Тёмный

የፓስፖርት አገልግሎት ላይ አዲስ የክፍያ ዋጋ ማሻሻያ ተደረገ Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@TedyTeklu
@TedyTeklu 2 месяца назад
ወረቀት አትማችሁ 40ሺ ብር ስትሉ ፈጣሪን አትፈሩም፣የዜግነት መብቴን በገንዘብ ቀየራችሁት።
@fhigc4226
@fhigc4226 2 месяца назад
ፈጣሪን ብትፈሩ ለፍቶ ኣዳሪ ህዝብ ያለበት ሀገር
@SamuelMohamed-v6g
@SamuelMohamed-v6g 2 месяца назад
የምንሰራዉ ና የምንኖረው የሰማይና የምድር ልዩነት ነው አረ ፈጣሪን ፍሩ ።
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
ሰንት ብር ይሁንልሸ? $2000ብር ሆኖ እንደድሮ በሁለት ዓመት ይሰጡሸ ወይሰ $5000 ብር ከፍለሸ በሁለት ወር ይሰጡሸ
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 2 месяца назад
😅😅😅😅​@@Hkim185
@medinaali926
@medinaali926 2 месяца назад
እድሳት እና አድስ የሚወጣው እኩል መሆን አልነበረበትም ስቀጥል ደሞ በጣም ተጋነነ
@judahabraham3196
@judahabraham3196 2 месяца назад
Only in ethiopia, go check some other countries!
@TesfayeMekonnen-p4h
@TesfayeMekonnen-p4h 2 месяца назад
ሰዉ በ ገፍ ወደናተ ሲመጣ ጊዘ የብር ችግር የለለበት መሰሏችሁ ነዉ እንደ በ ሃገሩ ተሰፋ ቆርጦ የ ተሻለ የሚያገኝ መስሎት ስደትን መርጦ ነዉ እንጅ፡፡
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 месяца назад
አንዴ ገንዘቡን በባንክ ዋጋ ታሳጣላችሁ አሁን ደግሞ በፖስፖርት ህዝቡን መዝረፍ😂ይህ ህዝብ አልሞት አላችሁ አሁን በኬንያ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ እየጠራችሁ ነው ብልፅግናሲዝም ሃገር የህዝብ እንጂ የብልፅግናሲዝም ሌቦችን ሆዳሞች አይደለም ።።
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
ሰዉዬዉ የሚለዉን ሰማ $5000 ትከፍላለህ በሁለት ዉር ዉሰጥ ፓሰፖርትህነ እንሰጥሁለን ያለዛ 50% ቅናሸ አርገን $1000 ብር ክፈል በሁለት ዓመት ታገኛለህ ምርጫዉ ያንተዉ ነዉካልፈለግህ ለደላላ $100,000 ብር ሰጥ በድንበር እንዲወሰድህ ምሰጋና
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 месяца назад
@@Hkim185 ምነው አንቀጠቀጠህ እና ቀባዠርክ ከሚዘረፉው ተካፋይ ነህ እንዴ?? ሳይኖረው ከሚዘረፈው ህዝብ በላይ እከኩልኝ አትበል።ሚዘርፉትም ሚያዘርፉትም ብልፅግናሲዝሞች ናቸው ።።
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 месяца назад
የህ ሁሉ ባደ ከወየተ ይጠ ወየኔ በ600 ብረ እዳላወጠሁ ዛረ ወደ ሀገሬ መመለሻ ልጠ እእእእእ​@@Hkim185
@MedinaSeid-q6s
@MedinaSeid-q6s 11 дней назад
ኧረበፈጠራችሁ አፋጣኝለማውጣት አሁንላይ ይቻላልወይ የምታቁመረጃንገሩኝ😢😢😢
@getimark
@getimark 2 месяца назад
fetarin ateferum ayedel? yemenkesakes mebt eyegedebachewu ayedel?
