Тёмный

የ33 ዓመት ጥያቂዬን ምላሽ ፍለጋ መጥቻለሁ! ከአሜሪካ ድንገት እዮሃ ስቱዲዮ የተገኙት እናት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 569 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 29 дней назад
ተመስገን ዛሬ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ፈገግ ብሏል🙏ወይኔ የድሮ ሰዎች ስርአታቸው እምነታቸው ጨዋነታቸው ብቻ ብዙ ነገራቸው በጨዋነት የተሞላ ነው❤
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 29 дней назад
በጣም
@emu3288
@emu3288 29 дней назад
Besew fegegta medeset melkam new,👍
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 29 дней назад
በጣም ደርባባ እናት ደሰ የሚሉ እማምላክ ታገናኛት እናቴ አይዞክ ወንድሜ ይቅናቹ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 29 дней назад
😂😂እኮ
@lovewin1582
@lovewin1582 25 дней назад
"እግዚአብሔር የሰጠኝ ለእኔ ነው እና (ልጄን) አልተወውም አልኳት" wow!❤
@medinaali274
@medinaali274 29 дней назад
አለም ስገድ እንደሁልግዜው ላመስግንህ ነው ለስው ያለህ ክብር ትህትናህ ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ ለምልም 🙏🙏
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 29 дней назад
በመጨረሻም ከሮቤል ታሪክ ተገላገልን😂
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp 29 дней назад
😂😂😂😂😂
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta 29 дней назад
አዝግ የሆነ ልጅ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 29 дней назад
በጣም አዝግ አዝግ ውይ ወይ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 29 дней назад
በዚህ መጠናቀቁ 🙆
@ns8691
@ns8691 29 дней назад
😂😂 አዝጎን ነበር እናታች በፈገግታ ሞቅ አረጉልን
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 29 дней назад
ይችን የምታነብ በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 28 дней назад
አየ የድሮ ሰወች እናንተእኮ ጥበበኛ እና ብልሀተኛ ታጋሽ ናችሁ ስንቱን ችላችሁ ነው ያሳደጋችሁነ የእናንተን እውቀት ትእግስት ጥበብን ይስጠን ለዚህ ዘመን ወጣት አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ የምታቀርባቸው በጣም ያሳዝናል መፍረድ ግን ቀላል ነው እግዚአብሔር ነው ሁሉንም የሚአውቀው
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 29 дней назад
ተመስገን ወደ ሌላ ታርክ ገባን ሶስት ቀን ዝገን ነበረ እስት ልስማ የናተ ታርክ ከጅምሩ እስከመጨረሻም ጡሩ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@user-es3ru3if8g
@user-es3ru3if8g 29 дней назад
ተመስገን አለምዬ ሳቀ ሁለተኛ የስንታየሁ አይነት አዝግ አታክርብ❤❤❤
@ninanina4000
@ninanina4000 29 дней назад
😂😂😂አዝግ ብቻ ውይ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 29 дней назад
ክክክክክክክክክ አንጎል አዟሪ ትእግስት አስጨራሽ።😰
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 28 дней назад
😅😅😅😅😅
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 29 дней назад
Ebs ላይ ቢቀርቡ ብዙ ተመልካች ሊያየው ይችላልና ሞክሩ፣እርግጠኛ ነኝ ቢያንስ ደሴ ያለችው "አባይነሽ "ያሏቸው እህት ሊያዩት ይችላሉ።ይቅናዎት።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 29 дней назад
ይችን እናት ሳዳምጥ ኢትዮጵያዊነት ማለት አማራ እና ትግሬዎች ምንም ቢጣሉ ተደበላልቅዋል ይልቅ ፀቡን ትታችሁ እንደበፊቱ አንድ ሁኑ.
