Тёмный

የ6 ዓመቱ አዋላጅ ዶክተር!! @ComedianEshetuOFFICIAL @comedianeshetu  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 1,4 млн
50% 1

Habtamu Teshager is an 8-year-old child and comes from the border area. Now he is helping his family by picking cow waste and doing farm work, when he grows up, he wants to help and help the community by becoming a midwife. He is a child who knows his religion and culture well
He had a great time with the comedian Eshetu
ሀብታሙ ተሻገር የ8አመት ህፃን ሲሆን ገደብየ አከባቢ የመጣው። አሁን ያለበት ኩበት በመልቀም እና የእርሻ ስራዎችን በመስራት ቤተሰቦቹን እየረዳ ያለ ሲሆን ሲያድግ ደግሞ የአዋላጅ ዶክተር በመሆን ማህበረሰብን ማገልገል መርዳት ማገዝ ነው ፍላጎቱ ። ሃይማኖቱ እና ባህሉን ጠንቅቆ የሚያውቅ ልጅ ነው
ከ ኮሜዲያን እሸቱ ጋር ድንቅ ቆይታ አድርጓል
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
❓ ABOUT US:
Media For POSITIVE Change!
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
▶ Instagram- / comedian.eshetu
⏩Other Related video
◼ • ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን...
◼ • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
IF You want to Support PEOPLE : rb.gy/cjf7i
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
IF You want to Support PEOPLE : rb.gy/cjf7i
የ6 ዓመቱ አዋላጅ ዶክተር!! @ComedianEshetuOFFICIAL @comedianeshetu #ethiopia #dinklejoch
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

3 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@alemwalo-fw7rc
@alemwalo-fw7rc 11 месяцев назад
ደ ግ መ ህ, አ ቅ ር በ ው
@fetiyaseid-ir6df
@fetiyaseid-ir6df 10 месяцев назад
Lik
@fetiyaseid-ir6df
@fetiyaseid-ir6df 10 месяцев назад
🎉😢
@AKMELAdem
@AKMELAdem 8 месяцев назад
like
@fasikabera6123
@fasikabera6123 5 месяцев назад
👍👍
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 11 месяцев назад
ስሞትላችሁ የገጠር ልጆች👍👍👍 ለይኩኝ
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 11 месяцев назад
ጥላትሽ ማሬዋ❤
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu 11 месяцев назад
ጥላትሽ ጥላትሽ❤❤❤
@alemtube12
@alemtube12 11 месяцев назад
የገጠር ልጆች እንዛመዲ
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 11 месяцев назад
አይደለሁም ግን የገጠር ሰዉ በጣም ነው ምወደዉ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 месяцев назад
አለን❤
@hbi2024
@hbi2024 11 месяцев назад
ይህልጅ ቶሎ አምጡልን ድጋሚ ደጉ ያገሬ ልጅ ገጠርየ❤🎉🎉
@mulumulu7786
@mulumulu7786 11 месяцев назад
እውነት ድጋሜ ይቅርብልን ውይይ ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 11 месяцев назад
ታዳ ላይክ ሼር ነው የኛ ፈንታ 20ሺ ላይክ መግባት አለበት የዚህ አንደበተ ጥዑም ታዳጊ video!
