Тёмный

ያልጠበቀችው ነገር ተፈጠረ🙄በደስታ አለቀሰች😭 

Kum Neger ቁም ነገር
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በስተመጨረሻ ተስማሙ🙏😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
ታግቼ አይደለም።
የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
ebs
seifu on ebs
kum neger
ale tube
ab tube አብርሽ ቱዩብ
ebs tv
aarshe
emebet kassa new music
emebet kassa music 2022
emebet kassa youtube
emebet kassa music
emebet kassa
እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
እመቤት ካሳ youtube
እመቤት ካሳ ልጅ
እመቤት ካሳ ዩቱብ
እመቤት ካሳ ፕራንክ
እመቤት ካሳ
aarshe 2023
abraham and ruta
abrshe youtube
emebet kassa tube
አብርሽ ቲዩብ
አብርሽ የቄራው
አብርሽ ዘጌት
አብርሽ ቱዩብ
አብርሽ እና ሩታ
አብርሽ ዩቱብ
አብርሽ ይቱብ
አብርሽ ሩታ
አብርሽ
አብርሽና ሩታ
የፍቅር ታሪክ ፊልም
የፍቅር ታሪክ ወሲብ
የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
የፍቅር ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
አማርኛ ፊልም
ሰይፉ በኢቢኤስ
yefiker taric
sunday with ebs
love story
kumneger ቁም ነገር
kidamen keseat ebs
ethiopian tv show sle hiwot
ethiopian movies
ethiopian love story
ethiopian film
ethiopian drama
ebstv
ebs kidamen keseat
ebs drama
amharic movies
ye fikr tarik
ethiopian movie
ዱካ ሾው duka show
እዮሃ ሚዲያ
እሁድን በኢቢኤስ new
ቁም ነገር
መንሱር ጀማል
new ethiopian movie
new ethiopian film
habesha couple
feta daily
ethiopian vlogs
ethiopia vlog
eshetu
endalk tube 2
ebs tv worldwide
ynsrayn
ebs addis meraf
kum neger ቁም ነገር
እሙ ካልድ
habesha drama
hab media
eyoha entertainment
ethiopia movie
ethiopia drama
ethio meznagna
dalol entartaiment
ዘቢባ ግርማ
addis radar
addis kememoch
addis chewata
abrelo hd
ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
#seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
#ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
@ethiomeznagna12 @abtube7318 @Dukashow_1 @habmedia1257 @seifuonebs

Развлечения

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 475   
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 17 дней назад
ሶፊዬ አኮ ትለያለህ ስል በምክንያት ነዉ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን በየሄድክበት ትጠብቅህ ከምር ቃላት የለኛም❤❤❤
@uthg7338
@uthg7338 17 дней назад
ሳህህህህህ❤❤❤የኔውድ
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@almaalma441
@almaalma441 17 дней назад
እውነት ይህ ልጂ ግን ምን አይነት ቅን ልብ አለው
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph 17 дней назад
ሶፊየ የሰው ደሰታ እሚጨነቅ እና ለተበዳይ ለመሰደሰት የሚጥር የዋህ ታጋሸ ፀባየኛ ጅግና ቃላት አጣሁልህ ትለያለህ ሶፊ ❤ የመዳም ቀመሞች ታዓሉ ሹፉ ላይክ አረግለት መዳሜ ጠራችን ...