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 29 дней назад
ተመስገን ዛሬ እጥር ምጥን ያለ ፕሮግራም አቀረብክልን አለምዬ ወይዘሮ ብርሃን ግን የ ,33 አመት ታሪክ ይዘው መቅረቦት ደስ ቢልም ብዙ የዘገየ ይመስላል ልጁ እራሱ ቢያንስ 30 አመት ሆኖታል እግዚአብሔር ፈቅዶ የ አባት ወገን ነን የሚሉ ቢገኙለት ጥሩ ነበር ለነገሩ ያልተቀራረበ ኣብሮ ያላደገም ፍቅር በተለይ ለልጁ ምንም ነው እግዚአብሔር ይርዳቹሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 29 дней назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ ማዘር የድሮ እናቶች በጭራሽ ልጆቻቸውን ጥርሳቸውን ነክሰው ነው የሚያሳድጉት ለጀግና እናቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 29 дней назад
እግዚአብሔር የልጆትን አባትም ሆነ ቤተሰብ በሰላም ያገናኛችሁ🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@azebgera8601
@azebgera8601 28 дней назад
ይቅናሸ እህታችን ጨዋ ሰርአትሸ ደሰ ይላል
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 21 день назад
ምን ቆንጆ ሴት ናት። ረገብ ያለች። የተረጋጋች። ጥሩ የፍቅር ታሪክ።አማራና ትግሬ ካለምንም ገደብ።መጨረሻው ቢያምር ደስ ይለኛል።
@user-er1dj6mh4c
@user-er1dj6mh4c 29 дней назад
እንኳን ከሮቤ ታሪክ ተገላገልን ተመልካቾ🙏 ግን ትምህርት ሰቶናል ፈጣሪ ወደ ቀልቡ ይመልሰው!
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 29 дней назад
😂😂😂😂😂😂እኮ
@kibrahailegoitom6037
@kibrahailegoitom6037 29 дней назад
Amen
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 29 дней назад
ጀግና እናት ናቸው እግዚአብሔር ሀሳባቸውን ያሳካላቸው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 29 дней назад
አብዛኛውን የጎንደርና የሰሜን ወሎ ልጆች አባቴን ጨምሮ የኢህዴን ታጋዮች ነበሩ እንደሚመስለኝ እሱ ግን ትግሉ ውስጥ ረጅም ጊዜ የቆየ አይመስለኝም እጠይቃቸዋለሁ በእርግጠኛነት በቅርቡ ይገኛል ግን አማራ ክልል በጦርነቱ ኢንተርኔት ስለተዘጋ በኢቢኤስ ቢቀርቡ የተሻለ ነው ።
@fatiya8477
@fatiya8477 29 дней назад
የኔ እናት ❤ታረካቸው ፅድት ምጥን ያለ ደስየሚሉ ትሀት እናት ረጅም እድሜ ጋዛጠኛ አለም ሰገድ አድናቀህ ነኝ ዛሬስ ፈገግም😂ብለዋል ዝገት የለማ😅
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 29 дней назад
ብርሃንዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤ Shoreline
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 29 дней назад
ጉልበታም ማለታቸው እንዳንተ ሙሉ ሰውነት ያለው ለማለት ይመስለኛል
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 29 дней назад
የአለምዬን ፕሮግራም በጉጉት እንደኔ ሚጠብቅ ማነው ❤❤❤
@beamlakfitsum3176
@beamlakfitsum3176 29 дней назад
ውይ አንተ የተባረከ የመስማት ችሎታ ያለው ጆሮህ ን ይባርከው በጣም ስለምከታተልህ ነው
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 29 дней назад
Gerohen yibarkew😂😂😂❤️
@jonathank501
@jonathank501 29 дней назад
አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ🙂 በተለይ የእንግዶች መቀመጫ ወዲያው ማስተካከልህ impressive ነው።
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 29 дней назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ 🙏
@romangina5121
