Тёмный
No video :(

የ90 ዎቹ ፈርጦች ላፎንቴኖች እና ተወዳጅ አርቲስቶች በፋሲካ ምን ይላሉ? //ፋሲካን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 348 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 354   
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u Год назад
አይ ማዲዬ. ነብስህን ይማረው.🤲🏿 የኛ. የዋህ. የኛ ደግ. የ90ዎቹ. ትዝታችን. 💔😭🌿 ስራዎችህ ከመቃብር በላይ ናቸው
@degelamalaje60
@degelamalaje60 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
አሜን ነፍሱን ይማራልን
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
😭😭😭😭😭
@amaathh4061
@amaathh4061 Год назад
ያማል
@abelgirma8769
@abelgirma8769 2 года назад
ኤልያስ መልካ the legend behind some of their best hits.
@habeshagym4125
@habeshagym4125 2 года назад
አብራቹህ ሳያቹህ ሁሌም ደስ ይለኛል:: የአርቲስቶቻችን አብሮ ለረጅም ጊዜ መቆየት ለሀገራችን አንድነትም የራሱን ተፅኖ ያደርጋል❤️
@ermiasmitiku7707
@ermiasmitiku7707 2 года назад
ዘመን የማይሽራቸው የአንድ ትውልድ መልክ ለጆሮ ድሎት ለህሊና ምግብ የሆኑ ስሜትን የሚቃኙ የአብሮነት የወዳጅነት ገፅ የኪነጥበብ ሁለንተና የጨዋታ አዋቂ ዎች የእድሜ ልክ አራዶች ታደለ ሮባ እና ብርሃኑ ተዘራ ላፍቴኖች የምንግዜም ወዳጅና አክባሪ ነኝ ፡አሁንም በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ የሚሰጡን ብዙ ነገር አለ ብዬ ማመን እችላለሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚያብሄር ይባርክ ፡
@merci1093
@merci1093 2 года назад
ላፎንቴኖች ዘመናችንን ስላሳመራችሁሉን እናመሰግናለን ብሬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 года назад
Old is gold !90ወቹ ምርጥ ዘመን
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 2 года назад
በነገራችን ላይ በላፎንቴን ሙዚቃ ውስጥ ከ 1990ዎቹ ጀምሮ ከጀርባ ሆኖ ሙዚቃቸውን ያቀናበረው ትልቁ ሊቅ ምትክ የሌለው #ኤልያስ መልካ ነው
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 года назад
እውነት ነው
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 года назад
ሙሉጌታ አባተ ግሩም መዝሙር እና ሌሎቹም
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 2 года назад
@@yoseftessema4720ካቡ፣ ባቡሬ ሙሉ አልበም፣ ከፍጥረት ያግልሽ ፣ ባቲ እና ቡሉዝ ፣ ትዝ ትዝ ያለኛል፣ እነዚህ በጥቂቱ የኤልያስ ስራዎች ናቸው
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 года назад
ኤልያስ መልካ አብዘሀኛውን አርቲስት ሂወት ቀይሮ እሱ ለነሱ እደሻማ ቀልጦ ሞተ 😥😥 የሱን ውለታ እረስተውታል😭😭
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 2 года назад
ላፎንቴኖች ድንቅ አርቴስቶች በጣም እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ። አዲሱን ስራችሁን በጉጉት እንጠብቃለን ያራዳ ልጆች የዛሬው አለባበሳችሁ ደሞ እጅግ ያምራል 💚💛❤️
@Lol-ru1si
@Lol-ru1si 2 года назад
These two contribute alot for modern Ethiopian music. I also remember their fashion style. People used to follow them.
@behayilutesfaye3413
@behayilutesfaye3413 2 года назад
I miss that time...unforgettable,you made our childhood lovely.
@TheNewEthiopiaTube
@TheNewEthiopiaTube 2 года назад
I couldn't agree more mate!
