Тёмный

ይህ ቪድዮ ኢዩ ጩፋ የሠራው ድራማ ውሸቱ ሲገለጥ ከYoutube ያጠፋው ነው። ይህንን ቪድዮ የለጠፍኩት የሚፈልጉት download እንዲያደርጉት ነው። 

Zelalem Mengistu
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 463 тыс.
50% 1

ኢዩ ጩፋ የሠራው ድራማ ሲጋለጥ ከRU-vid ያጠፋው ቪድዮ። ይህ ነገር እውነት ቢሆን ሊያጠፋው አይሞክርም ነበር።
ይህንን ቪድዮ የለጠፍኩት ለጥቂት ጊዜ የሚፈልጉት download እንዲያደርጉት ነው።

Опубликовано:

 

26 окт 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@tamiratwaketo956
@tamiratwaketo956 4 месяца назад
ይህን የሚቃወም ሀሉ አጋንንት ያለበት ሰዉ ብቻ ነዉ። ኢዩን ጨማምሮ እግ/ር ይባርክ።
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 года назад
አቤት ምስኪን ህዝብ ይህ ኤነርጂ ይህ ወጣትነት ስራ ላይ ቢውል ኢትዮጵያ ድሀ ባልሆነች። ነገሩ የአእምሮ ድህነት እንጂ ገንዘብማ ለአታላዮቹ እንደዝናብ ይወርዳል። ፍርድ በእግዚአብሔር ስም ለተበዘበዙት። በህዝብ ሞራል ለቀለዱት
@bettydemssie5567
@bettydemssie5567 5 лет назад
ጌታ ሆይ ህዝብህ ምን ያህል አንተን እንደማያውቅህ ማየት እንዴት ያማል 😥😥😥 እናንተ ነጋዴዎች የእግዚአብሔር ፍርሀት አንዳች እንኳን የሌላቹ የእግዚአብሔርን ምህረት የምታቃልሉ ጌታ ይመልሳችሁ
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 5 лет назад
ህዝብን ከዚህም በላይ ጥራ ስጋቸውንም እያሸጡ ገንዘባቸውን ይስጡ ጠንቆይ ፈላጊ እንጅ እግዚአብሔር የሚፈልግ ልብ ስሌላቸው ።
@sabam473
@sabam473 5 лет назад
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 2 1ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት በሕዝቡ መካከል እንደ ነበሩ እንዲሁም በእናንተ መካከል ሐሰተኞች መምህራን ይነሣሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው ጥፋት የሚያስከትል የስሕተት ትምህርት በስውር ያስገባሉ፤ በዚህም በራሳቸው ላይ ድንገተኛ ጥፋት ያመጣሉ። 2ብዙዎች አስነዋሪ ድር ጊቶቻቸውን ይከተላሉ፤ በእነርሱም ምክንያት የእውነት መንገድ ይሰደባል። 3እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን እየተስገበገቡ በፈጠራ ታሪካቸው ይበዘብዙዋችኋል። ፍርዳቸው ከጥንት ጀምሮ ዝግጁ ነው፤ መጥፊያቸውም አያንቀላፋም።
@makdel5601
@makdel5601 5 лет назад
ምርጥ ድርሰት
@meronyonas8316
@meronyonas8316 3 года назад
Kkkkkkkkk ewnt nw
@genetshekito2344
@genetshekito2344 2 года назад
Kkkk betam inji mariyamen
@kasdav7642
@kasdav7642 11 месяцев назад
እግዚያብሔር የደነደነ ልብሕን ያብራልህ
@hasnamustefa8781
@hasnamustefa8781 3 года назад
እረ እባካችሁ ይህችን ምድር የተረተረት አታድርጓት በ21ኛዉ ክፍል ዘመን እንዲህ መዘቀጥ
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Год назад
Hasen, Faith is out of mind which is only understand by spirit . moreover, How the world sophisticated but God remains the same forever. yes , spiritual thing seems foolishness for mindful person .
@MengisteabShiferaw
@MengisteabShiferaw 10 месяцев назад
ገና የኛ ኢየሱስ የ21ኛ ክ/ዘመን ደባና ተንኮላችሁን ያጋልጣል። ነቢይ ኢዩ የዘመናችን የእግዚ/ር አፍና ስጦታ ነህ!!!
