Тёмный

ያልተጠበቀ የዘመን ልዉዉጥ በአንጋፋ አርቲስቶች መሀል|mesenko  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 452 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

"የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን!
Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 9:00 (LT) on Abbay TV.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#አዲስ_አመት #newyear2017 #እንቁጣጣሽ #AbbayTv #mesenko #አዝማሪ #ethiopianartist #enkutatash
#filfilu #comedianzedo #ethiopianartist #enkutatash #abbay #abbaytvnewyearprogram #abbaytvnewyear #genetnigatu #geni #filfilu #betoch #makeda #melat #cubaw #miliyonbirhane #fantumandoye #henokdinku #fikerta #mesenko #mesenkonewyear #washewendanewyear #washewenda #comedishow #newyear #happynewyear #2017newyear #ethiopiannewyear #adisamet #habeshannewyear #abbaytv
#genetnigatu #የልቤእውነት #meklitmulugeta
#የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamily
#የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamilyrealityshow #meklitmulugeta #kidusmulugeta #donkeytube #Ebs #artistgenetnigatu #9ኛውሺምዕራፍ #zetenegnawshi
#Abbaytv #መሰንቆ #Azmari #Ethiopia #mesenko #entertainment #tekebel
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
አምላከ ቅዱስ ዳዊት አምላከ ቅዱስ ማቲዎስ የአማራን ግፍ በቃ ይበለን በእውነት አተ ፊትህን ወደ እኛ ካላዞርክ ማንም በቃ ሚል የለም እና የንጹሃን አምላክ አንተ በቃቹህ በለን
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o 4 дня назад
አንጋፋ አጋፋ አርቲስቶችነዉ ደግሞ ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን እንኳን አደረሳቹሁ በጣምነዉ ምታምሩት😍😍😍😍😍😍😍😍
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 5 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ አቦ የልባችን መሻት ተሳክቶልን ከባሎቻችን ከልጆቻችን ከቤተሠብ የምናሳልፍ ያርገን❤❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 дней назад
አላህየ የአማራ ንፁሀንን ጭፍጨፋ በቃ በልልን 😪😪😪
@BetiBeti-v1d
@BetiBeti-v1d 5 дней назад
እስኪ ዛሬንኳን ከዘረኝነት ውጡ
@Zehara244
@Zehara244 5 дней назад
Aminnnnn yareb ሰላሙን ያምጣልን ለሰዉ ዘር በሙሉ ሰላም ለኢትዩጺያ ለወገኖቼ😢😢😢😢 አድሱን ዘመን በፍቅር ይቀይርልን ጦርነት ለማንም አይበጅም
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 5 дней назад
ደንቆሮ በዘራቸው ለይታችሁ እየገደላችሁ እስኪ ዛሬ ከዘረኝነት ውጡ አይናችሁ ይውጣ ሰዎ በላዎች።​@@BetiBeti-v1d
@user-rh5fk8ld8s
@user-rh5fk8ld8s 3 дня назад
አሜን ውድ ያልፋል😢😢😢😢😢😢​@@Zehara244
@kerya649
@kerya649 6 дней назад
ወላሂ ደስ ስትሉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያኖች እኳን 1 2017 በሰላም አደረሳችሁ አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን 🥺♥️🥰🥰ሄኒዬ ጩቢቲ ባጠቃላይ አርቲስቶቻችን ዉድድ♥️🥰🥰
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 4 дня назад
አሜን
@user-wc5uh8mj7f
@user-wc5uh8mj7f 5 дней назад
ወላሂ ኢትዮጵያ በመሆኔ እኩራለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🤝🤝🤝🤝🤝
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
“… ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። “ ይላል {ዳዊት ፷፯ (፷፰) ፡ ፴፩}። 👉🏾📖
@kalkidanmeshesha
@kalkidanmeshesha 2 дня назад
እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች 🟢🟠🔴
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 6 дней назад
