Тёмный

ይረዳል ይደግፋል | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship |  

Halwot Emmanuel Church
Подписаться 184 тыс.
Просмотров 969 тыс.
50% 1

ይረዳል ይደግፋል | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship | #2024

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 677   
@MichaelDarcho
@MichaelDarcho 6 дней назад
አመሰግናለሁ ከዛ ወጀብ ከጠላት ፈተና ስላስመለጥከኝ ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ❤❤❤
@MichaelDarcho
@MichaelDarcho 3 дня назад
አምለክ ሆይ ባንቴ ነው ያሁሉ ወጀብ ያጨለማ ጸንቼ ያለፍኩት ተባረክ የኔ ጌታ አመሰግናለሁ እድሜ ዘላለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ይሙላ አምልኮ ማደሪያህን ተባረኩ ሁሉም አገልጋዮች ❤❤❤
@AsratWolde-u3i
@AsratWolde-u3i 3 месяца назад
በብዙ መከራና በብዙ ፈተና ውስጥ ሆኘ ይህን 44 ደቅቃ እና 24 ሰኮንድ የዘመረከውን መዝሙሮችን ደጋግሜ ሰምቼ በጣም ተፀናንችያለው ተበረታተሁኝ፥ እግዚአብሔር እንደ ምረዳኝም❤ ካለሁበት ሁነታ እንደምያወጣኝ በጣም አምኘወለው። በጣም የተባረክ ብሩክና ግሩም ሰው ነክህ እግዚአብሔር ስለ ሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናሀለሁ፥ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ይጨመርልህ ይብዛልህ፥ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ፤ በጣም እወድሀለሁ!!!❤❤
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 месяца назад
አይዞሽ በወጀብና በአውሎ ንፍስ መንገድ አለው ጌታ
@aretamekonin9333
@aretamekonin9333 2 месяца назад
አሜን
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 2 месяца назад
amen, ጌታ አሁንም በስራ ላይ ነው
@sabayebio5120
@sabayebio5120 2 месяца назад
Amen 🙏
@DemisseDelbo
@DemisseDelbo 2 месяца назад
❤❤​@@sabayebio5120
@MeazaMulugeta-ji9on
@MeazaMulugeta-ji9on 15 дней назад
What an amazing singer and songs may God bless u❤❤❤
@SeleshiKebede-vz3bh
@SeleshiKebede-vz3bh 15 дней назад
Tamnye
@yosefzeleke8390
@yosefzeleke8390 26 дней назад
በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ግሩም አምልኮ ...ክብር ለኢየሱስ ይሁን ። ተባረክ እልልታ ለኢየሱስ ይሁን ለክብሩ ይሁንጰ።
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 месяца назад
እአዎ ይረዳል! እጆቹ እረድተውኝ ለመቆም በቅቻለሁ! ቆሚያለሁ ስል ህይወቱን ስቶኝ በህይወት ስላኖረኝ እንጂ እምላኬ እኔበማግኝት በማጣት ሳይሆን ክሁሉ የሚበልጠውን የዘላለም ህይወት የስጠኝ እግዚአብሔር ሳሰብ ሁሌ እደነቃለሁ!! ሳይለወጥ የሚልውጥ ፍቅሩን ያበዛልኝ እጅግ በብዙ ምስጋና ለገነነው ስምህ!!!
