Тёмный

የፍቅር ግርሻ | ክፍል 6 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ክፍል 7 👉 • የፍቅር ግርሻ | ክፍል 7
#Yefikirgirsha#ZerihunGemechu#TsegayeAberar#6
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@godisgood1717
@godisgood1717 4 года назад
ፀግሽዬ ወልጄ ተኝቼ ትረካህን እየኮመኮምኩልህ ነው😊 ይገርማል በጣም ይገርማል የሰው ልጅ ተፈጥሮ ሁሌም እጁ ላይ ያለው ነገር አያጠግበውም ሁሌም እሩቅ ናፍቂ ነው
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 4 года назад
እንኳን ደህና ወጣሽ እህቴ
@setotatube9709
@setotatube9709 4 года назад
Know kkkkkkk kk ok ok o
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 9 месяцев назад
Atmeslgnm
@zolekaqatar8274
@zolekaqatar8274 4 года назад
ወይኔ ገና ሳያልቅ እደሚያልቅ ሳስብ ይጨቀኛል እናመሰግናለን ልክ እደ ከፍሪስኮ እስከ ዱባይ ሁሌም ደስ የሚል ልበወለድ ታሪክ ነው 10qs
@እውነትአርነትያወጣል
ፀግሽ ስንቴ ቤትህ ገብቼ ወጣሁ መሰለህ የኔ ድምፀ ምረዋ ተራኪ💕💕
@ጊዜህይወትነው
@ጊዜህይወትነው 4 года назад
ውይ የዛሬው በጣም ነው ያዝናናኝ 😅😅 ሁሴንን ይህን ድራማ እምትሰራበት ትንግርት ሳቶን አትቀርም 10q ፀግሽ ቀን በቀን ልቀቅልን እንመሰጥበት ከዚህ ፕሮግራም ጋ ጥሩ ጊዜ ነው ያለኝ 😍😊
@lemlemg542
@lemlemg542 4 года назад
እኔም ትንግርትን ነው የጠረጠርኩት
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ልክ ነሽ የኔም ግምት ነው
@zinatujamal6260
@zinatujamal6260 4 года назад
ይህ የኔም ግምት ነው
@ellayeetete
@ellayeetete 4 года назад
የምር እኔም እንደሱ ነዉ ማስበዉ
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 4 года назад
እኔም የምጠረጥረዉ እሷ ነዉ
@ttyyffgg2853
@ttyyffgg2853 4 года назад
እውነት እንድ ዛሬ ስቄ አላወቀም እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው እድሜ ና ጤና ያስጥልኝ
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም በየ ቀኑ እየለቀቅክልን ስለሆነም ምስጋናችን እጥፍነው ደስስስ ይላል።
@memesi6737
@memesi6737 4 года назад
እናመሰግናለን ፀግሽ 🙏❤️
@zinatujamal6260
@zinatujamal6260 4 года назад
መጨረሻው ናፈቀኝ ውዶችዬ ላይክ አድርጉ!!!
@beslotbeslot5692
@beslotbeslot5692 4 года назад
Ay Wende Atgbu Yalweni Sayayi Eruke Yalmali Demo sewe Yraseuni Seteti Lmesfni Yeswe Atyati Ykotrali Lwende Teru Nger Aysemagimi Weshtami Bha
@zinatujamal6260
@zinatujamal6260 4 года назад
እኔን አይደለም ላይክ አድርጉ ያልኩት ፔጁን ነው
@beslotbeslot5692
@beslotbeslot5692 4 года назад
koyeni Kkkkkkkkkkk
@alenzi3028
@alenzi3028 4 года назад
እኔም ናፍቅኛል መጨረሺዉ ምን ይሁን
@user-ph4ym4fi1k
@user-ph4ym4fi1k 2 года назад
እኔ ግን ፎዚያ ትመስለኛለች😃😃 ሲጓጓ በስመአብ👍
@ellayeetete
@ellayeetete 4 года назад
እኔ ግን ትንግርት እራሷ ነች ባይ ነኝ ካልቸኳልኩ
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 4 года назад
የኔም ግምት ነው
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 4 года назад
አደለችም እርግጠኛ ነኚ ሌላ ናት ብዬ ልቤ ቆመ
@sdet966
@sdet966 4 года назад
ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 года назад
Well comeback.