@KedirJemal-k6z
@KedirJemal-k6z 2 месяца назад
አዲስ ምዝገባ መቼ ነው ሚጀምረው
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 2 месяца назад
ትክክለኛ የሀገር ዝርፊያው ተጀመረ😅😅
@ZemereAddisu
@ZemereAddisu 2 месяца назад
አይ ውሸት አምስት ሺ የማይበቃው ምን ተጨምሮበት ነው ወረቀት ለማተም ያሳዝናል።
@TigistEshetu-j2w
@TigistEshetu-j2w 2 месяца назад
እባካችሁ እግዚአብሔር ፍሩ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 2 месяца назад
ያልፍይሆን 😢😢 አይ ኢትዮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 месяца назад
ለእናንተ ሲሆን ዋጋ እንደልባችሁ ትሰቅላላችሁ የሰቀላችሁትን ዋጋ ለመክፈል የሚገደደውን ነጋዴ ቤት አከራይ ታክሲ ባለንብረትን ደሞ ምንም አትጨምር እያላችሁ መከራ ታሳያላችሁ:: የዘመነ አገልግሎት ብላችሁ አሁን እንደምትሉት መደበኛው አገልግሎት ቢያብስ ከወር እና ሁለት ወር በላይ መሆኑን እየነገራችሁን ነው:: ሲያሳፍር ድንቄም የዘመነ አገልግሎት:: የሚገርመው ህዝብ በጉቦ መልክ ሲሞጨለፍ የነበረውን የገንዘብ መጠን በአስቸኳይ ስም በህጋዊ መንገድ ልትጠርጉት ነው:: ታዲያ ህጋዊ እና ህጋዊ ያልሆነ ዘረፋ ከመሆን ያለፈ ምን ልዩነት አለው?
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
ሰማ ወንድሜ መንግሰት ፓሰፖርቱን የገዛበትን ዋጋ ያቀዋል ከድሮ ወረቀት የተሻሻለ ነዉ የድሮ ፓሰፖርት ማንም አይቀበልህም ኮምፈፒተር የሚያነበወ ዘመኑን የዋጅ ትጥቅ መታጠቅ አለበት አሁን ለዚህ ለተሻሻለ ፓሰፖርት $5000 ከፍለህ በሁለት ወር ታገኛለህ ወይ 50% ተደርጎልህ $1000 ብር ከፍለህ ሁለት ዓመት ትጠብቃለህ በዚህ ሁለት ዓመት ሰልጠና ሰልጥንበት ከዚህ አማራጭ ምኘረጥ ፈጥኖ ደራሹን $100,000 ብር ቢያረጉት አንተ ለማትከፍለዉ ምን አገባህ ቡዳነት ካልሆነ የፓሰፖርት ደላላ መሰልከኝ ያየሁ መሰልከኝ $40,000 ብር የጠየቅኸኝ
@BereketDele
@BereketDele 2 месяца назад
Ist kezih befit yemolu sewoch min yihonalu 6 wor yetesexachew???
@fhigc4226
@fhigc4226 2 месяца назад
ተጋነነ በጣም
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
ምኑ ነዉ የተጋነነዉ የፖሰፖርት ደላላ መሆን አለብህ ሕዝቡ ያለምንም መገላታት በሁለት ዉር ዉሰጥ ፓሰፖርቱን ካወጣ ሁለት ወሩን ሰልጠና ይግባ
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 2 месяца назад
​@@Hkim185 ante lam cadre zim bel
@fhigc4226
@fhigc4226 2 месяца назад
@@Hkim185 ላንድ ወረቀት ሥሙ ፖሥፖርት ነዋ 40 ሺ ብር ይገባዋል ብላቹ ልክ 4 ሺ ብር ያቹ መሥሏቹ
@JacobGezahegn
@JacobGezahegn 2 месяца назад
ጠጥያቄውና መልሱ አይገናኝም
@tedapacootedapacoo
@tedapacootedapacoo 2 месяца назад
