Тёмный

"ያለቀ ሙዚቃ ሙሉ ለሙሉ ፋይል ጠፍቶብኛል..." ድምፃዊት ሀመልማል አባተ ልደቷ ተከብሯል //ቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 209 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 303   
@GeteTeka-z7e
@GeteTeka-z7e 2 месяца назад
ሀመልማል ኪዳነምህረት ቤተክርሲቲያን ዉስጥ ላሰራሽዉ የፀበል ቦታ ኪዳነምህረት ትስጥልን ጥሩ ነገርሽን ማመስገን ስላለብን ነዉ።
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 2 месяца назад
አመልማልዬ የኔ ሰው ወዳጅ እርጅም እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 2 месяца назад
ሀመልማል አባተ የሰው ማኛ ሙሉ ሰው እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
@hanaasefa6673
@hanaasefa6673 2 месяца назад
የጭሮ አርማችን መለያችን እህታችን መልካም ልደት ይሁንልሽ
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ 2 месяца назад
ሐመልማልዬ እንኳን ተወለድሽልን ፈጣሪ እድሜ ና ጤናን ይስጥሽ ጨዋታሽ አይጠገብም የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ ተባረኪ እናመሰግናለን ፀጊ ና ዬናስ ሐመልማልን ስላቀረባቹልን ከልብ እናመሰግናለን ዘመናቹ ይባረክ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 месяца назад
الحمدلله እረጅም አመት ሆነኝ ሙዚቃ አዳማጭም አድናቂም አይደለሁም ሀመሀልማል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ። የሀረር ሰዎች ፍቅር ናቸው ደስ የሚል interviews ነበር።
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 месяца назад
እንኳን ተወለድሽልን የኛ እንቁ😍❤🙏
@tsedymky113
@tsedymky113 14 дней назад
እንኳን ተወለድሽ አመልማልዬ ከሪውዘመንሽን ፈጣሪ ከአጥያት በቀር ሁሉንም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂
@milu-tube18
@milu-tube18 2 месяца назад
ስወድሽ እርግት ያልሽ ሐመልማል አባተ እረጅም እድሜና ጤና ኑሪልን🎂🎉❤😘
@abdiman7785
@abdiman7785 2 месяца назад
የ ጭሮዋ ንግስት እንወድሻለን በተለይ ያሰራሽልን አስፓልት ሁሌም ያስመሰግንሻል 👑👑👑👑
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞችዬ ሰላማችሁ ይብዛ ያለ እኛ እኮ ሚዲያው አይደምቅም ፣ፈጣሪ ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን እና እርፍ እንበል እስኪ እንደኔ ኢትዮጲያ የናፈቀው እጅ ወደላይ😢😢
@hawulteyesuf901
@hawulteyesuf901 2 месяца назад
በትክክል ለምን እኛም ርስበርሳችን አንረዳዳም ዩቱብ ከፍተን ለሌላም ሁነን የለ የኔሀሳብ ነው ምንትላላችሁ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 месяца назад
እዉነትሽን ሁሉም ሚዲያ በኛ ነዉ ገቢ የሚያገኙት
@ah6121
@ah6121 2 месяца назад
X2😥😥
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 2 месяца назад
@@hawulteyesuf901 ትክክል
@areki7
@areki7 2 месяца назад
ሃመልማልየ በጣም የምወዳት ኣሪትስቲ ነት እና እድሜና ጤና እመኝላቲ ኣለዎ 💞❤💛🙏
@welansaasifa
@welansaasifa 2 месяца назад
ሐመልማል በጣም የምወዳት የማከብራት አርቲስት ናት ቁጢ ወይም ሃሸር ነው የምንወደው ለዛ የእኛ ውድ እንወድሻለን❤❤❤❤ አገራችን ሰላም ያድርግልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 2 месяца назад
ሀመልማልዬ እርግት ያልሽ ቆንጆ ሴት❤ በአንች ሙዚቃዎች እናቴን አያታለሁ😢 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ 🎉❤
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 2 месяца назад
ምርጥ ተወዳጅ አርቲስት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsterDadi-bg8sb
@AsterDadi-bg8sb 2 месяца назад
አመልማልዬ እንኳን. ተወለድሽልኝ ከመካኒሳ. ጐረቤትሽ. ነኝ
@KidistKidist-f6e
@KidistKidist-f6e 2 месяца назад
ሐመልማልዬ የኔ ቆንጆ ቆንጆ ዘፈን አወጣሽ ደሞ ስራዎችሽን ሁሉ እወዳለሁ❤
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 6 дней назад
ሐመልማልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ እጅሚና ጤና ይስጥሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ: ይመችሽ አቦቦቦቦ👍🇪🇹👍🙏
@Sebleh-t5b
@Sebleh-t5b 2 месяца назад
I love Hamelmal since the early 80's,at the Hilton with Roha band.... unique❤❤❤❤ so many many sweet good memories❤❤❤wish her all the best.
