Тёмный

የፋኒ ልደት በደስታ አሳለፍን // Happy Birthday//🎂🎂🎂 

Fani Samri
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 386   
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 года назад
በጣም ነው ሚያምረው ቦታዉ 😍😍 ኡፍፍ ተፈጥሮን የመሰለ ምን አለ የእግዚአብሔር ስራ ዉብና ድንቅ ነው 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@kalimwabahkala475
@kalimwabahkala475 2 года назад
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
ፋኒ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ዉቦች ትዳራቹ ይባርክላቹ ኣሜን አሜን አሜን
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ቀሪውን ዘመን ፈጣሪ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይጠብቅህ።
@Ejigayehu
@Ejigayehu 2 года назад
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህን በፍቅር በጤና. በደስታ ያኑርህ. የፊሎ አባት ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላችሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ናቲ በጣም ቅን ልጅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው በጣም ነው ደስ የሚለኝ... ወንድም @ እህት ተናበው... ሲዋደዱ አብረው ሼር ሲያረጉ... ፋሂም ዘመንህ ይባረክ ፊሎዬ ቆንጆ... እደጊልኝ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ናቲ አጎትነት... እንደዚህ ነው ፊሎዬን ስትንከባከብ... በጣም ጎበዝ ነህ... 🙏🙏🙏✝️❤️
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 года назад
መልካም ልደት የፊሎዬ አባት የሳምሪዬ ባለቤት 🎂🎉🎊😍😍 ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መልካም የምትሰራበት ዘመን ይሁንልህ 😍😍 ሳምሪዬ የኔ ሴት መልካም ሚስት ነሽ ❤️😘 እመብርሃን ትጠብቅሽ 🤲❤️ ፊሎዬ ማር እደጊልን 😘❤️ የአንቺም ልደት ደርሶልናል 🤗 ናቲ ምርጥ ወንድም 👍😍 የተባረከ ትዳር ይስጥህ ዉለድ ክበድ አትጥፋ እሺ 🥰🥰🥰🥰🥰 ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hana967
@hana967 2 года назад
መስኪ ♥️አንደበትሽ በመልካም ቃል የተሞላ ሴት ነሽ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋውው!! በጣም ያምራል ፋኒዬ እንኳን ተወለድክ በ26 አመትህ ሚስት አግብተህ ልጅ ወልደህ ደስ ይላል። ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 🎂🎂🎂
@alemalem7815
@alemalem7815 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mahlatmamo758
@mahlatmamo758 2 года назад
ፊሎየ እደጊ የኔ ማር እኔም ልጅ አለኝ ግን አላሳደክዋትም በጣም ነው እሚቆጨኝ እናም እማዝነው እና በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ እስኪ
@user-qn6sh2so4z
@user-qn6sh2so4z 2 года назад
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይማርክልህ ፊሎይ ሳምሪ ፋኒ በጣም ታምራላችሁ ወንድምሽም ጡሩ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@netsigbremaryame8079
@netsigbremaryame8079 2 года назад
መልካም ልደት ፋኒሻ ሳምርዬ ባለቀሚሷ ሲያምርብሽ ፈጣሪ አምላክ የበለጠውን ይስጣቹ 💝💝💝💝እመብርሀን ሁሉ ነገራቹን ትባርከው
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 года назад
የወንድምና የእህት ፍቅር ያስቀናኛል ስታምሩ❤❤❤❤❤❤ ትዳራችሁ ይባርክ❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሚጣዬ ጌታ ያሳድግሽ ሳምሪ ቀሚስ ሲያምርብሽ ዋው!ናቲፋኒ ሳምሪ ተባረኩምርጥ ወንድምአለሽ ሳምሪ ይመቺሽ
@user-yn8mk2uv8g
@user-yn8mk2uv8g 2 года назад
እንኳንተወለዲክ ፋኒ ቀሪዘመንህን ከሚስትህና ከልጂህጋ በሰላም በፍቅር በጤና ያኑርህ የሳምሪ ወንዲም አብሯችሁ በመሆኑ ደስብሎኛል
@tedyberhanu5439
@tedyberhanu5439 2 года назад
መልካም ልደት ላንተ ፋኔ 🙏🙏ረጅም እድሜ ተመኘሁ ❤🙏
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ፋኒ ምርጥ ፋሚሊዎች ስወዳችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ❤