ህዝቤ ሆይ ሰላማዊ ሰልፋ ለምን አንወጣም በገዛ ሀገራችን እንደ ስደተኛ እንኑር ወይ
@mekes8541
@mekes8541 2 месяца назад
Ay endezi yishalal, passport mifeligewim mayfeligewim self lay kemiazig
@girmawoldekelore-eb9up
@girmawoldekelore-eb9up 2 месяца назад
በጣም አስቀያሚ ማብረርያ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መፈጠር እረሱ ያሳዝናል በልተወለኩ ነው ያልኩት
@bittukanbirhanu-jw8ki
@bittukanbirhanu-jw8ki 2 месяца назад
በሰላም ነው ህዝቡ ምን አገንኘ ብላቹ ነው አላህን ፍሩ
@snw8160
@snw8160 2 месяца назад
ብር ያለው ፓስፖርት ይኑረው ሌላው ባለበት የቀጥል የማለት ያህል ነው ።ለመሆኑ ዋጋውን ስትጠሩት አይዘገንናችሁም? የአንድ ቤተሰብ የወር ቀለብ ነው። ለዛውም ከ 300% ጭማሪው በኋላ😊😊😊😊
@denekeashuro
@denekeashuro 2 месяца назад
እኛ ስንሆን ታስሩናላችሁ፣ እናንተ ጋር ስሆን ህጋዊ ነው። እዩ ህግ ለሁሉም ሰው እኩል አለመሆኑን ያሳያላ ፤፤፤፤፥የዋጋ ንረት
@SayedAhmada-uu6fn
@SayedAhmada-uu6fn 2 месяца назад
አልተጋነነም የደሀ ልጅየት ይሂድ ከሀገር ወቶ ካልሰራ የት ይግባ አስቸኮይ የተባለው ንግግር ብቻ ነው በዚህ አይነት ነጋዴ ዋጋ ቢጨምር አይገርምም
@bashanataso3130
@bashanataso3130 2 месяца назад
ሀላፍነት የጎደለው ውሳኔ ። በጉቦ ለሚሰጥ ና 2 ወር ቆይታ ። የደንበኛ አገልግሎት ጊዜ፣ እርካታ ና ጥራት በለለበት ተቋም ይህ ዋጋ አይገባውም።
@Dibora658
@Dibora658 2 месяца назад
Yasazenale lemendnawe ychemrwe??? Chenab zeye nwe???
@yon7
@yon7 2 месяца назад
How about Ethiopian origin card. It is damn expensive. It is just a card. How do you justify the expenses. You guys, just grab money
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
$500 ደላር ለgrean card ተወደደ ትላለህ የፓሰፖርት ደላላ ነህ
@girmawoldekelore-eb9up
@girmawoldekelore-eb9up 2 месяца назад
እባክህ ወጣት ከለ ይናሳ ከልሆነ መብት አይኖርም
@hailuwesen6275
@hailuwesen6275 2 месяца назад
Degmo le Ethiopia passport 40 she esti Europa teyeku lezegochachew sint endemiyaskeflu.ewnet gif feru betam yasazenal
@SentayehuWelda
@SentayehuWelda Месяц назад
እርማት ማለት ምንድነው
@EdrisSyid
@EdrisSyid 2 месяца назад
የስጠላን ከምር ስግብግብነትን ነው የማስረዳኝ😢😢😢😢😢
@fundlazimufundlazimunessru1560
@fundlazimufundlazimunessru1560 Месяц назад
እኔ ስድስት ወር ነው ጠብቅ ያሉኝ
@tesfsh27
@tesfsh27 2 месяца назад
ያሳዝናል! ተስፋ አስቆራጭ ሀገር!