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i 11 месяцев назад
ዲጋሜ ይቅረብ 🥰🥰🥰🥰
@hailahails8365
@hailahails8365 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@horsetube3605
@horsetube3605 11 месяцев назад
ልጆቻቸውን በስነምግባር የሚያሳድጉ ኢትዮጵያውያን ክብር ይገባቸዋል
@hewitube4974
@hewitube4974 11 месяцев назад
ይሄ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ማለት❤❤❤❤❤
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 11 месяцев назад
በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤😂
@KedirHussen-cv9ne
@KedirHussen-cv9ne 11 месяцев назад
መስሁድ
@ilu8489
@ilu8489 11 месяцев назад
Yeleje wez yalew leje new
@gizawnegussie8991
@gizawnegussie8991 10 месяцев назад
​@@KedirHussen-cv9ne😊😊6
@fetiyaseid-ir6df
@fetiyaseid-ir6df 10 месяцев назад
Lik
@fetiyaseid-ir6df
@fetiyaseid-ir6df 10 месяцев назад
Lik
@hayateemumohamed1548
@hayateemumohamed1548 11 месяцев назад
እንዳው በሞቴ የገጠር ልጆች ይቅረቡልንንንንን 😢😢😢😢 የኔ አባት አፉ ሲጣፍጥ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 месяцев назад
❤❤❤
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi 11 месяцев назад
❤❤❤
@user-mx1vl5jv9b
@user-mx1vl5jv9b 11 месяцев назад
በጣም ፈርዶብኝ የገጠር ልጆች ዝርክርክ ብለውኮን ስወዳቸው
@MehaletSete-sv7zj
@MehaletSete-sv7zj 11 месяцев назад
ተሽየ እናመሰግንለን ❤❤❤
@hanani74
@hanani74 11 месяцев назад
​@@arsamarsam2222 8j l
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 11 месяцев назад
እንደው ደስ ሲል የእኔ ቆንጆ ወንድም😘 እግዚአብሔር ያሳድግህ
@susumohammed8426
@susumohammed8426 11 месяцев назад
በድጋሜ ይቅረብ የምትሉና ልጁን የምትወዱ በላይክ አሳዩን
@mogesatlie
@mogesatlie 11 месяцев назад
ኧረ በሚካኤል ሲል ልክ እንደኔ ደስታ የተሰማው 👍👍 የሆነ ነገር ከውስጤ ተሰማኝ 🙏🙏🙏
@tsige21
@tsige21 11 месяцев назад
እኔም 😢በሚካኤል፣ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ፣ሚካኤልን ስለምል ሌላ ሰው ሲል ውስጤ የሆነ ነገር ይሰማኛል
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 месяцев назад
እኔም ውድድድድድድድድድድ ነው የማርገው ሚካኤል አባቴ ዋስ ጠበቃ 🙏
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 11 месяцев назад
በጣም እኔም የጨነቀው ደረሽ
@user-rl4ux9kn5w
@user-rl4ux9kn5w 11 месяцев назад
እፉ,ቅድስሚካኤል,ይጠብቀው
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 11 месяцев назад
የገጥር ልጂመሁን መታድል ነው ገጥርየሚውድ በላይክ አሳዩኛ😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 месяцев назад
አላህ ያሳድግህ የኔ ቁንጁ ልጂ ገጠር ነቴ ኩራቴ ነዉ ንፁህ ማንነት በምንም ያልተበረዘ እሺዬ ኑረልን ክበርልን ሰላምህ ይብዛ እዲሆም ካሜራ ማኑች አዘጋጂዎች ታዳሚዎች ልትመሰገኑ ይገባል ከካሜራ ጀረባ ብዙ ለፍታችሆ ነዉ የምታቀረቡልን ክበሮልን 🇪🇹💪🙏🙏👏👏👏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 11 месяцев назад
ኧረ በሚካኤል ተዉ እንጂ ደሞ ሀይማኖት በገንዘብ ይቀየራል ምርጥ ልጅተባረክ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ልጅ እናትች በወሊድ ምክንያት እንዳይሞቱ አላለም የገጠር ልጅ ስለሆነ ያየውን እኮነው እኔአፈር ልሁን😥😥🙌🙌🙌🙌♥♥♥
@adeydramawithyoutube8484
@adeydramawithyoutube8484 11 месяцев назад
እስኪ አትዋሽ እኔ አፈርልሁን
@aregashgabre824
@aregashgabre824 11 месяцев назад
@@adeydramawithyoutube8484 ምንለማለት ፈልገሽ ነው የገጠር እናቶችን ክፉ አይንካብኝ የኔ ሚስኪኖች በወሊድ ምክንያት ማንም መሞት የለበትም አዎ
