Тёмный

የፋኖ ምስጢራዊ ተደራዳሪዎች ታወቁ? | አስደንጋጩ የአማራ ክልል መረጃ | እነደብረጺዮን የመፈንቅለ መንግሥቱን ዘመቻ ጀመሩ | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 12 тыс.
50% 1

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
RU-vid ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 4 часа назад
ውሸታሞች😂 ህዝብቀድሟችህሄዷል የኢትዮጵያህዝብ የዝንብጠንጋራን ያውቃል !!እውነትን አውሩ
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 4 часа назад
ማዘናጊያ ነው ብዙ አትልፉ
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 3 часа назад
.This channel is a PP paid cadres. No FANA will negotiate with PP and in your wild dreams. Midre Turinafa maferiya ye asama kil erasoch
@Tema-k2l
@Tema-k2l 3 часа назад
ግርም የሚል ግን እናንተን የሚሰማ ስራ ፈት ከብትና እንስሳ መኖሩ ነው፡፡ አንዳፍታ የሚባል የአብይ አህመድ ተከፋይ የጭቃዎች መጻዳጃ ነው፡፡
@HaileMekonen-ew3ks
@HaileMekonen-ew3ks 4 часа назад
ሚስጥራዊ ተደራዳሪ ፋኖ የለውም የኸ የነ ብልፀግና ቅዠት ነው
@yaredoethio3149
@yaredoethio3149 2 часа назад
ደንቆሮ የብልፅግና ባለስልጣን ሰላማዊ ሰው ነው እንዴ?
@maggietefera8603
@maggietefera8603 3 часа назад
ድርድር ብልፀግና ከፈለገ መጀመሪያ ወታደሩን ከአማራ ክልል ያዉጣ እሰረኞቹን ይፍታ pre-contion it’s called “good faith”በድሮንና በታንክ ህዝብ እየደበደብክ እንዴት ድርድር ሊኖር ይችላል?
@HibistHibist
@HibistHibist 3 часа назад
የትግራይ ቀይና ቢጫውን ተቀብሎ፣ የአኦሮሞን ሁለት አይነት ባንዲራ የኦነግ እና ያባ ገዳን ፈቅዶ ወናውን ቀለም መከልከል ምንድን ነው? ከማስገረምም አልፎ ያስቃል!
@harrarm71
@harrarm71 2 часа назад
Mersha and amanuel should apologise on their next Program
@harrarm71
@harrarm71 2 часа назад
Why do amanuel rush? Smoking time? You should take enough time and discuss until clarify. This us your job. Be dedicated to get paid
@harrarm71
@harrarm71 2 часа назад
Why do amanuel rush? Smoking time? You should take enough time and discuss until clarify. This us your job. Be dedicated to get paid
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 часа назад
Victory for FANO, Abasement for Abiy Ahmed
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 4 часа назад
አንተ ደግሞ የማን ደንቆሮ ነኽ!
@DestalemKessete
@DestalemKessete Час назад
We are People not like you.means we r like ERITREANS
@yaredoethio3149
@yaredoethio3149 2 часа назад
አይደለም ሀሳቡን እርሱን ኮሚቴውን ተቀብሎታል እንዴ? ቀስ ብላችሁ ተቀደዱጅ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 часа назад
ወገኖቸ እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 Час назад
አወያዩ ምንድን ነዉ ፍላጎቱ? በዚህ ዉይይት የአማን እይታ ትክክል ነዉ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 часа назад
ለወገኔ እረፍት እንዲያዉ ይሞከር እንደሆነ እንጅ በአማራ ታሪክ እንዲህ የሚያሸማቅቅ ጉድ ተሰምቶ አያውቅም ምንያቱም ሀሳብ ተሸካሚ ነዉ
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 23 минуты назад
የሰላም ካውንስሉ ውሸታም ነው። ካውንስሉ የሚገልፀው የላከውን አካል ህልም ነው።
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 2 часа назад
This is planned by Abiy Ahmed executed. No mistake about it this is planned.
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 4 часа назад
Fano bedibk aydelem yemiwagaw derder yebilestegena kizet newe fano malet 70 million amhara newe yeaneten diskur kalefin Koyen lelet enjerachehu aweru
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 часа назад
እናንተ ናችሁ ተደራዳሪወች የወገን ሰቆቃ ስቃይ እንዲቆም አትፈልጉም ? ለምን አይሞከርም? ኢ ሰመኮ ሪፖርት የመራዩን ድራማ ሰላም የማይፈልግ
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 3 часа назад
ጨዋታው አማን ያለው የተለመደ የአብይ የማጫበርበሪያ ዘዴ ነው።
@Reino7157
@Reino7157 3 часа назад
አማን ፦ "ሊሆኑ አይችሉም" የሚላቸውን ሁለት አማራጮች በግልፅ አብራርቷል ፤ አወያዩ(መርሻ) ፦ ለምንድን ነው በእርጋታ የማታዳምጠው ???
