Тёмный

"ይሄ ዘመቻ ቢከሽፍ ሁላችሁም አትኖሩም"ጀ/ል አበባው መተማ.! ቡሬ.! ጅጋ.! ሸዋሮቢት.! ቆቦ.! ገነቴ.!3 October 2024 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 82 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@AbebeAgmas
@AbebeAgmas 4 часа назад
የአማራ ህዝብ መዳኛው ፋኖና ፋኖነት ብቻ ነው ህልውናችን በክንዳችን እናረጋግጣለን ጎንደር፣ጎጃም፣ወሎ ፣ሸ ዋ ኦርቶዶክስ ሙስሊም አንድ አማራ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል ።
@de4xi
@de4xi 5 часов назад
ድል❤❤ለጀግኖቻችን ❤❤ፋኖ❤❤ፋኖ ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 4 часа назад
አሳፋሪዉ እና ገረዱ ጀነራል አበባዉ ታላቁ አማራ እና ጀግና ልጆቹ ፋኖ ላይ የምታመጣዉ ዜሮ አምስት ሳንቲም ድል የለም ! እጅህን ብትሰጥ እና ብትቀላቀል ህይወትክን እና ዉርደትክን ታድናለህ ! ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
@ወሎአማሐራሚዲያ
@ወሎአማሐራሚዲያ 5 часов назад
አማሐራ ነፃነታችን በክዳችን ።
@atnafuabebe1074
@atnafuabebe1074 4 часа назад
ድል ለፋኖ
@ChalachewZe
@ChalachewZe 4 часа назад
ድል ለፋኖ
@FirdyawkalFirde
@FirdyawkalFirde 2 часа назад
የአውሬው ስርዓት ዕቅድ ይከሽፋል ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤💪💪💪
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Час назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 4 часа назад
ፋኖ 100% ያሸንፋል።
@enanu7590
@enanu7590 4 часа назад
ድል ለአማራ ፋኖ ይህ ገዳይ ቡድን አይሳካለትም ዘመቻውም ይከሽፋል ፋኖኖ ያሸንፋል
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 5 часов назад
እንዴት ዋልክ በሌ እርስ በርሳቸው ይባባሉ ባሳየን አምላክ ። እድል ከፋኖ ጋር ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@mikesiera5052
@mikesiera5052 4 часа назад
ድሉ የፋኖ ነው 💪💪👏👏👏
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 5 часов назад
ድል ለፋኖ!!!
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 5 часов назад
ድል ለፋኖ
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 2 часа назад
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለታረደው ለተካደው ለአማራ ህዝብ እውነት ያሸንፋል
@ተስፋዬ-ቀ7ጠ
@ተስፋዬ-ቀ7ጠ 4 часа назад
People who need democracy and justice need to stand with Fano.
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 часа назад
❤❤ድል ለፋኖ
@zerihunarega2469
@zerihunarega2469 4 часа назад
ድል ለፋኖ
@Ethiozena-ty1dc
@Ethiozena-ty1dc 2 часа назад
የአማራ ፋኖ=የኢትዮጵያ መዳኛ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 5 часов назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 часа назад
አለም የጉልበተኞች መሆንዋን አረጋግጠናል ስለዚህ አምሐራየ መዳኛኸ ክንድህ ብቻ!!
@endalkadane7294
@endalkadane7294 5 часов назад
❤❤❤❤ በርታ
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 Час назад
እውነትም ፋኖ ይችላል!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 4 часа назад
እናመሰግናለን በለጠ !