@ማሕሌት
@ማሕሌት 2 месяца назад
ስወድሽ ሐመልማልዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መቼም የማይጠገብ ድምፅ ዋው❤😘
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 2 месяца назад
በጣም፣እንወድሻለን፣ሐመልማልዬ፣መልካም፣ዘመን፣ይሁንልሽ፣፣ኢቢኤሶች፣አስቴር፣አወቀን፣እንዲህ፣ተጋብዛ፣እንድናያት፣እንመኛለን፣ተባረኩ🙏🙏🙏
@emebetdesalegn2167
@emebetdesalegn2167 2 месяца назад
እኔ ምንም አይነት ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ሀመልማል ያንንም ዘፈን አልሰማም።ግን ቃለ መጠይቅሽን ስራዬ ብዬ ነው የምሰማው በጣም በጣም የምወድሽ የማከብርሽ የምሳሳልሽ ሰው ነኝ እድሜ ይስጥሽ ደምም እድሜ ለንሰሀ ነውና ።ለንሰሀ በቅተሽ ለስጋዎ ደሙ በቅተኝ እንዳይ ያብቃኝ የእናቴን ያክል ነው የምወድሽ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 месяца назад
ሐመልባል አባተ ሁሌም በአለባበስ በጣም ዘናጭ ነች እንደውም አንድ የቆየ የቃለመጠይቅ ላይ እኔ በአለባበስ አምሬ እምቀርበው ተመልካቼን በማክበር ነው ስትል ስምቻለሁ ❤❤❤
@ah6121
@ah6121 2 месяца назад
Special memories about Hamalmal Abate. We use to listen to her music when I use to go to Matahara where my uncle works during my shool vaccation. When I first left my country I saw her in person sitting next to me in immigration office to take my first passport and I told her how I admire her. She was very humbled artist and I was very happy. Glad to see you again, Hamalmaiye❤
@ZfrZebra
@ZfrZebra 2 месяца назад
Amazing person, humble, smart and beautiful gifted singer.🎉Happy Birthday Hamelmal ❤❤❤ God bless you
@da8387
@da8387 2 месяца назад
እንኳን ተወለድሽ ኣመልማላችን🙏💐 Happy Birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ 2 месяца назад
Ebs የራያ ባህል በደንብ እያስተዋወቃችሁልን ነው እናመሰግን አለን
@meloamhara8614
@meloamhara8614 2 месяца назад
Amhara culture is beautiful
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 месяца назад
Happy Birthday. You still beautiful. May God bless you with long life, health and happiness
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 2 месяца назад
ጥሩ ነው ለስጎፋ ህዝብ በጣም ያሳዝና ታዲያ በትግራይ እና በእማራ ህዝብ በድሮን ሲጨፈጨፍ እንድም ቃል እትናገሩም የኢትዮጵያ ህዝብ ካስብን ለሁሉም ነው መሆን እለበት
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 2 месяца назад
ሀመልማለ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በጎ አደራግነትሸ ከሙዝቃሽ ዉስጥ የትም በት ያድሪሰኝ የምለዉ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 месяца назад
እኔ አንዳንዴ አስባለሁ የምስራቅ ሰው በከፈፊል ወደ ፖለቲካ ቢቀላቀሉ ለምን ሸንገላ ሴራ መጠላለፍ አናውቅበትም የመሰለንን ፊት ለፊ ሀሳባችንን እንናገራለን ደሞ የፍቅር አብሮ የመካፈል ባህላችን አድርገነዋል " ከወደ ሰሜናዊው አካባቢዎች የአመራር ተሞክሮዎች አይተናል አሁን መሀከል ደርሳል ኢንሻአላህ በሚቀጥለው የሀገራችን ተስፋ ከምስራቅ የሚመጣ አቦ ፍቅር የሚሆን የሀገር መሪ ተመኘሁ ቸር ላገራችን