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 часа назад
ወንድሞች ግዴላችሁም ነገሮች በቅንነት እንይ ጥላቻ በጎጥ በየባታዉ የተሰገሰገ ባለበትየ27ማፍያ ቡድን ሀገር ላይ ያደረገዉን እረሳችሁትለወገን ለሀገር የሚበጀዉ የሚያሻግረንን ነገር ብንነጋገር ይሻላል
@harrarm71
@harrarm71 3 часа назад
Mersha is childish and amanuel is a dictator. Very sad
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 3 часа назад
What happened Amhara and Oromo love? Did go hell?
@DestalemKessete
@DestalemKessete Час назад
Keep talking &we work
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 3 часа назад
ፋኖን መሳሪያ አስፈትተህ ልትጨፈጭህ ጅል
@Kedir-s3f
@Kedir-s3f 3 часа назад
Tanks to God you may gave me extra time to see the mass failurity of this illiterate dictionary regime
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 часа назад
ተመካክሮ ነዉ የሚለወጠዉ እኛ እንደማንፈልገዉ ሁሉ የሚፈልጉትም እንዳሉ ማወቅ ያስፈልጋል አንዳንድ ቦታ የሚፈጠረዉን ሁሉም እንዳደረገዉ አድርጎ መናገር አይጠቅምም በ27 አመት ትንፍሽ ሳንል በጎጥ የናወዘ በበዛበት ሁኔታ የበለጠችግር ማወሳሰብነዉ የሚሆነው በቅንነት ማየት ጥሩ ነዉ
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 Час назад
በተለይዩቱበሮች ድርድር ማለት ምን ማልት ነው ብልፅግና እኮ ከመረጥኝ ከሚለው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋርነው ከመረጠው ህዝብ ጋርነው በድሮን የሚደበድበው የኢትዮጵያ ህዝብ ቆም ብለህ አስብ ይህ ነገር ዱሮንዋ መጅመርያ ከየት ነው መጀመርያ የመጣችው አርት ብልዩን ከየት ነው የምጣው ኢትዮጵያውያን ማወቅ የሚገባህ ኢትዮጵያ ልድባይ ተሽጣለች አብይ ሽጣታል የጫካ ቤተመንግስት ከየትነው የመጣው አብይየትም አይደርስም ሲሮጥም ወደዱባይ ነው የትም አይሄድም
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 2 часа назад
የሚሉት የፋኖ አካል የለም የፖለቲካ ንግግር ነው የሰጡት: :
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 3 часа назад
መርሻ ሰውን አሰጨርሰ ለምን ትናደዳለህ የተለየ ሃሳብ ሲኖርም መቀበልን ተማር ትዕግሰት ይኑርህ በተለይ ከአማኑዔል ጋር የራሱን አሰተያየት ሰለሰጠ ትክክል ሊሆንም ላይሆንም ይችላል እኛ እንገመግማለን መልካም በዐል ይሁንላችሁ በመሰቀል ላይ ሰለ ሃጢያት በደላችን ዋጋ የከፈለልን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ ይባረክ::
@TekluWerku-d9g
@TekluWerku-d9g Час назад
አይማኖታዊ ክብራ በዓል ነዉ ፖሎቲከ መራማጀ ለምን ይደራጋል አንዱ አንዱን መብሻቂያ ኢታደራጋባት ሥለሆና አሁን የኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ሪፓፕሊክ መንግስት አርማ አራንጓዴ ቢጫ ቀያ ቢሆንም በሃል ኮኮብ ይኖራዋል ነዉ አይደል ኮኮቡ ህብራ ቤራዊነትን የሚዋክል ሥለሆና የንን መጠቃም ብዛነትን በማከለ ሲለሚሆን ችግር ዬለዉም ግንደግሞ ኮኮብ የሌላበት ጮቃኝ ገዢመደብ ሲጠቃምባት የነበራ ሥለሆነ ሌላዉ በሥጋት ይማለከታዋል ሥለዚህ የንን መስቃራት ችግር ዬለዉም
@ababonga1
@ababonga1 59 минут назад
በቅድሚያ የባንድራን ውዝግብ እንዲዘልቅ ያደረጉት እዚና እዚያ ሲረግጡ የነበሩት ፅንፈኞቹ ጀዋርና እሥክንድር ከነተከታዮቻቸው ነበሩ።ዘላለም ግን በነሱ ሲላከክ አይኖርም።አብይም ሆነ ፒፒዎች በጥቅል የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ያለመውደድ መብታቸው ነው።ሕዝብን ግን "ይሔን ትለብሳለህ፣ ይሔን አትለብሥም" የሚሉበት የሕግም ሆነ የሞራል ግራውንድ የላቸውም።ከፈለኩ ለምን የኬንያን ወይም የናይጄሪያን ሰንደቅ አላማ ለብሼ አልመጣም።በመንግሥትም በሌሎች ተቋማቶች እሥካልሰቀልኩት ድረሥ በቤቴ ደጃፍ ለይ ብሰቅለው እንኳን መናገር የለባቸውም።እቺን የምታክለውን ሚጢጢ የዜጎችን መብት መረዳት የማይችሉ የመንግሥት ሰዎችና ለህዝቡ ሆደ ሰፊ መሆን የሚያቅተው መንግሥት መውደቂያውን እያፋጠነ መሆኑን መረዳት ይገባዋል።በተለይ ኢትዮጵያ ተከባ ባለችበት በዚህ ሰዓት ከዜጎች ጋር በየ ጥቃቅኗ ነገር እሰጥ አገባ ውሥጥ መግባቱና መበሻሸቁ አለማሥተዋል ይመሥለኛል።አይበለውና ነገ ድንገት ጦርነት ቢጀመር መንግሥት ሕዝቡን የሚጠራበት አሰባሳቢ ምልክቱ ምን ሊሆን ነው? ሲጨንቅ ብቻ "ሱሴ፣ ቅብርጥሴ" ማለቱ አሥተዛዛቢ ነው።