@clickcell4333
@clickcell4333 2 года назад
አውን እድሜ ለዘረኞች ከፋፍለውናል የ90ዎቹ ጊዜ መቼም ማይደገም 😭😢
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 года назад
ኡፍፍፍ ወደሆላ መለሳችሁኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጦች 🥰🥰🥰
@user-id3ik1tn1l
@user-id3ik1tn1l 2 года назад
ማርያምን ስወዳቸው እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል አደራሳቹ 1990ዋቹ ምርጥ ነበሩ አሁን ግን..........!!
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 2 года назад
Amen
@eleojj1932
@eleojj1932 2 года назад
ETHIOPIAN
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 года назад
መልካም በዓል ለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች 🙏🙏🙏
@israelalemuu9377
@israelalemuu9377 2 года назад
እውነተኝነት እናንተጋ ነው.የአብሮነት እና የፍቅር.የእውነት የወንድማማችነታችሁ ነገር በጣም ያስደንቃል ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።ላላ..ላፎንቴን 😘
@Adugenete
@Adugenete 2 года назад
ምንግዜም የማይረሱ ወቅቱን ጠብቀው ህዝብን ዘና ፈታ ያደረጉ ፈርጦች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@user-ci6ip4pu3v
@user-ci6ip4pu3v 2 года назад
በግዜው መልካም ነበር አሁን ግን የዘፈንና የዳንኪራ ወቅትና ዘመን አይደለም አሁን የፀሎትና የንስሃ ግዜ ነው እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያምጣቹህ✝️✝️✝️
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ማዲ ነፍስህን ይማርልን የኔ ንጉስ አፈሩን ያቅልልህ
@kennethadams3723
@kennethadams3723 2 года назад
What a vibe! What a energy. Everlasting! Keep the good deeds bros.
@michon12
@michon12 2 года назад
I really happy to be the part of this generation 90's 🤩😍🤩❤️
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 года назад
የእናንተን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ምክንያቱም የልጅነት ጊዜየን ያንን ደጉን ዘመን ያስታውሰኛል የትምህርት ቤቱ አራ ስንቱን ለውራ በትዝታ ወደኋላ ተጓዝኩኝ የ90s አርቲስቶች ሰይ ተሜ ትዝ ይለኛል
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 2 года назад
የ90ዎች እኮ አቤ ድምፃቸው ዘፈናቸ እልልል ያለ ነው እኮ🫠
@elianelina114
@elianelina114 2 года назад
በእናተ ጌዜ ቀረ ዘፈን እንዴት እንደ ምወዳችው👏👏❤❤❤
@merontderos5252
@merontderos5252 2 года назад
እናተንም እድሜና ጤና ይስጥልኝ መድሀንያለም
@hanahana2595
@hanahana2595 2 года назад
ሀቅ እኛም ፍንዳታ ነበርን ኢግዚቢሽን እንገባ ነበር 90ዎቹ👌
@milanabood5582
@milanabood5582 2 года назад
Kkkkkk
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
😂😂😍
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 года назад
የ90ዎቹ ምርጦች ላፎንቴኖቹ ሁሌም ምርጥ ናቸው እኮ ትለያላቹ ፍቅር በናንተ ነው ሚያምረው
@estifomojo6727
@estifomojo6727 2 года назад
ያንን ዘመን መርሳት አይቻልም !! 90ዎቹና ላፎንቴኖች አሪፍ ግዜ ነበረ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 года назад
እንኳን አየውት ኖርኩበት ያን ደጉ ዘመን ተመስገን አሁንማ ተጨማልቋል ወይኔ ለልጆቻችን አዘንኩኝ ጭራቅ ዘመን መቶ
@fikerselam6344
@fikerselam6344 2 года назад
በኢትዮጵያዊነታቸው የሚኮሩ ንፁሕ የኢትዮጵያ ልጆች አገር ወዳዶች ናቸው የምንኮራባቸው ላፎንቴ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ምርጦቹ ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ፍቅር ይስጠን ኑርልን
@meronretta7229
@meronretta7229 2 года назад
ምርጥ ዝግጅት
@weyzendero
@weyzendero 2 года назад
Yeahhhh, my generation..🥰🥰 eskahun manem yenanten yemusika negsina metekat yechale yelem. Real Ethiopian 💚💛❤ I wish I could be back to 90s. I missed those days
@amsalework1
@amsalework1 2 года назад
የተወለድኵት ኝ? ኝን መጨረሻ ላይ መጨመር ትርጉሙን የሚነግረኝ ?
