Тёмный

የ3 ልጆቹ እናት ምላሽ ሰጠች! የቀድሞ ባሌ ያለውን ሁሉ ሰምቻለሁ! እስቲ እኔን ደግሞ ስሙና ፍርድ ስጡ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 700 тыс.
Просмотров 141 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 6 месяцев назад
ወንዶች ግን ምንም ተበደልኩ ቢሉኝ ማላምነው ነገርስ ሁሌ ስቆቃችን የኛ ሴቶች መከራ ግን😢😢
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 6 месяцев назад
ሰወዬውን ሳየው ምንም አልተዋጠልኝም ነበር ይሄ ግልብ ራስ መላጣ አጭበርባሪ 😀😀😀
@selamawitdubalewelde2706
@selamawitdubalewelde2706 6 месяцев назад
😢😢😢betam
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 6 месяцев назад
ኧረ ብዙ የሚበደሉ ምስኪን ወንዶች አሉ። አለን አላልኩም ሆሆ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 6 месяцев назад
እኔም ወዶችን አላምናቸውም
@tayiba4872
@tayiba4872 6 месяцев назад
አቦ ወዶችእኮ ሌባናቸዉ የግዜሌባ የዲሜሌባ እህህህህህህህ
@Mamashusha
@Mamashusha 6 месяцев назад
የእውነት ለዚህ ጨዋ ጋዜጠኛ ስል ነው ሁሌም ላይክ የማደርገው
@SozanMd
@SozanMd 6 месяцев назад
😂😂😂misken
@ethiolal2148
@ethiolal2148 6 месяцев назад
በትክክል👏👍
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 месяцев назад
ኧረ እኔም በጣም ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 месяцев назад
It's not all about him .......do you lurne anything else from his show??😅
@TigstGetachow
@TigstGetachow 6 месяцев назад
،ይህን ግን ማወቅ አለበት 😂😂😂😂😂
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 6 месяцев назад
ስታሳዝን ብዙ ተበድላለች መግለጽ ግን አትችልም ሰውየው በጣም ተንኮለኛ ነዉ አይዞሽ በጣም ተረድቼሻለሁ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 6 месяцев назад
እኔኮ የሚገርመኝ ነገር ሺ አመት አንቀመጥ ለምንድነው እስከጥግ ሰውን የምንበድለው አንጄቷን አቃጥሏታል
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 месяцев назад
I agree with you 🙏
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 6 месяцев назад
He's an artist, he knows how to play his own script.
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 6 месяцев назад
እውነት ነው ወንድ የልቡን ሲሰራ ይኖርና ሴቷ ስታመር ነው የሚቀባጥሩት
@እረኛዪ
@እረኛዪ 6 месяцев назад
ወዶች ዝብለሽ ተቀመጪ ዝብለሽ ብይ እያሎ የሚናገሯት ቃል ዋጋ እንደሚያሰከፋላቸዉ አያቁም ሚስት ያገቡ ሳይሁን የሁነ ለርዳታ ያሰቀመጧት ሴት ይመስላቸዋል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 месяцев назад
በጣም አረመርዝናቸው ወንዶች ያላገባ አይገበውም ውህህህህህህ እኔም ስንትመስዋእትከፍየከፍቅርበላይሞትንመርጨያገባሁት ባለ በህይወቱሚጠላትሴት እኔሁኛለሁይ ይመስገን በሱምክንያት በስዳትነይ እርቆመኖሩስ ትልቅነገርአድል ስንቶችአሉ እራሳቸውንያጠፉ አካላቸውንያጡ የሴትዋና ደካማጎኗ ወንድነው ለውድቀት ሚዳርጉን እነሱ እይ እውንትያላየ ይያቸው ቢያወሩትማንያምናል
@tigist9810
@tigist9810 6 месяцев назад
እዉነት ነው የስራቸዉን ይስጣቸዉ ለክፉ ወንዶች
@shebramenber2204
@shebramenber2204 6 месяцев назад
ትክክል የኔም እዲህነዉ የሚለኝ😢😢😢
@jesusking3536
@jesusking3536 6 месяцев назад
Betam ekonew yemigermew
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 6 месяцев назад
በትክክል ቤታቸው ባዶ እንዳይሆን እንዳይቆሽሹ ሲገቡ ለማረፊያነት ቤታቸውን ሚሥታቸውን ብቻቸውን እንዳይተኙ አንባገነን ባልና አንባገነን አባት ናቸው አብዛኛዎቹ ማለት ነው
@Mee-y7s
@Mee-y7s 6 месяцев назад
ነግሬያችሁ ነበር ካለምክንያት እናት ቤትዋን ጥላ አትወጣም ጌታ ይርዳሽ አንቻ እራስሽን ጠቢቂ እህቴ ሁሉም ያልፍል!!!!
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 месяцев назад
😍
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 6 месяцев назад
ሴት ልጅ ካለ ምክንያት ትዳሯን አትፈታም😢😢😢 ባለቤቴ በድሎኝ እንኳ አባቴ እኔ ላይ ነው የሚፈርደው አፈ ቅቤ ስለሆነ ስለዚህ ሚስትየው ላይ አልፈርድም😢😢😢
@MikeTesfu-cd3kf
@MikeTesfu-cd3kf 6 месяцев назад
Why you judge somebody life
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 6 месяцев назад
ትክክል ያለ በቂ ምክንያት ሴት ልጅ ቤቷን ትዳሯን አትተውም
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 6 месяцев назад
የሚገርመዉ ፍርዱም እኮ ለወንድ ያዳላል አሰበሽዋል ሁሉንም ልጆች ይዛ በክራይ ቤት ትሰቃያለች እሱ ብቻዉን ቤት ዉሰጥ ቀብረር ብሎ እየኖረ ነዉ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 6 месяцев назад
😭😭😭😭😭 የኛ የሴቶችን ጉዳት ማንም አያዉቅ ከአንድ አላህ ዉጭ።🤕
@jesusking3536
@jesusking3536 6 месяцев назад
​@@YoditWoldegabrelawo betam new yemigermew aferkedma hona enat tasadgaleche behala ljochan ylalu ayafrum
@HenokAbebe-s5s
@HenokAbebe-s5s 6 месяцев назад
እህቴ ሃያ አራት አመት ስኖር ሦስትልጅ ወልጂለሁ ከባድ ራስምታት ነበረብኝ አንድ ቀን አሳክሞኝ አያቅም ግን ከተለያየን በሁላ አንድ ዶክተር አዲስ አበባ አልቀረኝም ያሳከምኩት ብሎ አወራ ክፎ ሰዎች እንዲህ ናቸው ሰው ያሳምናሎ ግን ፈጣሪ እውነተኛ አምላክ ነው
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 6 месяцев назад
ለምንድነው ግን ሰው የሚዋሸው ኧረ በፈጣሪ
@mariamtube3804
@mariamtube3804 6 месяцев назад
😢 ኦ አምላኬ የኔ ብቻ የተጎዳሁ መስሎኝ ነበር ለካ ብዙ እህቶቼ አሉ😢 ፍትህ አምላኬ😢
@Semiraasmara
@Semiraasmara 5 месяцев назад
ወንዶች ራስ ወዳድ ናቸው ሴት ግና ደግ ናት
@ethiopia7544
