Тёмный

ዩቶጲያ ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ናት!!! ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | Utopia is the real Ethiopia  

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Подписаться 276 тыс.
Просмотров 172 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 2 года назад
ሁለታችሁም ስለተገናኛችሁ በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል። በእግዚአብሔር ስም ተባበሩ።
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 5 лет назад
ምርጥና ድንቅ ምሁር፤ የአቀራረብና የትንታኔ ብቃት በጣም የተለየ ነው። የኢትዮጵያን ታላቅነትና ገናናነት ለመመለስ እንዲህ ያሉ ምሁራኖችን ፈጣሪ ያብዛልን።
@simealemau8769
@simealemau8769 5 лет назад
አሜን
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 4 года назад
The word “Utopia” is a Latin word, which means “an imaginary place in which the government, laws, and social conditions are perfect”. ቶማስ ሞረስ ደግሞ በዚህ መጽሀፉ ስር በልብወለድ መልክ እንህ አይነቱ ቦታን ሳለዉ እንጂ ከኢትዮጵ ጋር ምንም የሚያገኛኘዉ ነገር የሌለዉ ልቦለድ መጽሀፍ ነዉ፡፡ በቁም ቃዥቶ ማቃዠቱ እጎዳን እንጂ እየጠቀመን ያላየነዉ ሀቅ ነዉ፡፡ ነበነገራችን ላይ ከግለሰብ ጀምሮ ዉድቀት የሚጀምረዉ ያልሆኑትን ሆኖ ለመታየት በሚደረግ ሙከራ ነዉ፡፡ “የሁሉም የበላይ መሆን የሚፈልግ የሁሉም የበታች ሆኖ ያገልግል“ አይደል እንዴ ቃሉ የሚለዉ? እኛ በነገር ሁሉ አለም ጭራዋ እንደሆንን በተግባር በያንዳንዳችን ዉሎና አዳር የምናረጋግጠዉ ሀቅ ሆኖ እያለ ማንም ላይሰማን ነገር ዉሸት በመደርደር የሌለዉን አለ ብለን ከምንቃትት ይልቅ እዉነት እያወጣን የሌለንን መልካም ነገር ለመስራት ብንጥር ኖሮ እስከዛሬ የት በደረስን፡፡ በእንትን እበልጣለሁ፤ በእንትን እበልጣለሁ፤ በሀይማኖት፤ በብሄር፤ በጎሳ ፤ በሀገር…… እትን እንትን እንትን…. እያልን ያልሆነዉን የመደስኮር የተጠናወተን ምስኪኖች አንድንሆን ማን ይሆን የፈረደብን? ፈጣሪ ሆይ ድረስልን፡፤
@meaza5404
@meaza5404 2 года назад
Kkkkk belachu bilachu Ethiopia ye bota sem new alachu ye oromo professor's
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 года назад
አሜንንንንን
@sabaethiopiawit8090
@sabaethiopiawit8090 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን አሮፓዊያን የወሰዱብንን መልካም ነገር እና ያወረሱንን መርዝ ሳስብ ያመኛል ።
@hasanimam4360
@hasanimam4360 5 лет назад
ዶክተር መስከረም ግን ድንቅ ነሽ !ሁሌም ተባረኪ !
@mekutube6946
@mekutube6946 5 лет назад
መምህራን ከዚህች ቆንጆ መምህርት በደንብ ልትማሩና ልታስተምሩ ይገባል። እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ። ራስን በመሆን ውስጥ የሚታይ ነጸብራቅ!!!
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 лет назад
ኢትዮጵያ ምድራዊ ገነት ናት እኛ ነን እንዴት መኖር እንዳለብን ማወቅ ያቃተን። ዶክተር መስከረምና መምህር ሮዳስ እናመሰግናለን እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ቆይታ ነው 💚💛❤
@hirkogamta8644
@hirkogamta8644 5 лет назад
ቅልንጦ እና ማዕከላዊ ላንተ ገነት ከሆኑ! ዩቶፒያ የሚመኙ በህልም ዕለም የሚኖሩ ብቻ ናቸው! You think of Ethiopia as utopia, non-achievable, because you only dream!
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 лет назад
@@hirkogamta8644 አልተረዳኸኝም እንጂ ከላይ ፅፌዋለው አሁን ላይም ሆነ ያለፉት 27 ዓመታትን እኛን መሆን አቅቶናል። እሴታችንን አጥተናል። ዜጎች ደግሞ ስለእኩልነት ስለነፃነት ጠየቁ ማለት ቂሊንጦን ወይም ማዕከላዊን ተመኙ ማለት አይደለም።
@shibeshiseblewongle8000
@shibeshiseblewongle8000 5 лет назад
Thanks 🙏 very very much thanks 🙏 🕊🕊🕊😮
@abrahamgetaneh4966
@abrahamgetaneh4966 5 лет назад
ዶክተር መሰከረም በጣም እናመሰግናለን በሌላ ጊዜ በሰው ልጅ አጠቃላይ ህይወት የሚያስተምሩ የተረጎምሻቸው መፀሐፍ ካሉ ብታካፍይን እባክሽ??
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 года назад
እግዛብሔር ይባርክሸ እንዳንቺ አይነቱን ለሀገራችን ያብዛልን!
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 4 года назад
የእኔ እመቤት አንቺ እና መሰሎችሽን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን ከእናንተ ብዙ የምንቀበለው አለ ኢትዪያ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እማዬን እማማዬን ኢትዮጲያዬን እግዙአብሔር አምላክ ከሚሰማው ከሚታየው ይጠብቅልን ዞሮ መግቢያችን
@yedirewalijmoyatube1655
@yedirewalijmoyatube1655 5 лет назад
ይህንን እውነት ለትውልዱ ማን ይንገረው እሰይ የኔ ቆንጆ እንካን ተወለድሽ የጥበብ መጀመርያ እግዚያብሔርን መፍራት ነውና እውቀት በእውቀት ላይ ይጨምርልሽ
@derejethomas8376
@derejethomas8376 5 лет назад
ዶ/ር!!!ምስከረም!!!!!!ድንቅ ልጅ ነሽ!!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይባርክሽ!!!!!