@ZainZain-xd1ed
@ZainZain-xd1ed 5 лет назад
ሱባሀንክ ያረብ ሸሚዝ እራሱ ለድራማ መሆኑ ይስታውቃል አላህ ያጋልጥህ
@genatasd3818
@genatasd3818 3 года назад
🤔
@kasdav7642
@kasdav7642 11 месяцев назад
እናንተ ጨለማ ዉስጥ ነዉ ያላችዉት አንድ ቀን ትድናለህመሲ ይመጣል ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደኘቅ ብርሐን ትመጣለህ አይዞህ ቸባረክ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 года назад
የልጆች ድራማ🥱 ወይ አገሬ😳 ይህን ያህል ዘቅጠናል የሚያሳዝኑት ተክታዬቹ😑
@desalegngaruma9012
@desalegngaruma9012 10 месяцев назад
1 ken dirama mehonun tayaleh tebik
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 10 месяцев назад
ዞርበል ጠንቋይ የጠንቋይ ልጂ👈🏽
@cludetv4339
@cludetv4339 2 года назад
ሰርታችው ቡሉ እንጂ አጭበርብሮ ለዚያውም በፈጠራችሁ ፈጣሪ መቀለድ ለአውን እንጂ በመጨረሻው ትልቅ ቅጣት ይጠብቃችዋል😭😭😭
@user-hi3fq3dt3w
@user-hi3fq3dt3w 5 лет назад
በጣም የተጠና እደሆነ ግልፅ ነዉ ወገን አረ ንቁ በፈጣሪ ይህ ሁሉ እዝብ ያሳዝናል
@bijouxmelaku9370
@bijouxmelaku9370 5 лет назад
አንተ እይታና አስተሳሰብ ላይ ነው ችግሩ
@firewtour6298
@firewtour6298 5 лет назад
Yes de
@firewtour6298
@firewtour6298 5 лет назад
Yes definitely
@firewtour6298
@firewtour6298 5 лет назад
Yes definitely
@habeshacasual636
@habeshacasual636 5 лет назад
13:10 seytanu kewetalet behuwalam egna yilal lol
@fatimaalnuaimi4281
@fatimaalnuaimi4281 4 года назад
እግዚአብሔር በስንቱ ነው የሚታገሰን ግን
@azebmehari355
@azebmehari355 5 лет назад
ኢትዮጵያ እንደ ሶሪያ እንዳትሆን እኔ እንዳለሁ ኣታውቅም እንዴ? እረ እረ እረ ድፍረት ጌታ ስላለ፡ነው ወይስ እሱ ስላለ።ህዝቤ እባክህ ንቃ እግዚያብሄር ሲሰደብ ኣብራቹ ኣትሳደቡ።ስትተባበሩ ያው ተሳደባቹ ማለት፡ነው።ወደ እልፍኝ እንግባ የጌታን ፊት የሚፈለግበት ሰዓት ነው፡።
@user-ij3nq2mh4x
@user-ij3nq2mh4x 3 года назад
እኔምለው የኢትጵያ ህዝብ ገልብጦ ነውደ አሁን ይህ ምኑን ነው የሚያምኑት ሲያስጠሉ ላኢላሀኢላላህ ከአላህ ሌላ የሚመለክ የለም መሀምድ ረሱለላ መሀምድ የአላህ መልክተኛ ነው አላህ አይወልድም አይወለድም አምሳያም የለውም ወደፊትም አይኖረውም አይሞትም ሁሉም ነገር ሲሞት እሱግን ብቻውን ቀሪነው لا إله إلا الله محمد رصوللح
@user-nc4ee3hk8l
@user-nc4ee3hk8l 4 года назад
ሱብሀን አሏህ ሱብሀን አሏህ እንኳንም ሙስሊም አድርገህ ፈጠርከኝ አልሀምዱሊሏህ
@user-ld6gt8nt8r
@user-ld6gt8nt8r 3 года назад
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
@user-yj5jf1no4b
@user-yj5jf1no4b 2 года назад
ምክናቱስ
@jesusislord6573
@jesusislord6573 5 лет назад
በማንም ልፋሪድ አልችልም.. የ እግዚአብሔር ልጂ ራሱ ይፈሪዳል!!
@hailuhurrissa4854
@hailuhurrissa4854 Год назад
I want to be anointed.God is in glory.
@lankamolada6599
@lankamolada6599 Год назад
asteway lijinesh be iwunet korahubish besal setinesh
@ethiopian7722
@ethiopian7722 4 месяца назад
ድንዙዝ😅
@zeinhajhassan2418
@zeinhajhassan2418 2 года назад
Amen amen amen amen tebarek eyu✝️🙏🏻🛐⛪👂👂🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💪Eysuse Getanw Amen amen amen amen amen
@ray-be-seen7495
@ray-be-seen7495 5 лет назад
በዘመኔ:እንዲህ:ያለ:ስርአት:ያጣ:ዘልዛላነት:በማየቴ:አዝናለሁ:: ሑሌም:የሚደንቀኝ:ግን:የእግዚያብሔር:ትዕግስት:ነው!
@romangebru5846
@romangebru5846 5 лет назад
Me too
@oranthaile1838
@oranthaile1838 5 лет назад
እዉነት ነው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው ያድነን
@adnandiraniidirani3277
@adnandiraniidirani3277 5 лет назад
tikikil 💖🌷🌷 betam yegzaybeher tigist beza😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
RAY - BOW እውነት ነው
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 лет назад
Ken alew EGZHABHER
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 Год назад
እግዚአብሔር ትልቅ ና ሀያል ነዉ ኡኡኡኡኢኢኢኢፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እዩ ከአንተ ጋር ያለሁ ከምናምንትዮች ይበልጣል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-pg6zi6nn3o
@user-pg6zi6nn3o 4 месяца назад
😂😂😂
@remamucker1086
@remamucker1086 2 месяца назад
👍🏻👍🏻👍🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 года назад
አቤት አለማፈራችው ማንን ነው የምታታልሉት ድፍረታችን እንደት በዛ የጌታን ትግስት ተለማምደን እየጠፋን ነው አቤት ትግስትህ ጌታ ሁይ
@derogbawasse2161
@derogbawasse2161 5 лет назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ነካው ? ይህን ያክል ድራማ ሲሰራበት ፣የእስራኤል አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይ እንኳን የበክር ልጅኽ ይሁዲ አርገህ የፈጠርከኝ፣
@asheberdubale6696
@asheberdubale6696 5 лет назад
God bless you.
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 3 года назад
ያአላህምንአይነት ውርደትነውእናሊላሂ
@temewolde365
@temewolde365 5 месяцев назад
ኢየሱስ ፍቅር ነው❤❤❤❤❤
@MMm-mw3ud
@MMm-mw3ud 3 года назад
አቤቱ አምላኬ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው!!
