Тёмный

ያልሞከርነው ክፋትና ተንኮል የለም . . . ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #88-05 | ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 213 тыс.
50% 1

ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ - ያልሞከርነው ክፋትና ተንኮል የለንም . . .
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #88-05
Tobiya Poetic Jazz #88-05
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #88-05"

Опубликовано:

 

8 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
ጆሮ ያለው ስማ እረ ኡኡኡኡ እረ ጌታ ሆይ ተመልከተን ዶ/ር እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ጥሩ ንግግር ነው
@getabchalene
@getabchalene 5 лет назад
ክቡር ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ድንቅ አስተማሪ ጠቃሚ መልህክት ነው ለሚሰማ ሰው ፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ ፡፡
@AddisTesfaTube
@AddisTesfaTube 2 года назад
ተመስገን አምላኬ ... ከራሳቸው አልፈው ለወገን የሚተርፍ ሃሳብ ያላቸው አሁንም አታሳጣን ...አሜን !!
@user-kd6sq6gi1c
@user-kd6sq6gi1c 5 лет назад
የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 года назад
ኢትዮጵያ የለመለመች መልካም ነገር ብቻ የሚታይባት የአለም ተምሳሌት ትሆናለች። ብልጽግና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን
@heratobest3271
@heratobest3271 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ክፈታችን ነው በግበቡ የነገርካን ከገባን
@melessemekuria4842
@melessemekuria4842 Год назад
ለኔ ስሰማዉ ብውል ደስ የሚለኝ ንግግር ይህ ብቻ ነው። እሲ እንደተባለው በቃ ብሎን የሰከነና ሰላማዊ ጊዜ ያምጣልን፣ ሰላም ሲኖር መሥራትም ፣ማሰብም፣ ማደግም፣ ይመጣል።
@betelhemyeneneh2065
@betelhemyeneneh2065 Год назад
ፈጣሪ ረጅምእድሜና ጤና ይስጥልኝ
@natanimesehtu6452
@natanimesehtu6452 5 лет назад
ኦ ደስ የሚል ንግግር በተስፋ የተሞላ
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ለነገም አደራዋን።
@abelwoldu69
@abelwoldu69 Год назад
ሁሌም ባየው እማይሰለቸኝ ዶር አለማየሁ ዋሴ ንግግሮት መልካም መፅሐፍቶቾ ተነበው እማይጠገቡ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@tiristtessema8353
@tiristtessema8353 5 лет назад
ዶክተር እግዚአብሔር ለሀገራችን እንደተመኘህላት ይሁን ይሄ መንፈሰሰዊ ዕይታ ነው ይሁን ይደረግልን አሜን።
@akemanu48
@akemanu48 5 лет назад
በጣም ትክክል እይታ ነው።ወደን ሳይሆን በግዴታ ነው መልካም ነገር የምናደርገው።ምክንያቱም ክፋት የተባለውን ሁሉ ፈፅመናል።የቀረን ቢኖር መልካሙ ነው።
@temesgenshitaye
@temesgenshitaye 5 месяцев назад
thank you!
@halakedegela1793
@halakedegela1793 Год назад
thank you dr i appreciate you
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 3 года назад
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ያውርድላት
@tezazuteshale2146
@tezazuteshale2146 2 года назад
አምላክ ይባርክህ
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 лет назад
እንዳፍህ ያርግልንንን
@mmm-bz3qz
@mmm-bz3qz 4 года назад
ትክክል
@h.taf.220
@h.taf.220 5 лет назад
Amen ይሁንልን!