@Helen-nc1zr
@Helen-nc1zr 11 месяцев назад
የገጠር ልጆች ይቅረቡልን አንደበታቸው ሲጣፍጥ ንፁ ልብ አላቸው
@tesfahunkassye7305
@tesfahunkassye7305 11 месяцев назад
ሃገሬን ዛሬ አየኃት ።እንደዚህ አይነት ልጆች አቅርብ ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችንን እንዳንረሳ
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 11 месяцев назад
ማነው እንደኔ ድንቅልጆች የሚወዳቸው❤😊😊
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 11 месяцев назад
እኔ❤
@aminathussen8595
@aminathussen8595 11 месяцев назад
አላህ ያሳድግህ ባባየ ማነዉ እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ የሚኮራዉ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 11 месяцев назад
🥰🥰🥰
@tariketarike8977
@tariketarike8977 11 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 11 месяцев назад
Maryamn Ene
@asdfghj4994
@asdfghj4994 11 месяцев назад
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@sisyawudneh5200
@sisyawudneh5200 11 месяцев назад
የገጠር ልጅ አይደለሁም ግን ስርአታቸው ሢገዛኝ❤❤❤❤
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g 11 месяцев назад
ወይኔ እስካሁን ከቀረቡት ያልጠየቁትን ጥያቄ ይጠይቃል ብየ ያልጠበቅሁትን 10ቱን ትእዛዛት ዘርዝር አለ❤❤❤የወለዱህ እናት አባቶችህ ጀግኖች ናቸው ትልቅ ትምህርት አስተምረህ ነው የሄድኸው ሳታስበው ወንጌልን ሰብከሀል የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 11 месяцев назад
ማሽአላላ🎉የገጠርልጂ ሥለእምነት ሥለሀገር ሥለወግ ሥለማረግ ሁሉ ሀያ ተላብሰን እኮነዉ የምናዲገዉ እኔ 🎉የኔ 🎉 ምርጥየገጠር ልጂ አሼመልሰህ አቅርብልን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 месяцев назад
_ምን አይነት ቤተሰብ ይሆን ያሳደጉክ እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ቤተሰቦችን ያብዛልን በእውነት❤ለኢትዮጵያውያ የሚጠቅሙ ልጆች በስነምግባር የምታሳድጉ ቤተሰብ ክብር ይገባችዋል❤_ _እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግክ በእውነት_ _እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ የኔ ጌታ_
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 11 месяцев назад
ከተሜውማ እንኩን ሀይማኖት ባህሉን ቁንቁውን ነውሩን ከአሜሪካ ከአውሮፓ ኮርጆ የራሱን የሚከበርበትን ጥሉል አኮ !!!
@zebaderyimam9279
@zebaderyimam9279 11 месяцев назад
?😊፥ ይኸውም 😂🎉🎉🎉፣🎉😮😮😅😮😅ቨ😮ቨ፣ፍ
@AtsedeAtse
@AtsedeAtse 11 месяцев назад
Advbdh
@ethopia0995
@ethopia0995 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤kebrulene
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ምርጥ ልጅ ማለት ዪህ ነው 💚💛❤️
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt 11 месяцев назад
የኔ ማር💋💋እድግ በልልኝ ሚካኤል ሲል ደስ ሲል በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ👍👍👍
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 11 месяцев назад
የኔ ጌታ ቲክቶክ ላይ አውቀዋለሁ ደሞ ባላውቀውም የሰፈሬ ልጅ ነው ❤
@hareghaile7802
@hareghaile7802 11 месяцев назад
Me too
@almazmuluneh5262
@almazmuluneh5262 11 месяцев назад
የኔም ነው
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 11 месяцев назад
የገደብዬ ልጅ
@sus2475
@sus2475 11 месяцев назад
ደስ ሲል ወላሂ❤❤❤❤
@slam3398
@slam3398 11 месяцев назад
የማን ልጅ ይሁን ገደብጌ ነኝ
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q 11 месяцев назад
