Тёмный

''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 2,9 млн
50% 1

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ!!
ህፃን መሱድ ነስሮ የ ስድስት አመት ህፃን ልጅ ሲሆን ከዚህ በፊት ቀርቦ ለሁለተኛ ጊዜ የራሱን ሪከርድ በመስበሩ በ ድንቅ ልጆች ለሶስተኛ ጊዜ የተጋበዘ የመጀመርያው ድንቅ ልጅ ነው። የዚህ ሾው አላማ የ ህፃን መሱድ ሪከርድ ለማክበር እና የ ፋሲካ በአል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ ዝግጅት ላይ ማስተላለፍ የፈለግነው ዜጎች ቤታቸው በመፍረሱ ምክንያት ምን ያህል እየተንገላቱ እንደሆነ፣ በሃገራችን በቦረና አከባቢ የደረሰው ድርቅ እና ማህበረሰቡን መርዳት እንዳለብን እንዲሁም ስለ ሃገር አንድነት ነው። በዚህ ፕሮግራም መሱድ ከዚህ በፊት ከተመልካቾች ጋር የነበረው ግኑኝነት የበለጠ ጎልቶ የታየበት ሲሆን ከ መድረክ ውጪም ከ ኮሜድያን እሸቱ ጋር ፊሶን ሪልስቴት በአካል በመገኝት ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር አድርገዋል።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
እስታንዳፕ ኮሜዲ
◼ የዶንኪ ትዩብ ሰራተኞች ስታንዳፕ ኮሜዲ ተወዳደሩ • የዶንኪ ትዩብ ሰራተኞች ስታንዳፕ ኮ...
◼አብረን እንደሰቀልነው አብረን እናወርደዋለን! ክፍል:- 2 • አብረን እንደሰቀልነው አብረን እናወ...
◼ክልላዊ የህዝብ መዝሙር ... አዲስ ኮሜዲ ክፍል፦ 1 • ክልላዊ የህዝብ መዝሙር ... አዲስ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

15 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,9 тыс.   
@sam_7795
@sam_7795 Год назад
he made eshetu speechless on his own show😂
@absalattesfay3050
@absalattesfay3050 Год назад
ጶ🎉ጷጰጰጰ፤
@absalattesfay3050
@absalattesfay3050 Год назад
ጶ🎉ጷጰጰጰ፤
@absalattesfay3050
@absalattesfay3050 Год назад
ጶ🎉ጷጰጰጰ፤ጰ
@Sad-my4rc
@Sad-my4rc 11 месяцев назад
Mas
@titueyob7767
@titueyob7767 10 месяцев назад
@@absalattesfay3050 ጉራጊኘ
@lunanahmedlubnanahmed6876
@lunanahmedlubnanahmed6876 Год назад
እንደኔ መስኡድን የሚወድ ብቻ👍👍👍👍
@starcall9965
@starcall9965 Год назад
የኔጣፋጭአላህያሰደግህ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
የኔ ጣፍጭ የሰው ቤት አላፈርስም አላል ጀግና
@lunanahmedlubnanahmed6876
@lunanahmedlubnanahmed6876 Год назад
የኔ ጀግና
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 Год назад
አላህ ያሳድግ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Enim ewedew alehu
@natnaelwosen8965
@natnaelwosen8965 Год назад
ይሔ ቪዲዮ ከ 10M View በላይ ይገባዋል የምትሉ ብቻ Like👍
@seada9875
@seada9875 Год назад
ማግኘት አለበት
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
በቁጥጥር ስር ውለዋል 😆
@user-bl3bm8zz3h
@user-bl3bm8zz3h Год назад
​@@Chaltuko-ol5wc😤😤😤😤😤
@hananhanan-cr9zc
@hananhanan-cr9zc Год назад
​@@Chaltuko-ol5wc 😂😂😂😂
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 Год назад
ይገባዋል
@meskemela3791
@meskemela3791 8 месяцев назад
እግዚያብሔር ያሳድግክ የልጅ አዋቂ ተባረክ ያሳድግክ የህፃናት አይምሮውስጥ የተቀረፀውን ማየት ይቻላል ፈጣሪ የኢትዮጵያንን ትንሳኤ ያቅርብልን
@mazemola
@mazemola Год назад
መንሱድ😢❤የምን ያህል ስቃያችንን እደተረዳው የኔ እቁ
@alemteka3149
@alemteka3149 Год назад
ይህንን ልጅ ጥሩ ትምህርት ቤት ቢገባና ቢማር የተሻለ ነው ።
