Тёмный

የፋሲካ የበአል ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Easter Holiday Prices in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

የፋሲካ በአል ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Easter Holiday Prices in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@yeabsra25212
@yeabsra25212 Год назад
ዋውው በጣም አሪፍ ዋጋ ነው 👌አልተወደደም ቢረክስም ገዝተን የምንበላው አገር ሰላም ሲሆን ነዉና አገራችን ሰላም ያርግልን የድሮ ፍቃችን ይመልስልን የሚከፋፍለን እርስ በእርስ የሚባላን ሰይጣናዊ ሥራ ከአገራችን ከምድራችን ነቅሎ ያዉጣልን ፈጣሪ 🤲🤲ለመላው ክርስቲያን እምነት ተከታዮች መልካም የትንሣኤ በዓል ❤️❤️
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Год назад
Amen ewenat selam naw yenfekan
@bellll2349
@bellll2349 Год назад
አሜን አሜን አሜን የኔ ወድ
@tigisttigist1342
@tigisttigist1342 Год назад
amen amen amen😢😢😢
@Brtukan-Brtukan871
@Brtukan-Brtukan871 Год назад
​@@netsaneta934911
@enat245
@enat245 Год назад
ሠላማችሁ ይብዛ ዋው የዛሬው ደግሞ ይለያል በሠላም ለበአሉ ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏❤በርቱ❤👌👍
@ham8288
@ham8288 Год назад
የአበሻ ዶሮና የወላይታ ዶሮ ምንድነው ወላይታ አበሻ አይደለም እንዴ እረ ጉድ ፈላ ዘንዱሮ ። በጣም ሌላው የሚገርመው ቂቤውም ማሩም አያያዙ በጣም ከመጠን በላይ ዜሮ የሆነ ንፅህና እንደዚህ ተገዝቶ ተበልቶ ጤነኛ መሆናችን አይገርምም ።
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h Год назад
የወላይታ ማለት የፈረንጅ ዶሮ ዝርያ ያለው ለማለት ያበሻ ማለት ደግሞ በተፈጥሮ ያደገ (organic ) ማለት
@saadamohamed4307
@saadamohamed4307 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Год назад
ወላይታ ጉዷን አልሰማች😂
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Год назад
😃😃😃😃
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Год назад
@@user-eu9ib2gv9r ክክክክክክ👍
@lubie31
@lubie31 Год назад
Gobez yene ehit...tiru sira new berchilin 🇨🇬
@merig627
@merig627 Год назад
ከአገር አገር ዋጋው ይለያያል ትያለሽ? ከሱዳና ኬንያ ማለትሽ ነው? ከየትኛው የአገራችን ክፍል ነው የሚመጣው ብለሽ ብትጠይቂ ? ሰርቪሱ ጥሩ ነው በርቱ !!
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
በርቺ ጎበዝ!