@ethiopia7544 6 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስታሳዝን ውስጧ ያለው ቁስል አሁንም ድረስ ከንግግሯ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳሽ ✝️
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 6 месяцев назад
አሜን ህመሟ አመመን ታሳዝናለች
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 6 месяцев назад
Abet ye cekane teg sent shi amet linor new abra yelefachebeten belela sew mareg
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 6 месяцев назад
ምስኪን የእኔ እናት አይዞሽ ልጆችሽ ቁም ነገር ሲደርሱ አንቺ ነሽ ደስተኛ
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 6 месяцев назад
ተበዳይ ዝም ሲል በዳይ ይመስላል አሉ። እኛ ሴቶች በባሎቻችን ስንት በደል እንደደርሰብን ቤት ይቁጠርን 😢😢😢አብሽሪ።
@Mekd87
@Mekd87 6 месяцев назад
በጣም😢
@FatimaANNA-bz8yc
@FatimaANNA-bz8yc 6 месяцев назад
ብታምኑም ባታምኑም አላመንኩትም ነበር ወንዶች ሁሌም ገንዜብ ያሼሻሉ ውሼታሞች ናቼው
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 6 месяцев назад
እውነት ነው
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ 6 месяцев назад
ሰትየዋ በጣም ከመናደዷ ብዛ ምትናገረዉ ሁሉ በንዴት ነዉ ዉስጧ ተቃጥሏል በጣም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 месяцев назад
ስውየው አጭበርባሪ
@tenagnerahmeto8530
@tenagnerahmeto8530 6 месяцев назад
እንደዚ አይነት የኢትዮጲያ ወንዶች ችግር ነው ቢያንስ 80% ፐርስቱ በእንደዚ አይነት ተፅእኖ ውስጥ ነው ሴቶቹን የሚያኖሩት ፍትህ ለሴቶች 😭😱😭😱😭😱😭😱😭😱😭😱
@mesafint001
@mesafint001 6 месяцев назад
አሌክስ ሁለቱንም ጥግ እና ጥግ ሰማን አሁን ደሞ ሶስተኛ ወገን ምስክሮች ካልሰማን ማንንም ማመን አንችልም ሁለቱም ያሳዝናሉ!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
🎉🎉❤❤
@MikeTesfu-cd3kf
@MikeTesfu-cd3kf 6 месяцев назад
Yes man
@meronmeron9834
@meronmeron9834 6 месяцев назад
ሃሃሃሃ
@EtalemahuAwelachew
@EtalemahuAwelachew 6 месяцев назад
እንዴት ነዉ የባልና ሚስት ችግር ሶስተኛ ወገን የሚያዉቀው ምስክር አስቀምጦ የሚጣላ የትም የለም
@lueal30
@lueal30 6 месяцев назад
Kezas yesew tarik seman demo miskr keza mn linastarkachew new
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 месяцев назад
ልጅ ወልዳችዋል❤❤😢😢አንዱ ቢያጠፉ ይቅር መባል ጥሩነው😢😢❤❤እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ 6 месяцев назад
ትክክል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
🎉🎉❤❤❤እውነት ነው
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 6 месяцев назад
❤🥰🥰🥰🙏
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi 6 месяцев назад
​@@አወል-ኀ8ጸ😮😮😅
@EmebetTilahun-es7gi
@EmebetTilahun-es7gi 6 месяцев назад
እህቴ አንቺ የቆሰልሽው ቁስሌ ነው እውነትሽን ነው እኔም ቤት ያለ ነው ቆስዬቆስዬ በገዛ ፍቃዱ እግዚአብሄር ነቅሎ አወጣልኝ እውነት አትደበቅም አንቺ ጀግና ነሽ በልጆችሽ ትባረኪያለሽ
@taituadem8465
@taituadem8465 6 месяцев назад
እንኳን ተገላገልሽ
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 месяцев назад
ለሚስቱ ክብር ከሌለው እንኳን ቀረብሽ.ጥፋቱ ያንቺ የነበረው ያለቤተስብ ማስተዋወቅ ማግባትሽ ያ ንቀትን ያመጣል.
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 6 месяцев назад
ቤተሰብ ባይኖራትስ ? ቤተሰብ ዘመድ የሌለው ሰው ተንቆ ነው መኖር የሚገባው?
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 месяцев назад
@@mershaabebayehu3095 እሷ አላት ስለዚህ ብታስተዋወቅ መልካም ነበረ እንደዚህ አይጫወትባትም ነበረ እርግጥ ቤተሰቦቻ አልደገፉትም...ሌላው ደግሞ እንደ ባልየው አስተሳሰብ ይለያያል በአብዛኛው የኢትዮጵያ ወንዶች ይንቃሉ. ያ ነው ችግራችሁ ወንዶች ያዉ የግንዛቤ እጦት.
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 5 месяцев назад
ሰውዬው በጣም ከወደደቺዉና እሱ ደግሞ አልተዋወቅም ብሏት ቢሆንስ? በሌላ አነጋገር በጣም ከወደደቺዉ ከቤተሰብ ይልቅ እሱን መርጣ ቢሆንስ ስህተት ነዉ?
@mekditerefe868
@mekditerefe868 5 месяцев назад
@@danieldesalegn7045 ወንድሜ ለሁሉም ሰው ማለት አይደለም ግን ስንቱ ሰው ይሄንን ያደርጋል አብሮ መኖር ሲጀመር ሰው ተቀያያሪ ነው.
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 5 месяцев назад
@@mekditerefe868 እውነት ነው። ከቤተሰቦችስ አልተዋወቅም ሲላት ፣ እየወደድኩት ከምተወዉ በኃላ ሊቀየር ስለሚችል ያን ጊዜ አስተዋውቀው አለሁ ብላም ሊሆን ይችላል። በሂደት ግን ሰውዬው ሊቀየር አልቻለም። ይህንን ያደረገዉም ከቀድሞ ልጆቹ እናት still affairs ስለነበረው ሊሆን ይችላል።
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 6 месяцев назад
ውይ ይሄሁላ ነገር እያለ ነው የሚዋሽው በጣም ያሳዝናል አንዳንድ ስው እራሱን ጨዋ አድርጎ ሰው ይከሳል :: እንኳን እራስሽን ያወጣሽ ጎበዝ ጀግና እንኳን የመጣሽ ::
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 6 месяцев назад
እዚ ምድር ላይ እሚመጣው ችግር በሙሉ በወዶች ምክንያት ነው
@gassking6849
@gassking6849 6 месяцев назад
በጣም😂😂😂
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂EXACTLY MY SISTER OH MY GOD
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 6 месяцев назад
True
@azebazeb8664
@azebazeb8664 5 месяцев назад
Abzagnawu😂😂😂
@lovelysolomon5646
@lovelysolomon5646 5 месяцев назад
Exactly
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 6 месяцев назад
