Тёмный

ዩስራን ተዋወቁዋት💝 

AWEL&SEADI
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 4 месяца назад
*ሰአዳ &አወል ልጃችሁ በሚድያ መውጣቷን ባልገድፍም ማሻ አላህ ዩስራየ አላህ ያሳድግሺ ብያለሁ ሁለተኛ አታምጧት የምትሉ👍👈*
@GgFg-rk2ks
@GgFg-rk2ks 4 месяца назад
አወ አትዉጣ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 4 месяца назад
@user-fz4ug6ot8q
@user-fz4ug6ot8q 4 месяца назад
አወንአታውጡጡሩአይደለም
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 4 месяца назад
ሳህ ትንሽ ትዳግ ብየንስ አንድ አመት ይሁነት
@agwi4815
@agwi4815 3 месяца назад
አዎ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 4 месяца назад
ልጅና እቦሳ ሲያዩት አይወድም ልጃችሁን ደብቁ 😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@MrVip-zf6ty
@MrVip-zf6ty 4 месяца назад
ሳህ❤❤
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 4 месяца назад
ትክክል
@fatumaibrahim8108
@fatumaibrahim8108 4 месяца назад
ትክክል
@zainasied615
@zainasied615 4 месяца назад
በትክክክ❤
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 4 месяца назад
ታሞ ተመሞቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ልጃችሁን ደብቁ አይን ሀቅነው እኔማሻአላ ተባርከላ ብያለሁ
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 4 месяца назад
😢😢😢 የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ አወልየ ወድም ለዚህ ስላበቃህ ደስ ብሎኛል ወድሜ ሰአድየ አላህ ያሳድግላችሁ ዉደ ደግሞ ልጀን መሠለችኝ የልጀንም ስም ስለያዘች በአራት ወሯ ነዉ የላኳት ከወድሟ ጋል ልጅ በልጅነት ነዉ ጓደኞቸ ገና አላገቡም ስለማይፈልጉ እኔ ግን አግብቸ በልጅነቴ ወለድኩኝ ለም እናትም እህትም ወድምም ስለሌለኝ ልጆቸን እደልጅም እደህትም እደጋደኛም ማድረግ ስለምፈልግ
@abdubaley6721
@abdubaley6721 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ እኔም የ4 አመት ሴት ልጅ አለችኝ አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ እኔ አሚን ብያለሁ❤❤❤❤❤
@user-po3pe9oc4d
@user-po3pe9oc4d 4 месяца назад
አለህ ያሳድጊልሽ❤❤❤
@user-fz4ug6ot8q
@user-fz4ug6ot8q 4 месяца назад
አላህያሳድግልሽውድ
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 4 месяца назад
አላህ ያሳድግልሽ❤❤
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 4 месяца назад
አላህያሳዲግልሽ
@rahima1683
@rahima1683 4 месяца назад
ላይክ አርጉኚ ፈልጌዉ ነዉ❤❤😂
@zanazana3211
@zanazana3211 4 месяца назад
አረኩሽ ክክክ
@sameeramuhammed4530
@sameeramuhammed4530 4 месяца назад
ማለፍ አልችልም እርጉዝ እደሆናችሁብየ
@ughv4928
@ughv4928 4 месяца назад
😂😂😂😂​@@sameeramuhammed4530
@user-nn3zi8ol5s
@user-nn3zi8ol5s 4 месяца назад
😅😅​@@sameeramuhammed4530
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 4 месяца назад
እህቴ እረሂምቲ ❤❤❤❤❤❤
@user-vn9is8bn5r
@user-vn9is8bn5r 4 месяца назад
ጉሉ ማሻአላህ ያበናት ማሻአላህ ማሻአላህ ዩስራየ የኔ ደብሽ አላህ ያሳድግልሽ ሰአዳየ ግን ማሻአላህ በሉ ሰዉች ❤❤❤❤❤❤❤
@yimamyimam5861
@yimamyimam5861 4 месяца назад