@kababushnuguse
@kababushnuguse 2 года назад
Wowowowo happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊
@rgftttyy478
@rgftttyy478 2 года назад
ሳምሪ ቆንጆ ቀሚስ መልበሱን ቀጥይበት ያምርብሻል ደግሞም ሀይማኖታችንም የሚፈቅደው ነው ።❤
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 года назад
ተናግራለች ኮ ሃይማችን ሰለማይፈቅድ ካሁን በሃላ እስተካክላለው ብላ ነበር እና ተመስገን ነው ወደ መንፈሳዊ እየተጠጉ ነው ቡዙ ለውጥ አይቸበታለሁ
@alivelimega7707
@alivelimega7707 2 года назад
ፋንዬ እንኩዋን ተወለድ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ሳምሪያ ልክ እንደአሰርሻት ማህተብሽ ነው እግዚአብሔር አጥብቆ የያዘሽ ህይወታችሁን እግዚአብሔር በበለጠ ይጎብኘው
@meaza2310
@meaza2310 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ይባርካችሁ እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃችሁ ሳምሪ በሰላም ወልዳ ለቀጣይ አመት ሁለተኛው ልጅ መጥቶ በሰላም እንዲህ ከምራችሁ እምታሳፉ ያብቃችሁ🥰 ሰራታችሁ አለባበሳችሁ እንዴት እንደሚያምር አርሴምየን 🥰
@hadasketsela9295
@hadasketsela9295 2 года назад
በጣም በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እመብርአን ትጠብቃቹ ፋኒ እንካን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ
@user-jz7fg4xu5s
@user-jz7fg4xu5s 2 года назад
ፋኒ እንኳን ተወለድህ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን ይባርክልህ
@ifif7131
@ifif7131 2 года назад
የፊሎ አባት ፋኒሻ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
መልካም ልደት ፋኒ ፍቅራቹ በጣም ደስይላል ቦታው ፀዳያለ ነው ያምራል ኑርልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እመቤታችን ዘመንክ ታባረከው🙏🙏🙏
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 года назад
መልካም ልደት ይሁንልህ። ቀሪውን ዘመንህን ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርከው።
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
Happy birthday fani እንካን ተወለክ👉👏🎉🎂
@MM-yd8mg
@MM-yd8mg 2 года назад
Lovely family 👪 may God continue to bless you with divine love Happy birthday Fani, Wishing you many more 🎉🎈🎉🎈🎉🎈
@sebletube6489
@sebletube6489 2 года назад
ዋውው እንዴት ነው እማምረው ቦታው መልካም ልዴት ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
መልካም ልደት ፋኒ ቀሪው ዘመንክ እግዛብሄር ይባርክ
@asnehirut5483
@asnehirut5483 2 года назад
Happy birthday faniye🥰❤Good bless your family samriyeee wuddd
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 года назад
እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ሲቀጥል ናቲዬ ከእህት ጋራ እንድ በማየቴ ደሰ ብሎኛል ❤❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t 2 года назад
ፊሎዬ የኔ ፍቅር አንቺኮ ነሽ ድምቀታቸው በጣም ነው ምወዳችው happy birthday fani
@azeblove6949
@azeblove6949 2 года назад
Happy birthday 🎁🎂🎊🎈🎉 beautiful family
@rehima4916
@rehima4916 2 года назад
ሀፒ በርዝደይ happy Berthe dey
@yordanstube8287
@yordanstube8287 2 года назад
ፋኒ እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሳምሪዪ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ🎉🎊🎁
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 Год назад
Happy berthday ker zemenachihu yibareki yebizu temisalat nachihu fikirachihi edemidir ashewa yibiza
@rutygetu7119
@rutygetu7119 2 года назад
