Тёмный

ያገለገሉ መኪናዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Used Cars Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger 

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 125 тыс.
50% 1

00:00 Intro
00:37 ዳዊት አባይ መኪና መሸጫ 0911232341 / 0911626239
17:13 ኦፕሽን መኪና መሸጫ 0960456060 / 0911262788
ያገለገሉ መኪናዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Used Cars Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Развлечения

Опубликовано:

 

15 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 195   
@NurobeSheger
@NurobeSheger 8 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የመኪና መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮ ስልክ ቁጥር ይደውሉ! ☎ ኦኘሽን የመኪና መሸጫ 0960456060 / 0911262788 (22 ካፒታል ሆቴል ጀርባ) ☎ ዳዊት አባይ መኪና መሸጫ 0911232341 / 0911626239 (እንቁላል ፋብሪካ አልካን ትቤት መግቢያ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን! ru-vid.comgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u260e.png
@meskelhailenew9358
@meskelhailenew9358 7 месяцев назад
Kuter andgna nacew😅
@kidusefrem896
@kidusefrem896 6 месяцев назад
መንግስት መኪና እንዳይገባ ስለዘጋ ነው የተወደደዉ ይዘገንናል የተነዳ መኪና ዋጋ የ የሚጨምረው በኢትዮጵያ ብቻ ነው
@dejeneambaye4774
@dejeneambaye4774 6 месяцев назад
You 7yhh
@zenebehadgukidanu2540
@zenebehadgukidanu2540 5 месяцев назад
@Q
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 7 месяцев назад
በጣም ውድ ነው ዋጋው።የሚጠራው ዋጋ ለ ኢትዮጵያ የብልፅግና አባላቶች ይመሥለኛል።
@siltube2735
@siltube2735 8 месяцев назад
በነፃ ብትሰጠኝ አልፈልግም ከ200ሺህ በላይ የተነዳ ከ20 ዓመት በፊት የተመረተ መኪና ከ2ሚሊዮን በላይ ስትጠራ አታፍርም ምን ይመስላል ደግሞ ጥሩ ነው ይላል ደፋር
@melikmike2898
@melikmike2898 7 месяцев назад
Kalehima lemin tigezaleh😂
@AbdallahHabashe-vw3qq
@AbdallahHabashe-vw3qq 7 месяцев назад
ወላሂ በዚ ሁት ቀን ዱባይ ውስጥ ኮሮላ 2012 ሞዴል መኪና 15000 ድርሀም ብሎ ባለቤቱ ገዢዎች ተወዶብናል ብለው ተውት በጣም የሚገርመው ነገር ደሞ አገራችን ውስጥ ዝቅተኛ መዴል መኪና 3 ሚለን ይባላል አይይይ አገሬ 💔
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 месяцев назад
Fare new ka nuro ga sitay
@siltube2735
@siltube2735 7 месяцев назад
@@AbdallahHabashe-vw3qq 2ሚሊዮን ማለት እኮ 20ሺህ ዶላር ነው በዚህ ብር እኮ እዚህ እኔ ያለሁበት ሀገር የ2022 ሞዴል አዲስ መኪና መግዛት ይቻላል
@AbdallahHabashe-vw3qq
@AbdallahHabashe-vw3qq 7 месяцев назад
@@siltube2735 ሀያሺ ዶላር እንዴት ሆኖ 2ሚዮን ይሆናል እንዴት አስልተኸው ነው
@ke8534
@ke8534 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አለመኖሬን ዛሬ ወደድኩት ደግሞ እኮ ብሩን ቀለል አርገው ሲጠሩት
@zekariasgebreegziabhair6541
@zekariasgebreegziabhair6541 7 месяцев назад
Your questions are very precise and to the point ! Good video, pls keep up the good work!