@meliyemaryamlij9982
@meliyemaryamlij9982 5 лет назад
በእውነት ድንቅ ንግግር እግዚአብሔር ኢትዮጵያችን ይጠብቅልን
@enidegyewerew6045
@enidegyewerew6045 Год назад
💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️ ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ + በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ + የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ + ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።
@Sebleaddis
@Sebleaddis 5 лет назад
ዋውውውውውውው ግሩም ትንታኔ ተባረክልን ወንድማችን
@menkelagency8768
@menkelagency8768 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ደክተር በሀገሬ ያለኝን ተስፋ እንደ አዲስ አደስክልኝ አላህ ያክብርልኝ
@user-ki5ds2kr7d
@user-ki5ds2kr7d 2 месяца назад
ጣም ተልቅ አስተዋይ በሳል ሰዉ ነህ ዶክተር ሀሳብህ አጭርና ግልጽ ነዉ ኑርልን
@dawetyerdawmetku1535
@dawetyerdawmetku1535 29 дней назад
ከ5አመት በዋላም ሀገራችን ያው ናት
@dagnachewsetegn9704
@dagnachewsetegn9704 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ui6mc9ei8v
@user-ui6mc9ei8v 5 лет назад
እውነት ነው ኢትዮጵያ ተንሳየሽን ያሳየን እግዚአብሔር
@mekuriawbayachew5140
@mekuriawbayachew5140 5 лет назад
D/r not only writer, rather you are unique motivator
@sectoralcouncel8996
@sectoralcouncel8996 5 лет назад
God bless you Dr.
@MeseretMeqninit
@MeseretMeqninit 5 месяцев назад
በትክክል ትለያለህ ዶክተር🙏🙏🙏
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 5 лет назад
Thank you dok
@alemayehumammo2261
@alemayehumammo2261 5 лет назад
ወይ ሞክሼ....ግሩም ነው!
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 5 лет назад
Thanks 🙏 Dr an amazing looking for our beloved country 🇪🇹
@takelealemu1484
@takelealemu1484 5 лет назад
I love you so much doctor!!!
@mesifeleke8241
@mesifeleke8241 5 лет назад
GOD BLESS U
@ayahushtakele3892
@ayahushtakele3892 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genettsehaye5447
@genettsehaye5447 4 года назад
egziabher ystlin wendmachin
@kidist2150
@kidist2150 3 года назад
Great speech ever
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 года назад
እንደ አፍህ ያድርግልን ዶክተርዋ !!!
@mimisisay7028
@mimisisay7028 5 лет назад
አስደናቂ አተያይ ነው!
@user-dv7tn4ec8i
@user-dv7tn4ec8i 5 лет назад
Yen jegnaa hulum endate basebi min alebtee 💚💛❤
@yotor5576
@yotor5576 5 лет назад
በትክክል ተናግረዋል ዶክተር
@viber112
@viber112 4 года назад
እዉነት እንዳፍክ ያድርግልን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 5 лет назад
እውነት ነው ዶክተር ተረቱስ እንዲህ አይደል ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም
@mistrenekatibeb9248
@mistrenekatibeb9248 5 лет назад
Besufekad Siyabara Bonn
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 года назад
እውነትም! እስቲ ያርግልን!
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 лет назад
በጣመ ደስ የሚል አገላለፅ ተመችቶኛል
@girmagumata4291
@girmagumata4291 5 лет назад
perfecto
@lidiyaayelgn1088
@lidiyaayelgn1088 2 года назад
respect nice speach🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulugetamulugeta7416
@mulugetamulugeta7416 5 лет назад
Lkachinn new yenegerken yegeba ygbaw
@eke1914
@eke1914 4 года назад
You're super star Ethiopian
@yitayshsintayehu9355
@yitayshsintayehu9355 2 года назад
ወንድሜ እባክህ እኔ ምስክር ነኝ የድንግል ማርያምን ፍቅር ብአእምሮየ ስለህ በልቤ ቀርጸህ ሁሌ እመብርሃንን ሳስብ አንተ ትዝ ትለኛለህ ስሟን ስትጠራ በእንባ በኔ ውስጥ ከንሃጥያቴ የሷ የፍቅር በዝቶልኝ አለሁኝ ሰለዚህ አንተ ባታውቅኝም እኔ ግን ስመስክር እኖራለሁ የት ካልከኝ አላም አርጊው ማርያም 1984 ብቻ ምን እላለሁ ፀጋውን ያብዛልህ እናም እንደ እኔ በድንግል ማርያም ፍቅር በእግዚአብሔር ቸርነት ያበርታሃቸው ብዙወች ይኖራሉና ዛሬም አስተምር እባክህ ትልቅ ፀ ጋ አለህ
@ssoo3513
@ssoo3513 4 года назад
ትክክል ።
@mojigsa8018
@mojigsa8018 4 года назад
Amen!