@terusate
@terusate 2 года назад
ይሄኔ ጠቁዋይ ቤት ለመሄድ አደኘ ነሸ
@hewan676
@hewan676 2 года назад
@@terusate ጠቋይምድነው ጥቅሙንስለምታውቂነዋ
@Ozil129
@Ozil129 3 года назад
ወየዉላቹ እናተ ቀጣፊዎች ዘላለም ምትነድ እሳት አለቺዉ አምላካችን ስማ አተሰባኪ እራስህን ነብይ ብለህ የምትጠራ ወየዉል ከመጨረሻዉ ነብይ ሔደዋል ወየዉልህ አንተ ካሀዲ በአላህ ላይ አታጋራ እናተ ደንቆሮ ህዝቦች ከእንቅልፋቹ ንቁ በድራማ አትሸወዱ ሰብሀን አላህ ያኔ የትሳኤቱ ቀን ምንያደርጋቹ ይሆን የገዛ ላባቹ ሲጠምቃቹ እራስህን ቅባት ቀቢ ታረጋለህ ኢሻአላህ በምድር ያሳይሀል ፍርዱን
@user-vy7bl6gr7i
@user-vy7bl6gr7i 4 года назад
እግዛብሄር ኣምላክ ሆይ እንዚ ኣህዛቦች ከምደረ-ገፅ ከእትዮጽያ ኣጥፋልን።
@yabelblessed2255
@yabelblessed2255 Год назад
Keep dreaming enemies what eles to do 😅 Jesus Christ is Lord 😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-pk6tq1we8q
@user-pk6tq1we8q 5 лет назад
ውሽት እንደሆነ ባነጋገራቹሁ ታስታውቃላሁ እናተ ናቹሁ ማለት ነው ሀገራችንን ምትበጠብጡ 666
@DD-ol6gl
@DD-ol6gl 5 лет назад
አቤት ሴቶች እንዴት ነው የሚያደርጋቸው ?
@MegaWondu
@MegaWondu 5 лет назад
ድራማውን እነደ ድራማ ሳየው ወድጄዋለሁ፡፡ መልእክቱም ጥሩ ነው፤ ክፉ ሃሳብ ድል ሲደርግ ያሳያል፡፡ ከእምነት አንፃር የእምነት ሰዎች ተጨነቁበት፡፡ እኔ የለሁበትም፡፡ እና ለኔ ጥሩ - አስተማሪ ኮመዲ ነው!
@DABGTD
@DABGTD 5 лет назад
The drama is a tragedy based on true story.The only stuff missing is english subtitle.
@shibrieteferrashibeshi1347
@shibrieteferrashibeshi1347 5 лет назад
betam des yemil drama new . miskin ye ETHIOPIA hzb.
@hawafarfanna6824
@hawafarfanna6824 3 года назад
Good
@cloerein412
@cloerein412 5 лет назад
God bless you always eyuuu
@themorningstar9458
@themorningstar9458 5 лет назад
Praise the Lord bro/sis, you are so blessed to have open eyes all other people so blinded and just blaming the man of God for nothing!
@use1K629
@use1K629 5 лет назад
ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድ አለ ሙዚቀኛው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😋😋😋😋
@aifyame3555
@aifyame3555 Год назад
🤣🤣🤣
@stellababe527
@stellababe527 5 лет назад
May God protect you my dear more
@dastawoldesemayat5244
@dastawoldesemayat5244 5 лет назад
በጣም ታሣዝናለሕ
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 5 лет назад
Ene Gena Yihen VIDEO yayehu Ken T-shirt awkew Endekededut Lelaw Demo Bilawaw Betam Telekebgn. Sewyew Yihen Bilawa Yize new Mzorew Sil Betam Yewshet Drama Endehone Yegebagn 😢😢😢😢 Hizbu zim Bilo uuuuu Yilal. Mastewal endet new Yetefaw 😢😢😢
@hibistassegu417
@hibistassegu417 5 лет назад
Thank you for uploading this video again. I love to see the work of God, and the Glory of the Name of Jesus destroying the work of the devil. God bless you.
@solomonlemma8900
@solomonlemma8900 2 года назад
ይህ ወሮበላ ሰው አጭበርብሪ ነው:: በክርስቶስ ስም ይነግዳል::
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 месяца назад
You love to see the work of Who 😜 this is just a joke and don’t bulshit yourself 🤣🤣 this is a political statement to support Abiye and PP 🤔 shame on this loser 😉🤣
@abm1344
@abm1344 5 лет назад
የቸገረው እርጉዝ ያገባል ሰትወልድበት ገደል ይገባል።ዘንድሮ ተናጋሪና ፈዋሽ በዛ
@abeltesfaye7849
@abeltesfaye7849 5 лет назад
ብሩ ተቆጥሮ የተቀመጠ ነው 5000 ሺህ መሆኑንም ያውቀዋል ወይ ጌታዬ ቆጥሮ ብሰጠው እንኳን ምናለበት ያዘጋጀውን ሰጠው ክክክክክ አሪፍ ትወና ነው። እግዚአብሔር ቤቱን ማጽዳት ጀምሯል አልመለስ ያሉትን በአደባባይ በማዋረድ።
@user-mh4oi8sr6f
@user-mh4oi8sr6f 5 лет назад
እኔሥ እሚገርመኝ ቁጭ ብለው የሚከታተሉት ሥራአጦች ናቸው እግዚአብሄር ልቦናችሁን ይመልሥላችሁ
@iamholy7529
@iamholy7529 2 года назад
ስራ አጦች ሳይሆኑ ለአምልኮ የሄዱ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰራዊቶች ናቸው::
@adanesilkesigso4379
@adanesilkesigso4379 2 года назад
አንችን እና አንችን የማሱሉ የልቦና እውሮች ሰዎች ሰይሆኑ ፤ እንዴ ማርያም መልከሙን የማራጡ ልባ ቅኖች ሰዎች ናቸው።
@user-yj5jf1no4b
@user-yj5jf1no4b 2 года назад
አችም አይታሽ አዶል ኮሜቱን የኮሜትሽሁ ዎይ ሰዊ
@tatekabera3130
@tatekabera3130 2 года назад
@@adanesilkesigso4379 የልብ እውር ማለት አንተ እና መሰሎችህ ናቸው የማንም ጋጠወጥ መጫወቻ የሆናችሁ የጋማ ከብቶች የእድሩ ድክመት እንጂ ሙታችኋል እኮ ምድረ ከብት
@mhretmeri
@mhretmeri 2 года назад
Mini maleti feligeshi new
@user-nv2bg2pz8b
@user-nv2bg2pz8b 4 месяца назад
አሜን የእግዚአብሔር ቃል ሰይጣን ብትን ይበል እዩ እወድሃለው እግዚአብሔር ፀጋዬ ጸጋ ያብዝል
@qawnae7225
@qawnae7225 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen ye geta sim ye tebareke Yhun❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@remamucker1086
@remamucker1086 2 месяца назад
ኤግዚያብሔር ካንተ ጋር ናው እዩዬ አሸናፊ ነክ ሁሌም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ziade1933
@ziade1933 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ጌታ እየሱስ ይባርክሺ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ጌታ እየሱስ ይባርክሺ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏👏👏👏👏
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 2 года назад
😆😆😆😂😂😂😂😂
@selame913
@selame913 5 лет назад
አቶ ዘላለም ላንተም ጌታ ምህረት ያድርግልህ።
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 5 лет назад
ዘላለም ምን አደረገ ?