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 5 лет назад
ጠያቂው ጋዜጠኛም ተጠያቂዋም ዶ/ር ፈጣሪ ያኑረልን ድንቅ አስተማሪ እውነት ነው በርቱልን።
@jerryd9747
@jerryd9747 5 лет назад
456 55e45
@jerryd9747
@jerryd9747 5 лет назад
5tryst6
@jerryd9747
@jerryd9747 5 лет назад
ť
@jerryd9747
@jerryd9747 5 лет назад
Ř
@jerryd9747
@jerryd9747 5 лет назад
d
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@DfA4795E3
@DfA4795E3 3 года назад
እግዚያብሄር ይባርክሽ ደስ የምትይ ነሽ።
@ethiopianism22
@ethiopianism22 4 года назад
ጀግና ናችሁ ሁለታችሁም
@ዓለምበር
@ዓለምበር 5 лет назад
እናመግናለን
@hiwotgmeakele8935
@hiwotgmeakele8935 3 года назад
E/r yakebereshiii🙏🏼🙏🏼🙏🏼😘
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 5 лет назад
አንቺንና ዶክተር አበበች መንፈሴን የምታረጋጉትና ወደፊት በአገሬ ተስፋ ይሰጠኛል ሃሴት ይሞላኛል
@SabsibetakleHayidsoo
@SabsibetakleHayidsoo 7 месяцев назад
Thanks a lot you're opening our eye
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 года назад
በትክክል እኔ በተወለድኩበት አካባቢ ገበሬው ንብረቱን እየሸጠ ወደከተማ ነው ሚፈልሰው እኔም በጣም ሰጋሁ
@asmeretjallow7705
@asmeretjallow7705 5 лет назад
selam selam ethiopian 💖
@MekoTBahta
@MekoTBahta 4 года назад
በኡነትም መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@crystalmack5762
@crystalmack5762 5 лет назад
You are truly Ethiopian to put your thoughts in this egziabihiar yibarkish
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 5 лет назад
Betam yemidenk tarik new. Betam amesegnalhu. Endanch yalu teneramariwoch tariken awkew beyaswekuna biastemru , lewetatu tewld melkam meserete yihonal. Hagerachinm endezi bezerignwt atbetebetm. Talak yenebern ahunm wede talakenet endenmeles yeh andu astewso yimesleignal. 🙂🙂🙂👍
@eliastefera8574
@eliastefera8574 4 года назад
አውቀትና ጥበብ አንደዚህ አብዝቶ የሰጠሽ ፈጣሪ አምላክ ይመስገን
@gshjdjd4517
@gshjdjd4517 4 года назад
እናመሰግናለን
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 5 лет назад
Good job I saw a film called UTOPIA. Amaharic film ,wake up my people
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 5 лет назад
I am glad this video got 57000 views 😊🙏
@sobr1677
@sobr1677 5 лет назад
ደስ የሚል የታሪክ ትምህርት ፡ መጽሃፉ የት እናግኘው
@afreeqa7530
@afreeqa7530 5 лет назад
we thanked a lot.
@jelejeloeliase9294
@jelejeloeliase9294 5 лет назад
merete Ethiopiawite nesh enamesegeneshalen
@eyerusalemzerihun6403
@eyerusalemzerihun6403 5 лет назад
respect !
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 года назад
የሚገርም ነው ያነበቺው ስለ ጥንት ኢትዮጵያዊያን የጦር ሜዳው በፀሎትና ሲመስላቸው ደሞ በቃ ብለው ማስቆም ስርዓት ምንኛ ስልኔና አዋቂነት ብስለቱ ሀገር ጠባቂው ከሀይማኖት አባቶች ታዘው አጣጥመው የሚሄዱበት እውነት ዩቶጵያ ነው ይሄ ግሩም ድንቅ የምንመኝው ነው ይሄ።
@kumabikilla4987
@kumabikilla4987 2 года назад
የአንተን ቻናል ከምከታተሉት ውስጥ አንዱ ነኝ ።
@nigussiegizaw2423
@nigussiegizaw2423 4 года назад
I would like to thank and appreciate both of you & I love & respect Dr. Meskerem concern of our Country, specially of from our current problem. REGARDS
@berhanuworkie2792
@berhanuworkie2792 5 лет назад
ይገርማል። አረ ዘረኝነት ይጥፋ።
@bogalemarie1966
@bogalemarie1966 Год назад
Geata hoy melkam sewechin yakoylin! The same as you!