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 4 часа назад
❤❤❤❤ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 31 минуту назад
እመቤታችን ክብረ ባህሏን አስከብረዉ ባህሉንተከብሮ ማዋሉን ሁላችንም አስደስቷናል🙏ለጀግኖቻችን ፋኖ ድሉን ታጎናፅፋቸዉ ጥላ ከለ ላ ትሁናቸዉ🙏🙏🙏የአስራት አገሯን ነፃነት ታስከብርልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BetelHailu-l6q
@BetelHailu-l6q 4 часа назад
ሀይል የእግዚ አብሔር ነዉ
@AnshaHussen-g8w
@AnshaHussen-g8w 3 часа назад
ድል ለአማራ ህዝብ።💪💪💪
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 5 часов назад
በሌ በርታ
@HabteMariamDessie
@HabteMariamDessie 3 часа назад
ወንድማችን አይዞህ በርታ ለአማራ ህዝብ ሁሉም ከምንገዜውም በላይ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት እናንተ ደግሞ ወቅታዊ መረጃን ለህዝቡ በመስጠት ትልቁን ሚና እየወሰዳችሁ ነው እግዚአብሔር ይሄንን ገዳይ አረመኔ ስርአት እንዲስወግድልን በቸርነቱ ይረዳን ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁን
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Час назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 5 часов назад
ፋኖ ያሸንፋል
@KesKidanemariamZewale
@KesKidanemariamZewale 5 часов назад
ለከርሞ መስቀል አደባባይ ፋኖ እንዲያከበሩ እመኛለሁ
@meazahailu4710
@meazahailu4710 58 минут назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@emagag8161
@emagag8161 5 часов назад
አበባውን የአፉ ቃል ይዎርሰዋል;; በአበባው ታደሰ የሚመራው አረመኔ ዘመቻ በከፍተኛ ተሸናፊነትና በውርደት ይጠናቀቃል!! 😮 ይህ ዘመቻ በፋኖ የበላይነትና አሸናፊነት በድል ይጠናቀቃል!!❤ ይህ ደግሞ በቅርብ ይሆናል!; አበባው እብድ ነው ፣እጁን ለፉጥኝ ታስሮ በአደባባይ በ40 ጅራፍ ይገራፋል😮😮
@meazahailu4710
@meazahailu4710 58 минут назад
Amen Amen Amen Amen 🙏
@feleke2284
@feleke2284 5 часов назад
ሰላም በለጠ በርቱ
@belchan6579
@belchan6579 4 часа назад
በርታ
@user-kc6gi8ds6n
@user-kc6gi8ds6n 2 часа назад
ትክክል ይህ ዘመቻ ካልተሳካ ከአበባው ጭምር እርምጃ እንዲወሰድ በኦሮሞ ጀነራሎች ተወስኖል ሁሉም የአማራ ጀነራሎች እንዲገደሉ ተወስኖል
@ሀይሌልየው
@ሀይሌልየው Час назад
ድል ለተገፍአው ህዝብ
@מנאלה
@מנאלה 5 часов назад
❤❤❤❤❤
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 часа назад
በየቀኑ 50/60 ንፁህንን በአዉራዊ አገዛዝ ይገደላሉ ጌታሆይ ፍረድ😢😢😢
@gogeb7011
@gogeb7011 4 часа назад
የፋኖ ትልቁ ድል ጀነራል አበባው ታደሰን እጁን ጠምዝዞ ለፍርድ ማቅረብ ነው
@selamadmew3568
@selamadmew3568 3 часа назад
ከ ሀዲ ውአበ ባውመቸ ም ፋኖንአታሸንፈ ውምድል ለ አማ ራውፋኖ❤❤❤❤❤
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 4 часа назад
Berta bro❤❤❤❤❤❤
@mahtembanti2448
@mahtembanti2448 3 часа назад
አማራ በልጆቹ ትግል ታሪኩን ያድሳል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፍኖ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 часа назад
❤❤በርታ
@mesfinbeyene2695
@mesfinbeyene2695 5 часов назад
በርታ በለጠ
@Askutezu1977
@Askutezu1977 5 часов назад
ዘመቻ ! ፖሊዩ፣ ኩፍኝ፣ወባ፣ ኦንኮ፣ምርት ዘመቻ፣ጦር ዘመቻ ሁሉም አልተሳኩም። ባለቤት አልባ በመሆናቸው ።
@Meesfin
@Meesfin 3 часа назад
ሁሉም የአማራ ወጣት ይታጠቃል ትጥቅ አቅራቢው ብርሃኑ ጁላ ነው ፋኖ በእርግጠኛነት ያሸንፋል የአማራ ህዝብም ከወራሪዎች ከባንዳዎች በክንዱ ነፃ ይወጣል ።
@kassa4882
@kassa4882 2 часа назад
👉👉Fano at this time very strong more than diamonds 💪💪💪💪💪.
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 3 часа назад
የአማራ ፋኖና ታጋዮችን ፀረ ጀት ድሮን እና ሂሊኮፕተር እንዲሁም ዘመናዊ ሚሳይል ማስታጠቅ ያስፈልጋል በተለይም በውጪ የሚኖረው ዲያስፖራ ይህን ለማድረግ በአስየኳይ መንቀሳቀስ አለበት።
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 2 часа назад
ፋኖ አንድ ቢሆኑ ኖሮ አሜሪካን ጨምሮ ከብዙ ሃገሮች ይገኝ ነበር ...እስንክድር ነጋ እየበጠበጠ
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 3 часа назад
አቶ አብይ ዘርህ አይባረክ!!ኢትዮጵያኖች ይፀየፉህ!!
