Тёмный

የፍቅር ግንኙነታችንን ወደ ነበረበት እንዴት እንመልሰው ??? ahadupodcast 

ahadu media
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial
ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
• ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...

Развлечения

Опубликовано:

 

3 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 237   
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Месяц назад
በትክክልል ልክነክ ሴትልጅ አውቃ ዝም ስለምትል ነውእጅ ታቃለች ይስተካከላል በሚለውነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadSad-qu2ze
@SadSad-qu2ze Месяц назад
አወ
@HawaMohamed-du6so
@HawaMohamed-du6so Месяц назад
ትክክል
@meronkenfe9589
@meronkenfe9589 Месяц назад
በትክክል
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 17 дней назад
Yah 😥
@Emebet16Adeto
@Emebet16Adeto Месяц назад
በትክክል እያንዳንዷን እናቃለን ከዛ በላይ ደሞ መለወጥ መቻል አለመቻሉንም በደንብ እናቃለን ግን ደሞ ለመለያየት ትክክለኛውን ጊዜ ስለምንጠብቅ ነው
@user-br8ip5mr4d
@user-br8ip5mr4d Месяц назад
እውነት ነው እኔ ደርሶብኛል ችት ሲደረግብኝ ተሰምቶኝ ያውቃል ከዛም እውነት ሆነ በህልሜ ሳይቀር ነው ያየሁት 😢
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Месяц назад
በህልምሽ😂
@gafat
@gafat Месяц назад
እና እንዴት አለፍሽው ?
@SihanS-ln2vm
@SihanS-ln2vm Месяц назад
እኔም ግን ለበቅል ነው አሉ እሽ እንድትለው ከዛ አያግባትም እረ ቀልድ እህቴ አይድለችም እንዴ እሶ ከዛ እኔም እንድጥቅልልላት ተውኩላት መልካም እነት ለራስ ነው ግን እውድው ነበረ ጥልትትትትት።።።
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 17 дней назад
እኔም እንዳቺ ሆንኩኝ አይዞሽ ያልፋል ለኛ ስላማይሆን ነው
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv Месяц назад
እውነቱን ነው ኪራዬ እኛ ሴቶች አዴ ከወስንን ለምን ባናቱ አይተከልም እኔ እደዛ ነኝ የሌሎቹን ባላቅም አዴ ከልቤ ካወጣሁ እደሞተ ነው ውስጤን የሚስማኝ ማን እነሱን ይለምናል ለምን ድብን አይልም
@hadeya22
@hadeya22 Месяц назад
ቀላል እናቃልደ የሴቶች ችሎታ ይለያል ሴቶችየ በርቱ ሀጭካኔዋ ላይ
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x Месяц назад
በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እንደኔ ላይክ
@user-cg7bn3nr5r
@user-cg7bn3nr5r Месяц назад
