Тёмный

ያለ መዳም ፍቃድ ፍራፍሬ መብላት እደት ይታያል? 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 243   
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 3 месяца назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መገን የሰው ቤት መገን ስደት ሀቂቃ ከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢በተለይ በምግብ ጉዳይ ወላሂ እኔ ስበላ ሲያዩኝ አከላቴ ክፍል ነው የሚለው እነሱኮ ስንበላ አይወዱም አላህዋ ያረህማን ሰፊ የሆነ እርዚቅ ስጠን ያረብብብብ በሃገራችን ከስደት አውጣን ያረብብብብ😢😢😢😢😢😢
@user-es3uy9ly6z
@user-es3uy9ly6z 3 месяца назад
አሚንንንንንንንንንን የረቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kamreyajemal6788
@kamreyajemal6788 3 месяца назад
Amin
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 3 месяца назад
ለምን ጥርግ አድረገሺ ብይ እህት አትሸማቀቂ?
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 3 месяца назад
@@user-ml4hf6oi4v ወላሂ እፈራለሁ በጣም
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 3 месяца назад
ካልበላን እንደት እንሰራለን በልቸም ደክሞኛል
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 2 месяца назад
እንደውም በላጩ ቁርአን ስንቀራ አጅር ሚያሥገኘን ትርጉሙን በማወቃችን ነው ምክንያቱም የቀራነውን በተጨባጭ ነት ተፍሲሩ ሲገባን ነው ተቅዋ ሚኖረን ቁርአን የአሏህ ቃል የሂወታችን መመሪያ መሆኑን ጠንቅቀን ልናዉቅ ግድ ነው እንጠክር
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 3 месяца назад
ያረቢ ርዕሡን አይቸ ስሮጥ መጣሁ ያለበት ይገንበት ክክክ
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 3 месяца назад
እኔም
@user-fz4ug6ot8q
@user-fz4ug6ot8q 3 месяца назад
ክክክክክአብሽሪ
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 3 месяца назад
እኔምሥሮጥልሰበርነበር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 месяца назад
ወላሂ እኔም ፈከሀ እየበላሁነበር አሁን
@user-nn3zi8ol5s
@user-nn3zi8ol5s 3 месяца назад
እኔም እነሡ ያልሠጡኝን እቤት ያለውን መብላት ሥለምፈራ
@makme4304
@makme4304 2 месяца назад
ወዶቸ የምን መሰረቅ ነወ ደሞ እያነሣችሁ ብሉ አትፈሩ በነሡ ሰረ እሰካለን ሀላፈትና አለባቸወ በባዶ ሆዶችሁ የምሠሩ ተጠቀቁ በሸታ ላይ ከወደቃችሁ ማንም አይወዳችሁ ሰለዚህ ብሉ❤❤❤😂😂😂
@kkd8112
@kkd8112 2 месяца назад
ሠህ
@ekramseid3825
@ekramseid3825 2 месяца назад
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን አልሀምዱሊላህ ከዚናህ የጠበቀኝ አሏህ የተመሰገነ ይሁን ያማረ ሀላልም ይወፍቀን ለሁላችን❤
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 3 месяца назад
ጀዛኩመላህ ኸይር ሁሱ ወዲሜ❤
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 3 месяца назад
ኧረ በጣም ከባድ ነው ወላሒ አደራ ያለ ኒካ እንዳትወልዱ አላህ ይጠብቀን
@user-dr8ls2ek1s
@user-dr8ls2ek1s 2 месяца назад
አሚንንን
@QwertyQwerty-vp8bj