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 7 месяцев назад
ሆዳም እንደኢትዮጵያ ነጋዴ የትም አለም የለም ማሰቢያቸውን ብር የደፈነው
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 7 месяцев назад
Well presentation
@kasawuyiheyis1578
@kasawuyiheyis1578 8 месяцев назад
ወይ ሀገሪ ኢትዮጵያ ብሩ እደዚህ ይውደቅ አቤቱ ማረኝ አይ አሜሪካ ያልሰማችው ነገረ ከዚህ መኪና ልብስ በሆነበት ሀገረ ሀገሪ ኢትዮጵያ እደዚህ ያደረጓአት አይ ግዜ አቤቱ ማረን እኔስ በምን ቃላት ላመስግነው ፈጣሪን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ የማይገባኝን ነገረ ለሰጠህኝ አምላክ አሜንንንንን
@lensa3719
@lensa3719 7 месяцев назад
አሜርካ፣ሀገር፣መክና፣ልብስ፣ነው፣ያልሽው፣ለምን፣ታጋንኛለሽ፣እዛም፣ብሆን፣ውድ፣ነው፣መክና፣አድስ፣መክና፣አይታሰብም፣አሮጌ፣መክና፣ከ$15000-$20000፣ይሸጣል፣ከዝያም፣ለ7 ዓመት፣እዳውን፣ትገፍግፍያለሽ፣በእርግጥ፣ሰርተሽ፣የምትከፍይቤት፣ሀገር፣ነው።ግድ፣ለመኖር፣መክና፣ስለምያስፍልግ፣ነው፣እንጅ፣እንዳልሽው፣ልብስ፣አይዴለም፣እበጣም፣አታጋኝው
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 7 месяцев назад
Eithopya Ekuo new men malet felgachu new Enjera 25 bire Eytshet Arif waga new!
@yohannestegegn5620
@yohannestegegn5620 6 месяцев назад
ቀለም የደረበና ያረጀ መኪና እንደ ጥሩዜና 3ሚሊዬን ስትጠራ አታፍርም ስለመኪና የማያውቁትን አጃጅል
@user-cq5bu1ko8b
@user-cq5bu1ko8b 6 месяцев назад
This is very informative program, can you make next programs on new cars which are manufactured or assembled in Ethiopia and affordable like Athlet Haile's products etc
@berukhagos316
@berukhagos316 7 месяцев назад
Betame betam wede newe yagelgele mechemrebte agar Ethiopia bcha
@mulerendale9003
@mulerendale9003 6 месяцев назад
ይሄን የወደቀ መኪና በዚህ ብር በነፃ እራሱ ውድ ነው
@gezusudan6827
@gezusudan6827 8 месяцев назад
You're welcome
@tzitab8961
@tzitab8961 7 месяцев назад
1me እኮ በአረብ ሀገር አዳዲስ ሁለት ስስት ይገዛል
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 7 месяцев назад
hhhhhhhh selam belachew ..... አዳነች በ20 ሚሊዮን ብር የገዛችልኝን ባስ እጠቀማለሁ
@user-ey1bf2mx5b
@user-ey1bf2mx5b 7 месяцев назад
በነጻ ብትሰጠኝ አልወስድም ። ደሞ የበሰበሰ መኪና ይዘህ ብር ትጠራለህ እንዴ ? እየጠራህ ትኖራለህ እንጂ የሚገዛህ የለም ።
@h4065
@h4065 7 месяцев назад
ያገለገለ የቤት መኪና ከዱባይ ወደ ሀገር ማስግባት ይቻላል? እዳታልፉኝ መልሱልኝ
@degusamuel
@degusamuel 7 месяцев назад
Melsun lingerik? ante mekina lemegizat nigeregn minamin tilale? igna nuruwachinin chegiron rasu indeza alixeyeqenim
@UmuEmane
@UmuEmane 6 месяцев назад
ሳይቀመጡ እግር መዘርጋት መፈንገል አለ ች አያቴ ቤቱ ሳይገኝ መኪናው ቦታምንአመጣኝ ሆሆሆ 😢😢😢😢
@Ethiopia904
@Ethiopia904 6 месяцев назад
በዚህ ዋጋ አዲስ መኪና ምርጥ የተለየ መግዛት ይቻላል ዱባይ 200,000 ትገዛለህ ግፈኛ
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa 7 месяцев назад
ያማሀል
@nishananteneh1620
@nishananteneh1620 6 месяцев назад
አስቂኝ ዋጋ ነው !
