Тёмный

ይህን ያውቁ ኖሯል? ስለ ጸሎት ሰዓት እና የእንቅልፍ ሰዓት! ምን ያህል ያውቃሉ? 

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

የ እንቅልፍ ሰዓት ፬ (4) ሰዓት ነው ! ከዚያ በላይ የሚተ(ኛ) የ አይምሮ ታማሚ ነው ።
የ ጸሎት ሰዓታት
የ ለሊት 7፤45 ፣ ጎሕ(ንጋት) 10፤45፣ እረፋድ(ጥዋት) 1፤45 ፣ ቀትር 4፤45 ፣ መአልት 7፤45 ፣ ሰርክ 10፤45 ፣ ምሴት(ማታ) 1፤45 ። እግዚአብሔር አምላክ በጸሎት ያበርታን!

Опубликовано:

 

29 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 3 месяца назад
ለይኩን #ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም #ጥበብማስተዋሉን ይስጠን
@worku3723
@worku3723 3 месяца назад
እንቅልፍን ታንሳልን
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 3 месяца назад
Kale hiwwt yasemalin bertu ewedchewalew
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 3 месяца назад
ለይኩን።ቃለሕይወት ያሠማልን
@user-hj4hg6oq8z
@user-hj4hg6oq8z 3 месяца назад
እ ማ ❤ ፀሎት አርጊልኝ ሰይፈ ሚካኤል ብለሽ እባክሽ
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
ሰላም ሰይፈ ሚካኤል እመ አምላክ ታስብዎት አይዞዎት ይበርቱ
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 3 месяца назад
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
@zcell7886
@zcell7886 3 месяца назад
ቃል ሂወት ይሰማልን እህታችን
@user-yh6kr6ek3e
@user-yh6kr6ek3e 3 месяца назад
ለይኩን እዉነት ነዉ ሰዉ ሰዉ መሆን አቅቶታል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን በምህረቱና በቸርነቱ ይጠብቀን እንጅ አረሰዉ እንደት ቢነገረዉ ይቻላል
@user-ls7lc4bw3t
@user-ls7lc4bw3t 3 месяца назад
ቃለሂወት ያሰማልን እህታችን
@user-sm4gn1xx2u
@user-sm4gn1xx2u 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Nway-Maryam
@Nway-Maryam 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ የሰማውትን ከመስማት ባለፈ ተግባሪ ያድርገኝ እመ አምላክ ድንግል ወላዲተ በተገባ እፈጸመው ዘንድ ትርዳኝ ለሁላችን ትቁምልን ከመገንዘዝ ባለፈ እንደ እሬሳ ያለሁትን እኔን እና መሰሎችን ሊያነቁ በመታዘዝ በተገባ ስለቆሙ ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም የበለጠ ክብረትን ይስጥልኝ እህቴ መርሃ ግብሩን ያቀረቡትም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@bezaaddis271
@bezaaddis271 3 месяца назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለይኩን በትክክል እውነት ነው የሚበዛው የእንቅልፍ ሰአት ነው ጥሩ መልእክት ነው : : ቃለ ህይወት ያሰማልን : :
@Eyob797
@Eyob797 3 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህት።
@tajtaj9676
@tajtaj9676 3 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔማ በተለኝ ለፀሎት ያለኝ ጉጉት ልክ ለሊት ሲደርስ ኬት መጣ ሳልል አዚም ይጥልብኛል 😢😢😢
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 3 месяца назад
Selam Natit ena welete slasse ena welete brhan ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam ena welete Mariam ena welete Etiopian ena oldTytshay ena oldrufael ❤❤❤❤❤
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
apkcombo.com/የነብዩ-ቅዱስ-ሔኖክ-ዘመን-አቆጣጠር-ዘመነ-ሄኖክ/com.solomonzeethiopia.henok/
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
@ze-ethiopia 1 second ago የ ጸሎት ሰዓታት የ ለሊት 7፤45 ፣ ጎሕ(ንጋት) 10፤45፣ እረፋድ(ጥዋት) 1፤45 ፣ ቀትር 4፤45 ፣ መአልት 7፤45 ፣ ሰርክ 10፤45 ፣ ምሴት(ማታ) 1፤45 ። እግዚአብሔር አምላክ በጸሎት ያበርታን! Reply
@BurukAsefa-pf2en
@BurukAsefa-pf2en 3 месяца назад
Can you send me the exact time routine for prayer and meal ?
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
የ ጸሎት ሰዓታት የ ለሊት 7፤45 ፣ ጎሕ(ንጋት) 10፤45፣ እረፋድ(ጥዋት) 1፤45 ፣ ቀትር 4፤45 ፣ መአልት 7፤45 ፣ ሰርክ 10፤45 ፣ ምሴት(ማታ) 1፤45 ። እግዚአብሔር አምላክ በጸሎት ያበርታን!
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 3 месяца назад
Eney endiet llebel methaf alachu wey ye zemene gienok aqotatra
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
አለ መጸሃፍ ነው የፍለጉት ወይስ ካላንደሩን?
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
ካላንደሩ ይህ ነው። apkcombo.com/የነብዩ-ቅዱስ-ሔኖክ-ዘመን-አቆጣጠር-ዘመነ-ሄኖክ/com.solomonzeethiopia.henok/
@BurukAsefa-pf2en
@BurukAsefa-pf2en 3 месяца назад
​@@ze-ethiopiaye qenu yexelot seatat endiet new , ke 6 seat eska 12 wey endiet new
@SelamshYenza
@SelamshYenza 3 месяца назад
​@@BurukAsefa-pf2enከንጋት 11-12 ሰአት ከረፊዱ 3 ሰአት ቀትር6-7 9 ሰአት ምሽት 12 ሰአት ማታ 3 ሰአት እኩለ ለሊት 6 ሰአት በነዚህ ሰአቶች በቀን 7 ጊዜ የፀሎት ሰአት ናቸው እንደ ክርስትያን ነበር ህጉ ምን ዋጋ አለው እኞ ግን አንረባም በተለይ እኔ አህዛቦች እንኮን ደቂቃ ሳታልፋቸው ላስካዳቸው ለሚገዙለት ይሰግዳሉ እኛ ግን እውነተኛ ለሆነው አለምን ሁሉ ለፈጠረው በስልጣኑ ህልፈት የሌለበት ሸረት የሁሉ አምላክ የሁሉ ገዢ በቀን አንዴ እንኮን ያቅተናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@yorusalemfissehatsion340
@yorusalemfissehatsion340 3 месяца назад
Please can you translate to tigrena please
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
መልካም በትግረ(ኛ) እንዲሰራ እናደርጋለን በቅርብ ይጠብቁ ን
@amareshiferaw
@amareshiferaw 3 месяца назад
ካለዳሮ የቁጥር ድግግሞሽ አለበት እና አስረዱን
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 3 месяца назад
ዲያቆን ወልደ ሰንበት 0972771225 በዚህ ይደውሉ እንዲያስረዱዎት
@Tewoflos1606
@Tewoflos1606 3 месяца назад
እረ ተይ ግን አንቺ ሴት
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 3 месяца назад
ሕዝብየ😂😂 አላለችም ሕዝበ እግዚአብሔር ንህነ
Далее
መልክአ ሀብተ ማርያም melka habte maryam
18:46