@QwertyQwerty-vp8bj 2 месяца назад
እር አንዳንዶች ቢደፍት ይሻላቸዋል ከምንበላ እነሱ የሰጡንን ብቻ ከሆነ ሰው አንሆንም
@masaretmas2402
@masaretmas2402 2 месяца назад
Unte beleshal👍
@zeynebaliye
@zeynebaliye 2 месяца назад
እኔ ያለሁባት እደዚናት ወላሂ
@QwertyQwerty-vp8bj
@QwertyQwerty-vp8bj 2 месяца назад
@@zeynebaliye ዝብለሺ ብይ ካገኘሺ አላህ አያውቀው የለም በርሀብ ምክናየት ብንታመም ለደሀ ቤተሰቦቻችን ሸክም ነው እምንሆን
@kkd8112
@kkd8112 2 месяца назад
የኔዋሰ ገዝታ ታመጣለች እንብላዉ እጣለወ አትጠይቅም ምንልግዛ ብቻ ትላለች
@user-fs8gg6dn2l
@user-fs8gg6dn2l 2 месяца назад
በትክክክል የኔም ናት ወላሂ
@user-ho9wg1zu7o
@user-ho9wg1zu7o 2 месяца назад
ጅዛኩምላህ ኽይር ኡስታዝ
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ 3 месяца назад
ማሻአላህ ዊይበቃት አላህ ይጨምርልህ ውሴን
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie 2 месяца назад
ጀዛኩምላህ ኸይር ሁሱ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 месяца назад
አሏህ ይዘንልን ስንበላ አይወዱም ታዲያ እንሙት ምንይሻላል ያረቢ እኔበተለይ በዱላ ነው ምበላው ክክክክ ከነ ባልበላ ይመርጣሉ
@ZenebMahamed12
@ZenebMahamed12 3 месяца назад
ማሬዝም ብለሽ ብይ ረሀብ ትሞቻለሽ
@Fatom-bd8xr
@Fatom-bd8xr 3 месяца назад
አረወላሂእኔሁልጊዜሰርቄነውእምበላው፡ትበላካየች፡ያለመልኳመልክትፈጥራለች
@ZenebMahamed12
@ZenebMahamed12 3 месяца назад
@@Fatom-bd8xr ብይ ማማ አብሽሪ አላህበማትችይው አይዝሽም እዳለመታደል ሁኖጅ እኛም የአላህ ባሮች ደሞ በሰው ሀገር ብትታመሚኳ አችን አስወጥታ ሌላ ጮሌ ታመጣለች ማምየ ብይ ስሪ አለቀ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 месяца назад
​@@Fatom-bd8xrልክእንደኔ አላህይዘንልን
@user-dr8ls2ek1s
@user-dr8ls2ek1s 2 месяца назад
እኔም ብዙግዜ ሰርቄነውእምበላሁያረቢ
@Lubabah-fr7fx
@Lubabah-fr7fx 2 месяца назад
ያረቢ አተ ኽይሩን ሻልኝ
@lubaylubaba9002
@lubaylubaba9002 3 месяца назад
ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር እና ዝም ብዬ እያነሳሁ ስበላ ውይ ሀራም ይሆን ሳትፈቅድልኝ እያልኩ እየተጨነኩ እያነሳሁ እበላ ነበር ከዛ እረመዷን ላይ ነገርኳት ይህን የበላሁብሽ ነው ይህን የጠጣሁብሽ ነው አልኳት ከዛም ብይ ጠጪ አለችኝ አሁን ዘና ብየ እደፈለኩ እያነሳሁ ግጥም😂😂😂😂
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 месяца назад
ማሻአላሕያቺጡሩይቱሥለገጠመሺነው የኔ እኮንፈዋካየተረቀ ኩብዝ ስበላአትወዲም ሣታየኝነው የምበላባት ምግብየለም ፍዋካግን ልጆቾያመጣሉ ግንተበላሺቶ ይጣላል እኔሥበላበጣምነውየምትናደደው
@user-ik2is8gv5u
@user-ik2is8gv5u 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 2 месяца назад
መጠየቅሺም ክክክክ ሳልበላ ልሰራ አመጣችኝ እደ እ
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e 3 месяца назад
እኛ ሁሉንም እስርቃል ፈዋካ የተባለ ለምን ስንበላ ይፍ ሴትዩይቱ አትውድም
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or 2 месяца назад
جزاك الله خيرا ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 2 месяца назад
