Тёмный

የፖሊስ ፕሮግራም አስቂኝ ገጠመኞች ከአበበ ሙሉጌታ እና ሰለሞን አምባቸው ጋር I Interview with Abebe Mulugeta & Solomon Ambachew 

Messay Wondimeneh
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ / @messaywondimeneh
*********************************
Join us on social media:
RU-vid / @messaywondimeneh
Telegram t.me/messay_wo...
Facebook / messaynews
Twitter / mesaywondimeneh
Instagram / messaywondi. .
TikTok www.tiktok.com...
*********************************
የፖሊስ ፕሮግራም አስቂኝ ገጠመኞች ከአበበ ሙሉጌታ እና ሰለሞን አምባቸው ጋር I Interview with Abebe Mulugeta & Solomon Ambachew
*********************************
#mankeman #messaywondimeneh #abebemulugeta #solomonambachew #police #policetvshow #ፖሊሰእናህብረተሰብ #መሳይወንድሜነህ #tvshow #fanatv #ebs #ebc #etv #balagerutv #abaytv #ashamtv #artstvworld #addismaleda #ethiopiantiktok #habeshatiktok #addismereja #amharicnewmusic #ethiopia #ethiopian #eritrea #amhara #oromo #gonder #ethiopiannewstoday #newstoday #fetadaily #zehabesh #ethiopiannews #ethiopianmusic #ethiopiannewsongs #ethiopiansinglemusic #ethiomusic #ethiocomedy #ethiopiancomedy #standup #standupcomedy #kibebewgeda #derejeenahabte #ethiopianoldiescollection #livemusic #bandmusic #oldiesmusic #ethiopianoldiesmusic #hopemusic #nahomrecords #minewshewa #amharicmusic #culturalmusic #donkeytube #comedianeshetu #seifushow #seifuonebs #talkshow #habesha #ethiopianmovie #ethiopianartist #ethiopianmusic2023 #azmarimusic #azmari #ethio360 #addisababa #sheger #finfine #abyssinia
*********************************
@messaywondimeneh
@hopemusicethiopia
@MinewShewaTube
@comedianeshetu
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
Copyright © 2023 Messay Wondimeneh

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@abe60608
@abe60608 11 месяцев назад
ያ የሚናፈቅ ጊዜ፣ ዜናው ወንጀል ቢሆንም በጉጉት ነበር ጠብቀን የምንሰውማው። ግዛው ዳኜ ሁሌም በልባችን አለህ ነፍስህን ይማረው
@AsratBekele-y9f
@AsratBekele-y9f 11 месяцев назад
ዋው ደስ ይላሉ በጣም ጨዋታ አዋቂዎች የጥንት የጠዋቶቹ ዘመናችንን ያሳመሩልን ❤❤❤
@temeethio4235
@temeethio4235 11 месяцев назад
መሳይ ድንቅ አሰተማሪ ትውስታ የሚሆኑ ፕሮግራሞችን ማዛጋጀትህ ማቅረብህ ሊያሰመሰግንህ ይገባል አንተ የኛ ዘመን እንቁ ነህ አንወድሀለን ❤
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 11 месяцев назад
ምርጥ ዘመን ነበር ሁላችሁን አድናቅ ነኝ እድሜ ጤና ያድልላችሁ
@endela
@endela 11 месяцев назад
በነገራችን ላይ ሰለሞን አንባቸው በጣም ደግ ጨዋታ አዋቂ ምን ቅጡ ።❤
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 11 месяцев назад
ከይቅርታ ጋር አበበ በህይወት ያለፈ ነበር የሚመስልኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ተመኘሁ!!!