@baletedare5567
@baletedare5567 2 месяца назад
ፓለቲካ ለኛ ሀገር ሴራ ስለሆነ ምንበወጣቸው
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 2 месяца назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 месяца назад
አሜን አሜን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 месяца назад
የቁጢ ሻይ በጣም እወዳለሁ የቡና ቅጠል መሆኑን አላውቅም ነበር ይገርማል❤❤❤
@tigabutadesse21
@tigabutadesse21 2 месяца назад
ሀመልማል አባታ እጅግ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ አርቲስት ነሽ በራያዉ ዘፈንሽ ግን በአልባሳት እና በሀገር መረጣሽ በጣም ከፍቶኛል። የእራያ ባህል የማይሰረዝ የማይደለዝ ዘመን የማይሽረዉ ነዉ። ዘመናዊነትን በአለባበስ በኩል አይጠይቅም ስልጣኔ የነበረውን ባህል ማጥፋት እና መቆራረጥ አይመስለኝም።
@YeneworkTekle
@YeneworkTekle 2 месяца назад
ይገርማል ኮሜንቶችን ሳነበው አንድም ሰው ለነፍስሽ አስቢ የሚላት የለም::ይገርማል:: ሁሉም ተያይዞ ከፈጣሪው ርቆ ወደ ገሃሀነም ይንደረደራል:: አቤቱ ፈጣሪየ አይናቸዉን አብራ በድጥ አፋፍ ላይ መቆማቸውን አሳይተህ ወደ ልቦናቸው መልሳቸው::
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 2 месяца назад
እስቲ መጀመሪያ ድነህ/ሽ አሳይን ከዛ እንከተላለን
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 2 месяца назад
እኔ ራሴ በጣም ብዙ ትዝታ አለኝ በአንቺ ዘፈን በጣም ነዉ ምወድሽ
@زينب-م5ض9ح
@زينب-م5ض9ح 2 месяца назад
ያረቢ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ መቸነውከናተጋተገናኝቸ እናቴንየማፈላልገው 😭😭😭😭😭😭ያለእናትአለምጨለማናት
@MmJohar
@MmJohar 2 месяца назад
አላህ ያስ ገኝልሽ ውዴ😢😢😢😢😢
@erwdagirma9611
@erwdagirma9611 2 месяца назад
አላህ ያሣካልሽ ከናትሽ ገር በሠላምና በጤና ያገናኝሽ ያገናኝክ❤🤲❤🤲❤🤲❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 месяца назад
አላህ ያገናኝሽ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 2 месяца назад
አላህ ያገናኝሽ እማ ነገር ግን ያለሽበት ሀገር ሁነሽ ተመዝግበሽ ማፈላለግ ትችያለሽ በዙም ማለቴ ነው ሞክሪ አላህ ይርዳን እህት
@زينب-م5ض9ح
@زينب-م5ض9ح 2 месяца назад
@@erwdagirma9611 አሚንእህቴ 26እናቴንአላውቃትም
@asmarech591
@asmarech591 2 месяца назад
የኔ ውድ አመልማል በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ዮኒ ምርጥ ቅን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 месяца назад
ዘፈን ሀጥያት ነዉ ግን ሀመልማልን በጣም የምወዳት አርስቲስት ናት ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መግስት አይወርስም ይላል ቃሉ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 месяца назад
ይችን ... የሰው .. ጉድ ከየት ...አገኛችሃት... እህቴ ... ነው .. ምትመስለኝ... መልካችን .. ይመሳሰላል ... ቁመናችን.. እሳ ... ሴት ... እኔ ወንድ.... እሳ የአሰበ /ጭሮ/ልጅ .. እኔ .. የድሬ... እንደምወዳት ... አንድ ቀን .. ሳላያት.. ከሀገር .. ወጣሁ...የልጅነታችን.. ትዝታ... ሀመልማል...!!! 6 ክፍል ሆኜ ነበረ .. የሰማት..!
