Тёмный

ያኬኒያው አመፆ አዩ ደሌ ላመሰረት ጉዞ ወደ ቱርክ እናታችን ለምን ረስወን አጠፈች  

 Asute Tube አሱቲ ቱዩብ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

#fano #ሰበር ዜና#fano ##ethiopia #africa #anker #habesha #ethiopia #fano #funny ethiopia #fano #ሰበር #duet #asute #ፋኖ #ፋና_ዜና #ሰበርዜና #ዜና #fano #duet #ethiopia #ethiofunny #@mesaymekonnen5 @Derejehabtewolde @EthiopianDailyOfficial #asute tube

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየታጎረ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ
@asute_tube
@asute_tube 3 месяца назад
እንከን ደና መጣች ቤታሰብ ሰብስክራይብ ያድርጉ💚💛❤🙏🙏🙏
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 3 месяца назад
ይህን የከሀዲ ስብስብ መንግለህ ሳትጥለዉ ፋኖ ትግሉን አያቆምም ዓማራዉ ወገኔ መሮታል ይለያል ዘንድሮ !!! ::
@2011Tehetena
@2011Tehetena 3 месяца назад
እንዲያ አብይ እንዲ ንፁህ አማራዎች በመጨፍጨፉ የስልጣን ዘመኑ በሰላም ይረዝማል ብሎ አሰቦ ይሆን ወይንስ ለፍረድ መቅረቤ አይቀርም የልቤን ልስራ ብሎ ነው?
@AYu-j4i
@AYu-j4i 3 месяца назад
ሥለዚህ አማራ ማረሥ ሣይሆን ሁሉም መታኮስ ነው ያለበት ምክንያቱም ከርሻው ከማሣው ላይ የሚገደሉ ከሆነ ምን ያድርጉ ምን ይሻላል
@sofiay4194
@sofiay4194 3 месяца назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ🎉🎉
@siymergn
@siymergn 3 месяца назад
መከላከያ ያሰበው አማራ ክልል ቢወድም አልጠየቅም የሚገደሉትን ላለመጠየቅ ስለሰላም ብዬ ብዙ ደክሚለው ለማለት ለማስወራት እንጂ ለህዝብ አዝነው አይደለም አብይ አሁንም ስልጣኑን ለማሰጠበቅ መጨፍጨፉን አይተውም
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 3 месяца назад
ህወሃት የተሸነፈው የብዙ ዓመት ልምድ ባለው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጨምሮ እንደ ሀገር ኤርትራ መከላከያ ሰራዊት ሙሉ ትጥቁን ተጠቅሞ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ክልሎች ሁሉ ልዩ ሀይላቸውን ጨምሮ እስከ የሚኒሻ ኀይል ከማሳተፍም አልፎ አማራ ክልል አሁን ካለው ፋኖ ሁለትና ሶስት አጥፍ ሆኖ ነበር አንዲት ትንሽ ክልልን ከአምስት ሚሊየን በላይ ሰራዊት ተሳትፎ ከክላሽ እስከ ድሮን በመጠቀም ሶስት መቶ ስልሳ ድግሪ ተከቦ የተዋጋን ሀይል ህወሃት የተሸነፈው ብሎ ምሳሌ መስጠት ውርደት ነው ። የህወሃት ኀይል ለይ የተደረገበት አይነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲሳተፈ እና እንደ ኤርትራ የውጪ ሀይሎችን በማሳተፍ ሶስት መቶ ስልሳ ድግሪ በመክበብ ብትወጋው ለፋኖ ኀይል አይደለም ሁለት እና ሶስት ዓመት መዋጋት አንድ ወር እንደ ሰራዊት መዋጋት አይችልም ። ህወሃት ከናንተ በላይ አቅም እና ልምድ የተሰባሰቡበት ሰራዊትና መሪዎች ያሉበት እንጂ አንተ ማንም ክልል ሳይነካህ በታዛቢነት ዝም ብሎ የሶስት ወር ስልጠና በቅጡ ካልወሰደ እና በቂ ልምድ ከሌለው ኀይል ጋር ተወግተህ እራስህን እንደጀግና በመቁጠር ህወሃትን ማንኳሰስህ ከጥላቻ የመነጨ እንጂ በቂ ወታደራዊ ዕውቀት ያለው ህወሃት ምን ያህል ጠንካራ መሆኑን ያውቃል ። አሁን በየጫካ ተበትነህ የአማራን ህዝብ ነፃ አወጣለሁ ማለት ለባሰ ችግር ህዝቡን ማጋለጥ ስለሚሆን ችግርህን በሰላማዊ መንገድ መፍታት አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው ። ጦርነት ሽማግሌ ፣ አዛውንት ፣ ሴቶች ፣ ህፃናት