@sisaywondimageno6874
@sisaywondimageno6874 3 месяца назад
I blieve it i received
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 3 месяца назад
😊😊😊😊
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 3 месяца назад
😊😊😊😊😊😊
@atsedetesfamariam3762
@atsedetesfamariam3762 2 месяца назад
❤ዉሀቤወበ❤😊​@@christinabyssinia894
@asnkechbekele9524
@asnkechbekele9524 2 месяца назад
ተባረክ እግዚአብሔር የበለጠ ይጠቀምብህ
@medhanitnegussie3682
@medhanitnegussie3682 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AlazerAbata
@AlazerAbata Месяц назад
አሜን ሃሌሉያ ጌታ በብዙ ይባርክህ🎉🎹🎹🎵
@jenitom-m6i
@jenitom-m6i Месяц назад
ይህንን መዝሙር ያለ መሰልቸት ነው በየማለዳው እየሰማነው ያለነው። የአራት አመቷ ልጄ ደግሞ ቀኑን ሙሉ ትዘምረዋለች። እግዚአብሔር ለኔና ለቤቴ ያደረገውን ቸርነት ልዩ ነው ክብር ይሁንለት። ውድ ዘማሪ ወንድማችን ስለአንተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ፀጋውን ያብዛልህ። በብዙ እየባረከኝ ነው።
@TeameGebrehiwot-h6w
@TeameGebrehiwot-h6w 3 месяца назад
“በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥6
@tinanigusse4935
@tinanigusse4935 27 дней назад
OMG, I've listened to this gospel song more than a hundred times and will continue to do so forever. The singer is very anointed; may God bless you more and more. Mesgana yeza song is # 1
@yordehlakew648
@yordehlakew648 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛልህ🙏🏾🙏🏾ታማኝዬ በተረጋጋ መንፈስ, በፆሞና ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ🔥🙏🏾 የተስጠህ ፅጋህ ይብዛልህ!!! ስትዘምር የእግዚአብሔር መገኘት ይስማናል. እኔም ቤተስቤም ባንተ ዝማሬዋች ሁሌ እንባረካለን. ያንተ አይነት ዘማሪዎች ይብዙልን!! May the Lord bless you my dear🙏🏾🙏🏾 Thank you 🙏🏾
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Месяц назад
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ተባረክ
@SapereAude-hk3vd
@SapereAude-hk3vd 3 месяца назад
ዝማሬው እና የጉባኤው ድምፅ በበጉ ዙፋን ፊት ያለ የመላዕክትና የቅዱሳን አምልኮ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ!
@ashebirasefa8351
@ashebirasefa8351 2 месяца назад
Amen tebareki wondime
@rosapalmas6953
@rosapalmas6953 Месяц назад
@@ashebirasefa8351
@MeazaZerfu-x6v
@MeazaZerfu-x6v Месяц назад
እግዚአብሔር ጨምሮ.... ይባርክህ !! የዘመርካቸውን መዝሙሮች ከፍቼ ማዳመጥ ስጀምር በምድር መኖሬን እረሳለው ሳላውቀው ከውስጤ ፍንቅሎ የሚወጣውን የእንባ ጎርፍ መቋቋም ያቅተኛል !! ተባረክልኝ በብዙ በረክት!
@estifanosnegussie889
@estifanosnegussie889 3 месяца назад
Psalms 91 አማ - መዝሙር 1: በልዑል መጠጊያ የሚኖር፡ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2: እግዚአብሔርን፦ “አንተ መታመኛዬ ነህ፡” እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
@Samzjoy
@Samzjoy 3 месяца назад
hallelujah!
@Alem.773
@Alem.773 2 месяца назад
Amen 🙏
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 4 дня назад
Amen
@ense7025
@ense7025 3 месяца назад
ከሞት የተረፈች ነፍሴ ብዘምር ምን ይጨንቃታል…..እንዴት ነፍስን ሚያረካ ዝማሬ ነዉ ከግሩም ድምፅ ጋር። ተባረክ ወንድሜ። እየዘመርክ ዘመንክ ይለምልምልክ።
@KebuKebu-ow9jv
@KebuKebu-ow9jv Месяц назад
Wow fitsum yegeta magegnat yalabetmazmur new .tabarek lamlim.