ኪራይ 100% ትክክል ነዉ የተናገርከዉ ቢሆን ወይም ብናረገዉ ልክ ብየ ማሰበዉ ሁሉም ወንድ ለእህቱ የሚመኘዉን አይነት ባል መሆን ቢችል ሁሉም ሴት ለወንድማ የምትመኘዉን አይነት ሚስት መሆን ብትችል ፍቅርም ትዳርም ይሰምር ነበር በዚህ ልክ ከባድ እይሆንም ነበር እና ኪራየ እያታህ አገላለጽህ ኢሞሽንህ ኢነርጂህ የእዉነት ይገርማል ይጋባል ኪራያ ትችላለህ በቃ ምንም ማረግ አይቻልም የሚቻለዉ ካንተ መማር ብቻ ነው እናመሰግናለን ኑርልን እ/ር ያኑርልን ❤❤❤❤❤
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye Месяц назад
ሰለ ሴቶች ያልካቸው ሁሉ ትክክል ነው ጊዜ ሚሰጣቸውን በጣም ነው የሚወዱት ። ወንዶችም ክብር ይፈልጋሉ በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l Месяц назад
በደብነዉ የማቀዉ ወላሂ ከቀንበኸላ በጣም ተቀይሪያለሁ ግን በጣም ተቀይረሽብኛል ይለኛል ትርቀኛለይብሉ አስቦአያቅም ነበር ግን ዳግምላያገኘኝ አደረኩት አሁን ሁሌም ለሰዉ እያወራ ያለቅሳል ተፀፄቶ እና ሴቶችየ ጀግናሁሉ ቆፍጠን በሉ በተረፈ እናመሰግናለን ኪራ❤❤
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Месяц назад
የእውነት እኔ ባሌ እንደሚማግጥ በህልሜ አይቼ ነው ያወኩት ከዛ ዝም ብዬ ስከታተለው ያዝኩት ከምር ይታወቀናል ተለያይተናል ግን ሁሌም ማነው የነገረሽ ይለኝ ነበር በህልሜ እንዳየሁት ስነግረው አላመነኝም የሚገርመው ግን ልጅቷን እራሱ ነው ያየኋት😢😢😅😅😅😅
@fikrfikr-ul2yx
@fikrfikr-ul2yx Месяц назад
የእኔ ልዩ ❤❤❤❤ ክበርልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት ነው ምን ጊዜም የሆነ ክፍተት ሲፈጠር እሷ እሱ ከመባል ይልቅ እኔ ብለ የኛን ጎን ማየት አለብን ሴት ልጅ ሁሉንም አውቃ ካሳለፈች እንጂ አተ ስትቀርባት ገና የሆነ ነገር ካለ አስቀድሞ ልቧ ይገፋሀል የሆነ የጎደለ ነገር ካካል እንዳለ ነው የሚሰማን ግን ደግሞ ወንድ ልጅንም ወደ ጥፋት የምትገፈው ሴት ናት እሱን እሷ እደምትፈልገው መቅረፅ ትችላለች
@Hulud95
@Hulud95 Месяц назад
ማንበብ ስለምወድ የሚያነብ ሰው በጣም ነው የማከብረው እና ወንድሜ በርታ ብዙ ተምሬበታለሁ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@OMUYOUTUBE78
@OMUYOUTUBE78 Месяц назад
ትክክልነህ 👌 አይኗም ሳያይ 👀 ጆሮዋም ሳይ ሰማ👂ትክክለኛ ፍቅር ሆኗ ከልቧ የምትወዴው ከሆነ 👉❤ብቻ ይነግራታል👌 ።
@LeilaShamil
@LeilaShamil Месяц назад
እኔ ልንገርህ ትዳሬ ፈርሷል, ውሥጤ ይነግረኝ ነበረ ሆኖም አገኘሁት... ከወሰንኩ ወሰንኩ ነዉ, አሁን ግን ሌላ ህዮት መጀመር ያሥፈራኛል! ህልሜን እና ልጅነቴን አሣጣኝ... ኪራ እዉነትህን ነው, በህልሜ ሁሉ ቀጥታ ነበረ ማየው...አላህ በብዙ አድኖኛል!!❤❤ አመሠግናለሁ❤❤❤ በስደት ነው ያለሁት
@qweqwe444
@qweqwe444 Месяц назад
የፈጣርያለህ የምትወዱሰዉ ሌላ ህይወት ጀምሮ ተመልሶ መቶ ምንም እንዳልተፈጠር የሚያወጣቸዉ ቃላቶ ሲከብዱ እዉነታዉ ስታይ ግን ሌላነዉ አቤት የሰዉልጅ ለአጭር ህይወት የሰዉ ልብ ያለ አግባብ መጉዳ ሀዘንዉስጥመክክተት እራህራሄማጣት ያቀፉእጆቹ የወደዱልቦች ለጥላቻለማስመሰል ሲሆን ተምሮ ለበቀል ለቀልድ እግዚአብሔር አለመፍራት ሲኖር ምንም ይባል አቤቱ በየዋህነትሂጃለሁእና አንተፍረድልኝ ጌታዬ። ፍቃድህ ይሁን❤❤❤👏