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 5 лет назад
Selam E እውነትም ምን አደርገ ዘላለም? እዩ እራሱነው ነው ያስተላለፈው እ/ር ሊያስተምር ስለፈለገነው ህዝቡን
@mahlethagos7161
@mahlethagos7161 5 лет назад
What did he do wrong?
@user-xd5mj4rc4c
@user-xd5mj4rc4c 5 лет назад
Selam E ለምን ውሸታሙን ስላጋለጠ? እጭበርባሪውን ሌባው?
@luchyakiflay9568
@luchyakiflay9568 5 лет назад
Selam E ዘላለም እማ ባትይውም ምህረት ኣግኝቶል ሌላው ምህረትን ያገኝ ዘንድ ግን ይጥራል ቀጭ ብሎ የጌታን ቃል ያልተማረ እንዲህ ሲበዘበዝ ዘመኑ ያልቃል ፈውሱ ደህንነቱ በክርስቶስ በነፃ ተሰጥቶን ወደባርነት የሚጏዝ ህዝብ ኣይናችሁን ጌታ ያብራ በነዚ ምክንያት ሃዋርያትበመጋዝ የተሰነጠቁበት በፈላ ዘይት ህይወታቸው ያለፈበት ያ ቅዱስ ወንጌል ረከሰ ጌታሆይ ምህረት ኣድርግ
@mahlethagos7161
@mahlethagos7161 5 лет назад
Zele please tell us what you think about surafel demese.. Lerasu selasegedew ngr please
@hamzumusa6669
@hamzumusa6669 3 года назад
በጣም ታዛዝናላቹህ አላህ ሂዳያ ይሰጣቹህ የሚገርመው ሰውየው ውነት ተናገር አሸባሪነው አለ ልብካላቹህ
@user-ix3hv9qk4n
@user-ix3hv9qk4n 5 лет назад
ከዩቱብ አጠፉት ወይኔ በጌታ ከፍሎኝ ነው ይህን የሰራሁት ያለውንም ብታመጡ እጭናለሁ ሲል የነበረ ይህን አጠፉት እኔ ደግሞ ባለፈው ድራማ መሆኑን ከሰማሁ በኋላ አይቼው አይ ጩፋ እግዚያአብሔር ቀን ይጠብቃል እንጂ መፍረዱ መች ይቀራል ብለህ ነው አልሰድብህ ለአንተ ንሰሃ መግቢያ ይሁንህ ጩፋ ድራማ ይብቃህ በፈጣሪ ስም ንግድ ይብቃህ ንሰሃ ግባ እውነት ፀጋው ተሰቶህም ከሆነ በእውነት አገልግል ገንዘብን እንዲህ አታፍቅር እውነት የተቀባህ ከሆንክ።
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 5 лет назад
እንደሚያጠፍት እግር ጠኛ ነበርኩ ዳውሎድ ሳላደርገው ደለቱብኝ ዘሌ እግዜር ይስጠውና
@salamtube2144
@salamtube2144 5 лет назад
ፌበን የጌታ ልጅ Mare ale ene ahune new yayehute
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 лет назад
@@bltanyagetachew6659 እኔ ትንሽ አየውና ት/ቤት ሄድኩኝ ስመለስ አየዋለው ብዬ ከዛ ደለቱት
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 5 лет назад
እብድ እንዲመስል ቲሽርቱን ከምቀዱበት ለምስኪን ብትሰጡት ምን አለበት ቢላውንስ ሽንኩርት ቢከትፍበት ውይይ እዮ ጮፍ
@user-tb3bd8lh7n
@user-tb3bd8lh7n 5 лет назад
በጣም
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 лет назад
Kkkkkk
@fqrfqr5583
@fqrfqr5583 5 лет назад
Kkk
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 4 года назад
50 ሺ ብር ተከፍሎኝ ነዉ አለ እኮ😀😀
@user-fy8xt9hp9t
@user-fy8xt9hp9t 3 года назад
በጣም
@rutayemane3114
@rutayemane3114 3 года назад
God bless you
@tirfeshiferaw1451
@tirfeshiferaw1451 4 года назад
Video-wun betinish astewulot laye sew dirama mehonu gilits hono yitayal...abet geta hoy lemidirachin mihiretih yiften. God bless you dear brother Zelalem Mengistu.
@MegaWondu
@MegaWondu 5 лет назад
it was amazing , both are good actors .... but how they dare to full all these innocent to this extent?
