Тёмный
No video :(

ይሄን ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልገናል? በ 800000 ብር ምን ያህል ያሰራል ?[ REAL ESTAE INVESTMRENT] 

YNA [ይና]  Ar Yisehak Tilahun
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

ላይክ እና ኮሜንት ማድረጎን ኣይርሱ ..
ለማንኛውም ጥያቔ እና ስራ በ 0910191192 ይደውሉ
ሙሉ ከ ዲዝዛይን አስከ ፊኒሺንግ እንሰራለን
ኣሁን ባለው ዋጋ እስከ 2300000 ሚሊዮን ይፈጃል
1 ሳሎን ከነ ዘመናዊ ኩሽና
3 መታጠቢያ ቤት
3 መኝታ
1 ኩሽና
ለላኛው ቻናላችንንም ሰብስክራይብ ያድርጉ • Modern Small house des...
#የቤት #ዲዛይን #ቤት #

Опубликовано:

 

22 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 521   
@hailesilase
@hailesilase 3 года назад
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ለኔ ማንም በእንደዚ ግልፅ በሆነ መንገድ በዝርዝር አቅርቦ አብረን እንሰራ የሚል የመጀመሪያ ሆናቹ ነው ያገኘኋቹ እንደዚህ አሰራሩንና እያንዳንዱን ወጪ የሚያስረዳ በመሆኑ በቀላሉ ቤት መስራት አስቤ የማላውቀውን ቤት እንድሰራ አነሳስታችሁኛል , ስወስን አወራችኋለው , በርቱ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እኛም እናመሰግናለን
@mularmular8721
@mularmular8721 3 года назад
እውነት ነው ወድሜ እኔም በጣም ደስያለኝ።
@tejitube2698
@tejitube2698 2 года назад
Wow
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Год назад
​@@ynacon እባክሕን የሁለት ሺ አስራምስት አሁን ላይ ባለዉ ስራልን 🙏
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Год назад
​@@ynacon በግዚአብሔር አሁን ላይ ባለዉ ስራልኝ እንደትስ ነዉ ላገኛቺሁ የምቺለዉ እኔ እፈልጋለሁ።
@reshidaman8693
@reshidaman8693 3 года назад
ኢንሻአላህ አላህ ምኞቴን ያሳካው አላህ ከፈቀደ አነጋግርሃለው መቼ ? አላህ ጊዜውንና ምኞቴን ሲያሰምረው ይሆናል
@user-ze8cg2ro9w
@user-ze8cg2ro9w 2 года назад
በጣም እናመሰግናል የሰጠሄን መረጃ ማብራሪያ የሀብት ብክነትን ለማስቀረት በቀላሉ ስለቤት ግባታ በቂ ግንዛቤ ነው ያስጨበከን ወንድማችን በርታ
@mularmular8721
@mularmular8721 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጥሮመረጃነው።በቅርብ በአካል እደምንገናኝ ተስፋአለኝ።ጥሮቡቃት አላችሁ ኮራሁባችሁ።ሰራተኞቹን ሁላ እጃችሁ ይባረክቡያለሁ።ያውየእኔም የጎደኞቻ በእናተነው።የምንሰራው።ሁሎነገራችሁ።የተመቸን።
@miftahmuhidin1932
@miftahmuhidin1932 3 года назад
ይና ዲዛይን በጣም ደስ የሚል ነገር ይዘህ መተሀል ስምህ ስልክ ቁጥርህ እና ቢሮህን አሳውቀን በጣም ደስ በሚል ነገር ነው የተከሰትከው ግን ትልቁ ነገር እምነታችሁን ጠብቁ ቶሎ ታድጋላችሁ በርቱ።
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192 ለማንኛውም መርጃ ደውሉ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 11 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ አብየት አቀራረብህ ደስስስ ስል በስማም አቦ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ በጣም ደስስስስ ይላል
@azizamohmad3827
@azizamohmad3827 3 года назад
እናመሰግናለን እንደዚህ ማስረዳት ጥሩ ነው ቤት በሚሊዮን ከዛ በታች ያለ አይመስለንም የቤት ዋጋ በጣም ያስፈራል ስታብራራው ትንሽ. ተረጋጋው ወንድሜ እናመሰግናለን ።
@mekiyamustefa5894
@mekiyamustefa5894 2 года назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሀሳባቹም ተመችቶኛል
@my-life-routine
@my-life-routine Год назад
I really love this video. Will you please make a video for the G+2 house with the current price? I'm begging you!