@user-wi6zf9ku3m
@user-wi6zf9ku3m Месяц назад
እምትገርም ሰው ነህ ወንድ ችት ሲያረግባት ደመነፍስዋ ይነግራታል ያልከው በጣም ትክክክል ነህ እኔ ብቻ የማውቅ ይመስለኝ ነበር 100 በመቶ አውቅ ነበር የሚያረገውን
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe Месяц назад
ስለወንድ ልጅ አስተያየት መስጠት ባልችልም ስለሴት ካወራከው ግን አንድ ጠብ አትልም 100% ትክክል ነው እኛ ሴቶች ወንድ ልጅ ማንጎዳጎድ ከጀመረ በጣም በብዙ መንገድ እናቅበታለን ። ያወራህበት መንገድ (አገላለፅህ) በስመአብ ባላለቀ ያስብላል በርታ❤❤❤
@helenebelay9175
@helenebelay9175 Месяц назад
እውነት ነው እኔ በእራሴ አይቻለሁ ከዚህ ግን እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቶ መቼ ይቀራል አንተ ግን የሴቶችን ስሜት ጠንቅቀህ ታውቃለህ ምስጋና ለቤተሰቦዎችን የሰውን ስሜት እንድትረዳ አድርገው ነው ያሳደጉህ ከምር ትለኛለህ ❤❤❤
@saeedahmaad5906
@saeedahmaad5906 Месяц назад
ሀቂቃ ሴቶችየ እስኪ ስለፍቅር ግንኙነታችን ከመጨነቃችን በፊት የፈጠረን ጌታ ጋር ያለን ግንኙነት ያሳሰበን ያበናት መጀመሪያውን ትተን ወጥመዱን ትተን አጥማጁን እንደማለት ነው ወደአላህ እንቅረብ ከዛ ሁሉም ይመጣል ሆ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Месяц назад
እኛ መልካሞች ስንሆን መልካሞች ወደኛ ሂወት ይመጣሉ❤
@OMUYOUTUBE78
@OMUYOUTUBE78 Месяц назад
👍
@user-xz3ly4vv8o
@user-xz3ly4vv8o Месяц назад
አንድም ጠብ የሚል ነገር የለውም እውነቴን ነው በጣም ታውቃለህ በርታ ወንድሜ እጅግ አስተማሪ ነው።
@Betelihemgetachew-zj6bi
@Betelihemgetachew-zj6bi Месяц назад
ገና እኮ ምን እንደምታወራ ሣላዉቅ like ኪራዬ
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t Месяц назад
ባለትዳሮች ፍቅረኛማሞች ኑዉ በእዉነት ተማሩ እኔ የምወደዉን ሰው አጥቻለሁ በጥፋቴ። አሁን እየተማርኩ ነዉ🎉 ኪራ እናመሰግናለን በእዉነት ❤
@salehahadidi-ob6yp
@salehahadidi-ob6yp Месяц назад
እውነት ነው እኔ መጠራጥር ጅመርኩ ልቦናች ያውቃል አልቆየው መነጫነጭ ቁጣ ትግስ ማት ወር አልቆየንም እሱን ከጠራጠኩ ብዋላ ተለያየን ትክክል
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Месяц назад
ማርያምን ኪራ አንተብቻ ተናገር ተባረክ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Месяц назад
እውነትነው ለምሳሌእኔ አለሁ ታገባሁ ሰባት አመትሁኖኛል ባልተቤቴ ምንም ፍቅርየሚባልአያውቅም በደወለሰአት ስልክአነሳለታለሁ አወራዋለሁ አሁን ግን አስጠላኝ. አሁንዘግቸዋለሁ እስከመቸ እሱእስኪበስል እኔአረርኩ ከደዚህ አይነቱወድ ፈጣሪይጠብቃችሁ
@hawa406
@hawa406 Месяц назад
አሏህ ይባርክህ❤የውስጤን የምትናገረው ነገርስ❤
@KedanemaryamEl
@KedanemaryamEl Месяц назад