የፊሎ አባት እንኳንም ተወለድክ ቀሪዉ ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም ልደት🎉🎂
@user-kx3jp3in9w
@user-kx3jp3in9w 2 года назад
እንካን ተወልድክ ፈን እግዚአብሔር ኣምላክ የቀረው ዘመንህ ይባርክልህ በጣም የምወዳችው
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 года назад
እኳን ተወለድክ የፊሎዬ አባት የሳምሪዬ ባለቤት ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
@zlove1546
@zlove1546 2 года назад
WOW Happy birthday fani
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
በደንብ ተዝናናችሁ ቦታው በጣምነው የሚያምረው ውዶች😘😘😘😘❤❤❤
@katreinrobeil7604
@katreinrobeil7604 2 года назад
Happy Birthday fani 🥳🥳🥳
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ፋኒ መልካም ልደት ብለናል ዘመናቹ ይባረክ
@user-ob7wr5gz5v
@user-ob7wr5gz5v 2 года назад
መልካም ልደት ፋኒ ወንድማችን የተረፈ ዘመንክ አምላክ ይባርክልክ አሜን☦️ ሳምሪዬ ቀምሽስ🥰😘😘
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ፋኒዬ መልካም ልደት
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 2 года назад
መልካም ልደት ፋኒ እንኳንም ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ክርስቶስ ይባርክልህ እውይይይይ ፊሎዬ የኔ ውብ እድግ በይ ናቲ አብሮዋቹ በመሆኑ ደስ ይላል ምርጥ ቤተሰብ ፍቅራቹን ያብዛው
@trkya1126
@trkya1126 2 года назад
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 2 года назад
ሁሉም ትዳር እንደናተ ቤተሰብ ቢሆን የኔ የፍቅር አስተማሪዎች
@mariamawitalemayehu5976
@mariamawitalemayehu5976 2 года назад
እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት እግዚአብሔር ቀሪው ህይወትክን ዘመንክን ይባርክልክ HBD betam new yemewedek yemakeberek melkam ena yetebareke gize yihunelachu Samrinm filonm natinm ewedachuhalew akeberachuhalew Bofaw betam yamral miganawn tekebelenale Ejig betam new yemenamesegenew
@user-yx9ph5gs8e
@user-yx9ph5gs8e 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ፋኒ እግዚአብሔር ቀር ዘመንህን ይባርክልህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሳምርዬ ግን የተዋህዶ ልጆች መፅሐፍ ቅዱሳችን ልዴት ማክበር አይፈቀድም እባካችሁ እናስተውል ሳምርዬ አንች ጎወዝ ልጅ ነሽ የቫላታይ እና የእናቶች ቀን ለምን ይከበራል ብለሽ ታርክን አንብበሻል ስለዝህ ልደትም ለምን እናከብራለን ብለሽ ደሞ ለአባቶቻችን መጠየቅ ያስፈልጋል እናም ከዛ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንልናል ልደት ማክበር የምቻለው ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለቅዱሳን አባቶቻችን ብቻ እና ብቻ ነው። የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም ይሀን ማወቅ አለበን እኛ የየራሳችን ልደት ማክበር ማለት ጣዎት እንደ ማምላክ ማለት ነው እናስተውል ሁሉም ነገር እያወቅነ ብናደረገው ጥሩ ነው ተወዳጆች የውጭ ሀገር የማያደርጉትን ነገር ባናደርግ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ የራስዋ ቋንቋ የራስዋ ማንነት የራስዋ በህሊ የራስዋ ስነስርዓት አላት ስለዝህ እናስተውል ለሁላችንም አምላክ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን 🤲💚💛❤️
@taghridmahfouz7728
@taghridmahfouz7728 2 года назад
መልካም ልደት ፋኒ ቀሪው ዘመንክን ከቤተሰቦችጋር በፍቅር ያኑርክ
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 года назад
ደስየሚለውነገር እህት እና ወድም ፀባያቸው አድ ሁለታችሁንም በጣም ከልቤ እወዳችሆለሁ ሳሚሪዬ&ናቲ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ሁለየም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanettube9580
@netsanettube9580 2 года назад
Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 Fani
