Тёмный

ይሄ ልጅ በእርግጠኝነት የሀገሬን ወጣት ያነቃቃል  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 368 тыс.
50% 1

ይሄ ልጅ በእርግጠኝነት የሀገሬን ወጣት ያነቃቃል 2022 #dinqlejoch # denqlejoch
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

2 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
ሚካኤልን ጠርቶ የሚያፍር ማንም የለም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Год назад
በትክክል
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Год назад
aw tekikil ensh wude🙏🙏🙏
@artos9576
@artos9576 Год назад
Nope, he is just an angel. You never be ashamed if you call out to Lord
@kenfuderja9842
@kenfuderja9842 8 месяцев назад
@@meryeshetu3412kkku
@NatnaelDesta-jr8zb
@NatnaelDesta-jr8zb 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አልሰማ ብሎ ነው ሚካኤል ምትሉት ከየት እንዳመጣችሁት ልቦና ይስጣችሁ
@user-gf1rr6sk9b
@user-gf1rr6sk9b 2 года назад
የኔ ታሪክ ከዚህ ይብሳል ሴት ሆኜ በሰርቶ ክፍያ መጥቼ ቤተሰቦቼን ካሰብኩበት አድርሻለሁ የሴት ጀግና ንኝ😪💪
@habeshaye4454
@habeshaye4454 Год назад
Respect yene mar. Kibir yiggebbashal
@atsede3733
@atsede3733 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@semiraali7174
@semiraali7174 8 месяцев назад
​@@habeshaye4454❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 года назад
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለሁላችንም በስደት ክፍህን ትዘርጋልን አለህ ክብርህ ይመስገን እኔም ቅዱስ ሚካኤል ደርስልኝ ስለው ይደርስልኝል የተመስገን ይሁን አሜን ፫
@Birtukan21
@Birtukan21 2 года назад
እኔ ምስክሩ ነኝ ክብር ይግባው ፈጥኖ ደራሼ ስንቱ ልነገራችሁ የደረላችሁ ሀያልነቱን ታውቅታላችሁ።
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 2 года назад
ቅዱስሚካኤል፡የአምላክን፡ወደሰዉ፡የሰዉንወደአም፡ላክየሚያደር፡ስቅዱስሚካኤል፡ነዉ፡ቅዱስሚካኤል፡አባቴ
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 2 года назад
Amen Amen
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
ለኔደሞ ሁሌ አደራ እለው ነብር አስከፈቶኛል እደሰው ያዳለል መሰለኙ
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 2 года назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሰው ልጅ ተስፋ ሳይቆርጥ ከበረታ ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ አስተምረህናል በርታ ወንድማችን
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Год назад
በጣምም
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
የመዳም ቅመሞች አይዞን ነገም ሌላ ቀን ነው ሀገራችን ሰላም ሁና በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገር ቤት የደስታ ሂወት አላህ ይወፍቀን 😢🙏🇪🇹😭🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🙏
@merimoia9195
@merimoia9195 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ያረብ ማሬ
@halimamoga1839
@halimamoga1839 2 года назад
Amiin.yaa.rabbi
@user-yi7sz3iz8x
@user-yi7sz3iz8x 2 года назад
አሚን ያረብ 😥😥😥😥
@seadawollo6403
@seadawollo6403 2 года назад
አሜን ያርብ
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 2 года назад
አሚንንን
@mekdestube1319
@mekdestube1319 2 года назад
አሼ ምርጥ ሰዉ የልጁ ታሪክ በጣም ይለያል ልቤን ነዉ የነካኝ የገጠር ልጆችኮ ስንት የታፈነ ነገር አለን😢
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
*_በጣም እኔማ ወንድሜን ነው እሚመስለኝ ብታይ ያው በመንፈስ ወንድሜ ቢሆንም ግን ድምፁ ምኑ ወንድሜን እግዚአይሔር ይጠብቃችሁ_*
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 2 года назад
አሜን
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 года назад
@@selamtube1319 ኑ እንደማመር
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
እዉነት
@user-tt6uv9cb9n
@user-tt6uv9cb9n 2 года назад
ትክክል በተለይ በስደት ዙሪያ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 года назад
