Тёмный

ይሄን ሳትጠይቂው እራስሽን እንዳትሰጪው! 

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

ሴቶች ከወንድ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ከመጀመራቹ በፊት ስለ እሱ ማወቅ ያለባቹ ነገሮች አሉ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ አላቸው መልሱም ከእሱ ጋር መቀጠል እንዳለብሽና እንደሌለብሽ ያረጋግጥልሻል!

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@user-oh1ow2kz2h
@user-oh1ow2kz2h 2 года назад
እህቶቼ ወንዶች ወንዶች አንበል ከሴትም ብዙ መጥፎ አሉ የኛን ጥሩነት አትዩ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 года назад
እናመሰግናለን 😭😭ሆድ ይፍጀው የወንዶች ስራ
@sayedahmada6206
@sayedahmada6206 3 года назад
😂😂😂😂😂
@user-qn8yw3xu5c
@user-qn8yw3xu5c 3 года назад
😂😂😂😂😂😂 እንባሽን ቆጥቢ😳😳😳
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 года назад
@@user-qn8yw3xu5c 😂😂😂😎😎
@user-yp7pv8no4b
@user-yp7pv8no4b 3 года назад
አይዛሽማማየ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 года назад
@@user-yp7pv8no4b እሽ የኔ ውድ
@ሰሚር
@ሰሚር 3 года назад
እንዴት ሰውን ማወቅ ይቻላል ጥሎብን ውሸት ይዋጣልናል እንደኔ ፈጣሪን ምርጡን ስጠኝ ብላቹ መለመን ነው
@libtism9232
@libtism9232 3 года назад
ትክክል ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም 👌👍
@bettygettu9702
@bettygettu9702 3 года назад
ማርያም እውነት ነው በጥያቄ ና መልስ መች ሆነ
@abametyub501
@abametyub501 3 года назад
@@libtism9232 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@abametyub501
@abametyub501 3 года назад
@@bettygettu9702 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 года назад
በትክክል
@temeretemre5252
@temeretemre5252 3 года назад
በጣም ትክክል ነሽ ሁላችንም የደረሰብንን እናዉቃለን ለወደፊትም ትምርት ነዉ እናመሠግናለን ቀጥይበት ወንዶች ባሁኑ ሠአት አሥቸጋሪ ናቸዉ ወላሂ
@mereyemm1807
@mereyemm1807 3 года назад
በጣም ብቻ አልሀምዱሊላህ
@shimlisfiseha8723
@shimlisfiseha8723 3 года назад
ዊንታና ጎበዝ ሴት ነሽ ፡፡ ሃሳብሽን የመግለፅ ምንም ችግር የለብሽም ፡፡ እኔ አጠቃላይ በስራና በጉርብትና የምቀርባቸውን ሴቶች ባህሪያቸውን ለይቼ እንዳውቃቸው አድርጎኛል ፡፡
@rahilrahil3326
@rahilrahil3326 3 года назад
ምን አለ ከማፍቀሬ በፊት በሰማሁት ይሄን ምክር !!
@muhammadsahood2174
@muhammadsahood2174 2 года назад
አንድ. ሆነነል. በፋጣሪ. ፍቃድ መልከም. ይሆነል
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 года назад
ዊንታዬ ዘሬ የሰራሽው የኔ ጥያቄዎች ናቸው አመሰግናለሁ
@semasema2963
@semasema2963 3 года назад
👍👍👍❤❤የኔውድ በርቺ በጣም ጥሩ ምክርነው ወንዶች አላህ የስራቸው ይስጣቸው ጥሩሰው መስለው ቀርበው ልብን አድምቶ ይሄዳል
@user-rz8mk1fo5t
@user-rz8mk1fo5t 2 года назад
ትክክል እህቴ የሥራቼውን ያገኛሉ
@SleepyCheetah-bn6lg
@SleepyCheetah-bn6lg 7 месяцев назад
የኔ ወድ ትክክል ነሽ
@aliseid9657
@aliseid9657 3 года назад
እሽ የኔፍልቅልቅ አመሰግናለሁ በረች ኑረልኝ እህቴ
@user-hc2mv2uf3d
@user-hc2mv2uf3d 3 года назад
አረ ፍቅር ገደል ይግባ ወዶችን ማመን ቀብሮ ነው😭
@eyu419
@eyu419 2 года назад
ትክክል
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