ኮሜት ስጥፍ ለመጀመረያ ግዜ ነዉ መሻአላ አላህ ያሳዲግላቺሁ ዩስራየ 🌹🌹🌹
@user-pb1iq4bc2g
@user-pb1iq4bc2g 4 месяца назад
ጉሉ ማሻ አላህ እወይ የኔ ጣፋጭ ስታምር እድግ በይ ❤❤እኛም ለዚህ ያብቃን 😢😢ማነው እደኔ ስደት አልሞላለት ያለ በስ አልሃምዱሊላህ
@anahouse5697
@anahouse5697 4 месяца назад
ማሻ አላህ🎉🎉
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 4 месяца назад
ዩስራዬ አሏህ ያሳድግሽ ❤❤❤
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 месяца назад
ከስንት ወራት ቡሀላ ልኮምት ነው በመጀመሪያ ማሻ አላህ ሲቀጥል አይን ሀቅ ነው እባካችሁ ልጃችሁን በሚድያ አታውጡ እኛ አሳዩን አላልንም እናቶቻችን ሲያሳድጉን እንኳን በሚድያ ሊያወጡን እሰው ፊት ምግብ እንኳን አይሰጡንም ነበር ጤናማ ልጂ ሆነን አድገናል🎉
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 4 месяца назад
ቢስሚላህ ማሻአላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ቆጅየ ልጅ ናት
@zeinabjamal8108
@zeinabjamal8108 4 месяца назад
ሴት ልጂ ያባቷፍቅር ለየት ይልባታል ማሻአላህአላህ ያሳድግላችሁ
@user-xp8sv7sd7f
@user-xp8sv7sd7f 4 месяца назад
ማሻአሏህ❤❤❤❤አሏህዋየ ለኛም ይስጠን በስደት ላለነው አሚንበሉስኪ የሚፈልግ ልጂ አሏህ ይረዝቃችሁ ሷሊህ ባልጋር
@zanazana3211
@zanazana3211 4 месяца назад
አላሁመ አሚን ያረብ
@siraj7213
@siraj7213 4 месяца назад
አላሁመ አሚን
@saadas9954
@saadas9954 4 месяца назад
Amin amin allahume amin yarebel alemin
@siraj7213
@siraj7213 4 месяца назад
አላሁመ አሚን
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s 4 месяца назад
አሚንንንንያረብ
@hayat-cn1hb
@hayat-cn1hb 4 месяца назад
አላህ ያሳድግላችሁ እውነትህ ነው ሴት ልጅ አባቷ በጣም የምትወድ በተለይ እኔ ማለት ነው❤❤❤❤
@AssffAssff-gp6qy
@AssffAssff-gp6qy 4 месяца назад
አላህ ያሳድግላችሁ ማሻአላህ ተባረክ እራህማን እንኋን ለዚህ ክብር አበቃች ልጂለለላችሁ አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 4 месяца назад
😅ሚጣየ ስለመጣች ላይክ🎉🎉🎉አላህ ያሳድግሽ😮🎉🎉🎉
@user-xb4qt1pw4s
@user-xb4qt1pw4s 4 месяца назад
እኔ ያወጣሁት ሥም አሸንፏል ዩሥራ ማሻአላህ አላህያሣድግላችሁ
@hdhx626
@hdhx626 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ አሚን ሰአዲየ እናትነት እንዴት እንዴናፈቀኝ ያረህማን
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 4 месяца назад
መጀመሪያ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድጋት ጣፍጭቅመምዋ እድግበይማማዬ ሢቀጥል አረ ላላህብላችሁ አታውጧት ልጅና እቦሳ ደበቅሢልነው እኳንልጅአይደለም እቦሳ ጫጉላነገርወይምሸራነገር ይጋረድላቸዋል እና አታውጧት
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j 4 месяца назад
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ኮሜንት እየፃፉኩኝ ያለሁት ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤😊😊
@rhkrt598
@rhkrt598 4 месяца назад
ማሰ አላህ ተባረካ አላህ አላህ ያሳድጋት
@heka3250
@heka3250 4 месяца назад
ማሸ አላህ አላህያሰዳግልህ ወድሜ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UaeEmarat-tp1bb
@UaeEmarat-tp1bb 4 месяца назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@user-zk4zq8vg6r