ማርያም ያንተ ታሪክ ለአንድ ሰው ሳይሆን ለሚሊዮን የኢትዮጵያ ውጣቶች ትምህርት ነው። ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ በተለይ ስደት የምትመኙ በሙሉ።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
በጣም ያመንከው ቅዱስ ሚካኤል ሁልግዜ ከክፋ ጠብቆ ከፍ ያለ ቦታ ያደርሳል። በርታ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ። በዘመንህ ልል ልዑል እግዚአብሔርን፣ድንግል ማርያምን፣ ጥብቅ መላአክህን ቅዱስ ሚካኤልን አትርሳ አክብር፣ጸልይ፣ጹም፣ስገድ። ህይወትህ እጅግ የደነቀና የደመቀ ይሆናል። እጅግ ጥሩ ቤተሰብ አክባሪ ልጅ ነህ።አባትና እናቱን የሚያከብር የተባረከ ነው። ተባረክ፣ዘመንህ ሁሉ የሰመረ ይሁን።
@eyutube7776
@eyutube7776 2 года назад
የዝህን ልጅ ታሪክ ሁሉ ሰው መስማት አለብን ለነገሩ ማንም ሰው አይሰማም አሁንም እየመጡ እየተሰደዱ ነው እባካችሁ አስቁሙሉን እባካችሁ
@saadasaada3030
@saadasaada3030 2 года назад
አወወላሂእዳለእየመጡነውምንእደሚሻለንአላቅም ከዚህይገባሉ።ከዛተመልሰውይመጣሉ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 года назад
እኔ ከሁሉም የሚገርመኝ እሄ ነው እየተነገራቸው እስር ቤት እየበሰበሱ እያዩ ድጋሚ በባህር ይሄዳሉ
@qamuti1
@qamuti1 2 года назад
ቢሰሙም አይገበቸዉም ደነዞች ነቸዉ
@user-vm1ul3bb8k
@user-vm1ul3bb8k 2 года назад
አንዴ ከቀመሱት እኮ አሪፈው አይቀመጡም
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
አብዛኛውን ምንም የማያውቁ ደላላ በየገጠሩ እየዘረ ሴቶችን ይሰበስባሉ የኔም የህቴ ልጅ 15 አመታ ነው ግን ማንንም ሳታማክር ከትምህርት ቤት ጋደኞቻአ ጋአ ሆነው ጠፉ በባህር እየሄድን ነው ብላ ቴክስት ፃፉችልን በምንም መልኩ መመለስ አለመቻሌ ሊደርስባቸው የሚችለውን ስቃኝ አላወቁትም
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ጨርሸ አዳመጥኩት በመጨረሻም ደስ አለኝ ወንድም እንኳን ደስ አለህ በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን አሚን 🇪🇹👌🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏💕
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አባቴ ባለሟሌ ቅዱስ ሚካኤል ከሞት አትርፎህ ለዚህ ስለበቃህ ምስጋና ይድረስው እኔንም አስበኝ ቅዱስ መላዕክ ሚካኤልዬ !!!
@zedraya8818
@zedraya8818 2 года назад
ወይኔ አበራ ንጉስ በጣም እሜገርም ታሪክ ነው የዛሬን አያርገውና አንደኛ ደረጃ ለብዙ አመታት አብርን ተምርን ነበር ግን የእውነት የስውን ልጅ በእየታ መገመት በጣም ከባድ ነው ጠንካራና ጀግና ወጣት ነህ ይህን ሁሉ አልፈህ እዚህ ያደረስህ አምላክ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ላይ ደረስህ ያስብህውን ያሳካልህ 🙏😘
@aberanigus2856
@aberanigus2856 2 года назад
አመስግናለሁ ዜዶ
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t 2 года назад
እስኪ የሳውዲን ሴት ጀግና 💪 ያቅርብልን የምትሉ በላይክ በተለይ ልጅ ይዞ ሲስሩ ለነበሩ እናቶች እኔም አዱአ ነኝ ግን ፈጣሪ መልሶ ወሰደው 😭
@user-ew2ge4me9y
@user-ew2ge4me9y 2 года назад
አይዞሽ ማማየ አላህ የሚያድገውን ይተካሽ የኔም እህት 3 አመት ሳኡድ እጄራ እየጋገረች አሳድጋ ወዴሀገር በቃኝ ብላ ስትሄድ መገድ ላይ በዴረሰ የመኪና አዴጋ እሷ ከባድ ጉዳት ዴረሰባት ልጇ ወዴ አኺራ ሄዴ ግን አልሃምዱሊላህ አሁን ዴህናናት ልጅም ወለዴች አጋጣሚ እርጉዝ ነበረች አዴጋው ሲዴርስ የ2 ወር ፅንስ ይዛ ነበር አላህ ሱበሀነሁ ታአላ የወዴዴውን እና የመረጠውን አዴረገ አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊሀል
@selamgebre8772
@selamgebre8772 2 года назад
እሼ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልክ የኛ ልዩ ሰው
@rozaroza2877
@rozaroza2877 2 года назад
ውይይይ የኔ ውድ አይዞሽ ፈጣር ፅናቱን ይስጥሽ ልቤን ተስበረ😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 года назад
❤እኛስ የ ዱባይ ሸቃላ😢😂
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የፈቀደውን አደረገ ነገ ሌላ ቀን ነው ላንቺ የተሻለውን ፈጣሬሽ የበለጠ ያውቃል አትጠራጠሪ ይሰጥሻል 👏 🙏 👏 💚💛❤ 👏🙏👏
@gelilalove1205
@gelilalove1205 2 года назад
በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በጣም ጠንካራ ነዉ እንኳንም ላገርክ አበቃክ እሼ በዚህ ታሪክ ላይ ብትቀጥልበት ብዙ ሰዉ ይማርበታል ሴቶችንም አቅርብልን
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l 2 года назад
ጎበዝ በርታ ❤
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 года назад
ይህ ታሪክ መፅሀፍ መፃፍ አለበት !!! ሁሉንም የሚጠቃለል, ለአባቱ ያለው ፍቅር, የራሱ ጠንካራነቱ, ተስፍ አለመቁረጡና መጨረሻ ላይ ደግሞ ሀገሩ ተምሮ , ሀገሩን ማገልገሉ. እግዛብሄር ይስጥልኝ.