@thabisomabone9559
@thabisomabone9559 2 года назад
It's true iam Trust
@melkamelak9882
@melkamelak9882 2 года назад
አንተም አንድ ቀን እዚሁ መጥተህ አጋንንት ይወጣልሀል:: የጌታን ሥራ የሚንቁ የሚያንቁዋሽሹ የጠንቁዋይ ቅጥረኞች ናቼው::
@muhmadmuhmad9560
@muhmadmuhmad9560 5 лет назад
የሀገሬ ሰውች እባካችሁ ንቁ እሄ አጨበርባሪ ህዝቡ ላይ ድራማ እየስራ ነው እግዝያብሄር ይቅር ይልሀል።
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 5 лет назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ በጣምይገርማል አህዛብ እረ ንቂ ወደ ነጣቂ ተኩላዎች አታመዝሩ ከእነዚህ ሀሰተኞች ጨፋሪዎች ከሰይጣን ማህበርተኞች እንዴት ትተባበራላችሁ አረ ይገርማል በእግዚአብሄር ፊት ይኼ ሁሉ አህዛብ አረ ወዴት እያመራን ነው አቤቱ የሰራዊት ቅዱስ መድሀኒአለም ሆይ ልጆችህ ወዴት እያመራን ነው???????
@Awliemeror
@Awliemeror 2 года назад
ኦ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይቕረ በለልና
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 лет назад
እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣችሁ ህዝቤ አውቀትን በማጣቱ ጠፍቶን ሳአሊለነ ምህረት አመቤቴ ማርያም ልጆችሽን ጥብቄን ዘመኑ ከፍቶን አና በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💔
@user-ks1is2pz4j
@user-ks1is2pz4j 3 года назад
😘
@TadaluDanuu
@TadaluDanuu Год назад
😢❤
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 лет назад
እንዲ በማስመሰል የጌታዬ ስም መሰደቡ ያሳዝናል ምድረ አጭበርባሪ ትንሽ እንኳን የማይሰቀጥጣቸው እኔ ምለው ለእዩ ሌብነቱ ሊወጣ ሆነ ግን ይሄ ወንበዴ ቢያዝ ጥሩ ነበር አጭበርባሪ
@sabam473
@sabam473 5 лет назад
የልጅ ፍቅር Love Manew wanaw wonbede?
@jesusistheonlyway3005
@jesusistheonlyway3005 5 лет назад
Saba Million ጠንቋይ ኢዩ እና መሰሎቹ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
Saba Million አልሰማሽ ሼር የተደረገው ድምጹ
@user-di7bs4sg9x
@user-di7bs4sg9x 2 месяца назад
Wow❤❤❤
@helenhidru2861
@helenhidru2861 5 лет назад
Hi! Drama new amtseru betam yasaznal.Sew baywaga agzabher ywagal lewshetam nebyat. Bilaw snkort ktefbet wsetam.
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 3 года назад
አላህአኩበርርርርርርር
@user-ox4dv8vv3x
@user-ox4dv8vv3x 5 лет назад
ይህ ሰዉዬ የሶስት ሰዎች ነፍሰ ገዳይ ነው በህግ ይተሰር
@etaguetaguedaylalu7352
@etaguetaguedaylalu7352 2 года назад
manewu Esu
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 3 года назад
tebarek tebarek
@negaseemiliki722
@negaseemiliki722 5 лет назад
እግዚአብሔር ዘመን ያምጣ
@SamsungJace-nm1tw
@SamsungJace-nm1tw 5 лет назад
ምኒ ይስራ ሴጠን ዉሸት ይዞ መዞር ነዉ ነብይ ምኒም ስጋት አይኑርህ አንቴ የምታገለግለዉ ጌታ ለጠለት አሰልፎ የማይሰጥ አምለክ እንጅ የምሰጥ አይዴሌም!!!
@appmail3311
@appmail3311 5 лет назад
Leki belshali leyuuuu e/r kesu garı new
@fqrfqr5583
@fqrfqr5583 5 лет назад
😝😝😝😝Lilas fogariwoc
@aynalemfikadu3105
@aynalemfikadu3105 5 лет назад
እትዮጵያ ውስጥ ትምሀርት የማይጠይቅ ስራ ብኖር ነብይ መሆን ነው በርታ እኔም ከስደት መልስ ነብይ መሆኔ አይቀርም ።
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 лет назад
Kkklkkk
@user-xr4ku9vt4x
@user-xr4ku9vt4x 5 лет назад
ሃሃሃሃሃሃ እር አታሲቂኝ እማየ
@fqrfqr5583
@fqrfqr5583 5 лет назад
እኔም አስባለው ከማዳም ጋር ከምቃጠል ፎግሬ ልብላ kkkk,
@themorningstar9458
@themorningstar9458 5 лет назад
You need to repent for saying that!
@matwoetore7266
@matwoetore7266 2 года назад
የእግዝአብሔ የቀኝ አይኑ ብሌን ነኚ !!!ሃሃሃሃ አቤት ድፍረት
@takelegubela6484
@takelegubela6484 5 лет назад
እኔ ሁላቹንም ምመክረው በ EXODUS TV የፓስተር ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ከቤቲ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ቢቻ እንድትከታተሉ ነው፡፡ ያኔ ጉዱን ሁሉ ትረዱታላቹ፡፡ ከምንም እምነት ወይም ሃይማኖት ነጻ በመሆንና በምክኒያታዊነት አቋም ላይ ቢቻ ሁኑና የጠቀስኩትን ቪዲዮ ተመልከቱት፡፡
@user-vw4zp6vk4f
@user-vw4zp6vk4f 5 лет назад
I have looked that and proud a lot
@SamsungJace-nm1tw
@SamsungJace-nm1tw 5 лет назад
ግን ይቅርታ ጠለትህ ብወድቅ ደስ አይበልህ ይል ነበር በእግ/ር ቃል ይሁንና በዘመኑ ጌታ ያነሰቻዉን ነብያቶችን ልሰድቡ የወጡትን ዉሸታሞችን ግኒ ሰይሞቱ ለንቃቻዉን እግ/ር እንድይዝ ብትጸልይና ብኒጸልይ ፀሎቴ ነዉ!!!