@kidisttarekegn2802
@kidisttarekegn2802 3 года назад
በጣም የሚያበረታታ ሃሳብ ነው ቦታስ ታጋዛላችሁ ሌላው ስልክና ኢሜልህን ብታስቀምጥ አዲስ አበባ ካሉ ከቤተሰብ ጋር ለማገናኜት ይረዳል ብዬ አምናለሁ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
ችግር የለውም ለማንኛውም ስራ በ 0910191192 ደውሉ .ቦታውንም እናጋዛቿለን
@yaredwolde8407
@yaredwolde8407 3 года назад
በርቱ በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ነው ያካፈላችሁን ።
@wegayehudebebe8172
@wegayehudebebe8172 3 года назад
Junitaw
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 года назад
ዋው ለቤትህ አዲስ ነኝ ፈጣሪ ገንዘቡን ያምጣው እንጂ አብረንህ ነን ተባረክ አቦ
@ruthmulugeta818
@ruthmulugeta818 3 года назад
Wow what an idea. I do admire you guys. God bless you.
@tigistanbese3079
@tigistanbese3079 3 года назад
ይህ መረጃ ይቆየ ነው ብእሁን ዋጋ ብታስረዳ እሁን ማሰራት ፍልጊ ነበር እሁን ባልው ዋጋ እባክህ አስረዳኛ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እንሰራለን
@user-mc2cq1on1z
@user-mc2cq1on1z 3 года назад
አወ እኔም ፈልጌ ነበር እባክህን አስረዳን ወንድሜ
@brookaayleo6605
@brookaayleo6605 3 года назад
Amazing job man keep it up!!!!
@ynacon
@ynacon 3 года назад
ይመችሽ ብሮ
@bintmuhammed8281
@bintmuhammed8281 2 года назад
@@ynacon የዚህን ፕላን ላክልኝ
@luxob7153
@luxob7153 3 года назад
Man this is an amazing idea for a RU-vid channel and it seams you are well equipped, just don't give up keep it growing and simple. Just amazing and what people need
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Thankyou brother
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Thank you brother it means a lot to me
@yashikonju8805
@yashikonju8805 11 месяцев назад
አቦ በርታልን ወድማችን ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@munanasir3493
@munanasir3493 3 года назад
የኔ አስተዋይ ወንድም ይመችህ ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍👍እናመሠግናለን
@munanasir3493
@munanasir3493 3 года назад
ሰብስክራይብ ላይክ
@Foziyoutubechannel
@Foziyoutubechannel 3 месяца назад
ሀሳቡ አለኝ ቤት መስራት ገንዝቤን አጠራቅሜ አናገራችዋለው በአላህ ፍቃድ በርታ ወንድም😍😍😍😍😍😍👌
@danielsolomon9772
@danielsolomon9772 2 года назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናምናለን በርቱ አንድ 200 ካ.ሬ ላይ የሚያርፍ G+4 ቤት ለመስራት ምን ያህል ገንዝብ ሊፈጅ ይችላል ከነዲዛይኑ
@ashe8263
@ashe8263 3 года назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ !!