@tokitoki1117
@tokitoki1117 4 года назад
Wow ketita wode gedelew mabirarya megilecha yemiyabezu ayinefam arif aregih
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 года назад
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉facebook.com/tsegaye.aberar.1
@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tikesttikest1877
@tikesttikest1877 4 года назад
Tsegshye.demsek.betam.ljoro.mechu.new
@tsegagemechu3012
@tsegagemechu3012 4 года назад
እናመሠግናለን ❤️
@ekrutube8089
@ekrutube8089 3 года назад
ሰብስክራይብ እንደራረግ የፀግሽ ቤተሰቦች😘
@saadaduha7527
@saadaduha7527 4 года назад
ዋው እንክዋን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
@behailuendale6830
@behailuendale6830 4 года назад
በጣም ያጓጓል እናመሠግናለን
@samri1215
@samri1215 4 года назад
👌👌
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 4 года назад
እሥኪልሥመዉ። ፀግሽ። ደምፅህ። ዋዉ። የኢቶጵያ ጉብል
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 4 года назад
Begugut setebekew neber thanks segeshi
@mussieemaha2599
@mussieemaha2599 4 года назад
Thanks Tsgesh👌👌👌👌👌👌
@ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ
ምናባዊ ትራክት ቢኖረውም አስተማሪ ነወ የሆነ ነገር ይሰማኛል ጥሩ አስተማሪ ነወ
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 4 года назад
Thank you for sharing
@ruthzewde8272
@ruthzewde8272 4 года назад
እናመሰግናለን ግን ደራሲዋ ትንግርት እራሳ ናት የመጨረሻው ይናፍቃል
@Sofiae--jk
@Sofiae--jk 4 года назад
እኔም አደዛ ነው ማስበው
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 года назад
Tisegeshe thank u Emmmphuaaaa 😘
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
እናመሠግናለን ፀግሽ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
Befit foziya neber yemeselechgn awen gn tingrtn eyetereterku new
@destahiyel914
@destahiyel914 4 года назад
በጣም ልብ አንጥልጣይ ነው ፀግሽ
@gosggoshr5402
@gosggoshr5402 4 года назад
አመሰግናለሁ
@kiyagrace5571
@kiyagrace5571 4 года назад
እናመሰግናለን ፀግሽ
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b 4 года назад
ፀግሸ እናመሰግናለን
@adissadiss7832
@adissadiss7832 4 года назад
እናመሠግናለን ወንድሜ
@zainebemamu1659
@zainebemamu1659 4 года назад
ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ስለምትለቅልን
@shebuyoutube2484
@shebuyoutube2484 4 года назад
Enkan dena metah bezh treka betam tesbie alehu
@lemlemg542
@lemlemg542 4 года назад
ጸግሽ ስጠብቅክ ነበር thank you
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 9 месяцев назад
ፊልም እያዬሁ ❤❤❤ስኪመስለኝ. ድረስ አብሬ ተከራተትኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuyadesya
@emuyadesya 4 года назад
ጸግሽ ውስጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤ
@enatwenat4378
@enatwenat4378 4 года назад
አሪፍ ነው በጣም በርታ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
Tsegye tenx betam almesh belogn neber
@assiassi9863
@assiassi9863 4 года назад
ስላም ፀግሽዬ ድምፅ መረዋ ትንግርት እራሶ ናት
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
እናመስግናለን ሱሴ
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 года назад
ስላም ነው አመሰግናለሁ
@enkuye5138
@enkuye5138 4 года назад
ውይ መጣህ እሰይ ታሪኩ ናፍቆኝ ነበር🙏🙏
@semerettafesse6085
@semerettafesse6085 4 года назад
Amsgnalhu
@selammoges4277
@selammoges4277 4 года назад
Wow tegeschyeee are aftenew meteresw nafekeg selemelkamu web terekak enamesegenalen
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 года назад
Well come tsegish
@burtefiqir8698
@burtefiqir8698 4 года назад
Baxam konjo nw thanks
@lamalama1656
@lamalama1656 4 года назад
Gaalatomii. Oboleessaa
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mayaethio9046
@mayaethio9046 4 года назад
ወይ ሁሴን መከራ በላክ😂እሰይ ትንግርት ካልሆነች እናደዳለው
@mahalittluhun182
@mahalittluhun182 4 года назад
ፀጌሽ መቼ ነው በቪዲዮ የምትቀርበው ብዙ ጥያቄዎች አለን በቪዲዮ እንዲቀርብ የምትፈልጉ 👍አድርጉ
@kiyagrace5571
@kiyagrace5571 4 года назад
ፀግሽ የታል 7
@user-md9ho3ju2z
@user-md9ho3ju2z 4 года назад
እንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ
@emuyadesya
@emuyadesya 4 года назад
ዋዉ
@tsehaytube8527
@tsehaytube8527 4 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
ወይ ውሴን ክክክክክክክክክ
@mulukumimi2007
@mulukumimi2007 4 года назад
@yfuthfue7606
@yfuthfue7606 4 года назад
ክክክክክክ ወይይይይ ውሴት ተብዬ ቅሌት እቱቱቱቱ ፅጊሽ አመሰግናለሁ በጣም
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 года назад
በርታ ፀግሸ ሱሴ😘
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 года назад
gudi ayiche
@user-wu6oe5ul4f
@user-wu6oe5ul4f 4 года назад
ፀግሸ ድምፀ መረዋው እናመሰግናለን ምርጥ ድርሰት ምርት አተራረክ ግን ትንሸ ደቂቃ ይጨመርልኝ
@esgent1112
@esgent1112 4 года назад
Mechrshaw nafekeg
@emifeleke453
@emifeleke453 4 года назад
Segerim telekeke beya segeba
@ሀብታምየናትዋውድ
@ሀብታምየናትዋውድ 2 года назад
ክክክክክ የታደሉ በእንቀቅልሽ ያበባ ፕራንክ አስመሰለው
@belayneshsewnet2898
@belayneshsewnet2898 4 года назад
ውይ መጣህ እናመሰግናለን።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 года назад
እንኲን ደህና መጣህ ሰአት ይጨመርልን አንሷል
@እውነትአርነትያወጣል
እኔ ግን ራሷ ትግርት ትመስለኛለች
@user-pw4sy4pz3p
@user-pw4sy4pz3p 4 года назад
እኔም እንደዛነው ያሰብኩት
@አባይሚዲያዪቲብ
@አባይሚዲያዪቲብ 4 года назад
እኔም
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 года назад
እንኳን ደና መጣ ወንድሜ
@germa8614
@germa8614 4 года назад
ፀግሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ ለቪድዮ የምትጠቀመው ምስለሸ ታሪኩን ያማከለ ነው ወይስ ከራስክ ነው የምታደርገው?