የአሏህ የመዳም ቅመሞች ለጥቀን ሌባ እኔ ራሡ አነሣለሁ ግን መሥረቅ ይሆን ብየም እፈራለሁ ታየችኝም ግደለኝ እላለሁ አይይይይ ደሞ ለሌሎቹ ሥትሠጥ ለኔሥ ሥላት አችኮ እዚሁ ነሽ ቤት ነሽ ብይ አለችኝ ከዛ ወድህ እበላለሁ ያው ፈዋካም ቢያመጡ ማጎ ሁሉንም አንሥቼ አልበላም በጣም እፈራለሁ ሠራተኞቹ ይበላሉ እኔ እቤት ያለሁት ተቀምጨ የልጆቹ ሠራተኞች ይበላሉ ሞኝ ነት ነው የኔሥ እል ነበር አሏህየ እርዝቃችንን ባሀገራችን አርግልን ከሠው ግርድና አውጣን ያከሪም
@user-zr7fz8nf9y
@user-zr7fz8nf9y 2 месяца назад
Alhamdulilah yareb bsrkot bekuls
@The-lj7yh
@The-lj7yh 3 месяца назад
የኔ ኛይቱ እንደቤትሽ ብላለች እበላለሁ😂😂😂😂😂
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 3 месяца назад
ውነትነው
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc 3 месяца назад
ያርብ
@RabiyaRabiyah-sj5fc
@RabiyaRabiyah-sj5fc 3 месяца назад
ياالله
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ allahi balhibat yrtbekehi😍😍😍
@cggh6051
@cggh6051 2 месяца назад
እነ እኳን ያልተፈቀደልኝ ልበላ ያችኑ ምግብ ምግብ ስለምሰራ በሽታ ሆደ ይነፋል እራሰንብቻ ያዙረኛል ከዛ ሀክም ወሰደኝ ባለዳዉ ባለበቴ የምግብ እጥረትነዉ ባይታመን የላትም አለኝ ዶክተሩ ባለተናደደና ወደዉጭወጣ ለካይሄነዉ ስራሽብሎ ተቆጣኝ እነወድጀ አይደል ዘጋኝ ምላድግ አልኩት አወ ላከራነዉ እምትለፍ ይለኛል አሁንላቆምነዉ ምግብመስራት ምግብየምትሰሩ ወንድም እህቶቸ እራቹሁን ጠብቁ እዳትጎዱ እነን ያየይቀጣ 👍👍👍👍
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
አልሀምዱሊላሂ መዳምየ አላህእድሜእናጤናይስጥልኝ ግድብይእያለችነዉየምትናገርኝ ምግብስ ወሏሂ አላህይጠብቀንበያለንበት ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
@taibah1116
@taibah1116 3 месяца назад
አላህዬ ከዝሙት ጠብቀን
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 2 месяца назад
እኔ ግን ሥታየኝም እበላለሁ ሣታየኝም እበላለሁ ግን አድቀን ብይ ብላኛለች ከዛ ወድህእበላለሁ ደግማ ሥላላለችኝ ያሢዘኝ ይሆን ወየዉ ጉዴ ያረቤ ቀልቤን አተመልሠዉ አተማረኝ ግን ችግር ካለዉበኮሜት መልሡልኝ
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k 2 месяца назад
የአሏህ አላህ ይጠብቀን ነው እድም ለስደት አልሀምዱሊሏህ
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 2 месяца назад
ሱበሀን አላህ❤❤❤❤❤
@user-ov3pi9zm3b
@user-ov3pi9zm3b 3 месяца назад
እኔኮ ሀለዋእና ፈዋካ አይፈቀዲልኝም ዝምብየ ነዉ የምበላዉ
@yismuyisef1791
@yismuyisef1791 2 месяца назад
እረ ብሉ ታካብዳላችሁ እደ አረቦች ፊለፊት መመገብ እነሱ ሲደብቃቸዉ እጂ የማይወዱት ለሊላ ጣጣ የላቸዉም
@ekramahmed29
@ekramahmed29 2 месяца назад
እኔስንትካሚራተጋዲሞነውእማነሳውአትፍሩየሌላውዜጋከስራወደምግብነውእራሳቺሁንጠብቁ
@user-ye2rb5oo2q
@user-ye2rb5oo2q 3 месяца назад
እኔም እየበላሁነው አትወዲም ስበላ ሰረቄነው የምበላው አላህ ይዘንልጂ
@user-dr8ls2ek1s
@user-dr8ls2ek1s 2 месяца назад
እኔም እዳችውነኝ አላህይዘንልኝ ግን አላቀምነበር እራብአንሞትታዳ
@user-ik2is8gv5u
@user-ik2is8gv5u 2 месяца назад
😢😢😢😂