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 17 дней назад
ትክክል ይለያል ቀስ ብሎ የሚያስረዳው ነገርስ
@user-wl8mi6mo8r
@user-wl8mi6mo8r 17 дней назад
ሶፊ የተሰበረ ልብ ጠጋኝ ❤❤❤ አላህ ይወፍቅህ ምርጥ ሰው ነህ ወላሒ😊😊😊
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 17 дней назад
ካለባበስ ጀምሮ ትግስትህ ክብርህ የሰዉ ደስታ ያለህ ጉጉት እግዚአብሔርን ቃላት አጣዉልህ በፈጣሪ ስም ሶፊዬ ቃላት አጥቸልህ አለሁ ብቻ ግን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 17 дней назад
ሶፊ አንተ ትለያለህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ በደስታ የተሞላ ይሁን እንባዋን ስላበስክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 17 дней назад
ስታምር ልጅትዋ ደሞ💙💙መልካም ልደት እህቴ💙ዘመንሽ ይባረክ🙏 ሶፊ ዓብዩ ሰብ ክብሪ ሰላም ተወንዘፍ😍🙏ቅንነትህ ይለያል🙏
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 17 дней назад
ሶፊ አተ ትለያለክ ትግስትክ ለተመልካቺ ያለክ ክብር ለሴት ልጂ ያለክ ክብር 🙏🙏 ❤❤❤
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 17 дней назад
በጣም ማርያምን
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 17 дней назад
@@user-rl2uv3dv6p 🙏🙏❤️❤️🥰
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 17 дней назад
ዛሬ 4ኛ ነኝ ። ሶፊየይ እንወድሃለን የጀመርከው እስከ መጨረሻው ስለምታመጣልን እንወድሃለን:ፈጣሪ ይጠብቅህ :የልብህ መሻት ያሳካልህ :ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የሰው መውደድ ያድላቹ እህት ወንድሞቼ :ያላሰባቹ ደስታ ይስጣቹ :የማታ እንጀራ ያድላቹ ።
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 17 дней назад
አላህ ህይወትህን ሁሉ በደስታ ያኑርህ እድሜያችሁ ይርዘም ወንድሞች የሰው ደስታ እንደ ሚያስደስታችሁ ደስታችሁ ይብዛ
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 17 дней назад
ሶፍዬ አንተ ራስህ እኰ ፍቅር ነህ! እግዚአብሔር ይባርክህ የምትሰራቸው ነገሮች ሁሉ በቁም ነገር የተሞሉ ናቸው። keep up the good job.
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 17 дней назад
ሦፊ አተን ያገባች ታድላ የሤት ልጅ ህመም የሚሠማክ ምርጥ ወጣት ነክ የምር
@melatmelat8660
@melatmelat8660 17 дней назад
እህቴ ኮሜት አብቢ ፀበል ተፀበይ ማንነትሽን እድታገኚ ከፈለግሽ ወደአምላክሽ አልቅሺ ለወድ ይሄሁሉ እንባ የጤና አይመስለኝም ሶፊ ምርጥ ሰው
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 17 дней назад
ሰው ሲከፋው ለካ ሰው አለኝ ደስታ ደስታ ይፈጥራል 🎉 እንኳን ተወለድሽ ሶፊ እናመሰግን አለን
@user-xe8sd9un8y
@user-xe8sd9un8y 17 дней назад
እናተንሳይየጣድኩትአረረ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 17 дней назад
​@@user-xe8sd9un8y❤😂😂😂እኔን አይዞሽ እኔም ኬክ ስሪ ተብዬ እየሰራሁ ነበርና ሊቃጠል ለትንሽ ደረስኩበት😂
@user-xe8sd9un8y
@user-xe8sd9un8y 17 дней назад
@@user-cr3yq9kr1o 😂😂🥰🥰😍😍
@user-fo7oy2qf3l
@user-fo7oy2qf3l 17 дней назад
የወጋ ቢረሳ፣ የተወጋ አይረሳ። ሆኖ እንጂ ሰው ፈተናው ብዙ ነው።
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 17 дней назад
❤❤ሶፊ ኣንተ ትለያለህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብርና ለተመልካቾችህ በዛ ላይ የዋህነትህ የሰዉ ደስታ እንደራስህ እምያስደስትህ እመቤታችን በሄድክበት ትጠብቅህ ክፉ ኣይንካህ ወንድሜ ተባረክ❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 17 дней назад