@user-us4vf5hb7v
@user-us4vf5hb7v 6 месяцев назад
Saron 💖Your devotion is interesting 🤔 keep it up💝👍
@abebemegra3580
@abebemegra3580 3 месяца назад
Making bemekina aykeyerim?
@admasuabebe9232
@admasuabebe9232 7 месяцев назад
እረ እባክህ አትቀልድ ከአዲስ ሞዴል መኪና መሸጫ በምን ተለዬ እጅግ በጣም ውድ ነው
@getayalewyehune9247
@getayalewyehune9247 7 месяцев назад
ወይ ሀገሬ ለዚ ነው ለከ አደጋ የበዛው
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e Месяц назад
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 7 месяцев назад
Hey Saron yene konjo zare degemo kemekenawochu belay anche addis 00 new yehonshew ene lemen endhone alawkem betam nw yemwedshe. Zare gen alekshem 1 fresh car 🚗 teshelemgnaleshe alfatashem eshi.kkkk. lemangnawem 10q 🙏 ❤🎉😊❤berchelen.wanaw be timeshe megegnetshe telkenetshen yasayalll. Like it sweetyyy
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e Месяц назад
ውይ ውይ ለካ በያስባልቱ ምንም አሮጊ መኪና የማላየው ቀለም እየቀባቺሁ እያከጎራቺሁት ነው ጉዲ አደጋ የበዛው ለካ ለዚህ ነው
@michalgebre1289
@michalgebre1289 18 дней назад
እዝህ ና በ ነፃ እንለጣሀለን መንጃ ፍቃድ ነው ውድ
@taju4812
@taju4812 7 месяцев назад
ምን አለበት ኪሎ ሜትር ባትቀንሱ ንግድ ነው ዝርፈያአ ሚገርም ነው ህግ የሌለበት ሀገር 😢
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 7 месяцев назад
atafrum ke 20 amet belaye yetnda mekina milon setetra aysktetchum
@user-ml9yv9ut3v
@user-ml9yv9ut3v 7 месяцев назад
Melyem setraw tense atfrm
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 8 месяцев назад
ጉድጉድ ተሀገራችን ሰንት እርቦት እና ጠምቶት የሚያድርበት ሀገር ውስጥ እንድህ ያለ ዋጋ መስማት ይከብዳል ጉድ ጉድ
@israelbulcha9846
@israelbulcha9846 7 месяцев назад
Is the production date/year in Ethiopian or European calander?
@azizmohammed7981
@azizmohammed7981 6 месяцев назад
i think ethiopian
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 7 месяцев назад
ህስኪኢ ለታሀክሲኢ የሚሆን ሀዲስ መኪናሀ ካለ ንገሪን
@user-co5io4ib4x
@user-co5io4ib4x 5 месяцев назад
እኔኮ የሚገርመኝ የተጠቀሙበትነው ብሩ እሚጠሩት ግን አድሱ እራሱ እንደዚህ የሚወደድ አይመስለኝም አበዛችሁት ባይነዳ ለምንአይቀርም
@besukalayenew740
@besukalayenew740 7 месяцев назад
የስራ መኪና መግዛት እፈልጋለሁ ያለኝ ብር ግን መኪናውን ለመግዛት አይደለም ለቃብድ አይሆንም ስለዚህ 20 ሰው 50.000 ቢያዋጣ መግዛት እችላለሁ (lets go to contribute)
@dinodire7576
@dinodire7576 7 месяцев назад
The price of these old cars (some as old as 20 years old) is very expensive. The price is ridiculous. Now that the government is gradually freezing the fuel subsidies, people will be forced to sell their cars as they can no longer afford to buy fuel. When the price of gas goes up, the price of cars will go down. Plain and simple.
@Rogfur
@Rogfur 7 месяцев назад
It's fair price compared to importing. you would pay 116% to import new car.
