Тёмный
No video :(

ያልተጠበቀ ተስፋ መፅሐፍ በ EBS 

Apostle Meseret Taffese wakjira
Подписаться 4,8 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@ApMeseretTaffesewakjira
@ApMeseretTaffesewakjira 2 года назад
መፅሐፉን ለምትፈልጉ# Ethiopia# 0933830753 Canada#+16475189175.
@tamiruzeleke8161
@tamiruzeleke8161 Год назад
አዲስ አበባ የት አካባቢ ከተማ ነው የምናገኘው?
@user-ip8ro5ln9x
@user-ip8ro5ln9x Год назад
ተባረኩ EBS ነብስ ያለው ሰው አቀረባቹ መሲ ምርጥ ጀግና ሴት
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 года назад
አፖስትል መስዬ በተወሰነ ደረጃ ተመሳሳይ ሕይወት ነው ያሳለፍነው በቤተሰብ አለመፈለግ በጣም ከባድ ሳይኮሎጂካል ተፅኖ አለው የገዛ እናቴ ሳትፈልገኝ እንደተረገዝኩ እንድወጣላትም ብዙ አይነት መድሐኔት እንደተጠቀመች እየነገረችኝ ከልጆቿ ሁሉ ለይታ በብዙ ጭቆናና በግምት እንጀራ ነው ያሳደገችኝ በአሁን ሰዓት ባለ ትዳር የ5 ልጆች እናት የሐይስኩል መምህርት እና ዳግም የተወለድኩ የጌታ ልጅ ነኝ ጌታ ከአመድ ከትቢያ ማንሳት ሸልሞ ሸላልሞ ማብቃት ለቁም ነገር ስራው ነው እኔም እንዳንቺ በሐይልና በፀጋ ተቀብቼ ቀሪ ዘመኔን ሁሉ ባገለግለው ምኞቴና ናፍቆቴ ነው ፀልይልኝ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ስፊ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨመርልሽ።
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 года назад
ጀግና ሴት ደስ ስትል😘
@sarechetk3597
@sarechetk3597 2 года назад
በጣም የሚያደንቅ ጽናት። የሚደንቅ ዓላማና መንፈሳዊ ረሃብን መረዳት። ከዚህም በላይ ጌታ ይባርክሽ መሲ
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 2 года назад
ጌታ ኢየሲስ ይባረክ ጸጋው በዝቶልሻል መሲዬ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ብቻ!!!
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Год назад
መሲ እኔ አንችን በቅርብ ነው ያየሁሽ ምስክርነትሽንም ሁሉ ሰማሁ በጣም በጣም አዘንኩ በጣም ተገረምኩ በጣም ፈራሁ በጣም ተስፋ ቆረጥኩ በስተመጨረሻ እጅግ በጣም ተደሰትኩ መስየ ተባረኪ፤ አሁን ደግሞ መፅሐፍሽን ፈልግ ነበር ዛሬ አገኘሁት ተባረኪ መሲ። የጎዳና ምስክርነትሽንም ሁሉ እየገባሁ አያለሁ። ተባረኪልኝ።
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 2 года назад
የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
መሲየ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ❤❤
@bellabella4670
@bellabella4670 2 года назад
Esey ELLLLLLLLLLLLL Hale Luya Tebareku All Ethiopians People Egzabhar Yetemesegene Yhun Mastewalen Yechemerlen Kalun Semten Menor Ednchel Geta Egzabher Hoye Erdan
@fordownload7120
@fordownload7120 Год назад
Apostle messy 🙏🙏🙏🥰🥰 I always see God's mercy on you
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 года назад
Amazing testimony, thank you Jesus 🙌
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 2 месяца назад
Appostle God bless you more and more abundantly .🎉🎉🎉
@matthiyasbirhanuofficial5544
@matthiyasbirhanuofficial5544 2 года назад
#its A great testimony! keep shining Apostle, you are a mighty women of God!!!
@tesfomzegergish3030
@tesfomzegergish3030 Год назад
Amennnnnnnnn bless you
@sintayehugebreselassie2251
@sintayehugebreselassie2251 2 года назад
መሲ ተባረኪ
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 2 года назад
Wow A.mesi dink set….I can’t stop listening…history ❤️🙆‍♂️
@meazayohannes5400
@meazayohannes5400 2 года назад
ተባረኪ !!! መሲዬ❤️❤️❤️❤️
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Год назад
Geta yibarkish mesiye
@javieradelerregalado5591
@javieradelerregalado5591 2 года назад
Mesi God bless you!!
@bezawittamirati5021
@bezawittamirati5021 2 года назад
Wwaaawwwooo gobazi barichi
@wubalemyegetaliji1433
@wubalemyegetaliji1433 2 года назад
Igzabeher yimesgen
@shalomsisay9677
@shalomsisay9677 Год назад
alawkem mn endemlsh methafshn eyanbebkut nw ena bka ufffffffffffffffffffff endet elr enderaralsh endmiwdsh enem misker nge alawkem hiwotshn abresh endayhut endmaksh nw ytsmge tesaktolshal getan bka wedgeshalewwwwww egziyabher mlkam mhonun aychebshalew elr ewntem ale yembale miknyate nsh eshi wedddddddd nw yarkush algbashem😍😍😍
@HeadUpBiblicalTherap
@HeadUpBiblicalTherap 2 года назад
This fire can’t be fake , wake up call!
@akeliseya1681
@akeliseya1681 2 года назад
ሰው፡ቢሆንስ፡ያገኛት፡ሊገሉ፡ነው?? ዝንጀሮዋ፡እኮ፡ጠብቃ፡አሳድራ፡አወጣቻት፡በዘዴ፡መቀበል፡ሲቻል፡መግደል፡ግን፡ለምን?? ማስተዋል፡ያስፈልጋል
@maireghailu5987
@maireghailu5987 Год назад
የኔ ታሪክ ነው
@azebeazebe335
@azebeazebe335 2 года назад
ምእን አይነት ከንቱ ቤተሰብ ናቸው ሆሆሆሆሆሆ
@akeliseya1681
@akeliseya1681 2 года назад
ጥያቄውን፡አልመለሰችም!!
@beth95104
@beth95104 2 года назад
💖
@MahiHeyab
@MahiHeyab Месяц назад
Ebs sewdacheu eko
@akeliseya1681
@akeliseya1681 2 года назад
እንዴት፡ተለወጥሽ፡ጥያቄው
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Год назад
ምስክርነት በጣም የሚያስደንቅ አላትና ያንን እይው ተባረኪ፤ አይተሽውም ከሆነ ok
@danydan6662
@danydan6662 4 месяца назад
MEXHAFUN ANBB/BI😂 EZA MLU TARIK ALLE
Далее
10 CHALLENGE ⚽️ CELINE vs MICHIEL vs BRAM
0:59
Просмотров 2,9 млн