Тёмный

ይሁኔ በላይ በአብርሃም ወልዴ እና በማክዳ ኃ/ሚካኤል የመልስ ዝግጅት ላይ ተገኝቶ ሰርፕራይዝ አደረጋቸው! 

Yehunie Belay
Подписаться 242 тыс.
Просмотров 433 тыс.
50% 1

ይሁኔ በላይ በአብርሃም ወልዴ እና በማክዳ ኃ/ሚካኤል የመልስ ዝግጅት ላይ ተገኝቶ ሰርፕራይዝ አደረጋቸው!

Развлечения

Опубликовано:

 

20 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 240   
@alberbaysari881
@alberbaysari881 2 года назад
ዘመን ሲለዋወጥ የማትለዋወጥ ምርጥ የባህል ሙዚቃ ዘፋኝ ይሁኔ በላይ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@amare9101
@amare9101 2 года назад
Bedenb geltsehewal 😍😘
@ajaibeseid2257
@ajaibeseid2257 2 года назад
Ayigud!ine yemawkewu zemen yemaykeyirew geta bicha newu.
@jajah7767
@jajah7767 2 года назад
አንቺም እራራሱ የማትለወጪ ፒልፕስ😜
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new yne kngow
@privatecell3665
@privatecell3665 2 года назад
@@jajah7767 😁
@bizuayehutebeje8197
@bizuayehutebeje8197 2 года назад
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ የባረከ አምላክ ይባርክላችሁ በ2015 ዓ.ም የዛሬ አመት መንታ ልጆች ያድላችሁ ምረጡን ይሁኔን ጨምሮ ረጅም ዕድሜና ጤናይስጣችሁ::
@mukubanti6778
@mukubanti6778 2 года назад
Yadekemal eko meta lij
@almazjegne6084
@almazjegne6084 2 года назад
🤲🇧🇯🤭❤💝💛💛🙏💖🇬🇳👍🇲🇱💪💐😁😭😭😭😭😭😭🤲🇧🇯🤭
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ይሁኔ የባህል አምባሳደር አደመቅከው ዘመን የማይሽረው ዘፈን ነው አብርሽ ጋብቻህ የተባረከ ይሁን አብራችሁ አርጁ ይህርኔ👍 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️
@almaztekeste2877
@almaztekeste2877 2 года назад
Yetebareke Gabcha Abrsh 😁 ye Abraham ena Sara gabcha yhunlachu 🙏🙏🙏
@meronteshome4229
@meronteshome4229 2 года назад
ይሁኔዬ በጣም ነው የማከብር በጣም ነው የምወድ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይጠብቅ ረጅም እድሜ ተመኘውል ከጤና ጋር
@yoditdemissie8528
@yoditdemissie8528 2 года назад
አሪፍ አይቸኩልም እንደሚባለው እግዚአብሔር ይህችን ፒኰክ የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ ሰጠህ :: ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን::
@endris960
@endris960 2 года назад
አይ የኢትዮጵያዊይነት ውበትእኮ ቃላት አይገልፀውም ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ አደፍራሾችሽ ይጥፉልሽ🙏
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 года назад
አሜን
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 года назад
When we together
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ወይ መታደል... ይሄ ኮንስርት እንጂ መልስ አይደለም.... መልካም ጋብቻ እንደ ስሙ.. የ አብርሀም እና የ ሳራ ስርግ ይሁን... ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁም ቃሙ.... ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏….💚💛❤️👈
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 2 года назад
ምርጥ ሰርግ ይሁኔ በላይ የባህሉ አባሳደር የተገኘበት አብርሽ እንኳን ደስ አለህ ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያርግላቹ አብረሀም ይሁኔ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 года назад