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 7 месяцев назад
አዚህ 100ሺ ያልተነዳ 10ሺ ሪያል ሁላ አይፈጅም ሌቦች እራሳቹ ንዱት
@almasbh6100
@almasbh6100 7 месяцев назад
ወረቀት የሌለው ሠው አጽፎ መኪና ከቀረጽ ነጻ ማሥገባት ይቻላል እባካቹ መልሡልኝ
@user-eb4jz3mr9y
@user-eb4jz3mr9y 6 месяцев назад
የት ሄጄ ልነዳው ነው ፣ እስቲ መልስ ስጡኝ
@alimaadam1368
@alimaadam1368 7 месяцев назад
Makiina hojjii toyota fe'umsaafi kan ummaata otobisii guddaa barii tokkofi lamaa sani kan xinnoo hojjaateru nuf hojjadhu video waaga wojjiin Galaatomii
@Nasuri979
@Nasuri979 6 месяцев назад
አውሮፓ standard ምን ማለት ነው ግን ?
@user-vc8ph7hf2k
@user-vc8ph7hf2k 6 месяцев назад
Suzuk every yinorahal?
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 6 месяцев назад
አመተምረቱ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ይመስለኛል
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 7 месяцев назад
3 million birr exchange euro 50.000 betam betam wed new
@dawitissac7587
@dawitissac7587 25 дней назад
በጣም ውድድድድድድድድ ናቻው
@getugetu2266
@getugetu2266 7 месяцев назад
Kuwiat west 2016 amet betach mekeina 200kd becha new malet be etho 200×300 = 60.000 she becha.new.yeha.ersu.ezi manim ayefelegewim endewim benesa ersu.1dandu yesetukal yilek v8 yemesaseleu enkun endzi.aleteteram gen.Ethiopia min.nekaw agerachen
@AbduNurhssenSalih
@AbduNurhssenSalih 6 месяцев назад
ምን አይነት ዋጋ ነዉ ሌቦች ከውጪ በርካሽ አምጥታቹ አራት እጥፍ ጨምራቹ መሸጥ ሌብነት ነው የተረገማችት ሃገር ምድረ ጦንቆይ የበዛበት ሃገር
@AbdelaSeid-vt7tk
@AbdelaSeid-vt7tk 8 месяцев назад
የጉድ አገር
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 6 месяцев назад
Chirash yeseru mekinoch bemillion min ayinet waga new.
@sameZZ-gj8zz
@sameZZ-gj8zz 19 дней назад
ለምድነው ኣመተ ምህረት እሚለው😉
@user-nz5eg4ms2s
@user-nz5eg4ms2s 7 месяцев назад
In USA, the price can buy a new car
@Rogfur
@Rogfur 7 месяцев назад
But most of you said you don't need port? why do you complain?
@ioseu2223
@ioseu2223 8 месяцев назад
Berchelye
@AsegidWolde
@AsegidWolde 7 месяцев назад
Maferiya Gift Alkebelm Bethi betewedede nedaji
@teodorecity
@teodorecity 7 месяцев назад
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ ሌላ ቃላት የለም የመኪናውን ጥሩነት ለመግለፅ 😂 bad explanation from brokers
@abea4902
@abea4902 7 месяцев назад
2005 Toyota 165k miles 2.5 million 😂😂😂😂😂
@abrhame3111
@abrhame3111 7 месяцев назад
Lezawem kenesew eko new $2000 iyawatam
@user-ng6ps3qe6k
@user-ng6ps3qe6k 2 месяца назад
D4D 2006 model 1.400,000 egezalehu
@geramedhanit
@geramedhanit 4 месяца назад
ዋጋው ከሚልዬን በታች ካለ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 3 месяца назад
A car has been driven over 230000 is not a car this has to sold to Somale Tera
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 месяца назад
this is not a car price but Diamond's
@user-nz5eg4ms2s
@user-nz5eg4ms2s 7 месяцев назад
Very very expensive
@messelemero2955
@messelemero2955 7 месяцев назад
Ethiopia wust behon mekina salneda neber memotew. ere zerefa...
@meyeyemaryam3604
@meyeyemaryam3604 7 месяцев назад
በሚሊየን ከሆነ አዲስ አልገዛም እንዴ ሆሆ
@user-ss5nw2bp7o
@user-ss5nw2bp7o 19 дней назад
ሰዉየዉ በምለን ነዉ እንዴ የተለከፈዉ ለዛዉም የሰራ
@adisubekle1135
@adisubekle1135 7 месяцев назад
ብር እንደዚህ ወደቃ አሮጌ መኩና ውድ ነው
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 7 месяцев назад
Used car here in California is 500 dollars.