@user-zk4zq8vg6r 4 месяца назад
Wl wr wb mashaallaah mashaallaah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 месяца назад
በስመ አብ ስታር የኔ አበባ🎉🎉🎉❤❤❤❤ ትደግልን ለኛም ይስጠን አሜን❤❤❤
@user-if2uq4oe8u
@user-if2uq4oe8u 4 месяца назад
ልጃችሁን ደብቃችሁ አሳድጉ ባላህ ደሞ መሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 4 месяца назад
ማሻአ አላህ ተባረካላህ አላህ ያሳድጋት ቆንጅዬ ልጅ ናት ዩስራ ግን ብደብቁ ይሻላል የሰዉ አይን መጥፎ ነዉ ዱአ አድርጉላት
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 4 месяца назад
ያ ኡምሬ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያሳዲግላችሁ ❤❤❤ ዩስራየን ማሻ አላህ ሳትሉ እንዳታልፉ ❤
@1993Rihna
@1993Rihna 4 месяца назад
አይከፍልበትም ሰብስክክራይብ አድርጓቸዉና በቅርቡ መቶ K ገብተዉ ኬክ ይቁረሱና ወጉ ይድረሳቸዉ ❤❤ በተረፈ በርቱ ሰአድየ እና አወሌ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
😂😂😂❤❤❤እሺ
@1993Rihna
@1993Rihna 4 месяца назад
@@user-fo8je1md8n የኔ ቆንጆ
@zuzuyoutube9919
@zuzuyoutube9919 4 месяца назад
ቅመሞችየ በቅንነት ማሻአላህ በሉ እኔ ወላሂ ልጀን ብሮፋይላ ለማዲረግ እሳሳ ነበረ እና እደምክረ ሚዲያላይ ባታወጧት ባይነኝ ከሥደት መልሥ የወለዲነው የምንደግም ያልወለዱም የሚወልዱ ያዲረገን ከረፈት እጀራጋ ❤😢
@user-ch5nc9xz9w
@user-ch5nc9xz9w 4 месяца назад
እኮን ለዚህ አበቃችሁ ሰአዲና አወል አላህ ያሳድግላችሁ ያላገባውም አላህ ሶሊህ ባል ይወፍቀን ያልወለደውም አላህ ሶሊህ ልጆች ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@rahmaethio9602
@rahmaethio9602 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብቃት አላህ ያሳድጋት ኮሜታተሮች ማሻአላህ በሉ ልጂቷን ስታዬ
@fhussen
@fhussen 4 месяца назад
አንደኛ ነኝ 👍ዩስራን ለማየት እንደኔ የጓጓ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤
@zedbintbaba705
@zedbintbaba705 4 месяца назад
ማሻአላህ ስታምር ትደግላችሁ🥰 የሠአዳ የልጅ ፍቅርና ደስታዋ ፊቷ ላይ ይነበባል😍😅 ሁላችንንም ከስደት መልስ እሄን ወግ ማድረግ ያሳየን
@seadagetent4798
@seadagetent4798 4 месяца назад
መሽአላህ ትባርካለህ አላህ ያሳድግላችሁ አወልና ስአድ ዩስራ እድግ በይ
@zinetendris9240
@zinetendris9240 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሺአላ ተባርከላ አላህ የሳድግላችሁ❤❤❤የርቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰአዲ እና አወሌ❤❤❤❤❤እኮን ለዚህ❤❤❤አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔማር❤❤የኔ ፍልቅልቅ ዮሰራዬ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 4 месяца назад
አሚንን ያረብ ስወዳቸው❤❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 4 месяца назад
ዊይ ስታምር የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤ሰው አየ አላየ አትጨነቁ የፈጣሪ ጥበቃ ነው
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 4 месяца назад
ማሻ አሏህ እዲግ በይ የኔ ቆጆ እውይይይይይይ በሉ እዛው በውስጥ እራሷ እየዳከች እየረበሸች ተገባች ትግባጂ እንተ ግን አታምጧት
@user-dn1jm3bg1m
@user-dn1jm3bg1m 4 месяца назад
ማሻ አላህ ዩስራየ አላህ ያሳድግሽ ሀቢብቲ በሚድያ ባታወጧት ጥሩ ነው ገናናት የኔ ቆንጆ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@quite701