@libanosbirhan3655
@libanosbirhan3655 7 дней назад
Geta yibarkehi, my brother wode hilewulnawu yemiwoside mezmur
@ElsayematiyosMengesha
@ElsayematiyosMengesha 19 дней назад
ሀሌሉያ❤ ነፊስን የሚያድስ መንፈስም ያሌ አምልኮተ እግዚአብሔር ነው።ተባረክ ታሜ
@israelbalcha3486
@israelbalcha3486 2 месяца назад
ከሰማይ ጋር ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚያነካካ ደስ የሚል አምልኮ። ታመ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ። ሀልዎት አ/ህ/ቤ/ክ/ንን አመሰግለሁ ይህን ፀጋ በሚዲያ አማካኝነት እንድንካፈል ስላደረጋችሁ።
@Natnaelsgirma
@Natnaelsgirma 2 месяца назад
ደክሞኛል አበርታኝ ጌታዬ
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t Месяц назад
ያበረታካል ጌታ እንዳንተ ግልፅ ልጆቹን ይወዳል ፀጋው ይብዛልክ
@emnetabebe2000
@emnetabebe2000 Месяц назад
እናንተ ደካሞች ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ያለው ጌታ ታማኝ ነው።ቢደክምህም ሳታቋርጥ ፈልገው ይመጣና ያስደንቅሃል።እኔ ምስክር ነኝ!
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube Месяц назад
አይዞን አይድከምህ ወንድሜ ባደከመህ ነገር ላይ ጌታ የበላይ ነው ባስጨነቀህ ነገር ላይ እሱ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@lemma4223
@lemma4223 Месяц назад
በርግጥ ያበረታሀል/ሻል
@heventeklu-s3r
@heventeklu-s3r Месяц назад
Ayzoh wandime Egziabiher kantega new Tenkir bertaaa
@PetrosDebebe
@PetrosDebebe Месяц назад
የእግዚአብሔር ሰው ተባርክ ነፈሰ ተፀናናች።
@girumzemichael704
@girumzemichael704 Месяц назад
@PetrosDebebe Tetsnanach, beretach!
@EsaEsayas-fh1kc
@EsaEsayas-fh1kc 2 месяца назад
ወንድሜ,ምን,አይነት,ሰጦታ,ነው,ጌታ,የሰጠክ,?.እኔ,ሁሌም,እገረመለሁኝ,ሚክንያቱም,የአንቴን,አምለኮ,ሲሰመ,ዉሰጤ,ይረከል,,
@felekewedajo746
@felekewedajo746 26 дней назад
ታሜ አንተ በጣም የተባረክ ምርጥ ዘማሪ ነህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክህ:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭አመሰግንሐለሁኝ 🙏🙏🙏
@abebegebreabalemayehu9721
@abebegebreabalemayehu9721 15 дней назад
አመሰግንሃለሁ !!!! ጌታን ለማመስገን መብቃት እንዴት መታደል ነው!!
@berhanutadesse3068
@berhanutadesse3068 Месяц назад
የሚገርም የዝማሬ መንፈስና ፀጋ የፈሰሰበት ፕሮግራም ተባረኩልኝ፡፡
@isrelalakew10
@isrelalakew10 Месяц назад
אללללל 👏👏👏 אמן אמן 🙏🏽📖 !! אדון ישוע המשיח יברך וישמור אותך מאוד
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 месяца назад
እሰይይይይ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልታ እልልልልልልልልልልልልልልልል🔥🔥🔥🔥🔥🔥እየሱስ እየሱስ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 3 месяца назад
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታነውውውው አባባባባባባባ🤚🤚🤚📖📖📖🤚🤚🤚📖📖📖📖📖📖በኢየሱስ ስም ፀጋ ይጨምራልህ ተባረክ 👈👈👈👈📖📖📖📖
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 3 месяца назад
ልቤም መልካም ነገር ይኅው አፈለቀ ውስጤን አረስርሶ በዛ አጥለቀለቀ መሬትን ፈንቅሎ ውኃ እንደሚወጣ ከልቤ የደስታ ጩኅት ዕልልታ ካፌ ወጣ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ /፫ ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው ያ አስቸጋሪው ዝናብ ክረምቱ አለፈ ድምጼን ላሰማ ተነሳው የዜማ ጊዜ ደረሠ ከአለት ንቃቃትና ከገደል መሰሰጊያው ፡ ማልጄ ልነሣ ልውጣ ከበሮዬን ላንሣው ፡ ምድር ሁሉ እናመስግነው በመለከት እናመስግነው በበገና እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው ምድር ሁሉ እናመስግነው በመለከት እናመስግነው በበገና እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ /፫ ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው በግብጽ ምድር ውስጥ በኩር ሲመታ በሞት አንዱ ሌላውን እንዳይረዳ እርሱም ጋር ደረሰበት ምድሪቱም ስትናወጥ በለቅሶ በዋይታ ፡ ደሙ ከለላዬ ሆኖ አሰማለሁኝ ዕልልታ ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው ልቤም መልካም ነገር ይኅው አፈለቀ ውስጤን አረስርሶ በዛ አጥለቀለቀ መሬትን ፈንቅሎ ውኃ እንደሚወጣ ከልቤ የደስታ ጩኅት ዕልልታ ካፌ ወጣ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ /፫ ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው
@MesfinKanbo
@MesfinKanbo 27 дней назад
ኢየሱስ ይባረክ
@tseganeshgodabo7660
@tseganeshgodabo7660 26 дней назад
አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መፅናኛችን እርሱ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
@Sinkinesh-wq9fw
@Sinkinesh-wq9fw Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tadelechgslase1965
@tadelechgslase1965 24 дня назад
Hallelujah ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen God bless 🙌 🙏 you 🙏 ❤ 💖 ♥
@medhanitnegussie3682
@medhanitnegussie3682 Месяц назад
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@elsachala3640
@elsachala3640 Месяц назад
ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ ደሰ የሚል አምልኮ አልልልልልልልልልልልልልልልልል ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@DesalegneGeneti
@DesalegneGeneti 9 дней назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ።
@ribkafeleke5960
@ribkafeleke5960 3 месяца назад
ማርያምን እንዴት ደስስስ እንደሚል wow
@YohannesmolaTeshome
@YohannesmolaTeshome 3 месяца назад
ኢየሱስ ይረዳል ! ይረደል እንጂ በጣም !!! ኢየሱሴ ❤❤❤❤❤❤❤ ያለ አንተ እርዳታ እንዴት ይሆናል
@TadeleNegash-t8g
@TadeleNegash-t8g 3 месяца назад
ህይወትን የሚያለመልም የእግዚአብሔር ስጦታ ምርጥ መዝሙር እግዝአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
@ZenabGanet
@ZenabGanet Месяц назад
Elelele egzaber zamanen yebarke samiche yaltagbkut mazmur
@natitilah
@natitilah 3 месяца назад
ከ ውስጤ ሊወጣ ያልቻለ ድንቅ አምልኮ ኢየሰሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
@mokonaalemu4007
@mokonaalemu4007 3 месяца назад
Amen this person God bless you but, all you family and also friends praise God
@TeameGebrehiwot-h6w
@TeameGebrehiwot-h6w 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይባክህ፡ወንድሜበጌታ ፀጋ የተሰጠ መክሊትአብዝቶ ይባርክህ፡አሜን።አንድ የአምልኮ ክፍል ነውና።
@yosefzeleke8390
@yosefzeleke8390 2 месяца назад
@@TeameGebrehiwot-h6w አንተ ታላቅ ነህ የታረደው በግ !!! ሆሆ በጣም bellesed worship ነው ። ሰለሰጠህ ፀጋ ስጦታህ አምላኬን አመሰገንኩ ።
@HgfhjhBfhbfh
@HgfhjhBfhbfh 6 дней назад
Yegarmali ene amogni baxami tachaniqe tagniche dirama iyayewgni sulkeni salizaga ikilfi wosadagn leliti tanasiche sayawu yihini mazimuru agegnaw salfalignimi tabarkike tsalayikugni tabarakiligni 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@et6964
@et6964 3 месяца назад
Glory to god! great music flow, and a wonderful combination of songs without missing a track on the original song. Please kindly remember, let's develop a habit of acknowledging the original singers of the songs within the title. Even though, all songs are from God and for God's glory.