@azebeazebe335
@azebeazebe335 Год назад
ማዲዬ የኔ ማር አንተ እኮ የማትወደው የማታከብረው ሰው የለህም ደሀነው ሀብታም ነው ብለህ አትለይም የኔ ንጉስ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ማር ማዲዬ
@positivevibes4633
@positivevibes4633 2 года назад
I like you both 👍ዘፈን በ 90ዎች ቀረ 👌🏻👌🏻🙏
@saarajamal8562
@saarajamal8562 Год назад
90s በስስት እያየናችሁ ነው በእውነት😥😥 የታምራት ድስታ ና የኤልያስ ሀዘን ሳይወጣልን ማዲንጎ ተደገመ😭😭😭 በእውነት ነፍሳችሁን ይማረው የቀራችሁት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ🙏 እራሳችሁን ጠብቁ እስፖርት ስሩ በተረፈ የዛ ዘመን ልጆች እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ትዝታችን ናችሁ❤❤❤🤩😍
@Yekristos
@Yekristos 2 года назад
ጌታችን ይመጣል 🙏🙏🙏
@Hyfddsssss
@Hyfddsssss 2 года назад
ዋው' Lafonte--- ምርጥ ጊዜ ነበር...ስንቱ ይነገር ብቻ እንኳን እዚህ አደረሳችሁ አደረሰንና እናንተን ለማየት አበቃን...እንወዳችኋለን
@hamh3998
@hamh3998 2 года назад
ፓ ጠጁ ሰርቷል በአልን በአል እንደሆነ ebs አሳምኗል እናመሰግናለን መልካም በአል
@soresa5238
@soresa5238 2 года назад
The 90’s best singers so many memories.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
በናንተ ግዜ ቀረ ፍቅር መዋደድ መከባበር ❤❤❤ምን ነበር ቢመለስ ዘር ሃይማኖት የሚባል በሽታ ያለነበረበት ዘመን 🥲
@amaathh4061
@amaathh4061 Год назад
በጣም😭😭😭
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 года назад
ወንድሞቻችን በጣም እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን አንደኛ ምርጦቺ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን ያኑርልን🙏🙏😍😍 እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የከርሞ ሰዉ ዪበለን🙏🙏👏👏 አገራቺንን ዞሮ መግባቺንን ዪጠብቅልን🙏
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 2 года назад
Amen Amen Amen
@yesuadem1544
@yesuadem1544 2 года назад
ሰላም ለክርስትና እምነት ተከታዮች በጠቅላላ እንኳን አደረሳችሁ በመቀጠል ላፎቶኖች በፍቅር የሚወዳቸው አንድ ከቤ የሚባል የአጠና ሰፈር ልጅ ነበር ምን ተፈጠረ መሰላችሁ ከቤ ላፎቴኖች ናይት ክለብ በሚጫወቱበት ቤት ሁልጊዜ እየመጣ ለመጨፈር ሲመጣ ሁሌ እየሞላ ይመለሳል ይሄ ነገር በጣም ያማረውና አንድቀን ወስኖ ለመጨፈር መጣና ሞልቷል እንደምንም ብሎ በሩ ጋር እግሩን እንደምንም ብሎ እግሩን አወዛውዞ ሳይገባ የፍቅሩን መገለጫ በዚህ አይነት ናፍቆቱን ተወቷል ታዴ እና ብሬ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@amanda8contucci385
@amanda8contucci385 Год назад