@quite701 4 месяца назад
እሰኪ ዩሰራየን ያላቹህ ማሻ አላህ እድግ ተበልላቹህ ሳኣዲና አወል🎉 ❤❤❤
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 4 месяца назад
ማሻአላህ ቁረአንሀፊዝትሁንላችሁ ግንደብቂ ሠአዲ በዛሬውሰአት ጤነኛልጂ ማሣደግ እዲለኛመሆንነው ከምሬነው አታውጭ ሚዲያ ደብቂሁቢ
@aishabibi4521
@aishabibi4521 4 месяца назад
ልጀችሁን ግን ምድያ ለይ ማምጠቱ አስፈለግ አይማስለንም አላህ ያሰድግልሽ ማሽአላህ ❤❤❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 4 месяца назад
አረ 100k እናስገባቸው ማሻአላህ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ 😘😘😘
@AsdAsd-lf6up
@AsdAsd-lf6up 4 месяца назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እኔም ወልጃለሁ ሴት ልጅ የልጅን ፍቅር እዩት ❤❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 4 месяца назад
አላህ ያሳድግላችሁ ምርጦች ልጅ ትልቅ ሀብት ነው ብር ከብር አያልፍም❤❤
@NeverGiveup-jz9lg
@NeverGiveup-jz9lg 4 месяца назад
ልጂ አታውጡ ጥሩ አይደለም ማሻአላህ አላህ ያሳድጋት❤
@zuzubnteali1485
@zuzubnteali1485 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ዩስራ ነዉ ያሁን ልጆች ስማቸዉ በብዛት እዉነትነዉ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ
@user-sm8vc6cn1h
@user-sm8vc6cn1h 4 месяца назад
የኔማሮች ምርጥ ጥንዶች አላህ ፍቅራቹህን እሰክጅንት ትምኝሁላቹህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹህ ሳአዲ ውዴ የልጅ ሽታ አይጥግብም ማሬ አላህ ክሰው አይን የጥብቅልሽ ውዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Zeiba-zv6vc
@Zeiba-zv6vc 4 месяца назад
የኔ ማርርርር እደኔ ማነው ህፃኗን ለማየት እሩጦ የመጣ
@osmantube514
@osmantube514 4 месяца назад
ማሻአላህ ተቤረክሏህ የኔማር❤ አላህ ያሳድግላችሁ ሰዓድየ አንችን ነው የምመስለው❤🍓
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 4 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳዲግላችሁ ውዶች ለቁም ነገርም ያብቃላችሁ❤❤
@FirdosMohammed-pc7ru
@FirdosMohammed-pc7ru 4 месяца назад
አላህ ያሳዲግላችሁ ማሻ አላህ እኔ በ6 ወሯ ትቻት ስደት መጣሁ የኔ ውዲ ልጂ የመጀመሪያየ አንችም ጡት ሳትጠግቢ እኔም ብርቅ ሁነሽብኝ ትንሽ እንኳ ሳላቅፍሽ ዳዴ ስትይ ሳላያሽ እተኛሽበት አውልቄ የያስኩት ልብስሽን አቅፌ እያሸተትኩ ነው የማዲረው ቀን በቀን ቪዲወ ሰርቸ እያስቀመጥኩልሽ ነው ለምን ጥለሽኝ ሄዲሽ ብለሽ ብትጠይቂኝ በእንባ የበሰበሰው ትራሴን ነው የማሳይሽ ሌላ መልስ የለኝም የኔ ውዲ ልጂ ደግሞ በጣም ናፍቀሽኛል 2 አመት ሆነሽ የኔ ውዲ ልጂ እዲግ በይልኝ እኔም እንዳነባሁ ከተለየሁሽ አመት ከ5 ወሬ ስደት ምን ልበልህ የስንት ሰው እናትና ልጂ እንባ አፈሰስክ ዛሬስ ከፋኝ ውዶቼ ወላሂ ከፋኝ ሳንወልዲም ስደት ወልደንም ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 4 месяца назад
አብሽር እማ😢
@UmuEmane
@UmuEmane 4 месяца назад
አብሽሪ እህቴ እኔም እዳችውነኝ 7ወር ልጃነው ትቸው የመጣሁት እናቴ ትልቅ ሠውናት ግን አጥብታ አሳደገችው❤❤ የኔውዲ እናት እርጂም እዲሜ ከጤናጋ ያኑርልኝ ልጀም 6አመት ሁኖታል አልሃምዱሊላህ 10አመት ሴትልጂና 6አመት ወንዲልጂ አሉኝ አልሃምዱሊላህ። ደሥታየ ለነሱ ብቻነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 месяца назад