@shambelabera8427
@shambelabera8427 5 лет назад
where is the defined amharic book found
@bahunegn
@bahunegn 5 лет назад
ኢትዮጵያ ምን ማለት ነው? ከየትስ ወረስነው? ኣንድ ልጅ ሲወለድ ወላጆቹ ደስ ያላቸውን መለያ ስም ለልጆቻቸው መሰየም ከዛም ኣልፎ ሌላም ተቀጽላ ስም በመስጠት ይጠሯቸዋል። እንዲሁም ኣዲስ መንደር ሲመሰረት መስራቹ ሕብረተሰብ ለቦታው ስምን ሲያውጣ ዘለኣለማዊ፣መጭውም ትውልድ ሊጠቀምበት እንዲችል ኣድርጎ ለሰፈረበት ቦታ ስምን ይሰይማል። በኣሁኑ በኣለንበት የትውለድ ዘመን ካለፉት ወላጆቻችን የወረስነው እንደ ጎርፍ ተግበስብሶ የመጣልንን ጥሩውንም ሆነ መጥፎውን ነው። ጥሩውን ነጥለን ለመለዬት ብስለትን በተሞላበት ኣመለካከት ያለፉትን ታሪኮችን በጥንቃቄ መመርመር ተገቢ ነው። ለምሳሌ ማንነታችንን ሲገልጹ፣ ስንጠቀምባቸው ከቆዩት ቃላቶች መካከል ኢትዮጵያ፣ አቢሲኒያና፣ ሃበሻ በውስጣቸው የያዙትን ትርጉም በትነን በታትነን ማወቅ ግጄታ ኣለብን። ይህን ከኣልሁ፣ የሚቀጥለውን ትንተና፣ ኣንባቢያን ሆይ የራሳችሁን ውሳኔ እንዲወስኑ! ሀበሻ ቆሻሻ መጣያ ማለት ሲሆን ፤ ኢትዮጵያ ደግሞ ያማረ ፣ የተዋበ ማለት ነው። ETHIOPIA = UTOPIA = ጦቢያ ቃሎች ይወራረሳሉ በተለያየ የዓለም ቋንቋዎች። ምንአልባትም ትንሽ የትርጓሜ ልዮነት ሊኖር ይችላል። ግና በደንብ ከተስተዋለ የቃሎቹ ትርጉም ከኣንድ ቤተሰብ ይወለዳሉ። ለምሳሌ ያክል ሀበሻን ብንወስድ እንደሚከተለው ይተረጎማል፦ በኣረብኛ አባሽ ማለት የተዘበራረቀ፣ ኣንድ ወጥ ያልሆነ፣ ቆሻሻ የሚገኝበት ቦታ ሁሉ በዚህ ቃል ሲሰየም በእንግሊዘኛ ደግሞ ኣባሽ ( ABASH ) የሚል ቃል እናገኛለን። ትርጓሜውም annoy, confuse, crush, discomfit, discompose, disconcert, disgrace, dismay, displease, disquiet, dissatisfy, embarrass, humiliate, irk, irritate, mortify, peeve, perturb, shame ማለት ነው። ሀበሻ ወይም በጥቅሉ ቆሻሻ ማለት ሲሆን ኣረቦች በ624 ዓ/ም በ “ብድር ጦርነት” ጌዜ ፥ ቅድስት እናታችንን መልእክተኛው ልጃቸው ሞሀመድ ትረዳ ዘንድ በፈጣሪ ኣምላክ ታዛ፣ በ40ሽ ሐረኞች ልጆቻቸውን ክፉኛ ስለተሸነፉ ነው ሀበሽ ፦ ጥርቅምቅማም፤ ታሪክ የሌለው ፤ ቆሻሻ ብለው የጠሩን። ይኸውም እንደነሱ ተመሳሳይ ቀለምና ጠጉር ስላላዩብን ነው። በተጨማሪም በ16ኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ ኣይሁዶች ከኢትዮጵያ ምድር ሲባረሩ ኣንወጣም ያሉትን ደግሞ እንግልትና ሲደርስባቸው በተንኮል ኣቢሲኒያ ( Abyssinia )። ቃሉ ቀጥታ ይተገኘው ከAbyss ነው። ትርጓሜውም የስቃይ ቦታ ማለት ነው። ለዚህ ተቀራራቢው ቃል በኣማርኛ “ኣበሳ” ሆኖ እናገኘዋልን። ስለዚህ በኢትዮጵያ ጠላቶች ኣትታለሉ አትመኑም እራሳችሁን ለጥፋት ኣታሰናዱ!! በጥቂት ኣጋንንቶች ኣውሮጳውያን፣ የኢትዮጵያን ቅዱስነትን ለማጥፋት የለጠፉብንን ሰይጣናዊ “ኩሽ = “ugly & shit” (ለኩሲ ፣ የሴም ልጅ ነው። ኩሲ የቅዱሳን ቅዱስ ማለት ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ወይም የኔንሮድ ወዘተ ኣባት ናቸው። የኢትዮጵስም* ኣባት ናቸው። የኢትዮጵያም ስም የተገኘው ከዚሁ የኣባታችን የዘር ሐረግ ነው እንጂ ቃሉ ከግሪክ ተገኘ በማለት በሀሰትና እውነተኛ ታሪካችንን ለማዳከም ብሎም ለማጥፋት ያቀነባበሩት ሴራ ነው። እንዴው ለመሆኑ ማን ነበር የዚህ ዓለም የመጀመሪያዎቹ ስልጡን? የታወቁት የግሪክ ፊሎዞፈሮች** ትምርታቸውን የቀሰሙት በየትኛው ምድር ሆነና ነው? መላው የኣፍሪካ ኢትዮጵያ ተብሎ ይጠራ ነበር። እግዚአብሄር ሲፈጥረን አሳምሮ እንጂ መልካችን ተቃጥሎ ኣይደለም። ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ከግሪክ ሊገኝ ኣይችልም ምክንያቱም እንደሚከተለው፦ ፩ ከዓለም መጀመሪያዎቹ ከፍጥረት ጀምሮ እስከ መጀመሪያ የሰው ልጅ ስልጣኔ ኢትዮጵያ ቀዳማዊነትን ትይዛለች። ስለዚህ ግሪኮችን እኛ ኢትዮጵያውያን ማንነታችንን ኣስተማርናቸው እንጅ እነርሱ ኣላስተማሩንም። የታወቁን ፊሎዞፎሮችንም ጨምሮ ትምህርታቸውን የገበዩት በኢትዮጵያ ምድር ነው!! ፪ የኢትዮጵያ ስም የተገኘው ከኢትዮጲስ ከሚባለው የኩሲ ልጅ ነው። ትርጓሜውም እጂግ ያማረ የተዋበ ደስ የሚል ለሰብዓዊም ይሁን ለኣእምሮ እርካታን የሚሰጥ ሁሉ ኢትዮጵያ ፣ ዮቶፕያ ወይም ጦብያ የሚባለው። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ የምድር ገነት የምትባለውም። ኢትዮጵያም በእለ ቅእቡላን (ALKABULAN) ትታወቅም ነበር። መላው የ"ኣፍሪካ" ተብዬው ኣህጉር በኢትዮጵያ ይጠራም ነበር እስከ 1884 እ/አ። እለ ቅእቡላን = በምድር ገነት የሚኖሩ ቅቡአን ፈጣሪያቸውን የሚፈሩም ማለት ነው። ፫ እግዚአብሔር ሲስራን ኣስተካክሎና ኣሳምሮ ሲሆን ጠቆር ያለ መልክ እንዲኖረን የሆነበት ምክንያት የፀሀይን ጨረር (uv) ለመከላከልም እንዲሁም ሰውነታችን ይሚያስፈልገውን uv ተቀብሎ ለኣጥንታችን ጥንካሬ ጤነኛ እንድንሆን ነው እንጂ እንደ እነሱ ኣመልካከት የኢትዮጵያን ምነት ለማጥፋት ከተነሱት የሰይጣንች ቡችላዎች እንደሚያናፍሱት ወሬ ኣይደለም። እንደትርጓሜው ከሆነማ ሳንወለድ ገና ነጫጭባ በሆንን ነበር። "ኢትዮጵያ ማለት በርግጥ በግሪክ : ፀሐይ ያከሰላቸው ጥቁር ማለት ነው ወይ ? In classical Greek the word that is referred is:- Aethiopia derived from the word: > The root words are supposed to be: Aitho & Ops/Opsis. Aitho is supposed to translated as > while Ops is supposed to translate as >; which together should give as a dervation > Is this really true? Does it pass our scrutiny? The answer is a firm NO! why? > ፀሐይ ወይም በፀሀይ መቃጠልን የሚያመለክት ቃል ኣይደለም ! ፀሐይን የተመለከተ መሠርታዊ ቃልቸው > ነው > :: ጥቁረትን የሚያመለክት መሠራታዊ የግሪክ ቃል > > ነው :: Infact and in modern medical science is thought to be responsible for dark skin coloration and emotional stability of the human body, respectively. ለማጠቃለል ያህል መርጃዎች እንደሚጠቁሙን : ኢትዮጵያ የሚለው ስም የራሳችን የግላችን ልዩ ስያሜ ነው : ትርጉሙም የሚፈታው በኣንጋፋው የኢትዮጵያ ቋንቋ : በቅድመ ግዕዝ ሳባዊ ልሳን መሆኑን እንመርምር ! ይህንን ሁሉ ግን ፈረንጅ ኣውሮፓዊ መርምሮ እንደማይነግረን ማውቅ ኣለብን : ግዴታው የራሳችን መሆኑን ኣንዘንጋ :: " ከcyber Ethiopia WARKA የተወሰደ ፬ > የሚባል ፊደል : ግሪኮች የላቸውም ! እንኳን ግሪኮች : መላው ዓለም (ከዕብራይስጦች ጭምር ) የለውም ! > የኢትዮጵያ ብቸኛ ብርቅ ፊደል ነው : የማንነታችን መለያ ! ኢትዮጵያ : በ ጰ ፊደል ፋንታ በ ፐ ፊደል ኣይጻፍም : በታሪክም ተጽፎ ኣያውቅም :: የሃገራችንን ስም [ሲጻፍ] > [ተብሎ ኣልተጻፈምም፣ ኣይጻፍምም!!!] በሃገራችን ስም ፊደላት ውስጥ : ጰ እና ፐ ኣይወራረሱም ! (ከcyber Ethiopia WARKA የተወሰደ) *ኢትዮጲስ = ግዕዝ ነው ትርጓሜውም ያማረ ማለት ነው። **ፊሎሶፊ = ግዕዝ ነው ትርጓሜውም ፈልሳፊ ማለት ነው።
@shitasheferaw8755
@shitasheferaw8755 5 лет назад
You are so wonderful. God blessed you. Long live. You are so sweet.!!!.
@solomonaklilu900
@solomonaklilu900 4 года назад
Yetim ideg Harer teweled yibal yele?
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 лет назад
አልገባኝም ቃሉ የግሪኬ ነዌ ስትይ??? በሀይማኖቱ ደግሞ ሌላ ነው ሚለው!
@meseretsamira9685
@meseretsamira9685 5 лет назад
Enamasgenalen
@ሰሚር
@ሰሚር 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክ እረ ተው ከእንቅልፍ ንቁ እራሳችንን ሰቅለን ማን አውርዶ ልካችንን አሳይቶ ወደስራ ይመልሰን ።
@guzeguzasefaw3733
@guzeguzasefaw3733 5 лет назад
ጥበብ
@selamawitmegersa165
@selamawitmegersa165 5 лет назад
EGIZIHABHER YIBARKISH BERCHI
@orthodox6875
@orthodox6875 5 лет назад
ብዬሀለው ለማለት ብዬካለው በአማረኛ ቋንቋ ካ የምትባል ፊደል እንደዘንድሮ ፖለቲከኛ መግባት ባሊለባት ቦታ ሁሉ ጥልቅ እያለች ትውልዴን አበላሸታለች ወገን ተረዳዳ እስኪ አርማት እጠብቃለው ከ ኢትዮጵያዊ ብቻ
@tesfadink
@tesfadink 5 лет назад
Welcometo 32 ታድያ "ከ" ከሌለች አንተም ፓለቲህኛ , እስሂ , ሀ ኢትዮጵያ በላ አንተም:: እንደ አካባቢው ይለያያል:: አንተ ትክክል አለህም እያልኩ አይደለም::
@orthodox6875
@orthodox6875 5 лет назад
@@tesfadink bantifaya bantifaya አማርኛ ግድፈት ያሌለበት የለም ማለት ይቻላል ነገር ግን ከ እንደፋሸን የመጣች ተቀፅላ ነች እርግጥ አማረኛ በየቦታው ይለያል ለምሳሌ:-ነገርኩህ :-ነገርሁህ :- ነግሬህ ነገርኳቸው ንገራቸው የመሳሰሉት ነገር ግን ነገርኩክ የሚባል አማረኛ የለም አለ የምትል ከሆነ ወይም አስተምረኝ ችግር የለም እማራለው ስህተት ካለብኝ አርመኝ ችግረሰ የለም ነገረ ግን አንተ ለማላገጥ አፈረ ጭረህ እንደገባህ በመልስህ ተረደሰቼሀለው ታድያ አነተ እና ከ አለሰመሳሰላቹም በቁመት ብትበልጣትም በቅርፀ ወይም በጣልቃ ገብነት የመመሳሰል ከለር በድምቀት ይነበብባቹሀል እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንተ ተሳስተሀል እያልኩህ አይደለም ::
@bigmick2996
@bigmick2996 5 лет назад
Ethiopia tiliki naiti sitibailo dimacho yimetikitiki siewoichi ailacho ethiopa tiliki inidihonichi tikitilalichi inaiti dimo weidi seoili tiGabalacho mikinyatoimi ethiopa yiGizeheiri naiti yisoini yinika dimo seoili yibilawaili
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
endi ainet meuer lemen wede politicaw aimetum agerachin telewet yewonal
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
አንቺ ሠውነትን የተላበሥሽ እንቁ ነሽ ከሠውነት ተራ ወጥተው ዘረኛ ለሆኖት ልብ ይሥጣቸው
@abebe7532
@abebe7532 5 лет назад
lib belu enezeh Qitregnoch !!! ye Abiy utopian sesebkun ! kkkkkkkkkkkkkkk tinish enkuwan ayseketitachewim ??? ene Hod Hageru !
