Тёмный

"ያገቡ ወንዶች" የሚፈልጉት ____በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
አግብቼ 20 አመቴ ነው። እንደ አዲስ አደመጥኩ። great lesson❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮 bless more
@MeseretMersha-lh5ef
@MeseretMersha-lh5ef 10 месяцев назад
Selam
@tsedashabebe8091
@tsedashabebe8091 11 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥህ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ፖስተር ቸሬ በየቤታችን ያለውን ባህሪ ነው የነገርከን በዚህ ትምህርት ብዙ የሚጠቀም ስው አለ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾❤️
@mehariterefe879
@mehariterefe879 11 месяцев назад
እውቀት ነፃ ያወጣል ተባረክ
@jesuschristislord786
@jesuschristislord786 Год назад
ቸርየ እንደ በፊቱ በዙ ነገር ተምረናል ። ትምህርትህን ለሕብረተሰብ ሚበጅ ነው ። እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከነ ጤና ይስጥህ !!!🙏
@TigistSlewondm
@TigistSlewondm Год назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
ይሚገርም ትምህርት ነዉ እዉነት ነዉ ወንዶች መከበር ይፈልጋሉ ተባረክ ፓስተር ቸሬ🙏🙏🙏🙏
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉 ትክክል ባል እንደባል ክብር ያስፈልገዋል። እንደሰው ይለያያል እንጂ ያከበረችውን ደግሞ አማራጭ ስለሌላት ባለትዳር መባሉን ፈልጋው አንዴ ገብታለችም የትም አትሄድም በሚል የሚቀልድም አለ።
@selamselina1321
@selamselina1321 11 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ትምህርትህን የማዳምጠው ፓስተርዬ በተለይ የባል ሀላፊነት የሚስት ሀላፊነት ያስተማርከውን ለባለቤቴ የባል ሀላፊነትን እንዲያዳምጥ ያላረኩት ጥረት አልነበረም ደሞ ተሳክቶልኛል ከዛ ወዲህ ሁለት ሶስቴ አዳምጦት ተቀይሮልኛል ፈጣሪ ይመስገን ጠብቃት ደሞ እንደፓሊስ አትሁንባት ያልከው ና ወጪ መሸፈን ብቻ ባልነትን አይወክልም ያልከው ብቻ ብዙ ብዙ እየተማርንበት ነው
@akililuabraham2464
@akililuabraham2464 10 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት Paster Chere
@messya7125
@messya7125 Год назад
እረ በሳቅ ገደልከኝ ተባረክ ያለዉን ነገር ነዉ የነገርከን❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Год назад
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ለማግባት እያሰብኩ ነው ያንተን ምክር ሰምቼ ስገባበት ደሞ የበለጠ ትዳሬ ይባረካል እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን አንተን ይባርክ አሜን
@saneyitss969
@saneyitss969 11 месяцев назад
ቼሬ ተባርክ ሁሉም ሴቶች ሁሉም ወንዶች ያንተን ትምህርት መስማት አለበት 42 ሺህ ነው የምናወራው ለካስ
@abiyokidus
@abiyokidus Год назад
❤ በጣም አመሰግናለው ቸርዬ ከዛሬ ጀምሮ ባሌን በደንብ እንከባከበዋለው
@isaactakele9336
@isaactakele9336 Год назад
Are u sure?🙏
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Год назад
@@isaactakele9336 why not?