እስኪ ላይክ ስጡኝ በጣም ደብሮኛል ክፍቶኛል ስደት ሰለችኝ ብቻ ተመስገን😢
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis 6 месяцев назад
🙏❤️😊
@asne3025
@asne3025 6 месяцев назад
አይዞሽ
@Daima611
@Daima611 6 месяцев назад
👍👍👍👍 yihew
@yeubdardemeke5924
@yeubdardemeke5924 6 месяцев назад
የወዶቾ እናት አድ ናት ክፉናቸዉ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 6 месяцев назад
አይዞሸ የኔ ልጅ ይሄ አለም ሁሉንም ያሳሰባል ያሰጨንቃ ሲያሰጨንቅሸ ፈጣሪን ለምኝ አረጋጋኝ በይና ፀልይ አይዞሸ ሁሉም ያልፈል በርች ጠንካራ ሁኝ ።
@danielabebe3443
@danielabebe3443 6 месяцев назад
በተለይ የኢትዮጵያ ወንድ ሁሌም አባገነን ነት አለብን ይህ ትልቅ ነውር እንደሆነ ማወቅ አለብን ግን አንዳንድ ሴቶች የሉም ማለቴ አይደለም ግን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ወንዶች ነን አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Mekd87
@Mekd87 6 месяцев назад
በትክክል
@tejaq8618
@tejaq8618 6 месяцев назад
ኡፍፍ እኔ በሴትዬዋ ቦታ ልቤ ደከመኝ ውስጥዋ ተቀጥዋል ግን መናገር አትፈልግም አይዞሽ የኔ ጀግና እናት በተቸለሽ ግዜ ወደ ፀበል ሂጂ እርኩስ መንፈስ ነው በመሃል ገብቶ የሚበጠብጥ ከቻልሽ አዳማ ቆቃ ሚካሄል ፀበል ኢጂ ፀልይ ለልጆችሽ ስትይም ኑሪ የኔ ጀግና
@meronmeron9834
@meronmeron9834 6 месяцев назад
እዴ ግልፅ ነው እኮ
@leylab6955
@leylab6955 6 месяцев назад
አለምሰገድ እድሜህ ይርዘም መልካም የፆምና የፀሎት ታይም ተመኘሁ ለሁለቱም እምነት ብዙ ወንዶች አሉ በዚህ ሰውዬ አቆም ያሉ ወንዶች ሴት የቤት ሰራተኛ የምትመስላቸው
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 месяцев назад
Correct answer ✅
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 6 месяцев назад
የኔ እናት ብዙ የተበደልሽ ትመሲያለሺ እና ወደ ፈጣሪ ጩሂ መልስ ከፈጣሪ 🙏😭
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 6 месяцев назад
የአንዱን ወገን ብቻ ሰምተን ለፈረድነው ትልቅ ትምህርትብነው፣ እንኳን መልስ ሰጠሽ፣ ስሜትሽ ውስጤ ድረስ ነው የተሰማኝ፣ ጠንካራ ሴት ነሽ፣ አይዞሽ ያልፋል በርቺ:: እግዝአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ፣ ያሳድግልሽ ለቁም ነገት ያብቃልሽ፣
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 6 месяцев назад
ምንም ይሁን ምን ወንድ ከ100 /75 ጤነኛ አይደሉም እናት እናት ናት ወዳ ትዳሯን አትበትንም አምላክ ፍርዱን ይስጥ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 6 месяцев назад
75?በጣም በዛ 99.5%የቀሩት የምሬንነው ሆረር ፊልም ነው የሚሰሩት በትዳራቸውላይ የአበሻ ወንዶች ታጥቦ ጭቃ ናቸው
@kedirahmed6544
@kedirahmed6544 6 месяцев назад
99% 100 የሀበሻ ለትዳሩ በጣም ጥሩ ነው እንዴ እንተሳሰብ እንጂ😂
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 6 месяцев назад
@@kedirahmed6544 አንገብግባቹ ልትደፉን ነው 😥😥😥😥
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 6 месяцев назад
@@susuyoutube-p7m ጌታን አቶ ታሪኩን የመሳሰሉ ብዙ አባቶች ድክመታቸውን ለመሸፈን እናቶቻችንን እያሰቃዩ አሳስረው ሚጫወቱባቸው ነፍ ናቸው ፈጣሪ ሰላሙን ያስፍንልን እንጂ ከወንድ ተላምዶ ተስማምቶ አመኖር ሴጣጣን ማልመድ ቀላል ነው
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 6 месяцев назад
@@flebersiyum6304 😂😂😂😂ቀላል😂😂😂
@ጉድሮጉብሳ
@ጉድሮጉብሳ 6 месяцев назад
ወንዶች እኮ ምንም ቢሆን ለስሜታቸው እንጅ ለትዳራቸው ቦታ አይሰጡም ምንም ቢሆን እናት ናት እምትጎዳው እሚፈረድባትም እናት ላይ ነው ለልጅ እየተባለ ስንት በሽታ እና ትችት 😢😢😢😢😢
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 6 месяцев назад
ዉይ ሴትየዋ አሁንም ብስጭት ላይ ናት ለጤናዋ ጥሩ አይደለም አብረዉ መሆን ባይችሉም እንኳን እርቅ ማድረግ አለባቸዉ by the way ወንዶች ገሀነብ ግቡ 😡
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 6 месяцев назад
አያባልም አለም ሰገድም ወንድ ነው❤
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 6 месяцев назад
መግባታችን ካል ቀረ ሴቶቻችን ይዘን ነው የምንሄደው ለመሆኑ ይህንን ውሳኔ ስትወስኚ አባትሽ ልጅሽ ወንድምሽ ሁሉ ላይ መወሰንሽ ረሳሽው? ስሜታዊ አትህኚ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 месяцев назад
ክክክክክክ​@@Sam-ws3cy
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 6 месяцев назад
ወንዶች መርዞች የቀን ጅቦች ናቺሁ ጌታ ፍርዱን ይስጣችሁ
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 6 месяцев назад
@@Sam-ws3cy😄😂😂🤣
@hermiteka5360
@hermiteka5360 6 месяцев назад
ይህ ይምንስማው ከፍተኛ የቤት ውስጥ ጥቃት ነውና በመውጣትሽ ደስ ብሎኛል!!! ትሞቺ ነበር ወይንም ትልቅ ንይበለጠ ጥቃት ይደርስብሽ ነበር። እባክሽን አሁንም እራስሽን እና ልጆችሽን ከሱ አርቂ ። ይህ ሰው በጣም አደገኛ ነው። ይደረሽብሽ ኣካላዊ ጥቃት ፣ ከልክ ያለፈ ቁጥጥር ፣ ይስነልቦና ጥቃት፡ ይቃላት ጥቃት ስድብ፡ ። ልጆቹም የቤት ውስጥ ጥቃት ሰለባ ናቸው። እባክሽን ልጆቹንም ከሱ ጠብቂይቸው!! የቤት ውስጥ ብጥብጥ ምልክቶች መለይት ውሽት ጥፉትን አለማነን እንባገነት እኔ ምልክት ብቻ ይሁን ማለት ያለ ልክ መጨቃጨቅ ( ሀየልን በመጠቀም የበላይነት ማግኘት) መሳሪያ ካለው እደግኝነቱ ይጨምራል
@fikrejesusamahazion8757
@fikrejesusamahazion8757 6 месяцев назад
ነገሩን ምንም ይሁን ምንም ጉዳያቸውን እነሱ ያውቁታል ሶስተኛ ኣካል ሳይመሰክስ ስሜታዊ ኣትሁን እሱም የልጆቹን ጉዳይ ይከታተላል ያለው ኣሁን ላይ ልጆቹም ይወዱታል ኣባት ይፈልጋሉ ፠ ///ኣሁን ኣንተ ልጆቹን ኣርቂያችሀው ምናምን የምትለው በእሳቱ ላይ ጋዝ የማርከፍከፍ ነገር ነው ኣሁን ኣእርቁን ጉዳይ ወይደግሞ ጋዜጠኛው እንዳለው ጥሩ ነገር እንጠብቕ እንጂ ነገር ማባባስ ፋይዳ የለውም የባሰ ነገር መቆስቆስ ትርጉም የለውም
@ምጥን
@ምጥን 6 месяцев назад