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 года назад
_በእውነት እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር በፍቅር በልጆች አብባችሁ ኑሩልን❤❤❤_
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
Fani… Happy birthday to you I wish you the best birthday 🎂🎉🙏🙏🙏✝️❤️
@laylamohammed
@laylamohammed 2 года назад
ፍኒዬ እንኳንስ ተወለድክ መልካም ልደት😍🍾🍾🍾🛍🎁🎈🎈🎉🎉🎉
@beletetube_
@beletetube_ 2 года назад
ፈጣሪ ፀጋ ሰጧችኃል አሁንም ፀጋና በረከቱን ያብዛላችሁ እውነት ውበታችሁ ፍቅራችሁ ያስደስታል💚💛❤️👍👍👍👍👍
@user-ob4qu6wq3y
@user-ob4qu6wq3y 2 года назад
ፍቅር ማለት እንደናንተ ነው አይለያችሁ ፊሎየ ሥታምሪ የኔትርጎ እድግበይ
@user-id2ct3ld1c
@user-id2ct3ld1c 2 года назад
🎉🎊 መልካም ልደት fani እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልን ሳምሪ የኔ ሴት ከዘመኑ ሴቶች ለየት የለሽ አለባበስሸን ሳላዲን አላልፍም የኔ ምርጥ ጥንዶች ሺ አመት ኑሪልኝ💚💛❤🌹🌹
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
እንኳን ተወለድክ የፊሎ father ቀሪ ዘመንሕ በደስታ በጤና ኑር ሥወዳችሑ ምርጦችየ🥰
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 года назад
እንካን ተወለድኩ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ፋኒ እንኩዋን ተወለድክ ደስ ስትሉ ናትዬ በጣም ትልቅ ሰው መሰልክ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ፍሎዬ የኔ ጣፋጭ ውድድ ❤️❤️❤
@itstocaleya
@itstocaleya 2 года назад
Happy birthday to you pani bexame yamerali botune bexame yamirale enkuwane tewolede 💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️😘😘😘😘😘
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw 2 года назад
Happy birthday fani &samerye malkame lidate yune
@ganatiayalew8639
@ganatiayalew8639 2 года назад
Wawu baxama nowu dasila fani ukana adarase apibrzide samiriye qojo and filoye qojo ukana dalalachu uka bazi adaraseki fani qojo 🌹 baxama nowu dasila lenyi nurulinyi 🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x 2 года назад
ሳምሪዬ ልባሟ ሴት ስወድሽ የኔ መልካም ፋኒ መልካም ልደት ፊሎዬ የኔ ማር
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 2 года назад
ሳምሪዬ ፀባየ ሰናይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ
@nowaylove9197
@nowaylove9197 2 года назад
መልካም ልደት ዋዉዉዉዉዉ ነፍ አመት ኑርልን
@user-bv4bk7xt5s
@user-bv4bk7xt5s 2 года назад
Waawoo mirrxii xindoochii malikam limati Samir baxami iwadachuualeu geta Abiziitoo yebarkachuu filoon sami
@shahaddalmook4710
@shahaddalmook4710 2 года назад
ሁፍ በጣምነው እምታምሩት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 года назад
እንካን ተወለድክ ፋኒቀሪው ዘመንህ ያማረ ይሁን
@bizuayele1871
@bizuayele1871 2 года назад
እንኳን ተወለድህ መልካም ሺ አመት ኑር
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 2 года назад
Blessed family may God bless you more
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 года назад
ሳምሪ በጣም ለውጥ እያየውብሽ ነው ካለባበስሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ቅመም ቀሚስ የሴት ልጅ ውበቶ 🥰🥰🥰🥰 ፊሎን ውድድድድድድድ ሳሙልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tesfanshtesfansh2558
@tesfanshtesfansh2558 2 года назад
መልካም ልደት ፊኒ ሳምሪ እንኳን ተወለደልሽ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
እኮን ተወለድክ ወድማችን ፍኑኤል መልካም ልደት ሳምርየ የኔ ሴት ❤❤❤❤❤❤