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 месяца назад
ሐመልማል:በጣምየምወድሽና:የማከብርሽ:ግንከዚህበሗላ:ወደፈጣሪሺብትመለሽ:ማለቴዘፈንይብቃሽ:ቀሪዘመንሽንደሞ:ፈጣሪንአመስግኚ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 месяца назад
ሀመልማል አባተ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ የሙዚቃዎችሽ አድናቂ ነኝ ፀባይሽም ምርጥ ነው
@EeeTtt-df1si
@EeeTtt-df1si 2 месяца назад
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 2005 ዓም ስለራያ ጠይቀሽኝ ስነግርሽ ያስፈራል ጀግኖች ናቸው ግን ሴት ይቀማሉ ብለሽኝ ነበር ሙዚቃውን ሰራሽም አልሰራሽም ችግር የለብኝም ግን ራያ ምርጥ ሀገር ናት ❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 2 месяца назад
ሀመልማልየ እናቴበጣምነበር የምቶድሽ❤❤❤❤😢😢😢😢
@Nhattyk
@Nhattyk 2 месяца назад
የአስበዋ ንግስት እንወድሻለን ላሎ ሚካኤል ቦታ ስላየው ሂጀ ደስ ብሎኝል ሀገርሺን ❤
@edereje1580
@edereje1580 2 месяца назад
ዘፈን ለመዝፈን እግዚአብሔር ፍቃድ የለውም በጊዜ በንስሃ ተመለሽ።
@AshuAbebe-w5y
@AshuAbebe-w5y 2 месяца назад
ቀጣይ የሸዋ ሙዚቃ ሰሪልን❤❤❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 месяца назад
አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ልደት ድምፃዊ ሀመልማል አባተ የሀገራችንም የስራ ሀላፊወች ቀናዉን ያስመልክታችሁ የሰዉልጂ ልስራ ባለ ምንድነዉ እንደዚህ ማሸት እናተ ምጆታችሁ ለሌቦች ነዉ ይቅር ይበላችሁ።
@almazngatu9984
@almazngatu9984 2 месяца назад
የኔ ውድ እድሜ ከጤና ይሙላልሽ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 2 месяца назад
ዘፈኗ እንዳለ ታሪካችን አይደል እንዴ የኔ ጀግና እንዴት እንደምወድሽ
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha 2 месяца назад
የጨዋ ጥጉ መለኪያ ሐመልማልዬ የጪሮዋ ወደር የሌለሽ ልክ እንደተወለድሽበት ብዙ አቀንቃኝ ያዜሙለት የሐረሩዋ እንቁ ሐመልማልዬ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገሽ ለሐይማኖትሽን ቀናዒ ሁሉን አክባሪ እንኳን ተወለድሽ
@محسنالانسي
@محسنالانسي 2 месяца назад
ሁሌ፡ይመሪቡሽ፡የአገሬ፡ልጁ፡ቁጢዉንም፡አስታወሺኝ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 месяца назад
እረጅም እድሜ ይስጥሽ ሀይሚዬ❤❤❤
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
Long time ago የአሰበ ተፈሪ ልጅ ፍቅረኛ ነበረችኝ Ethiopia በነበርኩበት ግዜ ማታ ማታ የአመልማል አባተን ዘፈን ትዘፍንልኝ ነበር ❤ ፍቅር ያውቃሉ የሐረር ፣ የድሬዳዋ & የአሰበ ተፈሪ ሴቶች
@baletedare5567
@baletedare5567 2 месяца назад
ፖለቲካ እና የተፈጥሮ አደጋ ይለያያል እንደ ዜጋ የራስዋ አቋም ይኖራታል ግን መድረክ ላይ መናገር አይጠበቅባትም
@alexaleba5800
@alexaleba5800 2 месяца назад
ሀመል እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr 2 месяца назад
ዩኒ የኔፈዱሻ የኔ አባት እዳተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@menesmohammed1265
@menesmohammed1265 2 месяца назад
I think you were the only one who sang zemad song.Akale zemede.I liked most of your songs.Thank you.