@enemaycommunicationaffirso2839
@enemaycommunicationaffirso2839 2 года назад
ምርጥ ልጅ ምርጥ ታሪክ ልዑል እግዚያብሐየር ከዚህ በላይ ይስጥህ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ድንቅ ወጣት ነህ ፍጣሪ ቀሪ ዘመንህ ያማር ይሁን አይ ስደት ክፉ እሼ የኔ ምርጥ
@tube2611
@tube2611 2 года назад
በጉጉት እየጠበኩ ነበር የዚህን ልጅ ታሪክ 😘
@aminetosman3065
@aminetosman3065 2 года назад
እኔም
@fary6042
@fary6042 2 года назад
እኔም
@seblegetachew2477
@seblegetachew2477 2 года назад
ጎበዝ ልጅ ነህ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው።
@selamteferi2315
@selamteferi2315 Год назад
ምርጥ አባት ነው ያለህ ምትችለውን ሁሉ አድርግለት እነሱ እኛን ለማሳደግ ህይወታቸውን ነው የሰጡን
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 2 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እሸቱ የምታቀርበቸውን ፕሮግራሞች በጉጉት የምጠብቀው በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 года назад
ወይኔ ወገኖቼ ኢትዮጵያውያን ይህ ሁሉ ወጣቱ በስላም ስርቶ እንዲኖር እባካችሁ ፖለቲከኞች መነቃቆሩን ተውና በሰላም እንኑርበት ይህ ልጅ ብዙ ልጆችን ይወክላልና ተመልከቱት
@user-Weynua
@user-Weynua 2 года назад
ይሄ ልጅ ከብዙ ሞት ተርፎ እዚህ መድረሱ የእግዚአብሔር ቸርነትና የልጁ ጥንካሬ ነዉ በእዉነት ጀግና ነህ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን ይችላል።እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በብዙ ይባርክህ ያማረ የሰመረ ትዳርና ቤተሰብ እንዲኖርህ ምኞቴና ፀሎቴ ነዉ።ለአባትህና ለሁሉም ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 года назад
እጅግ ግሩም ድንቅ አባት እጅግ ግሩም ድንቅ ታሪክ የሚያሰተምር የሚለውጥ የሚያነቃ እውነትም የሚነቃቃ ድንቅ ሰው ነህ ተሰፋ እምነት ለሕይወት መሰረት ናቸው ይሄው ባንተ አየን አረጋገጥን💚💛❤️
@rukitube8634
@rukitube8634 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ አጀማመሩ ቢያሳዝን መጨረሻው ያማረ በጣም ደስስስ የሚል ነው ብዙ ትምህርት አለው ከምንም በላይ የሀገር ፍቅር እና ትግስቱን አይቼበታለሁ ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ወንድሜ
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 2 года назад
ብዙ የስደት ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ የፈተና ጥግ የእግዚአብሔር ቸርነት ያለበት የእሱ ጥንካሪ የሚደንቅ ታሪክ አትሙች ያላት ነብስ
@mimegirma251
@mimegirma251 2 года назад
ሚገርም ታሪክ ነው በጣም ተደምሜ ነው ያዳመጥኩት ጥንካሬህ ለብዙዎቹ አስተማሪ ነው ቤተሰቦችህም ድንቅ ናቸው እንዲህ አይነት ቤተሰብ ከመቶ አንድ ቢኖር ነው ስለእውነት እሼ ተባረክ
@user-tn2tz2lh9n
@user-tn2tz2lh9n 2 года назад
ወላሂ እሚገርም ታሪክ ነዉ አንተ ለራሱ በጣም ጀግናነህ ሳላደቅህ አላልፍም ቤተሰቦችህን ለመርዳት ብለህ የደረሰብህ መከራ ያስገርማል ከመከራ ብሗላ ሁሌም ደስታ አለ እና ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ በደስታ ያኑርህ
@almazethio4434
@almazethio4434 2 года назад
ይሄ ልጅ ጀግና ነው እግዚአብሔርን 💞💖አበራ ሁሌም መብራት ሁነህ ኑር የቤተሰቦችህን ህዎት መቀየርህ በጣም ጠንካራ ነህ 💪ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ነው 👏💖💞
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤
@ghch53
@ghch53 2 года назад
አሚን
@mesifelek9356
@mesifelek9356 2 года назад
Eshy bewnt balkbt bota behedkbet embrhan kantgar thun
@sarahj1999
@sarahj1999 2 года назад
እባየን እያፈሠሥሁነው የጨረሥኩት
@goohhxnd7933
@goohhxnd7933 2 года назад
አሚን
@hshwnisinq7042
@hshwnisinq7042 2 года назад
Amen❤ Eshi
@selimtube404
@selimtube404 2 года назад
ስልኬን አስቀምጨ አጨብጭቢያለሁ ያገር ልጂ ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር👏🏾👏🏾👏🏾
@sofiyaahmed7619
@sofiyaahmed7619 2 года назад
በጣም ደሰ እሚል ታሪክ ነወ እናት እና አባቱን መወደዱ ደግሞ በጣም ጀግና አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነህ በእወነት