አብርሃም I Couldn’t Stop to watch ur wedding video. U So blessed.. መልካም ሚስት ለባሉዋ ዘውድ ናት.. ተሳክቶልሃል , ተሳክቶልሻል.. እግዚአብሔር በደም ይሽፍናቹህ.. መጣመራቹህ የእግዚአብሔርን በጎ አላማ ለማክናወን ይሁንላቹህ. ተባረኩ
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 2 года назад
ትክክለኛ ሰርፕራይዝ ነው አብርሽ ከዚህ በላይ ይገባዋል አንተም ትልቅ ሰው ነህ ይሁኔ ለኛ ለኢትዮጵያውን የሚያምርብን ፍቅርና አንድነት ብቻ ነው
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 года назад
ምርጡ የባህል ሙዚቃ ዘፋኝ ይሁኔ በላይ ሙሽሮቹ ታድለው እኔም አንድ ቀን እንደማገኝህና የምወደውን ያንተን እሰክስታ ሰትመታ አብሬህ ወዝወዝ እላለሁ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ኧረ ይሁኔ አልተቻልክም ውዝዋዜው ላይ🤗🤗🤗 አብሪሽ እንኳን ደስ አለህ የዘላለም ምትደሰቱበት ያርግላቹ😘😘
@zemenzemen9194
@zemenzemen9194 2 года назад
አብርሽ እወድህ ነበር እንዴ ስታገባ የወሰደችብኝ መሰለኝ በጣም ነው እማከብርህ ከነበረው የተሻለ ነገር እጠብቃለን ሙሽሪት ውበትሽ በልጆችሽ ይደገም
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት እግዜር ትዳራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ❤️
@gfrt5993
@gfrt5993 2 года назад
እናንተን ስናይ ያለፈብንን ለመረሣት እናስባለን አይ ሀገሬ ሠላምሸ ይለምልም እስኪ
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 года назад
እውነት ነው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 года назад
Please 1 Love Ethiopian People ቆንጆ ሐገር ጀግና ሕዝብ አለን please 1 Love Ethiopian People Because Unity is Power እንኳን ኢትዮጵያውያን ሖኜ ተፈጠርኩኝ።
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 года назад
ይሁኔ ምርጥሰው። ትለያለህ❤❤አበሰርሽየ መልካምጋብቻ🌹🌹
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 года назад
ምርጡ ስው ይሁኔ እኳን ለብርሀነ ጥምቅቱ በስላም በጤና አድርስህ መልካም ባህል ጀግናየ ዋውውው
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 2 года назад
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር እስከ መጨረሻው ያኑራችሁ! ይሁኔ መልካም ሰው ኑርልን ጥሩ የረፍት ጊዜ እድታሳልፍ ምኞቴ ነው።
@tigi432
@tigi432 2 года назад
እብርሽ እና ማክዳ እግዚአብሔር ሰርጋችሁን ይባርክ::🙏😍❤️ ማክዳ አንት ለምትሰራው መልካም ተግባር አጋዥህ እንደምትሆን እምነቴ ነው :: she’s so gorgeous ❤️😍🙏
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 года назад
አመት በመጣ ቁጥር የምንሰማው ምርጥ ሙዚቃ የጥምቀት ማድመቂያ ያንተ ዘፈን ነው🙏🙏🙏👌👌👌
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 года назад
ይሔ። ሁሉ። ነው። ደማችሁን። የሚያፈላው። ጠላቶች። እር ር። በሉ። ሲዘፍን ፤ ሲያለቅስም። የሚያምርበት። ሕዝብ። እንበዛለን። ገና። አቦ ትዳራችሁ። ይባረክ። ክፍፍል። የሌለው። ምርጥ። ሰርግ። እናመሰግናለን
@user-cb2iw4uz2g
@user-cb2iw4uz2g 2 года назад
በጣም
@muke614
@muke614 2 года назад
Siyalekis yemiyamir? Kakaka
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 2 года назад
Oh my God I watch maybe 10 times I love you so much Abraham you are so decent man I wish you all the best
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ግዜያቶችና... ዘመናት ... እንደ እስስት ሲለዋወጡ... ሁሌም ባህልንህ ጠብቀህ ከመልካም ስራህና... ትህትናህ... ጋር አብረህ የተጎስክ... የባህል ዘፋኙ ከነ ቤተስብህ... ዘመናችሁ ይባረክ አይለውጥህ... ቀወጡት ነው.. እሚባለው..., አረውኝ ተውኝ.. ተውኝ በ እሱስ አትምጡብኝ አረ ተውኝ ተውኝ በሀገሬ.. @ በ ወገሄ አትምጡብኝ 👏👏👏👏👏👏…እልልልልልልልል 👑🎂🍾….. ለ አርቲስት አብርሀም ወልዴ... ይገባዋል... አይ እሄም ስደት ሆንኩኝ እንጂ.. ድንኩዋን.. እስብር ነበር 😀😀😀…💚💛❤️👈
@tesfshtube2147