ግንኮእህቶቼ ችግርያልፋል ትንሥቢያድጉላችሁ ከዛለመሠደድትደርሡነበር እኔሥደትባለውለታየነውሀቂቃ ብዙሠውሢያማርይገርመኛል ምክንያቱምእዛየነበረኝንሂወትናተሠድጄጠንክሬበመሥራቴየተለወጥኩትንሣየው እናማእህቶቼችግራችንነው ያሠደደንለችግርደግሞመፍትሄውተሠዶመሥራትይሻላል ለገንዘቡም ህጋዊከሆናችሁ ሂዳችሁ ብትመለሡምይቻላል
@user-vy4tn6ez8j
@user-vy4tn6ez8j 4 месяца назад
አይዞሽ ውዴ ሁላችንም ነን
@hawa7349
@hawa7349 4 месяца назад
አይዞሺ ሁቢ እኔም ልጀን ጥያት ነዉ የመጣሁት አሏህ የጠብቅልን አታልቅሺ ጥሩ አይደለም😢😢😢
@map-ef2vj
@map-ef2vj 4 месяца назад
የኔማር ማሻአሏህ አሏያሳድጋት እሜዳላይ አታውጧት
@fufayoutube4170
@fufayoutube4170 4 месяца назад
ኮሜት ጽፌ አላውቅም ግን ሁሌ እከታተላችሁ አለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እኳንም ለዚህ አበቃችሁ ልጃችን ዪስሪ እኳን መጣሽልን መሸ አላህ ተባረከረህማን አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ሸፍኖ ያሳድግላችሁ ያረብ ብዙም ሚድያ ላይ አታውጧት ውዶች
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 4 месяца назад
ዪሰያዬ ማሻኣላህ ብለናል ኣላህ ያሳድግላችሁ😊❤
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤ ደግማችሁ አታውጧት❤
@ZuzuAhmed-fu4dz
@ZuzuAhmed-fu4dz 4 месяца назад
በቅዲሜ መሽአላህ ብያለሁኝ አላህ ያሳዲግላችሁ ግን ሜዳላይ ማውጣታችሁ ጡሩአልሰራችሁም ህፃናቶች እኮን የሰውልጂ እቦሳ ጥጃና የፍየል ግልገል እደት እደሜምሩ ላይን ቅርብናቸው አታሳዩ ይባላል በርግጥ እኔም ብርቅሁኖብኝ ልጀን አለባብሸ አሳምሬ ሰውይወደዋል ሁሉንም ይቀርባል ከትልቅ ምግቤት ዝብየ በምሀል ለቀኩት ያሁላሰው እየሳመ እያቀፍት ወዳውን ታመመብኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ እናቴ ካላህበታች ብዙ ደክማበት አሁን ደህና ነው እኔም ባመቱ ስደት ጥየው መጣሁ❤😢
@zenatali7913
@zenatali7913 4 месяца назад
እውነት ነው ሰአድየ የልጅን ሽታ ያክል የሚያስደስት ነገር የለም
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 4 месяца назад
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mkihahmed3531
@mkihahmed3531 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹህ እኛም የመዳም ቅመሞች ወልዶ ለመሳም ያብቃን ያርብ❤😢
@zanazana3211
@zanazana3211 4 месяца назад
አላሁመ አሚን
@user-bm8ig9wn5y
@user-bm8ig9wn5y 4 месяца назад
አሚን
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህያሳድግላችሁ ለምርቃትሺም አሚንሳአድየ እናበሚዳያ ባታወጧት ጡሩነው
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
@senhywetfeshasenhywetfesha3955 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳድግሺ ማማቲዬ የኔ ቆንጆ እናቷንም አባቷንም መሳይ ❤❤😍😍
@user-ni4yh4fs2r
@user-ni4yh4fs2r 4 месяца назад
ዩስራዬ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yhghh2388
@yhghh2388 4 месяца назад
❤❤👌👌
@munaedris6890
@munaedris6890 4 месяца назад
ما شاء الله تبارك الله الله يحفظها لكم
@aleemaaleema6984
@aleemaaleema6984 4 месяца назад
ዩስራዬ ማሻአላህ የኔጣፍጭ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
@youtoub4589
@youtoub4589 4 месяца назад
የኔ ፍቅር አላህ ያሳድግላችሁ እኔም ልጀን ልኬ ናፍቃኝ ነበር ዩስራን ነዉ የምትመስለዉ የኔም ዩስራ ነዉ ስማ ወላሂ በጣምደስ አለኝሳሊን ያድርግላችሁ የመዳም ቅመሞች ዉለዱ በተለይ ሳኡድ ያላችሁ እንረዳዳለን አብሽሩዉለዱ ምንም አይቸግርም