@user-cq5bu1ko8b
@user-cq5bu1ko8b 6 месяцев назад
In Somaliland Nice Toyota Corolla can be found from 3000 to 5000$ , one or two month sallery of Specialist Dr in this country but take this back to Ethiopia and 1year sallery will barely buy the same model.
@kalebakere3977
@kalebakere3977 7 месяцев назад
Very expensive
@michalgebre1289
@michalgebre1289 18 дней назад
መኪኖች ከ ማርስ ነው
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 3 месяца назад
መኪና ሳይኖረኝ ይቅር እ😂😂😂 ያገለገለ በዚ ዋጋ😮🙄
@tenawudenekew8931
@tenawudenekew8931 7 месяцев назад
ኸረ እፈሩ ቢያንስ ያመረተው ድርጅት እንዳይሰማቹ
@munanure5090
@munanure5090 7 месяцев назад
ጉደኛ ሀገር
@susubinetyimer2654
@susubinetyimer2654 7 месяцев назад
አዲሱን ስንት እንደሚሉ እንስማቸው እስኪ
@kelilelemo8769
@kelilelemo8769 3 месяца назад
Hodam balto mayitagibi
@binpapi157
@binpapi157 8 месяцев назад
Pls correct ur self by saying Original Left Hand Drive
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Месяц назад
እዚህ ጎረቤት ሐገር አፍሪቃ ማለትም ኡጋንዳ ካምፖላ ውስጥ 2000 እስከ 3000 ዶላር ማለትም በኢትዮጵያ ብር 320 ሺህ ብር የሚሸጥ መኪና ሞዴሉ ከ2010 በታች አይደለም። እዚህ የኢትዮጵያ ውስጥ ግን ከ20 አመት በላይ የተነዳ የከረከሰ ቲዮታ ኮሮላ የቤት መኪና ከ2ሚሊዮን 5መቶ ሺህ ብር በላይ ይሸጣል። የኢትዮጵያ የመኪና ዋጋ አስደንጋጭ እና ለድሖች የማትመች አገር ሆናለች። ግን እስከመቼ እንዲህ ይቀጥላል ????
@user-vx9ep9wc7k
@user-vx9ep9wc7k 7 месяцев назад
Ithopian care market shem on you 😢
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 6 месяцев назад
በኢሮፓ 5000 Euro የተሸጡት እንዴት በኢትዮጵያ 20'000 Euro ይሸጡ ኣሎ ምን ኣይነት ዋጋ ነው በስምኣብ ሁለት ሚሊዮን ብር ማለት እኮ 20000 Euro ነው
@susubinetyimer2654
@susubinetyimer2654 7 месяцев назад
አሮጌ መኪና ሁለት ሚለዬን ድተፈርት ነው
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 7 месяцев назад
አቤት ዝርፊያ Suzuki Dzire 2021 በሕንድ ገበያ ዋጋው 650 ሺ ሩፒ ነው። ማለትም ወደ 400 ሺ ብር ነው። አዲስ አበባ ገበያ ላይ ዋጋው 6 እጥፍ ሆኖ ይዘረፋል።
@fehabesha2307
@fehabesha2307 7 месяцев назад
yaltemare sew comment mnm atakim mekinaw benifas new ezi dires mimetaw yewuchi minzare mibal neger ale ewek mejemeria
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 7 месяцев назад
200%import tax by the government
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 7 месяцев назад
@@abyudelyakem6449 200% ቢቀረጥ ራሱ የሚገባው 1.2 ሚሊዮን ብር ነው ማለት ነው። መሽጫ ዋጋ 2.25 ሚሊዮን ብር እየተጠየቀበት ነው። ታዲያ ከአንድ መኪና አንድ ሚሊዮን ብር ማትረፍ አይከብድም?
@Selma784
@Selma784 7 месяцев назад
Why is used cars are so expensive in Ethiopia ?