@romangina5121 29 дней назад
ፈጣሪ የልጅን አባት ያገናኛውውው
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 28 дней назад
For Journalist I have big respect 🙏
@HabtamTube-wj7mc
@HabtamTube-wj7mc 29 дней назад
ጋዜጠኛዉ ወዴ መልኩ ተመለሰ እድህ ፈገግ በልልን😂😂❤❤
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 29 дней назад
😜😜😂
@sarafaris5018
@sarafaris5018 29 дней назад
አለምዬ የኛ እንቁ ❤❤❤አቤት እንዴት እንደምወድህ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 29 дней назад
የዛሬዋ እንተርቤ የድሮ መርቅ ነች ሰጣፍጥ ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 29 дней назад
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ❤❤መልካም እድል
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 29 дней назад
ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም
@glorytogod7112
@glorytogod7112 29 дней назад
i am in love with eyoha media 💕💕
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 29 дней назад
ፎቶ ቢኖራቸዉ ነገሮችን ያቃላቸዋል ሰዉየዉ ባይኖር እኳን ዘመዶቹ ያዩታል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 29 дней назад
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ በትላንትናው ክርክር ተገላገልክ ኡፍ ❤
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 28 дней назад
ሀገራችን ምንም አይሰራም እናቴ ካገራችን የትም ይሻላል
@rosinatube9937
@rosinatube9937 29 дней назад
ዘመናቸው ይለምልምተባርኩ 🙏🙏🙏💚😍❤💚😍❤💚😍❤
@fitsumayele6064
@fitsumayele6064 29 дней назад
እግዚአብሄር ያገናኞት እናቴ🤲🏾 አለምዬ ግን አግብተሀል ውዴ ቀለበቱ ምንድነው
@meronmeron9834
@meronmeron9834 29 дней назад
ሆ ካላገባስ
@tsetsi469
@tsetsi469 28 дней назад
Koyko❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 28 дней назад
@@meronmeron9834😅
@natanemu9304
@natanemu9304 29 дней назад
ዋልክልኝ አለምዬዬዬዬ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 29 дней назад
ኡፍ እኔም አባቴን ባኘው የጎንደር ሠው ነበር ተሥፋዬ ኪዴ ይባላል 🙏
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 29 дней назад
ዓለም ሰገድ በእግዚአብሔር የሚሰራ ወይም የሚነሳ ስልክ የማቀርበው የትዳረሰ ታሪክ አለኝ በየት ላግኛችሁ
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z 29 дней назад
እደኔ ስደት ስልችት ድክም ያለዉ ማነዉ😢😢
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 29 дней назад
አይዞሽ እማ ያልፋል ትግስት አድርጊ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 29 дней назад
አይዞሽእህቴሁሉምነው አለምየ በጣምነውምንወድህ የኛደርባባ አባት ኑርልንማዳመጥህብቻ ያድናይከጭንቀት
@tsehayarega848
@tsehayarega848 29 дней назад
E.na. Ehta
@tsehayarega848
@tsehayarega848 29 дней назад
Kadmya. sedtu balata
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 29 дней назад
አሁን ደሞ ኢትዮጵያ ብትሄጂ በሁለት ሳምንቱ መሮሽ የት ልሰደድ ትያለሽ ብሶበታል.