ሰውየው መልአክ መልአክ ልምስል ይሞክራል የላል አለምዬ በጣም ነው የምወድህ ይህን ሰውዬ ግን ምንን አስመልክቶ ነው ያቀረብከው ምንም ትምህርት የለውም ነበር መልካም መልካም ልጫወት ይላል እህቴ እንኳንም ቀረብሽ ቀረሽበት እንጅ አይቀርብሽም አንች አሁንም ቆንጆ ነሽ ገና የካሳ ዘምን ይመጣልሻል ጤናሽን ብቻ ጠብቂ በርች!! ሰውዬው ጭር ሲል አልወድም ነገር ነው ከ9-10 አመት የቆየን ፍች አሁን ማምጣት ለምን አሰፈለገ
@taituadem8465
@taituadem8465 6 месяцев назад
የሆነ አስመሳይ ነው እባብ
@የዴሴዋነኝ
@የዴሴዋነኝ 6 месяцев назад
ሳታውቁ አትቀባጥሩ ታሪኩን ነው ያወራው
@ምጥን
@ምጥን 6 месяцев назад
@@taituadem8465 ነበርሽ የወሎዋ ነገሩ ከስምሽ ተረዳው ክክክክክክ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 месяцев назад
​@@የዴሴዋነኝታሪኩ ምንን አስመልክቶ ነው እንደኔም አይነት ጨዋ ወንድ። ደግ ወንድ የለም ለማለት ነው ይኽው ጉዱ ወጣ የኢትዩጽያ ወንድ እንዱህ ነው
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 6 месяцев назад
ቆንጅናዋን በምን አየሽ ?ከጀርባዋ ምኗን ተመልክተሽ ነው? ሁለቱም በምን እንደተለያዩ አያቅትም።
@GenetMekonen-pb5hk
@GenetMekonen-pb5hk 6 месяцев назад
አባትየው የእውነት ልጆቹን ከወደደ ለፍታ የሰራችውን ቤት በስሟ ይመልስላት እህቴ አንቺ ምርጥ እናት ነሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ወደፊት ይከፍልሻል አይዞሽ እንኳን ዋጋ ከፍለሽ አሳደግሻቸው
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ልብሽ ውስጥ ታምቆ የኖረውን ሕመምሽን የምተነፍሽበት ቀን አመጣልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እሱ በፈቀደው ሰዓት ይህ ሆነ አሁን ልብሽ ይታከማል ህመምሽን ብዙ ሰው ተካፈለሽ ቀሪ ዘመንሽ የሰላም ይሁንልሽ።
@Semiraasmara
@Semiraasmara 5 месяцев назад
❤❤❤እውነት ራሷ ነጻ ታወጣለች ! እውነት ወጣ
@naomiamare
@naomiamare 6 месяцев назад
ጋዜኛ ጎበዝ ነህ ተባረክ ወንዶች ሳሎን ላይ ያስቀመአት አበባ ነው የምንመስላቸው ብዙ የኢትዮ ወንዶች እንደዚህ ናቸው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 6 месяцев назад
አለም ሰገድዬ መቼም ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ እንደሆንክ በብዙ መንገድ አየሁህ ተባረክ ግን አለምዬ ኤክሰርሳይስ አድርግ ቦርጭ ጥሩ አይደለም
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 6 месяцев назад
😂😂
@fevenkassahun4095
@fevenkassahun4095 5 месяцев назад
ቦርጭ ጨዋነትን ይቀንሳል?😂😂😂 ኧረ በህግ😂😂😂
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 месяцев назад
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም😍❤❤
@AbiAbarra
@AbiAbarra 6 месяцев назад
Era eshi yene Mar demo le madam kimamoch👍👍👍
@MuluGermay
@MuluGermay 6 месяцев назад
❤❤❤
@useuae-f6r
@useuae-f6r 6 месяцев назад
Eshi mare
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 месяцев назад
😂❤❤❤❤
@Ma_Mo663
@Ma_Mo663 6 месяцев назад
ለዚህ ነው ከመጋባት በፊት ዝም ብላችሁ ከወንድጋ አትኑሩ የምንለው don’t sale yourself short!
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 6 месяцев назад
የተረገመ እንዴት ከልጆቹ ንብረት ያሸሻል ክፉ ሰው መስሎህ የዘላለም ፀፀት ነው ሚሆንብህ
@woinshetgirma1599
@woinshetgirma1599 6 месяцев назад
የእኔ እናት ህመምሽ ከባድ ነዉ ። እግዚአብሔር ለልጆችሽ ጤና ይስጥሸ። ሰዉየው በጣም አስመሳይ ነው
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 месяцев назад
በትክክል ያስታዉቅበታል እራስ ወዳድ ነገር ነው ሲበዛ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 6 месяцев назад
woinshetgirma እኔ የቀረበ ጊዜ ነው የነቃሁበት!
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 6 месяцев назад
ያፈራችውን ንብረት በባዶ ማስቀረት የሚያክል በደል የለም። ክፉ ሰው ነው። ባለፈው እራሱ በንግግሩ ታዝቤዋለው። እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ። ከዚህ አውሬ አውጥቶሻል
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 5 месяцев назад
እረ አይባልም
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 6 месяцев назад
ሰውየው በቤተሰቦቿ ስለተናቀ እምነት የለውም ለዛ ይሆናል ንብረቲን ማካፈል ያልፈለገው አይዞሽ በልጆችሽ ትደሰቻለሽ ጤናሽን ብቻ ጠብቂ
@RahelWakoya-x7i
@RahelWakoya-x7i 6 месяцев назад
Tikikilegna eyita
@emut3177
@emut3177 6 месяцев назад
አይዞሽ እህት ልብሽ ስብር ብሎ እንደኖርሽዉ ያላሰብሽዉን ሲሳይ ይስጥሽ ልብሽን በደስታ ይሙላልሽ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ አይዞሽ ጀግና ተምሳሌት እናት ነሽ ❤
@amefke2069
@amefke2069 6 месяцев назад
ፈጣሪ የቀድሞ ፍቅራችሁን ይመልስ አብሮ ማርጀት መታደል ነው ባለቤቴ በቶሎ ነው በሞት የተለየኝ ልጆቼን ብቻዬን ነው ያሳደኩት አሁንም ስደት ላይ ነኝ ቢኖርብዬ እመኛለው ግን ፈጣሪ የወደደውን ያደርጋል ፍቅር ይስጣችሁ ተስማሙ
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 6 месяцев назад
አለምዬ በጣም ታማሚ ዲያሌሲስ የሚያረግ ወንድም አለኝ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነው ከነቤተሰቡ ከቤት መውጣት አይችልም እባክህን አለምዬ ሊያገኝህ ይፈልጋል በማርያም በነገው ቅዱስ ሚካኤል ልለምንህ አግኘው።ሁሌም እንደምልህ የዘውትር አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ተባረክ ባለታሪኮችም እግዚሃብሄር እውነቱን ይግለጥ።
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 6 месяцев назад
ወንድምሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ። እኔም የአለምሰገድ ተከታታይ ነኝ።
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 6 месяцев назад
Amen
@hiwotgerma6561
@hiwotgerma6561 6 месяцев назад
ወንድምሽ እግዝያብሔር ይማርልሽ ተጎጂ ነው በትዳሩ?