@fg6555
@fg6555 3 года назад
እውነት የህለና መንገድ ናትና በውነት ቦታ ያቁመን ቅድም ለተኮላተፈውአደበት ከወድማችን አደበት እንስማ ቀን ካለ ሁሉም አለ።
@sinaa5937
@sinaa5937 4 года назад
🖋👍👏💏ይመች.ጎበዝ
@henok_9326
@henok_9326 Год назад
አንድ ሰው ሣያወራ ለምን እንደምሥቅና ለምን እንደምናጨበጭብ አይገቤኝም።
@yetu0983
@yetu0983 5 лет назад
ኢትዮጵያ ጠጅ ቤት አሪፍ ጠጅ ነበረ፣ አሁን አስጠልቷል መደፍረስ ጀመረ። ከጠንሳሹ ይሁን ከቦጭው ባላውቅም፣ ጠርቶ ለቀመሠው መደፍረሱ አያምርም።
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
good poam
@yetu0983
@yetu0983 5 лет назад
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ የልቤን ነው የተናገሩት
@wudneshfekyibelu2916
@wudneshfekyibelu2916 5 лет назад
Amen
@yilkalgebeyehumekonnen5779
@yilkalgebeyehumekonnen5779 5 лет назад
wow
@SewwBerihun
@SewwBerihun 7 дней назад
Jentil guy
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 5 лет назад
wise
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 года назад
“ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ቀውስና ድቀት (ድርቅ፣ርሃብ፣መፈናቀል፣ግጭት፣ስዴት፣ድህነት ለሃገር ውድቀት ቤተ-እምነቶች፣ምሁራኖች፣ተቋማት፣መንግስታት ተጠያቂዎች ናቸው” ? በጎሳ፣በዘር፣በሃይማኖት የተደራጁ ምሁራን የስነ-ልቦና ውቅርና የተገጠመላቸው ሶፍትዊየር ሃገርን ለመገንባት ሳይሆን ለማፍረስ ነው፡፡
@user-lc6hf4sw6g
@user-lc6hf4sw6g 5 лет назад
1000000000000000% እውነት
@astergetachew4604
@astergetachew4604 5 лет назад
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marthatigabu8629
@marthatigabu8629 2 года назад
How can I be an audience? I love this show
@ibrahemrbashu5660
@ibrahemrbashu5660 5 лет назад
Gerum new brother thank you my allha please you
@selamewedalew6860
@selamewedalew6860 2 года назад
I share your hope Dr, but I can see that it’s going to take long, not because the process takes long, but our level of understanding the issues, priorities and our responsibilities as citizens is very far apart, hindering possible forward moves and dragging us back at times. Our patience is too shallow that we can’t even have a stand on how Ethiopia should continue as a country, our support for leadership swings between extremes in one day. You’re right the social media followers are insignificant compared to the population, but the impact of the exchanges in social media is significant driver of hate, ethnicity and mistrust. Unfortunately, some leaders fell for this and react to the wave of the social media, discounting and impacting the majority through their reactions. In spite of all, I hope the better days ahead, GOD help us!
@ayalkibetdemsu7400
@ayalkibetdemsu7400 2 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 года назад
አዎ ትሆናለች
@asthey
@asthey 4 года назад
EGZIABHIR ETHIOPIAN YEBARK
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 года назад
Metaphor ( ዶ/ር አለማዬሁ ) ፍንትው አድርገህ ነው እኛን ኢትዮጵያውያንን የገለፅከን ገና ነን እኛ ኢትዮጵያውያን አእምሮአችንንን መንቃት ; መንቃት ; በትህትና ; በስራ መትጋት ይገባናል ወሬኞች ነን ስራ የሚሰራ ሰራተኛ የለም ለማለት ሳይሆን በውሸት የተገነባን ሆነናል አሁን በአሉባልታ እንፈርዳለን ; እንገምታለን ; ነው ብለን እናስባለን ወዘተ ወዘተ
@ministeryalew3135
@ministeryalew3135 2 года назад
🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@mrphone823
@mrphone823 5 лет назад
Ewenet denk new masetewalen yesten kifuwen chersenal lebgo enensa
@girrisaatube6797
@girrisaatube6797 5 лет назад
ehe prograam andegna nw
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 года назад
ከግልቦችና ካልገባቸው ደናቁርት ጋር አለቅን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 года назад
በፐርሰንት መተንተንህ ; ተግባቦትህ በሳቅና በግርምት ነው የጨረስኩት ወይ ዶክተርዋ !!!!