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 5 лет назад
Uff ena afe tarik ena tert tert selechgne
@birukkore5594
@birukkore5594 5 лет назад
Ethiopian should use scientific knowledge to get out from poverty not religion thinking!!! Ethiopian doctors how could you contradict with your academic knowledge and become unreliable,unrealistic
@nanishay787
@nanishay787 5 лет назад
The scientific knowledge with out christ is nonsense. If you do pray , think wisely and do hardwork, it will be come our back 3times of 💪💪💪 Axumite time of 💎period.
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 лет назад
በእርግጠኝነት አንተ ጸረኦርቶዶክስ ቁሳዊው የሉተር ተከታይ ነህ!
@nanishay787
@nanishay787 5 лет назад
@@ethiotiktok325 I am not believe in Luthor. I am believing only jesus christ and I love orthodox s. ,but the truth, road and door is only jesus christ. Please read the bible. Don't put it under your pillow. Ok!
@birukkore5594
@birukkore5594 5 лет назад
Nani Yuri Ethiopia were praying since the 2000years ago through orthodoxiest,islamist and Protestant but get nothing one of the last ,worst and poorest country and begging from scientifically advanced and rich citizens and nation !!! That’s shame shame from GOD COUNTRY 🤮🤮🤮🤮🤮🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 you will be morons and poor like your ancestors with out science
@birukkore5594
@birukkore5594 5 лет назад
Selam ኤርሚያስ moron religion time is already expired and Ethiopia is the poorest country just because they don’t want use scientifically proven knowledge but they are teaching you how to beg from rich people’s morons orthodoxiest ideology only begging 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮shame on Ethiopianizm through amharinization and orthodoxiest ideology that’s cancer for Ethiopia nationalities we need scientific knowledge not religion because we cannot sell any thing from bible or Quran but the is a lot of things we can sell for the world from scientific knowledge !! You morons Ethiopianizm ideology
@giogiovani7033
@giogiovani7033 5 лет назад
Racist Teddy; for Sheger Gebeta He DOESN'T, imagine he imitate himself like 'Sheger person' Just for Political benefits only
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
What is your problem you commenting in every video same thing .LEVE HIM ALONE HE HAS THE RIGHT TO NOT ATTENDE
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 5 лет назад
ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የመጣው ከግሪክ ሆኖ እያለ እውነት ነው። ነገር ግን በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ ሲታይ በእብራይስጥ ኩሺ ማለት ነው ይኽውም ጥቁር የሚለውን ቃል በአማርኛ ይተካዋል። ጥሩ አመለካከት ነው ግን ከእውነት ፈቀቅ ማለቱ ማጋነን ሆኖ እንዳይታይ እፈራለሁ ሀገራችን ውብ ሆና እያለች በወሬ የተፈታች ናት ትልቅ ነን በማለት ብቻ ዘመናችንን ፈጀነው የምጽኣት ጊዜ ነው ቤታችን በዓለት ላይ እንስራ። ስለ እውቀትሽ አደንቅሻለሁ።
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 лет назад
እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር በጸጋ ያኑርሽ
@tilahuntesfyfaye5848
@tilahuntesfyfaye5848 5 лет назад
ኢት ማለት ስጦታ ዮጵ ማለት ወርቅ ማለት ነው፡፡ አንችም ከግሪክ ቋንቋ ከምትነሽ ከግእዝ ከሳባ ብትነሽ ይሻል ነበር፡፡ አሁንም ታሪካችንን ሌላው ከፃፈው ባእድ ከፃፈው ትርጉም ከምትሄጅ በየገዳማቱ ሂደሽ የብራና መፃህፍትን ብትመለከች እውነቱን ታውቂው ነበር፡፡ ነገር ግን አሁን ያለው ትውልድ አምልኮተ እግዚአብሔር የአማራው ነው ብላችሁ ስለምታምኑ እውነተኛውን ታሪክ አጉልቶ ከመፃፍ የልቅ ፈረንጅ የፃፈውን ወደ መተርጎም ተጠምዳችኋል፡፡ ምንም ብትሄዱ እውነት ያለችው እኛው ሀገር ውስጥ ነው፡፡ አትድከሚ ከምጥጠይው አማራ ታሪክ ውጭ የኢትዮጵያ ታሪክ የለም፡፡
@kidsitarsema2431
@kidsitarsema2431 5 лет назад
ውብነሽ በእውነት እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበቡን ያብዛልሽ ከሙሉ ጤንነትሽጋ
@adismweta6660
@adismweta6660 5 лет назад
Amenamenamen
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 4 года назад
ስለምታስተምሪዉ ትዉልድ አዘንኩኝ፡፡ እራሱ ካልመረመረ በቀር ስንትና ስንት ዉሸት ጭናበት ይሆን? በዚች ሀገር ዉስጥ የግድ መልካሙ የኔ መልካም ያልሆን የነሱ ማጠጋጋት ምነዉ ተበራከተ፡፡ ወንጀልም ሀጥያትም ነዉ፡፡ በርግጥ የሌላዉን አለም ታሪክ ስለማናዉቅ ለማወቅም ስለማንፈልግ ከኛ ጋር ሚመሳሰል ስናገኝ የኔ ነዉ ብንል አይደንቅም፡፡ መለወጥ ያልቻልነዉ በእዉነታ ላይ ያልታነጸ የተረት ተረት ትዉልድ እንዲህ እያደነጋገረ ስለሚያደነገግረን ነዉ፡፡ ስናሳዝን፡፡ ጭራሽ ጸሀፊዉ ልብወለድ ነዉ ብሎ የመሰከረዉን አይ ከኔ ሀገር ስም ሚመሳሰል ስም ስር የተጻፈዉ ልቦለድ ሲሆን ልቦለድ አይደለም እዉነት ነዉ ብሎ ደንቁሮ ማደናቆር ኧረ በማሪያም ወንጀልም ነዉ፡፡ ወዴት እ|ሄድን ነዉ በፈጣሪ፡፡ በቃ አንድ መጽሀፍ አሳትሞ ገንዘብ ለመሰብሰብ ያለ የሌለ ዉሸት መደርደር ለኢትዮጵያዉያን ስራችን ሆነ? እነሱን እንንቃለን፤ እናማለን፤ አንሰድባለን፤…… ወዘተ መልሰን ደግሞ እነሱ እራሳቸዉ የሰሩትን ስራ ገልብተን ገለባብተን እያመጣን ትዉልዱን ስናደነጋግር እንኖራለን፡፡ ታዳ ይህ ሁሉም እየተነሳ በመሰለኝኛ በደሳለኝ የሚነዳዉ እዉነታ የተነፈገዬሀገሬ ትዉልድ መቸረሻዉ ምን ይሆን???
