2 года назад
እንካን ደስ አልሽ የእኔ ውድ እህቴ በምያልፎአለም ውስጥ ሳለን ብዙ ከሰጣን ጋር ግብግብ ይኖራል ግን ድሉ ያንች ነው አሸንፈሻል ያ መገፋትሽ ለመልካም ሆነልሽ ተባረክ እወድሻለሁ
@lidulidu3096
@lidulidu3096 2 года назад
ዘርፊዬ ፈተና ቢበዛብሽም አይዞሽ ከሁሉ በላይ የሆነ ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ነዉ በርቺ እንወድሻለን ሌላ እንጠብቃለን 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abezubayu9622
@abezubayu9622 2 года назад
Wowoo betam des bilonagl tebarki zerfiyeee❤❤❤❤❤❤❤eeellll
@denekeasefa67
@denekeasefa67 2 года назад
ደስ ብሎናል ጌታ ክብሩን ይውሳድ ተባረክልን ዘርፍዬ!
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 2 года назад
የምር ጌታ ካንቺ ጋር ነው ፈተናዎች ማለፋያዎችሽ እንጂ መውደቅያሽ አይደለም አይዞሽ በጌታ እጅ ላይ ሆኖ ስጋት የለም በርቺ
@user-wr8oi8bg2b
@user-wr8oi8bg2b 2 года назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረክ በጣም ደስ ብሎናል በጉጉት እንጠብቃለን 😍😍😍😍😍😍😍😍
@Naren-ko5iu
@Naren-ko5iu 2 года назад
Tebareki❤❤❤❤❤❤
@chaltutola2865
@chaltutola2865 2 года назад
Be gugut entebikalen 🙏🙏🙏🙏
@mulebiruk2658
@mulebiruk2658 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።ዘርፍዬ በጣም ደስ ብሎናል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በደሙ ይሸፍንሽ
@alemargaw1641
@alemargaw1641 2 года назад
ዘርፍዬ ስለአንቺ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ለምልሚልኝ ፀጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ
@betselotbihon9584
@betselotbihon9584 2 года назад
እንጠብቃለን ተባረክ የኔ ውድ 😇🙏🥰❤️❤️🥰🥰❤️🥰🥰🙏🙏😇😇😇😇💚💚💖💖💖
@meskeremfereja865
@meskeremfereja865 2 года назад
አሜን ታበረክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni
@Roza..15
@Roza..15 2 года назад
እሰይ እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ለምልሚ ተባረኪ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ !!!
@besttelecom9857
@besttelecom9857 2 года назад
ውዷ እና ተወዳጇ ዘርፌ ከበደ!!! ባለሽበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ። ላለፍሻቸው ብዙ የፈተና ጊዜያት እና አሁንም እየገጠሙሽ ላሉት እንቅፋቶች አዝናለሁ። ይህንን ሁሉ አላስፈላጊ መስዋእት መክፈልሽ በጣም ያማል። የሰይጣን ውጊያ ነው ብዬም አላምንም። እንደኔ የመጀመሪያው ተጠያቂ ማህበረ ቅዱሳን ነው እላለሁ። ሁለተኛዋ ተጠያቂ ደግሞ እራሷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነች። ቤተክርስቲያኗ በሚገባ ልጆቿን ይዛ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ባልሆነ ነበረ። ድህነት በግል እምነት እንጂ በተቋም ሊሆን እንደማችል ይሰማኛል። ነገር ግን ህብረት የምናደርግበትን ተቋም መምረጥ ያለብን ይመስለኛል። የቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ባለቀ ሰአት ስራሽን ማስመረቅ እንደማትችል ማሳወቋን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ። ይህንንም ፈተና ለበጎ ነው ብዬ ማለፍም ይከብደኛል። በሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ለመፍረድም አልደፍርም። ምክንያቱም እሷ ይህንን እንድትወስን ያደረጋትን እውነት ስለማላውቅ። ላሳጥረው እና እንድ ነገር ብቻ ልበልሽ። ከብሽሽቅ ወጠሽ ለራስሽ ጥቂት ጊዜ ብትሰጭ። አንች ግለሰብ ነሽ። አላስፈላጊ ግብግብና ብሽሽቅ ውስጥ የገባሽው ደግሞ ከተቋማት ጋር ነው። የተቋማቱ ሰራተኞች አንችን ተቃውመው ወይም አውግዘው ወደቤታቸው ከገቡ በኋላ ቢበዛ ቡና እየጠጡ ስለሁኔታው እና በአንችላይ ስለተወሰነው ቢያወሩ ነው። ያንንም ላያረጉ ይችላሉ። አልያ ግን የራሳቸው ህይወት ነው የሚኖሩት። ልብ በይ!!! አችን ግን ሁኔታዎች በቤትሽ ብቻ ተወስነው አይቀሩም። ህይወትሽንም ነው የሚበጠብጡት። እና እባክሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ። ለምን በእየጊዜው በገንዛ ህይወትሽ ላይ እራስሽ አጀንዳ እየፈጠርሽ እራስሽን እና ቤተሰቦችሽን ትበጠብጫለሽ? ሌላ ስራ መስራት አይቻልም? ለመፅደቅሽ የግድ መዘመር አለብሽ? ይቅርታ። በርች! ጌታ ከአንች ጋር ነው!!! እያልሁ በከንቱ መሸንገል ስለማልፈልግ ነው።