እንዳትናደዱ ገላቹን አትስጡ። እንተኛ ካለ አግባኝ ነው መልሱ
@user-gl9xv9hr5o
@user-gl9xv9hr5o 2 года назад
Tekekel
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Год назад
ነትክክል
@sofyaymer2488
@sofyaymer2488 Год назад
ትክክል የኔ ውድ
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h 3 года назад
በጣም ነው የምወድሽ ምክርሽ ውስጤ ነው
@user-pt9gp2sg7t
@user-pt9gp2sg7t 3 года назад
ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥይበት
@alemsamson4608
@alemsamson4608 2 года назад
ቆንጆ አቀራረብ፣ጥሩ እይታ 💜
@bbdd5943
@bbdd5943 2 года назад
hi KONJO
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 2 года назад
እመሰግናለን አስተማሪ ነገር ነው
@libtism9232
@libtism9232 3 года назад
እስቲ ተያቸዉ ወንዶቹን ዉዴ አንቺን ግን አድናቂሽ ነኝ
@user-cn3xr5po8r
@user-cn3xr5po8r Год назад
ምናለ ከማፍቀሬ በፊት በሰማሁሽ ነበር
@user-yu1lh9iw8f
@user-yu1lh9iw8f 2 года назад
ትክክል ነሽ
@eehanahana5182
@eehanahana5182 2 года назад
እኔእግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንምያሞላባሌ አለኝ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
የሰው ሆድና የወፍ ወንዱ አይታወቅም
@sadasied6598
@sadasied6598 3 года назад
እጂግ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ በጣም ብዙ ጥያቄ የሗነብኝ ነገረ መልሥ እንዳገኝ ሥላዴረግሺ 👏👏👏👏
@sebliyemariamlij7616
@sebliyemariamlij7616 2 года назад
ተባረኪልኝ ልክ ነሽ
@misirtube9206
@misirtube9206 2 года назад
ዊታዬ የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በርች
@aminaessa3861
@aminaessa3861 3 месяца назад
እንደኔ ሚወዳት እስኪ ላይክ ❤
@user-ro4nh7jh9e
@user-ro4nh7jh9e 3 года назад
Kkkk.5ኛ ነው ያስቅሺኝ ግን እኔ 1000 ሳብስክራይብ ቢኖር ኑሮ ኣርግሽ ነበር ግን 1 ኣርጌልሻለው ግን ፍቅር ነሽ እሺ♥♥
@halimatube6731
@halimatube6731 2 года назад
እናመሰግነናለን ስለ ምክርሽ በጣም ትክክል ነሽ በዛሬ ሰአት ሰውን ማመን ከንቱ ሆኖአል
@fassidubai9983
@fassidubai9983 3 года назад
እናመሰግንአለን
@dfgrtg3400
@dfgrtg3400 2 года назад
ትክክል ነው
@sitishamil2648
@sitishamil2648 3 года назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው ያየሁት ሰብ አድርጌሻለው እናም ዛሬ ላስተላለፍሽው መልዕክት በርቀት ላለው ፍቅር ይሆናል ማለቴ በርቀት ነው ያለነው ልጠይቀው?
@mintearaya3853
@mintearaya3853 3 года назад
የኒ ቆንጆ ወንዶች እስከሚያገኙ የምትይው ይሇኑልሻል ሲቆይ ግን በኒ ተጨማልቆብኝ ይኖራል
@user-du6ij7ei3l
@user-du6ij7ei3l 3 года назад
@@mintearaya3853 ይመቺሽ አቦ እኒም
@user-du6ij7ei3l
@user-du6ij7ei3l 3 года назад
አወ ጠይቂዉ
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 2 года назад
በጣም ደስየሚልነዉ
@mesthrefered442
@mesthrefered442 Год назад
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@belaykebede1600
@belaykebede1600 2 года назад
በጣም ደስ ትያለሽ እውነት እወድሻለሁ
@rahelmoges1892
@rahelmoges1892 2 года назад
ጥሩ አርገሽ ነው የገለፅሽው ቀጥይበት
@fyoutube2827
@fyoutube2827 3 года назад
አመሰግናለሁ ዉዷ
@SemitaSemir
@SemitaSemir Месяц назад