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 3 месяца назад
እኔስ አልሀምዱሊላህ ሠወቸ ከኔ የተረፈነው እሚበሉት እደም ነገር ሳትሳቀቂ ብይ ብለውኛል እኔም ፍራፍሬ ሞቴነው ስወደ
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b 2 месяца назад
እኔሥይበላሻል እጅአልነካም ግንሠትዩየእንደማልበላ ሥለምታቅ ብይሥትለኚእበላለሁ ምግብግን መጀመርያለኔሠተውነው እነሡየሚውሥድት
@saada5882
@saada5882 2 месяца назад
አልሃምዱሊላህ አንኳን እቤት ካፌ እሷ የበላችዉኔ ነዉ አዘን እምበላዉ
@samerasamera4475
@samerasamera4475 3 месяца назад
ምን ማልትክ ነው ብስብሶ ክሚጣል የኛ ሆድ ውስጥ ይጣላል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 месяца назад
በሆዳችን አይጠይቀን አረግ እኔ ካገኘሁ እበላለሁ ፈራፈሬ አዬሰችለኝም በተለይ ቱፋና ሙዝ
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk 3 месяца назад
ሳህ
@aghh4133
@aghh4133 3 месяца назад
አወወላሂ
@user-ok1om1il1v
@user-ok1om1il1v 3 месяца назад
ሳህ
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 3 месяца назад
ኧር እኔም እበላለሁ
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ኧረ ዝም ብየነው የምበላው ምንም አይሉም በላሺ አልበላሺ😂😂😂😂
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 месяца назад
ውይ እኔ ቤትማ መድፋ ሀላል ይመስላል ክቢ ወላ ምግብ ወላ ፈዋኪ ፍራፍሬ ለቀን መተን የማናውቅ ሁሉ ይመስላቸዋል አላህ ይሳአደን❤
@user-ky7mq7ii2o
@user-ky7mq7ii2o 2 месяца назад
ያረብ🤲አንተጠብቀን
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 2 месяца назад
ስእቱን ኰሜት😮እይውት እግዝህብር ይምስግን ምግብ ስርታ ብልቅብት እኩ ትውጨ ትስምጥልይ አለች እኔጁ
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@givatGivats
@givatGivats 2 месяца назад
‏‪6:06‬‏
@user-kq4bl7nh9p
@user-kq4bl7nh9p 3 месяца назад
እኔ ከባሌ አድ ላይ አይደለንም ከሌላ ወድ እያወራሽ ነው ይለኛል እኔ ምንም ማውቀው ነገር የለም
@user-nw5oj5zo4p
@user-nw5oj5zo4p 2 месяца назад
❤❤❤
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 3 месяца назад
ሸህ ሰይድ ሙሥጠፍ ጣፍጭ ነገሮችን በጣም የሚወዱትን ተውላቸው እንጅ እናንተን እቤታችሁ ሢወሥዷችሁ እንደ አንድ ቤተሠብ ነው የምትታሠቡት ብሉ ብለውን ነበር 😂 ማሥቲካ እረ ሥንቱን ነው እያነሣን የምንጠቀመው
@user-ju4lw1vf1v
@user-ju4lw1vf1v 3 месяца назад
ክክክክ
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 2 месяца назад
😂😂😂😂አወን
@Fatema-jz1ro
@Fatema-jz1ro 2 месяца назад
ግን ምናለ ፈትዋ ሥንጠይቅ ድምፅ ባታወጡ ሚድያ አሏህይህድይኩም
@155Galaxy
@155Galaxy 2 месяца назад
ያረብአላህኸይሩንነገርይወፍቀን
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 месяца назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 2 месяца назад
ዝብላችሁብሉ አሏህ ይምረናል ገፉሩረሂምነው ስጠገርርእየዋኩላልበላነው
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 3 месяца назад
ወይኔ እርእሱን አይቸ
@user-ss5he7bd7h