@semereisaac6451
@semereisaac6451 3 дня назад
Amen 🙏 Amaizing Mezmur… Anointed indeed 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@linadamene6058
@linadamene6058 2 месяца назад
AMEN❤AMEN❤AMEN❤ No words! Thank you, God❤ Bless you, dear Tamagn 🙌
@mulla5373
@mulla5373 Месяц назад
አሜን እግዝአብሔር ይመስገን!
@jinenusgirma-h9e
@jinenusgirma-h9e 3 месяца назад
ቃላት የለኝም ዘመንህ በጌተዬ ቤት ይለቅ እ/ር ይባርክ!
@senitebekele4721
@senitebekele4721 11 дней назад
እሰይ እሰይ እየሱሴ ክብር ,ላንተ ይሁን ተባረኩልኝ❤❤😇😇🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል ሀሌሉያ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 месяца назад
እልልልልል በዚህ መንፈስ አለመባረክ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ዘማሪውን መሳሪያ የተጫወታችሁትን ብርክ ያድርጋችሁ ከመሬት አለያያችሁን❤❤❤❤
@NetsanetElias-c9x
@NetsanetElias-c9x 25 дней назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርከው ድምጻክ ይማርከል
@nestsnetnani9713
@nestsnetnani9713 3 месяца назад
ዘማሪዎቻችን እስቲ እንደዚ ተረጋግታቹ መዘመርን እወቁበት ዝላይና ጭፈራ ጌታ አይከብርም
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 2 месяца назад
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 месяца назад
Esmamalew..gn kelb kehone zla geta lb new yemiyayew...ngus dawit milko mistu abede esktlew dres rakotun eskihon dres neber egziabhern yemiyamelkew... egziabher dawitn bcha new ende lbe yehone yalew
@belayejigu6424
@belayejigu6424 Месяц назад
@@nestsnetnani9713 betam tikikil
@GirmaTesfatsion
@GirmaTesfatsion 12 дней назад
ወንድሜ በመንፈስ ቅዱስ ስራ አትግባ ገደብ ልታስቀምጥ አንተ ማን ነህ እየዘለልን እየተንከባለልን ጌታን እናከብራለን!
@bubusibhatu6126
@bubusibhatu6126 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@BabiDadi-h9h
@BabiDadi-h9h 5 дней назад
The Humble Singer Bless You More And More ... I remember Singer Pastor Daniel Amdhmichel
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 3 месяца назад
ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርከዉ ያለምልመው ተባረክ ❤❤❤።
@MisganaTamrte
@MisganaTamrte 18 дней назад
Amen amen amen amen amen amen Amen amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@GeteDriba
@GeteDriba Месяц назад
እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FygGuv
@FygGuv 3 месяца назад
አሜንንን አሜን ፀንቸ መቁሚ ምህረትህ በዝቱ ነዉ መወጣቲ መግባቴ ክንደህ ገደፎኝ ነዉ አሜንንንን😢😢😢❤❤ ከእኔ የሁነ የለም ተባረክ ኢየሱስ !