@samiiramahdi6635
@samiiramahdi6635 2 года назад
ውይ ወንድሜ ትወና የት ነው የተማከው ባክህ ንገረኝ ልማር
@DanielGebru-my1oy
@DanielGebru-my1oy Месяц назад
፡እዩበጣምነዉ፡ምንወደዉ፡ወላይታ፡አትመጣም፡ወይስ፡ስልክ፡ቁሪ፡ስጠይኘ፡ዉደደ፡
@user-hz4er8oi4b
@user-hz4er8oi4b 3 года назад
አኡዙቢላ አልሀምዱሊላ አለኒኢማቲል ኢስላም. ቱአለይኩም
@AbiyotDemelash-sv8bz
@AbiyotDemelash-sv8bz 11 месяцев назад
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው።
@khawlamortada3082
@khawlamortada3082 3 года назад
AmeeeeeeAmeneee👏👏
@etaeta493
@etaeta493 5 лет назад
I'm so sorry
@missmesi6248
@missmesi6248 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ሆኖ ነው
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 5 лет назад
ቆይ ግን የኢትዩ ህዝብ ለምን ይታለላል እሄ አታላይ መሆኑን እንደት ማወቅ ይሻላል አንተ አማትምተው ምን ስለሆንክ ነው አላህ በሸይጦን ይጠብቀን
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 6 месяцев назад
ሠይጣን ይሸነፋል የኢየሡሥ ማዳን ይቀጥላል ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ኢየሡሥ ለዘላለም ጌታ ነው ሠይጣን ይጫጫ ሀሌ ሉያ ሥሙ ይባረክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@ephremtesfaye7263
@ephremtesfaye7263 3 года назад
መሞቻቹ መጥፊያቹ ደረሠ እንግዲ ወላዲት አምላክን ክዶ ህይወት እንደሌለ መቼም አትክዱም ያለድንግል ማርያም ክርስቶሰ የለክርስቶስ ክርስትና የለምና
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 года назад
በትክክል
@shewanesehbelaynh5242
@shewanesehbelaynh5242 2 года назад
እውነትም መንገድም ሕይወትም እየሱስ ነው እውነቱንያብራልክ
@zahratura5889
@zahratura5889 Год назад
Ke Allah wuci amlak yelem iyesus ye Allah baryaa newu
@Blackbetharchane
@Blackbetharchane 20 дней назад
ወንድም እየሱስ አልፋና ኦሜጋ እርሱ ወልድ እግዚአብሄር ነው እከሌ ካለ ከሌለ የሚባል አይደለም
@hanihaymi6274
@hanihaymi6274 5 лет назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልባና ይስጣችሁ
@user-ly7vt4mx7o
@user-ly7vt4mx7o 3 года назад
ትክክል
@frehiwottefera5096
@frehiwottefera5096 Год назад
አረ:በፈጠራችሁ:እግዚያብሄር:የሠጣችሁን:አእምሮ:አሠሩት:እንደዚህ:መጫወቻ:አትሁኑ:!!"it,a film :ምስኪኖች:እንደዚህ:መጫወቻ:ትሆኑ?ልቦናችሁን:ያብራላችሁ:proud to be ortodox ::
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 Год назад
ጌታ አይንሽን ይክፈትልሽ ብታምኚ ከዚ የሚበልጥ ታያለሽ
@kasdav7642
@kasdav7642 11 месяцев назад
የድንግል መርያም ልጅ ስሙም እየሱስ ይባላል ያድናል አይምሮህ ተይዟል እግዚያብሔ የናዝሬቱ እነሱ ላንቸም ለቤተሰብ ይድረስልህ ጌታ ይባርክ ቀና ሁን ጌታ ይባርክህ
@user-nr2xz7qs8w
@user-nr2xz7qs8w 2 месяца назад
God bless you ❤
@alialihussen98
@alialihussen98 3 года назад
እእእእእ አረ እማይሰማ የለ አሪፍ ድራማ ነዉ አታጃጅለኝ ነዉ
@selammekonn8258
@selammekonn8258 5 лет назад
ጠላትምንቢፍክርለቲንሽጊዜነውእዪአይዞህጌታከአተጋርነው
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 лет назад
ውይ ምርጥ ድራማ ነው ግን ልኡል እግዚአብሔር ይማራችሁ ይቅር ይበላችሁ የመጨረሻው ዘመን ነውና ንቁ በሀይማኖቶችሁ ፅኑ ወንድሞቼ እህቶቼ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አጭበርባሪዎችን እደዚህ ያጋልጣችሁ።
@sebletefera879
@sebletefera879 5 лет назад
I love eyu chufa
@meronia4687
@meronia4687 5 лет назад
eyu malte wonderefull ilove you relly professs god you blesss
@suram9622
@suram9622 3 года назад
🤣🤣🤣 ere tewu
@alemasfaw9662
@alemasfaw9662 5 лет назад
በጣም ያሳዝናል ይህ ማስተላለፍ እየሆነ ያለው የስንቱን እምነት እንዳበላሻችሁ ይገባሀል ሲጀመር መካድ አመል ነው ከዚህ በፊት በቀጥጠና 2አንድ እብድ በቀጥታ የተቅቀዳ አለኝከነ ቡቱቶው ብጽእ በድርብተራዎች መንገድአዳሪው ገላውን ታጥቦ ሰው ሆኖ መስክሮ ከስንት ቀን በሃላ ተሞልቶ መጥቶ ውሸት ነው አለ ይህ የሌባው ስራ እንደገና ተሞልቶ የመጣ እሱን ከምትሉት ይልቅ እናንተ የምትዘሩት የውሸትምስክር አምናችሁ ስንቱ ነው ጌታን የተቀበለ ለመሆኑ እሱ ካገለገለው ይልቅ የውሸት አባት ውሬ አምናችሁ ታናፍሳችሁስህተት የልም አይባልም ማንም ይሳሳታል አንተ እቤትህ ሆነህ ስንቱን ጽሁፍ አርመህ ነው የምታወጣው ለስራው ጌታ አለ ግድ የላችሁም እሱ ነጥሮ ይወጣል ከክብር ወደ ክብር ይሄዳልእናንተእዚህ ተቀምጣችሁ ላበላሻችሁት ትጠየቃላችሁ ለመሆኑየእየሱስ ስም ነጻ አያወጣም አንተ አንቺ የምትፈርድ ሁሉ በመጀመሪያ እንደቃሉ በመኖር ራስህን አቅርብ በመጀመሪያ አይንህ ላይ ያለውን ጉድፍ አንሳ እያንዳንዱ አገልጋይ በስንት እርማት እያስተካከለ አንተ ቅድስ ነኝ ብለህ ነው በተለይ ሚዲያውን ተጠቅማችሁ ምታንሱ ጌታ እየሱስ ይቅር ይበላችሁ ለእናንተ ንስሀ ግቡ የስንቱን አይምሮ አበላሻችሁ
@sabam473
@sabam473 5 лет назад
I have to admit, though, that his outfit (suit) is appropriate for the performance..