አይልም፤ ጦርነት በተፈጥሮ በታጠቁ ኀይሎች መካከል የሚካሄድ የአሸንፋለሁ ግብግብ ሲሆን በዚህም ምክንያት አብዛኛውን ተጠቂ የሚሆኑት እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው አካላት እንዳሉ ሆነው በሁለቱም ሀይሎች አኔን አልደገፍከኝም በሚል ሰበብ ህይወት የሚያስከፍል እርምጃ በመውሰድ በዜጎች ለይ አላስፈላጊ የሆነ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል ፤ ወደፊትም ጦርነቱ የሚያበቃበት እልባት ካልሰጠህ የጉዳቱ መጠን ከዚህም በላይ ሊሆን ይችላል ። እርስ በእርስ በሚደረግ ጦርነት አሸናፊም ተሸናፊም የለውም ፤ ምክንያቱም የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ተሸናፊ ያልከው አካል ነገ ጊዜ ጠብቆ አቅሙን አጠናክሮ ደግሞ አሸናፊ ሊሆን ስለሚችል በዚ መሀል በሚደረግ ግብግብ የዜጎች ህይወትና የሀገር ሀብት እስከመውደም ሊደርስ ይችላል ።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 месяца назад
የራሡን ቁምጣ መቀየርና ሡፍ መልበሡን ዕያየ ተሻሽለናል በልፅገናል ይላል። ሕብረተሠቡ በነኚሕ ደደቦች መርሕ ተጎሣቁለው ከሠው ተራ ዕየወጡ ዕንደሖነ ሊረዱ አልቻሉም፣ ባለሥልጣናቱ መሽሞናቸው አሥክሯቸዋል፣ ፕሬዚደንት የሚለው ተቀፅላና አጀቡ አሣብዷቸዋል። የሐገሪቷ ምንጮች ለአሥተዳደር በማዋል ሐገርደንዝዛ ቀርታለች የገባቸው ሐገር ለቀው ዕየተሠደዱ ነው።
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 3 месяца назад
በትክክል ፍኖ የህልውና ትግል ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
የአማራን ሕዝብ በመጨፍጨፍና በማራቆት የሚቆም የሕልውና ትግል የለም
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 месяца назад
ድል ለ አማራ ህዝብ💪💪💪🌹🌹🌹
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 3 месяца назад
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አብይ አህመድ ወልቃይትና ራያን ለወያኔ መስጠት የፈለገው ወያኔን ወዶት ሳይሆን የአማራና የትግራይ ሕዝብ እንዳይስማሙ አንድ እንዳይሆኑበት ስለሚፈራ ነው
@hussenyusuf1255
@hussenyusuf1255 3 месяца назад
ድል አማራ ፈኖ ሀይል
@Gebre-q6u
@Gebre-q6u 3 месяца назад
ዶክተርጤሞቴዎስ. ማለት ማነው. እራሱአብይነው. የዋርካ. ቅጠል. ወይራአይሆንም. ሊባሊባነው ሰይጣንሰይጣንነው ስለዝህማንም. መግለጫ ሰጠ. ማንም. አድናቸውትግለልወወደፌት. እጅ. ወደሗላየለም
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 3 месяца назад
ማሳላይ ሞትነ ትላለህ እናሸንፋለን ሚለው ፋኖ የትነበር ማረክነ ማረክነ እፈሩ እፈሩ አይቃረንባችሁም ለነገሩ ባላገርን ለመሸወድ ተገደን ታፍሰን ከፑልቤት ካልከው ይሸኝሀል
@nanotube5390
@nanotube5390 3 месяца назад
ለሽምግልና የሚላኩ ሰዎች ጥቅማቸውን እንጅ እውነት ለአማራ ሕዝብ ሰላም እናመጣለን ብለው አይደለም ለድርድር የተላኩት።
@YechaleMesfin-kw7hd
@YechaleMesfin-kw7hd 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Yashi-t4f
@Yashi-t4f 3 месяца назад
እወነትነወየኔወንድምያለምንጥርጥታሸንፍለችሁ
@wakuabdi8794
@wakuabdi8794 3 месяца назад
Mesay leba KIRSTOS libona yistih
@MengstuAyele-ou5vw
@MengstuAyele-ou5vw 3 месяца назад
እደል ለአማራ ፋኖ 🥰💪💪💪💪
@MengstuAyele-ou5vw
@MengstuAyele-ou5vw 3 месяца назад
💪💪💪💪💪💪🔐
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22