@መዝገበጥበባት
@መዝገበጥበባት 3 года назад
አሜን
@trezagetachew2909
@trezagetachew2909 2 года назад
በጣም ደስ የምትይ ፀጋ እግዚአብሔር የተመላሽ እግዚአብሔር የመረጠሽ ልዮ ድንቅ መልካም ሴት ነሽ ድምፅሽ ሲያምር ፀጋሽን ፈጣሪ ያብዛው 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️💒💒💒 የቤተክርስቲያን ኩራት ነሽ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 5 лет назад
የኔ ውብ ከምንም በላይ ማደንቅሽ ትምህርትሽን ጨርሰሽ ወደ አገርሽ መመለስሽን ብቻ ነው,ብዙ ውጭ የተማሩ ኢትዮጵያን Dollar እያታለላቸው እዛው ይቀራሉ,እግዜብሄር ከዚህ በላይ ጥበቡን ያድልሽ
@tsehaiberhane-selassie7524
@tsehaiberhane-selassie7524 5 лет назад
What makes so sure that others of stay away in desperation for money! I think this view reflects how much you value you yourself put on money.
@lidacall4552
@lidacall4552 5 лет назад
መድኃኔዓለም የበለጠውን ጥበብ ይጨምርልሽ!
@bahunegn
@bahunegn 5 лет назад
ከኢትዮጵያ "ቶጵ" "ጦብ" የሚል ቃል ይገኛል። ነጮች በኣንደበታቸው "ጠ" ወይንም "ጰ" የሚል ቃል መቀለጽ ስለማይችሉ "ፐ" ተጠቅመዎል። ነገር ግን በእንግሊዘኛ "ቶፕ" የሚል ቃል ይገኛል። TOP ። የዚህም ትርጓሜ "ከፍ ያለ" የሚል ይሆናል። ታዲያ በወቅቱ ኢትዮጵያም ከፍ ብላ የምትገኝ ምድር ነበረች፤ ኣብረን ከመላው የኢትዮጵያን ልጆች (በኣሁኑ ኣጠራር ኣፍሪካውያን) ጋር ተባብረንና ተዋደን የምንሰራ ከሆነ፣ የቀደምቷ ኢትዮጵያ ተመልሳ ትመጣለች።
@regasadame7601
@regasadame7601 2 года назад
እውነት ነው ኢትዮጵያን ና ኢትዮጵዊነትን ሳስበው ብዙ ጊዜ ግልጽ አይሆንልኝም ነበር ከምሰማው ከማነበው ከምደረገው ሁኔታውች በመነሳት ፣ አንዳንድ ጻፊዎች ወይም መጽሐፎች ኢትዮጵያን በተመለከት ግልጽ ነገር አላስቀመጡም ምሳሌ ኢትዮጵያ የአሁኗ ሳትሁን በሱዳን ኑቢያ አከባቢ ትገኝ ነበር ይሉና አሁን ያለቸቿን ሀገር ጥያቄ ውስጥ ይከታሉ ? ሌላው ዶ/ር መስከረም ኢትዮጵያን በተመለከተ ጥናት ሲያደርጉ የ ቶማስ ሞረን መጽሐፍ እንደመነሻነት ተጠቅመው ስጽፉ ኢትዮጵያን ለማወቅ አንድ ፈረጅ የጻፈው መጽሐፍ እንዴት መነሻ ለመሆን ቻለ ? እኛነታችንን የሚነግሩን ከሀገር ውስጥ ጠፍተው ነው ? ወይስ የተመረ ሰው ስለ ሌላ ?
@derejeamsalu5899
@derejeamsalu5899 5 лет назад
ባህርዳር ፔዳ ግቢ በጣም ታታሪ በአራዳ ቋንቋ/ ቸካይ / እና ለአላማዋ የማትበገርና ፈሪሓ እ/ር ያላት እንደነበረች አስታውሳለሁ ፡፡ እ/ር ፍፃሚያ ያሳምርል!!
@qudusegziabher4338
@qudusegziabher4338 5 лет назад
እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ መምህር ሮዲም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀልን
@mesertbirke4908
@mesertbirke4908 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።
@sev7634
@sev7634 5 лет назад
Thank you so much Dr. Meskerem. Thank you Dr. Rodas. By the way there's a small town by the name "Utopia" here in Washington state. Next, all i want to say is to achieve the ambition of utopia in Ethiopia, expand education and ethics among the societies, Especially to the youth population.