@meseretshalomchernet110
@meseretshalomchernet110 5 лет назад
seyitani girayigibawu nebiy eyu ahunimi kewetabeti kefita aliweredemi eyesusi gita newu
@meseretshalomchernet110
@meseretshalomchernet110 5 лет назад
+Meseret shalom Chernet anite zelalemi megisitu yemitibaliwu sewiy nebiyatochin kemetechet Lila sira enidelileki yetawekenewu ewinetegna sewu kehunik wenigilin sibeki
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 5 лет назад
@@meseretshalomchernet110 ወንጌል ላንች ምንድን ነው መጀመሪያ ለመናገር ዘላለምንም ሆነ ጠንቆይሽን በእግዚአብሔር ቃል ተሞይ ምን ይላል ብለሽ ዘላለም ከራሱ ማንንም አልትልናገረም በእግዚአብሔር ቃል ነው ።ትክክል አይደለም ያለው
@yeethiopiahabesha3868
@yeethiopiahabesha3868 5 лет назад
that is funny.
@s.t1781
@s.t1781 3 года назад
ወይአማላጇ ቅድስትድንግልማርያም ሆይ የኔእናት ምንጉድነው በሰውጭንቅላት ተጫወቱ
@ladylady8547
@ladylady8547 5 лет назад
አሜንንንን
@semeon4christ694
@semeon4christ694 5 лет назад
How about the others on the ground are they also got paid? I don't think so.
@blensolomon6574
@blensolomon6574 4 года назад
So why he choose him...
@yalewultworku6430
@yalewultworku6430 5 лет назад
ድራማይቱ ድራማ ናት አይ ጊዜ
@tolosaabdisa8895
@tolosaabdisa8895 2 года назад
አስበኝ ጌታ እየሱስ.....!! የደረሰብኝ ችግር ለእኔ ከባድ ነው ጌታ ለአንተ ግን ኢምንት ነው። ችግሩን አንተ ፍታው መፍትሄም አብጅልኝ!!! ጌታ ሆይ የኢንሹራንሱን ጉዳይ በድል እንዲጠናቀቅ አንተ እርዳኝ... የመኪናየን ችግር አንተ ፍታው... በእየሱስ ስም!!!
@user-gn9ce9ir4q
@user-gn9ce9ir4q 2 года назад
ይህንን ቢዲዮ ያቀረብከው እራስህ መናፍቅ ነሀ ፈጣሪ ይገስፅህ
@minasiebithone3597
@minasiebithone3597 2 года назад
አይ እዩ ጩፋ፣ እሄ ልቡ የጠፋውን ስውር ህዝብ ጥባጥቤ ይጫወትበታል!!! ነብይነት እንደዚህ እረከሰ!!!