@tesfshtube2147 2 года назад
ይሁኔ ምርጥ ሰው ኑርልን የኛ አድማቂ
@fikertube9091
@fikertube9091 2 года назад
ይሁንዬ የኔ ድምፅ ይዘጋ አሳዘንከኝ ማኪዬ አብርሽዬ እንክዋን ደስ አላችሁሁሁሁሁ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 года назад
ዋው የወንዜ ልጅ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ እናትና አባቴ የተጋቡበት እንዲ ነውጂ ቀወጡት እኮ
@eyasumesfin4355
@eyasumesfin4355 2 года назад
ይሁኔ በላይ ይሁነኝ ብለህ በራስህ ቻናል ላይ ስለ ይሁኔ ዜና ሰራህ። በጣም አድናቂህነኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለው።
@zenbilmediya
@zenbilmediya 2 года назад
አብርሽዬ የኔ መልካም ሰው ምድር ላይ ያለ ደስታ ሁሉ ይገባሀል የሀገር መኩሪያችን ኑርልን……………..ማክዳ ምነው አብርሽ ጠቆረ አረ አትነዝንዥው ሆ
@kingcell9524
@kingcell9524 2 года назад
ያምራል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 года назад
አብርሽ መልካም ሰው የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እግዚ አብሄር በቆንጆ መለሎ ሚስት ባረከህ እልል ፍቅራችሁ ዘለአለማዊ ያድርገው🙏🙏🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ምርጥ ሰው ይሁኔ ጀግናው ሠርግ በጣም ደስይላል
@slunas2320
@slunas2320 2 года назад
Ruhus Gama yegebrelekum! 🇪🇷❤️🇪🇹❤️❤️❤️
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ይሁኔ ደድናቂህ ነኝ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 2 года назад
Sitamer.😍 kimisua yamiral. May the Lord Jesus bless your marriage. Amen.❤
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 2 года назад
የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላቹ አለምን ማየት እንደዚ ነው ፤፤ በልጅ ይባርካቹ
@user-xt4so6gf3o
@user-xt4so6gf3o 2 года назад
ውይይይይይ ይሁንዬ በጣም የምወደው ሙዝቃ ነው እወድሃለሁ አደናቂህ ነኝ ኑርልኝ
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ አብርሽ ይሁኔ ያልተበረዘው ኢቶዮጲያዎ ሽህ አመት ነርልን
@haymi410
@haymi410 2 года назад
ይሁኔ ምርጥ ሰው 🥰👍
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 года назад
ዘፈን ማዳመጥ አሎድም ግን ይሁኔ በላይ ከተባለ ማለፍ አልችልም እናቴ በጣም ነው የምትወደው የኔ አባት ረዥም እድሜ ይስጥህ ሙሽሮች መልካም ጋብቻ❤❤❤
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 2 года назад
ሂወቴ ባላጋንንም በይሁኔ ሙዚቃ ነው
@DAMOT88
@DAMOT88 2 года назад
ለትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ሰው ሲያከብር እንዴት ደስስስስስ ይላል\
@bbiyeb4163
@bbiyeb4163 2 года назад
Ye Abraham ina ye Sara tidar Yadriglachihu❤️ God bless
@tedroshaile4991
@tedroshaile4991 2 года назад
She beutiful Eritrean gerl congra
@zeinthussan4398
@zeinthussan4398 2 года назад
አብርሽ አንኮን ደሰ ያለህ ይሁኔ አድሜ ይስጥህ ከናንተ በመፈጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል
@bizuneshdibabatube3793
@bizuneshdibabatube3793 2 года назад
እውይ የኔ ጌታ ይሁኔ ስወድህ ይሄን ዘፈን ስሰማ አጎቴን አስታውሳለሁ ❤
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 года назад
yehunie BELAI - you're A SUNSHINE you brighten the Event of those Two Beautiful Souls Wedding 💕
@mimemime1857
@mimemime1857 2 года назад
አቦተ ባረኩ በጣም ደስብሎኛ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
መልካም ጋብቻ በደሰታ ያኑራችሁ!