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Год назад
እመብርሀን ጥሩ ደረጃ ታድርስህ ስለቤት የተናገረው ውስጥ ይነካል😢😢 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንስኤ አደረሳችሁ❤
@mesi5970
@mesi5970 Год назад
በእውነት ትልቅ ምልክት ነው ያስተላለፈው ፈጣሪ ያሳድገው ከዚህ አንድ ፍሬ ልጅ እንደዚህ አይነት ቃል ሲወጣ በጣም ልብ ይነካል 😢😢
@zmariam772
@zmariam772 Год назад
amen
@AyaAya-xc6nf
@AyaAya-xc6nf Год назад
Amen amen amen
@tigsamson9695
@tigsamson9695 Год назад
አፌ ቁርጥ ይበልልህ አንተ ትለያለህ የኔ ቆንጆ የምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ መሬት ላይ ያለውን ነው የተናገርከው ልክ ብለሀል ልብ ካላቸው ልብ ይበሉ ሌላ ምን ይባላል
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቀው አላህ ያሳድግህ መስኡድ ምጡቅ አእምሮ ያለው እውነትም ድንቅ ልጂ እንደው ጥንቃቄ ተደርጎለት በድን ባደገልን ይሄንን በሳል የሆነ ልጂ አዋዋሉ እንዳይበላሺ ቢታስብበት
@elsaasrat8938
@elsaasrat8938 Год назад
በመሡድ ላይ የሁሉም ሀይማኖቶች ተከታይ ልንማር ይገባዋ ይህ ልጅ በምክናት ነው አደበቱ የተመረቀው 🙏 እሼ ምርጥ ሠው
@SharingIsCaringA
@SharingIsCaringA 9 месяцев назад
😂
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Год назад
😭😭 ያችንቀን ፍሯት አለ ያረብብብብ ወላሂ ዉነት ነዉ
@melkamuchanie226
@melkamuchanie226 Год назад
wow ማርያምን እንደዚህ አይነት ህፃን ፈጣሪ ያብዛልን።ያራዳ ልጅ ይመችህ❤❤❤❤❤
@adugnaaredo8206
@adugnaaredo8206 Год назад
የኛ መሪዎች ከዚህ ህጻን ልጅ አይምሮ ያነሰ ነዉ
@tube2984
@tube2984 Год назад
የእውነት ለመናገር ቤታቸው ተፈርሶባቸው የተሰደዱ ሰዎች ልጆቻቸው ሞተዋል 😢እና መንሱር በዚህ በትልቅ ሚድያ ስላነሳህ አመሰግናለሁ እናም እወድሃለሁ የኔ ልይ❤❤❤በዛላይ እፃናት አምሯቸው ይቀርፃሉ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
የሸቱ ምክርነው በቁጥጥር ስር ውለዋል
@biniyamsenay6483
@biniyamsenay6483 Год назад
@@Chaltuko-ol5wc አንተ ነህ ያዋልከው 🤨
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
@@biniyamsenay6483 አዎ
@biniyamsenay6483
@biniyamsenay6483 Год назад
@@Chaltuko-ol5wc አትዘባርቅ እስቲ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
@@biniyamsenay6483 👎
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Год назад
አዳነቺን አውርዱና መስኡድን ተኩልን እምትሉ በላይክ አሳዩኚ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
አንች ክፋትሽ ቱ ደሞ ይሄን ብየ ቤቴን ልታስፈርሽብኝ ነው እንደ አዳነች ኮመንት ታነባለችኮ😢😢
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
​@@user-ej3yq3eu8p አታነብም ሠቸ ተምራ አዳነች
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Год назад
@@user-ej3yq3eu8p ህህህህ መስኡድ ከሆና ክንቲባ አብሺር አይፍርስም
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Год назад
@@Ddfghjkuygbn ህህህህህህ አው አታነብም ብታነብማ አታፍርስም ነበር
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
@@Jamilatube-bu4tw ክክክ ብትማር መቸ ይፈርስ ነበር ይችን ዱባይ አምቶ ነበር መኪና ማሳጠብ
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Год назад
መስኡድዬ መድሃኔአለም ከክፉ ይጠብቅ የኔ ጣፋጭ
@yordanossimon9772
@yordanossimon9772 Год назад
