Тёмный

"የፋኖ ድል ቀጠሮ፣ በቅንነት ህግ መጣስ፣ የቅዥት ዘመን!" 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 День назад
You have a mission!
@sebsibedemisse1320
@sebsibedemisse1320 19 часов назад
ጥሩ ፕሮግራሞች አሉህ ። ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ። የግዜ ገደብ እንኳን ፋኖ ማኒፌስቶና ሀሳብ የሌላቸው ያላችኋቸው ቀርቶ ጠንካራ ያላችሁት ብልፅግና እንኳ ስንት የግዜ ገደብ ማስቀመጡ ከእናንተ የተሰወረ አይመስለኝም ።
@PeaceFinder-r4b
@PeaceFinder-r4b 11 часов назад
አቶ ሞገስ ምልከታዎትን በጣም እ ደንቃለሁ በርቱ ፡፡ እያስፔድን እንዲሁ የበሰለ ሃሳብ ያለው ሰው ነው፡፡ በርቱ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 10 часов назад
መሰመር ያለበት ፍኖ አፄዋቹን ሌሎች ጋር ሁኖ ሲያስወግድ ለአገር ብሎ እንጂ የኛ ናቸዉ ብሎ መከላከል ይችል ነበር። ልብ ያለውልብ ይበል።
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 День назад
ምዕራባውያን በአማራው ላይ ያላቸው አመለካከት የተመሰረተው ከአድዋ ድልና ከዶር ሄነር ኪሰንጀር የውጭ ፖሊሲ ጋር የተያያዘ ነው
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 12 часов назад
Both of you are good orators and articulate and you need to divide your time equally between you two.
@melakuzerihundesstal8179
@melakuzerihundesstal8179 День назад
ምንድን ነው ቃላት እየለቀሙ መተንተን እውነቱን እያወቃችሁ ብቃት አላችሁ ግን .........
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 22 часа назад
ታንክዩ ሞገስ !
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 14 часов назад
ምነው እናንተ ሁልግዜ የአማራን ብሄርተኝነት ብቻ እያነሳችሁ አማራውን መጎንተል ብቻ ሆነ ስራችሁ የሌሎቹን ለምሳሌ የኦሮሞ የትግራይ ብሄርተኞችን ንግግርና ድርጊትም ለምን አታነሱም ምነው የአማራ ብሄርተኞች ጉዳይ ብቻ አሳሰባችሁ በዚህ ልክ ?
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 День назад
Their shameful silence on drone strikes demonstrates their deep-seated hate and ineptitude. They display remarkable lack of fairness.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 11 часов назад
የአማራ እሊቶች በበለጠ ወጥተዉ ዉነቱን መናገር አማራዉ ከእልቂት ለማዳን ምንም ማንም ጋር ሆነዉ መስራት አለባቸዉ ጊዜዉም አሁን ነዉ ነገ በጣም ይዘገያል።
@apliwosdamtew7242
@apliwosdamtew7242 17 часов назад
ሰላም ልክ ረጅም እድሜ ነው የሚገዙት ምክንያሁም ቀንድ ላይ ሆነህ ከዚህ በላይ አታስብም
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 День назад
Vocabulary economy, ha, ha, ha, ኧረ፣ቀስ፣ኢያስፔድ፣ጉደኛ፣ልጅ፣ነህ። የት፣ነበርክ፣እስከዛሬ፣ህዝብ፣ ሲነድድ፣ እባካችሁ፣ወጣ፣ወጣ፣በሉ፣ ከዋሻችሁ፣ምክንያቱም፣ሁሉም፣ ኢትዮጵያዊ፣በጋራ፣ሀገራችን፣ ጉዳይ፣ያገባናልና። ጎበዝ፣ልጅ፣ነህ፣ብስለት፣አይቸብሀለሁና፣እባክህ፣ ውጣ፣ህዝብ፣አንቃ፣አደራጅ።
@tesfayetegegne916
@tesfayetegegne916 20 часов назад
ራሳቸው የፋኖ አመራር ነን የሚሉ ከግል ፍላጎት ማሟላት አንፃር የሚታገሉ እርስ በእርስ የሚሻኮቱ የሌላው የኢትዮጵያን ማህበረሰ በፋኖ ትግል ለማካተት ምንም ርዕይ የሌላቸው ይህም በሌላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ እምነት ያጡበት ብቻ ሳይሆን የፋኖ ትግል ቆራጥ ተዋጊ ያለው ሆኖም ብቃት የሌለው አመራር እምብዛም ያላካተቱበት በመሆኑ የራሳቸውን ጉድለት ሌላው ይጠላናል በሚል የሚላከኩበት በመሆኑ ነው
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 10 часов назад
በጣም የሚሳዝነው ሁላችሁም skeleton አላችሁ። እኛና እነሱ ። ስለ አማራ ህዝብ ያላችው ጥላቻና ፍራቻ ይገርማል ። ግን ለምን ?
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 12 часов назад
የገፋሀዉ ህዝብ በራሱ ጊዜ በገፈሀዉ መጠን ወይ በበለጠ መግፋቱ አይቀሬ ነዉ ሳይንስም ነዉ ብዙ የሚያስገርም አደለም ተረጋጉ።
@lesanunigatu2299
@lesanunigatu2299 День назад
Hatred
@FekaduZeleke-xc8ls
@FekaduZeleke-xc8ls День назад
How Tplf avoided the derg regime.