@AnielRedu
@AnielRedu 6 месяцев назад
ጀግና ሴት ብዙን ገበና የማታወጣ ንቆ መተው
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 6 месяцев назад
ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንደሚባለው ሰውዬው ጻድቅ ነኝ እያለ ሲመጻደቅ ጉዱን ዘከዘከችለት። ከሁለቱ ወገን ሳይሰማ አንድ ሰው ላይ መፍረድ ትክክል አለመሆኑን የሚያስተምር ጥሩ ታሪክ ነው። ያለፈው አልፏል። ተመልሰው አንድ ቤት እንዲኖሩ ባልመክርም ቢያንስ ለልጆቻቸው ሲሉ ይቅር ለእግዚአብሔር ቢባባሉ መልካም ይመስለኛል ።
@አቢጊኤል
@አቢጊኤል 6 месяцев назад
የዚህ ሰውዬ ነገር ያበቃልኝ ለፀጉር 3000 ብር ያለ ለታ ነው እንኳን በዚያ ዘመን በዚህም ዘመን የለም
@gassking6849
@gassking6849 6 месяцев назад
እኮ😂😂😂በጣም መልአክ ነኝ አለ
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 6 месяцев назад
bazea zamen Ema alea
@hutadawed2
@hutadawed2 6 месяцев назад
😅
@alemwoldemichael8057
@alemwoldemichael8057 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@Mekd87
@Mekd87 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 месяцев назад
"አሣ ጎርጓሪ ዘንዶ አወጣ" አሉ ኧረዲያ በገዛ እጁ .....😮
@abnett.6429
@abnett.6429 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@menitube-3685
@menitube-3685 6 месяцев назад
አለምዬ ሚስቱንም ስላቀረብክ ሳላመሰግንህ አላልፍም🙏 በአንድ በኩል ቢቻ እውነት የለም:: ትዳር ፣ ቤተሰብና ልጆች በንብረት እየተለወጡ ያለበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ይርዳን🙌🙏
@minasipa6175
@minasipa6175 6 месяцев назад
ስታዛዝን የኔ እህት እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያኑርሽ አይዞሽ ጌታ በልጆችሽ ይክሰሻል አይዞሽ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 6 месяцев назад
እዳትረገጡኝ አንደኛ ነኝ ዛሬ😂 ይሄን ሰውየ ድሮም አላመንኩት ነበር እስኪ እንስማሽ😮
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 6 месяцев назад
ዝጋት
@useuae-f6r
@useuae-f6r 6 месяцев назад
ENAME❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 6 месяцев назад
እኔኮ ግርምት የሚለኝ የአንዳንድ የሀበሻ ደንቆሮ ሴቶች እንደዚህ ባልና ሚስት እየተጣላ እየተሰዳደበ ልጅ የሚወልዱት ነገር አንድስ እሽ ስተት ይሁን እንደገና መድገም ምን ይሉታል??? ወንድ መሄድ ከፈለገና ከናቀሽ እመኝን በፍፁም ልጅ አያይዘውም በልጅ እየዘዋለሁ ብለሽ የምትጃጃይ የሀበሻ ሴት ድንቁርናሽን ነው የሚያሳየው እና አስቢበት ድኻታት ደቂ ኣንስትዮ ደቀንስትዮ ግን ብዙሕ ኣይጭነቓን እየን
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 месяцев назад
ክክክክክ ደንቆሮሚረጉንኮ ደንቆሮወችንካገባን ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 месяцев назад
እናት እውነቱ አንቺጋ እንደነበረ የታወቀ ነው አይዞሽ ታሪከኛው ንስሃ ግባ ልጆችህን ውሸት እያስተማርካቸው ነው የሚያሳድጋቸው እንዳሉ ሲናገር ልጆቹ እንደሚሆኑ ይታወቃል እንዴት 3 ልጆቹን ክዶ ከሃዲ ይህ ሰው ታሟል አንቺ ግን በእምነትሽ በርቺ ፀልይ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ፈውሱን ያፍጥንለት ሰው ዓለሙን ቢያተርፍ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ገንዘብ ስትወድ ቤተሰብህን አጣህ እጅግ ምስኪን ሰው ነህ ሚስትህ እና 6ቱንም ልጆችህን ይቅርታ ጠይቀህ ሰላም ፍጠር የሚያዋጣህ ይቅርታ ነው ገንዘብ ሃላፊ ጠፊ ነው ዋጋ ትከፍላለህ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽን ይዘሽ መውጣትሽ ውሸት ሃጢያት ነው ሚስት እያለች በልጅ መታመን ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ለልጅህ ቤት ሰርተህ ስጣት እንጂ የሚስትህን ገንዘብ ለእንጀራ ልጇ በስሟ ማድረግ ሚስትን መካድ እጅግ የምታሳዝን ሰው ነህ ተመለስ ንስሃ ግባ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ለምድሪቱ ጉስቁልና ተጠያቂዎች ናችሁ የእናቶች እንባ አለባችሁ ባለ ታሪኩ ስምን መላእክት ያወጣሉ ታሪከኛ ነህ ተመለስ ተመለስ ተመለስ እውነትን ተናገር መታረቅ ይቅርታ መጠየቅ ሚስትህን መካስ ይኖርብሃል ዓለምሰገድ አስታርቀው አለቀ እግዚአብሔር ያያል ! ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ቀሪ ዘመንሽ የፍስሃ ያድርግልሽ በልጆችሽ ይካስሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ብቻሽን አይደለሽም እናቶች ብዙዎች ናቸው ወንዶቹን ማስተዋል ይስጣቸው አስተዳደጋቸው ነው ይቅር በይው ይቅር እንደተባልን እንደምንባል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! የተሰበረን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ይርዳሽ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል !
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 месяцев назад
ልጆች አሳድጋለው ብሎአል ግን የወንድ ልጆች እንደሁን
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 6 месяцев назад
አለሜ thanks እንኳን አቀረብካት ይሄ የጭቃ ውስጥ እሾህ ነው መጀመርያም አልጣመኝም እርጅና ሲጫጫነው እሷም ጥሩ ስትሆን ቀና plus ልጆቹም ሱያድጉ ቂም እንዳይዙበይ ፈርቶ ነው
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 6 месяцев назад
አንዳንድ ውጭ ጥሩ ደግ የሚመስሉ ወንዶች ቤት ውስጥ ሠይጣን እና ንፉግ ናቸው ምክንያቱም ገንዘባቸውን ውጪ ጨርሰው ስለሚመጡ ገንዘብ እንዳይጠየቁ አስቀድመው ፀብ ይፈጥራሉ። ሰውየው ሥራውን ስለሚያውቅ ከቤተሠብም ስላለያት ጓደኛም እንዲኖራት አይፈልግም ።ገቢም ስሌላት ከሶስት ልጆች ጋር የትም መሄጃ የላትም ብሎ እንደባሪያ እየገዛት መኖር ነው የሚፈልገው። ያሳዝናል እሱም ሴት ልጆች አሉት ወንዶች እንዲህ ቢያደርጉባቸው ምን ይሰማዋል? ልጆቹ እያደጉ እሱ ግን እያረጀ ጉልበቱ እየደከመ ይሄዳል ያኔ ያላስቀመጠውን ማግኘት አይችልም ። የሚሆነውን ሲያዩ ያደጉ ልጆች ትዳርን እንዲፈሩ ያደርጋል። ነገ ምን እንደሚሆን አያውቅም ንሰሃ መግባት ይሻለዋል ሚዲያ ላይ በዚህ እድሜ መዋሸትም አልነበረበትም። እኔ አንችን የምለው እድሜና 1:07:44 ጤና ሠጥቶሽ በልጆችሽ እግዚአብሔር ይካስሽ!!