@hanabogale7225
@hanabogale7225 5 лет назад
ውይ ስለ ኢትዮጵያ ማንነት መጥፋት ይበልጥ ስረዳው አስለቀሳችሁኝ፣የረጅም የልቤን ጥያቄ ነው የመለሰችልኝ፣ልቤ አለኝ ብሎ የሚያምነውን ነገር ፣ልቤ ትክክል ነበር ነገር ግን ፣የተሳሳተ አቅጣጫ እየተጓዝን መሆኑን አሁን ተረድቼዋለው፣መልካሙን አኗኗር እንደተነጠቅን፣አምላክ ፈጣሪ ይርዳን መልካሙን ኑሮ ይስጠን ወደ እሱም ይመልሰን፣አሁንም አምላክ ፈጣሪ በጎውን ይመልሳል ብዬ አምናለሁ፣እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት ወደ መልካም ኑሮዋ ይመልሳት፣ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ መምህር ሮዳስም እግዚአብሔር ይባርክህ
@afeworkdesta3138
@afeworkdesta3138 5 лет назад
መልካም ሤት ፈጣሪ ይባርክሽ
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 4 года назад
The word “Utopia” is a Latin word, which means “an imaginary place in which the government, laws, and social conditions are perfect”. ቶማስ ሞረስ ደግሞ በዚህ መጽሀፉ ስር በልብወለድ መልክ እንህ አይነቱ ቦታን ሳለዉ እንጂ ከኢትዮጵ ጋር ምንም የሚያገኛኘዉ ነገር የሌለዉ ልቦለድ መጽሀፍ ነዉ፡፡ በቁም ቃዥቶ ማቃዠቱ እጎዳን እንጂ እየጠቀመን ያላየነዉ ሀቅ ነዉ፡፡ ነበነገራችን ላይ ከግለሰብ ጀምሮ ዉድቀት የሚጀምረዉ ያልሆኑትን ሆኖ ለመታየት በሚደረግ ሙከራ ነዉ፡፡ “የሁሉም የበላይ መሆን የሚፈልግ የሁሉም የበታች ሆኖ ያገልግል“ አይደል እንዴ ቃሉ የሚለዉ? እኛ በነገር ሁሉ አለም ጭራዋ እንደሆንን በተግባር በያንዳንዳችን ዉሎና አዳር የምናረጋግጠዉ ሀቅ ሆኖ እያለ ማንም ላይሰማን ነገር ዉሸት በመደርደር የሌለዉን አለ ብለን ከምንቃትት ይልቅ እዉነት እያወጣን የሌለንን መልካም ነገር ለመስራት ብንጥር ኖሮ እስከዛሬ የት በደረስን፡፡ በእንትን እበልጣለሁ፤ በእንትን እበልጣለሁ፤ በሀይማኖት፤ በብሄር፤ በጎሳ ፤ በሀገር…… እትን እንትን እንትን…. እያልን ያልሆነዉን የመደስኮር የተጠናወተን ምስኪኖች አንድንሆን ማን ይሆን የፈረደብን? ፈጣሪ ሆይ ድረስልን፡፤
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
እግዝአብሔር አብዝቶ ጸጋው ጥበቃው ያብዛልሽ አሜንንን
@ያያሐበሻ
@ያያሐበሻ 5 лет назад
ምናለ እንድንችል ባለ ብዙ የእውቀት ዘርፍ ሰዎችን ያብዛልን አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሄን የሚፈራ ባለእውቀትነው አገራችን ያጣችው ጌታ እውቀትን ከፍቅር አልብሶሻል አንድ ቀን በመድረክ እናገኝሻለን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 лет назад
ዉይ ታድለሽ ዶ \ር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁልሽ 💚💛💓
@zemenyena5378
@zemenyena5378 5 лет назад
ዋው እግዝአብሔር ከዚ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልሽ የኔናት እንዳንቺ ሙሁራን ሴቶችን ያብዛልን 🙏🙏💚💛❤🙏
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
የኔ ጀግና ተባረኪልኝ ጥበብና ማስተዋልን እንደሰለሞን ያድልሽ ዮቶጶስ መልካም ና ልዩ ቦታ እኔም የድርሻየን እችን ልያዝ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
እግዚአብሔር እድዚህ አይነቶችን ያብዛልን አሜን
@demsifkad5016
@demsifkad5016 10 месяцев назад
እባክህ ሀ እሥከ ፐ ያሉትን ፊደላት ትርጓሜ በግእዝና በአማርኛ ጻፍልን!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ጤናህን ይስጥልን ❤❤❤!!!!👍👍👍👍
@Eyob797
@Eyob797 5 лет назад
አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እውነተኛዋ የአለም ብርሀን ናት። ሰይጣኗ እንግሊዝ እና ቡችላዋ አሜሪካ የአለም ብርሀን እኛ ነን እያሉ ሲያጭበረብሩ ኖረዋል። የኢትዮጵያ ትንሳኤ በቅርቡ ለአለም ይታያል።
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 5 лет назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እንደ አንቺ ያለ የተማረ ምሁር በተለያየ የሙያ ዘርፍ የላቀ እውቀት ያለው ምሁር ለናት ሀገሩ ይደርሰላት ይቆምላት ዘንድ ኢትዮጵያ ትጣራለች ።
@bishawbaye9869
@bishawbaye9869 5 лет назад
እግዚአብሄር እድሜና ጸጋዉን ያብዛላችሁ ዶክተር መስከረም እና መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ እዉነትን የሚገልጽ ያላጠፋብን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!!
@nahumendeg1866
@nahumendeg1866 5 лет назад
መጽሐፍ ማንበብ ደስ ይለኛል ግን ልምድ የለኝም እንዴት ልምድ ማካበት እችላለው?መጽሐፍትንስ እንዴት ማግኘት እችላለሁ? ለምሣሌ ይሕን መጽሐፍ?