መስዑድየ ጣፋጭ ስወድህ የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግህ 🥰😍😘😘❤️🌹
@user-hl9jq4sl8t
@user-hl9jq4sl8t Год назад
የኔ ማሬ አላህ ያሳድግህ እስኪ መሱኡድ ለኢድ ያቅርብለን የምትሉ በላይክ
@Ruta688
@Ruta688 Год назад
👍👍👍👍👈
@meselutebeje8934
@meselutebeje8934 Год назад
😍😍😍
@habibahomar6748
@habibahomar6748 Год назад
መሱድን እሚወድ ላይክ
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
አላህ ያሣድገው ማሻ አላህ ልጅ ነው
@natinuke
@natinuke Год назад
Mensudin sewu yikirin xelatim yihedal
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
በቁጥጥር ስር ውላል
@gggfffggg860
@gggfffggg860 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
@@gggfffggg860 ታስራል 👎
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 6 месяцев назад
ማር የሆነ ልጅ የኔ ማር እግዛብሄር ያሳድግህ❤❤❤❤
@gebrebirtukan7300
@gebrebirtukan7300 Год назад
እሸቱ ከእግዚአቤሔር በታች በጣም ነዉ ማመሰግንክ ለትዉልድ አስተማሪ ነክ
@abebeayalew7542
@abebeayalew7542 Год назад
እስኪ መሡሬን የሚወድ እኔ ይበል??
@medi743
@medi743 Год назад
ማን ነው እንደኔ መሱድ ድጋሜ በመቅረቡ ደስ ያለው 👍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
መንሱድ እግዚአብሔር ያሳድግህ የልጅ አዋቂ ለቁም ነገር ያብቃህ እግዚአብሔር ተባረክ 🥰
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 2 месяца назад
አላህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ❤❤❤❤😢😢
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Год назад
ያችን ቀን ፍሯት 😭 መስኡዴ አላህ ያሳድግህ አንተ በዚህ እድሜህ የጀሀነምን ቅጣት ትፈራለህ እኛ ምን ላይ ነን ብለን እንድንታዘብ ነው የምታደርገን
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
ትክክል
@mensurmoha3278
@mensurmoha3278 Год назад
واتقو يوما ترجعون فيها إلا الله
@rukiya7145
@rukiya7145 Год назад
ሱበሃናህ አለህ ባጣም ማሻአለህ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
ትክክል 😢
@TUBE-zo2gn
@TUBE-zo2gn Год назад
ሡባሀንአላወላሂበጣምነውየገረመኝ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Год назад
እኔማ አልጠግበው አልኩኝ😘እመብርሃን በጥበብ ታሳድግህ አንተ የሁላችንም ድንቅ ስጦታ ልጃችን ነህ እግዚያብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን❤️🙏
@JemalSeid-hc7ox
@JemalSeid-hc7ox Год назад
አላህ ይጠብቅህ
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Год назад
ጥሩ ትዉልድ ማየት እንዴት ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ እሼ
@user-ni3qm1kb4s
@user-ni3qm1kb4s Год назад
ቤታቸው መፍረስ የለበት የእውነት መስዑድዬ እንደስምህ ጀግና ሁን
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Год назад
መሱዴ ፍቅር እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@abebasimgne1505
@abebasimgne1505 Год назад
መሱድ ግን በረከት ነው የኔ ውድ በእሱ በሳልነት እናቱንም በዘላቂነት ቢያሳርፋት ምኞቴ ነው እሼ ያንተን ነገር ፈጣሪ ይመልሰው negative energy ለሚያመጡ ሰወች ቦታ አትስጥ go head the iconic man of my generation
@genat9284
@genat9284 Год назад