@DestalemKessete
@DestalemKessete Час назад
How u éthiopiennes be proud in front of eritreans it is shame full but it will not go any more.we know each other where is bezbeh petros if nesseceri why not abi
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 3 часа назад
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አሁን የኢትዮጵያ ፈተና የሆነው ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ነው አረንጓዴ ብጫ ቀይ ለአማራ በልብሱ የባንዴራ ምልክት ካለው ለአማራ ነፍጠኝነቱ ለአማራ ተሰጠው እሺ ኢትዮጵያ ነኝ ሲል አማራ ነህ ይባላል በጣም የሚያሳዝነው እኮ የፌደራል መንግስቱ በይፋ ጥላቻውን ከለውጥ በኋል አክርሮ እየሄደበት ያለው ዜጎች ሰብአዊ መብታቸው ተነፈገ ከትንሽ እሰከ ትልቅ የአማራው ማህበረሰብ ሞተው ነው ጠ/ ሚኒስተሩም ወደ ስልጣን መጠው የነበር ነገር ግን እንኳ ባንዴራ በእጅህ ልትይዝ ቀርቶ ከለበሰከው ልብስ ላይ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ያለው ከሆነ ስቃይና መከራ ነው የምትቀበል አሁንም በተለይ የአማራ ተወላጆች በአዲስ አበባ በየአመቱ በዓል ከደረሰ በጀምላ ነው የሚታሰሩት
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 часа назад
የአማራ ድርጅት ፍኖ ነው አለቀ😂😂😂
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 4 часа назад
Hi Aman have you heard about the hand held short range missile that Egypt is approved to but from USA , it is called Stinger and it is a game changer . This particular weapon is a favorite of rebels and ideal for mountainous regions. .. Egypt is buying 700 of them.. you ask yourself the weapon have no value for Egypt but I believe they wanted to arm rebels , if you ask me which rebels got no answer.. but trust me it is a pain in the ass for professional army .
@amanueltesfamichael5776
@amanueltesfamichael5776 34 минуты назад
Enanite hodamoch meche new unet yemitinageru hizibachu bicha sayihon Enanite ebidet yenorachu new leza new yemitiwashu leboch
@solomonadal948
@solomonadal948 2 часа назад
ይህ የብልፅግና ሚዲያ ነው።
@AntenehSamuel-k2v
@AntenehSamuel-k2v 2 часа назад
ድል ለአማራው ግልገል ለአማራው ፋኖ።
@ProphetGetahunabate286
@ProphetGetahunabate286 4 часа назад
Lemen yekellekelale banderaw ??
@abel6883
@abel6883 3 часа назад
አማኑኤል ሕግ አትዉቅም???
@globalamharamedia1219
@globalamharamedia1219 Час назад
ድርድር ከማን ጋር ፋኖ ብቻውን ሊቀመጥ ነው
@shecomatimussa7992
@shecomatimussa7992 Час назад
ገመድ አፉ ጅብፊት
@janemoha4420
@janemoha4420 2 часа назад
Selam le melaw Ethiopia.
@weasasaszsassdeadmesseeds312
@weasasaszsassdeadmesseeds312 22 минуты назад
ጥሩ
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 3 часа назад
Ye wushet Fano new
@abdidarinaz1151
@abdidarinaz1151 57 минут назад
Gena amanu!!!
@Neadu
@Neadu 3 часа назад
Aman❤
@beautifulmind4519
@beautifulmind4519 3 часа назад
አወያዩን ቀይሩት እባካችሁ
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 2 часа назад
አማንዬ በትንተናህ ሁሌ እንደተደመምኩ ነው ። ቅጥልበት ።ብስል ነህ 🥰
@AntenehSamuel-k2v
@AntenehSamuel-k2v 2 часа назад
ተብታባው እራሱን እንደ አደገኛ ጋዜጠኛ ነው ሚያየው አማኑኤል ሚባለው😂
@DechasaDumesa
@DechasaDumesa 4 часа назад
Flag represents Fanno
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 3 часа назад
Nefez gujulle
Далее