ኪሩዬ የልብ አውቃ ነህ ኡፏ ምን ልበልህ መከታ የሆንክ ወንድም ነህ እደወንድሞቼ ነው እምወድህ ወንድሞቼ እደሚመክሩኝ ነው አንቸን እመሰማህ ❤❤❤❤❤❤
@tigistfiseha2087
@tigistfiseha2087 Месяц назад
በጣም የማደንቅህና የምወድህ ልጅ ነህ ውይ በአካል አግኝቼህ የልቤን ሁሉ ብናግርህ እንዴት።እንደምረካ ይታየኛል የምትናገራቸው ሁሉ ነገሮች በያንዳንዶ ፕሮግራም እኔን እራሴን ውስጥ ያለውን ነገር ነው ምትናገረው በዚህ እድሜ የምር መሰጠት ነው እ/ር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ የምር አግንቼህ ልቤን ብታክምልኝ ደስ ይለኝ ነበር ማን ያውቃል አገኝህ ይሆናል
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s Месяц назад
እውነት ነው ግን እኛ ሴቶች ስንወድ ያ ሰው ለኛ እንደማይሆን እያወቅን ግን እናስተካክለዋለን የሚል የጅል አስተሳሰብ አለን እንደማይስተካከልም እያወቅን ነውኮ የምናናድድ ፍጡሮች ነንኮ
@qweqwe444
@qweqwe444 Месяц назад
ያልከዉ ነገር ትክክል የተፈጠሩት ነገሮች ሳይነገር ዉስጤ ይነገርኛ አንድ የሆነገር ተፈጥሮ ጣት ጠይኩት ያየሁት የተሰማኝ ነገሮ አልተናገሩክ ዝምብየ ጠየኩ ሲነገር ተገርምኩ ማርያም ይህ አየሁአልኩትም ምክንያት ብዙማስጨነቅ አልዉድም እራሱ በእራሱ መጠበቅና መግዛት ሲችልነዉ ሰዉ ደስየሚል እምነት ፍቅር ተስፍ የሚኖረዉ!!!አሁን ግን ብዙ አናወራም ጓድኛ ብቻነን
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m Месяц назад
እደዉ ምን ልሁንልህ ወላሂ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ዉስጤ ምንም አላምን ነዉ አለኝ ስጠይቀዉ አች ጨቅጫቃ ይለኛል እኔ ግን ላምነዉ አልቻልኩም። ተዛ ልቤ የጠረጠረዉ እዉነት ሆኑ ሂደ ።አይ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Месяц назад
ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ውስጥ መነገር ብቻ ሳይሆን በህልም ሁሉ እናያለን
@gsjwjsgJShvebes
@gsjwjsgJShvebes Месяц назад
ይገርማል ወላሂ የኔ ያሣለፍኩትን ህይወት ነው በጠቅላላ የተናገረው የሚገርመው እኔ ምንም የማለቅ አደየ ሰውን ካመኩ አመኩ ነበርና የሆነ ሰአት ላይ እዳለው በህሪሄ ተቀየር በጣም እበሳጫለሁ የሆነ ባዶነት ስሜት ይሰማኛል ባሌም አረ ምሁነሽ ነው ይለኛል እኔም መልስ የለኝም ከዛ እሱን ግን በመሀከላችን የገባ ነገር አለ ይለኛል አላውቅም ብቻ ልቤን ሰላም አይሰማኝም ምክንያቱ ግን ልተብራራልኝም እለዋለሁ እሡም እኔን ለምድነው እድህ የምትሆኝው ባህሪሺን የምትቀይሪው ይለኛል እኔን በሆነው ባልሆነው ጥፋተኛ ለማድረግ ይሆክራል እኔ ግን ምናልባት ጥፋተኛ እሆንደ ብየ እራሤን እጠይቃለሁ መልስ የለም ዝብየ ውሥጤ እየታመመ ስኖር አድቀን ልክ በዛንግዜ ባህሪየ እደተቀየረ እሡ እሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እዳደረገ እደሣሣተ ነገረኝ እና አልሀምዱሊላህ እኔም በራሤ መኖር ጀመርኩኝ እና ምልላችሁነው የፈለጉት እኛ ሴቶች ልባችል ይነግረናል እዳልከው ትክክል ነህ
@zaincell6175
@zaincell6175 Месяц назад
Wow One
@SofiaSofia-se6jm
@SofiaSofia-se6jm Месяц назад