@JonyUrael
@JonyUrael 11 месяцев назад
Waw Mesay tnx for presents comm.Abebe mulugeta I remembered Abebe when I was very young and working with him Bilambas band. At that time he was a dramer and me I was a singer, finaly I leave the band and Iwas selected by General and appointed a special secretary for General Tesfaye Banty. Abebe was absolutely correct what interesting history he told u during the intervew or he was raised the issue . GOD bless for Abe, selemon Ambachew also a good jornalist tnx for his contributions ,and mesay also my frend when we learnt with him Addis Abeba universty peace and security ,I know him he is very smart and dedicated God bless u also. Commander jhony nigate
@ስለልጆቻችንእንመካከር
@ስለልጆቻችንእንመካከር 10 месяцев назад
መሳዬ ምንሰማው ነገር ምናየውን ነገር አተኝ ልጆችን እንካን እየተደበቅን ቲቪ ምን እንይ የምንልበት ጊዜ እንደ አንተ አይነት ጋዜጠኛ ጥሩ ነገሮችን ይዘክልኝ መጣክ እናመሰግናለን በረታ ❤❤❤
@NeHase16
@NeHase16 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ወደ ኋላ መለሳችሁን :: እሑድ ጠዋት ከቤተክርስትያን መልስ እናንተን በጉጉት እንጠብቅ ነበር:: ጊዜ ደጉ 💚 ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ:: ጋሽ ግዛው ነፍስህን ይማረው 🤍
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 11 месяцев назад
የቀድሞን የሥራ ላይ ተሞክሮ በዚህ መልኩ ማቅረብ፣ ለአዲሱ ትውልድ (ጆሮ ላለው ማለቴ ነው) በጎ አስተዋፅኦ አለው፡፡ ለነገሩ የዕድሜ ጠገቦቹን በራስ የመተማመን ከፍታ በእጅጉ ይጠይቃል፡፡ ለሁለቱ እንግዶችና ለአቅራቢው አድናቆቴ ከፍተኛ ነው፡፡ ምንም ባልነበረበት በጨለማው ዘመን የነበራቸውን አቅዶ የመሥራት ልምምድ፣ ምናለ አሁን በቴክኖሎጂ ባደገ የሠለጠነ ዘመን በሥራ ዘርፉ ላይ የተሠማሩት ባለሙያዎች ልምድ ቢወስዱ …
@tefexe7882
@tefexe7882 10 месяцев назад
ወንጀለኛን አሳደው ነበር የሚያጋልጡት ድንቅ ነበሩ.....ከሁሉ የሚገሬመኝ ደሞ የበዓል ፕሮግራም በጣም ልዩ መቼም የማይደገም ምርጥ ነበር
@AbduselamWoliye
@AbduselamWoliye 11 месяцев назад
መሳይ ለአቤ የምትጠይቀዉ ነገር ቢኖር ባሌ ጎባ እያለክ የስራ ባልደረባ የነበረዉ ሽፈራዉ የሚባል ድምፃዊ ሲዘፍን ታስታዉሰዋለ ወይ የዘፈኑ ግጥም ደብዳቤ ፃፍኩልሽ ሠላም ላንች ብዬ ስምሽን ሳነሳ ይፈሳል እምባዬ ወልደሽ አሳደግሽኝ እንዴት ነሽ እማዬ በዛ በጦር ሜዳ በቀበሮ ጉድጓድ ብሎ ሲጫወት አንተ ደሞ ጃስ መቺ ነበርክ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 11 месяцев назад
መሳይ ወንድሜ አድናቆቴ ከልብ ነው አስተያየት ልስጥህ በቀና መልኩ እየው ቀረፃ ከመጀመራቹ በፊት ፊሊቲ ወይም በራሪ ነገሮችን ማጥፊያ ብታደርጉ ምክንያቱም በአለም የቲቪ መስኮት ስለሚታይ ብዬ ነው 🙏🏾
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 месяцев назад
Bitayise Ethiopia becha new zenbe yalew? Hulume aleme ale normal
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 10 месяцев назад