አላህየ በገጠሩ አካባቢም ሰላሙን አምጣልን😢 ዱኒያ ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን
@WerkeGonu
@WerkeGonu 6 дней назад
😊😮😮😊😮😊😢😮😅
@WerkeGonu
@WerkeGonu 6 дней назад
😊😊😊😊😊😊😊😊
@WerkeGonu
@WerkeGonu 6 дней назад
😊😊😊😊😊
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ 6 дней назад
በጣም😢😢
@AmynEna-vv3fg
@AmynEna-vv3fg 6 дней назад
አሚንንን
@ggsgsgbbsgsg1687
@ggsgsgbbsgsg1687 6 дней назад
ያረብ ጦርነት የሚበቃበት አመት አርግልን
@Fire-ez9wl
@Fire-ez9wl 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@TvifGhct
@TvifGhct 4 дня назад
አሜን ያረብ
@klovemys7062
@klovemys7062 4 дня назад
አሚንንን ያረቢ😢
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 2 дня назад
እንኳን አደረሳቹህ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነበር እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 6 дней назад
ለሁላችሁም መልካም በአል !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነካ ነካ ጉስም
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 4 дня назад
በጣም ታምራራላችሁ❤❤❤❤❤
@stoorroor5679
@stoorroor5679 5 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዳስዘበን ይሁንል እናመስግናልን❤❤❤❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 4 дня назад
የአዝማር ቤት ቢሆንም አምላክ ተመስግኖበታል አርትስቶቻች ተመጓግስበታል ደስ ይላል መልካም አዲስ ዓመት ዘመነ ማቴዎስ 2017 /ዓ ም።
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
ነገር ግን ፥ - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … ይላል (ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 5 дней назад
ያረቢ ሀገራችንን ሰላም መልስልን🤲🤲🤲
@eyerusyoutube621
@eyerusyoutube621 3 дня назад
Selam Selam Selam lenate. Yeune. Wowowowwww desi sele. Enkhane ladedi amete. Adersachiu yeselam yefikire yedesota yadegilachiu
@BezawitDereje
@BezawitDereje 3 дня назад
ውይይይይ ስወዳችሁ ዘመን የማይሽራችሁ አርቲስቶች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ?
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 4 дня назад
ነካነካ ጉስም ጉስም😢😢😢😢😢አይ ትዝታ
@TsigardaYednglmaryam
@TsigardaYednglmaryam 3 дня назад
ኢትዮጵያ የትኛውም አለም የማይገኝ ውብ የሆነ ባህል አላት ባህልና ወግሽ ተጠብቆ ለትውልድ ትውልድ እንዲሸጋገር ምኞቴ ነው
@dman8794
@dman8794 4 дня назад
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ለሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ
@ErmiyasSerebe-r5k
@ErmiyasSerebe-r5k 4 дня назад
እንኳን አደረሳቹሁ 🥰🥰🙏ሀገራችን ሰላም ያደርግልን 🥰♥️🤲🙏
@dawitseyoum1908
@dawitseyoum1908 5 дней назад
ዋው ድሰ የሚለ ፕሮገራም
@GenetGetu-t1g
@GenetGetu-t1g 5 дней назад
ለአርቲስቶች እድሜ ይስጥልን
@Somayube
@Somayube 6 дней назад
Happy New Year 🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
መልካም አዲስ ዓመት ፦ ፳፻፲፯ 🌼🌼🌼
@Atifra1532
@Atifra1532 4 дня назад
ማሲንቆዎቹን አግኝታቹ ሃል ልዮ ታለንተኞች 🎉
@Gstj-b5i
@Gstj-b5i 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 дня назад
ስለሀገር ስትዘምሩ ልቤ ተነካ❤❤❤🎉🎉🎉
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 6 дней назад
ዋው አርቲስቶች ደስ ሲሉ የምትሉ ደምሩኝኝኝ
@ghfg2028
@ghfg2028 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌻🌼🌻🌼🌻🌼🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻አማራዎች እኳንአደረሳችሁ ❤
@keekiyaa