በእውነት በጣም አስለቀሽኝ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያዘ ምን አይሆንም 😢😢😢በርቺ መልካም ልደት ❤️❤️❤️♥️
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 17 дней назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉ሶፊዬ በምክንያት ነው እኛ እምንወድህ ወንድማችን💛❤️
@tsedallove
@tsedallove 17 дней назад
የዝሙት መጨረሻው ይሄው ነው😢 ወንድሜ አንተ ግን እግዚአብሔር ይስጥቅ መልካም ሰው ነክ❤❤❤❤ ሶፍዬ ትልቅ ሰው
@gagagaga7655
@gagagaga7655 17 дней назад
ሶፊ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ፈጣሪ ይባርክህ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 17 дней назад
ሶፊ ለሴት ልጅ ና ለተመልካች ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ቅን ልብ ያለህ ልጅ ነህ ❤❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 17 дней назад
ሶፊየ ነባየ እንድሁም ምንቲ ደስ ስትሉ የምር ነባ ራሱ እንደሶፊ ነው ደስ ሲል ውስጡ አልቻለም የምር ደስ ትላላችሁ
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 17 дней назад
ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ሶፍ ለሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ አስለቀሰችኝ
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 17 дней назад
ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል ምንድነው ማልቀስ ሶፊ በጣም ደህና ሰው ነህ የምትሉ❤
@Genet398
@Genet398 17 дней назад
ኣይባልም የኝጅኔ ውድ 😮
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 17 дней назад
ወይ ሶፊ ለሴትለጅ ያለህ ክብር አላህ ያክብርህ ልዩነህ ክበር ወድሜ❤❤❤
@user-ox9xe6yh1x
@user-ox9xe6yh1x 17 дней назад
ሶፊ እና ነባ በጣም እወዳችኋለሁ ሳምሪን እደዚ ስላስደሰታችኋት እከጎኗ ስላልተለያችኋት በጣም ነው የማመሰግናችሁ እሷን እዳስደሰታችሁ ፈጣሬ በምትፈለጉት ነገር ሁሉ ያስደስታችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እህቴ አይዞሽ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም ሁለሉም ያልፋል ፈጣሬ ያዘንሽባቸውን ቀናቶች ያስረሳሽ❤
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 17 дней назад
ብዙ መልካም ልብ ቅንልብ ያለው ሰው በእንባ ደግነትን እሚገልፁ ሰወች አይቻለሁ ግን እደ ሶፊ የሰውን ደስታ እሚያስደስተው ሰው አላየሁም የሰውን እባ ለማበስ ለማስደሰት የማይገባበት ነገር የለም ብቻ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ሶፊየ እንወድህ አለን ማርያምን ክፋ አይካህ❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 17 дней назад
ሶፍዬ እስከና ስራ ባልደርብ ተባርኩ ዋንድሜ አንቴ ትለያሌ 🙏🥰🥰እግዚአብሔር ካክፎች ይጠብቀንልን ሁላችሁም የኛ አምበሳ 💝💝🦬🦬🦬🦬
@user-cb5zd8un4v
@user-cb5zd8un4v 17 дней назад
አንች እኳ ቆንጆ ነሽ ወንድ ብሄድ ወንድ ይመጠል አይዞሽ እህቴ አዉቀለዉ ፊቅሪ ከበድ ነዉ ብሆንም ሕይወት ይቀጥለል እንች ያሌሽበት❤❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 17 дней назад
ሶፍየ ተባረክ የኔ አባት።እግዚአብሄር ስራክን ይባርክ።የኔ ሚስኪን ስታሳዝን።አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@genetgirma9691
@genetgirma9691 17 дней назад
እውነት ስው ነክ በጣም ነው የሰው ክብር የለከ ሰው አለክ ፈጣር ዪጥብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jho5001
@jho5001 17 дней назад
አረ እናበረታታዉ ዉዶችዬ😢 100👈እናሥ ገባዉ እንጂ
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 17 дней назад
ሽቃሊት ለቡታጀራ ይ ቱበረ.. ያለቅልቁ እንጂ😒