እድግ በል እንደት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ እስኪ የገጠር ልጆቾ ይቅረቡ የምትሉ ወላሂ በጣም ልዩ ተጫዋች ልጆች አሉ
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ የልብህን መሻት ይሙላልልህ በዚህ እድሜህ ለፈጣሪ ያለህ እውቀትና ክብር ድንቅ ነው ቤተሰቦችህ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ተባረክ🙏
@saratube7323
@saratube7323 11 месяцев назад
የኔ ጣፍጪ እድግ ያርግህ የገጠር ልጂ ይቅርቡልን የገጠር ልጁ እንግዳ ክብር ነዉ ይላል አሜርካ ያደጎት ደግሞ እግር ላጥብ ይላሉ የገጠር ልጂ በመሆኔ ኮራሆ❤
@RitaYesuf
@RitaYesuf 9 месяцев назад
ሀይ
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 11 месяцев назад
የኔ ደርባባ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ🤲ኧረ በሚካኤል የሚለውስ ነገረ እውይ🥰
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 11 месяцев назад
ጎበዝ እሸቱ አንዳንዴ ለገጠሩ እድል ስጡ❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 месяцев назад
ድምጻችን ይሰማ😂
@kalkdangulelat7356
@kalkdangulelat7356 11 месяцев назад
ይሄ ከድንቅም አልፎ ድንቅ ልጅ ነው ኢትዮጵያ ተስፍ እዳላት በዚህ ልጅ አይቻለሁ ኢትዮጵያ ባህላም ወጋም አለ ተመስገን የኔ ጌታ እደግልኝ አንተና መሰሎችህ ኢትዮጵያን ታቀናላቹ።
@user-vu2vo8wv6c
@user-vu2vo8wv6c 5 месяцев назад
አሹየ ደግመህ ደጋግመህ ብታመጣቸው ደስይለል ወላሂ ምክንያቱ በዙ አገሪኛ ቆንቋዎች አሉ ለማወቅ ያክል መምጣት አለበት ❤❤❤❤ደሞ ስጣፍጥ ❤❤❤
@user-bk5lf9mn6w
@user-bk5lf9mn6w 11 месяцев назад
ወይኔ ልጁ ስያሜር እግዚኣቢሄር ያሳድግህ 🙏💘
@molumulo570
@molumulo570 11 месяцев назад
ኧረ በሚካኤል ደግሞ እምነት ይቀየራል አለ የእኔ ጣፋጭ እድግ በለ❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 11 месяцев назад
የገጠረ ልጆች ገጨት ገጨት አድረጉ👍👍👍👍💚💚💛💛❤❤❤❤❤❤
@sameraheb4449
@sameraheb4449 11 месяцев назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ ❤❤❤ አወይ አፉ ሲጣፍጥ ❤❤ ❤ ገጠር እኮ አቤት ውበቱ
@Debrenazret
@Debrenazret 11 месяцев назад
ትክክለኛ ኢትዮጵያ ምትገኘው ገጠር ብቻ ሆኖ ቀረ አይደል: የኔ የዋህ አይቀይርህ: እንዳሰብከው አዋላጅ ሆነህ ህይወት ስትታደግ ለማየት ያብቃን: እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ትክክል ቋቋ ያለ እኮ ገጠር ነዉ እዴት እደሚጣፍት
@loading-pu1fu
@loading-pu1fu 11 месяцев назад
Amhara people
@ethio.4614
@ethio.4614 11 месяцев назад
በድጋሚ ብታቀርበው ደስ ይለኛል አሪፍ ልጅ ነው❤❤❤
@kalkidanataklit7005
@kalkidanataklit7005 11 месяцев назад
አንደበቱ ራሱ ሲጣፍጥ 🥰🥰 እደግልን ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ያርግህ ❤
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 11 месяцев назад
የእኔ ጌታ የገጠር ልጆች እኮ ገራገሮች ነን❤❤❤
@selam801
@selam801 11 месяцев назад
ተዋህዶ መሆን መታደል ነው❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 11 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ዓለም ፈተና ጠብቆ ያሳድግክ❤❤ ልጄ
@sare7796
@sare7796 11 месяцев назад
አሜን
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 11 месяцев назад
የኔ ማር ሲጣፍጥ ሁሌ እንደዚህ ያለ ንፁህ ልጅ አቅርቡልን ትክክለኛ ተፈጥሮሃዊ ዋው በጣም ደጋግሜ ነው ያየሁት ሲጣፍጥ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖
@workuemebet7106
@workuemebet7106 11 месяцев назад
አፍህ ሲጣፍጥ ፣ ስርዓትህ ደስ ሲል ፣ የአነጋገር ለዛህ ተባረክ
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 11 месяцев назад
ውይይ የገጠር ልጆች❤️ በብዛት ይቅረቡልን👍 በዚ ሰዓት እንደዚህ በሃይማኖት ፣ በስነምግባር ፣ በባህል የታነፁ ያስፈልጉናል ንፁ ልብ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤
@yemesrachetakel3418
@yemesrachetakel3418 11 месяцев назад
የክፍላሀገር ልጆች የት ናችሁ ኑጅ 💚💛❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 месяцев назад
አለን❤❤❤
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 11 месяцев назад
አለን አለን ❤❤❤
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 11 месяцев назад
Alen
@selamlove6129
@selamlove6129 11 месяцев назад
እድግ በል ባባዬ የገጠር ልጅ መሆን በጣም ደስ ይላል❤❤
@zinet7148
@zinet7148 11 месяцев назад
ማሻአሏህ ደስ የሚማ ባለ ትልቅ አላማ በዛላይ ትልቅ የሆነ መልእክት ሀይማኖት በጉንዘብ አይቀየርም እውነት ነው አላህ ያሳድግር
@rahel2834
@rahel2834 11 месяцев назад
ውይ የወንዜ ልጅ አፉ ሲጣፍት የኔ ጌታ ገራገሩ😍😍😍
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 11 месяцев назад
ኧረ በሚካኤል አሸ ትኩረት ለገጠር ልጆች❤❤❤❤❤
@helenbirhan900
@helenbirhan900 11 месяцев назад
ኧረ እንደ እኔ ሆዱ የቆሰለ በሳቅ 😀😀😀😀ደስ ሲል በማርያም 😀ድጋሜ ይቅረብ
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 11 месяцев назад
ዘጠናወቹ ላይ ያለው መሰለኝ የኔ ሰው አክባሪ ❤❤የልጅ አፍ ማለት እንደዚህ ነው የኔ ጣፋጭ❤❤❤እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ ይሄን የዋህ ህዝብ አትንኩብን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 месяцев назад
እድግ በል ባባየ የኔ ጨዋ ሰው አክባሪው የአማራየ ልጅ ከጉልበቱ ደፍ አለ እኮ ❤❤
@ZahraZahra-yi1sx
@ZahraZahra-yi1sx 8 месяцев назад
የኔ ጣፍጭ ደግሞ ሀይማኖት በገንዘብ ይቀየራልን ❤❤❤❤❤❤እድግ በልልኝ
@geraratube12
@geraratube12 11 месяцев назад
ለሚያልፍ ዓለምና ጥቅማ ጥቅሟ፥ የዘላለም የሆነውን በኃላፊ እና በቁሳዊ ነገር እንዳንለውጥ ፅናቱን አምላክ በውስጣችን ያኑርልን🙏
@tamartamar5309
@tamartamar5309 11 месяцев назад
❤❤❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 11 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@ene632
@ene632 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤😊😊
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 11 месяцев назад
ጀግና ልጅ ነው
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 11 месяцев назад
አሜን ፫
@genidemeke7438
@genidemeke7438 11 месяцев назад
የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግህ❤❤❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ቤተሰብህን የምጠቅም አገርክን የምትጠቅም ልጅ ያርግህ ተባረክ ❤
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z 11 месяцев назад
የኔ ጣፍጭ ማሻአላህ እረዳው ንግግሩ ደሥ ሲል አፌን ከፍቸ ሳይ ነበር እድግ በል የኔ ቆጆ የገጠር ልጂ ስርአቱ
@fhgg6719
@fhgg6719 11 месяцев назад
የኜ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግህ ኡፉፉፉፉፉፉ አፉ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤❤❤ ቶሎ ተመልሶ ይቅርብልን የምትሉ እጅ ወደላይ 🙌🖐
@halimamadalemin1461
@halimamadalemin1461 11 месяцев назад
🎉
@saraamha233
@saraamha233 11 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ አፊ ሲጣፍጥ 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z 11 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ሰው ይሄ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናውን አይለውጥብን
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 11 месяцев назад
ኧረ በሚካኤል እንዴት ደስ እንደምትል ተባረክልኝ ቅዱስ ሚካኤል በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ
@honeybaby9337
@honeybaby9337 11 месяцев назад
የገበረ ልጆችኮ አይጠገቡም እሸት ስላቀረብከው እናመሰግናለን❤❤❤❤
@misganawdemelash8151
@misganawdemelash8151 11 месяцев назад
ወይ ፈጣሪ ይሄን ትውልድ እኮ ነው ዘመናዊነት ያበላሸው
@ettaingwersen2738
@ettaingwersen2738 11 месяцев назад
💠የኢትዮጲያ ጣፋጭ, ፍቅር, ድንቅ, እንቁ ልጃችን።❤🙏 🙏🙏
@HossanaKindsh-mp1oj
@HossanaKindsh-mp1oj 8 месяцев назад
የኔ አባት ያሳድግልን ተባረክ ምርጥ ልጅ
@sinkichselash6379
@sinkichselash6379 11 месяцев назад
ያሳድግክ የኔ ምርጥ❤❤❤🙏 ሰዉ አክብሪነት ንፁ ዋናዉ ያለበት ክፍላ አገር ባለ አገር እኔም ነኝ የተመቸዉ👍
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 11 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ🥰ቅዱስ ሚካኤል በጥበብ ያሳድግህ🙏❤
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 11 месяцев назад
እሸቱ ጀግና የገጠር ልጆች እንደዚ አውጣቸዉ ድንቅ ልጅ ነዉ
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጅ እዴህ ነው የልጅ ወዝ ሲኖረው ነው ልጅ ደስ እሚለው ምርጥ አስተዳደግ ነው ያሳደጉህ❤❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 11 месяцев назад
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ብሩህ አንደበት ተሰቶሃል❤
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 11 месяцев назад
❤እሰይይይይ እድግ ምንድግ በል የኔ ልጅ ❤ ስለናንተ ብሎ እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን
@mulatiedemis3501
@mulatiedemis3501 11 месяцев назад
amen
@senaitbogale277
@senaitbogale277 11 месяцев назад
እሼ ከዜና ያሬድና ከመሡድ በኃላ የዛሬው ልጅ ሀብታሙ ተሻገር የተባረከና የልጅ ወግ ያለውን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል ልጅ እንደልጅነቱ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል በተለይ የሀብታሙ ወላጆች እንዴት በስነስርአት እንዳሳደጉት ያሳያል ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃው:: ለዛ ያለው ልጅ ነው:: አሼም አንተም በጤና በሠላም ኑርል😅😅😅😅😅ን::😂😂😂😂😂
@hailutafere8996
@hailutafere8996 11 месяцев назад
Pure innocent! I hope this generation would live together peacefully.
@meseretd3805
@meseretd3805 11 месяцев назад
የእኔ ጌታ አፉ ሲጣፍጥ ስንቴ እንዳየውት እግዚአብሔር ያሳድግህ ስነ ስርአቱ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 11 месяцев назад
የኔ ጀግና ልጅ ኧረ በሚካኤል ሲል አፉ ስትጣፍጥ ❤❤❤
@fafitube6702
@fafitube6702 11 месяцев назад
አቤት ትህትና የኔ ጣፋጭ እድግ❤ በል የገጠር ልጆች ይቅረቡልንንን ❤
@galxya1162
@galxya1162 11 месяцев назад
እስከሁን ከቀረብት ልጄወች ማርያምን አንደኛ ሀገርኛ ሀይማኖት ስራአት ክብር❤
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 11 месяцев назад
ድንጋሜ ይቅረብ ሌሎች የገጠር ልጆች ይቅረቡልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistderese592
@tigistderese592 11 месяцев назад
ደስ ሲል አንድ ሚሊዮን Views አስገቡትና ድጋሜ ይቅርብልን ❤
@user-lv2tl8pv1s
@user-lv2tl8pv1s 11 месяцев назад
የእኔ ጌታ አግዚእብሄር ያሳድግሕ. ሃሳብህን ይፈፅምልሕ🥰
@belayneshialle3228
@belayneshialle3228 11 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞከስ ያሳድግህ የኔ ጌታ😍😍😘😘😘
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 11 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ! የገጠር ልጆች ደስ ይሉኛል::
@TemesgenMamo-mb5wr
@TemesgenMamo-mb5wr 11 месяцев назад
Wow yess
@abelb5604
@abelb5604 11 месяцев назад