@tesemagadise8029
@tesemagadise8029 6 месяцев назад
የጠራሽው አምላክ እሱ ክርስቶስ የልብሽን ስብራት ይጠግንልሽ።
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 6 месяцев назад
ሴትየዋ እውነት ነው የምትናገረው ሰውየው ፌቱ ሁሉነገሩ ያስጠላል ሰውየው ክፍ የክፍ ነው በደንብ ያስታውቃል እንደ ሴት ቁሳቁስ የሚቆጣጠር እቃ የማያሞላ ሚስቱ ቅጥል ብላለች እንክዋን ገላገለሽ እህቴ ምንም አትሁኚ ለልጆችሽ እሱ አፈር ይብላ ጥሩልጆችሽን የሚወድ የኢትዮጵያ እግ እሱ ከቤት ወጥቶ አንቺነበርሽ ቤትልጆችሽን ይዘሽ መቀመጥ ነበረብሽ ይህ ክፍ የሚያከብር ባል ይስጥሽ እንክዋን ግልግል አደረገሽ ልጆቹ ይደገልሽ ዝንጥበይና እራስሽን ጠብቀሽ አይዞሽ
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 6 месяцев назад
እኔ ምመክርሽ በፍጹም አብረሽእዳትሆኚ ይሄ በተኛሽበት ይገልሻል ይሄን ያህል አመት ሲያልል ከርሞ አሁን አቺ እራስሽን ስትጠብቂ ጥንካሬሽን ሲያይ ሊመለስስ እዳታደርጊዉ ልጆችሽ እራሳቸዉን ችለዋል በርች አቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@Hadera-zh1he
@Hadera-zh1he 6 месяцев назад
ረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይስጭህ አለም ሰገደ ሀቅ ይውጣልህ በአፍጥር ሰአት ነው ያየሁት እዴት ደስ እንዳለኝ እውነት ቤዘገየም መውጣቱ አይቀረም የሴት ልጅ እንባ ፈሶ አይቀርም
@amiashi5436
@amiashi5436 6 месяцев назад
እህቴም ለልጅ ብላ ቅጥል እያለች እየኖረች ነው ከሰውነት ጉዳና ወጣችብኝ ግራ ገብቶኛል እኔም እሰው ሀገር ነኝ ሄጂም ምን እደማረግ አላቅም ሁለቱም ልጆች ጉበዝ ናቸው ብቻ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 6 месяцев назад
ትሞትብሻለች!ገላግያት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 месяцев назад
አዎን እኔም በእህቴ ተመሳሳይ ችግር አለብኝ! ገልፃ አትናገርም! ሶስት ልጅ ይዛ ባልዮው ስራ እያለ እቤት አይገባም ብቻ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ። በልጆቿ ይካሳት።
@amiashi5436
@amiashi5436 5 месяцев назад
@@abuhaile6517 አሜን እግዝአብሄር በልጆቻቸው ይካሳቸው
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 6 месяцев назад
እኔኮ ወንዶች ሲያወሩ የማላምነው ለዚህ ነው ሰውየው እየዋሸ እንደሆነ ያወቅኩት ራሱን መልዐክ አድርጎ ነው ሲያወራ የነበረው፡፡ ግንኮ ወንድ ልጅ የፈለገ ቢሆን ብቻውን መሆን የለበትም በተለይ ደግሞ በማምሻ እድሜው ላይ፡፡ ሴትየዋ በልጆቿ ተከብባ ነው ያለችው ወደፊት ይጦሯታል እሱ ግን ስለንብረት ሲያስብ ብቻውን ያለጧሪ ነው የሚቀረው፡፡ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ይቅር ለእግዚአብሄር ተባባሉና ከልጆችህ ጋር ተግባባ ተጠያየቅ፡፡
@duliti7133
@duliti7133 6 месяцев назад
እውነት ነው የባል እህቶች የመንጋጋ በሽታ ናቸው የራሳቸው ትዳር እየገነቡ የወንድሞቻቸው ትዳር ያፈርሳሉ ወንዶች ደግሞ ከትዳራቸው ይልቅ እህቶቻቸው ይሰማሉ በጣም ይገርመኛል
@MssMedina
@MssMedina 6 месяцев назад
በጣም 😢
@utubed433
@utubed433 6 месяцев назад
ትክክል
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 6 месяцев назад
ይገርምሻል ኮመንትሽን የደረሰበት ይገባዋል ጥሩ ታዝበሻል
@yoditb5198
@yoditb5198 6 месяцев назад
Anchi yewendmsh tidar afrseshal? Wedmshis anchin semtoshal?
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
በትክክል የባል ሴተሰብ ትዳር ላይ ከገባ በቃ አለቀለት
@yenayena8676
@yenayena8676 6 месяцев назад
አይዞሽ እናቴ ይገባኛል የኛ ሀገር ወንዶች. እግዚአብሔር ይፈርዳል ማንም የዘራውን ያጭዳል ሴቶች አትሰበሩ አትታመሙ ቁስላችሁን እረስታችሁ ስርቶ መለወጥ ተሽሌ ለመገኘት መጣር ነው. እግዚአብሔር ይጎብኝ ሽ ጠንክሪ. ያልፋል ዋናው ጤና ነው. እራስ መውደድ ነው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
😢በጣም ይገርማል የአኑድ ወገን ሰምተን መፉረድ. ከባድ. ነው አሁን. እሷ የምትናገረው የበለጠ ያማል
@tigist9810
@tigist9810 6 месяцев назад
በሴት ሕይወት የሚጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር ፍርዱን ከላይ ይስጣቸዉ ሴቶች ብዙን ጊዜ ለልጆቻቸዉ ሲሉ እያለቀሱ ስንቱን ችለዉ ይኖራሉ በጣም ያሳዝናል
@MestawetHaylu
@MestawetHaylu 6 месяцев назад
አየክ ነግሬክ ነበር ለልጆችክ ምርጥ አባት ብትሆን ወዳንተ ትመጣለች ብዬክ ነበር አንዳንድ ወንዶች እቤት ሌላ ውጪ ሌላ ናቸው
@tigitube9484
@tigitube9484 6 месяцев назад
አንዲት ሴት ትዳር ከፈቱ ጋርመዋል ትዳሯን ያስፈታታል ያላችሁት የሚያስበውም ሁሉ ትልቅ ስህተትትትትትት ነው አርሙት ብዙ የፈቱ ነገር ግን ለሌላው ትዳር መቆም ምክንያት የሆኑ ብዙ እህቶች አሉና አርሙ አስተሳሰባቹንም ንግግራቹንም
@RahelWakoya-x7i
@RahelWakoya-x7i 6 месяцев назад
Betam yemiyasazin ababal new . Alemseged yetebalew bezih astesaseb baletidar mawratu rasu tenegninet aydelem
@RahelWakoya-x7i
@RahelWakoya-x7i 6 месяцев назад
Alemseged tebyew Bezih astesasebachihu new baletidar yemitawerut?
@RahelWakoya-x7i
@RahelWakoya-x7i 6 месяцев назад
Betam yasazinal tebabinet new.