@nahumendeg1866
@nahumendeg1866 5 лет назад
@@Mesethio2345 አመሰግናለዉ
@danieltadesseofficial6481
@danieltadesseofficial6481 5 лет назад
እንደነህምያ ለ ኢትዮጵያ የሚያስብ ሰው ተገኘ፡ዘመን መጣ ከጅማሬው አንስቶ ልብሽን በቃላቶችሽ ማሣየት የታደልሽ የትውልድ እናት፡እግዚአብሔር ባርኮሻል
@melessaw5906
@melessaw5906 5 лет назад
Dear Meskerem, great analysis and elaboration! Thank you
@FunCorner5332
@FunCorner5332 5 лет назад
ፈጣሪ ይባርክሽ
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 лет назад
አቦ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ
@eathetekle5942
@eathetekle5942 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጨምርልሽ እውቀቱን
@mobilmobil8351
@mobilmobil8351 5 лет назад
ስነስረአት ግሪክ ለኞ ስም ላወጣልን አይችልም ግሪክ ከኢትዮጵያ ነው ተሰደው አውሬፓ የገቡት።የሰው ዘር በሙሉ ከኢትዮጵያ ነው ወደሌላው አለም የተሰደደው።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 лет назад
Mobil Mobil kkkkkkkk
@mobilmobil8351
@mobilmobil8351 5 лет назад
@@Tefera-hf8fw ልክብያለው አደል
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 6 дней назад
Rejim edime yisxilin
@lydiagizaw3363
@lydiagizaw3363 4 года назад
This lady is truly a utopian.....this is the defination of an Ethiopian.
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 4 года назад
በጣም እሚገርም አገላለፅ አምላክ ይጠብቅሽ!!!!
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 2 года назад
በጣም የማከብራችሁ የኔ ምርጦች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@newera5667
@newera5667 5 лет назад
Utopia በቅርብ ቀን ትተገበራለች ። እርስዋም የሺህ አመቱ የክርስቶስ ግዛት Realm ናት ። እርስዋም በኢትዮጵያ በንጉሡ " ቴ " ትጀምራለች ።
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
ቴ ማለት ምንድነዉ
@ethioboys10
@ethioboys10 5 лет назад
@@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ ቴዎድሮስ ማለት ነው ።
@birukkore5594
@birukkore5594 5 лет назад
Ethiopian will never come out from problems unless using scientific knowledge !! There is no one country solves there problems using religion ideology
@nanishay787
@nanishay787 5 лет назад
@@birukkore5594 Not from religion but, jesus christ is gone be our country leader.it is possible and Accept jesus christ right now as your king in your heart to be his son and living in heaven and the same time to live 1000 years with jesus christ not with teodoros. Dont sleep with bible but read it. Ok!
@nanishay787
@nanishay787 5 лет назад
Dont sleep with bible but read it. In the bible says who believes in jesus christ as his savior and alrady lives in heaven , it will living years with jesus not with teodoros. There will be one country ,but not anymore living in content. Ok! Please read bible carefully!.
@eleneatchenko9093
@eleneatchenko9093 5 лет назад
Very intiersting &lnformative interviwe Thank u Dr Meskerm endhome Megabe Dr Rodas
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 лет назад
Ethiopian isn't a wishful country. Ethiopia is real.
@orthodox6875
@orthodox6875 5 лет назад
ዶክተር መስከረም ለቺሳ በጣም ነው ማመሰግንሽ አንድሮ ሜዳ ተባረኩ
@hadasgmedhin6218
@hadasgmedhin6218 5 лет назад
Thanks my hero .Where do i get your book ? ዋው" እግዝአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ እንዳንቺ አይነት ሙሁራን ያብዛልን"
@KakuJajjo
@KakuJajjo 2 месяца назад
ከግሪክ ውጡ! ዪቶቢያ የኖኅና ልጆቹ ቋንቋ በሆነው ቅማንትኛ ውብ ምድር ማለት ነው። ይቶ ማለት ውብ ማለት ሲሆን፣ ቢያ ማለት ደግሞ ምድር ማለት ነው። ደምቢያ፡ ኑቢያ፡ ሊቢያ፡ ዛምቢያ፡ ናሚቢያ፡ ጋምቢያ፡ አረቢያ፡ ሰርቢያ፡ ወዘተን ተመልከት! ግሪክን ተውት የትላንት ልጅ ነች! ለኛ ስም አያወጣም!
@aberaatumo3176
@aberaatumo3176 5 лет назад
እግዚአብሄር ይጠብቃቹ፣
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 2 года назад
ይሄንን ሕውነት እያወቁ እንደማያቁ ለሚሆነት ቢገነዘቡ ጥሩ ነበረ ዛሬ ላይ የምናየውና የምንሰማው ሁሉ ናላ የሚያዞር በጣም ያፈጠጠ የውሸት ትሮክት ይዞ ለማታለል ለሚሮጡ ጥሩ ተምህርት ይገኝበታል ብዬ አምናለሁ አንችንም እግዚአብሔር ሥራሽን ሁሉ ይባርክልሽ!!!
@berhanu2368
@berhanu2368 2 года назад
የትምህርት ምንስቴር መሆን የነበረባት ዶ/ር መስከረም ለችሳ ነበር ነገር ግን ቦታው ላይ የተሾመው ለቦታው የማይመጥን ሰው ነው:: ለዚህም ነው አገራችን ወደፊት መራመድ ያልቻለችው:: በጣም ያሳዝናል:: መቼ ይሆን ከአምባገነኖች የምንላቀቀው ይሆን?
@nafkotnafkot9482
@nafkotnafkot9482 2 года назад
መቼነው ሙሉዋ ኢነዮጵያ የምትመጣው? ፎርጅድ ያልሆነችው ለኔ የሚሰማኝ ከወስጣችነው ወደራሳችን ሰንመለስ ሌላከሆነ ብትነግሩኝ እወዳችኋለሁ፡
@gebeyehugetachew865
@gebeyehugetachew865 5 лет назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡ ነገር ግን ቪዲዮ ፕሮዳክሽን ላይ በአንዲት ካሜራ ብቻ መሆኑ እንግዶቹንም ሆነ አንተን ቀጥታ ገጽ ሳናይ ፕሮግራሙ ያልቃል፡፡ ( side view) ነው ጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ እና ሰዎቹንም ሙሉ ገጻቸውን ለማወቅ ያስቸግራል፡፡ ምቾትም ይነሳልና አንድ ካሜራ ለአንተ ለጠያቂው አንድ ካሜራ ለተጠያቂው ከፍለፍት በጋራ ለሁለታችሁ አንድ ካሜራ ከሩቅ የሚቀርጽ ቢሆን ፕሮዳክሽኑ ይበልጥ ያምራል፡፡
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 10 млн
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 78 тыс.
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 234 тыс.
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 10 млн