i love them there music have different style and best melodies thanks guys
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
ሰው በእይወት እያለ መመሰጋገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሁንም ፍቅራቹን ያብዛው ወገኖቼ ሰይፍሻ ምርጡ ጀግናው ወንድሜ ዘመንክ ከነመላው ቤተሰብክ ይባረክ❤❤❤
@tamratada7542
@tamratada7542 2 года назад
ጥሩ ስራን የሰራን በሂይወት እያሉ ማመስገን እንዲሁ ቢቀጥል ጥሩ ነው
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 года назад
ማሸአላህአቤት መልክ አቤትአለባበሥ ማሸአላህታምራላችሂ
@hamh3998
@hamh3998 2 года назад
በህይወቴ እማረሳው የላፎንቶን ኮንሰርት እና እስታድየም የብሄራዊ ቡድን ለማየት ተሰልፌ ኮንሰርቱም ግጥሚያውም አለቀ አይ ግዜ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሬካን ዋንጫ የበላላችበትን እዳይሆን😂😂
@ufjfjcjjdjfk5083
@ufjfjcjjdjfk5083 2 года назад
ዋ ግዜ
@azebeazebe335
@azebeazebe335 Год назад
አረ ወይኔ 90 ዎቹ ልዩ እኮ ናቸው ፈጣሪ እድል ልስትሽና ምእን ወደኃላ ልመልስልሽ ቢለኝ 90 ዎቹን መልስልኝ ነበር የምለው ዘረኝነት መጨካከን የለ ፍቅር ብቻ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ደስ የሚለዉ ነገር አያረጁም የምር
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 2 года назад
የእውነት እንደ 90ወቹ ግን የሚያምር ዘመን አልነበርም 🔥
@NADC2024
@NADC2024 2 года назад
Honestly they are underrated singer, they are unforgettable singer💕
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 года назад
90.ጀግኖዎች.አሁንም.እደሜ.እናጤና.ይሰጣቹሁ.በጣም.የምወድችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ በናተግዜ ሙዚቃ ቀረ
@Miko16459
@Miko16459 2 года назад
ዛሬም ይለበሳል ይዘነጣል ሽክ ነው በቃ ላላ ላላ ፎንቴ !!!
@positivevibes4633
@positivevibes4633 2 года назад
I love all 90's muzicshan
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Год назад
ማዴንጎ ወንድሜ ነብሰህን በአፀደ ገነት ያኑራት መሞትህን ማመን አቃተኘ ተንገበገብኩ በጣም ያማል
@KB-ij8ic
@KB-ij8ic 2 года назад
ያ ዘመን ናፈቀኝ፣
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 года назад
ዉይ ማዲንጎ መስቀልህ ን ሳይ በጣም ወደድኩህ ትንሽ ወፍረሀል ቀንስ ማዲዬ
@yodit.5006
@yodit.5006 Год назад
🥹😭
@YGG803
@YGG803 2 года назад
I loved tadele roba's style.he is always lookin good guy.
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 года назад
I hate his action. Birhanu is real gentleman.