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Thank you bro
@seyaman5525
@seyaman5525 3 года назад
እናመሰግናለን ብሮ 🙏🙏🙏 ስልክ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@abdisaqanani7640
@abdisaqanani7640 3 года назад
A
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 года назад
ማሻአ አሏህ ልዩ የሆነ አቀራረብ ነዉ ከምር ከልብ እናመሰግናለን
@deee222
@deee222 3 года назад
ትኩረት: የምንሰጠው:ውጫዊ:ውበቱን:ነው:መሆን: ያለበት:ውስጣዊ:ውበትን:ትኩረት:እንስጠው:ባይነኝ: አመሰግናለው።
@asratchaka9940
@asratchaka9940 Год назад
በጣም ወድጃችሆለሁ 4x 4 የሆነሰርቢስ ቤት ቀመት20mየሆነሰርቢስ ለመሰራት አስባለሁ ገንዘብ ካገኘሁ ዲዛይኑን ከናንተ ወድጃችሆለሁ
@Gozhini
@Gozhini 3 года назад
This is what the current market needs. more than anything you will get trust from customers who want to work with you. So, I advise you to upload 3 more videos per week. Just keep doing videos
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Its hard to upload 3 per week it takes time to creat one
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Год назад
​@@ynacon የስንት አመተ ምሕረት ነዉ? ወድሜ
@user-pe7gp3sq9i
@user-pe7gp3sq9i 2 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ይህንን ዲዛይን አሳትመህ ብትሸጠዉ ይሸጣል ማንም ሰዉ በትለመስራት ዲዛይን ገዝተዉ ነዉ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 года назад
እግዚአህቤርይመስገን ጀምሪያለሁ
@andamlak4377
@andamlak4377 3 года назад
በጣም ያምራል ቀጥልበት
@ynacon
@ynacon 3 года назад
አሺ i will
@mamanunu4697
@mamanunu4697 2 года назад
Betam Arif new ....
@user-iz1de4jz2n
@user-iz1de4jz2n 2 года назад
ወድምአቀራረብህበጣምደስይላል ስልክቁጥርህን ብታስቀምጥልን የበለጥ በጣምደስይላል በርታ አሪፍ አቀራረብነው በርታ በተለይ ለኛ ለስደተኞች
@ahmadebrahim7194
@ahmadebrahim7194 3 года назад
.ዋው ዲዛይኑ በጣም ነው የሚያምረው በርታልን ከጎንህ ነን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
በጣም እመሰግናለው
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 года назад
በጣም ወሏህ የሚገርም ነዉ ዲዛይኑ
@alemnewmossie1221
@alemnewmossie1221 2 года назад
ደስስስስስ የሚል አቀራረብ በርታልን
@abigeldawit3223
@abigeldawit3223 2 года назад
ድንቅ ስራ ነው
@medinasayd4723
@medinasayd4723 3 года назад
ማሻ አላህ ወድም. በጣም አሪፍ ነው በርታ
@HalimaHalima-dc4ln
@HalimaHalima-dc4ln 3 года назад
ፕፕፕፕፕ ቢጀንንን የዱኒያ ጀነት ይሉሀል ይሄ ነው አተ ባወራኽውአይነት እንስራውነበር ግን ምን እድህ አቀናብሮ ይስራዋል ቤተስብ እደሁ በኩርኩም. በኩርኩም እያሉ ነው ብራችንን እሚጨርሱት
@ynacon
@ynacon 3 года назад
😀😀😀🙏👌👌
@user-si8bu1rf3w
@user-si8bu1rf3w 3 года назад
የልቤንተናገርሽልኝ እኔምሰውየለኝም ባልነበረ ከዳኝ እሱነበረ ያሰራልኛልየምለው አባቴም ምቾትየለውም የራሡ ስራአለው ተሞኝቶመቅረት በስደትላይ
@munanasir3493
@munanasir3493 3 года назад
የኔ ውድ እውነትሽ ነው
@seblewongel9900
@seblewongel9900 3 года назад
እግዚያብሔር ይሥጥልኝ አመሠግናለሁ ተባረክ
@mareymawithailu9007
@mareymawithailu9007 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ክበርልኝ አገላለጽክም ይመቻል በሚገባ መልኩ ነው የገለጽከው አድራሻ ወይም ስልክ ብታስቀምጥ መልካም ነው እኔ ቁጥራቹን ፈልጌ ነው