@Grandas7358
@Grandas7358 2 месяца назад
Beza metlutu ezeu hageracheu lay seru. Ke hager alwetam metlut 5,000k ena 20,000 kerelacheu😊
@hapitamizenabii1627
@hapitamizenabii1627 2 месяца назад
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 2 месяца назад
I don’t think it’s fair.. not convincing
@tayerdundar1820
@tayerdundar1820 2 месяца назад
Weshetam new immigration zegoch yemagnget mebt alachew k 5-40 k lemn neg degmo yekeble mtawkiya 1-2 k yegbal
@TesfayeBelay-d1y
@TesfayeBelay-d1y 2 месяца назад
እረ ፈጣሪን ፍሩ ሆዳሞች
@kiyaGemechu-xc5lo
@kiyaGemechu-xc5lo 2 месяца назад
Shame on Ethiopia government shame you will see the result😂😂
@yemeru9732
@yemeru9732 2 месяца назад
የኔን ፓስፖርት በ5000 ግዙኝ ።
@Ttttyyyyyyyyy
@Ttttyyyyyyyyy 2 месяца назад
ግሞች
@Rahel-p7p
@Rahel-p7p 2 месяца назад
Are you ok 😮
@JsjHsjx
@JsjHsjx 2 месяца назад
ቁጥራችሁን ላኩልን
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 месяца назад
ሰዉዬው ራሱን.....
@teodorecity
@teodorecity 2 месяца назад
ገደል ግቡ
@AbduEmam
@AbduEmam 2 месяца назад
ye Ethiopia government system always Dihawn lay new gulbetu. birr yalewuma 100,000 birr lesu normally new
@amsuamsu2885
@amsuamsu2885 2 месяца назад
መንግስት ዋጋ ሲጨምር ትክክል ነው ነጋዴውን ደግሙ ለምን ጨመርክ ብሎ ያሳድዳል ይገርማል
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko 2 месяца назад
😮😮
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 2 месяца назад
እና አት🤔🤔🤔🤔
@mohammed-r3z
@mohammed-r3z 2 месяца назад
ማቃጠል ነበር የምር ደግሞ ሲያመናጭቁ እርጉዝ አይሉ ደካማ
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 2 месяца назад
Shame on you Biletsegina we are tired of Your Corrupted system ☠️ ☠️ 💀 💀 💀 shame on you Ethiopian Olympic Committee ☹️ ☹️ ☹️ Shame on you Ashebar Lebaw 💀 💀 💀 💀 💀
@mamaymamay7732
@mamaymamay7732 2 месяца назад
የናተ ህገ ወጥ አደለም
@berbre9039
@berbre9039 2 месяца назад
አይ ኢትዮጵያ መጨረሻሸ ይሀው ነውጀ በጣም ያሳዝናልልልልልል እናንተ የቀን ጅቦች ይድፋቹህህ
@AlemEndalk
@AlemEndalk 2 месяца назад
Sewch eytardin tebelan ega ensra ente birr bilu
@EsmaelHassen-g9f
@EsmaelHassen-g9f Месяц назад
ብሩን ጨምራችሁ እንኳ መቼ ትሰራላችሁ ሌቦች
@Abdulahiomer2255
@Abdulahiomer2255 2 месяца назад
Only the government can add its market
@abhtube2024
@abhtube2024 2 месяца назад
Dedeb lemzinanat lemimeta nech bileh yhe miskin hzb lay waga mechemer mn malet new? Abzehagnaw sew eko ezh menor kebdot enji deltot aydelem. Dilelam jemrachual aschekuay mnamn ylal kirakinbo
@eyobbelayneh3880
@eyobbelayneh3880 2 месяца назад
for real not it is not fair price 😢
@idreessyed5902
@idreessyed5902 2 месяца назад
ገዘብ ያለዉ ያዉጣ ገዘብ የለለዉን ህጋዉይ በደል ነዉ ሌቦች ናችሁ
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 2 месяца назад
Negade min baderegw new suk yemetashegibet 😢😢😢
@samsolomon7595
@samsolomon7595 2 месяца назад
$135 US dollars in America to get a new passport
@Safeit859
@Safeit859 2 месяца назад