@user-ss5he7bd7h 3 месяца назад
ወይኔየሁላችንምጥያቄነው😢ላዳምጡውእስቲ
@user-lx1wr3qn9k
@user-lx1wr3qn9k 2 месяца назад
እረ እየሰረቅን ነው እምንበላው አላህ ይቅር ይበለን በሳቸው እጅ ተሰተን እንሙታለን ይራበን አይመስላቸውም😢😢😢😢
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 месяца назад
ተበልቶም ስራውአይቻልም እንዴትበባድሆዳችን እንችለዋለን በርቱልኝእህቶችያልፋል
@AlpnAsd
@AlpnAsd 3 месяца назад
ብይ አይሉም እኔውነኝአቅርቤ እምበላው እየራበኝ አያስችልም😢😢😢😒😒😒😒😒😒
@AminaDaawud
@AminaDaawud 3 месяца назад
صبحان الله صبحان الله 😢😢😢😢😢
@masaretmas2402
@masaretmas2402 2 месяца назад
Ene baba hulunm wesdeshi bii yelenyal ena blalwu esu ena yesu Mama ate leyme setywa mrtywa gen tee leyaleche
@tamerdubai9317
@tamerdubai9317 3 месяца назад
ወላሂ እኔ ምንም አይሰጡኝም ተበላሺቶ አይኔ እያየ ቆሻ ውስጥ ይጨምሮታል እራበኝ ለመብላት በጣም እሳቀቃለሀፍሁ ገና አንድ አመት 6ወሬ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 3 месяца назад
ብይ አትሸማቀቅ እህት😢
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
ብይዝብለሺአትፍሪችዉእህት አብሽሪ
@kkd8112
@kkd8112 2 месяца назад
እህት ብይ ዝብለሸ ለምን ታለችሸ ሁልጊዜ እቆሻሻ ዉሰጥ ነው የሚጣለዉ በያት ከዛምምንም አትልሸ
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 2 месяца назад
ዝብለሽ ብይ ከቤቶ እሥካላወጣሽ ድረሥ ባች መሥኡል አለባት
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
ግን በምን መንገድ ብትነገሩ ይሻላችሆል ወንድሞቻችን ኡለሞቻችን ስንተይነዉየሚናገሩት በኒካጉዳይ አረእባካችሁያለኒካ ከወንድጋር ምንአገላፈጣችሁ??ወንድልጅመችም ዝብሎ ሴትንአይዝም እኛዉ እየገለፍጥናችዉነዉእንጀ አኡዙቢላሂ
@user-zt9hp7nj8w
@user-zt9hp7nj8w 2 месяца назад
❤❤❤😢
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 месяца назад
አለሀምዱሊላህ አይድለም ፈዋኪ አሲር ከሱፐርማርኬት ያመጣነውን ሳላስፈቅዳት አልነካም ከራበኝ በባዶ ሆዴ ግማሽ ሌትር ወሀ ጠጥቼ ስራዬ ካጠናቀኩ በኋላ ሻይ ማፈላው
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 2 месяца назад
አላህይዘንልንበሥእኔምዝምብየነዉየምበላዉ😢😢😢😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 месяца назад
እኔ ማሥቲካ ብቻ ነዉ ሳታየኝ እማነሳዉ ለኔምለሶምታመጣለች እኔምስወጣ አመጣለሁ ቶሎያልቅብኛል በሌላበኩል እሶብሳብይነዉ እምትለኝ ችግር የለባትም ቱፈሀ ሥትሉግን አሁን እየበላሁነበርእና እደት እሩጨ እዳየሁ ክክ
@FatimaSEID-ni5ou
@FatimaSEID-ni5ou 3 месяца назад
ክክክክአልወደቅሽምስትሮጭ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 месяца назад
@@FatimaSEID-ni5ou ተርፋአሉ የኔዋ❤🤣🤣
@user-dd1jj4uq2s
@user-dd1jj4uq2s 3 месяца назад
ኧረበጣምከባድነውወላሒአደሪያለኒካአንዳትወልዲ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 месяца назад
የቱፋወ ነገር ይቻላል አይቻልም አለ ንገሩን
@user-gd2tx7kg1k
@user-gd2tx7kg1k 2 месяца назад
መዳም ቤት ሆኖ ወይኔ ጉዴ ፍራፍሬ ሰርቆ እማይበላ አለ ግን እነሱ መች ይሰጣሉ ያረቢ ማረኝ