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 года назад
የኔ ወንድም የስንቱን ቁስል ነው ያወራህው ኡፍፍፍ ይመኒዎችን እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እዴት እደምወዳቸው አቤት ሚስኪንነት ባለውለታዎቻችን ናቸው🙏😘
@samritube9007
@samritube9007 2 года назад
የመኒ ከአፉ አውጥቶ ይስጥሻል ምግብ እንኳን ፈጣሪ ሀገራቸውን ስላም ያርግላቸው የመኒ ማለት ደግ ህዝብ ናቸው
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
እኔም ውዴ
@user-xl7wc1zg4v
@user-xl7wc1zg4v 2 года назад
ለካ የማያልፍ ነገር የለም! እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏
@asniendris40
@asniendris40 2 года назад
በጣም፡የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው:ወንድሜ
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e Год назад
የኔ ወድም የየመኑማ አይወራ😌
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
አባትህን ሳላደንቅ አላልፍም ድንቅ አባት ነው ያለህ ወደድኳቸው 🌹 የእውነት ንጉስ ናቸው 🌹
@asseb9842
@asseb9842 2 года назад
የልጁ ታሪክ ውነት ቢሆንም እንደሚያወራው ከሆነ በኔና በጓደኞቼም የደረሰ ነው !! 😭😭 ወገኖቸ በአገራችንም ሞትና ስቃይ 😭😭 እንደ ስደት ደሞ ዘገናኝ አሰቃቂ ሁኔታ የለም😭😭
@messymessy5966
@messymessy5966 2 года назад
እህቶቸ ስሞኝ ምን ይዥ ልግባ አትበሎ ጤናችሁ ብቻ ይበቃችኃል ስደት መጥፎ ነዉ ብዙ ነገር ነዉ የሚያሳጣዉ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
በጣም እሄው እኔ ሁለት እጄን ከታመምኩ 3 አመቴ ሀኪም ስሄድ አራርጅክ ይሉኛል ግን በስራ ቦታዬ የሰው አይን ነዉ ያሳመመኝ ማታ ማታ በጣም ያሳክከኛል እከክ ይመስላል ሳከው ወደ ውስጥ ይፈርጣል እርፍት ስወጣ ይጠፋል ልክ ስራ ስገባ ግልብጥ ይላል ቅባአ ቅዱስ እየቀባሁ ይቀለኛል ትንሺ ልስራ እያልኩ እስካሁን አለሁ እያሰጋኝ ያለው ወደ ካንሰር እንዳይቀየር ነዉ በምን እንደ ማክከው ልንገርሺ በፀጉር ፉርሻ በቃኝ ሳይቀድመኝ ልቅደም በሰላም ለሃገሬ ያብቃኝ ፀበሌን ልጠመቅ እሚያኖር እግዚአብሔር እሚገድል እግዚአብሔር ።
@messymessy5966
@messymessy5966 2 года назад
@@Tube-tj9qe አይዞሺ እህቴ ስራ ቀይሪ ካገኘሺ ፀልዬ ቅባ ቅዱስ ካገኘሺ እደለኛ ነሺ እመኝ ፈጣሪ ይርዳሺ እህቴ እኔ ፀሎት ማድርጊያ ቦታ የለኝም ሺንት ቤት ዉስጥ ነዉ የምፀልየዉ ከልብሺ ፀልይ ፈጣሪ ቦታ ሳይሁን እምነት ነዉ የሚ ፈልገዉ እመኝ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
@@messymessy5966 አሜን ፫ እሺ ውዴ ያንችሺ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን የኔማ ክርስቲያኖች ናቸው አምስት አመቴ ነዉ እምሰራበት ግብፅ ነኝ ገዳማት ስለምሄድ በየወሩ ቅባዓ ቅዱስ እምነቱ ሞልቷል በእግዚአብሔር ቸርነት ነዉ ያለሁት ለሀገራችን ያብቃን
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
አራት ጥረሴን አጣሁ😭😭😭😭😭😭😭
@messymessy5966
@messymessy5966 2 года назад
@@alemtube1150 አይዞሺ እህቴ ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳን
@maranat7829
@maranat7829 2 года назад
ድካማችንን.... እያገዘን ችግራችን ..... እየቀርፈ ጉድለታችንን.... እይሞላልን ክኪፉ ነገር እየጠበቀን እዚህ ያደርስን እግዚአብሔር ይመስግን 🙏✝🙏 እሺዬ እዉነት ልብ ይምነካ የሕይዎት ታርክ ነው ብዙስደተይኖችም ክሀገር ልሰደዱ ላስቡትም የስደት ክፋቱን ያዉቁበታል ይማሩበታል ብዬ አስባለው:: የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ስደት ይበቃል ሁላችንም መዳንያለም ለሀገር ያበቃል 😭💚💛❤
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
ኡፍ አንተልጅ እናትና አባትህ ምንኛ ታድለዋል አንተስ እንዳሰብከው ለቤተሰቦችህ የተመኘኸውን ያረክ ምንኛ እድለኛ ነህ ያባትህ ሚካኤል አዙሮ አምጥቶ አጠገባቸው አስቀመጠህ ጌታ ቀሪህይወትህን ይባርክ በርታ ጌታ ካንተጋር ነው 🌹
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 2 года назад
በል አሺ ከሳኡድ ከስዴት ከእስር ተመላሾችን ጋብዝልን ብዙ የሂወት ዉጣዉረድ አለ ከኛ ስደተኞች በኛላይ ለሚቀልዱና ስዴት ለሚመኙ ይሆናል የኛ ነገር ተወርቶ አይዘለቅም የነገን ተስፋ በማድረግ እድሚያችንን ጨረስን
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
ባይኖርህም ትኖራለህ፣ ቢኖርህም ትሞታለህ። አትጨናነቅ!!