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 года назад
ዋው በቀን በቀን እየመጣህ ነው
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад
ውይ ሁሴን😂😂😂😂አሳዘነኝ እራስዋ ነች ባክህ ተጫወተችብክ
@hamh3998
@hamh3998 4 года назад
አቦ በናትህ ፀግሽ
@mulutadese5022
@mulutadese5022 4 года назад
12 seat alders belogn nebr yemer enamsgenaln
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 года назад
እረ ደቂቃው በጣም አነሰ ትንሸ ጨመር አድርግበት።
@user-pw4sy4pz3p
@user-pw4sy4pz3p 4 года назад
ትንግርት ራሷ ናት
@gigidesyatemra7470
@gigidesyatemra7470 4 года назад
ያንተን ሰብስክራይብ በትንሹ 1 ሚሊየን እጠብቃለሁ
@raskirubel8304
@raskirubel8304 4 года назад
Hey beteseb,why you guys don’t like his video???
@fayizasisaygrandprime9344
@fayizasisaygrandprime9344 4 года назад
Mert saw weyni demtehh ekoo semark
@mulugojm6258
@mulugojm6258 4 года назад
ጸግሽ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
@እራህማቲዩብ
@እራህማቲዩብ 4 года назад
ስለምታፈጥንልን እናመሰግናል
@eftujiregna2707
@eftujiregna2707 4 года назад
Correction I know your not the Author but irrecha was never religion it was culture from the beginning just to put than on mind of comment readers 😁😉
@metages2400
@metages2400 4 года назад
ሚስጢር ትንግርት ትመስለኛለች
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 4 года назад
በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ
@rrrrr9116
@rrrrr9116 4 года назад
ፀግሽ ሱስሆንክብኝ ያተን ትረካብቻሆኗል እማዳምጠዉ ዊይድምፅ
@ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ
ሀይ ፀጊሽ እየጠበኩህ ነበር ለኮሜቱ እስኪ ልስማውና እመለሳለሁ
@lovebobe7980
@lovebobe7980 2 года назад
Ande neger tereteryalhu🤔
@mohamadzawahre9655
@mohamadzawahre9655 4 года назад
ሱሲ መጣክልኝ 😍😍
@kongitmideksa8724
@kongitmideksa8724 4 года назад
ዉይ ደቂቃዉ በጣም አነሰ ጨመር አርግበት please 🙏
@gigidesyatemra7470
@gigidesyatemra7470 4 года назад
እረ ጸግሽ አልተቻልክም ስንቴ ገብቼ ወጣሁ
@Hayat79725
@Hayat79725 3 года назад
እኔ ግን ፎዚያ ትመስለኛለች ሚስጥር
@user-ph4ym4fi1k
@user-ph4ym4fi1k 2 года назад
የኔም ግምት ነው
@user-vi4xf6cq8l
@user-vi4xf6cq8l 4 года назад
በጉጉትስጠብቅ
@ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ
ወይ ትግርት እንዲህ አጠገብክ ተቀምጣ ትጫወትብክ
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 года назад
Endaferawut derasiwa tingirt net aydel ???? OMG
@ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ
@@amnaalowais2621 ውይ ገና ነው ግን ማንም ከማውቃቸው ሴቶች ከሷ ሌላ አልታይሽ ብለው ነው
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 года назад
Ye zarehu begugut eyetebekugn new
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 4 года назад
Sexbqachu neber enamsgenaln
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 года назад
1gna negn
Далее
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 7
43:34
Просмотров 25 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 8
39:26
Просмотров 25 тыс.
እኔ እና አጋቾቼ | ክፍል 1 ( ባንጃው )
1:54:51
ደላላው
3:22:13
Просмотров 26 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 10
37:45
Просмотров 23 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 9
41:53
Просмотров 24 тыс.