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 года назад
Wowww new sirachu betami Arifi siranew👍👍👍👌👌👌
@saragetiye2800
@saragetiye2800 2 года назад
እሺ አመሰግናለሁ እጠብቃለው
@deee222
@deee222 3 года назад
ቆንጆነው: ብዙ:ግዜ:ኢትዮጵያ :ውስጥ:ቤት:የሚሰሩ:ኮትራክተሮች: ለሽትቤት:ትኩረት:አይሰጡም:እንዴት:እደሚሰራና:ያለውን:ሁናታ:ሳያብራሩ: ሰርቶ: ማስረከብ:ነው:ስራቸው።
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Aw lk new enadyshet misera sra ale chla slemilut new
@zeyita
@zeyita 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏 ምንም አይነት መኪና፣ ማሽነሪ እና ባለሙያ ሳያስፈልግ Contractor/ስራ ተቋራጭ እንዲሁም አማካሪ/Consultant መሆን ተቻለ፡፡ 👍
@habtamuwakuma7922
@habtamuwakuma7922 3 года назад
ታላቅ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁን ። የግንባታ ቦታ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እና ዋጋው እንዴት እንደሆነ ብታክሉበት የተሟላ ግንዛቤ ይኖረናል ብዬ አስባለሁ ለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን።
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እሺ በሚቀጥለው ስንሰራ በደንብ እናካትታለን
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 года назад
አዎ ወሏህ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ
@tsegayesamuel9020
@tsegayesamuel9020 3 года назад
Thank you so much! It is very interesting information and service. Looking forward to work with you guys! Keep it up!!
@vipcu4027
@vipcu4027 3 года назад
ሰልክ ቁጥር አሰቀምጥ
@tigistanbese3079
@tigistanbese3079 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው በስልክ ልማናገ ወይም በአካል ለማናገር አድራሻ ህን ብትስጠን ወይም ስልክህን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@etefalegese2813
@etefalegese2813 3 года назад
በጣም ሀሪፍ አቀራረብና ዲዛይኑም ምርጥ ነው። ነገር ግን ምን ያህል እርግጠኛ መሆን ይቻላል ስለ አጠቃላይ ወጪው?
@ynacon
@ynacon 3 года назад
ወጪው አስከ 500000 ብር ድረስ ልዩነት ሊኖረው ይችላላ .ይሄ በትንሹ ሲሰላ ነው
@rosahayly2033
@rosahayly2033 3 года назад
በል ስልክህን ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር ወደ ሀገርቤት ስገባ መሬት ስላለኝ ታስፈልጋላችው ፈጣሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@user-hx8dw1dx3e
@user-hx8dw1dx3e 3 года назад
አመሰግናለሁ ባዶ መሬት አይሸጥም ይላሉ ለሰም ማዛወሪያ ትንሽ ቤት ካሌለው አንዳንድ ደሞ ባዶ መሬት ለሽያጭ ያቀርባሉ ብታብራራልኝ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 11 месяцев назад
መሬት መሸጥ ይሸጣል ግን ችግሩ ቤት ከለለዉ ወደ ስምሽ መቀየር አትችይም ያአንች ወክል ሰዉ ካለ በሱ ስም ነዉ እምሆነዉ ኤኔ ራሴ ገዝቼ አሎሁ ባዶ መሬት ወደ ስምሽ አይዞርም ቤት እስክሰራ ይቆያል ስሉኝ 2ት ክላስ ቤት ሰርቼ ስሙ በራሴ አድሪጌ አሎሁ 🙏
@GG-dk5re
@GG-dk5re 3 года назад
Thank you brother for your detail explanation.
@manetekel
@manetekel 3 года назад
great Job bro.! this the demand of many Ethiopians. it would be very good if you add the coast of daily workers too.