@kkd8112
@kkd8112 2 месяца назад
የኔሰ ገዝታታጣለች ለልጆቹ እሰጥና እኛም እበላለን ወላሂ የኔዋሰ ከናቷ ቤት እራሱ ሻይ ሳዱችነገሮች ይዛልኝ ትመጣለች ማዳምየ❤❤❤
@husenadem7174
@husenadem7174 3 месяца назад
የረዕሷነገር ለመስማት መሮጤ😂😂😂
@gagababa7443
@gagababa7443 2 месяца назад
ምግብችግርየለውም ምንሰራችሁእጅ ምንበላችሁ አይልም እግዛብሔር ሲቀጥል እየሰሩእዛቤትእስከኖሩድረስ ቤታቸውነው
@user-ox2gn6lj9l
@user-ox2gn6lj9l 3 месяца назад
ወላሂ ያረቢ እኔም ሰርቄሰርቄ ነዉ ምበላሁ ያአላ ጌታዬ እዘንልን
@AishaAisha-iw4gk
@AishaAisha-iw4gk 2 месяца назад
የያረብ አተው እዘንልን እኔ ብቻ ነኝ እየሰረኩ የምበላው ብየ ነበር ለካስ ቅመም ሁሉ ሌባነን😂😂😂😂😂😂😂😂
@AyantuAedasa
@AyantuAedasa 3 месяца назад
እኛ ቤት ካማራ አሌ ግን እበለላሁ ታየሌች ሴትዮዬ
@masaretmas2402
@masaretmas2402 2 месяца назад
Tiya tady megbe belashe enje mn adregeshe enme eswa sate setnye blalwu
@user-qi9fu6nw3o
@user-qi9fu6nw3o 2 месяца назад
እረ በደንብነዉ እምነበላዉ ከሚጣለ ይሻላል ብበላ
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 2 месяца назад
ቆይ አረቦች ሁሉ ከአንድ እናት ነዉደ የተወለዱት ኮመቱ ሁሉ😂😂😂
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@enanujavo1068
@enanujavo1068 2 месяца назад
Yenewa sibela atiwedemi serike new yemibela
@user-fs8gg6dn2l
@user-fs8gg6dn2l 2 месяца назад
የኔም አትወድም እንዳንች ተደብቄ ነው እምበላው
@user-on8kn1sd8z
@user-on8kn1sd8z 2 месяца назад
🎉የአላህ እኔም ስበላ ስበላ እኮ ይጨቀኛል
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 3 месяца назад
አይይይ 😢እኔ በዚሁሀየተነሳ እቃ ታነሳለች ብለውኛል😂😂😂ያገኘሁትን እያነሳሀ ስበላደሞ ኮ አያመጡም ከስንት 1ዴነው😢ሆድ ይፌጀው
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 2 месяца назад
የኔማር😢😢😢አብሸሪ
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 3 месяца назад
ሰላም አሊኩም፡ጥያቄ ነበረኝ ስልክ ላኩልኝ ኡስታዝ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 3 месяца назад
እኔራሡብዙጊዜእጠይቃለሁጥያቄነበረኝከላከልሽእህትየ
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ በቱክቱክእኳነዉየሚጠይቆት
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 2 месяца назад
@@cgf8399 ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂወበረካትሁ መችእጠቀማለሁ
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
@@user-nq9hu5jr8e አልሀምዱሊላሂእንኳንምየለለሺ የብድ መንድርነዉብለዋልምንያድርግልሻል እኔምየለኝ
@user-cx1tm8mq1x
@user-cx1tm8mq1x 3 месяца назад
አር እኔ የፈልገሺዉን አያነሳሺብይ ነዉ እምትለኚ እኔ እምወደዉ ማጉ እና ቱፍሀነዉ ማሰቲካ አሺና ዉሸጂ ሰለምትል እወሰዳልለሁ እያይቺ
@hedaya101
@hedaya101 3 месяца назад
ወየውእኔደሞተምርነውየምሰቅውእናየምበላው
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 2 месяца назад
❤dmrign😂
@alimaaalimaa-pr8fv