እግዚአብሔር በአምሳሉ ሲፍጥርን ሁላችንም ሊዮ አርጎጎዉ ነዉ ዬፍጠርን መንሱድ ግን በጣም ሊዩ ልጅ ነክ እሼም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤ዬኛ እንቁዉች።
@user-xh9ye1hb6d
@user-xh9ye1hb6d Год назад
ያችን ቀን ፍሯት እውነት ነት ነው ያችን ቀን ፍሯት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@aidasaid6604
@aidasaid6604 Год назад
አሚንንንንን
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 Год назад
አሚንን ያርብ😢😢
@aminathussen2294
@aminathussen2294 Год назад
ሙስሌም እህት ወንድሞቸ ፆማችንን ፆመዉ አጂሩን ካገኙት አላህ ያድርገን አላሁመ ተቀበል ፂያመና ያረብ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
አሚን
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i Год назад
አሚንን
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e Год назад
አሚን የኔዉድ
@boshmarwan3179
@boshmarwan3179 Год назад
አሚንንንን
@saadakadir2040
@saadakadir2040 Год назад
Amiiiiin Amiiin
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Год назад
አይ መስኡድዩ ምን ልሁንልህ ምርጥ ታዳጊ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ ።ሽትዩ 🙏🥰
@Hbeesun
@Hbeesun 26 дней назад
መሱዴ እስካገኝ ቸኮልኩ ጌታን😢😢
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Год назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤ ወይኔ ግን ጭሆታቸው 😊
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d Год назад
እንኳንአብሮአደረሰን
@betibeti1455
@betibeti1455 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@medi9725
@medi9725 Год назад
አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አሜን ❤️❤️
@jamalkochatube4576
@jamalkochatube4576 Год назад
አላህ ያሳግህ
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 Год назад
😢😢 የቦርና ህዝብ ሲስቅ ሳይ የደስታ አስለቀሰኝ😊
@user-xu5jl6yq8m
@user-xu5jl6yq8m 3 месяца назад
❤🙏❤መስዑድ ኣቢ 🐉 አርጉማ አሱ ብቻ ነው ቤት የምታፈርሰው
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 9 месяцев назад
ታዲያስ ❤❤❤አላህያስድግህ
@aminathussen8595
@aminathussen8595 Год назад
መስኡድ የኔ ዉድ የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግህ ለ 3 ኛ ግዜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለዉ ላይክ ያርገኝ
@senait626
@senait626 Год назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🙌 የኔ ሃገር ታሸንፋለች❤ ኢትዮጵያዬ ታሸንፋለች ምጧ ቢበዛም😩🙌❤
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Год назад
እውነት ነው 😥😥
@betibeti1455
@betibeti1455 Год назад
እውነት ነው
@MameUsman-zy4px
@MameUsman-zy4px Год назад
መሰኡዲን አላሀ ዬሳድገዉ ትልቅ ልጅ ነወ ተልቅ ያድርገወ ዉድ ወን ድሜ❤❤❤❤❤
@user-xk2zx1eu8f
@user-xk2zx1eu8f 7 месяцев назад
አንደኛ የኔ ዉድ
@user-pf7jz7iy4j
@user-pf7jz7iy4j Год назад
ቃል የለኝም ለዚ ልጅ💝😢
@user-ne2rt3cz3i
@user-ne2rt3cz3i Год назад
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ያሳድግህ አንተን የወለደች እናት የተባረከ ማህፀን ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤
@taibah1116