ኪራ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይባርክህ ብዙ ነገር ነወ የተማርኩት ግን ኪራ እኔ በርቅት ፍቅር ላይ ነኝ በአካል አላወቀውም ግን በጣም ነወ የማፈቅርሽ ይለኛል እምነት አጣው በዚህ ላይ ስራልን❤ አብዛኛችን በርቀት ፍቅር ላይ ነን
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Месяц назад
ብርሺን አደራ ቅምስ እዳታረጊ😂
@user-tv1xh8ud3z
@user-tv1xh8ud3z Месяц назад
በትክክል ትለያለህ የምለዉ በምክናየት ነዉ ።❤️‍🩹😊
@user-kh3yr8jt5g
@user-kh3yr8jt5g Месяц назад
ደስ እሚል ትምህርት ነው ያላወቅኩት ነገር አውቃለው ❤❤ በርታ 😊
@GeniGeni-ko7kp
@GeniGeni-ko7kp Месяц назад
ኪራዬ ውስጤ ነህኮ በትክክል ሴትችየን ተረድተከናል❤❤❤❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Месяц назад
በትክክል ይታወቀናል ልብቻን ይነግረናል ❤❤❤❤❤❤
@hayatkumlachew8277
@hayatkumlachew8277 Месяц назад
የምትረዳበት መንገድ ይገርመኛል።ስወድህ ግን አገላለፅህ ተመችቶኛል😂❤
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 Месяц назад
ኪራየ በሶሻል ሚድያ ላይ አተ ብቻ ድመቅበት አቦ ይመችሁ ❤❤❤❤❤
@MuluAbreha
@MuluAbreha 14 дней назад
ምንም የለህም ኪራዬ በጣም በጣም ሚዛናዊ የሆነ ምክር ነው ምናለበት ቀድሜ ባውቅህ ቡዙ ነገሬን ኣሪፍ ይሆኑ ነበር ትንሹ መምህሬ😘
@MeriYemariyam
@MeriYemariyam Месяц назад
ትክክል ነህ በደንብ እንረዳለን ዝም ስለምንል እጂ ግን እሚወዱት ሰው ሄደት መጣ ሲል ያናድዳል እኔደሞ አልችልም ካልተናገርኩ የሆነ ነገር ከተሰማኝ እጠይቃለሁ ግን ይቅርታ ብሎ መልሶ ያው ነው ግራ ይገባል ብቻ 🥺 አንተግን ተባረክ ከልብ እናመሰግናለን ለምክሮችህ 🥰🥰
@etu819
@etu819 Месяц назад
ኪራ ወንድሜ እኔ ምንም ቃል የለኝም በቃ ትለያለህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን የተለዬ አዕምሮ ነው ያለህ በርታልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Mahi-sb1rt
@Mahi-sb1rt Месяц назад
ማርያምን ኪራ ችት ሲደረግብን ተሰምቶን ያዉቃል እውነት ነው
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 Месяц назад
እኔ ከራማዬ ይነግረኛል ለበለጠ ማረጋገጫዬ አይኑን ባይኔ አድርጌ አጣጥጠዋለሁ የሆነ ነገር ከተሰማኝ በሱ ላይ በኔ በኩል normal ነዉ😊
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf Месяц назад
እዉነት ነው ወድማችን ያተ፡ምክር አንድም የሚወድቅ የለውም በርታልን
@LulitGetahun
@LulitGetahun Месяц назад
በጣም ትክክል ነው
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs Месяц назад
ምን የሚል ኮሜት እደምሠጥህ አላውቅም ከልብ እናመሠግናለን በርታ ቀጥልበት እድህ ነው ካስተማሩ አይቀር ያተው አድናቂ ነኝ H 😊👍👍