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k 17 дней назад
ጀግናዉ ጋ መጦ መፍትሄ ሳያገኙ መመለስ ዘበት ነዉ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 17 дней назад
እንኳን ተወለድሽ አይዞሽ አንቻ ባታጠፊም ይቅርታ ብለሻል ካልተቀበል ሕይወት ይቀጥላል አደራ እራስሽን ጠብቃ ሁሉ ነገር የሚሆነው አንቻ ስትኖሪ ነው ሰዎች እንኳን በዙሪያሽ ባይ ኑሮ ከኔ ጋር ያለው እግዛቤር ከሁሉ ይበልጣል እያልሽ ኑሪ አደራ ለሶስት ቀንም ቢሆን ገዳም ግቢ ሁሉ ነገር ይስተካከላል እሱም እንዲሰማሽ ልብን እመቤቴ ትመልስልሽ ሶፊ ተባረክ የብዞዎች በእውነት ተስፋ ነክ ከነ ታም ሆርከሮችህ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mx9od3ee9m
@user-mx9od3ee9m 17 дней назад
ወላሂ በጣም የከፋትልጅናት አስለቀሰችኝ አይዞሽ የኔናት ሁሉም ያልፋል ሶፊም እናመሰግንሀለን ወድሜ ❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 17 дней назад
ሶፊ ግን በጣም ምስኪን 😢🌺
@elsabethgirma2789
@elsabethgirma2789 17 дней назад
ሶፍዬ አንተ ልዩ ሰው ነህ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij 17 дней назад
ማርያምን ብቸግንነትን አቀዋለው እኔም ልክ እዳቺ ነኝ
@yeshyesh1879
@yeshyesh1879 17 дней назад
ማርያምን እኔ እርግጠኝ ሁኝ እየጠበኩ ነበር ልዴቴነው ብላ ስነግርው ሰርፕራይዝ እደሚድርጋት ትለያለህ ❤❤❤❤
@sarahabas8619
@sarahabas8619 17 дней назад
የኛ አስታራቂ ወድም ❤
@SenyTsegaye
@SenyTsegaye 17 дней назад
አቤት ለሰት ልጂያለህክቢሪህ ተባረክ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 17 дней назад
የፈለገ ቢሆን በከንቱ አታለቅስምና ደሞ ከይቅርታ በላይ ምን አለ ሶፊ አንተበጣም መልካም ሰው ነህ ተባረክ♥️🙏 መልካም ልደት 🎉🎉🍾🥂
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 17 дней назад
ደስ ነው እምትለው ልጂቷ😢❤❤
@argetoall6484
@argetoall6484 17 дней назад
ካለቀሰውጋ አልቅሸ ልሞት ነው ሶፊየ አንተም ባልደረቦችህም ምርጥ ደስ የምትሉ ጥሩወች ናችሁ ተባረኩ አታልቅሽ እህቴ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደትቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከቤተሰቦቿ ጋር ደግሞ አገናኛት ሶፊየ ❤❤❤❤
@mdali-jc3jz
@mdali-jc3jz 17 дней назад
ሶፊዬ የኔጀግና አተኮ የገባህበት ሁሉም ይሳካል አላህይጠብቅህ ❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 17 дней назад
ሶፊ እነዛ ሁለቱ ጥንዶች ጠፉውሳ ከጎዳና ያገኘሃት መሬት ሽጣ ያሳከመችው ጠፉ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 17 дней назад
አለች እኮ ውዴ የራሳቸውን ዩቱብ ከፍተው
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 17 дней назад
@@user-cr3yq9kr1o የዩቱብ ስማቸው ፃፊልኝ
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 17 дней назад
አወ
@nejataman6058
@nejataman6058 17 дней назад
ልጅቷ ተሰዝነላች ሶፍ ጥሩ አድርገሀል ቁጭብሎ የሚየደምጠን ሰው ትፈልጋለች አላህ የጠምረቸው 2ም የሰዝነሉ አይዞን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 17 дней назад
ሶፊ ማርያምን ትለያለህ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሳምሪ አይዞሺ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በዚህ እሜሺ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ለማን አባቱ ብለሺ ነው የምታለቅሺው ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ እላይሺ ላይ ያለው ኮተት ጥርግ ብሎ ይሄዳል እህት ❤❤❤❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 17 дней назад