@gassking6849
@gassking6849 6 месяцев назад
አወ በትክክል ሚዲያው ማገዝ ሲገባው እንደውም በማህበረሰቡ የሚደርስባቸውን የሞራል ወድቀት ሚዲያው ማውገዝ ሲገባው የባሰ ፈት ሴት እያሉ የለለ🙄
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 6 месяцев назад
ውይ ይህቺ ሴት እሷ ዛሬም ቁስሏ አልዳነም እግዚአብሔር ይፈውስሽ እነዚህ ወንዶች አቃጥለው ሊገሉት ነው ሴቱን😢 እባክሽን ራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ አስቢና ቁስልሽን አክሚው እሱ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል ሰው የዘራውን ያንኑ ደሞ ያጭዳል ይላልና ቃሉ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 6 месяцев назад
የሀበሻ ወንድ ፀባይ ልብ ድብቅ ነው ሲቀጥል ከፈረንጅ ጋር ከሆነ በሳንቲም ነው የሚተሳሰቡህ ሴት ልጅ ሳትበደል ትዳሯን አትፈታም ዋናው ግን ወንዶች ልባችሁን ግልፅ አድርጉ።
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 6 месяцев назад
ትክክል
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 6 месяцев назад
እኔ ወንድ ነኝ ባለትዳርም ነኝ ከባለቤቴ ጋር ከሁትም ሶስት ቤት አለን ድርጅትም አለን ቤት ስንገዛም የቤቱ ስም ባንቺ ይሁን የለም ባንተ ይሁን እየተባባልን ነው የምንጨቃጨቀው አሁን አንዱ ቤት በእኔ ሌላው በባለቤቴ ስም ነው ይሀው እከአሁን ድረስ በፍቅር አለን ታድያ ለምንድ ነው አንዳንድ ኮሜንት የምትሰጡ ሴቶች ወንዶች ሁሉ ገሃነም ግቡ የምትሉ እባካቹ ከሴቶች ክፋ እንዳሉ ከወንዶቹም ክፋ እንዳሉ አንርሳ እላለሁ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 месяцев назад
አበዛኛው ወንድ ክፉናቸው የሴትልጅእድሜ ቁርጥም ምጥጥ ካደረጉበኋላ አቁሥለውነው የሚሄዱት አላህ ያቁሥላቸው ኢንሻአላህ በዳዮችን የእጃቸውን ይሥጥልን
@clickcell4333
@clickcell4333 6 месяцев назад
ሞኚ አትሆን የለፋበት በስም አድርግ እኛ ሴቶች ተንኮለኞች ነን ባዶን እንዳታስቀር ዘላለማዊ ፍቅር ጌታ ብቻ ነው::
@Mekd87
@Mekd87 6 месяцев назад
​@@hshhehsge7113እኮ
@Cookie17554
@Cookie17554 5 месяцев назад
ይቺ ሴትዬ በጣም ጨዋ የተጎዳች ሰው ነች አንተ የሽቦ አጥር የመሰልክ ሰውዬ የካድከውን ቤትም ሆነ ንብረት ሳትበላው ድፍት ትላለህ ድፍት ያድርግህ ክፉ አንቺ። በልጆችሽ አግኚው
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 месяцев назад
የኔ ባለቤት ሲገዛ አላውቅ ሲሸጥ አላውቅ ገቢውን አላውቅ ወጪውን አላውቅ አንድ ነገር መጠየቅ አልችል ዝም ብዬ እየኖርኩኝ ነው ለልጆች ሲባል
@BeBetterFirew25803
@BeBetterFirew25803 6 месяцев назад
Ayzosh Momy🥰
@fredjean4506
@fredjean4506 6 месяцев назад
ለምን ገላሽን እራቁትሽን የሚያቅ ለንብረቱ ይህንን ያህል ከሄደ አይንሽን ክፈቺ
@geniigenni3262
@geniigenni3262 6 месяцев назад
አይንሽን ክፈቺ ሌላ ህይወት ይኖረዋል ወይም ሊፈታሽ እያሰበ ነው
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 6 месяцев назад
በፍየል ዘመን በግ መሆን አያዋጣም እናቴ ብልጥ ሁኚ በተቻለሽ መጠን ፡፡
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 6 месяцев назад
እያንዳንዱን ርምጃሽን በጥንቃቄ አድርጊ። ለአምስት ላስር ሳንቲም ቦታ ስጪ። ብር ለመያዝ ሞክሪ። የህግ ሰው አማክሪ
@EdenLeggeseEdu208
@EdenLeggeseEdu208 6 месяцев назад
ሲጀመር ሚስት እያለው ለምን አስፈለገ ቤቱን በዘመድ ልጅ ፣ ከዛም በእሱ ስም ሊያዉም በስጦታ? ስጦታ ሲሆን ማንም የመካፈል መብት የለም በ ኢትዮጵያ ህግ ። ሰውየው ሴረኛ ነው ። በግልፅ። እንደዚህ እራስ ወዳድ ወንዶች ናቸዉ ፡ ትዳር መፍረስ እና ለልጆች መበተን ምክንያት ።
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 6 месяцев назад
በእውነት አብዛኛው ወንዶች /ባሎች በጣም ከባዶች ናቸው ውስጣቸው ምን እንደሚያስብ እራሱ ማወቅ አይቻልም
@sarahbay3607
@sarahbay3607 6 месяцев назад
በጣም ታሳዝናለች በደሏን ኣስተካክላ ማውራት ኣትችልም ኣንድ ኣንድ ግዜ እኔ ራሴ እንደሷ ዝብርቅርቅ ያለ ትዳር ውስጥ ስለሆንኩ ብጣላ የምላያይበትን መግለፅ እዚያ ና እዚህ ይሆንብኛል ብዬ እፈራለሁ
@missrsrak
@missrsrak 6 месяцев назад
እህቴ እድሜ ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ በደንብ እናቅሻለን ሀገሩ ሰፈሩ ጎረቤቶ ያቅሻል አይዞሽ እሱ ተበዳይ መስሎ መጣ ፍርድ ከእ/ር ጠብቂ ለሁሉም መልስ አለው የልጆችሽ አመላክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ የልፋል ❤❤❤❤❤❤
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 6 месяцев назад
missrsrak አረጋጊያት!ሰወየው ያስታውቃል ግፈኛ ነው
@nuraaman2793
@nuraaman2793 6 месяцев назад
Abschiri ichte anschi gobaz nasch alch ahunam yatsbaksch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hanna21samuel
@hanna21samuel 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባድ ነው,የቤተሰብ አለመስማማት ልጆችን ነው ዋጋ የሚያስከፍለው,እናትና አባት ጥሩ ያልሆነ ባህሪ ቢኖራቸው እንኩአ ለልጆች ስትሉ ብትቻቻሉ መልካም ነው,
@yordanoszewdu6838
@yordanoszewdu6838 6 месяцев назад
አቶ ታሪኩ የልጆችህ እናት እውነትም እናት ናት።ገንዘብ; ሀብት ሜድያ ወጥቶ ማውራት ከንቱ መሆኑን ተረድተህ የልጆችህን እናት ይቅርታ ጠይቀህ ክስህ ቀሪ ዘመኗን ደስታኛ እንድትሆን ብታደርግ መልካም ነው እላለሁ።አለበለዚያ ግን........የሰውን ነገር ሆድ ይፍጀው።
@EmebetTilahun-es7gi
@EmebetTilahun-es7gi 6 месяцев назад
ዛሬም እየዋሸ ከእውነት እየራቀ ለንሰሀ ሳይዘጋጅ የዋሻትን ንብረት አምኖ ሳይጸጸት አሁንም አስቸጋሪ ነው
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 месяцев назад
99%ወንዶች እባብ ናቸው 🤣እኔ 13ዓመት ጉደኛ አለኝ እኔ ስደት ነዉ ያለሁት እግዚአብሔርን እውነቱን አሳውቀኝ ብየው ጉድ አሳየኝ ::እኔ ተከራይቶ እንደሚኖር ነዉ እማውቅ ዛሬፎቶ ልኮልኝ ከኅላው የሴት ቦርሳ ተስቅሎ አየሁ ጉድ እግዚአብሔር ይመስገን 🤣🤣🤣
@YOHHACLINIC
@YOHHACLINIC 6 месяцев назад
They are made of stones,don't understand things inside the house
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 6 месяцев назад
😂😂😂😂 እህት አውነታውን አጣሪ የእህቱም ሊሆን ይችላል ልብሽንና ገንዘብሽን ጠብቂ በተረፈ አድርጎት ከሆነ ገደል ይግባ እኔ ግን ሳገባ ዘነዘናና ማማሲያ ነው የማወርድበት የቲባቱ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 месяцев назад