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Год назад
ጎበዝ ልጅ ነሽ: በርቺ::
@bekeleshimels663
@bekeleshimels663 Год назад
ወላይታ አበሻ ይመስለኝ ነበር
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Год назад
🤣😆🤣
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 Год назад
ENKUAN bSlam adersn✌️
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад
ሁሉም ነገር በማዳበራ አጭ ይዘጋል ፅዳት የሰዋል በባልዲ ቢሆን ይመረጣል ሮቶውን እራሱ ቆሽሾዋል ፅዳታቹ አስተካክሉ በተረፈ በርቱ👍
@user-sx9ne8nl7n
@user-sx9ne8nl7n Год назад
ሆማነኝአልሺ ሰለፅዳት ልታሰተምሪያቼዉ ነዉ
@eyarusii3889
@eyarusii3889 Год назад
@@user-sx9ne8nl7n እውነትን እኮነው
@tejealene2386
@tejealene2386 Год назад
ቅቤ እና ማር የሚሸጠው ወንድማችን ግን መር እና ቅቤውን እሆዱ ውስጥ ነው የሚከዝነው? 😃
@t.s5837
@t.s5837 Год назад
😂😂😂😂ክፉ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Год назад
ቅቤና ማር የምትሸጠው ወንድሜ ጎበዝ ንጋዴ ነህ በርታ ግን እስፖርት ካልሰራ በዛች ጠባብ ቦታ ከዎልክ ደም ብዛትና ስኩዎር የሚባለው ለክፋ በሽታ እንዳትጋለጥ
@twoldenebyou3618
@twoldenebyou3618 Год назад
Melkam fasika
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Год назад
Konjo 1 ken degemo yanchen tarik tenegrenaleshe betesfa entebkalen.okay.melkam bal ♥️ 10q 🙏 ♥️ 👌
@marizatube5186
@marizatube5186 Год назад
ከተማ ውስጥ መኖር የምጠላው የሚገዛው ነገር ምንም አያምርምምምም😢
@wondemagegne.kassahunabera61
ሽኩርት ውድ ነው
@ham8288
@ham8288 Год назад
እረ በጣም ያሳዝናል ከአንድ ብር እስከ ሶስት ብር ይሸጥ የነበረ የሸክላ ውጤት በአስርና በአስራምስት አመት ውስጥ የሶስት መቶና አራት መቶ ብር ልዩነት ጭራሽ የክትፎ ጣባ እስከ አንድ ሺ ።
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Год назад
Wawww betam arfe waga new
@adisalain6882
@adisalain6882 Год назад
እንዴ ጉድ ነው 😂😂😂😂😂
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Год назад
አንቺን መግዛት ይቻላል ኦክላንድ ኒውዝላንድ አድናቂ
@twoldenebyou3618
@twoldenebyou3618 Год назад
10q for video
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
እረ 6ኪሎ አካባቢ ዶሮ እስከ 1ሺ ነው. ግን በጎቹ ሲያሳዝኑ ባይበላስ!! 😮
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Год назад
ዋጋ በሚዲያ ማሰራጨት ጠቀሜታው ምንድነው ?ሸማቹ ራሱ ያገኘው ዬለ ።
@sasaa6587
@sasaa6587 Год назад
ቦርጩ አንድ በግ ያክላል
@yemadamkimemtube10
@yemadamkimemtube10 Год назад
አረ ቦርጭ በስማም ዋይ
@sasaa6587
@sasaa6587 Год назад
እውነት ቦርጭ ነው?
@hanank.e584
@hanank.e584 Год назад
temsgen amlka
@miabaka8236
@miabaka8236 Год назад
😮😢🙏🙏🙏❤❤❤❤
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 Год назад
ማርበማዳበሪያ አይደብርም
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 Год назад
አቶ ተሾመ ቅቤና አይቡን የሚያስቀምጡት እውስጦ ነው እንዴ?😂😂😂
@wondemagegne.kassahunabera61
ወይስ ከናተ እየተወሰደ እየተተረፈ ነው
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Год назад
እኔ በ 15ሺ በግ ከሚገዛ ለ ሁለት በ 30000 ምርጥ በሬ አልገዛም እንዴ
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 Год назад
Bege negadewe
@selamvlogs3323
@selamvlogs3323 Год назад
Wolayeta doro 😄🤔 walayeta abasha ayedal inda?