@taibah1116 2 месяца назад
ጣፋጭ የሆነልጂ😂😂😂❤አዳነች ስሚ በደብ አች ሾካካ
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሐነ ትንሳኤው አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ መስድን ስወደው❤❤❤
@zmariam772
@zmariam772 Год назад
amen
@Mirfa-jk9ui
@Mirfa-jk9ui Год назад
መሱዴ ጀግናዉ አላህ ያሣድግህ ያቺን ቀን ፍሯት አልክ አላህ ይዘንልን❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
እግዚያብሔር ይሳድግህ እመብርሀን ትጠቦቅህ
@elias2906
@elias2906 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሳድግህ ትልቅ ልጅ ነህ
@healtheducation2
@healtheducation2 Год назад
ተፈጥሮ ያስተማረችው እና ፈጣሪ የባረከው ድንቅ እና መልካም ህፃን መሱድ! መንግስት ቢያንስ መሱድን ስማው ህፃን የፈጣሪ መልዕክተኛ ነውና ደሀን አትበድሉ እባካችሁ ስለፈጣሪ🙏
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Год назад
በዚህ ህፃን እየነገረን ነው ቢሎ ጥሩ ነበር ግን ሊላ ነገር ይዘው መጡ ተመክሮ ምናምን እያሉ ጭራሽ ሚዲያውን ተቆጣጠሩት ፖለቲከኛዎች ሥራችን ተነገርን በለው ተጫጩ
@getachewteferi3714
@getachewteferi3714 Год назад
Beysus sem yhe fetari lebzuwoch mekniyat arego yaskmetew hitsan new fetari yasadegik men edmel akategn uuuuuuuuu❤
@hani3325
@hani3325 Год назад
ፈጣሪ በግርማ ሞገሱ ያሰድግህ መሱዱየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sunamideya8629
@sunamideya8629 19 дней назад
መስኡዴ አላህ ያሳድግህ የሚገርም ነው ሀገራችን እኮ ሰላም ያጣችው አስተሳሰባቸው ተንሽ እድሜቸው ትልቅ ሰዎች እየመሮት ስለሆነ ነው እሄ ህፃን ልጅ ምን ያህል የሰዎች ህመም ቢሰማው ነው ቤት አላፈርስም ነበር ያለው
@ZeburaMohammed-mg2tz
@ZeburaMohammed-mg2tz 9 дней назад
የኔቆንጆመስኡዲየ ከሰውአፍ አላህይጠብቅ
@haiyatessa2734
@haiyatessa2734 Год назад
መሡድ ለኢድ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዮኝ
@MohamedIdriss-qw8np
@MohamedIdriss-qw8np 4 месяца назад
ሀያት
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Год назад
ይሄ ልጅ በጣም ትልቅ ደረጃ ነው ሚደርሰው መጨረሻውን ያሣምርለት!!
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 4 месяца назад
የኔ ዉድ አላሕ ይጠብቅሕ መሥኡድየ
@RehimaKumel-ub4xh
@RehimaKumel-ub4xh Год назад
የኔ ቅመም ስጋቱ ለህፃናትም ተረፈ😭😭😭
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Год назад
ምላጭ የሆነ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤️❤️❤️
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Год назад
በልጆች አእምሮ የተፃፈ ድንቅ ታሪክ የድሀን ቤት ማፍረስ ደስ ይበላችሁ የኢትዮጵያ መሪዎች😢😢😢
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 9 месяцев назад
ዬሚገርም ነውውው
@user-wg1xf5tu5e
@user-wg1xf5tu5e 3 месяца назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አላህ ይጠብቅህ መስኡደ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Год назад
እግዚአብሔር ያሳድገዉ እዝቡ ጨካኝ ነዉ እራሱን እዴጠብቅ ምከሩት ፓለቲካ ይቅርበት አስተምሮት❤❤❤😢😢
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t Год назад
የኒ ውድ መስኡዴ❤ ብሩህ አዕምሮ አሏህ ሰቶሀል ጌታችን አሏህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ!!