@AdanechSolomon-g1j
@AdanechSolomon-g1j 2 месяца назад
ጌታ ይባርክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ ሃሌ ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etalemtamrat
@etalemtamrat 23 дня назад
❤Lovely Worship ❤ Thank You V Much
@Ethiopis7
@Ethiopis7 Месяц назад
Great melody sound
@GeteDriba
@GeteDriba Месяц назад
እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 3 месяца назад
እልልልልልልልልል እስይይይ ሀሌሉያያያ ሃሌ ሉያያያያ አሜሜሜንንንንንንንን 🎉❤❤❤❤❤
@azebderege5393
@azebderege5393 2 месяца назад
Yes, He prepared a table for me in front of my enemies (spiritual enemies)
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 3 месяца назад
አዝ፦ ኦሆ የረዳኝን አመሰግናለሁ በጉባኤው መሃል ከፍ አደርገዋለሁ እኔንም ረድቶኛል በእውነት የምትሉ እስኪ ዘምሩለት ለእርሱ እልል በሉ እልል በሉ አሃሃ ዘምሩለት አሃሃ ለድል ጌታ የድል መዝሙር ተቀኙለት ክብር ለእርሱ ኦሆሆ ሞገስ ለእርሱ ኦሆሆ ለወደደን ላፈቀረን ለንጉሡ እንደ እኔማ ቢሆን እንደበዛው ኃጢያቴ በፊቱ ባልተገኘሁ ባይራራልኝ አባቴ ምህረቱ ለእኔ በዛስ ቸርነት አደረገልኝ አቤቱ መድሃኒቴ ይክበር ይመስገንልኝ (4x) አዝ፦ ኦሆ የረዳኝን አመሰግናለሁ በጉባኤው መሃል ከፍ አደርገዋለሁ እኔንም ረድቶኛል በእውነት የምትሉ እስኪ ዘምሩለት ለእርሱ እልል በሉ እልል በሉ አሃሃ ዘምሩለት አሃሃ ለድል ጌታ የድል መዝሙር ተቀኙለት ክብር ለእርሱ ኦሆሆ ሞገስ ለእርሱ ኦሆሆ ለወደደን ላፈቀረን ለንጉሡ የውስጤን የልቤን ነግሬው ነበር ፀሎቴን መልሶልኝ ጠላቴን አሳፈረ ጉልበቴን አፀናልኝ ረዳኝ መድሃኒቴ ድንቁን እዘምራለሁ ያደረገውን በሕይወቴ የሰራውን በሕይወቴ (3x) አዝ፦ ኦሆ የረዳኝን አመሰግናለሁ በጉባኤው መሃል ከፍ አደርገዋለሁ እኔንም ረድቶኛል በእውነት የምትሉ እስኪ ዘምሩለት ለእርሱ እልል በሉ እልል በሉ አሃሃ ዘምሩለት አሃሃ ለድል ጌታ የድል መዝሙር ተቀኙለት ክብር ለእርሱ ኦሆሆ ሞገስ ለእርሱ ኦሆሆ ለወደደን ላፈቀረን ለንጉሡ የታሰርኩበት ገመዴን በጥሶ የጠላቶቼን ሰፈር መንደሩን አፈራርሶ እንደ አንበሳ ደቦል ጀግንነት ሞልቶኛል በጠላቶቼ ራስ ላይ አቁሞ
@AbaboOljira
@AbaboOljira 2 месяца назад
Elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel hallelujah hallelujah you are blessed wow i can feel holy sprite movement wow wow be blessed my brother ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 месяца назад
ይሁሉ ምስጋና እጅግ በዝቶ ላምላካችን ይሁን!!! እሱ ህይወቱን ስቶ በህይወት እንድኖር ታላቅ ፍቅሩን የስጥኝ( የስጠን ) እግዚአብሔር ይባረክ!!
@tenagnegodana1829
@tenagnegodana1829 2 месяца назад
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሰማያዊ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ ተባረኩበት
@hiwot4193
@hiwot4193 2 месяца назад
አሜን!!!ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!! ያድናል!!ደግምም ይመጣል!!!!!!!❤❤ ሀሌሎያ❤❤❤❤❤❤
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 17 дней назад
እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባርክቹ ❤❤
@SelamTedele
@SelamTedele 3 месяца назад
አሜን አሜን ዘመንክ ይበራክ አሁንም ፀጋውን ያብዘልክ!❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesTesfaye-e7b
@MekdesTesfaye-e7b 3 месяца назад
የአግዚአብሔር ህልውና መገኘቱን ለመቅመስ በዚህ ጉባዬ መገኘት ሳይጠበቅብኝ እቤቴ ሆኜ ይታወቀኛል። ጌታ የሚታይበት ጌታ፣ የሚሰበክበት እና ለጌታ የሚዘመርበት ጉባዬ ደስ ሲል ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ከመሪ እስከ ምመዕኑ ይጨምር ለጌታ ያላቹ ቅናት እና ፀጋ ተባረኩ።
@fetenefeleke7219