@tesfayetegegne916
@tesfayetegegne916 20 часов назад
ዘመነ ካሴ ከእስክንድር ጋር ያቃቃረን የርዕዮት ዓለም ልዩነት ስላለን ነው በሚል ተናግሯል " የእስክንድር ነጋ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ነው የእኛ ግን መነሻችን አማራ መድረሻችንም አማራ ነው " ሆኖም ይህ በራሱ ርዕዮት ዓለም አይሆንም የፋኖ ትግል የተነሳበትን የህልውና ትግል ተከትሎ ህልውናውን ለማረጋገጥ የሚያስችል አንድም ፖለቲካው ርዕይ ሳይፈጥሩ ራሱ የአማራ ማህበረሰብን አረንቋ ውስጥ በሚዘፍቅ ዓይነት የፋኖ አመራሮች ከብልፅግና እኩል ሚና አላቸው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 12 часов назад
የአገር መከላከያ ሁሉም በብዛት ወጥተዉ አብይ 40 ዙር ያሰለጠነዉ የኦሮሞ ልዩ ሀይል ጋር ነዉ ፋኖ ተጋድሎዉን የሚዪደርገዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 День назад
I have found you speaking politically cooked hate Speech!
@AbB-uj3ii
@AbB-uj3ii День назад
ቀንድ አውጣ በሚለው ይስተካከል ታዲያ አረጋ ክልሉን አስተዳደረ እንዴ በዚህ አረዳድህ አብይም ኢትዮጵያን እየመራ ይመስልህል አይ ብልፅግና
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 12 часов назад
ሰዉ ማረድ ማሳደድ መሰልቀጥ ከተሞች ማዉደም ባንክ መዝረፍ መግፋት ወዘተ ማን እንደ አብይና ስብስቦቹ አለምም ይሄን በቅርብ እየዩ ነዉ ዉጤቱን የምናይ ይመስለኛል።
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 9 часов назад
Can you ask your guest if he's OLA sympathizer?
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 22 часа назад
ፋኖ የሌለው 😂? ፋኖ የሰው ሀይል አጥቶ !!!
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 День назад
I’m sorry to speak the published “”the economist” political advertisement!
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 День назад
Don’t be lost as a Media be genuine!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 11 часов назад
ኦነግ በአብይ እየተገደለም ይደግፉታል ያንን ከፋኖ መጠበቅ ሞኝነት ነዉ ፋኖ ገዳዮቹን ይፋለማል እንጂ አይደግፍም።
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 8 часов назад
እና፡ነባር፡አደለም፡ነው፡ምትሉት
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 11 часов назад
አማራ ሁኖ እናንተን የሚሰማ ጠልነታችሁን መገንዘብ መቻል አለባቸዉ አማረኛ ያወራ ሁላ የአማራ ወዳጅ አለመሆኑን መታወቅ አለበት። መራራዉ ፋኖ ወይ ንክች !!!!!
@MulualemBerhane
@MulualemBerhane 10 часов назад
የኦሮሞ ወጣቶች ያስደንቁኛላችሁ እኔ ማድነቅ ብቻ ነው የምችለው አብዛኛዎችሁ neutral ሆናችሁ መነጋገር ትችላላችሁ አድናቂ ነኝ ከሌላ ማህበረሰብ አይታይም ከልደቱ በስተቀር ምንም እንክዋን ለደቱ ወጣት ባይሆንም ::
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 11 часов назад
አሁን ጠልነታችሁን መደበቅ አቅቶአችሁ በገሀድ ወጣችሁ ለምን ይሆን ምናችሁ ተነክቶ ይሆን ምን ሁናችሁ ይሆን ይሆን !!!!!
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 День назад
Eyasped ያቀረብከው ሚገርም፣የበሰለና፣ጠንካራ፣ ማብራሪያ፣ ነው።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 11 часов назад
ኦነግ በ50 አመቱ ምንም መንደር ሳያስተዳድር በወራት ዉስጥ አይበገሬዉ ፋኖ በአዴንን ከጥቅም ዉጭ አድርጎ በብዛት ክልሉን እያስተዳደረ መሆኑ ሳይታያችሁ ቀርቶ ነዉ ወይስ ዉነትን መካዳችሁ ነዉ።
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 19 часов назад
Yedeha lij aychegerewum telaleh wey??hedewu eko aywagum because,,Amhara lay unfair war newu eyetekahed newu belewu selemiyamenu!!! Amhara doesn't care anymore about Ethiopia we shall be free !!
@MulualemBerhane
@MulualemBerhane 10 часов назад
የኦሮሞ ወጣቶች ያስደንቁኛላችሁ እኔ ማድነቅ ብቻ ነው የምችለው አብዛኛዎችሁ neutral ሆናችሁ መነጋገር ትችላላችሁ አድናቂ ነኝ ከሌላ ማህበረሰብ አይታይም ከልደቱ በስተቀር ምንም እንክዋን ለደቱ ወጣት ባይሆንም ::
Далее
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
00:20
Beyond the Debate | Dr. Zakir Naik | 142
3:14:33
Просмотров 1,5 млн