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 4 года назад
Endafot yarglin
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
ke belategnawu mebil wexxaa , ke hodu xafaacci wexxaa ,,
@hibahadra8479
@hibahadra8479 4 года назад
Alu enji kebtoch ende meretab be hagerachen lay ye haymanot torenet yemiawuji. Tew belut
@abrahambekele5446
@abrahambekele5446 Год назад
ዋጋ ሊሰጠው የምባው ቃላት
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
metaphor
@Bezawitka
@Bezawitka 3 года назад
ጦቢያ ላይ እንዴት ነው መታደም የምችለው .??
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
urban deweler vs country people
@salemrussom8629
@salemrussom8629 4 года назад
Ehen bale aemro ena bale hlina sew endet aywededm! Ende erso yalu snata eko new yetebetenu menga yehonew
@workugashaw6948
@workugashaw6948 5 лет назад
አክቲቪስት እና ፖለቲከኛ ተብዬዎች ይሰማል? አዎን እየሰማችሁ ነው ገን በደንብ አዳምጡት በደንብ ካዳመጣችሁት እንደሰው ማሰብ እና በጎ ስራ መስራት ትጀምራላችሁ ከዛም እንደኛ ህዝብ ትሆናላችሁ
@fikirmekete6588
@fikirmekete6588 Год назад
እውነት እውነት እላለሁ እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያያን ቢበዙልን ከፍ ባልን ነበር
@kalkidan8994
@kalkidan8994 3 года назад
በል እንወራረድ ወይ ሰው ወይንም ጎፈር አሲዝ እኔም ላሲዝ እንዲያ እንደራደር ቀረ ሚለው ካለ ዲያብሎስም ይምጣ አዲስ ካመረተው ገበያ ላይ ያውጣ ሞልቶም ይፍሰስለት ሀጥያቱም ከአቁማዳ ሸማቹም ይርመስመስ ፍርድም ይንጋደዳ ከዛ እኔ እና አ ን ተ ያስያዝንበት ሳንቲም ባለጎፈሩን ሰው ያሳያል ሲታተም::
@solomonberhanu239
@solomonberhanu239 Год назад
,
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 3 года назад
በዘር ተጨፋጭፈን ኢትዮጲያ ያልጠፋችው አንዳንዱ ህዝብ (እንደ አማራ, አፋር, ጋሞ , ጉራጌ, ሱማሊ , ጋምቤላ ...ወዘተ) ያለው እግዚያብሄርን ስለሚፈራ ብቻ ነው.
@tewodrostelila9495
@tewodrostelila9495 5 лет назад
ቃሉን ስበክ በጊዜውም አለጊዜውም የሚለውን የጌታን ቃል አውቀህ ይሁን ሳታውቅ ተቃውመሀልና ንስሀ ግባ።
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 лет назад
የአምላክ ስራ ሁኖ ነው እንጂ ስውችን እንደ ዘር እህል ውይም ማባዛት ቢቻል እንደ እናንተ ያሉትን ስውች ብቻ ነበር አርቆ ማስብ የሚችል ብቻ እየመርጡ ማባዛት።