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Thankyou bro እሱንም በደንብ አብራራለው ..this is just the beginning keep watching
@mariamawits3689
@mariamawits3689 3 года назад
Amazing content! Thank you so much!!
@susususutube6787
@susususutube6787 3 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን እንሻአሏህ እንደውላለን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እኛም እናመሰግናለን
@Tube-zj3mw
@Tube-zj3mw 3 года назад
በጣመ አሪፍ ነው ሁሉንም ነገር እናተ ቺላቺሁ 3መኝታ 2መፀዳጃ 2ሳሎን አንዱ ከኪቺንጋር የተያያዘ 1 ዴሞ ሙስተውዳ /ማጄት በስንት ትሠራላቺሁ የምፈልገው ሁሉም ያለቀለት በመጥም ሁሉም እስከ ፅዳቱ እቃ ብቻ የቀረው ለምሳሌ አልጋ ከነብ ወዘተ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Be telegram awrun 0910191192
@yonitube16
@yonitube16 2 года назад
I really thank you for your information, it is teachable video!
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f Год назад
ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ወንድም እናመሰግናለን ግን ሁለት አመት ሆኖታል ባሁንሳአት ስንት ይሆናል ካየህው ምን አልባት
@emraanibrahim
@emraanibrahim 3 года назад
Very beneficial. Thanks
@zeedbultuum6580
@zeedbultuum6580 2 года назад
Wowoowow mashallaah betam aref new yet hakebabi new eski Jimmaa teseralachuw eski
@lubie31
@lubie31 3 года назад
gobez bertu wogenoche,,,, subscribed adrigealehu,,, wode hager bet simeta edewulalehu... bahirdar meseretu ena septicu teserto yaleke bota alegn tiserulign alechihu Alah selam yadirgen,,,, tebarekulin
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Stmechi dewyiln chgr yelewm
@yeshieminday6794
@yeshieminday6794 2 года назад
በጣምነውየሜምርው
@user-xw6pl3ki1t
@user-xw6pl3ki1t 2 года назад
በጣም ቤት መስራት እፈልጋለሁ፡ የሚገርመው ይህን ቤት ለመስራት የሚያስፈልገውን ያህል ብር እጄ ላይ አለችኝ። የቦታ ዋጋ ግን ተስፋ እስቁርጥጥጥጥጥ ያደርጋል። ቦታ የት ላግኝ፡ እስኪ በተመጣጣኝ ዋጋ ቦታ የማገኝበትን መንገድ ጠቁሙኝ...
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 3 года назад
Gud job 👏🏿👏🏿
@zeynabzeynab3734
@zeynabzeynab3734 3 года назад
የዚህን ቤት ድዛይን በጣም. ወድጀዋለሁ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
thannk you 🙏🙏
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 года назад
እኔም በጣም ነዉ የወደድኩት የዲዛይኑን ስም አሳዉቁኝማ ወገኖቸ
@selamabebe5257
@selamabebe5257 2 года назад
35 gage korkoro le tariya ayehonem,,, material cost revise yederge,,, sanitary alegebam,,,the cost is under rated
@user-tf1vu6qq2v
@user-tf1vu6qq2v 3 года назад
እኔ ያለሁት ሳኡድ ነው ሁሉኖ ሀላፊት ወስዳች ቤቴን እንድትሰሩልኝ እፈልጋለሁ ?ነምሰራው ኬሚሴ ነው በዚህ ድዛይን መልስልኝ
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 года назад
ለማመን ይከብዳል ወድሜ ሀሳቡ ጥሩነው
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Eshi enmesegnalen
@babawudi1655
@babawudi1655 3 года назад
Thanks nase
@tigistuutilahun4031
@tigistuutilahun4031 3 года назад
Wwo like it i love it brother
@user-nh4ld6tp8z
@user-nh4ld6tp8z Год назад
ጎበዝ ነህ
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 3 года назад
በጣም አሪፍ ነዉ እኔም በቅርቡ እሰራለሁ ድዛይኑን ወድጀዋለሁ ኢንሻአሏህ እሰራዋለሁ ባሏህ ፍቃድ ኮሜታቶች በዱአ አትርሱኝ ቤት ለቦሳ እንድላችሁ 💚❤💛
@hgfgggg7427
@hgfgggg7427 3 года назад
አብሺር
@zahraabay5528
@zahraabay5528 2 года назад
Bharedar tehadalacihu or A.A beca new betam wededekut melselgn ok
@evamekdi9322
@evamekdi9322 3 года назад
በርታ ወንድሜ በጣም ቆንጆ ስራ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
በጣም አመሰግናለው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 3 года назад
Tebarek Edeme tena yestelen.