@jmajma6376
@jmajma6376 Год назад
ማዲይዬዬዬዬ የታለ ቆይ እሱ ሁለየም ሰዉ ሲያሰደሰት ነዉ የማየዉ እሱ አንድ ቀንም እንደዚህ ሲደሰት እና ሲጨፍር አይቸዉ አላዉቅም የት ማዲይዬዬዬዬ የኔ ጌታ የኔ ደግ ሩህሩህ ማዲይዬዬዬ የልቤ ህመም 💔💔💔💔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማዲይዬዬዬዬ የኔ የዋህ በምን ቃል ልግለፅህ የታደለ ሰርግ ላይም ሰዉን ን ሰታሰደሰት እንጂ ያየሁህ 😭😭 እህህህ ያንተሰ ነገር ማዲዬ የዘላለም ፀፀት አትወጣም ከልብ ፈጣሪ ሆይ ግን ለም ወድሜን እኔሰ ደገምኝ የቆሞሆት ዝም ብዬ ነዉ
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 года назад
ሲዊተስት ሌዲ ኤቨር አብርሽ ውድድድ ይባርክልህ አምላክ የምር አሜን!
@mekdes5825
@mekdes5825 2 года назад
ይሁኔ በላይ ይህ ሙዚቃ የልጂነት ትውስታችን መቸም የማይርሳ ሙዚቃ
@yeniyayusuf4736
@yeniyayusuf4736 2 года назад
የሁኔ በላይ ስወድህ ከልቤ ኑር ለዘላለም
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 2 года назад
Memorable WEDDING!! MAY GOD BLESS YOU
@abrahambeletetemesgensonof6975
@abrahambeletetemesgensonof6975 2 года назад
Son of Ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Live forever😘😘😘😘😘
@zofanagergizat5417
@zofanagergizat5417 2 года назад
Wowwwwwwww Yihune Mrt Sew Yimechih Adnakih negn👍👍👍👍👍👍👍
@yamanameb6623
@yamanameb6623 2 года назад
የኛ ጀግና👌👌👌👌👌👌
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አብርሽ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 года назад
ምረጡ የአማራ የባህል ዝነኛ ይሆኔ በላይ ሁለየም ማትለወጥ💚💛❤😘😘
@meskerem6234
@meskerem6234 2 года назад
please don't bring here Amahra , Oromo.....
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 2 года назад
የኔ የመቼም የባህል ንጉስ ዘገሌላ ልቤ ዉስጥ ያለ ሀገሬን የሜስታዉስበትአብርሽ ይገባሃል።
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
አብርሸ ይሁኔ ሁለቱም ምርጥ ሰወች
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 года назад
ምርጡ ይሁኔ በላይ ኑርልን መልካም ጋብቻ ለተጋቢዎች
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 2 года назад
ይሁንዬ ከአመት አመት የማትለወት ባህልህን አገርህን ወዳድ የባህል አምባ ሳንደር ሁሌም ኑርልን። አምርሽዬ መልካም ጋብቻ
@tewabechtsige2341
@tewabechtsige2341 2 года назад
Congratulations! May God bless your marriage 💑 🤵‍♂️ 👰‍♀ 🙏
@davoosm7087
@davoosm7087 2 года назад
የአብርሃምና የሰራ ጋብቻ እመኝልሃለሁ 💚💛❤ አብርሽ ባላገሩ 💚💛❤
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 года назад
የኔ እመቤት ቆንጅዬ ጎበዝነች ስታምሪ ቤተሰቤን ትመስላለች የኔ ማር ውብነሽ እረጋያልሽነሽ ተባረኪ
@zenebezinabu3602
@zenebezinabu3602 2 года назад
@2:10 min mark Abrish making the famous Yihunie Belay move was hilarious. Abreham should do a video choreography for him like the great ones he did with Efrem/Gossaye and with Netsanet to return the favor.
@user-wl2oj3gm1j
@user-wl2oj3gm1j 2 года назад
ይሁኒ በላይ የሙዚቃዉ ንጉስ አብርሽየ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ አብርሽ የኔ መልካ
@muluf7616
@muluf7616 2 года назад
Very nice wedding God bless you amen amen ❤️❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayuethio5539
@ayuethio5539 2 года назад
Our ambassador ,we always proud of you!!