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 года назад
አይ አማራ የገባው ህዝብ
@shawahabita2145
@shawahabita2145 2 года назад
Satan irascible kifat yetemarw kega yimeslegali
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
be gizewum.yalegizewu yesibiketin sira sira ,,antte jil muhur gin edil alfohall,,,,GO HEAD PLEASE THIS EVIL AND ADULTRES GENERATION BY RESTRAINIMG WORD OF GODD RIGHT AT THE M9MENT OF HIS COMING, ante gin begizewum.yalegizewum sibek !! EYESUS EWUNET HIWET ENA MENGED NEWU
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 года назад
በትምህርት ቤቶች ውስጥ በጭራሽ አፍሪካዊያን የማንማራቸው የአፍሪካ እውነታዎች • የአፍሪካ የቆዳ ስፋት 30፣37 ሚሊዮን ኪ.ሜ ካሬ የቻይና ቆዳ ስፋት 9፣6 ሚሊዮን ኪ.ሜ • የአሜሪካን ቆዳ ስፋት 9፣8 ሚሊዮን ኪ.ሜ • አውሮፓ ቆዳ ስፋት 10፣18 ኪ.ሜ፣ቻይና እና ዮንይትድስቴት ኦፍ አሜሪካን ትልጣለች • ነገር ግን በአብዛኛዎቹ የአለም ካርታዎች ላይ አፍሪካ በዝቅተኛ መጠን ትወክላለች፡፡ይህ ሆን ተብሎ ትሻ አፍሪካ አፍሪካዊያን ባሉበት ቦታ ለመምራት ፣አዕምሮን ለማጠብ እና ለማታለል የእይታ ውጤት ለመፍጠር ነው፡፡  አፍሪካ 60 በመቶ የሚታረስ መሬት አላት  አፍሪካ 90 በመቶ የጥሬ እቃ ክምችት ባለቤት ናት  አፍሪካ ከአለም አቀፍ የወርቅ ክምችት 40 በመቶ ይይዛል  አፍሪካ 33 በመቶ የአልማዝ ክምችት ትይዛለች  አፍሪካ 80 በመቶ የሚሆነው የኮልታልን አለም አቀፍ ክምችት (የቴሌፎንና የኤሌክትሮኒክስ ምርት የሚሆን ማዕድን) በዋናነት በዲሞክራቲክ ሪፐብሎክ ኮንጎ አላት  አፍሪካ 60 በመቶው የአለም ኮባልት ክምችት (ለመኪና ባትሪ ምርት የሚሆን ማዕድን ) አላት  አፍሪካ በነዳጅና በተፈጥሮ ጋዝ የበለጸገች ነች  አፍሪካ (ናሚቢያ) በአለም እጅግ የበለጸገ የዓሳ የባህር ዳርቻ አላት  አፍሪካ በማንጋነዝ ፣በብረትና በእንጨት የበለጸገች ናት  አፍሪካ ከቻይና ሶስት እጥፍ የአውሮፓ ቆዳ ስፋት ሶስት ጊዜ ፣የናይትድስቴት ኦፍ አሜሪካ ሶስት እጥፍ ነች  አፍሪካ ግማሽ ሚሊዪን ኪ.ሜ(30875415 ኪ.ሜ) አላት  አፍሪካ 1.3 ቢሊዪን ነዋሪዎች አሏት(ቻይና በ9.6 ሚሊዪን ኪ.ሜ 1.4 ቢሊዮን ነዋሪዎች አሏት ፡፡ይህም ማለት አፍሪካ ተከፋፍላለች  የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚታረስ መሬቶች አፍሪካን በሙሉ መመገብ የሚችሉ ናቸው እና ሁሉም የአፍሪካ የሚታረስ መሬት መላውን አለም ለመመገብ ገመድ ነው፡፡  ዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ አፍሪካን የሚያበሩ ጠቃሚ ወንዞች አሏት ችግሩ የሲአይኤ የምዕራባዊያን ኩባንያዎች እና አንዳንድ የአፍሪካ አሻንጉሊቶች ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ለበርካታ አስርት አመታት አለመረጋጋት ፈጥረዋል  አፍሪካ በዳንስ፣በሙዚቃ ፣በስ ሕንጻ ፣በቅረጸ ቅርጽ ፣ወዘተ በባህል የተለያየች አህጉር ነች፡፡  አፍሪካ 30000 የመድኃኒት አዘገጃጀት መመሪያዎች እና እፅዋትን በምዕራቡ ላብራቶሪ ውስጥ ታስተናግዳለች፡፡  አፍሪካ በ2050 2.5 ቢሊዮኝ መድረስ የሚችል ወጣት ሕዝብ አላት  አፍሪካ የሰው ልጅን የወደፊት ሁኔታ ይወክላል ከዘንድሮው ረሃብ የከርሞው ይብሳል በሬው ከሌለ በምን ይታረሳል (አማራ ገበሬ በ2014ዓ.