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 29 дней назад
Good luck w/ro BREHANE❤🙏
@ns8691
@ns8691 29 дней назад
ዴስ የሚሉ እናት አላህ ያገናኛችሁ
@BirukTube445
@BirukTube445 29 дней назад
እንኳን በሰላም መጡ ❤❤❤❤❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 29 дней назад
ደስ የምትል እናት አማራ ክልል ኔት ስለሌለ ebs ቅረቢ በእርግጥ ebs የሚታይበት አካባቢም የማይታይበት አካባቢም አለ ግን ቢአንስ በቲቢ ይሻላል ይቅናሺ እናቴ የጎንደር ሰው ብሎም የአማራ ህዝብ ፍቅር ነው እርግጠኛ ነኝ ታገኝዋለሺ ❤❤❤❤
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 29 дней назад
♥♥♥♥
@kiyazebro117
@kiyazebro117 29 дней назад
@@aminaamina-em4tu 😂😊
@user-fd1ks7iq6s
@user-fd1ks7iq6s 29 дней назад
መልካም ና ጠንካራ እናት
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 29 дней назад
ጉልበታም ማለታቸዉ ሰረጅም ሰዉነቱ ሞላ ያለ ወይም ግዙፍ ሰዉነት ያለዉ ማለት ነዉ 😂 ትግርኛ ስለሆነባቸዉ ነዉ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 29 дней назад
ዛሬ አለምዬ ፍክት ብሎል😂 ያሮቤል ባለማህተቡ አስጨንቆትነበር😂
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 29 дней назад
አይባልም 😡
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 29 дней назад
😂😂😂😂አረ እኛም እኮ አብረን ተጨነቅን አማርኛ እራሱ ጠፋብን እኮ የሚያወራው ሁሉ ግራ አጋባን😂😂😂
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 29 дней назад
በትእግስት ብዛት ሰው ቢሸለም አሌክስ አንደኛ ተሸለሚ ይሆን ነበር። ያንን አዝግ ልጅ እስከመጨረሻ ሰማው እኮ😂😂😂
@Emeye633
@Emeye633 22 дня назад
ebs ላይ ቤቅረብ እጅግ ጥሩ ነው!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 29 дней назад
💚💛♥️ I love today's story!
@Sarsartades
@Sarsartades 27 дней назад
Egezabeher yagenanachu❤❤❤❤
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 29 дней назад
Alemyee Welcome 🥰
@nigusadis7992
@nigusadis7992 29 дней назад
ማር. አደበት. ❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 29 дней назад
ሰላም አሌክስዬ ፈጠር የርደቸው
@JMGD44
@JMGD44 29 дней назад
እመብርሃን ታገናኞት❤❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 29 дней назад
ያንን አዝግ የሆነ ልጅ ሮቤልን ገላገልከን😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 29 дней назад
በጣም
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 29 дней назад
ቤት ክክክክክ አንገዛም ዉድ በጣም ዉድ ናችሁ Ok
@LidyaLidya-fk8nq
@LidyaLidya-fk8nq 29 дней назад
እስቲ ባለጉዳዩ ይናገሩበት
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 29 дней назад
SEW SDET YWEDAL ? BE DEHN QEN YAWUM 2 YZO MESEDED LE TSEDQ .EHONU NEW ?
@ALEMALEM-ki4kv
@ALEMALEM-ki4kv 29 дней назад
ማክሠኝት ከጎንደር 20 ደቂቃ ይርቃ የኔ አገር ነው 😮
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 29 дней назад
ሠላም አለምዬ እንዴት ነህ የኔ የዎህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 27 дней назад
አለምየ የባለፈው ልጅ አዝጎህ ነበር ዛሬ ፈገግ ብለሀል
@SamueldesseTesna
@SamueldesseTesna 29 дней назад
@senaityoutube
@senaityoutube 29 дней назад
እህቴን አፋልጉኝ እብካችሁ ስል እማምላክ 😢
@sarasara-rg5tx
@sarasara-rg5tx 29 дней назад
Ebs tv lamen atekarbime
@romangina5121
@romangina5121 29 дней назад
ኩሩቤል አለምሰገድ በንግግር አቀዠብሮህነበር
@mahiyefanaye7492
@mahiyefanaye7492 29 дней назад
ዛሬ 10ኛ ነኝ ❤
@meseehallu1001
@meseehallu1001 29 дней назад
እለምስገድ እኔንም ጠይቀኝ
@mayamuller8741
@mayamuller8741 29 дней назад
እውነት ስደት መጥፎ ነው ሆድ ያስብሳል
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 28 дней назад
❤❤❤❤❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 29 дней назад
Hi Guy's well
@solomontessema9176
@solomontessema9176 29 дней назад
Alemsagade enkune batashalatarike matahe 3 days danzwzane nabare
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s 29 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@hamytube3728
@hamytube3728 29 дней назад
ኢህዴን ግን ስሙን ወደ በአዲን ሲቀይር አብሮ በክልሉ ተወለላጆች ብቻ እንዲቋቋም ተደርጓል?