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Amen amen
@user-li5ty1pm2f
@user-li5ty1pm2f 3 года назад
ሰላም አሪፍ አሰራር ነው የምሰሩት እኔ በጣም ተመችቶኛል እና 200 መቶ ካሬ ላይ 1+አባርታማ ለመስራት አራት አፓርታማ ይወጠዋል ሁለቱ ሰፋ ያለ ሁለቱ ጠበብ ያለ አፓርታማ እንዴትስ ብናሰራው ያምራል ?ጭስ ማጨሻ ለብቻስ እንዴት ማሰራት ይቻላል ለኔ መኖሪያና ለሚከራይ ሲሆን ዲዛይኑንስ እንዴት ማውጣት ይቻላል ቴሌግራም ቁጥር አስቀምጥልን አስረዳኝ?????ከይቅርታ ጋ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@abdurrhim9277
@abdurrhim9277 3 года назад
Ere betan rikash new masha allah
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 года назад
Thank you for share bro about the Land price?
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Land price varies per location
@nimamuhammed963
@nimamuhammed963 3 года назад
እንዲህ አይነት መረጃ ስፈልግነበር የኖርኩት የጪቃቤት 500.000ሺ ነውኮ የሚሸጠው ጥያቄዬ በየትኛውም የክልል ከተሞቺ መሄድ ትቺላላቺሁ ወይ?
@hasinahasina7601
@hasinahasina7601 3 года назад
ተመቸህኝ እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ ቦታ ገዝቼ መስራት እፈልጋለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Yisakalsh
@user-wm7bp5fr8m
@user-wm7bp5fr8m 3 года назад
ያሳካልሺ ኢሻአላህ
@Gozhini
@Gozhini 3 года назад
Selam ye yina design azegajoch. Currently addisAbaba zuriya yalu ye oromia ketemoch lay be maheber letederaju yemisetew ye bota area 140m2 (10×14) selehone, biyans 100m2(10×10) lay yarefe G+1 bet design kenewagaw sertachu betasayun eyalkugn beteley Ke maheberat lay contract wesdo yemesrat sefi edel yefetral beye amnalew !!!. bertu Amesegenalew !!!
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 3 года назад
ገንዘቡን ባንደ መክፈል የማንችለው ቢንስ በወር ክፍያ ቢሆንልን
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 года назад
ሰልክ አሰቀምጥ ብዙ የሚፈልጉ ሰወች አሉ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@user-px2wi2rr6n
@user-px2wi2rr6n 2 года назад
ዋው ያበደ ነው
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 года назад
Bravo 100% true
@englishinamharicgrade4to92
@englishinamharicgrade4to92 2 года назад
Very helpful ! Thank you
@mergeadinka6139
@mergeadinka6139 3 года назад
Thank you very good information
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 года назад
አንደር ግራውንድ ቤት ከመታጠቢያው ቤት ለመስራት ሀገራችን ላይ ይከብዳል ወይ? ከ ከበደ ምኑከባድ ያረገዎል?