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 месяца назад
ሐመልማልዬ ድሮ ዘፈንሽን በጣም እወደው ነበረ አሁን ግን ወደሚያሳርፈው ወደ ጌታ እየሱስ መጥቻለሁ እስኪ ይህንን ፍቅር መጥተሽ ቅመሺው በቀሪ ዘመንሽ ለጌታ ዘምሪለት አለም አሰልቺ እና ተስፋ አስቆራጭ ናት ህይወት ያለ እየሱስ ባዶ ናት ትርጉም የላትም። እየሱስ ይወድሻል
@TsigeredaGetahun-vv1vq
@TsigeredaGetahun-vv1vq 2 месяца назад
የኔ ተወዳጅ ስወድሽ❤
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 2 месяца назад
ሀመልማልዬ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ነሽ የኔ ውድ ስታምሪ
@Weed-s3e
@Weed-s3e 2 месяца назад
አሚዬ ከዘር የፀዳች እድሜና ጤና ይስጥሽ
@AbbiePartyBus
@AbbiePartyBus 2 месяца назад
Wow, Amelmaleya, I was so in love with your song for so many years of Corse when you first came to my restaurant, TANA, 32 years ago hope you remember me
@MitselalDesta
@MitselalDesta 2 месяца назад
መልካም ልደት ሀሚዬ my favorite artist ❤❤❤
@finifine
@finifine 2 месяца назад
Happy Birthday Hamelmalye. We love you
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 2 месяца назад
ሀይሚ እኮ ድሮም ወሎየን ትወዳለች የበፊቱም ሙዚቃዋ ዘፍናልናለች❤🙏
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 месяца назад
ሀመልማልዬ ነመ ጉባ ያድኒ ነመ ጉባ ያድኒ የሚለው ኦሮሚፋሽ በጣም ❤❤❤
@fremenda3566
@fremenda3566 2 месяца назад
አመልዬ እንካን ተወለድሽ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 2 месяца назад
ሀመልማልዬ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅ
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m 2 месяца назад
የምወድሽ፣ የማከብርሽ ትልቅ ክብር አለኝ በዛ ላይ ፈታ ያልሽ ግልፅነትሽ ደስ ትያለሽ።
@yalewabreha7790
@yalewabreha7790 2 месяца назад
መልካም ልደት ለአርቲስት ሐመልማል አባተ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ:: ራያን ያከበረ እንደተከበረ ይኖራል😍🙏
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 2 месяца назад
Yonas yonas yonas yonas you are the most special humanbeing, frankly speaking, l am really speechless to describe your qualities but in short, you are the most wonderful and the most beloved humanbeing and journalist.
@woynshettesfaye
@woynshettesfaye 2 месяца назад
Hamelmalo am your big fan. long life to you
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 месяца назад
ዮኒ ምርጫህ ደስ ይላል ለማንኛውም እህት አመልማል ብርቃችን እንቁ ሁለገብ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@abebasifan3117
@abebasifan3117 Месяц назад
የኔ ዉድ እንዴት እኮ እንደምወድሽ❤❤❤እድሜ ይስጥሽ 👸👸👸
@hanna838
@hanna838 2 месяца назад
Happy birthday our dear
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 2 месяца назад
አመልማልየ ስወድሽ እኔም ብዙዎች እንችን ትመስያለሽ ይሉኛል
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 месяца назад
Happy birthday Hamelimalye enkan teweledishlin yene zemen nesh betam newi miwedish 🎉🎉🎉🥳❤️❤️❤️🎊💞💞
@azmimogs9271
@azmimogs9271 2 месяца назад
ሀመልማልየ የኔ ልዩ የኔም ታሪክ ነዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 2 месяца назад
Happy birthday hamelmaleya ❤🎉🎉🎉❤
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh Месяц назад
Yedrooshe ysehalal atnekiywe enwedshalhuu🎉🎉🎉🎉🎉
@kimchernet3651
@kimchernet3651 2 месяца назад
ሀመልማልዬ በጣም እወድሻለው 😘
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 месяца назад
እንኳን ተውለድሽ አልማልዬ❤🎂🥂
@Hageralegn1
@Hageralegn1 2 месяца назад
ውይ ፀገነት ስትንቀለቀል ስታስጠላ!!!