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Месяц назад
በደብ ነው የሚገባን አይደለም በአካል በቴክስት ከእኛጋ አለመሆኑን በደብ እንረዳለን እያወራን ከሆነ ማ 😁 አንዴ ደሞ ችት ካደረገ በስመአብ እንዴት እንደሚስጠላ
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 15 дней назад
በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠኸን ሰለሆነ እናመሰግናለን ።
@amanialmtku
@amanialmtku Месяц назад
ልክ ነህ ኪራዬ ብቻ በየቀኑ ልቀቅልን ኣትቅርብን 5 ደቂቃም ትሁን ማርያምን ኣነጋገርህ ለመስማት ያጋጋል በጣም ነዉ ደስ ምትለዉ👌❤️
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Месяц назад
ትልቅ ምክርነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን ጎበዝነክክክክ
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu Месяц назад
አንተ እኮ ትለያለህ ሰወድህ ማርያምን ክበርልኝ ወንድሜ
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እውነት ነው በደንብ ነው የሚታወቀን በርታልን😊 ❤❤
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x Месяц назад
ርእሡን አይቼ መጣው ወንድማችን በርታ❤❤
@RihnaHassen
@RihnaHassen Месяц назад
ትክክል ደርሸበታለሁ !!ይመችህ እዉነትም ሆኖ፣ከነ፣መጨርሻዉ ሸኝቻለሁ
@user-ek4wt7xi5j
@user-ek4wt7xi5j Месяц назад
በርታ እያወቅን ያላሰተዋልናቸውን እንድናስተውል አሪፍ ምክር ነው ❤❤❤❤❤❤
@skymeby
@skymeby Месяц назад
Kibir ystilgn ...tebarek!!
@user-bv9ef1im3f
@user-bv9ef1im3f Месяц назад
Ewenet new setoch bedenb yawkalu enam lemawek yanfenifalu thank you🙏🙏
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 24 дня назад
ለዚህ ቤት አዲሰ ነኝ በታ ጥሩ ሐሳብ ነዉ
@fikrtesilase
@fikrtesilase Месяц назад
ሁሉም ያልከው እውነት ነው
@tgstSolomon
@tgstSolomon Месяц назад
እውነት ነው
@yetarik_mender
@yetarik_mender Месяц назад
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 Месяц назад
እጅግ በጣም በጣምምምምም ትክክል ያለመመኑን ትተህው ያቺ ቅጽበት የተልከሰባት ቅጽበት በትክክል ታውቀዋለች
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Месяц назад
Great advice keep it up good job bro ❤
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 Месяц назад
Mariyamin jegina fetari yichemirilih thanks ❤❤❤
@hannu7898
@hannu7898 Месяц назад
10:20 💯 lek new betam. Our intuitions tells us in one or another way.