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 Год назад
ወላይታ ፈረንጅ ነው ማለት ነው
@SamyaSamya-yl2tg
@SamyaSamya-yl2tg Год назад
Kkkkkkkkkk😂😂😂
@layilalayila903
@layilalayila903 Год назад
@@SamyaSamya-yl2tg 😓🙄🤣🤣🤣
@saadamohamed4307
@saadamohamed4307 Год назад
ቅቢያሰትዋወቅውሰወየ😮😮😮😮😮
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 Год назад
Leju fonka gebetoletale
@rozalove7257
@rozalove7257 Год назад
ወላይታ እና ሀበሻ ምን ለየው 😳
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
እኔም ገርሞኛል😂
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Год назад
* የወላይታ ዶሮ ከአበሻ ዶሮ የሚለየው በምንድነው ? ** የወላይታ ዶሮ ተለቅ ያለ ሆኖ ዎናው መለያው በሚኒሊክ ያልተገዛ በነፃነት የኖረና ከአበሻ ያልተዳቀለ መሆኑ ነው 😅 * ባለ ማር የየትኛው ክልል ማር ነው ጥሩ ደንበኛ ያለው ? ** አብዛኛው ሰው ማሩን ቀምሶ መግዛት ይፈልጋሉ እኛም የቅምሻ እናሰከፍላለን😅 እኔ ንቦቹን ነው የማደንቀው ማሩን የሰሩትን ማለቴ ነው ንቦቹ ክልል ፣ ብሔር ሳይለዩ እንደፈለጋቸው ተዘዎውረው ከሁሉም አዳቅለው የሚሰሩትን ማር ነው ግን ትንሽ ወደድ ይላል 😂
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
ere bask 😁😁😁
@aknahus
@aknahus Год назад
ምን አለበት ይህንን አብሮነት እንኳን ባታደፈርሰው፣ ምን አይነት ዲያቢሎስ የሰፈረብህ ሰው ነህ። ህይወታችን ሁሉ ጭቅጭቅ ማድረግ ምን ይጠቅማል?
@desu1adam410
@desu1adam410 Год назад
kIMALAM.
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Год назад
@@aknahus ቀልድ ነው ካላሉህ ኣትስቅም ? በል ሳቅ ቀልድ ነው 😂
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Год назад
@@desu1adam410 ምነው እንደ ሸርሙጣ ልጅ ተሳዳቢ ሆንክ 😂 እናትህ እንኳን አንተን ለማሳደግ ነበር ጭኗን የምትታሸው ። ኧረ ፈታ በል አለመሳቅ መብትህ ነው ምንም ገጣጣ ብትሆንም 😂 ተረጋጋ በሃሳብ ልዮነት ለመግባባት ሞክር ✅
@wondemagegne.kassahunabera61
የ ዶሮ ዋጋው ውሸት ነው ይጨምራል
@tigisttigist1342
@tigisttigist1342 Год назад
marrr ena kiba widu wist debkal ende 😂😂😂
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
የ አበሻ ዶሮ እና የ ወላይታ ዶሮ ማለት ምን ማለት ነው ??? ወላይታ አበሻ አይደለም ??? አረ አረጋጉት በተለይ ነጋዴዎች ኮተታም.. ዘረኞች ጎሬ አትግቡ ነጋዴዎች ህብረተስቡን እቀፉ ነጋዴዎች እባካችሁ ይሄ.. ቆሻሻ ዘረኝነት አይመጥናችሁም... ለ ሀገራን ስላም 🙏🙏🙏
@tigisbelay9579
@tigisbelay9579 Год назад
ወላይታ አብሻ አደለም
@hyleejohn1140
@hyleejohn1140 Год назад
የዶሮ ሻጬ የውሸት ዋጋ ነው የተናገረው። በተናገረው ዋጋ ልግዛህ ብትለው አይሸጥም። ጋዜጠኞዋም ካድሬ ነች። የሌለ ዋጋ የምትነግረን። ውሸታም።
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Год назад
👎👎👎👎አይ ጋዜጠኛ ዜሮ ፊት ። አንችን ብሎ ድንቄም ጋዜጠኛ ወላይታ ሀበሻ አይደለም እያለሽ ነው እኮ ????
@rozalove7257
@rozalove7257 Год назад
😂😂😂😂😂
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Год назад
wanaw serawa nw,melk aydelem, EYESUS YADENAL kezih aynet metofenet wedaje
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 1 млн