Тёмный

ይህን ሳታዩ ቤት ለመስራት አታስቡ፣ውሃ ልክ፣ገረገንቲ፣መረጋ፣ሁለት በአንድ ግርፍ ስንት ይፈጃል 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

ይህን ሳታዩ ቤት ለመስራት አታስቡ፣ውሃ ልክ፣ገረገንቲ፣መረጋ፣ሁለት በአንድ ግርፍ ስንት ይፈጃል#የቤትሽያጭ#የቦታሽያጭ#Lijtofik

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 5 месяцев назад
እናማሰግናለን ያፈለኩት ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 8 месяцев назад
እኔ የቀረኝ ተመርጎል ዉሀልክም ታስሮል እና ግርፍ እና ሊሾ ዉስቱም ግርፍነዉ እሚሆነዉ ስት ስሚቶ ይበቃኛል አሹሀዉስ ንገረኝ በአላህ 54ቅጠል ቆርቆሮነዉ
@Muhammad-uc4ji
@Muhammad-uc4ji 3 дня назад
መቶ ቅጠል ቆርቆሬ ውሃ ልክ ለማታሰር ስት ይፈጃል
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
በርቱልን ስለመርጃው እናመሰግናለን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
በመጀመሪያው ናሲስ ሜዳ ሰርቢስ ለመስራት ፕላኑ ስንት ቆርቆሮ ነው ለመስራት የሚፈቀደው የሰራ ካለ መልሱልኝ
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@AHh-mc5tc
@AHh-mc5tc Год назад
እስከ 31 ቅጠል ብቻ ነው የሚሰራልሽ ከዚህ በላይ. ለመስራት ቦታ የለሽም
@AHh-mc5tc
@AHh-mc5tc Год назад
ያች
@seadaaawol5798
@seadaaawol5798 Год назад
ወንድሜ እኔ ስምት ቀኑ ጊራና የባለሙያ 18 ሺብር ነው ያለኝ እያሞኘኝነውደ መልስልኝ
@tileta
@tileta Год назад
እረ እደት ነው ባሁኑ ሠአት ቤት የምንሠራው ከባድ ነው
@ረህማነኝ
@ረህማነኝ 8 месяцев назад
ወድሜ በ አላህ አሁን ባለው ዋጋ ንገረኝ 80 ቆርቆሮ ነው የውሀ ልክ ስንት ነው በ 2ሽ16 ጥር ላይ ያለ ዋጋ እዳየሀኸው መልስልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
ውሀ ልኩ እንደት ነው ቦታው ደልዳላ ቦታ ነው ወይ የቤቱ ፎቶ ካለሽ በዋትሳፕ አናግሪኝ 0913720988
@محمد-ض7ن6ع
@محمد-ض7ن6ع Год назад
ወአለይኩም ሰላም እናመሰግናል
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
ማሻላ
@hidayamohammed1973
@hidayamohammed1973 Год назад
ማሻአላህ በርታ
@Alem-p9g
@Alem-p9g Год назад
እናመሠግናለን❤❤❤
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu Год назад
በርታ
@ወሎየዋ-አ2ጐ
@ወሎየዋ-አ2ጐ Год назад
አይ ቤት መስራት ስናፈቀን ቀርቷል
@rakmm4333
@rakmm4333 Год назад
ኪኪኪ ወላሂ ዛሬ ቤት ለምስራት እንጨቱ የፈጀዉን ነግረዉን እራሴን አሞኛል እንጨቱ ብቻ 1,3000 ማስጫኛ የመኪና 10,000 ገና ቆርቆሮ ሚስማር ሳይገዛ ሱበሀን አላህ ተምሜ ተኝቻለሁ ለእንጨት ብቻ 113,000
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ Год назад
​@@rakmm4333ኧረያችስከፋ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
እኔሥ አልሀምዱሊላ ሠረቸ ጀሦምና ቀለም ቀረቶኛል የሚያቅ ሥቴ ገብቷል አዱ ጀሦም
@ፍጡማቱዪብ
@ፍጡማቱዪብ Год назад
እኔስ በደህናው ቀን ሁሉንም ጨራርሻለሁ አይዟችሁ መስራት ያሰባችሁ ተጠናከሩ
@rakmm4333
@rakmm4333 Год назад
@@አሞየየወሎዋ እንደት
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
ወድሜ አደኛዉ ጀሦም ሥትነዉ ቀለምሥ ሥትነዉ በአጠቃላይ ሥት ይፈጅብኛል ለ75 ቱ ቅጠል
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ጅፕሰም ሁለት መቶ ስልሳ አምስት ብር ነው አንደኛው
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@-ahadutube እሺ ለ75 ሥት ከረጢት ይፈጃል
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
@@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ አሁን የለቀኩት ቪድዎ አለ ተመልከችው ለሰባ አምስት ነው
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@-ahadutube እሺወድሜ ሥላላየሁትነዉ ይቅረታ 🙏
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@-ahadutube ወድሜ ጥያቄ አበዛሁብህ በጣም ይቅረታ የለቀከዉ ቪደወ ላይ ብዙም አልገባኝም ኮረኒሡጋረ ነዉ እደ መቶ ሥምተሺ 700 ያልከዉ
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22