@babefikadu3374
@babefikadu3374 2 месяца назад
ayibalim lafish biyibet
@Hageralegn1
@Hageralegn1 2 месяца назад
@@babefikadu3374 ኧረ በደንብ ይባላል!!! የሚያስጠላኝን ነገር መግለፅ መብቴ ነው!!!
@Stopwar_pray
@Stopwar_pray 2 месяца назад
She is very tall.
@dabaroba1829
@dabaroba1829 2 месяца назад
ሀመልዬ ምንም እንኳን ችሎታሽ እንዳለ ቢሆንም Please ድጋሚ እንዳትዘፍኚው አዳዲስ ስራ ስሪ l don’t want to lose my memory .በሌላ ድምፃዊ የገጠመኝ ነገር ስላለ ነው
@abrahamtedesse8036
@abrahamtedesse8036 2 месяца назад
Happy birthday legend wish you many more l love you ❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 месяца назад
God is too good ❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 месяца назад
አመልማል የማትረሺ እንስት በም ነው እምወድሺ❤❤❤❤❤
@ምስራቅ
@ምስራቅ 2 месяца назад
የኔዉብ ስወድሽ
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 2 месяца назад
My favorite person
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 месяца назад
የኔ 💝ፍቅር ዉድድድድ ሳደርግሽ 💝
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 месяца назад
ውይ በስማም ይህ የልደት ወሪ እንደሰለቸን ልደት ከ1 እስከ 10 ብቻ ነው የሚከበረው ከዛ በላይ ቁጥሩ ይደበቃል ሀመልማል እንወድሻለን እንግሊዝኛ ታበዥያለሽ ቀንሽው ኢትዮጵያውያን አርጊው እሽ ጥሩግዜ ይሁንልሽ
@sabameasho4170
@sabameasho4170 2 месяца назад
Hamelmal, artist Yetnayet (Mimi) also looks like you I wonder if you guys are related.
@fvv1680
@fvv1680 2 месяца назад
🎉👑❤ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 2 месяца назад
Respect❤❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 месяца назад
Taganyitali lijuu* is very very powerful songs !! I love !!
@YeneworkTekle
@YeneworkTekle 2 месяца назад
ኧረ ዘፋኞች ጌታ ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ:: ዘፍናችሁ መከራ አመጣችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ ተመለሱ:: በላችሁ ጠገባችሁ አገባችሁ አሜሪካ ገባችሁ ከዚያስ ወደ የት ነው ጉዟችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ::ዛሬም አልመሸም ላለፈው ንስሃ ገብታችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ ተመለሱ:: ምን ያህል ቀናት እንደቀራችሁ አስቡ:: አሁንም ጨፍራችሁ አታሰጨፍሩ :እስካሁን የተሰጣችሁ እድሜ ለንስሃ ነው:: በሃይማኖት ውስጥ አትደበቁ:: ጌታ ይርዳችሁ::
@TsionTemesgene
@TsionTemesgene 2 месяца назад
Happy birthday 🎂 🥳 🎉
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 6 дней назад
Legend
@Enbabafiori
@Enbabafiori 2 месяца назад
Hemelmal betam new ymwedsh❤️ Lujoch gze mestet ysfelgal ylshew ewnet new, beteley wichi ager ylot ljoch👍🙏🏾🥰🌹🌹
@ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
@ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 2 месяца назад
እራያ ወሎሎሎሎሎሎሎሎ ቤተ አማራ ❤❤❤
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 2 дня назад
Abet kumet hamelamaly ❤
Далее
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Просмотров 240 тыс.
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 827 тыс.
Hamelmal Abate - Raya (Official Video)
5:59
Просмотров 168 тыс.