Wushetam
@mohammed-r3z
@mohammed-r3z 2 месяца назад
ጭማሬ በል እንጂ ማሻሻያ ትላለህ እንዴ
@حكمتتسما
@حكمتتسما 2 месяца назад
Ar allhn feru
@hanaasrat4503
@hanaasrat4503 Месяц назад
😂😂 ማብራሪያ ጠላሁ 😂😂😂
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 2 месяца назад
Yemote mengist 😢😢😢
@Figoshoforo-bg8fe
@Figoshoforo-bg8fe 2 месяца назад
you are crazy😮
@Sade948
@Sade948 2 месяца назад
አፍርብሉ
@Zeamhariclinguistics
@Zeamhariclinguistics 2 месяца назад
Really too much 😮 no this is not fair
@TamruTW
@TamruTW 2 месяца назад
እሔ አሸባሪ የሆነ ቡድን እጅ መንግስት አይደለም የምንለው በምክንያት ነው
@AbdiAbdi-n1e
@AbdiAbdi-n1e 23 дня назад
ታበዱ ምድራ ሌበ ኢትዮጵያ መሆነችን በብር ቀየረቹት በለጌ ሁለ
@fhigc4226
@fhigc4226 2 месяца назад
10 ሺ እንኳን ሲበዛ ወይ ጭራሽ
@kiyaGemechu-xc5lo
@kiyaGemechu-xc5lo 2 месяца назад
Lemn ahun
@Ethiohighlight-y2w
@Ethiohighlight-y2w 2 месяца назад
Yitasheg immigration office
@aymana1552
@aymana1552 2 месяца назад
ليش؟؟؟
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
ለጉቦ መቶ ሺህ እንዳትከፊ ነዋ፤
@shurshraararse
@shurshraararse 2 месяца назад
😭
@nazziftamam7821
@nazziftamam7821 2 месяца назад
Abet wushat ene amat alfongal
@Segy-l1q
@Segy-l1q 2 месяца назад
🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🤫🤫🤫🤭🤭
@Sade948
@Sade948 2 месяца назад
የኢቶቢያ ህዝብ ከፍኖ ጉን መቆም አለብን ይሄ ስራአት የማፋጉርብነው
@messaytigistu435
@messaytigistu435 2 месяца назад
አረ ቁጥር ፍሩ ኦርያ😅
@Zeda-c1w
@Zeda-c1w 2 месяца назад
የተጋነነ ዋጋ😂
@kiyaGemechu-xc5lo
@kiyaGemechu-xc5lo 2 месяца назад
Btm shame😂 you are dangerous...
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660 2 месяца назад
WUAGAWU BICHEMIRIM LEHAGER Limat Iskehonedres Betikikil Gileseblayi Sayihon Hager Layi Kewuale Chimarim Bidergibet Ayikefam Bezin Gize Gin PASPORTUN Lemawutat Gina GENIZEBOCHIM YELELACHEWU Betam Bizu Hizbochi Yinoralu
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660 2 месяца назад
Metawokiya Inidemalet Newu POSPORT IRASU Yetignawu Inidemibelit Gin Bemin Indemileyi Ayitawokim
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
​@40EthiopiaAbdulwaha bShifa45 ወሐቢዉ በምን ቋንቋ እየፃፍክ ነዉ በቁቤ እየፃፍክ ነዉ ወይ አማርኛ ፃፍ ወይ እንግለዘኛ ፃፍ በአቦ ሰጠ አትፃፍ ጥሩ መልዕክት ያለህ ትመሰል ነበር google ላይ አሰተርጉመዉ
@tedt.3568
@tedt.3568 2 месяца назад
Non-sense
@fhigc4226
@fhigc4226 2 месяца назад
ጭራሽ ኣሻሽላቹ ሞታቹ ሆሆይ ኣሥቡለት ሚሥኪኑ ህዝብ
@abdinasri4157
@abdinasri4157 2 месяца назад
ke hzb ga tenankh enath hod betgeba anlkhm
@AhmedinHusenRameto
@AhmedinHusenRameto 2 месяца назад
ይህ ምርጥ አካሄድ ነው ህገወጥ ማውጫ መንገዱን ስለዘጋችሁልን እናመሰግናለን
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 2 месяца назад
ደንቆሮ
@teodorecity
@teodorecity 2 месяца назад
ደደብ
@AhmedinHusenRameto
@AhmedinHusenRameto 2 месяца назад
@@ዘመንአይሽሬ ምንህን ነው የሚያምህ እንድትሳደብ የሚያደርግህ
Далее
Тупой и ещё тупее. (и поддоны)
00:37
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 365 тыс.