@Fevan1004
@Fevan1004 2 года назад
Woooowu bxam desi yilali Geta be selam yadirsenen hulachini🙏❤❤❤❤
@hayatha8264
@hayatha8264 2 года назад
Ameeeen ameeeen🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 года назад
AEEEEEEAMEN ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 года назад
እንኳን ጌታ ረዳሽ ጠላት ደስ ብሎት ነበር ግን አልተሳካለትም ፀድቄአለሁ ብሉ ወደኋላ የምመለስ የለም ተባረክ
@dkfkdekfkdkdk6451
@dkfkdekfkdkdk6451 2 года назад
belexech.igzaber.unukan.eradaish.tabarami.cagayish.yibizalish yene.wodi😘
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад
ክብር ለኢየሱስ ይሁን በጣም ደስ ብሎናል እልልል እንኳን እግዚአብሔር ረደሽ ዘርፌ እንወድሻለን💕💕
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 2 года назад
እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጠላት እርርርርር ድድድድድድ የጌታ ጥበቃ ይብዛላችሁ ። ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራ፣
@hagos...7021
@hagos...7021 2 года назад
🙏🙏🙏
@bisratmengistu3873
@bisratmengistu3873 2 года назад
zerfiye yene konjo betam des bilognal
@tizazeeye2775
@tizazeeye2775 2 года назад
Amen
@adaada5190
@adaada5190 2 года назад
Betam des belonale Enkuan des alesh zed❤️❤️🙏🙏
@lulululu1926
@lulululu1926 2 года назад
Eshii tabareki❤❤🙏
@birhnshtesfay2446
@birhnshtesfay2446 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለንች ጌታን እጅግ አድሪጌ አመሰግናለሁ ❤
@yeneneshshibru201
@yeneneshshibru201 2 года назад
Abezto yebrksh eeta
@mimitube270
@mimitube270 2 года назад
አሜንን አንቺም ተባርኪልን 😍😍😍
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 2 года назад
ተባረኪልን ደስ ብሎናል
@koketTomas
@koketTomas 2 года назад
Tebarekh Ehte
@adanewolde4619
@adanewolde4619 2 года назад
ጌታ ይመስገን ! የተከለከልሽው እንዲህ ትኩረት እንዲሰጠው ነውና። ❤
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘርፍዬ የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እሺ እንጠብቃለን ❤❤❤❤😍😍😍☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🙌🙌👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 2 года назад
Egziabher kanchigar new zerfye abirenish nen Geta yetemesegene yehun
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 2 года назад
wwwwuuu ishi IMG ✝️💘🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@ganatgant1278
@ganatgant1278 2 года назад
ameeeeenn💔💔💔💔💗💗💗❤❤❤💖🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 2 года назад
አሜን ፀጋዉ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 2 года назад
Geta yebareke!!!!