@abeldebebe816
@abeldebebe816 Год назад
ጎበዝዝዝዝ ... መሱዴ ... nice ልጅ ... ማንም በል የሚለው የለም !!! because ይሄንን ለመናገር ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው !!! ❤
@destalema699
@destalema699 Год назад
ቅማም የሆኔ ልጅ 5 million view ያንሳል 👍
@sifaanobsee5335
@sifaanobsee5335 Год назад
@SebleKonjo-we8ci
@SebleKonjo-we8ci Год назад
EQUAL q€e€è€q
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Год назад
ከ 5M በላይ ይገባዋል
@meseretmenberu1823
@meseretmenberu1823 Год назад
​@@zekihanny4343😊😊
@zeharahassenzeharahassen9220
እኔኮ ሌላው ሳይሆን ሲጨበጨብ፣ቆይ ቆይ አልጨረስኩም ሲላቸው ሲጣፍጥ ከከከከከ
@Ethio7200
@Ethio7200 Год назад
መሱድ ሁልግዜ ባየው የማይጠገብ ልጅ❤❤❤❤
@hawahawa4594
@hawahawa4594 Год назад
ለልጆች ኢንተርቪው የማረግ እድል ይሠጠው የምትሉ እሲቲ 👍👍👍 ወላሂ ሣሉት ብቻ ሲያዶናቁራቸው 😅😅
@kebedeabebaw1505
@kebedeabebaw1505 Год назад
😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Год назад
ያችን ቀን ፍሯት ❤ ስቡሃን አላህ ይጠብቀን አላህ ያሳድግህ ❤❤
@user-xk2zx1eu8f
@user-xk2zx1eu8f 7 месяцев назад
አንደኛ የኔ😂😂👍👍
@meserettola8937
@meserettola8937 Год назад
በጣም ነው ምንወድህ መስኡዴ❤❤❤❤❤❤❤
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 Год назад
እሼ እኔ ፈራው ለዚህ ልጅ ምክንያቱም የሰውአውሬ ሀገራችን በዝቷል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
እኔም ፈርቻለሁ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀው
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 Год назад
አሜንውዴ
@saraqatar4220
@saraqatar4220 Год назад
Amen Amen Amen ❤
@lavaniyalove8430
@lavaniyalove8430 Год назад
እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ብቻ እመብርሃን ታሳድግክ❤❤
@user-gd3tg4cd9f
@user-gd3tg4cd9f 4 месяца назад
ውይ እሸቱ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 4 месяца назад
የኔማር ስወድህ መስኡዴ❤❤❤❤❤❤
@user-eb1qb3pk8h
@user-eb1qb3pk8h Год назад
ለመለዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤዉ አደረሳችሁ❤
@zmariam772
@zmariam772 Год назад
amen
@tediwon
@tediwon Год назад
አይጠገብም እኮ ሁሌም አዲስ ሁሌም ተናፋቂ እደግልን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
በጣም አንዳባታ ጣፈጭ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
ታሰረ የሸቱ ምክር ነው
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
@@alyayasenshewmolo3632 ታሰሩ የሸቱ ሀሳብ ነው
@tiube8057
@tiube8057 Год назад
በፍቅር ነው የምናሸንፈው😍 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🙏 የኔ ቅመም 😢ሰውነቴን ወረረኝ አስለቀሰኝ😢እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ❤
@nigatudawit
@nigatudawit Год назад
የሚገርም ልጅ😂😂❤❤❤
@bezawitteshome2219
@bezawitteshome2219 Год назад
ምን ያህል ነው ተፅዕኖ ያደረብን አስቡበት በእመቤቴ🥺🥺🥺🥺 መንሱዴ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ 😍😍🥺🥺
@user-yx1qp8dr4q
@user-yx1qp8dr4q Год назад
እረ ይልጅ መላበሉይ ታይን ያውጣህ የምቱሉ በላይክ
@akedir27
@akedir27 Год назад
መላ አልነው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
እዲግ በል መሥኡደ. ያችን ቀን ፍሯት ትክክል መሥኡደ
@atkeletga1442
@atkeletga1442 5 месяцев назад
❤❤so smart❤❤
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Год назад
የውነት የንፁዋን ቤት መፍረስ ይህፃን እንኳን ቆጭቶታል😢😢😢😢
@feyselHusen-km7bf
@feyselHusen-km7bf 9 месяцев назад
ጀግና
@kidikids9203
@kidikids9203 Год назад
ወይ መሱድ ማንም አላስጠናህም አባቴ እዉነት መናገር ከልጅ እስካዋቂ አሳቀቀ አደል እድግ በልና ሀገርህን አገልግላት ❤❤❤❤
@fatimah9610
@fatimah9610 Год назад
Masha allhe ❤❤edege bale yana wede
@ermiyasadmasu8041
@ermiyasadmasu8041 Год назад
They better pay this kid the money he deserve! He has done incredible job entertaining us!