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 2 года назад
ፊኖየ የኔ ፍቅር እረ እንደው ምን አባቴን ላርግ ምን አለብት ፊኖየን ብቻ ብታስዩኝ ❤❤❤ፍቅር የሁንች ልጅ ለማንኛውም የፊኖየ አባት እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህን ደሞ ይባርክልህ ወላድት አምላክ አትለይህ በሂድክበት ሁሉ ትጠብቅህ ፊኖየ ተምራ ተመርቃ ስራ ይዛ አግብታ እስከምወልድ እንድሜ ይስጥህ ለንተም ለሳምሪየም የኔ መልካም ሴት ሳምሪየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልኝ
@mesilove9298
@mesilove9298 2 года назад
ሳምርዬ በቃ ቀሚስሽሽሽሽሽ ያምራልልልልልል አቦ እግዚአብሔር ፕባርካችሁ
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 2 года назад
መልካም ልደት ፋኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ከነ ቤተሰብክ ስታምሩ እኮ ናቲ ሁሌ አብሮቹ ይሁን በናትሽ ሳምሪ ሴት እህት እናት ናት
@emandaemu9514
@emandaemu9514 2 года назад
Demrang ❤️🙏🇪🇹🙏
@astuethi9020
@astuethi9020 2 года назад
እንኳን ተወለድክልን ፋኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ ፈጣሪ ይባርክልህ ከእነቤተሰቦችህ FSF. family love
@aminatube608
@aminatube608 2 года назад
ፍቅራችሁን አሏህ እስከመጨረሻው ያርግላቹህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
ስታምሩ ቦታውም ሲያምር Hbd ፋኒ ኑ ወገን እንዛመድ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
መልካም ልደት ለፋኒ እንኳን ተወለክላት ለሳምሪ 🥰🥰🥰🥰🥰✝️♥️♥️♥️ 🥰🥰🥰🥰🥰
@muiu1564
@muiu1564 2 года назад
በፍቅር ያኑራችሁ❤💙 መልካም ልደት
@burtearsi6759
@burtearsi6759 2 года назад
Hbd fani I wish for u Long life!!!
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 года назад
ፋኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ በደስታ ያኑርህ ከነ መላ ቤተሰብህ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
የመልካም ባልና አባት ምሳሌ ነህ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-wc2hr2sh1r
@user-wc2hr2sh1r 2 года назад
ዋውውውውው መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉
@adamia3883
@adamia3883 2 года назад
Happy birthday 🎂🥳🎉 lovely family ♥️🙏
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 2 года назад
Happy birthday fanii❤❤😍😍
@susususu8233
@susususu8233 2 года назад
Yene tafachi filoye wediii maliiii😘😘😘Abateyew H.B.D
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 2 года назад
መልካም ልደት ይሁንልህ ፍኒ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 2 года назад
Happy birthday Fani Tebarku
@letariktube960
@letariktube960 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ፋኒዬ በጣም ነው የምታምሩት
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 2 года назад
መልካም ልደት የፊሎዬ አባት🥰🥰🥰🥰
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 года назад
ፊሎዬ የኔ ፊልቅልቅ ስዎድሽ 😍😍😍😍😍
@user-ni3kj8wm5e
@user-ni3kj8wm5e 2 года назад
Wow setamru !ሳምሪ ቀሚስሽ ያምራል ከየት ነው የገዛሽው ?
@GADISETUBE1
@GADISETUBE1 2 года назад
Happy birthday fani melkam ledat🎉
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 2 года назад
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሳምሬ ቀሜሱ ወበትሽን የበለጠ አጉልቶ አወጣው የኔ ቆንጆ ሴያምርብሽ
Далее
#miskinochu l እኔን ቅጡኝና ታረቁ l
5:12
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 2,8 млн
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25