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 2 года назад
ስራችሁ አሪፍ ነው ሁሌም የማይገባኝ ብዙ ድምጻውያን ስለ ቴዲ አያወሩም ከሚክያስ ውጭ አልሰማሁም ለኔ ሁሌም ቴዲ አንደኛ ነው
@sdt3004
@sdt3004 Год назад
ቴዲ ሲመጣ ሁሉንም ስላደበዘዛቸው ነው የኛ ቴዲ አንደኛ ነው።
@haymitariku1531
@haymitariku1531 Год назад
አብራችሁ አርጁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ🙏 ሚዲዬ 😢💔
@abegebre8888
@abegebre8888 2 года назад
ብሬን ላላን ፎሎሪዳ ሲመጣ ከእኔ ጋር እና ከዲጄ ቴዲ ጋር ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን በጣም ጨዋታ አዋቂ ቁምነገኛና ሐገር ወዳድ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለቱም ያየዋቸው ግን ድሬዳዋ ድሬን ከከዚራ የሚለውን ዘፈናቸውን እኛ በር ጋር ሲዘፍኑ ነበር
@user-ox8ot3bn3k
@user-ox8ot3bn3k Год назад
ማዱዩ😭💔
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Год назад
በጣም ነው ማደቃቸው
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
ማዲ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን🙏😢
@biniyamtedros9022
@biniyamtedros9022 2 года назад
ወይ ጊዜ አዲስ አበባ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@Ademesticviolence
@Ademesticviolence 2 года назад
I always impress with how Birhanu's vocal is not outstanding but his musics are unbelievably #1 in the charts 😆
@wendessonmaru1423
@wendessonmaru1423 2 года назад
ብሬ ስድስተኛ ክፍል ሆኜ የተሠጠኝን የሙዚቃ አሣይመንት እንድሠራ የረዳሀኝን መቼም አረሳዉም(መልካምነትህን በልጅነቴ አዉቀዎለሁ)
@emmy1365
@emmy1365 2 года назад
OMG!! We had a wonderful memory They are my generation!!!😍😍😍☺☺🤔🤔
@mahletsemere4492
@mahletsemere4492 Год назад
❤❤
@danieldani8907
@danieldani8907 Год назад
ታዴ ምርጥ ሰው ስወዳቹህ ኑሩልን ለዘላለም
@buy3701
@buy3701 2 года назад
What a woow, you have made my childhood as beautiful as your voice and lyrics eko weyeee thank you betam 🙏 long live ❤️😘
@yaredteshome9197
@yaredteshome9197 2 года назад
እናመሰግናለን @EBS TV
@user-ts1dz5xc3q
@user-ts1dz5xc3q 2 года назад
ሁሌም አንደኛ ናችሁ እወዳቹዋለሁ
@tometome6163
@tometome6163 2 года назад
አሪፍ ትዝታ ነው ያምራል
@asasas6328
@asasas6328 2 года назад
በናንተ ግዚቀር ሁሉም ነገር እድሜ ይስጣችህ
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
በእውነት ደስ የሚሉ ጓድኛሞች ናቸው። ማዲዬ ተለያቸው 😭 ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 2 года назад
12 ቀበሌ የእንዬ ሻይ እንዴት ይረሳል የ12 ቀበሌ ፍሪክ ታደለ የመርካቶ ጉሩባችሁን ሳታወራ። Lion Club also has good memories. Good to see Wondwesen Kebede. Unforgettable voice as a host at Exhibition and elsewhere. Siyfu Lala አይከብድም ፍሪክ መምሰል😀
@medacustoms1118
@medacustoms1118 2 года назад
I MISS YOU LOVLY BRHANU& MADENGO
@foziyayimer5667
@foziyayimer5667 2 года назад
ትዝታ ለካ እንዲህ ያምራል
@Jonny14445
@Jonny14445 2 года назад
ጎደኞቼ በጣም ጥሩ ስዎች ነበራችሁ ጥሩ ጊዜም አሳልፈናል: የ 90 ኮኮቦችም ያንሳችሁአል:: (ጎስሽ ግን ምነው ተረሳ ላንተ የመጀመሪያ ስራህ የኔ እና የመስፍኔ አስተዋፅዎ እንጂ የማንም አልነበረም: እንዴት ረሳኽው: በጣም አዘንኩ::
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አለማስተዋል ይሆናል አትታዘበው ወንድም
@selamawittilahun2003
@selamawittilahun2003 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን የነበረውን ፍቅራችንን አምላክ ይመልስልን አሜን🤲
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 Год назад
በጣም የሚገርመው ሮባ ቀንደኛ የቡና ቤተሰብ ነው ግን ብሬ ምን ያህል ቡና ከተሸነፈ እንደሚጨነቅ ስራቸው ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ ታድያ የብሬ ፀሎት ቡና ሲጫወት ከሮባ በላይ ጌታ ሆይ የዛሬን ብቻ እያለ ለቡና ሲፀልይ ይገርማል።
@shashtv5962
@shashtv5962 2 года назад
Lafonain paved the way for we ...you are the one who inspire nuff getto youths for today's reggae,dancehall massive .sending love and respect from #shashgang
@princehezron3391
@princehezron3391 2 года назад
@stee locc 🤣🤣🤣🤣
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 года назад
እረጅም ግዜ በጎደኝነት በጣም ደስ ይላል ታዴ እና ብሬ
@alphaville7115
@alphaville7115 2 года назад
Whose idea was this beefed up Tacoma? These guys like big trucks, big sunglasses, big boots. They clearly understand what showbiz is all about. They come in package. All the best good fellas!