ሶፊ ትለያለህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤መልካም ልደት ሳምሪ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤
@rabiaali-qb9hf
@rabiaali-qb9hf 17 дней назад
ያለፈውን እርሸው ከውስጣሺ አውጪው ሲጣቃቁምብሺ የንበሩትን አስቀኚቻው
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 17 дней назад
ሶፊ አተኮ ትለያለህ ወላሂ በተለይ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር የተለየ ነዉ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሰጥህ ወዲም አለሜ❤❤❤❤❤
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 17 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤ሶፌዬ በርታ ጀግኖቻችን ናችሁ። በርቱልን የነስር አይን ዱካ ሾው ዘላለም ሁላችሁም በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 17 дней назад
ሶፌ እንደውም ጋደኞቹ እግዝይቢሒራ አምላክ እድሜነ ጢነችውን ይስጣችው ተባረኩ ላንችም መልካም ልደት ይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 17 дней назад
እናንተ እኮ ትለያላችሁ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤❤ መልካም ልደት እህታችን ❤
@danielhailey345
@danielhailey345 17 дней назад
ሶፊ አንተ እኮ ምርጥ ያራዳ ልጅ የገባህ የሰውን ሁኔታ የምትረዳ ነህ እጥፍ እጥፍ አድርጓ ይስጥህ
@alamutofia7330
@alamutofia7330 17 дней назад
ሶፊዬ ወንድሜ አንተ እኮ ትለያለህ እዉነት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 17 дней назад
እልልል እሰይ እንኳን ተገናኛቺሁ እንኳን ደስ ያለሽ ባል ውበት ነው ተከባከቢው አያያዙን ካወቅሽ ትደሰቻለሽ እንኳን ደስ ያለሽ
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 17 дней назад
ሶፊ የኔ ጀግነ አለሀ ይጠብቀቹ በዙሪየ የሉ ገደኞችክ በሙሉ ተበረኩ ሁዶቼ
@AlemHailu-ys1fq
@AlemHailu-ys1fq 17 дней назад
አይ ሦፊ ልዩ ልጅ ነህ እንደአንተኮ የለም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ😅
@user-np6pp4jv3h
@user-np6pp4jv3h 17 дней назад
አምላክ የክብርህ የሰው ልጅን ስለምታብር ፈጣሪየክብርህ የላቃላት የለኝም
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 17 дней назад
ሶፊዬ የኔ መልካም አንተ እኮ ትለያለህ ከልብህ ሰው ነህ ስልህ በምክንያት ነው የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክህ ባለፈ በጨዋታ መሀል ነው ልደቴ ነው ያለችህ ያንን አስበህ ❤❤❤❤ኬክ ገዝተህ ማክበርህ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ የኔ ውብ❤❤❤❤
@አቲካ
@አቲካ 17 дней назад
ሶፊ የኔ ወንድም በጣም ነው የምወደው ወላሂ የተሰበረ ልብ ጠገንክ ምንም ማለት አልችልም ወላሂ አላህ ይጠብቀን በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 17 дней назад
ድቡሼ አይክፋሽ ለፍቅር ብዙ ዋጋ መክፈል ያለነው ሶፍዬ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም
@user-ot8vt2ub7k
@user-ot8vt2ub7k 17 дней назад
ሶፌየ በምን ቃል ልገለፃህ ማርያምን ለሰዉ ያለህ ደስታ በቃ አተ የገባህበት ግብ እሜደርሰዉ እግዚአብሔር ከጥሮ ነገር ያድልህ ለሰዉ ጥሩ ነገር ስለምታስብ ትግትህ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 17 дней назад
ለዚህ ጀግና መቶ እናስገባው እንኳን ተወለድሽ❤
@stoorroor5679
@stoorroor5679 17 дней назад
ዋዉ ትለያለ ተነጓዶኞችህ ሶፊ እግዛአብር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gcy3510
@gcy3510 17 дней назад
ሶፍከጎደኞችም ሰውን ለማዕናት ከድብርቱ ላማውጣት ያሚታደርጋው ጥራት በጣም እናማሰግናለን
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 17 дней назад