እኔ አላልኩም መሻሻል የሚችል ነገር ነው አስተያየት የሰጠሁት እንጂ ክፋት አልተናገርኩም
@messaywondimeneh
@messaywondimeneh 10 месяцев назад
እናስተካክላለን። ለአስተያየቱ እናመሰግናለን።
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 11 месяцев назад
አበበ 1983 ኢህአዴግ ሲገባ የባሌ ፖሊስ አገርን ህዝብ የመጠበቅ ግዴታ የሙያ ግዴት አለበት በማለት ትልቅ ውለታ ያደረጉት ምክትል ዋና አዛዡ የኤርትራው ተወላጅ ኮሎኔል ተወልደ ብርሀን አብረሃን እንዴት ዘነጋሃቸው በተስበስንበት ግዜ ጄኔራልተስፋዬ በንቲ ወደ ኬንያ ድንበር ሄደን እንዋጋ ሲሉ ይህንን ህዝብና ንብረት ጥለን ለማን? ደግሞስ ፖሊስ ይህዝብ ጠባቂ ነው የኮሎኔል መንግስቱ መሄድ ከፖሊስነታን አይቀይረንም ህዝብና አገር ልጅና አዛውቶችን ቃለመሃላ የፈፀምን ሰዎች ነን መሄድ የሚፈልግ መሄድ ይችላል እኔ ግን አደራዬን አልዘነጋም ሲሉ እንዴት ተዘነጋህ ለህዝንብ ግምገማ ቀርበው ያለ አንዳች ክስ ና ወቀሳ ተመረጡ ከዛም ለ2 አመታት ስራቸውን ከትልቅ ውለታ ጋር ያገለግሉና ውለታቸው የማይረሳ እጅግ ደግ እውነተኛውን መሪና አለቃችንን መዘንጋት ልክ እይመስለኝም እንድውም የኦሮሚያ ክልል የመጅመሪያዎቹን ፖሊሶችን ከሃሰን አሊ ጋር ዩመረቁና ያበቁ በዘራቸው ሳይሆን በመልካምነታቸው የተመረጡ መሪ ነበሩ ኮሎኔል ተወልደን መዘንጋትህ አስገረመኝ
@samrawitmelese7440
@samrawitmelese7440 11 месяцев назад
WOW des sil Abaten astawesku Gash Abe yeabate guadegna newu mesayiye betam des belognal Abate melese bonger yibalal kale meteyiku betam des yilal Amesegenalehu
@messaywondimeneh
@messaywondimeneh 11 месяцев назад
መረጃ ካለሽ ስለመለሰ ቦንገር እባክሽ በውስጥ አጋሪኝ?
@tesfayeashene9336
@tesfayeashene9336 11 месяцев назад
Shalka Getachew mengsta ye policena ermejaw azegaje yenaberuten ..
@negussieayele7809
@negussieayele7809 10 месяцев назад
መሳይ ሰላም ላንተ ይሁን። ግሩም ስራ ነው። በርታ። መክፈቻ ላይ የእንግዶችህን ቅንጭብጫቢ ንግግር በማቅረብ ከመጀመር፣ እንተ ዝግጅት ግን በማስተወቅ ያደረግኸው ንግግር የተሻለ ነውና በእሱ ክፈት። ጊዜ የለም ቅንጭብጫቢ ላይ ለመቆየት። በእሁኑ የሚዲያ ሾው ብዛት ቶሎ ወደ ጉዳይ መግባትን ነው ሰው የሚመርጠው።
@Zionfree
@Zionfree 11 месяцев назад
ጥሩ ዝግጅት 👏 ደስ ይላሉ። መሳዬ ስቱዲዮ ቀይር...ያው መሬት ያለ ሰውዱቅ ብሎ ህፀፅ ያወጣል። በራሪ ነፍሳት ማየት ...የሚደበድብ ድምፅ...quality ያወርዳል።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 месяцев назад
ትክክል
@roselibanoserose6408
@roselibanoserose6408 10 месяцев назад
ጨዋታቸው ደስ ሲል ፖሊስና ህብረተሰብ በናንተ ምክንያት በጣም እወደው ነበር ግዛው ዳኜ ምርጥ ጋዜጠኛ ከትምህርት ቤት ፎርፈን 😂😂 ጴጥሮስ ሀውልቱ ጋር ቁጭ እንል ነበር😂😂😂
@getachewargaw409
@getachewargaw409 11 месяцев назад
Excellent interview! I lived it.
@yonatanmekonen6405
@yonatanmekonen6405 10 месяцев назад
Wow best memory, i remember my childhood time
@EristuTube
@EristuTube 10 месяцев назад
ኮ/ር አቤ በጣም የምናከብረው ሰው
@yiheyiseshetu1474
@yiheyiseshetu1474 11 месяцев назад
አቤ! ምነው የባሌዋን ብስከሌትህ እረሳሃት?