@keekiyaa 5 дней назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይስፈንልን❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 4 дня назад
ይመቻቹህ
@MaryamM-l1b
@MaryamM-l1b 5 дней назад
አሪፋነው😍😍😍😍😍
@user-yi2gr4sl2r
@user-yi2gr4sl2r 5 дней назад
አሜንአሜንአሜን
@aser1304
@aser1304 6 дней назад
መልካምአዲስአመት የሰላም የፍቅር ያርግልን
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 6 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💑🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@NaimaNaima-p9t
@NaimaNaima-p9t 5 дней назад
❤❤❤ሠላም ለሀገራችን
@AaAa-k7z6z
@AaAa-k7z6z 5 дней назад
ዋውመልካምአዲስአመት
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 5 дней назад
አባይ ❤❤❤❤❤❤❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 5 дней назад
ማራኬወች❤❤❤
@TirhasTirhas-z5e
@TirhasTirhas-z5e 5 дней назад
ዋይይይይይ❤🎉🎉🎉
@DagemAshu
@DagemAshu 5 дней назад
Happy new year 🥰🤗🌼
@ruthgg5626
@ruthgg5626 6 дней назад
መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 5 дней назад
Everybody happy new year❤🎉
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 6 дней назад
ዋዋዋዋዋ ስታምሮ እኸን አደረሳችሁ❤❤❤
@SaraAl-uc4px
@SaraAl-uc4px 6 дней назад
እኳን አደረሳችሁ 🎉❤❤
@user-jv9sm3po5q
@user-jv9sm3po5q 5 дней назад
ሰላም ላገራችን ያውርድልን ሰላም ላለም ሁሉ
@Orange-c1x
@Orange-c1x 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ happy New year ❤❤❤❤❤
@NasserEvin-v4q
@NasserEvin-v4q 5 дней назад
Happy naw year (enkan aderscu adersan 2017🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾
@Madinah-qb3bs
@Madinah-qb3bs 6 дней назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 дня назад
ደስ ስትሉ! ❤
@Yeshma-uy4hv
@Yeshma-uy4hv 6 дней назад
አሜንንን❤❤❤❤❤
@user-yi2gr4sl2r
@user-yi2gr4sl2r 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 20 часов назад
Betam yamerale🎉🎉🎉❤
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 День назад
ትለያያላችህ ❤❤❤❤❤
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 6 дней назад
አንኩዋን አሰአሳችሁ እንዴት እንዳ ካፋኝ በሰው ሀጋር 😢
@kerya649
@kerya649 6 дней назад
አይዞሽ እህቴ ወይም ወንድሜ ሁላችንም ነን አላህ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን🥺🥰
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 6 дней назад
አሜን የኔ ዉድ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 дня назад
@AsyLove-j2v
@AsyLove-j2v 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabaw
@lubabaw 21 час назад
ባለ ክራሩ የቤሮኒካ አባት ነውእንዴ አስረዱኝ ኮመታተሮች ስወዳቹ 😊
@saaa9448
@saaa9448 5 дней назад
አቅራቢዋ አንደኛ
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 6 дней назад
🌻🌼🌻🌼btlame dese yilale amte amte yadersacu ❤
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @qg…
@JennyJohnson-g4e
@JennyJohnson-g4e 21 час назад
Davis Robert Perez John Perez Helen
@WoAnd-e9o
@WoAnd-e9o 6 дней назад
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ቤተ-ሙከራ
@ቤተ-ሙከራ 4 дня назад
ኧረ ወዴት እየሄድን ነው? ኧረ የባህል፣ ኧረ የወግ እና የትውፊት ያለህ!!! ብዙዎችን የገባቸው አይመስልም፤ አጨብጭበው ነው ያለፉት። "ራሴን አሞኛል፣ በሻሽ አስረዋለሁ፤ የልጆች እናት ነኝ፣ ብድን እወዳለሁ" አዝማሪዎ ምንን እወዳለሁ እንዳለች ገብቷችኋል?