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 2 года назад
የሚገርም አስተማሪ ልጅ ነው እሼ ተባረክልን ብዙ ሰው ይማርበታል በጣም ብዙ ልጆች አሉ ተፈትነው የወጡ እናም ቀጥልበት
@zamzammohammed3184
@zamzammohammed3184 2 года назад
እሚገርም ታሪክ ነው በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ደስ እሚል ህይወት ይኑርህ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 года назад
I can't waite to this guy 😭😭😭😭😭😭all Eritreans life is like this 😭😭❤️💐🙏🏾✝️🇪🇷 I'm glad you land safely on your home land brother you are lucky since u were a child 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾✝️❤️💐⛪
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t 2 года назад
እሚገርም ነው ሳላዳምጥ ነበር የኮመትኩት እና አሁን ስለባህር ጉዞ ነው የሚያወራው ተዳርሳችሁአን በል ሴቶቹንም በመከራ ያሳለፉትን አቅርብልን እሸየ አደራ 🙏 ብዙ ሰው ይማርበታል ፈጣሪ በቃ ይበለን ስደት
@user-cq6xl4rh6v
@user-cq6xl4rh6v 2 года назад
የኔ ቢፃፍ ሁለት መጽሐፍ ይሆናል
@hddhshhddusuus2000
@hddhshhddusuus2000 2 года назад
ሁሉም ለበጎ ነው እሚባለው ለካ ለዚህ ነው ተመሰገን ወንደም እንኳን መጨረሻህን አሳመርልህ
@dawitbirhanu6188
@dawitbirhanu6188 2 года назад
ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ እሚገርም ታሪክ ዋው
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 2 года назад
የስደተኛን ችግር ስደተኛው ብቻ ነው የሚረዳው እኔም 10 አመት በስደት ላይ አሳለፍከኝ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ያልፋል ከችግር ቡኋላ በእርግጥም ምቾት አለ / ቁርኣን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ስለእውነት እንባዬ ተናነቀኝ 😢 የቅዱስ ሚካኤል ታዓምር የሞቱት ጓደኞችህን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አበራ ጠንካራ ትግስተኛ ነህ እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርልህ እሚደንቅና አስተማሪ የስደት ታሪክ ነዉ እሼዬ የምወድህ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@eyerushony2031
@eyerushony2031 8 месяцев назад
የኔም ወንድም በዝህ ህይወት ዉስጥ ነዉ ያለፈ ብዙ የስደት ጓድኞቹን አጥቷል በጣም ታሟል አሁን ኢትዮጵያ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አበራ ንጉስ እናት አባትህ በጣም እድለኞች ናቼው በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር
@user-rt5zm7ud3v
@user-rt5zm7ud3v 2 года назад
በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር ዋዉ በጣም የምገርም ታርክ ነዉ ወንድሜ አሁንም ቀሪ ዘመንህን ቅዱስ ሚካኤል ይባርክል እሼ አንቴንም እግዚአብሔር ይባርክ ከክፉ ሁሉ የፍቅር እናት ትጠብቅ😍😍
@tedy536
@tedy536 2 года назад
በጣም ጀግና ወጣት ኮራሁብህ ተባረክ በጣም አነቃቅተሃናል እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥህ ወንድማችን
@negerehabeshatube9777
@negerehabeshatube9777 2 года назад
እሸቱ ስለ እግዚአብሔር እና ስለ ህይወቱ ያለህ እምነት በጣም ደስ ይላል እንዴውያንተን ታሪክም ብንሰማ ለብዙ ሰዎች እንደማነቃቂያ ይሆናልና እባክህ አስብብት
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል በጣም ፈጥኖ ደራሽ ነው ሩሩህ መለአክ ነው ለኔ ሁሌም ነው ሚደርስልኝ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በስደት ያለነዉን ልጆችህን ጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@kedirraya2949
@kedirraya2949 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ብሮየ ብዙ ሰው ከዚህ ይማራል
@masytube16
@masytube16 2 года назад
ዋው በጣም አነቃቂ ታሪክ ነው ይጨምርልህ ወድሜ ከስኬቱ አልደረስኩምጅ በሚገርም ሁኔታ የስደት ጉዞው የኔም ታሪክ ነው እናመሰግናለን እሽየ 💪🇪🇹🇪🇹
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 года назад
ለዉጥ ማለት እድህ ነዉ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን ያማረ የሰመረ ያድርግልህ👏🕊 የሀገሬ ልጆች እስቲ ኑ ተማሩ😥😥😥
@munaRaya48910
@munaRaya48910 2 года назад
ከምከፈልህ በላይ ስትሰራ ከምትሰራው በላይ ይከፈልሀል👌❤ በርታ ወንድማችን👏
@m.ethio2575
@m.ethio2575 2 года назад
ሁሉም ታሪክ ያለፍኩበት ነው የራያ ወጣት በሙሉ ይህን ሂወት አሳልፏል
@mambiztube1955