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 29 дней назад
አላደረገም ። ባለመደረጉ ነው ትግሉም ። ህወሃት የአማራን ህዝብ ጥላቻውን ማሳያው ብአዴን የሚባል ድርጅት ህዝባችን ላይ መጫኑ ነው ።
@zuriashy1546
@zuriashy1546 29 дней назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@petrosashinay4893
@petrosashinay4893 22 дня назад
ረዘም ብሎ አጠር ያለ ቀጠን ብሎ ወፈር ያለ የሚለውን ቀልድ አስታወሰኝ😂😂😂😂
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 29 дней назад
Mesken
@salemabey
@salemabey 29 дней назад
😂😂😂17 ኛ ነኝ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 29 дней назад
የመዳም ቅመሞች ምነየ አዳመጣችሁ ነው የኮመታችሁት. 😂❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 29 дней назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 29 дней назад
ኣለምሰገድ እኔኮ ኣኔተን ለማየት ነዉ የምገባዉ ኣባትየ😘በጣም ነዉ የማከብርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 29 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@user-hf6vi3vo5v
@user-hf6vi3vo5v 29 дней назад
ሮቤል ባለማተቡ ንግግሩ ዘግቶኝ ነበር
@anteneh41
@anteneh41 29 дней назад
አብዳንዴ እፕጠያየቅህ ግራ ያጋባል አለምዬ ለምን እንደሆነ አላውቅም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 28 дней назад
እኔም እሱን ተረዳሁ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 29 дней назад
ፎቶ የለዉም
@rozatube3161
@rozatube3161 29 дней назад
ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢😢
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 29 дней назад
ሰው፡ሰደት፡ይወዳል፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው፡እርሶ፡ለምን፡ተሰደዱ?
@yordibm7855
@yordibm7855 29 дней назад
😂😂😂
@HhhdHhd-ss9np
@HhhdHhd-ss9np 29 дней назад
እሶማ። ስላየችው ነው
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 29 дней назад
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲🙇👈
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 29 дней назад
አለማጣ ያሉት ቤተሰብ ቢታወቁ ጥሩ ነበር ቀላል ነበር እህቱ ደሴ ያለችዉ ኣባይነሽ ማን ናት ኣላማጣ
@woretejigu756
@woretejigu756 29 дней назад
አይተ ሠሎሞን ወደ አቶ ተወዳጅ !! ህውሀት አባሎቿን ሥም እያሥቀየረች በኢህዴን ውሥጥ ሥግሥጋ ካሥገባች በኋላ አማራ ና ኢትዮጵያዊት ሥሜት ያለቸውን በውጊያ ጊዜ ከኋላ እየተመቱ እንዲያልቁ አሥደረገች እንዳዶቹን ደግሞ በሤራ ሢገዳደሉ ( ግምገማ በሚል ሥበብ ጀግናው ህውጃኖ በንጉሴ ጺሞ ላይ ቂም እንዲቋጥር ካደረጉ በኋላ ወደ አዲሥ ዘመን ላኩት የራያው ጀግናም ሤራው ሣይገባው በደም ፍላት ለሥብሠባ ከተቀመጡት መሀከል ንጉሴ ጺሞን ከመታ በኋላ የህውሀት ቫይረሥ ተሸካሚዋችን ሣይነካቸው ጀግናውን ባጭር አሥቀሩት ) የተቀሩት ደግሞ ከድርጂቱ እንዲባረሩ ተደርገው በሥም አማራ ነገር ግን በግበር ና በደም ህውሀት የሆኑ አሥመሣዮች አማራ ህዝብ ላይ ተጣብቀው አማራው ቀና ብሎ እንዳይሔድ የሚቻለቸውን ሁሉ ጣሩ። ኢህዴን ወደ ብአዴን የተባለው ተውሣክ ሢቀየር በውሥጣቸው የህውሀት ቫይረሥ ተሸከሚዋች ሥለነበሩ ድርጂቱን የተቆጣጠሩት አማራውን በደንምብ ተበቀሉት።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 28 дней назад
ያሳዝናል
@btin1791
@btin1791 29 дней назад
ሰውዬው ይሄኔ የወያኔ ባለሥልጣን ሆኖ ኖሮ ከዚያ ብዙ ልጆች ወልዶ ከዛም ጁንታ ተብሎ ወደ መቀሌ ተባሮ ከዛም በረሃ ገብቶ ጄኔራል ባጫን ከመቀለ አባሮ ፕሪቴሪያ ሄዶ እይለ ይቀጥላል
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 29 дней назад
ውይ የዚኽ ፕሮግራም አዘጋጅ ምንም ህውኑት አይመስለኝም ፕሮግራሙ ይቅርታ አለምሰገድ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 28 дней назад
ምን ማለት ነው
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 29 дней назад
ቁም ነገር ብለዉ ያወራሉ ይሄን ታሪክ። እፈሩ
@Gere.emun.