@samiiramahdi6635
@samiiramahdi6635 2 года назад
ጐበዝ ጐበዝ ሰው ነክ።እኛ ከእስሳ የምንለየው ማሰብ በመቸላችን ነው
@amuamu7098
@amuamu7098 5 лет назад
አቤት አቤት አቤት ያጋንንት መስፈሪያ ከመሆን ይሰውረን ሰይጣን እኮ ነው የሰፈረባቸዉ ግን አላወቁትም አውሬውን የሚከተሉት ቁጥራቸው እንደ ምድር አሸዋ ይበዛል ተብሏል ይገርማል ይሄኮ የ666 አዳራሽ ነው ሶሪያም አንድ ቀን ይቀጣል በእግዚአብሔር ፈቃድ ሶሪያ የታላቁ ቅዱስ ኤፍሬም አገር አምላክ ያስበው ደሞ የተለያየ ሀይማኖት ተከታይ ይላል እንዴ ደፋር እኛ የተለያየ ሀይማኖት የለምን እምነታችን አንዲት ናት እሷም ተዋሕዶ ብቻና ብቻ ሌላው ዘመን አመጣሽ ወረርሽኝና አርቴፊሻል ነው ክክክክክ
@MdMd-gx7kg
@MdMd-gx7kg 5 лет назад
አንች አፍ ሽን ዝጊ* ሀይማኖትን የሚያጠብቅ የሰው ሀይማኖት እያረክስም ሀቅን ሀቅ አለበት አለ ነገሩ ወደፊት ነው ኢስላም ባንች አፍ አርቲፊሻል ሊባል አይገባም
@jesusistheonlyway3005
@jesusistheonlyway3005 5 лет назад
አንዱ ስለ ሑሉ ሞተ 2ኛ ቆሮ 5:14 እናንተስ ከኢዩ በምን ትለያላችሁ??? በክርስቶስ ብቻ የማያምንና በስሙ የሚነግድ ሁሉም ያዉ ነዉ
@amuamu7098
@amuamu7098 5 лет назад
@@MdMd-gx7kg ክክክክክ አታስቂኝ ለኔ መልስ አትስጭኝ ገባሽ ከናንተ ጋራ ማውራት አልፈልግም የተናገርኩት እውነቱን ነው አንችው ዝጊ
@amuamu7098
@amuamu7098 5 лет назад
@@jesusistheonlyway3005 አታውቁምና ትስታላችሁ በምንም አንገናኝም ከአህዛብ መናፍቃን ጋራ ገባሽ ልብ ግዢ በክርስቶስ እኮ እምትነግዱት እናንተ ናችሁ እኛ የምናመልከውን እናውቃለን ትላንትም ዛሬም ነገር የቀዳማዊ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ከመናፍቃንና ከአህዛብ ጋራ በምንም አልገናኝም መቸም ስለዚህ አፍሽን አትክፈችብኝ እኔ ከሶስት ሺ አመት በላይ ያስቆጠረች እምነት አለችኝ እስቲ ንገሪኝ እስልምናና መናፍቅ ከየትና እንዴት መቸ መጣ የክርስትና ፆም ፀሎቱ ሲያቅታችሁ እንዲሁም ገንዘብ እያታለላችሁ እንደምትስቱ እናውቃለን እውነቱ ጠፍቷችሁ አደለም ደሞ በምን ትለያላችሁ ትላለች እንዴ ይች አርሄፊሻል እምነት ተከታይ ሁሉም እምነት ይጠፋል የመሰረቱት ፍጡራን ሰወች ስለሆኑ ተዋሕዶ ግን አታልፍም *በሐዋርያትና* *በነብያት* *መሰረት* *ላይ* *ታንፃችኋል* *የማእዘኑም* *እራስ* *ድንጋር* *ክርስቶስ* *እየሱስ* *ነው* *ኤፌሴን* *2:20*
@Sam-ct9kv
@Sam-ct9kv 5 лет назад
Demo betam yemigerm .... ende dro bihon mared neberrr ahun adis kidan sle hone mreh alewwww😳😳🙄🙄🙄 nebiu bayi gudddd ekonew bemebrhan.... gen yemigermew ethio wust hggg yelem endie endiet hzb ayetefa zmmm blo yayal😓🤨
@yisakorassegid7996
@yisakorassegid7996 5 лет назад
betam yemigermew eko "yedero zemen bihon mared newe ahun gene meryalehu" what does that mean?
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
Alitebabberrim !!! Amen yemillew le zelalem leteserraw sira new !!!
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 5 лет назад
እኔ የሚገርመኝ ለመድን ያጠፍታል ትክክል ነን ካሉ ውሸታሞች ናቸውና ዘሌ ተባርክልን እኔ እፈልገው ነበር ሌቦች አይደሉ
@mulukenanbese2308
@mulukenanbese2308 5 лет назад
bltanya Geta Yiker Yibelish
@birkealex3304
@birkealex3304 3 года назад
ነብ እዪ ጌታ ይባርክ አንቴ ትክክለኛ ነብ ኔኪ ኢድሜክ ይርዘም ልኝ አሜን ከሃንቴ ጋር የሌው አይላኛ ነው!!!!!!!!!!!!
@adiswaLibelebewelek
@adiswaLibelebewelek 4 года назад
Ene geremmmmmmm yemelegn yesewu mejajal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ix1xb9rs7q
@user-ix1xb9rs7q 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen
@maskaramoumarada7476
@maskaramoumarada7476 3 года назад
Amen Amen amen tebareki tebareki🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍍🍍🍍🍍🎄🎄🎄🎄🎄🎄🍓🍓🍓🍅🍅🍅👍👍🤝🤝🤝👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
መንግስት እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎችን ለምን ዝም እንደሚል አይታወቅም ለምን ጠንቋዮችን እያሰረ እነዚህ ለምን እንደሚተው ይገርማል አሁንም እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል
@hayattube9044
@hayattube9044 4 года назад
Sitasazni mengstu yenezih emnet teketay eko new
@alemtarik
@alemtarik 11 месяцев назад
እዩ የእግዝያብሔር ሰው ነው መፀሐፉ በፍርያቸው ታውቁዋቸዋላቺሁ ይላልኮ ከዝህ በላይ ፍሬ ምናለ ወንጌል ይሰበካል ጌታ ይመለካል አጋንንት በስሙ ይወጣል ይሄነው እውነት
@mulubrhantsegay3641
@mulubrhantsegay3641 5 лет назад
ምስኪን ህዝብ ያሳዝናል አሳሳቹ መሃይም ተከታዩ መሃይም ሲሆን ይሄ ነው ትርፉ ትንሽ ቃሉን አንብቡ ባትችሉም audio ስሙ እንድትተርፉ
@AbrahamErabo
@AbrahamErabo 17 дней назад
Good blese u ❤❤❤
@mulneshmels1147
@mulneshmels1147 2 года назад
አድራሻው የት ነው?
Далее
Все кругом Миланы... 🤣
00:12
Просмотров 131 тыс.
HOW DID SHE WIN??
00:49
Просмотров 16 млн
2145- የግብረሰዶም መንፈስ ተመታ!
16:22