ፈጣሪየአሉኝእህቴ አሁን ምንማድርግ ግራገብቶኛልእህቶ❤
@zbebz6116
@zbebz6116 2 года назад
ምርጥ መክር ነው
@mesiyalew4379
@mesiyalew4379 Год назад
Wintana yeni wude adenkeshalehu
@user-vp7ph3dz9t
@user-vp7ph3dz9t 2 года назад
የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@helenmeles1340
@helenmeles1340 Год назад
Wetau rasan fliga. Anhe wistagihwalh amsgnalh nirelin
@lolaxman395
@lolaxman395 2 года назад
Desss yemil mikirnw yene konjo enamesgnhalen
@emuabu5936
@emuabu5936 2 года назад
Yen wuda siwedshi eko berchi eshi degmo endatreshi tewadgi neshi yen fedsha haha...weded eshi bizu...betam new makorashi gegnit tekar seat hogn ❤❤❤❤🙏
@hanna7633
@hanna7633 3 года назад
Thank you
@rozina3913
@rozina3913 Год назад
አስተዋይ ነሽ ዊንታዬ😘
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Год назад
ተባረኪ ❤️❤️
@user-pl8pv8wm7n
@user-pl8pv8wm7n 2 года назад
የኔቅመም እህት እናመስግናለን
@user-ec5zs3sf5o
@user-ec5zs3sf5o 2 года назад
እናመሰግናለን እህታለም ግን ቡዙም ሳቅ ባታበዝ ጥሩ ነዉ በተረፈ በርች።
@frpking3494
@frpking3494 Год назад
ሶስት አገኘሁ ታኪው
@Samirebm
@Samirebm 3 года назад
ምርጧ በርች
@birtukanihussen7450
@birtukanihussen7450 3 года назад
Barch konjo arf newu timetish
@bbdd5943
@bbdd5943 2 года назад
hi ok
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 3 года назад
Konjo newe yastemareshew berchi
@semasema2963
@semasema2963 3 года назад
እናመሰግናለን ዊንታዬ
@alifchopele
@alifchopele 3 года назад
Wendoch, yemayhonu sétochen yetegelabitosh/beteqaraniw temelketuachew!!!
@SuziloveSuzi
@SuziloveSuzi Год назад
የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እሚወድሽ ምክርሽ ደስ ሲል ለፍቅረኛየ በሂወትህ ውስጥ የበለጠ ነገር ምንድነው ብየ ሲጠይቀው በሂወቴ የበለጠ ነገር ኣንቺ ነሽ ብሎኛል ምን ትመክሪኛለሽ ?? ለማንኛው በጣም ነው ሚያደንቅሽ በርቺልኝ የኔ ቖንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 10 месяцев назад
በሂወቱ ትልቁነገር ሀይማኖቱ ለጠቆ እናቱ ከዛ ባስ አችቢልሽ ይሻልነበር ቀጥብሎ አች አለ ጠረጠረበል ለኸይሩነዉ
@kazmir2402
@kazmir2402 2 года назад
God bless you
@selamawitsamuel6303
@selamawitsamuel6303 2 года назад
Ere winta ke aymroye belay honshbgn jegena
@redietnigatu8279
@redietnigatu8279 2 года назад
Yene konjo bexam new yemewodesh
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 года назад
በጣም ትክክል
@rashidkhayr6777
@rashidkhayr6777 3 года назад
wasib saydarag tafakiro magibat ayjalim indee?
@alifchopele
@alifchopele 3 года назад
Birram bal tito mehéd lesétoch betam yikebdachewal🤔
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
እኔ ይህን ጥያቄ በትንሹ ጠይቂወ ነበር እና ጥሩ የሆን መልሰ ነው የሰጥኝ በጣም ጥሩ ልጅ ነው በራሴ ሀሳብ ነው የጠይቀሁት ዋና እናመሰግናለን እህት
@sitishamil2648
@sitishamil2648 3 года назад
በርቀት ያለ ሰው መጠየቅ ይቻላል?