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r Год назад
ፓስተር ቸሬ በየሱስ ስም አትበል የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራት ይሆናልና
@samrisolomon549
@samrisolomon549 Год назад
Stand up comedy new yemimeslegne 😢😢😢
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 11 месяцев назад
#አመሰግናለሁ_ጥሩ_ትምህርት ።
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Год назад
ወይኔ እኔ እኮ ብዙ አወራለሁ😂 ትከሻውን ያሰፋልኝ ተባረክልኝ ፓሰተር።
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
ፖሰተር ቼሬ ተባረክ በቡዙ ።
@anaeyueb
@anaeyueb Год назад
እግዚያብሄር ለኛ ለወጣቶች በግዜው የተላክ❤
@user-qo4gy3jc5b
@user-qo4gy3jc5b Год назад
Wawoooooooo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 be Eniba new yesemahut Egziabher sleseteh meredat simu lezelalem yibarek❤☝️☝️☝️
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Год назад
ተባረክ አንዳች የሚጣል የለውም ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
@selamselina1321
@selamselina1321 11 месяцев назад
😂😂😂😂ፓስተርዬ እኔ ራሱ አያደንቀኝም ዝንጥ ብዬ ገን አላምርም ምናምን እለዋለሁ እየሳኩ እየተሽከረከርኩ ዛሬ አምሮሻል ይለኛል እና የሚዘነጠው ለሱ ብቻ ነው በቃ 😂😂😂😂በዚህ ነው የማሳልፈው
@Tsion-d5x
@Tsion-d5x Год назад
እረ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት እውነቱን ነው የምትናገረው ረጅም እድሜ እና ጤና
@Eyou653
@Eyou653 10 месяцев назад
አቤት ቼሪ ስት ነገር ተማርኩኝ እግዛብሄር እድሜ ይስጥልን👏 እንወድሃለን ❤ ለኛ ትውልድ የተሰጠሀን አባት ነክ እመቤቴ ትጠብቅልን
@freetakebede880
@freetakebede880 Год назад
ፖስተር ቸሬ አከብርሃለሁ እንድ ጥያቄ እንድጠይቅ ፍቀድልኝ ሳያከብሩ መከበርን መሻት ጤናማ እሰቤታ ነዉ?? ሳይሰጡስ መቀበል አለ?? ሌላዉ ጥያቄ ባለፈዉ ስለባህሪ ስታስተምር ተፈጥሮዬ ነዉ የሚል ነገር የለም የህን የሚል ሰዉ መሰራት አለበት የት ?? በእምነት ቤት በማለት ያስተማርከዉ ጠለቅ ያለ ትምህርት ዛሬ በምታስተምረዉ የወንዶች ባህሪ ላይ ሊገበር አይችልም ማለት ነዉ ??? ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@DejDir-lr5eq
@DejDir-lr5eq 11 месяцев назад
ተባረክልኝ ቸሬ ጌታ እድሜህ ያብዛህልህ❤❤❤❤❤❤
@ertdyj3748
@ertdyj3748 11 месяцев назад
ወንድም ቸሬ እናመሰግናለን እኔ ካገባሁ 10 አመቴ ነው ልጆች አሉኝ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ መራመድ የማይችል ልጅም አለኝ አጊቼህ ብታማክረኝ ደስ ይለኛል እባክህ እርዳኝ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 11 месяцев назад
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@ertdyj3748
@ertdyj3748 11 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@geniblessed3668
@geniblessed3668 Год назад
tebarki nigigrhin betam naw miwodlh😍😍like neh geta matwal yisten👍
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 10 месяцев назад
ፓስተርየ እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድ መለወጥ ምክንያት ነህ። እግዚአብሔር አንተን ስለሠጠን ስሙ ለዘለአለም ይባረክ። ደሞ እኮ ትምህርትና ሳቅ በእውነት በደሦታ ነው የተማርኩበት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
@rahamaasefa6353
@rahamaasefa6353 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Год назад
Endewim wend new le wusane michekukew… short sighted yehonew. Set lij takes long to decide I think
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Год назад
Geta yibarak wandime
@masamasa3926
@masamasa3926 Год назад
😅😅😅❤ ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምትመቸኝ 🥰
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 Год назад
🎉❤🎉❤🎉❤
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክ ቸሬ ♥♥
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 11 месяцев назад
Tebarek
@mihrettadesemeheret3958
@mihrettadesemeheret3958 Год назад
Pastor chere you are blessed ❤❤❤❤❤❤❤we love you
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 Год назад
Am so lucky to have you in my generation abate egziabheren abezeto yebarekehe
@hidatyohannes1715
@hidatyohannes1715 11 месяцев назад
Amazing
@misraktessema8221
@misraktessema8221 11 месяцев назад
Thank you so much Paster chera you right you tell us excellent lesson for both of us I learn a lot🙏🙏❤️❤️
@selamselina1321
@selamselina1321 11 месяцев назад
ለጤና ነው ስፓርት የሚሰሩት ወንዶች
@madomado8846
@madomado8846 Год назад
ከርምር ስወደው
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Год назад
Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing and life changing! God bless you more and more, Pastor Chere!