@zedyezufi34
@zedyezufi34 2 года назад
ምወድህ ማትቀየር ይሁኔ በላይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙌💖💖💖💖💖💖💖
@melkamlove2830
@melkamlove2830 2 года назад
Yehune you're welcome💚💛❤ what a great surprise Egzabeher edme ena tena yistik🙌🙌🙌
@godisgood7456
@godisgood7456 2 года назад
Makdi❤🇪🇷
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 года назад
ረጋ ያለች ቆንጆ
@thankthank985
@thankthank985 2 года назад
አላህ የተባረክ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
ዘመን የማይሽርክ ይሁኔ♥🙏
@MT-jl3cn
@MT-jl3cn 2 года назад
Aberesh and Makey may God bless your marriage
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 2 года назад
ዋዉዉዉ ዩንዬ እሰይ ደግ አረክ🥰🎂
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
ዋወ አብርሽ መልካም ጋብቻ ስድ ትላላችሁ 👌💕💕💕👍👍
@madinamadina2647
@madinamadina2647 2 года назад
አብርሽየ መልካም ስው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 года назад
Man, Yhune looks so fit. Keep it up bro
@gebegreater9495
@gebegreater9495 2 года назад
Yihune thank you 🙏
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 2 года назад
የኔ ጀግና የባህል አባሳደር ሞቅ ሞቅ ያዝ ጐንደር ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ 🙏😘♥️♥️♥️💐💞🥰🇪🇹💋👌
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 года назад
አብርሽ መልካም ስው እንኳን ደስ አለክ ለፍሬ ያብቃችሁ
@Jhoncrown5
@Jhoncrown5 2 года назад
ይሁኔ እግዚአብሄር ያክብርህ ! በጣም ተመቸኝ!
@mimiroth403
@mimiroth403 2 года назад
የተባሩከ ትዳር ይሁንላችሁ
@Ambassel
@Ambassel 2 года назад
ይሁኔ በላይ ውስጥህ የሚቀጣጠለው ኢትዮጵያዊነት እንዴት ያምራል!አብርሃም ወልዴ መልካም ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው::
@tesfshtube2147
@tesfshtube2147 2 года назад
እልልልል ደስ ሲል
@genetgenet6971
@genetgenet6971 2 года назад
መልካም ጋብቻ አብርሽዬ ይገባሃል
@saratube8487
@saratube8487 2 года назад
ያስተሪዎ ማሪያምን ! የዘገሊላ ሌት የገና ጥምቀቱ ሲዋጣ ታቦቱ ! የምንወድህ ወድማችን ይሁኔ በላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን ሙዝራው. ሙሺሪት የመልካም ጋብቻ ይሁንላችው
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 2 года назад
ዘመን የማይሽርህ የሙዚቃው ንጉስ
@honeywine1
@honeywine1 2 года назад
ይሁኔ በላይ የእኛ እንቁ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏🙏🙏
@lidacall9041
@lidacall9041 2 года назад
መልካም ጋብቻ የተባረከ ትዳር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ቪዶየን በማየት ስወድሽ
@beraict7865
@beraict7865 2 года назад
I wish you a Happy Marriage.
@minuttiigumar4838
@minuttiigumar4838 2 года назад
Asey ye gurage Lij dame enkawn aderasek 🙏❤
@user-py9yx1xr3z
@user-py9yx1xr3z 2 года назад
ደስታችሁን ደስታ ያድርገዉ ኮቪድም ይታሰብበት የዋሁ ህዝቤ
@genidamtew6729
@genidamtew6729 2 года назад
በጣም ደስ ይላል😘😍😍😍
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 года назад
አብርሃምን ስወደው እንኳን ደስ አላችሁ ።
@ccu3907
@ccu3907 2 года назад
ይሁኔ በላይ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ
@emuyemckay1187
@emuyemckay1187 2 года назад
Yegebawal labresheye 🥳🥳🥳🥳👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
Далее
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 1,1 млн
Dagne Wale libetenun silu
9:03
Просмотров 919
Ethiopia:የሰርጋችንን ትውስታ !!!
3:00
Просмотров 157 тыс.
Перепутал 🤣
0:17
Просмотров 915 тыс.