@alimaaalimaa-pr8fv 2 месяца назад
ወድሜ ለፈተዋገናህ ብዙነርእያበላሽህነዉ ቁረአን አስቀራ ፈተዋይቅር እየደብላክነዉ
@user-xs3wj4xh8w
@user-xs3wj4xh8w 2 месяца назад
እኔ ግን ያገኘሽውን ነገር ብይ ስለሚሉኝ እበላለሁ ነገርግን ጣፋጭነገር አልወድም እነሡምያውቃሉ ተደብቄ በልቸ አላውቅም
@user-fz9jy4bf8u
@user-fz9jy4bf8u Месяц назад
ታይሆንአይቀርም
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 2 месяца назад
አሰላሙአሊኩም መዳምን ሳንጠይቅ የምንበላው ነገር እንደት ይታያል እስኪ መልሱልን
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
በድብአዳምጨ መልስተስቱበታል
@user-fz9jy4bf8u
@user-fz9jy4bf8u Месяц назад
ኪኪኪኪዉዶቸአይናቸዉኮደምነዉየሚለብሠዉእናምንይሻለንአላህይዘንልን
@user-kn3tk8vy2l
@user-kn3tk8vy2l 2 месяца назад
እኔ ቤት ያለ ነገር ከራበሽ ሰርተሽ ብዬ የሀበሻ ምግብ የፈለግሹ ትለኛለች ግን እኔ እፈራለሁ
@user-nc4jc4yx5x
@user-nc4jc4yx5x 2 месяца назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يااخي حسين عندي سؤال ስለጂሀድአብራራልኝ ለምሳሌእራሳቸውን ዴውለተልኢስላም ብለው የሚጠሩአጃውችአሉጂሀድምአያሉይጣራሉአቂዳቸውምንድን ነው
@user-nc4jc4yx5x
@user-nc4jc4yx5x 2 месяца назад
በአሏህ አብራራልኝ
@user-uq8po3ij5y
@user-uq8po3ij5y 2 месяца назад
እኔ ምግብ ስበላ ሳያዩኝ ነው እያነሳሁ የምበላውጂ እነሱ አይሰጡም 😢😢😢
@taibah1116
@taibah1116 3 месяца назад
እኔም ጥያቄ ነበረኝ በየትነው መገኛቸው
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
በቱክቱክ
@saidasaid467
@saidasaid467 3 месяца назад
ምነው ስልኩን ብሰጡኝ ፈትዋ ብጠይቀው
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
በእብድስፍርየለሽምእንድቱክቱክየሚባለዉ
@user-ox2gn6lj9l
@user-ox2gn6lj9l 3 месяца назад
ወላሂ እኔ ዝምብዬ ነዉ ምበላዉ
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad 3 месяца назад
ጥየቄ፡ነበረኝ፡አንዴትነው፡መገኛው፡ንገሩኝ፡በአላህ😢😢
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
በቱክቱክ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 3 месяца назад
እረ ውሱ የራሳቸው ጉዳይ ብሉ በተለይ ተበላሽቶ የሚጥሉት ከሆነ ይብሉ ሳይበላሽ ብሉ እነሱ ስት ስራ ነው የሚያሰሩን
@ezs530
@ezs530 2 месяца назад
😃
@user-zx8lu6hk1k
@user-zx8lu6hk1k 3 месяца назад
ሠላምአሊኩም
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 2 месяца назад
የኛምመዳም አሰጥም
@gxkdhgdkdj4700
@gxkdhgdkdj4700 3 месяца назад
አሰላማሊኩም
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 2 месяца назад
እረ እቤቷ ሁኝ እምበላዉ እሷን ልጠይቅ ነዉ እደ እረ ሀራም የለም እሱጋነኝ እኮ እኔ አልሀምዱሊላህ ዱባይ እራብ አሏጋጠመኝም እደፈለኩነዉ
@kkd8112
@kkd8112 2 месяца назад
እኔም ሲጀመርየኔ ምሳ ላሸ ራት በላሸ ትላለች አደለም ከቤት ከእናቷ ቤት ታመጣልኛለች
@temokrotube1159
@temokrotube1159 3 месяца назад
እነሱ እኮ ስሰራ እንጅ ስበላ መች ይወዳሉ ቁርስ ምሳ ራቱንስ! አንዳንዶችማ አተ ከምትበላው ቢደፍት ይሻላችዋል እየተበላሸም ይደፋል!