@user-pf3rc8iq7k
@user-pf3rc8iq7k 4 месяца назад
ልወልድ አስቤ ነበር ግን ፈራሁ😢
@youtoub4589
@youtoub4589 4 месяца назад
@@user-pf3rc8iq7k አረ አትፍሪ ዱአ አድርገሽ አርግዥ የህይወትን ጣም ታዉቂዋለሽ እኛ ሴቶች እድሚያችን ተገፋ የመዉለድ ቻንሱ ብዙም አይደል የራሱን እርዚቅ ይዞይመጣል ልጅ እዉነቴን ነዉ እኔ ስላየሁት ነዉ ዉደ
@user-by8ew2um2j
@user-by8ew2um2j 4 месяца назад
ወድምነት ደብቃት ጡሩአደል ዘራቾንይብዛ ❤❤❤
@OMUOmarYouTube
@OMUOmarYouTube 4 месяца назад
ደሚሪኝ
@bisankedir6605
@bisankedir6605 4 месяца назад
የኔቆንጆ ማሻአሏህ ስታምር ደግሞ እድግ በይልን❤😘😘😘😘😘😘
@medilove1921
@medilove1921 4 месяца назад
አላህ ያሳዲግላችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ላይክ አዲርጊለሁ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 4 месяца назад
ማሻ አላህ እድግ በይ ዪስራዬ❤ሞክሼ ❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 4 месяца назад
ማሻ አላህ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰 አላህ ያሳድግላችሁ
@riru4847
@riru4847 4 месяца назад
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድጋች የኔ ማር ካሁንቦሀላ አታውጧት ባይነኝ
@ZubaraUae-ih4jx
@ZubaraUae-ih4jx 4 месяца назад
የመጀመሬያ ኮመት ስጥፍ ማሻላህ አላህ ያሣድግላችሁ,ግን ሚድያላይ አታዉጡ የናተ ይቨቃል
@user-bl5bs6qz7z
@user-bl5bs6qz7z 4 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ውዶች ❤❤
@stoorroor5679
@stoorroor5679 4 месяца назад
እግዛአብሄር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሻላህ ❤❤❤
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እውነት ልጅ እውነት ደስታ ነው ❤❤❤❤
@user-vo9sw8ws6h
@user-vo9sw8ws6h 4 месяца назад
ስአዲና አወል ማሻ አላህ ዩስራን አላህ ያስደጋት ዩስራን ግን ሚዳያላይ አታውጧት
@rozaroza5996
@rozaroza5996 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ ❤❤❤
@sumaymussa186
@sumaymussa186 4 месяца назад
አላህ ያሳድግላችሁ🎉
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 4 месяца назад
ማሻ አላህ ተባርከላህ የኔ ወድ አላህ ያሳድግልሽ ሰአድ
@user-vu4gw1vo3w
@user-vu4gw1vo3w 4 месяца назад
የኔማር ማሻአላህ ደሞምነየ ወሬ አደለመደች🎉🎉🎉🎉 አለህየ ያሣድግሽ የኔቀበጥ ሰአድእና አወል ስወዳችሁ
@user-zm2wv3tb6t
@user-zm2wv3tb6t 4 месяца назад
አላህ ያሳድግላችሁ 🥰🥰💗💗
@tegestbelay341
@tegestbelay341 4 месяца назад
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@user-md1lr1um7i
@user-md1lr1um7i 4 месяца назад
እናቶን ነው እምመስለዉ ማሻአላህ አላህ ያሳድጋት
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 4 месяца назад
በስመአብ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ሰአድ እና አወ ስታምር እደጊልን የኔ ቆንጆ🌹🌹🌹😘😘😘
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 4 месяца назад
ማሻአላህ ዩስራ አወል አላህ ያሳድግሽ መቶ k እናስገባችዉ የመዳም ቅመሞችየ❤
@zizumedia2825
@zizumedia2825 4 месяца назад
ማሻአሏህ ብያለው ይባርክላቹ ሌላው ደሞ አሪፍነው❤
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 4 месяца назад