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 часа назад
Victory for fano ❤
@amaamm1566
@amaamm1566 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ENSEMAABEBA
@ENSEMAABEBA 4 часа назад
በአማራ ክልል ይህ ሁሉ እስር ግድያ በክልሉ ብልፅግና እንደልቡ መሆኑ በእውነት ድፍረት ነው በአማራ ምድር ብልፅግና እንዲህ መሆን አልነበረበትም ህዝብ ትግሉን ህዝባዊ አድርግ ለፋኖ ብቻ የሚተው አይደለም
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 4 часа назад
በለጠ:በተቻለ መጠን የፋኖን የውጊያ ዕቅድ አስቀድመህ ባትናገር ይመረጣል::ለምሳሌ: ዛሬ በመጀመሪያው ፕሮግራምህ "..ፋኖ በጎንደር ዓይንምባ ከተማን መልሶ ለመያዝ በ2አቅጣጫዎች እየተዋጋ ነው,," ብለህ ዘግበሃል:: ይህ መረጃ ለጠላት ዝግጅትና ስምሪት ስለሚጠቅመው መናገር አያስፈልግም ነበር:: የውጊያ ውጤትን የተገኙ ድሎችን እና የተማረኩ መሣሪያዎችን እና ወታደሮችን ብቻ ብትዘግብ ጥሩ ነው:: በተረፈ በርታ ወንድማችን! ኢትዮ ኒውስ እውነተኛ የዜና ምንጭ ነው!
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 4 часа назад
እረ ፍኖተ ሰላም ዙሪያ ከሰአት ውጊያው አልቆመም ከ10ሰአት በሗላ በጣም ተባብሷል።
@SemahegnTefera
@SemahegnTefera 2 часа назад
💪💪💪💪💪
@yaredayele3634
@yaredayele3634 4 часа назад
❤❤❤❤
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 4 часа назад
❤❤❤❤
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 3 часа назад
የጨነቀለት አለ ዳኜ ዋለ እውነቱ ነው አበባውም ይሁን ብልፅግና ጨንቋቸው ነው በየሰአቱ ስብሰባና መግለጫ የሚሰጡት መሬት ላይ የሚቀየር ምንም የለም ትግሉ እውነትን ያነገበ እና አላማና ግብ ያለው በመሆኑ እናሸንፋለን ድል ለአማራ ህዝብ።
@MengeshaMolla-n1h
@MengeshaMolla-n1h 3 часа назад
የሚቀርበዉ ዜና ጥሩ ነዉ ነገር ግን መረጃዎች በቪድዮ የታገዘ ቢሆን ጥሩ ነዉ
@ግዮናዊግዮናዊ
@ግዮናዊግዮናዊ 5 часов назад
አሁን ሚዛናዊ መረጃ የሚሰራጭበት፣ብስለት የሚታይበት፣አድልኦ የሌለት ሚድያ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ።
@ethionewschannel2
@ethionewschannel2 5 часов назад
Thanks
@Masrat-m5t
@Masrat-m5t 4 часа назад
ታርጌታቸው ከሀይማኖት ኦርቶዶክሥ ከብሄር አማራነው የታወቀነው አድሥአደለም ግን እግዚአብሔር ተዋጊነው ቢመሺም ይነጋል
@mole576
@mole576 5 часов назад
ጎንድር የስሌጥ ምርት እንዴስብስብ ብልህ ያቅርብክውን ብምርጃ ይትድግፍ ቢሁን ጥሩ ነው እምናይው ብትቃራኔው ነው
@saso9745
@saso9745 2 часа назад
ድምፅህን ከፍ አድርገህ አንደበትህን ከፍተህ ተናገር ይህን ሁሉ መረጃ ይዘህ በሚያስጠላ አቀራረብ አታሠልቸን
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 4 часа назад
ነፃነት በክንድ
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 Час назад
በለጠ ቤተክነቱ ዝም ብሎ ማየት ምን ይሉታል ምን አለ ቢያወግዙ እሰከመቸ በዝምታ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 3 часа назад
እና እንደዚህ መሣሪያ ከታጠቁ ደብረ ታቦር ገብተዋላ!