@Makeya-vd1gz
@Makeya-vd1gz 3 года назад
Meshaa allah lemerejaw amesegnalehu gn endet new betam tewedede
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Yalew waga ndw eko eka beyegizew yichemral
@hawaomar3692
@hawaomar3692 2 года назад
በጣም ኣሪፍ ወንድማችን ኣሑን ገናየኢቶ ሠው መጣሕልን
@seadademessie8796
@seadademessie8796 3 года назад
Ahunu subscribe aderekuhi betam new des yemilew gin birru beandi giza keyet yimetal kes eyalu kehone gin yisera neber sint giza yefejal lemechares?
@user-wm7bp5fr8m
@user-wm7bp5fr8m 3 года назад
ማሻአላህ ኢሻአላህ ትሰራልኛለህ አንላቀቅም ሰምተሀል ክክክክ
@silebs28
@silebs28 3 года назад
እኔ አሁን የምጠይቃቹ ከናተጋር ስራውን ለማስጀመር ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ቀጥታ ከናተጋር ነው መገናኘት ያለብኝ?ወይስ ሌላ መስፈርት አለው?
@natnaelyosefe6659
@natnaelyosefe6659 3 года назад
Gobez bro konjo video new bemigerm huneta asayeken!!! ena demo yemeret waga sent lihone yechelal yemilewn betengregn des yelegnal. malet average 100 Carre mene yahel yehonal yemilewen betenegern des yelegnal.
@ynacon
@ynacon 3 года назад
ከ 1 እስከ 3 ሚሊዮን እንደየቦታው ይለያያል
@natnaelyosefe6659
@natnaelyosefe6659 3 года назад
@@ynacon Thank you betam.
@b.t1315
@b.t1315 2 года назад
Ahun mesrat felegalew nbr sent yasotegnal 200 mare lay bale arat megnetat 3 shower bet ena mewagna Grenada ke wechi yalewn
@yiutui2845
@yiutui2845 3 года назад
ማሻ አላህ
@yasemnyasemn2987
@yasemnyasemn2987 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ክፍለ ሀገር ትሰራላችሁ?
@ss-hh6zh
@ss-hh6zh 3 года назад
እባክህን ፎን ነበር ዱቅ አድርግ ከይቅርታ ጋር አመሰግናለው ጥሩ መረጃ ነው
@ynacon
@ynacon 3 года назад
09101191192
@yaredfanta1296
@yaredfanta1296 Год назад
ብራዘር አሁን ባለው የማቴሪያል ኮስት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገኛል ???
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад
ስልክህን አስቀምጥልኝ ባክህን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
ለማንኛውም ጥያቔ እና ስራ በ 0910191192 ይደውሉ
@mamasiyume1003
@mamasiyume1003 3 года назад
plz silk
@Tube-zj3mw
@Tube-zj3mw 3 года назад
@@ynacon ዋሳብ አለህ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
@@Tube-zj3mw telegram alegn
@ferahtube83
@ferahtube83 3 года назад
Arif new mashaallah telephone number or address efelgalehu
@youtubezinetyoutube5098
@youtubezinetyoutube5098 2 года назад
እና ስልክ ቁጥራችሁ የታል ያስቀመጣችሁት
@Genet-kz8ct
@Genet-kz8ct Год назад
በ 127 ካሬ ያረፈ G+1 መሰረት የወጣለት በግምት ምን ያህል ይጨርሳል ወይም የታችኛውን ብቻ ለመስራት ሳሎን 2 መኝታ ክችን ባኞ ???
@zahraabay5528
@zahraabay5528 2 года назад
Wywna seyamer kefetariga 100 Kari alecin edih asamero Yemsera balemoya kagegnwu esralehu
Далее
9x14 G+1 ቤት ዲዛይን  - House Design Ethiopia
17:09
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 15 млн
G+1 Modern House Design
0:19
Просмотров 891
Classic House Design Ethiopia
0:16
Просмотров 11 тыс.
Landscape Design &construction ethiopia
0:13
Просмотров 1,3 тыс.
Villa house design and construction ethiopia
0:11
Просмотров 2,4 тыс.
G+1 house design
0:09
Просмотров 2,2 тыс.
House design and construction ethiopia
0:08
Просмотров 1,4 тыс.