መሸአላአላህያሰድጋት🌷🌷😍😍
@user-lw2lt7zo6m
@user-lw2lt7zo6m 4 месяца назад
ማሻአላ❤ ሰአድ አደራ ሁሉተኛ በሜዳ አታውጣት
@user-ln7kg9vz9d
@user-ln7kg9vz9d 4 месяца назад
ማሻአላህ ዩስራየ አላህ ያሳድግሽ ሚድያላይ አታዉጡት
@user-cw3lc4hk7i
@user-cw3lc4hk7i 4 месяца назад
መሸ አላህ ዬስራየ አላህ ያሳድግላችሁ ግን በሚድያ ባታዋጧት ጥሩ ነበር መሸ አላህ እሚል ኮ የለም
@user-nv4yb8er8o
@user-nv4yb8er8o 4 месяца назад
አረ ለጥቆ ማሻአላህ ብሏል
@user-qm4xs4ul6n
@user-qm4xs4ul6n 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ ስታምር የሁለት ቆንጅ ልጅ ቆጅየ ባቶን ነበር የሚገርመዉ አላህ ያሳዲግላችሁ ሀባይብ❤❤❤👌👌
@bauluawz5913
@bauluawz5913 4 месяца назад
የገልቢ ዩስራየ አላህ ያሳድግሽ የኔወርቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 4 месяца назад
ዩስራየ የኔ ከረሚላ አላህ ያሳድግሽ ማሻ አላህ ብለናል ሁላችሁም ማሻ አላህ በሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eimanlove
@eimanlove 4 месяца назад
ማሻአላህ ሰአድና አወል አላህ ያሳድግላችሁ አችን ትመስላለች❤❤ እኔከስደት መህስምኞቴነዉ❤
@laylalayla8503
@laylalayla8503 4 месяца назад
ቢሥሚላህ መሻአላህ ዮስርየ አላህ ያሳድግሽ
@user-jy2qs9bm6c
@user-jy2qs9bm6c 4 месяца назад
ዛሬ ልኮምት ለሚጣየ የኔ ወርቅ እድግ በይልኝ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Burtetube1
@Burtetube1 4 месяца назад
ጉሉ ማሻአላህ በመጀሚሪያ ከዛ አስተያየት ስጡ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ እናትነት መታደል ነው
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዩስራን ዘፍኝ ልትህንላችሁ ነው የኔ ቆንፅጆ በጣም ነው የምታምረው እሷ ያባቷ ልጅ ናት ። ወንድ ውለጅ እሱ ያንች ልጅ ይሆናል።
@sadasada4221
@sadasada4221 4 месяца назад
ስላማችሁ ይብዛ ስአዲየ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ግን ውደሚድያ አታውጭ ስአዲ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 4 месяца назад
ስአዲ አወል ሜጣየን በአላህ ሁለተኛ እዳታወጦት ጡረ አይደለም ሜድያ ላይ አታውጡ ማሻአላ እሜል የለም ሁለተኛ እዳታወጡ ዩስራየ አላህ በሂክማው ያሳድግሺ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 4 месяца назад
እንደወደኝ አደረጋታለሁአላለችም😂😂ሣአዱ እናቷአረኮነች ቀላልትወደሻለች❤❤ያረብየኔሥቀንመቸይሆን
@user-uh1hw6hi9u
@user-uh1hw6hi9u 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ዩስራዬ ሲቀጥል እዳትቀጭብሽ አንገቷን ጭምር ነው መያዝ. የልጅ ፍቅር ወላሂ ሳልወልደ ነው. ያወኩት የእሄትን ልጅና የወድሜ ልጅ. ካንገታቸው ስር ስስማቸው ወላሂ አይጠገቡም ያረቢ አጀቴ እስፍስፍ ነበር እሚለው. አሁን ግን ተለያይተ እኔም በስደቱ ነኝ አላህ አሳባችን አሳክቶልን በሰላም ካገራችን ገብተን ልጅ ይወፍቀን ያረብ. እደኔ ለመውለድ የጓጓ አለ አላህ ይወፍቀን ያረብ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያድርግልን
@user-vw1ho2he5x
@user-vw1ho2he5x 4 месяца назад
ማሻአላህ አው የልጂ ፍቅር ደስስ ይላል ሀረብ ሀገር እያለያየንጂ እፍፍፍ አይ ዱንያ
Далее
ሰአድን ሰራሁላት
10:51
Просмотров 49 тыс.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
አወል እብድ ሆነ? 🛑
11:44
Просмотров 61 тыс.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29