@antenehhailu1858
@antenehhailu1858 6 месяцев назад
Leebbb a hulllaa
@mesitube9880
@mesitube9880 8 месяцев назад
ጭራሽ ሁለት ሚሊየን አላልክም መች ስራ አጥቼ ደሞ 😅😅😅😅
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 4 месяца назад
ኩሬላ ግን ወድ ነው በጣም የልተነዳ ዜሮ ዜሮ ሠንት ቢሆን ነው የተነሳ 3 ሚሌን ኡኡኡ
@shegerbinda8869
@shegerbinda8869 7 месяцев назад
ሚሊየነሮችን ብታናግሯቸው አይሻል ከ20 አመት በፈት 40እና 50ሺነበር በእናንተ ኑሮን የማቃወስ ምክኒያት 3ሚለሐየን አስገባችሁት እኔ አባቴ በ11ቁጥር ወዝ ወዝእላለሁ። ገቢ የለንም ወጫብቻ ያሳዝናል እኔና ጓደኞቼ እግረኛ በመሆናችን ደስተኛ ነን።
@GamerJo-vt1jx
@GamerJo-vt1jx 7 месяцев назад
Lijtuaaa
@zenebehadgukidanu2540
@zenebehadgukidanu2540 5 месяцев назад
12
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 7 месяцев назад
በጣም የምታሳዝን ሀገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት::ዘራፊ ና አጭበርባሪ የሚከበርባት ሀገር::
@user-zx4hj1pz2k
@user-zx4hj1pz2k 6 месяцев назад
አራቹን ብሉ ሌቦች እዝይ ዱበይ አድስ ከአስራ አምስት ሺህ ተች ሞሉቶዋል አቅፈቹት ተኝ
@user-wb6wd5ts7v
@user-wb6wd5ts7v 7 месяцев назад
ተናገር ብትባልም ትንሽ ጋፕ ብትል ምናለበት
@tomasgod5587
@tomasgod5587 7 месяцев назад
ትንሽ አታፍርም የበሰበሰ መኪና 2 ሚሊየን ስትል
@alamdamena5715
@alamdamena5715 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@johnkaltiro472
@johnkaltiro472 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የመኪና ጠቢሺ ነው እንደ የለ ያለቀ መኪና ፪ ሚልዮን ስጠሩ ወይ; አያፍርም እኮ
@user-ss5nw2bp7o
@user-ss5nw2bp7o 19 дней назад
አተዉ ንዳዉ
@solomonare7471
@solomonare7471 6 месяцев назад
What a shameful? Meri yezore? Wedet? And the price? It should not cost more than 25000 birr
@user-vx9ep9wc7k
@user-vx9ep9wc7k 7 месяцев назад
Mangist yalelabat agarie
@AbdallahHabashe-vw3qq
@AbdallahHabashe-vw3qq 7 месяцев назад
🤣 ኧረ ወይኔ ኡድ እኮ ነው
@yerayawa
@yerayawa 7 месяцев назад
በሰምአም ወራር ነው እንዴ
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 6 месяцев назад
ለምን ከዚ ገዝተን ኣናስገባም
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 7 месяцев назад
እባካችሁን እንዳትገዙ በሁአላ እንዳታብዱ
@Event12
@Event12 2 месяца назад
እንዴ?? ዘረፋ አሮጌ መኪና በ255 ሚሊዮን የሚሸጠው?? ከአውሮፓ እንዳው ተወደድ ቢባል 10ሽ እስከ 5 መቶ ዶላር አውጥታችሁ ገዝታችሁ አታፍሩም?? በይሮ 41440.99 እንኳን አሮጌ አዲስ የኤሌክትሪክ መኪናም እሄን ያህል አያወጣም እኮ ተዉ እንጂ ነጋዴዎች ለህዝብ አስቡ።
@girumwendm9320
@girumwendm9320 6 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣 they must be pricing it as they like.there is no way 2015 corolla cost 3000000(55k dollar)
@belayshebo3149
@belayshebo3149 8 месяцев назад
200000 yaheda makina ba 2900000 konjo nachi yilaal
@gtab5628
@gtab5628 7 месяцев назад
Wey gud ezhe $2500 ethiopia 25000000
Далее
Нюша на премии МУЗ-ТВ 2024 #нюша
00:11
Я ТВОЙ ОТЕЦ #большоешоу
01:01
Просмотров 169 тыс.
Смотри до конца 🙀😹
0:12
Просмотров 3,1 млн
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,5 млн