ሦፊዬ ሴትልጅ አያከብርም እሡ የተከበረ ቢሆን እንጂ ብለዋል ነብያችን ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ጀዛከላህ ወንድሜ
@SayedAhmada-yz3se
@SayedAhmada-yz3se 17 дней назад
የልጅቱዋነ የሶፍ ደስታ የስደሠተቹ ብቻ ❤❤❤❤❤❤
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 17 дней назад
እንኳን ለሧ ለኔም ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነዉ የፈጠረብኝ ሶፊ ወንድሜ ተባረክ አላህ ይጠብቅህ የሠዉ ፈገግታ ሚያስደስትህ የዘመናችን እንቁ ወጣት
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 17 дней назад
ሶፊየ እኳን መጣህልነ ትለይ አለህ የምልህ በምክንያት ነዉ ❤❤እህቴ ፀበል ህጂ እግዚአብሔር ይረዳሺን የእኔ እናት🙏😥
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 17 дней назад
ግን አንዳንደ ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም ቆይ ጠንከር በሉ እንጂ ሴቶች
@cgf8399
@cgf8399 17 дней назад
ወንድማችንሶፊ ለስወችደስታብለህ ከአሏህመንገድ አትዉጣ እኛሙስሊሞች ልደታችዉንማክበርየለብንምአብረን!???? አላህበመልካምነገርላይተባበሩ በመጥፎነገርላይአትተባበሩይላል በመጀመሪያድረጃየአሏህትዕዛዝነዉመቀደም ያለበት ስራምቢሆን !?አሏህየከለከለንንመከልከልአለብንግደታችን ነዉ ለክርስቲያንወገኖቻችንምአሏሂሂዳይስጣችዉ።
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 17 дней назад
የተሻለዉን አሏህ ይሥጥሽ እህቴ አብሽሪ አሏህ ያሥደሥትሽ ኢንሻአሏህ አብሽሪ አችኮ ቆጂየ ነሽ በቃ ተይዉ ይሂድ ከሄደም አች አልገፋሽዉም እሡ እጅ ሥለዚህ አብሽሪ ከመጣ መጣ
@seaditesema5125
@seaditesema5125 17 дней назад
ወድሜቻችን ኑሩልን ሁላችሁም አላህ ,ይጠብቃችሁ
@user-im5bn5yo4n
@user-im5bn5yo4n 17 дней назад
ውይኔ የእኔ እነት ስታሰቁ ፈዋ ብለሸ ነይ ብያት እንደዚህ ሁነ መጣች ሰትል በጣም ነው ያሰቃችሁኝ እውነት የእኔ ቆንጆ እሰሸን ጠብቂ ገና አንድ ውንድ እንደዚህ አርገኝ ብለሸ እራሰሸን አጣይ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዜብሔር የበለጠ ነገር አዘጋጂቶልሸ ነው አትጨነቂ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 17 дней назад
ሶፊ ማርያምን ትለያለህ ምርጥ ልጅ ድሮም አዲናቂህም አክባሪህም ነኝ አሁን ደግሞ በይበልጥ ዉስጤን ነዉ የነካኸዉ ጀግና ነህ አንተ ለሰዉ ልጅ ደስታ እንደምትጨነቀዉ ሁሉ ፈጣሪም ላንተ ያስብልህ እንወድሀለን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 17 дней назад
ሶፊ በምትሰራው መልካም ስራ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክህ🎈🎉
@Shwati308
@Shwati308 17 дней назад
ለሶፊ እና ጓዶኞችህ እግዚአብሔር ያክብራቹ ኣንቺ ደም ጠንካራ ሁኚ ወንድ ከሄደ ወንድ ይመጣል ለወንድ ብለሽ ኣታልቅሺ
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 17 дней назад
በደስታ የተሞላ አንደበት ነው ያለህ ለሰው ድስታ የምትጥር ልጅ አግዚአብሔር ይባርክህ
@hirut8456
@hirut8456 16 дней назад
ሶፌዬ አንድኛ ነክ የመልካም ልብ መገለጫ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ዋው❤
@fantafanta6047
@fantafanta6047 17 дней назад
የተባረክ ልጅ ነህ በዉነት 👍👍👍👍❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 17 дней назад
ሶፊ ግን የተባረከ ልጅ ነው አንተን ያሳደጉ እናት እና አባት ብሩክ ይሁኑ 🙏💕
@f-io7sj
@f-io7sj 17 дней назад
ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ሁላችንም ባለንበት አላህ ይጠብቀን ስላመችሁ ይብዛልኝ ❤🎉
@user-wy2yd7oh3b
@user-wy2yd7oh3b 17 дней назад
አምን
@user-ur4ol2lv1m
@user-ur4ol2lv1m 17 дней назад
ወለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Aminat725