@eteneshabrham7699
@eteneshabrham7699 11 месяцев назад
WOW! Wondoch hoy kibirina meleyo ebet sigebu yiwolkal yemibalewun yehagerachin bhil mawek yitebekibachewal.
@Mengdot
@Mengdot Год назад
Pastor Cheri you are the reward from Lord to us. Keep on teaching the truth as you have been doing for quite some time now. Men should earn respect it is not just a given. If he is not respecting his family his wife and does not respect who he is, no one is going to respect him. If he is flirting with everybody in town. If he has NO respect for his family and no respect for himself. Even he will lose the respect of his own made in his own house. If he is staying out all his life from MESHETA BETH TO MESHETA BETH he will not get the respect. He is not deserving a respect. He might be the boss at his workplace but, he is just a husband and a father in his household. He need to behave properly. Respect and trust is a earned. Most of the time men are not respectful of their family image. Just full of it outside their home. Most has a long way to go.
@amentilahun7691
@amentilahun7691 Год назад
Thank paster chere bless you❤❤❤❤❤
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 Год назад
Paster Chere you made my day 😂😂😂 kiberilign 😇😇
@zaincell6175
@zaincell6175 Год назад
Ameen Ebbiifamii abbaakoo
@firehiwotgetachew3738
@firehiwotgetachew3738 Год назад
Thank you! This is for me.
@magartuuwaddajoobadhishuu565
Eebbifami 📖❤️🙏
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Год назад
Betam yemgerm nw thank you so much pastor chere❤❤❤
@selamselina1321
@selamselina1321 11 месяцев назад
ፓስተርዬ ወንዶችሽ ሆዳቸውን ይወዱ የለ ከሌለ ማቻቻል የለም ጭራሽ ሳያሟላ ለምን የለም ጎደለ የሚሉትንስ ምን እንበላቸው
@merongetachwe5054
@merongetachwe5054 Год назад
God bless you!!
@merongetachwe5054
@merongetachwe5054 Год назад
😂😂😂😂😂 paster your are so funny! With a great wisdom!
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Год назад
Gata YIBRARKIH THANK you ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Cookie17554
@Cookie17554 11 месяцев назад
እኔ ስንት ተናድጄ ስለፈለፍ ይሄንን የምትለፈልፊበት አፍሽን መድሀኒያለም ይዝጋልኝ ይለኛል እኔ ደሞ አልሳደብም እልና ስንጣላ አያስችለኝም እናገራለው
@rabihcall4540
@rabihcall4540 11 месяцев назад
ሰድብ ጥሩ አይደለም ሰትናደጀ ወጣ ብለሸ ተኝተሸ አሳልፊዉ
@Cookie17554
@Cookie17554 11 месяцев назад
@@rabihcall4540 ሁለተኛ እልና አልችልም ደሞ በጣም እናደድናመጥፎ መጥፎ ነገር እናገራለው እሱም የሚያደርገኝ ያናድዳል ግን እሱ ፀጥ ይላ ቃል አይወጣውም አረ አስችለኝ ጌታዬ
@selamselina1321
@selamselina1321 11 месяцев назад
አትለፍልፊ ብልጥ ሁኚ ገብተሽ ለጥ ወይም መዝሙር ቶሎ አዳምጪ በዃላ በሽተኛ ትሆኛለሽ
@Eleni-ik1jo
@Eleni-ik1jo Год назад
Geta egzibihar yibarkhi
@user-el5jp3xg5m
@user-el5jp3xg5m 11 месяцев назад
🎉❤❤❤❤😮😮
@dandan-dr2gz
@dandan-dr2gz Год назад
Ekewan Dena mexak pasetere chere 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤enewedekalen tebarek 🎉🎉🎉