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 6 минут назад
Beleta ❤
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 4 часа назад
ኧረ እነሱም አይተርፉም።ለጀኔራል አበባው እኔም እናንተም አንተርፍም በሚል ይስተካከልለት።
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 4 часа назад
ብልፅግና ከጣሊያን በላይ ፅዩፍ ነው::ልንዋጋው ይገባል!!
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 3 часа назад
በጣም ያሳዝናል ጦርነቱ ካለቀ ቆይቷል ፋኖዎች አንድነት ስለሌላቸው የአማራ ህዝብ እስከ አሁን ይገደዳል ። ከአማራ ክልል ወተው ለምን አይዋጉም እዛው ሆነው ከሚዋጉና ህዝብ ከሚያስፈጅ፡ እንዴት አንድ መሆን ያቅታ እንዲ በየቀኑ ደም እየፈሰሰ ፡ ትንሽ እፍረት የለባቸውም እንዴ ፡ ዘመነ እና እስክንድርን እንፋረዳቸዋለን ፡ በሰው ህይወት የሚጫወቱ ፡ አዲስ ተተኪ ፋኖ ወደፊት ይምጣና ይምራ ።። እነዚ የጎበዝ አለቃዎችን አሶግድ ፋኖ እራስህን በራስህ ምራ ።። በጣም ያሳዝናል ውጪ አገሮች እንዳያግዙን እንቅፋት የሆነውን አሶግዱ ።። እነሱ የተለዩ አይደሉም ፡ ከመንግስት ጋር የተመካከሩ ይመስል ይገማጨጫሉ ይሄ ጦርነት የታወጀው የ አማራ ህዝብ ላይ ነው ንትርክ በዚሰአት ማዳመጥ የለብንም ፡ እባካችሁ ፡ ወደፊት ኑ አታስጨርሱን ።።።።። ጋዜጠኛ በለጠ ከቻልክ መልክታችን አድርስልን ለመላው ፋኖ
@Geezemebrat
@Geezemebrat 3 часа назад
ይሸነፋሉ ትንቢቱ እውነቱም የሚገልጸው ይህንኑ ነው ,ለነሱ ጨለመ,ለሁሉም,🔐🕚
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 59 минут назад
ኦርቶዶክ ጠይ የሆነመንግሰት መጥቶብናል ሰናክሪምን ያዋረደ አምላክ ያዋርዳችሁ
@Tade-cx9bg
@Tade-cx9bg Час назад
ተሰሥተሃል የተቃጠሉት ሠለማዊ ሠወች ሠይሆንፋኖች ነቸዉ የተቃጠሉት
@debebetessema7649
@debebetessema7649 2 часа назад
መንግሥት ተብየው ቤተክርስቲያን እያፈረሰ ካህናትን እየገደለ የፋኖ ታጋዮች ደሞ ጥሩ ጥበቃ አድርገው የሃይማኖት በአላት በሰላም እንዲከበሩ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ አሸባረው ማን ነው ለሚለው ጥያቄ ህዝቡ መልስ አግኝቷል።
@soheilmiah
@soheilmiah 4 часа назад
መሌ❤❤❤🎉እኔበሁለይ ስልክነውያረከህ
@temutemucar1203
@temutemucar1203 5 часов назад
ሰላም ሰላም በለጠ ሞላ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 3 часа назад
ጃውሳ ሲያወራ እውነት ይመስላል፤አቤት ጉራ!