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
@@sitishamil2648 አወ እኔም በርቀት ነው የጠቀሁት ሰደት ነኝ እሱ ሀገር ቤት ነው በአካል አላቅዉም
@tbent3162
@tbent3162 3 года назад
አድስ ነኝ ቀጥይበት
@bizubizu2798
@bizubizu2798 3 года назад
ምርጥ ምትህርት ነው በፍቅር ክንፍ ያልሁለት ወንድ አለ ግልፅነቱ እንዴት አንድ ልጂ አለችው በልጁ ምክንያት ነው የተዋወቅነው በጣም እንደሚወዳት ሁሌ ይነግረኛል እርግጥ እኔ ስደት ላይ ነኝ በጣም ያበረታኛል ዉለዉን ያወራኛል ከዓመት በላይ ሆነን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረዉ እያልሁ ነው
@fikerfker4357
@fikerfker4357 3 года назад
የኔ ባል እዳይሆን ብቻ ይቅርታ ግን ካነጋገርሽ የተነሳነው
@bizubizu2798
@bizubizu2798 3 года назад
ምን የት ነው የሚኖረው ማን ይባላል ስሙ ምንድን ነው የሚሰራው ንገረኝ
@fikerfker4357
@fikerfker4357 3 года назад
@@bizubizu2798 ፌድራል ፖሊስ ነው
@bizubizu2798
@bizubizu2798 3 года назад
@@fikerfker4357 አይደለም ግን የት ነው የሚኖረው
@fikerfker4357
@fikerfker4357 3 года назад
@@bizubizu2798 አዲስ አበባም ዲሪደዋም ወደ አሩሲም ብቻ ሁሉ ቦታ ይዞራል ብቻ ይቅርታ ግን መስሎኝ ነው ታሪኩ ስሰማ እድትረበሽ አልፉልግም እሺ እህቴ ያው በስደት ያሉ ሴቶችን ይጠጋል የኔ ባል ለዛ ነው እሺ የጠየኩሽ ምንአልባት ከሆነ እዳትሸወጅ ብየ ነው
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 года назад
Thanks marr
@tectecno9327
@tectecno9327 3 года назад
ትመቺኛለሽ❤
@uaeuae4603
@uaeuae4603 3 года назад
ጠፍቷል ያንችተከታታየ ነበር ቆንቃየ የሰርጉለት ሰርፕራይዝዳያደርገኚ ደዉሎ የፈራሁ ነዉ
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 2 года назад
ትመችኛለሽ
@rbeq
@rbeq 3 года назад
ጎቀዝ የኔ ቆንጆ ምንም አያመልጠኝ ያንቺነይ የኔኝ በመዲዮ እዪልኝ
@SemitaSemir
@SemitaSemir Месяц назад
እኔአሁንከሂለትአመትበሃላእንጋባለንይለኛል አላመንኩትም ግንእወደዋለሁምንትይኛለሺ❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 года назад
እናቱን አሰተዋወቀኛል ግን እፈራለሁ ግን በጣም ጥሩ ልጀ ነው ሳየው
@munatulu8745
@munatulu8745 2 года назад
yenen konjo hewete yemesetew fetare new sew atemegn fetareshn yezesh tegoze enatun selasetewawekesh ayteweshm malet aychalm sewn sayhun fetaren merkuze arego megoze new
@gelilaalemayehu7040
@gelilaalemayehu7040 3 года назад
1vidio ayehina makom alichalkum mikinyatum bizu vidio ayehugni gin migermew hulum enen yimeleketalu betam gira teganahugn
@meremam877
@meremam877 2 года назад
ትክክል ብለሻል
@yub5398
@yub5398 Год назад
እንደማመር
@zubeydaahemed7626
@zubeydaahemed7626 3 года назад
Habibte tmurtsh bxamm lkuna asflage naw!
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
ሴቶች በትዳር ውስጥ ወይም በሪሌሽን ሺፕ ውስጥ ሴክስ ሲፈልጉ የሚታሳዬት ባህሪ ምንድናቸው በኛ አገር ባህል በመነሳት
@nejatissa1296
@nejatissa1296 3 года назад
Selam denanshi teru tasetmeriyalesh balbete sxs layi tolo yirechale men karegi?
@SemitaSemir
@SemitaSemir Месяц назад
እውድሻለሁ
@mekdelawitabebe5787
@mekdelawitabebe5787 Год назад
ዊንታዬ የወደድኩት ልጅ ምን አይነት እነደሆነ አላውቅም በሀሪዊ ግን ወደዋለው በደንብ ለመቅረብ እየሞከርኩ ነው ግን ያው ወንድ ነውና እንዳይኮራ ምን ላርግ እንዴትስ ወደ እኔ ልሳበው እባክሽ
@rabbiarjarabbiarja8125
@rabbiarjarabbiarja8125 3 года назад
Dassi tiyalleshi yene fikir
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 3 года назад
እናመሠግናለን
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 3 года назад
Truth
@geni3463
@geni3463 3 года назад
ewnet yen godje 4 negari yewome mn ledrge enmsgnlen ehit 👍 👍
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 9 месяцев назад
አብሺሪ እኔ አርጌሻለሁ
@adinonwn1641
@adinonwn1641 3 года назад
ለሴቶች ይህን ምክር ስትሰጭ ወንዱስን ማረግ አላበት ማወቅ ትላንት ነገር ምንድ ነው በጣም አስችጋሪ የሆኑ ሴቶች እንዳሉ።አታቂም።ከወንድ ይልቅ ሴት ልጅ ውስብስብ ናት።በሳይንስ እንደምንሰማው።እኔስ ምንም ምንም ሰለ ስር ማውቅ ያለብኝ ምንድን ነው?