@sewasew
@sewasew Год назад
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Год назад
Amen
@hananmurad933
@hananmurad933 Год назад
አሚን
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 Год назад
የኔ ማር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
አሜን፫
@madenam8568
@madenam8568 Год назад
አሚንየአላህ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Год назад
ተባረክ እድግ በልልን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
@Munib-gp9bu
@Munib-gp9bu 3 месяца назад
መሱድ ድንቅ ልጅ ❤❤❤
@davidman4000
@davidman4000 Год назад
ya eshatun bota yazhi anchi merta lij 😍😍😍😍😍😍😍
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችዉ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ መሱድ ❤
@user-ji2dx9sh6h
@user-ji2dx9sh6h Год назад
መስኡድ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ አላህ ያሳድግክ ህፃኑ ልጅ እንኳን የህዝቡ ስቃይ ገባው🥺🥰
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
መሱድየ ❤❤ እድግ በል እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ከክፏ አይን ያውጣህ ኡፍፍ የተረኞቹን ግፍ ይህ ህፃን እንኳን ፍርዱን ያውቃል ለአንድ ምስኪን ebs ላይ ለቀረበች ቤት ሰጠች ብለው አዳነች ዛራሟን ያመሰግናሉ የስንት ሚሊዬን ህፃናትቤት አልባ ሁነው ሀይምሮቸው ተጨናንቋል ይህ ህፃን መንፍስ ቅዱስ ነው የሚናግረው የዘንዶው አምላኪ የብልግናው መሪ አብይና ዛራሟ አደፍረሰች ለሰራችሁት ግፍ ተከፍላላችሁ አንድ ቀን ይፍርዳል ፍጣሪ
@user-uv7nl9in7e
@user-uv7nl9in7e 3 месяца назад
He is such a bright kid. 🎉 May you continue to be the light to many. God has blessed you already. ❤🎉❤
@firdosshambel6052
@firdosshambel6052 Год назад
መስኡድዬ ቤቶችን እሰራሁ እንጂ አላፈርስም😢 ትልቅ መልእክት ነው💙💙❤
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
አሁንም ሪከርዱን ሰብረህ በድጋሜ ቅረብ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅህ ንግግሩ ሁሉ ፍሬ ነው ወላሂ አናታቸው ይፍረስና እስኪ ስሙት ይሄን ህፃን ቤት አታፍርሱ ሰው አትግደሉ ።
@hotelnewone5481
@hotelnewone5481 Год назад
አሽየ የኛ ጀግና ማንንም አትፍራ ከመንግስት በላይ ሀገር የማዳን ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህዉ።
Далее
СКУФСКИЙ УЖИН С DERZKO69
19:52
Просмотров 261 тыс.
ХВОСТ ОТВАЛИЛСЯ #женскийфорум
00:26
Try not to Laugh ❗️ | 214
0:40
Просмотров 11 млн
Нарисовала директрису | #shorts
0:54
ТАТУ из БУДУЩЕГО
0:25
Просмотров 607 тыс.