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 4 часа назад
ይሄን ማለቱ ግልፅ ነው ይልቅ ትክክለኛ መረጃ የተባለውን ሳይሆን መሬት ላይ ያለው ዜና አሳውቀን
@tomwie3253
@tomwie3253 4 часа назад
Ewunet bcha sayihon ke ewuntm belayi new. Amhara tornet ayiwodem ayifelgmem nbr gn 45 amet belayi alkso ayitotal. Imenegn Amhara yashenfal
@ManMan-w5u
@ManMan-w5u Час назад
Berta
@Amarespect2021
@Amarespect2021 2 часа назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም ድሮ የማከብረው እስክንድር ነጋ አሁን አሁን ግን ቀልቤ እየወደደው አይደለም !! ቀልቤን ደግሞ አምነዋለው😊! እስክድር ሜዳ ላይ የት ቦታ እየተዋጋ እና እያዋጋ እንዳለ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው,: ብቻ የመሪዎች ምርጫ ሲሆን ከተደበቀበት በብርሃን ፍጥነት በመውጣት ፊት አውራሪ ካልሆንኩ የሚላት ነገር አለች😕:: ብዙ ጀግኖች የተሰዉበት የአማራ ትግል ከዚህ በኃላ # የድል አጥቢያ መሪዎችን ይቀበላል ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል:: እባክህ እስኬው ከትልቅ አክብሮት እና ትህትና ጋር ገለል በል እና ጀግኖች አንድ ይሁኑበት እና ትግሉም በአጠረ ጊዜ ይቋጭ !! ሀብታሙ አያሌውም ትግሉን በማቀጣጠል እና አንተም የማደራጀት ስራ በመስራት የሰራችሁትን ጀብድ መቼም የማይፋቅ ውጤታ ስራ ነው እናመሰግናችኋለን እናከብራችኋለን::
@Amarespect2021
@Amarespect2021 2 часа назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም ድሮ የማከብረው እስክንድር ነጋ አሁን አሁን ግን ቀልቤ እየወደደው አይደለም !! ቀልቤን ደግሞ አምነዋለው😊! እስክድር ሜዳ ላይ የት ቦታ እየተዋጋ እና እያዋጋ እንዳለ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው,: ብቻ የመሪዎች ምርጫ ሲሆን ከተደበቀበት በብርሃን ፍጥነት በመውጣት ፊት አውራሪ ካልሆንኩ የሚላት ነገር አለች😕:: ብዙ ጀግኖች የተሰዉበት የአማራ ትግል ከዚህ በኃላ # የድል አጥቢያ መሪዎችን ይቀበላል ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል:: እባክህ እስኬው ከትልቅ አክብሮት እና ትህትና ጋር ገለል በል እና ጀግኖች አንድ ይሁኑበት እና ትግሉም በአጠረ ጊዜ ይቋጭ !! ሀብታሙ አያሌውም ትግሉን በማቀጣጠል እና አንተም የማደራጀት ስራ በመስራት የሰራችሁትን ጀብድ መቼም የማይፋቅ ውጤታ ስራ ነው እናመሰግናችኋለን እናከብራችኋለን::
@Amarespect2021
@Amarespect2021 2 часа назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም ድሮ የማከብረው እስክንድር ነጋ አሁን አሁን ግን ቀልቤ እየወደደው አይደለም !! ቀልቤን ደግሞ አምነዋለው😊! እስክድር ሜዳ ላይ የት ቦታ እየተዋጋ እና እያዋጋ እንዳለ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው,: ብቻ የመሪዎች ምርጫ ሲሆን ከተደበቀበት በብርሃን ፍጥነት በመውጣት ፊት አውራሪ ካልሆንኩ የሚላት ነገር አለች😕:: ብዙ ጀግኖች የተሰዉበት የአማራ ትግል ከዚህ በኃላ # የድል አጥቢያ መሪዎችን ይቀበላል ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል:: እባክህ እስኬው ከትልቅ አክብሮት እና ትህትና ጋር ገለል በል እና ጀግኖች አንድ ይሁኑበት እና ትግሉም በአጠረ ጊዜ ይቋጭ !! ሀብታሙ አያሌውም ትግሉን በማቀጣጠል እና አንተም የማደራጀት ስራ በመስራት የሰራችሁትን ጀብድ መቼም የማይፋቅ ውጤታ ስራ ነው እናመሰግናችኋለን እናከብራችኋለን::
@Amarespect2021
@Amarespect2021 2 часа назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም ድሮ የማከብረው እስክንድር ነጋ አሁን አሁን ግን ቀልቤ እየወደደው አይደለም !! ቀልቤን ደግሞ አምነዋለው😊! እስክድር ሜዳ ላይ የት ቦታ እየተዋጋ እና እያዋጋ እንዳለ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው,: ብቻ የመሪዎች ምርጫ ሲሆን ከተደበቀበት በብርሃን ፍጥነት በመውጣት ፊት አውራሪ ካልሆንኩ የሚላት ነገር አለች😕:: ብዙ ጀግኖች የተሰዉበት የአማራ ትግል ከዚህ በኃላ # የድል አጥቢያ መሪዎችን ይቀበላል ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል:: እባክህ እስኬው ከትልቅ አክብሮት እና ትህትና ጋር ገለል በል እና ጀግኖች አንድ ይሁኑበት እና ትግሉም በአጠረ ጊዜ ይቋጭ !! ሀብታሙ አያሌውም ትግሉን በማቀጣጠል እና አንተም የማደራጀት ስራ በመስራት የሰራችሁትን ጀብድ መቼም የማይፋቅ ውጤታ ስራ ነው እናመሰግናችኋለን እናከብራችኋለን::