@samrawitmelese7440
@samrawitmelese7440 11 месяцев назад
wuy betam des belognal ye Abaten sem beye kale meteyik hulu sele metanese E/R edmeken chemero chemamro yistek Abate Ejig betam Amesegenalehu
@MesloachewTeshale
@MesloachewTeshale 11 месяцев назад
አንደኛ እሸቴ አሰፋን አቅርብልን ሁለተኛ የኮልፌ ልጅ በመሆኔ አንደኛ ነኝ እኔ እራሴ ስራ ላይ በነበርኩ ሰዓት የጠንቛይ ፀጉር ላጭቻለው ያውም በደረቅ ምላጭ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 месяцев назад
እሸቴ እሱማ አይታይም ለምን እንደሆነ አይገባንም
@motamotaT
@motamotaT 10 месяцев назад
Great surprise love both amazing friendship ❤❤️❤️ሁለት ምርጦች ፈታ አደረጋችሁን😂😂
@AbduselamWoliye
@AbduselamWoliye 11 месяцев назад
አበበ ሙሉጌታ ጃስ ሲጫወት ሚስቱ ተወዛዋዥ ነበረች አቤት በደርግ ግዜ መስከረም 2 ለባሌ ልጆች ድምቀት ነበሩ
@sam846
@sam846 11 месяцев назад
እኔ ሼር እያረኩ ነው showውህ ተመችቶኛል በደንብ ፕሮሞት አድርገው
@zekiiiidaeditor
@zekiiiidaeditor 10 месяцев назад
እድሜ ፡የሰጠው፡ሁሉን፡ያያል።የባሌ፡ምርጦች፡ከበሮአመታትህድንቅ፡ነበር፡ሌሎችስ?እነሃይሉመኩሪያ፣ክፍሌ፣መለሰቦንገር፡የት፡ደረሱ?
@MA-pu3bc
@MA-pu3bc 11 месяцев назад
ከ seger fm 102.1 ጋዜጠኛ እቨቴ አሰፋን አቅርብልን ያልተነገረለት ነው
@akjulan7084
@akjulan7084 11 месяцев назад
አቤ አቤ ከባድ ሰው የልጅነታ የፖሊስ ፕሮግራም አቅራቢ ስላየሁ ወላሂ በጣም ደስተኛ ነኝ❤Subscribers ያንሰዋል ጥሩ ጥሩ ነገር ነው የሚያቀርበው ላይክ ሼር እያደረጋችሁ Subscribers እያደረጋችሁ አበረታቱት ጥንታዊ ሰው ነው❤🙏🙏🙏
@dawitkassa9940
@dawitkassa9940 11 месяцев назад
Big respect to police journalist
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 11 месяцев назад
Thank you
@haileenku2068
@haileenku2068 11 месяцев назад
ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌን እባክህን? እና በርታ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 11 месяцев назад
መሳይ ወንድሜነህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 месяцев назад
በጣም የሚወደዱ ጋዜጠኞች እነሱን ለማየት ፖሊስ ፕሮግራም እናይ ነበር አስተያየት መሳይ እስትዲዮክ ጠቆረ ትንሽ ይከብዳል ለምን ይሆን ?
@newg3441
@newg3441 11 месяцев назад
Messy also studied Environmental science and he is now a journalist unfortunately😮 Please minimize hand movement as it attracts unnecessary attention
@semung2513
@semung2513 7 месяцев назад
Ebakeh ye Harar mesrak zebgna police orchestra akerbelen Tesfaye le.esa , merawi , wegayehu degenetu etc...