ም) ከራስ በፊት ሃገር ቀድማ ማየት ሌብነት የሰው ልጅ አዕምሮ ውጤት አይደለም!ሉብነት አዕምሮን ያጠባል!ሌባ ሃገር የለውም!እምነት የለውም! የተንኮለ፣የሌብነት፣የሃጢያት ሁሉ ምንጭ ስልጣን ነው ወይስ ገንዝብ ስልጣን የሃብት ምንጭ ነው!ለሃገርና ለሕዝብ ድህነት በማስፋፋት ለሃገር ጠቅ ነው! ትምህርት ቤት ገቡ/አስገባናቸው/ዘረኝነትና ሌብነትን ተማሩ/ተምረው ወጡ(የወሎ ገበሬ በ2007 ዓ.ም)
@abdulwahabgebiheyi9614
@abdulwahabgebiheyi9614 4 года назад
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ አንተን ብዙዎች አያውቁሁም። ነገር ግን በሽሙጥ መልክ የገለጽከው አክቲቪስት ብለህ ያው ጀዋርን ነውና ጀዋር እንኳን የኢትዮጲያ ህዝብ ይቅርና አፍሪካ ውስጥ ያሉ ሳር ቅጠሉ፣ ጫካ ውስጥ ያሉ አውሬዎች፣ የቤት እንሣሳቶች፣ የሰው ልጅ ተወው ያውቀዋል፣ እና ሁሉም ምድሩ ላይ ያለው ነብስ ያለው የሌለውም ተፈጥሮ ፎቶ ግራፉን ይዘህ ሂድና ይህ ሰው ማነው ብለህ ጠይቅ በጋራ ድምጽ አውጥተው ጀዋር ሙሀመድ ነው ይሉሃል። ስለዚህ አንተን ስለማያውቁህ ቅናት ሸንቆጥ አድርጎህ የምታውራውን ነገር ብቀርብህ ይሻለሃል። ስለዚህ የናንተ ዲስኩር ንፋስ ወስዶት ይቀራል እንጂ ለውጥ አያመጣም።
@addismedia3007
@addismedia3007 4 года назад
This is amazing!!! እውነት ነው ተስፋችን እግዚእብሄር ነው እንፀልያለን ደግሞም መልካም ዘርን እንዘራለን መለወጥ በምንችለው ላይ እንተባበራለን ወንዝ ያማያሻግር ለውጥ የማያመጣ የዘር ጥል ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለውም ! ተባረኩ ሁላችሁም !
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
ይህ የራስሕ አስተያየት ነው አንተን የሚወክል ለጥላሁን አበበ በቄሊ ታዋቂነት አይደለም እኔ የምደነቀው የመንግስቱን የመለሱ ድፍረታቸዉ ሕዝብ አሰቅዩተው ሲገሉ ሲሰብከኝ ሸሕዝብን በማንነቲ የሚጨፈጭፍ በቅጥፈቱ እየተቅለሠለሠ ኢትዮጵያ የሜሏ ጨካኝ ጨፍጫፊ የመንግስቱን 17 አመትና እሱ ራሱ ለ27 አመቷ በደሙ የጨቀየበትኑ ስርአት እጥፍ ድሮብ ሰቆቃ በሰፉው አዊቅሮ መጨፎጨፉ ነው የሜዘገንነውና ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ አቡይ ጠላት መብቀሊ ነዉ ለኔ በኢትዮጵያ የሜደንቀኝና ማመን ያቅተኝ ከንቲ ሒይወት
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 года назад