@Aminat725 17 дней назад
ወአሊኩሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አሚን ያረቢ
@user-oe7ce3lk9m
@user-oe7ce3lk9m 17 дней назад
Waleyecume aselam warehematulahe wabarakatu❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 17 дней назад
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አሚን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 17 дней назад
እኔ ከሁሉም በላ የዲኮሩ ነገር ይምጣብኝ 😂😂😂 እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኙ ሁሉም ያልፋል ሶፊ ማኛው የሰው ምርጥ ሁላችውም ትለያላችው
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 17 дней назад
ሶፉ ለሰው የለው ክብሪ ትለየለህ 🎉🎉🎉
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 17 дней назад
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ለሰው ቦታ ሰጠነው ከሰማነው ወድቀን ነው ምንቀረው እህቴ አንድ አምላክሽን ብቻ እዘሽ ወደ ፊት ላንቺ ያለው የትም አሄድም ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ ማለፍ ነው ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 17 дней назад
ሶፊየ እኮን ደህና መጣህ ያችመነጠር ለባሾ ጠፍይብን ፈልጎልን እደተው ጀግና ቆየይ እባካችሁፈልጎት🎉🎉🎉
@bellatedros4839
@bellatedros4839 17 дней назад
አቦ ተባረክ በጣም አደንቅሀለሁ ለሴት እህቶቻችን ይለ ክብር እናመሰግናለን
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty 17 дней назад
ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ወድሞቸ አይዞሽ እህት ያልፋል ሁሉም ነገር
@user-nc1cd7wm2n
@user-nc1cd7wm2n 17 дней назад
ሶፊ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ብቻ መንገድህን ሁሉ ያስተካክልልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@madinaandris775
@madinaandris775 17 дней назад
ሶፊ አላህ ይስጥህ እህት አይዞሽ ሰውች ስለሰው ብዙ ያውራሉ እህት ደካማ አትሁኝ
@user-ln5ps2wr9j
@user-ln5ps2wr9j 17 дней назад
ሁለተኛው ስጦታው ዳኒ ይመስለኛን ኢሻአሏሕ በአሏሕ ፍቃድ
@uthg7338
@uthg7338 17 дней назад
ኢሻአላህ❤❤
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 17 дней назад
ሶፊ ቁጥርህን በየት ላግኝህ ቸግሮኝ ነበር እንድትረዳኝ ነው ብዙ ግዜ ጠየኩህ
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 17 дней назад
ትለያለክ አንተ ጌታን የሰዉ ደስታ የሚያስደስትክ ልጅ ተባረክክክክክ❤
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 17 дней назад
ሶፊይ የፋቅር ሰው ከነጓደኖችህ የሰው ዘር ናችሁ ማሻአላህ
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o 17 дней назад
ሶፊ መልካም ሠው ወንድም አላህ እዲይቀይርልህ ያረብ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 17 дней назад
Sofi Melkam Sew Zemenek Yebarek Ante Bewnet Teleyalek❤🙏❤🙏❤🙏❤
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 17 дней назад
ዉይ ሶፊ አላህ እረጂም እዲሜ እና ጤና ይሰጥህ ከምር ሰዉ ነዉ❤❤❤❤
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 17 дней назад
መልካም ልደት የኔ ድቡሽቡሽ 🎂💐💐 ሶፊኢ ጥሩኡ ነገር አረክ አላህ ይስጥ
Далее
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Просмотров 3,1 млн
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 2,7 млн