እሸ ያቀረብከው ልጂ አንደበቱ በጣም ግሩም ስነስርዐት ያለው የዋኸ የድሮ የዋኸች አባቶቻችን የሚያስታውስ
@alem6980
@alem6980 6 месяцев назад
አነጋገሩ ሁሉ ጣፋጭ ደስ ይላል የገጠር ልጅ እግዛቢሄር አምላክ ያሳድግህ ጤና ይስጥህ ይባርክህ ምኞትህን ያድርግልህ አሜን አይቸ ማልጠግበዉ ልጅ ከ🇪🇷
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 11 месяцев назад
እድግ በል የተባረክ ልጅ ኅይማኖት እንዴት ይቀየራል አለ ለሆዳሞች በጥቅማ ጥቅም እምነታቸውን ማንነታቸውን ለሚቀያይሩ ቁሳዊ ነገር ዝና ለሚበልጥባቸው እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ለዚህ እፃን ልጅ መንፈስ ቅዱስ የገለጸለት ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አምላክ እደግልኝ
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 11 месяцев назад
አይ እሼ የኔ ዘመን ጀግና እግዚአብሄር ከእናቤተሰብህ በጥበቡ ይጠብቅህ 💚💛❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥👌👌👌🙏
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 11 месяцев назад
ምርጥ የገጠር ልጅ ማርያምን ይመችህ በሬ አሄዳለው፤መቆፈር በመቆፈሪያ አቃለሁ፣ መውለድ በምጥ፤ አላለም ማነው እውድማ በሬ እያሄደ፣በቆለ በመቆፈሪያ እየከተከተ ያደገ🙌🙌እንዲህ ገራገር የሆኑ ልጆችንም አቅርብልን ምትሉ👍👍
@BamlakuMolla-mp6vy
@BamlakuMolla-mp6vy 11 месяцев назад
ዋው❤ ሚዛን እየጠበቅ ነው።የገጠር ህፃናትም ማቅረቡ ጥሩ ነው❤
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w 11 месяцев назад
የገጠርልጅ መሆንእኮ መታደልነዉ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግክ የኔአባት እኛእኮ ገጠሮች ፍቅርነን❤❤❤❤
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 11 месяцев назад
ደሞ ሀይማኖት ይቀየራል በገንዘብ አለ የኔ ጣፋጭ❤🙏ለወንድ ብላችሁ የምትቀይሩ ሰዎች አስተውሉ🙄
@amhiara
@amhiara 11 месяцев назад
ይሄ ልጅ ካብይ አህመድ የበለጠ እውቀት አለው😂😂😂
@user-bz6wb4ct9f
@user-bz6wb4ct9f 11 месяцев назад
😂😂😂😂👍
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@tariketarike8977
@tariketarike8977 11 месяцев назад
ኧረ አታነካኩት
@user-od4ft3ou9j
@user-od4ft3ou9j 11 месяцев назад
​@@tariketarike8977😅😅😅😅😅😅ፖለቱካ ሊያስገቢትነው
@user-sv8qv9mk8u
@user-sv8qv9mk8u 11 месяцев назад
😂😂
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t 11 месяцев назад
እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ደጉ የአገሬ ሰው እንግዳ ተቀባይ ዛሬ በሃገሩ እንግዳ አደረጉት እንጅ የእውነት እንደ ገጠር ሰው ፣ ልጅ እኮ እሚጥም የለም ።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 11 месяцев назад
ደቂቃውን አሳጠርከው ለምን እማይጠገብ ልጅ ነው❤❤❤❤❤ ድጋሜ ብትጋብዘው ❤❤❤❤
@habibatube3955
@habibatube3955 11 месяцев назад
የገጠር ልጆች ውስጤ ናቹህ😘
@tigist9632
@tigist9632 11 месяцев назад
ኧረ በሚካኤል አንተስ ልዩ ነህ የኔ አባት😊😊😊
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 11 месяцев назад
ድንቅ ልጂ ፈጣሪ ያሳድግህ የገጠር ሰው መሆን መታደልነው
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 11 месяцев назад
the purest kid with no modern life poison of the city
@suncdybv2889
@suncdybv2889 11 месяцев назад
ሁላችንም ላይክ እናድርግ ድጋሜ እንዲመጣልን የገጠር ልጅ አቤት ደስ ይላል እኛም እንደሱ ነበርን ወጣወጣ ከጀመርን ነግሩ ተበላሸ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 11 месяцев назад
የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግህ የገጠር ውበቱ አፉ ሲጣፍጥ
@user-sv6cv9ko8r
@user-sv6cv9ko8r 11 месяцев назад
ይህ ልጅ በድጋሜ ይቅረብልን❤❤❤
Далее
МАЛОЙ И ВЕЛОСИПЕД
00:42
Просмотров 90 тыс.
Manam boraman🤣
01:01
Просмотров 187 тыс.