Тёмный

የ40/60 ቤቴ ከ10 አመት ቦሃላ ምን ደረሰ?(ክፍል 4 ) ስለ ጅብሰም ዋጋዎቹ; ቢሙ ምን ተገኘበት?🙉🙊የፊኒሽን ኮንትራት ውል ምን ቢያካትት ጥሩ ነወ? 

Addis today
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
እድሳቱ 1ወር ከ15 ቀናት ሆኖታል! የመጀመሪያ 15 ቀናት ማፍረስና መገንባት ነበር በቀጣዩ 15ቀናት የተለሰነው ውሃ ሲጠጣ ቆየ አሁን ደግሞ የጅብሰምና ቦርድ እንዲሁም ቻክ ላይ ነን
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
እባክዎትንስለ water proofing ያሎትን አስተያየት ይፃፍልን። እናመሰግናለን
@dos2544
@dos2544 2 года назад
Nice and educational video! Thanks brother 🙏
@hermela4279
@hermela4279 2 года назад
Thank you for sharing your experiance. I would like to follow up till the end , this is very educational .
@bisrathailmariam3964
@bisrathailmariam3964 2 года назад
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እኔም ባለ አንድ ደርሶኝ አሁን ማ ደስ ጀምሬ ነበር እና መኝታ ቤቴን ለሁለት ለመክፍል አስቤ ነበር ግን በብሎኬት ብከፍለው ይሻላል ወይስ n ጂብሰም ቦርድ ? ምን ትለኛለህ
@fozitube4978
@fozitube4978 2 года назад
በደስታ ኑርበት ወንድማችን እኔ ጥያቄ ነበረኝ ባለ አንድ ልገዛ ፈልጌ ነበር ፕሮጀክት 16 እስከ ስንት ይገኛል
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Год назад
እናመስግናለን
@adanechmulisa9409
@adanechmulisa9409 2 года назад
ዋይይይይይይ አገሬ እዴት ነው የቤት ባለቤት እምኖነው ጌታ ሆይ
@metigedefa1307
@metigedefa1307 Год назад
Be egzihbher temert bech
@seniseni165
@seniseni165 2 года назад
በዚህ ግዜ ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው እኔም እየሰራሁ ነው ፊኔሽግ ላይ ነው
@onlymine4294
@onlymine4294 2 года назад
ጥሩ ሰራ ነው
@guestyFF
@guestyFF 2 года назад
Ere ke bank bider ga yetimechache apartment kal agenagnugn
@playpausemovesstore
@playpausemovesstore 2 года назад
sle leber cost andand neger belen gbsum ,ceramic, mebrat, wha bezrzr
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 2 года назад
እናመሠግናለን ቀጥልበት
@sara-bt9eb
@sara-bt9eb Год назад
Ye balemoya telefon lakilng misera aleng
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 Год назад
ጠቅላል ስት ፈጀ እኔም አሳብ አላኝ ባለሁለት ነው ቤቴ
@AyshaAbdela-f1o
@AyshaAbdela-f1o 11 месяцев назад
የት ሀገር ትሰራላቹ ጉብሬ ትሔዳላቹ
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 Год назад
ወድም በርታ ካተ ብዙ ተማርኩ
@berukhagos316
@berukhagos316 2 года назад
Betenkaka eytesera selehun kortenale edze le moyachewe tamghe yehun wetatuteche yabazalen
@saadaab9355
@saadaab9355 2 года назад
Yet site neh ayat yetgaw naw yante
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 2 года назад
በጉጉት ስጠብቅነበር
@thomasdesta3250
@thomasdesta3250 2 года назад
Kontakt jibsen maserat efelgalew balemoya agenanegn
@Ethi912
@Ethi912 2 года назад
ይሄንን ሸጠህ ሌላ የመሬት ቤት ገዛ እባክህ ወንድሜ
@saadaab9355
@saadaab9355 2 года назад
Lmn yishetewal endi meret lay lmgezat endet kebade endhon eyawekin naw
@Ethi912
@Ethi912 2 года назад
@@saadaab9355 እግዚአብሔር ይባርከዋል !
@zekariyasfikadu4670
@zekariyasfikadu4670 2 года назад
Windo sel yebalal
@mercy6146
@mercy6146 2 года назад
thanks brother ❤
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
thanks for watching🏆
@mercy6146
@mercy6146 2 года назад
slkhn tsafling felgeah neber
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
0911134354
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 2 года назад
ኮንትራክተር ስትቀጥር ሁሉንም ነገር ሰርቶ ነው የሚያስረክብህ
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
እሱ እንደስምምነታቹ ነው ያው በውሉ ላይ የሚዘረዘረውን ስራ ነው የሚወስነው ። ዋጋው አወዳድራቹ ጥሩ ከሆነ ሙሉውን ስራ ሊወስድ ይችላል።
@guestyFF
@guestyFF 2 года назад
Andegna negn 😀
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
thank you🍾🍾🍾🏆🏆🏆🏆
Далее