ወላሂ 😂አሳቀሸኝ አሞኝ ተይች ነበር ማማየ ጓደኛ ይሆናል የእህት ይሆናል አጣሪ ቨዶው ደውዬ ሳያሰበው ሌላ ሰው ጠየቂየ እና ከባድ ጥያቄ ጠየቂው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 6 месяцев назад
ወላሂ አንችስ ትስቃለሽ 13 አመት ቀላል ነው😅 ጉብዝናሽን አደነኩሽ ግን የህቶቹም ሊሆን ይችላል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 месяцев назад
@@susuyoutube-p7m እኔ ምን አጣራለ ሁ እግዚአብሔር አታራልኝ ወንድ ቤት የሴት ቦርሳ ምን ሰቀለው 🤣🤣🤣
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ 6 месяцев назад
ሁለቱም ፊት ለፊት ቀርበው ካላወሩ በስተቀር ማናቸውንም ልናምን አችልም
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 месяцев назад
ትክክል
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 месяцев назад
Eswam hayLanaa TemaseLaLech
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 месяцев назад
አለም ሰገድ የኛ መልካም የሰውን ህመም ቁጭ ብለህ ተራ ሰጥተሄ የምትሰማ ነገር ደስ ይለኛል❤❤❤❤🎉❤❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 месяцев назад
አለመስገድ ሰውየው ወረደም ወጣም በችግር ቀጥቷታል ይቅርታ ይጠይቃት አቦ ነገ እኮ ሁሉንም ነገር ጥለን እንሄዳለን
@Aberu-e5o
@Aberu-e5o 6 месяцев назад
እኔኮ ባለፈው ብያለው ሰውየው አስመሰይ ነው ያስታውቃል አይዞሽ እህቴ❤
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 6 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ ሁለቱም ፍቅር ሳይኖራቸው እንዴት ነው ሁለት ሶስት ልጅ የሚወለደው እንኳን ጦርነት እቤት ውስጥ እያለ ቁጣ እና መልካም ፊት ካላየሁ እንኳን ሌላ ልጅ የሚያስወልድ መፈላለግ ቀርቶ በሙሉ ዓይን እንኳን ለማየት አልፈልግም።
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ልጆችሽ ያሳድግልሽ በህርችል ሁሉም ያልፋል
@azebadanedema2209
@azebadanedema2209 6 месяцев назад
እህቴ እውነት አላት 3ልጆች ቤት ኪራይ ሲንከራተቱ እሱ በሞከ ቤት ሆረር ነገር ነው ሰውዬው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
ትክክል
@Rahel-s1e
@Rahel-s1e 6 месяцев назад
ሰላም eyoa media የ እነ ፓስተር አብርሀም ጉዳይ ምን ደረሰ አሳውቁን
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 6 месяцев назад
ዳስተሩ ሰሌዳውን አጥፍቶታል
@hilinabarbo
@hilinabarbo 6 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አንቺን ሊክስሽ ነው እራሱ ሚዲያ እንዲቀርብ ያረገው ፈጣሪ ምክንያት አለው
@AbdulrezakKemal
@AbdulrezakKemal 6 месяцев назад
ማንን ማመን እንደምንችል አላውቅም አለምዬ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
🎉🎉❤❤በትክክል
@Semiraasmara
@Semiraasmara 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤ሴት ልጅ እኮ እማታሳልፈው መከራ የለም አሳዘነችን።
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 6 месяцев назад
እህቴ፡አለመናገር፡በሽታ፡ነው፡እዉነት፡ከያዥ፡መናገር፡ለሊላውም፡ማስተማርያ፡ነው፡ለአንችም፡ጤንነት፡ይሠጥሻል፡
@LemlemBelete-u3k
@LemlemBelete-u3k 6 месяцев назад
እህቴ ካንቺ በፊት ለኖረው ህይወት ባይደብቅሽ ምንም አልነበረ ግን ግልጽነት የጎደለበት እና በአግባቡ ተነጋግሮ ነገሮችን አለመፉታት ነው ክፉተት የፈጠረው ! አሁንም አረፈደም!
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 6 месяцев назад
አለምዬ ምርጥ ሰዉ
@selamselina1321
@selamselina1321 6 месяцев назад
ሴቶች ግን ስታገቡ ስራ አትተው የምንለው በምክንያት ነው እረ እባካችሁ አስተውሉ እናቱ ከአንቺ በፊት የነበረው ትዳር ተይው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
በትክክል የወንዶች ጥገኛ ከሆንክ አደጋው ይከፍል ሴት ልጅ ከወወደች ከቤታና ከባላ ሌላ ሰው የላትም ወንዶችዪ በጣም የማዝነው ሴት ሰትወልድ በጣም ትቀየሪላቹ ወዴት አባታ ትሄዳለች ብላቹ የመጨርሻው ሰአት ሲመጣ መርበትበት እግዛብሄር ልቦና ይሰጣቹ እናቴ እርዳሻለው በእኔም ላይ የደርሰ ነው እግዛብሄር ድካምሸን በልጆችሸ ይካሰሸ አይዞሸ
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 6 месяцев назад
ጀግና.እናት❤❤❤❤
@FirezerHailesilassieFirezerHai
@FirezerHailesilassieFirezerHai 6 месяцев назад
ምን አይነት ነቀዝ ሰውዬ ነው ያለምክንያት ሴትየዋ ትዳሯን አትፈታም ሚስቱን ንቆ ንብረት አሽሽቶ ምናገባሽ ብሎ አብራው እንድትኖር የሚያስበው አይዞሽ እህቴ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 6 месяцев назад
የኔናት ሁልጊዜም እናት ትጐዳለች እውነቱ ማን ጋር እንደሆነ ባላውቅም ግን በጣም ታሳዝናለች አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 6 месяцев назад
አዳድ ትዳር ምስቅልቅል ይላ ደስታ የለ ሰላም የለ ከዚህ ሁሉ ብቸኝነት ይሻላል ሲኖሩ በሰላም ሲለያዩ በሰላም ካልሆ ቢቀር ይሻላል
@fafi-zana
@fafi-zana 6 месяцев назад
እልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም ስንት ወርቅ የሆኑ ባለትዳሮች አሉ።
@zuzu4528
@zuzu4528 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ለልጆቻችሁ ሲል ሰላምና ፍቅሩን ያውርድላችሁ ባልና ሚሰት ሲጣሉ ችግሩ ለልጆች ነውእና
@HenokAbebe-s5s
@HenokAbebe-s5s 6 месяцев назад
እህቴ የምትይው ሁሉ ደርሶበኛል ግን ለውጪ ሲያወሮ አሳላፈው ይሰጦሻል አስመሳይ ነው
@netsanetgete4981
@netsanetgete4981 6 месяцев назад
እኔ እሷ ምንም ሳትናገር ሰውዬው በጣም ጨቋኝና አንባገነን እሱ ሁሌ ትክክል እንደሆነ የሚያስብና ጤፍ ካለ ምን ጎደለሽ የሚል ምንም አይነት ሀብት እንዳላት እንዲሰማት የማያደርግ እንደሆነ ያስታውቃል።
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:24
Просмотров 802 тыс.
O’zim bilib ketvotudima😅
01:00
Просмотров 844 тыс.
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Просмотров 2,3 млн
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:24
Просмотров 802 тыс.