@mambiztube1955 2 года назад
በእድሜ ዘመነህ ሁሉ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለይህ አሜን፫
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 2 года назад
በጣም ይገርማል ምን ማለት እንዳለብኝ እንኳን አላቅም ብቻ መጨረሻህ እንዲህ መሆኑ ደስ ብሎኛል::
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 2 года назад
ጥርት ያለ የሀገሬ የራያ አማርኛ ወንድሜዋ እንኳን አላህ አተረፈህ ለሀገርህ አበቃህ ይሄን ሁሉ ስቃይ አልፎ ነው የሳኡዲ ስደተኛ እዚህ የደረሠው እንኳን አወራህልን እሼ እናመሠግናለን በትምርታቸው ተስፋ ለሚቆርጡ ስደት ተመላሾች ትልቅ ትምርት ነው
@user-hw6ov6fi2q
@user-hw6ov6fi2q 2 года назад
ሂወት የፈተና ቦታ ናት። እንኴንም ቅዱስ ሚካኤል ከዛ ሁሉ ፈተና አውቶ ለዚህ አበቃህ። እሼዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤
@asinasin6451
@asinasin6451 2 года назад
በጣም ገራሚ ጠካራ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ከመሥማቴ የተነሳ ያወራዉ ሁሉ አወራለዉ
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 2 года назад
ድንቅ ታሪክ ነው እሸ ትለያለህ አባቴ
@user-go8lb2rw6q
@user-go8lb2rw6q 5 месяцев назад
ጎበዝ ጀግና ነክ የስደቱን ታሪክ ስታወራ በጣም ገርሞኝ ሀርጌሳ ሆኜ ነው እየሰማው ያለውት
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 2 года назад
ሰማሁት ደስም አለኝ ከብዙ ዉጣ ዉረድበኋላ ደስታ አለ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ጎበዝ ልጅ በርታ እኛ የገጠር ልጆች እኮ ያልተወራ ብዙ ታሪክ አለን
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ መጨረሻው ደስ ሲል የስደት ነገር ኡፍፍ እኔም እንደዚህ ገጥሞኛል የባህሩ የጥይቱ ብቻ እግዚአብሔር ነው ያተረፈኝ ብዙ ጎደኞች ሲሞቱ ተይዠ አገር ገብቸ 4 ግዜ ተመላልሸ አሁን የመዳን ቅመም ነኝ 5አመቴ 2008 እስከ 2010 ድረስ ብዙ ፈተና ከዛም እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቤን በትንሹም ቢሆን ከድህነት አላቅቂያለሁኝ ፈጣሪ ይመስገን
@dardar1895
@dardar1895 2 года назад
ወላሂ መጨርሻዉ ሳምር ያረብ ሁላችንም መጨርሻችን ይመር ያረብ በርታ ወድሜ 😍😍😍😍
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 2 года назад
አይ ግሩም የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነት።ቅዱስ ሚካኤል በእውነት አሁንም ሁላችንን በስደት ላይ ያልነውን በክንፈ ረድኤቱ ይጠብቀነ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 года назад
ልጁ ሲያምር የኔ አባት እሽቱም በጣም ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 года назад
በሥመአብ ግሩም ትምህርት ነው ከአንተ ብርታትን አግንተናል አቤት ትግል እመቤቴ ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ ወይድማች🥰👌🙏
@zerfiuworku1017
@zerfiuworku1017 2 года назад
ጀግና ነህ ቀሪ ዘመንህ የክፋት አይሁንብህ ወንድሜ
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 2 года назад
ወይኔ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ታርክህን ስላካፈልህን እናመሰግናለን
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 2 года назад
@@comedianeshetu 😘😍
@user-of4ri1qr4b
@user-of4ri1qr4b 2 года назад
ይመኖች ሳላመሰግን አላልፍም ደግ ናቸው ጠግበን የበላ ነው የመን ነው ሲበዛ ደግ ናቸው❤❤❤❤
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 года назад
እሸ ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥም ወንድማችን ጀግናነህ ከዛሁሉ መከራ ያወጣህን ቅዱስ ሚካኤል ዘክረው የምር❤❤❤
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ላንተ እንደደረሰ ለኛም ይድረስ ወንድሜ እግዛብሔር ይጠብቅህ እሼም አስተማሪ ነገሮችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ለኛ በስደት ላለን ፀልዩልን
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 2 года назад
አብርሽ ጠካራ ነህ እሸ መልካም ሰው ኑርልን
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አገርህ ገባህ ስደት ስቱን አሳየን 😢
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 года назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከዚያ መከራና ሞት ያተረፈ አምላክ ይመስገን ከዚያ ሁሉ መከራ አልፈህ እዚህ መድረስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 2 года назад
Amazing !!!