@fafi233
@fafi233 Месяц назад
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ እነኳን ደና መጣህ❤
@user-ul6iw2zj3t
@user-ul6iw2zj3t Месяц назад
That’s totally true thank you
@beza9040
@beza9040 Месяц назад
ኪራዬ ምርጥ ወንድም ነሕ ለመጀመርያ ግዜ ልኮምት ከልብሕ ነዉ የምተናገረዉ ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Месяц назад
ወንድሜ በርታ በብዙ እየተማርን ነዉ ካንተ❤
@hawletjemal-pz4ys
@hawletjemal-pz4ys Месяц назад
የኔ ውድ ወንድም እናመሰግናለን
@kalkidan1213
@kalkidan1213 Месяц назад
Tank you brother huuuuuuu you are 100% correct wow rely I appreciate you😍😍😍
@MuluAbreha
@MuluAbreha 14 дней назад
yess ፈጣሪ ይባርክህ 100%
@DanaytHAGOS-ip1zv
@DanaytHAGOS-ip1zv Месяц назад
Amazing 🎉🎉🎉 kiru ane wendmoche lay eyetemarku new bedenb bezi guday slemnawera hulem gn betam aferalew relationship lemegemer bcha egziabher yemifera sew ysten egziabher kelbu yemifere sew sew aybedlm ana bertaln domo kuch blew yemisemuh gadogochh saladenk alalfm bezi seat lnager angi lsmah yemil yelem bcha Amazing 😍😍😍😍
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Месяц назад
ትክክል ይታወቃታል ስለሴቶች በልተህ ጨረስ ከን😂❤
@djgdurhgd948
@djgdurhgd948 Месяц назад
ያበናት ኪሩን ለምን ነው መቶሺ እማባስገባው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HadraTaju
@HadraTaju Месяц назад
ዋው አዳኛ ነው እድሜህ ይርዘም አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ስራ
@FafiAhmed-vr9uj
@FafiAhmed-vr9uj Месяц назад
ውይ የምርም የሰውን ልክ የመታውቀው ነገር ✅✅✅👌ቃላት የለኝም አንድ ነገር ባትናገረው የምለነው ነገር የለኝም nice ✅
@user-fk5pk9rg9c
@user-fk5pk9rg9c Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድም አለም ❤❤❤❤❤
@yordiberihun5500
@yordiberihun5500 Месяц назад
በትክክል ነው እሚታወቀው
@Silenatwagewesilenatwagewe
@Silenatwagewesilenatwagewe Месяц назад
በትክክል ።
@user-sm7jn4py6d
@user-sm7jn4py6d 18 дней назад
kiraye big bro ❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Месяц назад
ወላሂ እኔ ድጋሚ የምወድ አይመስለኝም አሁን የለሁበት ስሜት ላይ ወዶች ግን እስኪ እየመጣቹ ምክር አዳምጡ ትኝሽ ብትራሩልን ሁፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@Man-dp8bb
@Man-dp8bb Месяц назад
እውነት ነው ኪራየ እኔ በጣም የምወደው ልጅ ነበረ እናም በህልም አግብቶ አየሁት ከዛ ሰው ስጠይቅ አናውቅም አሉኝ እሱን ስጠይቀው አወ አግብቻለሁ አለኝ እናም ልክ ነህ
@FetiyaKeder
@FetiyaKeder Месяц назад
በጣም በጣም ትክክል ነህ የልቤን ነው ያወራከው
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl Месяц назад
እናመሰግናለን
@masetewal6914
@masetewal6914 Месяц назад
እናመሰግናለን ኪራ 🥰
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k Месяц назад
ትለያለህ የልቤን ነዉ ያወራሃዉ ሁሉ እወነታ 👌👌
@SmilingJigsawPuzzle-kx2uv
@SmilingJigsawPuzzle-kx2uv Месяц назад
Aniteko tileyalek ewnet ❤
@SelammuilatAbija
@SelammuilatAbija Месяц назад
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ በላችሁበት ስላማአችሁ ይብዛ
@user-cg8ic7qn3q
@user-cg8ic7qn3q Месяц назад
Enkuwane be selam metahe
@shewithabtemariam6659
@shewithabtemariam6659 Месяц назад
You know kuruye keante tnhrt susu hizonal keep going wendmie
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 Месяц назад
Thank you biro ko ❤🎉😮
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 Месяц назад
ጎበዝ ነክ በርታልኝ 🥰🥰🥰
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 16 дней назад
ኪራዩ አናመለግናለን😊😊
@tetetety3946
@tetetety3946 Месяц назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bontumuluneh887
@bontumuluneh887 Месяц назад
100%❤❤❤❤ትክክል ነህእኮ።
@SenfikshGirma
@SenfikshGirma Месяц назад
ልክ ነህ
Далее
Meninas na academia
00:11
Просмотров 2 млн
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Просмотров 7 млн
Как без этого..😂
0:15
Просмотров 3,5 млн
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
Просмотров 9 млн