@tekuret
@tekuret Год назад
Kkkk pastor tebareki enegeza engeza yeghabt chiger new❤
@isaactakele9336
@isaactakele9336 Год назад
Thank u pastor ❤
@Cookie17554
@Cookie17554 11 месяцев назад
አረ በስማም የኔ ባለቤት በአርባምናምን አመቱ ፈነዳ ሲክስ ፓክ ጂም አረ መላ ቅጡ በወጣትነቱ ያላደረገውን አሁን። ለማረግ ይፈልጋል እግዞ
@selamselina1321
@selamselina1321 11 месяцев назад
ልብ በ 40አመት የሚባለው
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Год назад
🙏😘
@berhanetintage5074
@berhanetintage5074 Год назад
@masaretteti1085
@masaretteti1085 Год назад
👍❤✅
@almaztwsfa6903
@almaztwsfa6903 Год назад
Ameen tabark zemene Hulu yebark bageta semi ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@By_grace100
@By_grace100 Год назад
Tebarek pastor 🙌
@tesfaneshmamo7433
@tesfaneshmamo7433 Год назад
Great
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
የት አሉ ???❤❤❤
@aziቲ
@aziቲ Год назад
😂😂😂ስወድህ ፓስተር ዬ
@helenhagos4414
@helenhagos4414 Год назад
ሰላም ፖስተር ቼሬ የማወራህ ጉዳይ ነበረኝ እባክህ ስልክህን እፈልጋለው ተባረክ።
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Год назад
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ!
@trufatargaw593
@trufatargaw593 11 месяцев назад
Ede are aseredugn ethiopia westi asama ale selemalawke new ngerugn
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 11 месяцев назад
ትምህርቱን ጠቃሚ ነው ነገር ግን Yes እና No ሲያጋጥመን መልሱ No ብለሀል ለምሣሌ አንድ ባልና ሚስት ሚስትየው መማር ትፈልጋለች እማራለሁ ባል ቆይ ይላል የዚህ መልስ እንዴት ቆይ የሚለው/ No ሊሆን ይችላል
@blessing7936
@blessing7936 Год назад
😂😂😂😂 that’s soooo funny pastor
@MartaMartha-w7t
@MartaMartha-w7t 10 месяцев назад
እኔ ነኝ ባክህ ስንት ገዛሽው የሚባለው
@meronhadis707
@meronhadis707 11 месяцев назад
"Setoch tigistegna aydelum. Metfat new? " i disagree. Endewim tekarani new.
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 Год назад
🎉❤🎉❤😂😂
@bettynwrites
@bettynwrites Год назад
Today I can't 😂😂😂😂 stop… 😂😂😂😂
@betelhmeyerga6467
@betelhmeyerga6467 Год назад
ፕሮግራሙን ለመካፈል መቼ መቼ ነው እና አድራሻ
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 Год назад
😁😁😁😁😁
@tigestalemu2160
@tigestalemu2160 11 месяцев назад
are afegche alu
@samrisolomon549
@samrisolomon549 Год назад
Ante yemtakachew sitoch gen ke mars new endi yemetu lol😅😅😅
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
የሆድ የሚሠሩ😂😂😂😂😂😂 ቸሬ ግን75 ኖሮ የሞት መንፈስ😂😂😂😂😂
@AsterAster-r1k
@AsterAster-r1k Год назад
😂😂😂😂
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 Год назад
😂😂😂❤❤
@AsterAster-r1k
@AsterAster-r1k Год назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Далее
9월 15일 💙
1:23:23
Просмотров 1,1 млн
Doors Harpy Hare (Doors 2 Animation)
00:16
Просмотров 702 тыс.
"ቃልኪዳን"____በፓ/ር ቸሬ
53:56
Просмотров 37 тыс.
ማደግና መብዛት
1:03:31
Просмотров 2,6 тыс.
"ሰላማዊት"__በፓ/ር ቸሬ
51:42
Просмотров 25 тыс.
9월 15일 💙
1:23:23
Просмотров 1,1 млн