በትምህርት ቤቶች ውስጥ በጭራሽ አፍሪካዊያን የማንማራቸው የአፍሪካ እውነታዎች • የአፍሪካ የቆዳ ስፋት 30፣37 ሚሊዮን ኪ.ሜ ካሬ የቻይና ቆዳ ስፋት 9፣6 ሚሊዮን ኪ.ሜ • የአሜሪካን ቆዳ ስፋት 9፣8 ሚሊዮን ኪ.ሜ • አውሮፓ ቆዳ ስፋት 10፣18 ኪ.ሜ፣ቻይና እና ዮንይትድስቴት ኦፍ አሜሪካን ትልጣለች • ነገር ግን በአብዛኛዎቹ የአለም ካርታዎች ላይ አፍሪካ በዝቅተኛ መጠን ትወክላለች፡፡ይህ ሆን ተብሎ ትሻ አፍሪካ አፍሪካዊያን ባሉበት ቦታ ለመምራት ፣አዕምሮን ለማጠብ እና ለማታለል የእይታ ውጤት ለመፍጠር ነው፡፡  አፍሪካ 60 በመቶ የሚታረስ መሬት አላት  አፍሪካ 90 በመቶ የጥሬ እቃ ክምችት ባለቤት ናት  አፍሪካ ከአለም አቀፍ የወርቅ ክምችት 40 በመቶ ይይዛል  አፍሪካ 33 በመቶ የአልማዝ ክምችት ትይዛለች  አፍሪካ 80 በመቶ የሚሆነው የኮልታልን አለም አቀፍ ክምችት (የቴሌፎንና የኤሌክትሮኒክስ ምርት የሚሆን ማዕድን) በዋናነት በዲሞክራቲክ ሪፐብሎክ ኮንጎ አላት  አፍሪካ 60 በመቶው የአለም ኮባልት ክምችት (ለመኪና ባትሪ ምርት የሚሆን ማዕድን ) አላት  አፍሪካ በነዳጅና በተፈጥሮ ጋዝ የበለጸገች ነች  አፍሪካ (ናሚቢያ) በአለም እጅግ የበለጸገ የዓሳ የባህር ዳርቻ አላት  አፍሪካ በማንጋነዝ ፣በብረትና በእንጨት የበለጸገች ናት  አፍሪካ ከቻይና ሶስት እጥፍ የአውሮፓ ቆዳ ስፋት ሶስት ጊዜ ፣የናይትድስቴት ኦፍ አሜሪካ ሶስት እጥፍ ነች  አፍሪካ ግማሽ ሚሊዪን ኪ.ሜ(30875415 ኪ.ሜ) አላት  አፍሪካ 1.3 ቢሊዪን ነዋሪዎች አሏት(ቻይና በ9.6 ሚሊዪን ኪ.ሜ 1.4 ቢሊዮን ነዋሪዎች አሏት ፡፡ይህም ማለት አፍሪካ ተከፋፍላለች  የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚታረስ መሬቶች አፍሪካን በሙሉ መመገብ የሚችሉ ናቸው እና ሁሉም የአፍሪካ የሚታረስ መሬት መላውን አለም ለመመገብ ገመድ ነው፡፡  ዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ አፍሪካን የሚያበሩ ጠቃሚ ወንዞች አሏት ችግሩ የሲአይኤ የምዕራባዊያን ኩባንያዎች እና አንዳንድ የአፍሪካ አሻንጉሊቶች ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ለበርካታ አስርት አመታት አለመረጋጋት ፈጥረዋል  አፍሪካ በዳንስ፣በሙዚቃ ፣በስ ሕንጻ ፣በቅረጸ ቅርጽ ፣ወዘተ በባህል የተለያየች አህጉር ነች፡፡  አፍሪካ 30000 የመድኃኒት አዘገጃጀት መመሪያዎች እና እፅዋትን በምዕራቡ ላብራቶሪ ውስጥ ታስተናግዳለች፡፡  አፍሪካ በ2050 2.5 ቢሊዮኝ መድረስ የሚችል ወጣት ሕዝብ አላት  አፍሪካ የሰው ልጅን የወደፊት ሁኔታ ይወክላል ከዘንድሮው ረሃብ የከርሞው ይብሳል በሬው ከሌለ በምን ይታረሳል (አማራ ገበሬ በ2014ዓ.ም) ከራስ በፊት ሃገር ቀድማ ማየት ሌብነት የሰው ልጅ አዕምሮ ውጤት አይደለም!ሉብነት አዕምሮን ያጠባል!ሌባ ሃገር የለውም!እምነት የለውም! የተንኮለ፣የሌብነት፣የሃጢያት ሁሉ ምንጭ ስልጣን ነው ወይስ ገንዝብ ስልጣን የሃብት ምንጭ ነው!ለሃገርና ለሕዝብ ድህነት በማስፋፋት ለሃገር ጠቅ ነው! ትምህርት ቤት ገቡ/አስገባናቸው/ዘረኝነትና ሌብነትን ተማሩ/ተምረው ወጡ(የወሎ ገበሬ በ2007 ዓ.ም)
Далее
heavy boot #tiktok
00:16
Просмотров 799 тыс.
Кеды из СССР «Два Мяча»
00:58
Просмотров 471 тыс.
heavy boot #tiktok
00:16
Просмотров 799 тыс.