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 3 месяца назад
በጣም ወላሂ ሱባሃን አሏህ የኔዋማ ልበላ ስክል ለራት ለባባ ይቀመጥ ትላለች አይ የሰው ቤት እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@zamotube5162
@zamotube5162 3 месяца назад
H​@@user-wu4kc9oq1pHullum Ayidelum yenew Zor bila ayitam Attawuqim wollahi Raasewu negn miseraw min lisra biyye inkuwan Alxayiqatim ❤yene wud betam new miwodat gin Alinegiratim😢
@HaisaAl
@HaisaAl 3 месяца назад
እኔ የምሠጠዉ በቀን አንደየነዉ እየሠረኩ ነዉ የምበላዉ
@user-xr5dl2wf3e
@user-xr5dl2wf3e 2 месяца назад
ክክክክክ የኔም አትወድም ሲበላሽነው የምትሰጠው ለካሰውሁሉ ሌባነው አላህ ይቅር ይበለን
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 2 месяца назад
እናእንሙትነዉ😢
@user-xr5dl2wf3e
@user-xr5dl2wf3e 2 месяца назад
@@moerkettomoerketto2980 እረ እዬበላንነው የሞንሞተው የምን ሳይበሉ መሞት ነው
@user-qt7qc8wh6m
@user-qt7qc8wh6m 2 месяца назад
ስልኩን ስጡኝ ዉደቸ
@MadinaAl-uk8qe
@MadinaAl-uk8qe 3 месяца назад
እረ በደንብ ነው የምስረቀው😮😂😂
@taibah1116
@taibah1116 3 месяца назад
😅😅😅
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 3 месяца назад
ክክክክ አረ ወኔ ህዝቤ ለካ ሁሉም እደኔዉ ነዉ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 3 месяца назад
አረ ሰረቀ አይባልም ሆ
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 3 месяца назад
ክክክክክክክ
@ezs530
@ezs530 2 месяца назад
አች ሌባ 😅
@user-ho9wg1zu7o
@user-ho9wg1zu7o 2 месяца назад
ግንኮ ሙስሊም ውድ ክርስቲን ሴት ቢያገባ ይቻላል ይላሉ ለምን ነው
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 3 месяца назад
😂😂😂 አረ እኔስ ቸኮሌት እሰርቃለሁ😂
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 3 месяца назад
እኔም እነሱጨክነው አይሰጡኝም እየወሰድኩ እበላለሁ ስጀመር አረቦች ስንሰራእጂስንበላ አይወዱም.
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 3 месяца назад
@@user-lt3ys4tc2d ክክክ ከምር እኔጋም
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 3 месяца назад
ወይኔ እኔም ቸኮሌት ውስጤነው😂😂😂😂😂😂
@taibah1116
@taibah1116 3 месяца назад
እኔም ነኝ የህስ😃😂
@ToybaMohammed-tz7xt
@ToybaMohammed-tz7xt 3 месяца назад
😂😂
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 2 месяца назад
እኔስ የማልሰረቀው የለም የፀጉርቻቦ ዶዶራት አሏህየ ከሸቃላነት አውጣን😢😢😢በቃበለን
@user-jv4zn3jd6c
@user-jv4zn3jd6c 2 месяца назад
ginlinindinaw???enresih.eindiflgoh.yballoh.eniginsinbl.maywodotih.limindinaw?ewnatih.lanim.xykhononilh??enin..mlakih.argoin.hindi.ylimgbhi.serimysawin.sawnain.eko?megeb.yacflgnalhi.eindihim,woHa.ynibtocihm.ymacbelo?woha.erasih.bkixabnaw.mesaxoin.?yarHi.Hilim.nagar.cihaye.aintihbecih.nakih😊😊🎉🎉
Далее