@Gere.emun. 29 дней назад
30 ዓመት ሙሉእ ከይጠየክን ሱቕ ምባልክን ጌጋ እዩ። ሰብ ተመችይዎ ሰብ ይርስዕ እዩ እሞ ኣቦ ዝኣክል።
@peaceforall7959
@peaceforall7959 29 дней назад
ማዘርዬ እድሜ ይስጥልን ግን ነጠላ ጣል ቢያደርጉ ጥሩ ነበር ❤❤❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 29 дней назад
እረ ተው የማያገባችሁን አስተያየት አትስጡ
@abentekelly9387
@abentekelly9387 29 дней назад
ምን አገባሽ ?? እስቲ አንቼ አፍሽ ላይ ነጠላ ጣይበት ወሪኛ! እንደናተ አይነት ሰው ነው አገሪቱን ህዝብ ቁልቁ እንዲያስብ የሚያደርጉ ምን አይነት ጌዜ ላይ ነው የደረስነው ግን ? '' በማያገባን ገብተን አሳብ መስጠት የራስሽን ኑሮ ኑራ ቲች 😡😡😡
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 29 дней назад
​@@abentekelly9387አይ ሀበሻ😏😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 29 дней назад
የምን ነጠላ ነው ሰገጤ! ዘመናዊ አለባበስ ነጠላ አያስፈልገውም።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 29 дней назад
Peaseforall !ቅናት መሠለብሽ !
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 26 дней назад
ወያኔ ነው ሰውየው 😂
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 29 дней назад
መቼም ቢሆን ትግሬ እና ዝንጀሮ ሳይበዳ ካጣም ሳይበ'ዳ ኣያድርም። 1983 ገና ቅማሉን ሳያራግፍ ኣረገዛችሁ????
@meronmeron9834
@meronmeron9834 29 дней назад
ሆ የርሶስ ከፍ
@Vcinlv23
@Vcinlv23 28 дней назад
ፅሁፍህ ቁርጥ አንተን ይመስላል ጀዝባ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 28 дней назад
This is funny
@Yusef-op9wp
@Yusef-op9wp 27 дней назад
Denkoro aweku bleh new
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 26 дней назад
Jezba astedadegehin new yemitimesilew yaw endezaw seleteweledk malet new
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 29 дней назад
እነዚህ ትግሬዎች በናታቸው ማህጸን ሆነው ነው ስደት ምንም አይመስላቸው ሌላውንም ማህረሰብ አስለመዱን ይሄ አይግረምህ ሱስ አለባቸው
@aal1094
@aal1094 29 дней назад
kenate belay ale ende sedetegna Eiriterawan demo sew hunachu setenageru yegeremal
@solomontessema9176
@solomontessema9176 29 дней назад
Tekekele abtea tegrea nawu his family sedatene yastemeune
@Vcinlv23
@Vcinlv23 28 дней назад
@@aal1094👍🏻👍🏻👌👌
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 26 дней назад
Nigerugn bay
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 29 дней назад
Далее
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 3,3 млн
MacBook Air Японский Прикол!
00:42
Просмотров 120 тыс.