@rahelbehailu2012
@rahelbehailu2012 2 года назад
በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ ከምር አድናቂህ ነኝ እእእእ እና ደሞ ሚስቲ ከሌለህ አግባኝ😂😂🤣
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 2 года назад
በጣም ነዉ የሚያነቃቃዉ ሰዉ በተፃፍለት እጂ እኛ በፃፍነዉ አንኑረም ዋናዉ ተስፉ አለመቁረጥ ነዉ አላህ ቀሬዉን ዘመንህን ይባርክልህ ከነቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛልህ ለኛም ጥሮ ታሬክ ነዉ የሚያጓጓ ነዉ ስጓጓ ነዉ ያለቀዉ መጨረሻችንን ደሞ ያሳምረዉ ሲያምረ ደስ ይላል እሺ የኔ ጀግና ቀጥልበት በጣም አሬፍ ፕሮግራም ነዉ
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Год назад
በርታ!! የኔ ቅዱስ ሚካኤል ሩህሩሁ ፈጥኖ ደራሽ የእግዚአብሔር መላእክት ፍጻሜህን እስከመጨረሻው ያሳምርልህ❤️🙏
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 года назад
ፈጣሪ እኳንም አዳነህ ምንም ቢሆን ባገራችን ይሻላል በጣም እናመሰግናለን ታሪክህ ያዛዝናል በጣም
@konjamkonjam2918
@konjamkonjam2918 2 года назад
እሼ አላህ ይጠብቅህ የሠዉንቺግር ማዳመጥ በራሡ መታደል ነዉ ወንዲማቺን እኳን ለዚህ አበቃህ
@hananetube5560
@hananetube5560 2 года назад
ማሻአሏህ በጣም ሚገርም ታሪክ ነው ነገር ግን ይህ ታሪክ የዚህ ልጅ ብቻ አይደለም ብዙ እህት ወንድሞቻችን አሳ ነባሪ በልቶዋቸዋል በረሀላይ ሜዳላይ ሙተው ቀርተዋል ደርሰውም አብደው ሚመለሱ አሉ ብር ልከው ልከው በቃን ብለው ሲገቡ ቤተሰብ ባዶ አስቀርቷቸው ተመልሰውም የመጡ አሉ እዛም ያበዱ አሉ ልጅ ደም ተፍታ እንቅልፍ ሲመጣ ሽት ቤት እየገባይ እየተኛይ በመቆም ምክንያት እግሯ ደም እየቋጠረ እየነዘነዛት ምትልከውን ብር ጕረቤት እየጠሩ በየግዜው ግብዣ በግብዣ እያረጉ ይጨርሳሉ የልጅነት ወዟን ወጣትነቷን ሽጣ ምታመጣውን ገዘብ ከባህር ማዶ ስቱ ስቱ ተዘርዝሮ ያልቃል አዱን ብትፅፈው ሌላኛው ይቀራል በናፍቆት በድካም ማሰብም ይኖራል ፊትም ይጠበሳል ጉልበትም ይዝላል ልጅነት ያልቅና እርጅና ይመጣል መሳምን ብትፈልግ ያብራኳን ክፋይ ልጁ ከየት መቶ እድሜ ወደላይ እደ እድል ሁኖ አግብታ ብትወልድም እርቆ ይላካል በአየር ለማንም ልጅ እዛ ያለቅሳል እናቴ እያለ እናቱ እደለለች ልቡ እያወቀ አያወራም እጅ ልጅ ያውቃል ሁሉንም ትታው ስትሄድ ኤርፖርት ለማንም ምንም ለማያቃት አድቀን ላላያት ልቧ እየደማ ሄደች ትታው ኤርፖርት ሀገር ይገባና ይረሳል እናቱን ይሄ ጨቅላ ህፃን አያቅም ውነቱን አምጣ አልቅሳ የወለደችውን ማንም ሳያርሳት ሽሮ ብጥብጥ በልታ እራሷን በራሷ የታረሰችውን በብርክክ በመሄድ ልጇን እያጠበች በርሀብ በህመም በልቧ እያነባች መች በዚህ ቆመና የእናት ህመሟ ልጇን ትልካለች እይኗ እያለቀሰ ልቧ እየደማ ምግብ አትበላ በባዶ አጀቷ እባዋ ይፈሳል አይወጣም በድምፆ የታፈነ ጩሆት ይቀራል በልቧ ተስማማው አየሩ ሁለተኛ ጭቀት ዛሬም መደወል ነው ነገም እሪ ጩሆት ልጁም እናቴ አይል ይላታል አክስቴ መች ያውቃታል እና ይላታል እናቴ መች ተፅፎ ያልቃል ያአረብ ሀገር ሴት ላገሯ ያብቃና ምኞቷን ይሙላላት
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ እሼዋ የኔ ቅመም ወንድም ሁሌም ከፍ በል የምትወዳት አገርክ ሰላምዋን ያምጣልን
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 2 года назад
ውይይት መጨርሻው ነጣም ነው ደስ የሚል ነው ወንድማችን አበራ እደስምህ ህይወትህ በሙሉ ይብራልህ ውንድማችን እሸየ ተባረከ አንተም
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 2 года назад