@chaltutola2865
@chaltutola2865 2 года назад
Iyesus geta new
@user-er1ov3em3c
@user-er1ov3em3c 2 года назад
እሽሽ የኔ ውድ ታባራክልኝ💕💕
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 2 года назад
💫1st Peter 2:9 anebebiw💫 Kechelema wedemidenek birhanu yeterash yersun begonet letaweji newena des yebelesh!!!I love you sis ❤❤❤❤❤❤❤
@kidistwana4039
@kidistwana4039 2 года назад
የሚወድሽ ጌተ መቼም አያሳፍርሽም ጠላትም ይዋጋል አምላክሽም ይዋጋልሻል አንቺም ዘመንሽን የቤቱን ስራ ትሰሪያለሽ ጠላትሽ ድብን ይበል...ደስታሽ ደስታችን ነው ውዷ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ! እንወድሻለን❤
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
❤❤🥰
@bezaassegu7384
@bezaassegu7384 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!
@jesuslove1426
@jesuslove1426 2 года назад
ተባረኪ እወድሻለሁ እፀልይልሻለሁ የኛ ውድ
@phonetastic8189
@phonetastic8189 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen wwwwwoooo
@abebechasele
@abebechasele 2 года назад
ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ እየሱስ ለዝላለም ጌታ ነው 🙏🥰
@tsega9038
@tsega9038 2 года назад
እጅግ የተወደድሽ የጌታ ባሪያ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚ አስተምሪያቸው እንዲህ በፍቅር መመለስን ሌላው ቢሆን ይራገማል ይሳደባል ጦርነት ያስነሳል ጌታ ተዋጋልሽ ጌታን ስላስቀደምሽ ተረት ተረትን እና ከባህል የመጣ መፅደቂያ ያሉትን ቅራቅንቦ ስለተውሽ ጫካ ቁጭ ብለው የሞነጨሩትን ፃድቃን እያሉ ምእመኑን በገድል ወደ ገደል ለሚከቱት ይቃጠሉ የጌታ ኢየሱስ ስም ሌላ ምንም ምንም አቻ የለውምና እናቱ ማርያም ለልጇና ለጌታዋ ታዘዘች ሰገደችለትም ተንበርክካ
@kuwkuw2087
@kuwkuw2087 2 года назад
😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@user-zo5zt6qu8u
@user-zo5zt6qu8u 2 года назад
🥰🥰🥰🥰
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 2 года назад
ሰላምሽ የብዛ ጌታ እንኳን የሬዳሽ በጣም ደስስ ብሎአል ተባረክ ዉድ እህተ በሪች
@elsaelssa7651
@elsaelssa7651 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kurkegenati4963
@kurkegenati4963 2 года назад
Tebareki zarfiye
@grace3563
@grace3563 2 года назад
Yeni jegena ayezosh balebezu akelile nesh
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 2 года назад
Wow batam desi yilal 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jesusislife1021
@jesusislife1021 2 года назад
እንኳን ጌታ ራደሺ
@takatalatiso9166
@takatalatiso9166 2 года назад
አሜን አሜን ስጠን ቅጥል ይባል ዘርፌ ስምህ እግዚ/ር ከአንች ጋር ነው ከዝህ ባበላጣ ፀጋ ነው ምተአገለግልሽህ ፣ ዳሞ እወድሸሃለን🙎
@tgjesustg2611
@tgjesustg2611 2 года назад
Ye redash Geta simu yiberak
@tgjesustg2611
@tgjesustg2611 2 года назад
Tebarekilign
@taminech4450
@taminech4450 2 года назад
ተባረክ ውድ እህቴ 🥰🥰🥰
@alimetualimetu5110
@alimetualimetu5110 2 года назад
Eshi Wude
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 года назад
Congratulations telat kitile yibele
Далее
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 787 тыс.
Russian soldiers get chased by Ukraine drone
00:28
Просмотров 62 тыс.
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 943 тыс.
ሞኒካ ተኣሲራ ዲያ ?
18:42
Просмотров 5 тыс.
መንፈሳዊ ድራማ "ኣባ ገሪሄት"
41:02
Просмотров 3,3 тыс.
Russian soldiers get chased by Ukraine drone
00:28
Просмотров 62 тыс.