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 2 года назад
እኛ የወች የእግዚአብሄር ፍጥረት እንጅ የሳይንስ ፍጥረት አይደለንም ሆ በንፁህ ልብህ አፍቅራት የወደድካትን ልጅ ከዛ ያንተን ትክክሐኛ ማንነት ካወቀች ካሳወካት ምንም ሳትዋሻት እሷም ላንተ ግልፀ እና ንፁህ አፍቃሪ ነው እምትሆንልህ ።
@mekyaseid8319
@mekyaseid8319 3 года назад
የኔ ቅመም ስውዲሺ ለምክርሺ እናመሰግናለን ግን እኮ እኔን ይህንን ጥያቄ አስቀሞ ጠይቆኛል እኔን ወይኔ ጊዲ 🤔🤔😂😂😂
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 2 года назад
😂😂😂😃
@nigusalemu9567
@nigusalemu9567 2 года назад
ገለፃሽ እሚገርም ነው
@semrayutogib379
@semrayutogib379 2 года назад
የኔ ቆጆ አሪፍነው
@tsaganshshemals5368
@tsaganshshemals5368 3 года назад
ባጣም ጡሩ ትምሪት
@abcdgaming8037
@abcdgaming8037 Год назад
እንደገለፅሽው አይነት ወንድ መቶ በመቶ መልስ የማሰጥሽ ከገነት ነው እጂ ከምድር ......
@temimaahmed9451
@temimaahmed9451 3 года назад
ጥሩ ነዉ የምር ተመችቶኛል
@bbdd5943
@bbdd5943 2 года назад
hi
@user-rt3sf4iw6s
@user-rt3sf4iw6s Год назад
ቀብሮነውውነትም
@fedilashefa7149
@fedilashefa7149 2 года назад
ከልክ እፈልጋለሁ
@hjjj8740
@hjjj8740 3 года назад
አቀራረብሽ ችሎታሽ በተለይ 5ኛው
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 3 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@salamsalam-kn2hg
@salamsalam-kn2hg 2 года назад
Lovely😘
@zinasheendale609
@zinasheendale609 3 года назад
እሺ የምወድሽ ❤
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 2 года назад
እምወድሽ
@hjjj8740
@hjjj8740 3 года назад
የውስጤን ነው የነገርሽን ስወድሽ
@yetnayethailu5615
@yetnayethailu5615 2 года назад
He winty yene teyake, boy friend 1 liji alegne be mehali teleyaleni 4 amet ine ethiopia silemalenor, gin ke 4amet bwala lijiuni lasayew ketere tegenagneni, keza le 2 wer yakeli indegena addis genegnunet jemerni , keza ine temelesku wede metawebet, be mehali indewawelani, gini ande keni indagebana mistu irguz indehonechi negeregne, betami azenku, honomi ineni betami indemiwedegnena, ke mistu gar desetegnea indalhone, ina ke ne gar meketeli indemifelege negeregn, ina lezhi mini hasabe tesechegnaleshe
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 года назад
5ኛው በጣም አሰቃኝ ሰብስክራይብ 🤣🤣🤣
@y.5206
@y.5206 2 года назад
ዋዉበጣምጥሩምክርነዉ👍👍
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 3 года назад
How about long-distance distance you meet social media how I know how about him ??
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
የግድ ሄዴሽ አግኝተሽው ማወቅ አለብሽ እሱን። ካላየሺው ፍቅር ውስጥ አትግቢ ሄደሽ እይው ቶሎ። የማይሆንሽ ከሆነ በቶሎ ጊዜ እንዳታጠፊ ይረዳሻል
@dastaaomaromar4606
@dastaaomaromar4606 2 года назад
ዋው🌺🌹👌😍😘
@zubeydaahemed7626
@zubeydaahemed7626 3 года назад
Swadshu ekooooo
@user-wl1hg7dy1x
@user-wl1hg7dy1x 3 года назад
እረ ወየው እንደዚ አይነቱ የለማ በዚ ዘመን ድቄም መቼ ሰራ አጣ ቤተሰቡን የሚያሰተዋውቅ ብቻ ወንዶች ወሰጣቸው አይገኝም
Далее