@mordecai4675
@mordecai4675 11 месяцев назад
🎉🎉❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍✌✌✌🙏🙏
@B34456
@B34456 10 месяцев назад
መሳይ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኪነጥበባት ማዕከል ፕሬዘዳንት ከ19 አመታት በፊት……ትዝታ
@wintanaasfaw7444
@wintanaasfaw7444 11 месяцев назад
Abe Sayah Betham does alegn. Goba police Memeria jasunun setechawetew astawesalhu
@alinalin6408
@alinalin6408 11 месяцев назад
መሳይ ወንድሜነህ በጣም ከምወዳቸው ጋዜጠኛ ነህ እኔም ጋዜጠኛ መሆን እፈልጋለሁ ግን በየትኛው ነፃነት
@baheyluseleshe
@baheyluseleshe 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 7 месяцев назад
በእናተ ዘመን ቀረ የሞይ ክብር የሄ የጋለሞታ ሰራ ሰጋን መሸጥ ሲጠርባቸው ዘለው በድፍረት በእናተ ሞይ ሲጨማለቁ ያማል
@HaniTerefe
@HaniTerefe 11 месяцев назад
Kehuletu andegnaw betam tamo neber gen ahun selayehuachew des belognal
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf 11 месяцев назад
ባስፈለገን ሰዓት ዩቱብ እንከፍታለን፣ ያለውን ተቋድሰን ሥራ እንገባለን። በእንደዚህ ሰዓት ጠብቁ የሚሉን፣ ቆንጆ ጋለሞታ ድሮ እንዳጉላላችን፣ ዛሬ አልርጅተናል አኛ ምን እዳችን።
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 11 месяцев назад
ወንጀል አሁን ይብሳል 👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 11 месяцев назад
Wodegedelewuu. Gebu medenew gagata. Meche yejemerachihut stayle. Endehon alakem
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 11 месяцев назад
AZNAGN ASTEMARI MELKT NEAW YASTELALEFACHULN SRAWOCH BITEFU ENKOAN ANDAND SRAWOCHN BETEGEGNEW AQTACH GEBTEW BISERU AWACHNET ALEW YLUNAL!!!!!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 11 месяцев назад
ጋሻው አዳል አሥመራ ነበር እንጂ ፖሊስ ባንድ ውስጥ አልነበረም፡፡
@alemgeb1
@alemgeb1 11 месяцев назад
አትሳሳት ጋሻው አዳል ኣስመራ ፓሊስ ነብር
@almelenai6593
@almelenai6593 10 месяцев назад
መሣየ አላገባክም
@hamdeya
@hamdeya 10 месяцев назад
batekkil.yan.jagenoce
@GammoriK
@GammoriK 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@Subla-e3d
@Subla-e3d 10 месяцев назад
😂😂😂
@gebitarago3297
@gebitarago3297 11 месяцев назад
ወንጀል በዝቶ ሳይሆን ተደራሽ ስለሆነ ነው
@hamdeya
@hamdeya 10 месяцев назад
ቀልዳቹ.ሁሉኡ.ትምህርት.ነአዉ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 месяцев назад
Edmena tana abezeto yisetachehu lji eyalhu abata betame selmiwodachehu esu ga koche beya bayigebageme ayi nber ayi geza egame adegen yihawo arjen 😂
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 11 месяцев назад
የሌቦች ስብስብ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 11 месяцев назад
ደነዝ የወያኔ አፍ‼ አይ ጋዜጠኛ?...ድሮ ስለወያኔ ስትቀባጥር ኖርክ አሁን ደግሞ አገር እየነደደች በኢኮኖሚ አብዳ?...ስለማይረባ የግለሰቦች ወሬ ትበጠረቃለህ?
@yaredlidu
@yaredlidu 10 месяцев назад
Wedaje, lela yemimechehn program teketatel.
@AbduselamWoliye
@AbduselamWoliye 11 месяцев назад
አበበ ሙሉጌታ ጃስ ሲጫወት ሚስቱ ተወዛዋዥ ነበረች አቤት በደርግ ግዜ መስከረም 2 ለባሌ ልጆች ድምቀት ነበሩ
@AbduselamWoliye
@AbduselamWoliye 11 месяцев назад
አበበ ሙሉጌታ ጃስ ሲጫወት ሚስቱ ተወዛዋዥ ነበረች አቤት በደርግ ግዜ መስከረም 2 ለባሌ ልጆች ድምቀት ነበሩ
Далее
Mcdonalds cups and ball trick 🤯🥤 #shorts
00:25
Просмотров 354 тыс.
Innovation breakout
3:19:35
Просмотров 1,1 тыс.
Mcdonalds cups and ball trick 🤯🥤 #shorts
00:25
Просмотров 354 тыс.