@Amarespect2021
@Amarespect2021 2 часа назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም ድሮ የማከብረው እስክንድር ነጋ አሁን አሁን ግን ቀልቤ እየወደደው አይደለም !! ቀልቤን ደግሞ አምነዋለው😊! እስክድር ሜዳ ላይ የት ቦታ እየተዋጋ እና እያዋጋ እንዳለ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው,: ብቻ የመሪዎች ምርጫ ሲሆን ከተደበቀበት በብርሃን ፍጥነት በመውጣት ፊት አውራሪ ካልሆንኩ የሚላት ነገር አለች😕:: ብዙ ጀግኖች የተሰዉበት የአማራ ትግል ከዚህ በኃላ # የድል አጥቢያ መሪዎችን ይቀበላል ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል:: እባክህ እስኬው ከትልቅ አክብሮት እና ትህትና ጋር ገለል በል እና ጀግኖች አንድ ይሁኑበት እና ትግሉም በአጠረ ጊዜ ይቋጭ !! ሀብታሙ አያሌውም ትግሉን በማቀጣጠል እና አንተም የማደራጀት ስራ በመስራት የሰራችሁትን ጀብድ መቼም የማይፋቅ ውጤታ ስራ ነው እናመሰግናችኋለን እናከብራችኋለን::
@teshomesileshi
@teshomesileshi 4 часа назад
Hey..welcomes ? Have agood afternoon!!
@GenanewKefyalew
@GenanewKefyalew 5 часов назад
በቡሬ አካባቢም የአወሮፕላን ቅኝት ተደርጓል መረጃዉን ብታሰተላለፈዉ
@Dawet373
@Dawet373 2 часа назад
አብይ አህመድ ሀይል ይራቅህ
@YsmawYsmaw
@YsmawYsmaw 4 часа назад
መቸነው ነገሩ ሚቆጨው ሌባወችን አላሰርም።።
@debebetessema7649
@debebetessema7649 2 часа назад
አይ ጀ/ አበባው ሲያልቅ አያምር አሉ።
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l Час назад
እዚህ መካነ ሰላም በተከታታይ የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር ሴራ ሲሸረብ ቆይቶ፣ አሁን እስር ሲጀመር አብዛኛው ወደ እስር የተጋዙት የአ/ሮ አማኞች ናቸው።😢😢
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 4 часа назад
ተከሼፈ እኮ ቆይቷል አለቆቹን ለማሥደሠት ከልሆነ በሥተቀር ምክንያቱም ፋኖ 1ሞርተር ነበር የያዘው አሁንከ12በላይ ሞርተር አለ ።ይሕማለት ደሞ መንጋው ን በድምፅ ብቻ።እባካችሁ ድምፅ
@MehariwGetaneh
@MehariwGetaneh 4 часа назад
አይ ካድሬው አበባው ታደሰ
@zelalemashenafi383
@zelalemashenafi383 47 минут назад
DMC realstate
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 4 часа назад
አትኖሩም የሚለዉ ጄ/ል አበባዉ ራሱ የመኖር ዋስትናን ማን ሳጣዉ?
@AlemuMolla-qw6ky
@AlemuMolla-qw6ky 3 часа назад
እኔምለው የቆሎ ተማሪዎች ለምን ለግዜው ትምህርት አያቆሙም
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 3 часа назад
የሰሊጥ ንግድ ለአማራ ፈተናነው።
@SaleMuche-tb9dc
@SaleMuche-tb9dc 2 часа назад
😂😂😂
@debebetessema7649
@debebetessema7649 2 часа назад
በመሬቱ ላይ የበቀለውን መነገድ መብቱ ነው።
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 4 часа назад
ከቆሙት በታች ከሞቱት በላይ ከሆነ አዋጊ እንደ ጄነራል አሳምነው ሞቶ ከቆሙት በላይ መሆን የማይወዳደር በወርቅ ቀለም የተፃፈ ታሪክ መሆን ነው!
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv 30 минут назад
ፍርን እና ላህ ወንዝ ነው አጠራሩ
Далее
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 3, 2024
56:11
Просмотров 2,9 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
Просмотров 129 тыс.