@MdTipu-p1z
@MdTipu-p1z 5 дней назад
ዋዉዋዉ
@ruthruth8913
@ruthruth8913 5 дней назад
ኡፋ😢😢😢😢
@aynlemw
@aynlemw 5 дней назад
እንካን አደረሳችሁ የምር ትዝታው አስለቀሰይ
@MyEthiopia86
@MyEthiopia86 4 дня назад
ምርጥ ፕሮግራም፤ነገር ግን ቀሺም ልምድ አልባ መድረክ መሪ
@MisayeHusen
@MisayeHusen 2 дня назад
tameralachu ekan adersachu
@NejibSherefa
@NejibSherefa День назад
ማሲቆ
@SenedHagos
@SenedHagos 5 дней назад
ለማንኛውም አርት ማለት ቀላል ከማረጋቹ በፊት ማን ማቅረብ እንዳለባቹ አስቡበት ፐሊስ🙏🙏🙏🙏👈🏽
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
ኪነጥበብ = [አርት] እባካችሁ = [ፐሊስ]
@FikerteBelachew
@FikerteBelachew 6 дней назад
Enkan aderesachu
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @jzgg…
@Dagilovee
@Dagilovee 6 дней назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 5 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fawuziiamiye1398
@fawuziiamiye1398 4 дня назад
ብድን እወዳለሁ አላለችም 😂😂😂😂😂😂
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 5 дней назад
Kkkuuui marohhhhh
@MatthewDietrich-c7f
@MatthewDietrich-c7f 18 часов назад
Harris Deborah Harris Sarah Smith Ronald
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 5 дней назад
እዴጩበው ምንለበሰ😅
@JosephSelden-j6i
@JosephSelden-j6i 10 часов назад
Hall Timothy Taylor Jose Wilson Linda
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 3 дня назад
ሄኒ አዝማሪዋን ተከይፎባታል 😅😅😅😅
@UrmiAktar-l9d
@UrmiAktar-l9d 5 дней назад
Miller Melissa Hall Betty Wilson Angela
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
መርጊያ መሰሉ ሀይሉ ብሌን ወሰን መላእኳ
@NejibSherefa
@NejibSherefa День назад
በኬር በኬር ተነስተናል ለስራ
@SenedHagos
@SenedHagos 5 дней назад
Dero gen artistoche Bekeberena besesete neber Emitayoute ahun gen በነ ሄኖክ ዘመን ሴቶችን በማሯሯጥ እና በማሳቀቅ 🤣🤣🤣🤣👈🏽 artist sayehon zemenawi defariy tebelo Bfetenet Leheg Mekereb alebet 👈🏽🤔🤔🤔
@TruthEz
@TruthEz 4 дня назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሰነድሀጎስ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 дня назад
እርሶ ሰጣቸው ጠፋኝ ነጭ ፀጉራቸው ህሊና የሚባል ጠፋብህ ላንተ ኢትዮጵያ የትግራይን ህዝብ ያገለለች ናት አንረሳውም በታሪክ ይጥፉ ብለህ የዘመትከው ከነ አበሮችህ ጊዜ ጀግና ነው አንተ ግን የታሪክ ቆሻሻ አሰቀምጠሀል።
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 6 дней назад
Fiqre.fufu.bayi.shalamumi.2.yiqarabu
@BbrrtUu
@BbrrtUu 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@EafhahaAhaaj
@EafhahaAhaaj 5 дней назад
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@MdTipu-p1z
@MdTipu-p1z 5 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZainabKkkk-c7l
@ZainabKkkk-c7l 4 дня назад
❤❤❤❤❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttsegaye-cw5py
@tigisttsegaye-cw5py 4 дня назад
❤❤❤
@NetsanetFa13456
@NetsanetFa13456 5 дней назад
❤❤❤❤❤
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 5 дней назад
❤❤❤❤❤
@Sifaansifaan-m5d
@Sifaansifaan-m5d 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AbebeMulu-ou1lq
@AbebeMulu-ou1lq 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@صفيهشكر-ر6ص
@صفيهشكر-ر6ص 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zdzd2877
@zdzd2877 6 дней назад
❤❤❤❤
@tadesseebabu5881
@tadesseebabu5881 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@aman7077
@aman7077 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Prank Orchestra
00:10
Просмотров 852 тыс.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
Просмотров 149 тыс.
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11
ዳኒ ስጦታ ሰጠኝ 🎁
27:24
Просмотров 10 тыс.