Please የሌላ ሰው ታሪክ ይደገምልን ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻችነን ያሳምርልን
@amentueb6054
@amentueb6054 Год назад
እውነት መጨረሻውን ስሰማ ደስ አለኝ የኔአባት በርታ ጎበዝ ለናትህ አባትህ ተመረቅ ከምንም በላየ አንተ በርታ ስጀምር አሳዘነኝ መጨረሻህ ደስአለኝ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
የሰው ልጅ በሂወቱ ምን ያህል ይፈተናል። አላህ ሰብሩን ትግስቱን ለሰጠው ውጤቱን በጣፋጭ ፍሬ ይበላዋል እና ወነድም እህቶቸ ተስፋ አንቁረጥ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mekides
@mekides 2 года назад
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደህናመጣችሁ እሸቱዬ 💚💛❤️💞💞💞
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 года назад
የኔ ወንድምዋ እሚገርም ታሪክ ነው የግዚአብሔር ቸርነቱ መብዛት በስመአብ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
አቤት የሃገሬ ህዝብ መከራው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ሆይ እርዳን ስደት ይብቃ አገራችን ሰላም ሆና ሁሉም በነጻነት እንዲኖር ያብቃን::🙏🏽🥲
@jamaalandreas4906
@jamaalandreas4906 2 года назад
እውነተኛ ታሪክ ነው መንገዱን አቀዋለሁ
@amalabdelabdelbaki4016
@amalabdelabdelbaki4016 2 года назад
ያለው ሁሉ እውነት ነው እኔም አሳልፌዋለው ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ እረዳክ
@user-ub4bo8ph8n
@user-ub4bo8ph8n 2 года назад
ጀግና ነክ በርታ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ጥበቃው አይለይክ ፍጻሜክን ያሳምርልክ
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 2 года назад
በጣም አስተማሪና ድንቅ ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ቅዱስ ሚካኤል ገና ብዙና ድንቅ ታሪክ በህይወትህ ውስጥ አድርጎ ያሳይሀል ምክንያቱም የባህራን ወዳጅ እንደሚወድህ አንተንም በተግባር አሳይቶሀልና ሁሌም አይለይህ ወንድም አለም ።
@aduadu3685
@aduadu3685 2 года назад
ማሻ አሏህ ምን አይነት መውደቅ መነሳት ነው ?!!!! " ከችግር ጋር ምቾት አለ ከምቾት ጋር ችግር አለ" ይላል ታላቁ ቁርዐን !!! የድል አድራጊነት ስሜት የሚለካው ወድቆ በመነሳት ሳይሆን በወደቁ ቁጥር ለመነሳት በሚደረግ ትግል ጭምር ነው ይላል አንድ ፈላስፋ !!! እሼ አንተ የእናት አባት ምርቃት ያለህ ልጅ ነህ በጣም ነው ምንወድህ እንኳንም ኢትዮጵያዊ አደረገህ !!!!
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
*_የኔ ጌታ እንዴት አንጀቴን እንደበላው ወንድሜን ነው የመሠለኝ እኔም ስዴት ላይ ነኝ ግን መርዳት ካለብኝ እርዳዋለሁ ወንድሜን ከእሼ ተቀብዬ እስኪ ደግሞ ልስማና አስተያየቴን እሰጣለሁ ተባርክ እሼ_* *_አዳመጥኩት አቤት የእምነታችሁ ፅናትትት እናትና አባትህ አንተን እንዴት እግዚአብሔር ከዛ መከራ እንዴትእዳወጣህ የእግዚአብሔር ድትቅ ስራ ግሩም ነው የኔ ጌታ መጨርሻህን ያሳምርልህ አምላክ በብዙ ይባርክህ የኔ ወንድም በርታልን ዳግም መጥተህ ደግሞ ቀጣዩን የህይወት ተሞክሮህን እድትነግርን ወንድማችን በርታልን ቤተሠቦችህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ይጠብቃችሁ አሜን ፫_*
Далее
Final increíble 😱
00:39
Просмотров 29 млн