@emuyemckay1187
@emuyemckay1187 Год назад
This is my life of Ethiopian song History !💞❤️‍🩹🎈
@tadesezelalem7984
@tadesezelalem7984 2 года назад
ስው በቁም ኖሮ ሲወድስ ደስ ይላል
@jesusislordrozina9974
@jesusislordrozina9974 2 года назад
O my God good to hear from golden people love you guys 💕
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Год назад
ይመቻቹሑ በጣም ዛሬም ያምርበችሗል ታዴ አሑንም ያልተቀየረ እስታይልሕ ያምራል
@amanmeloh7429
@amanmeloh7429 2 года назад
አይዋ 90 ዎቹ ነን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@fuadkerem1402
@fuadkerem1402 2 года назад
I would like to thank EBS for presenting this show
@wowtube
@wowtube 2 года назад
This is Really Great
@brightlife3177
@brightlife3177 2 года назад
I LOVE LAFONTAINS!!!!! YARADA LIJOCH NURULIN ......ROBA YOUR VOICE IS GOLD I LOVE ALL YOUR SONGS A LOT!!!!
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 2 года назад
Very happy to see your union.
@dawitmulugeta5053
@dawitmulugeta5053 2 года назад
የምን ጊዜም ምርጥ የሙዚቃ ቡድኖች
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 года назад
የባህል ልብሱ ሲያምር ❤❤
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 года назад
እረ እንዴትእንዴት ነው ያማረባችው ማሻአላህ የከርሞ ሰው ይበለን ሁላችንም ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ
@kidus_kd
@kidus_kd 2 года назад
ኦ ፈጣሪ እድሜ ልኬን ቢሆን እና በእድሜዬ ባየው ብዬ የማስበውን ነገር በዚህ በፕሮግራም መልክ ሳየው በእውነት እንባ ነው የቀደመኝ:: ሳድግ ላፎንቴን ነው መሆን የምፈልገው ብዬ እናቴ ገርፋኝ ሌላ ጊዜ ስጠየቅ ዶክተር ወይም ኢንጂነር መሆን እንዳለብኝ አሳምናኝ ለአመት በአል የቤተሰብ ስብሰባ ላይ ፀጉሬን አሳድጌ ውሻ እና የአንበሳ ምስል ፎቶ ይዤ እኔ እንደ ታደለ ወይም እንደ ላፎንቴን ነው መሆን የምፈልገው ብዬ እንደገና የተገረፍኩበትን መቼም መቼም አልረሳውውም:: ከብሬ ጋር ካሊፎርኒያ በተገናኘን ጊዜ ይህን ነግሬው ነበር:: እንዲያውም እስከአሁን ላፎንቴን እያለ የሚያበሽቀኝ የልጅነት ጋደኛ ሁሉ አለኝ::
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 года назад
የ90ዎቹ ወርቆች እንዴት ይረሳሉ ከፍጥረቴ ገለሽ በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር ጊዜው የነሱ ነበር ስታይል በነሱ ጊዜ ቀረ የሆነ ጊዜ ትዝ ይለኛል ቡራቡሬው የወታደር ልብስ እነሱ ስለለበሱት ብቻ ፋሽን ሆኖ ሁሉም ለበሰው ግን ከዚያ ተከለከለ በህግ ትዝ ይለኛል 🤔
@eyobmarkos5197
@eyobmarkos5197 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ነበር ebs
Далее