@fetenefeleke7219 2 месяца назад
Wow wow እንዴት ነፍስን የሚያረሰርስ አምልኮ ነው የሚያፅናና ተባረክልኝ ታማኝ ይሔ ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርልህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@habtamuyitayew4303
@habtamuyitayew4303 2 месяца назад
ቸሩ እግ/ር ይረዳል አይተንዋል።
@TigstWantya
@TigstWantya 3 месяца назад
አሜንን በኢየሱስ ተባረኩ ዘመናቸሁ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤
@Yehualashet-c3j
@Yehualashet-c3j Месяц назад
Tamagne God bless you
@tigistashagre-ck9et
@tigistashagre-ck9et Месяц назад
አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZinashTamiru-l6k
@ZinashTamiru-l6k 2 месяца назад
ጌታ ዘመንክን ይባርክ
@SerashmelkamTamrat
@SerashmelkamTamrat 3 месяца назад
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🎚️
@mulujesus1289
@mulujesus1289 2 месяца назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@ShimelsLemma-vh7qr
@ShimelsLemma-vh7qr Месяц назад
እንዲህ ስክን ያለ ዝማሬን ጌታ ያብዛልን። ተባረክ ወንድሜ
@woldeyohannestemesgen5870
@woldeyohannestemesgen5870 Месяц назад
አሜን ዘመንህ ይባረክ። ሃሌሉያ!!!!!!!!🎉
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 3 месяца назад
አሜን።እየሱስ ጌታ ነዉ።ተባረክልኝ።
@TadeleNegash-t8g
@TadeleNegash-t8g 3 месяца назад
ከውስጥ የሚፈነቅል ሀይል አለሁ
@kibrabbekele166
@kibrabbekele166 2 месяца назад
የእውነት የሆነ አምልኮ እንዲህ ህይወትን ያረሰርሳል ተባረክ ታማኝ ❤❤❤❤
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 Месяц назад
እውነት ይረዳል ተባረክ
@nestsnetnani9713
@nestsnetnani9713 3 месяца назад
ድንቅ አምልኮ ጌታ እኮ ገው አሜንንንንንን
@tirhashagos26
@tirhashagos26 2 месяца назад
አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልል እልልልልል❤❤❤❤❤❤
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 2 месяца назад
እግዚያብሄር ፡ ዘመንህን፡ ይባርክ፡ አንተ ፡ስትዘምር፡ ጌታን እናያለን፡ ከዚህ የበለጠ ፡ ምንአለ።
@elfajoni7958
@elfajoni7958 2 месяца назад
ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባረክ ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልህ ዘማሪዎች ግን ከዚህ ዘማሪ ተማሩና ለውጥ አሳዩን መሳሪያም የሚጫወቱት ሁሉ እርጋታቸው በጣም ደስ ይላሉ
@amsalechdopa2510
@amsalechdopa2510 3 месяца назад
Amen amen amen amen 😭😭📖📖🙇🙇🙇🙌🏻🙌🏻🍇🍇🍇🍇🌾🌾🌾💯💯💯🎹🎷🎺🥁🪗🎤🎸🪕🎻 essay kibir legeta yihun yigebawal ❤❤❤❤ igiziyaber yibarik stegawu yabizalik
@solf2000
@solf2000 29 дней назад
እንዲህ ስክን ያለ ዝማሬ ነፍሴ ተጠምታ ነበር።
@MIMIDEJENESIUMI
@MIMIDEJENESIUMI 28 дней назад
ጌታ ሆይ እጀን በእጆችህ ያዘኝ
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ባሪያ ዘማሪ ታማኝ ተባረክ ፀጋ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@halefomteame6962
@halefomteame6962 3 месяца назад
አሜንንንንንን
@DanielFek
@DanielFek 3 месяца назад
ይገርማል ያንተ ምህረት❤❤❤ ተባረክ❤❤❤
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 19 дней назад
Amen Amen Glory to Jesus ❤❤🎸🎹🎷🎹🎸🎸🎸🎸🎸
@billalmustefa732
@billalmustefa732 26 дней назад
ዘመንህ ይባርክ ድንቅ ዝማሬ ነው
@thomasteshome5719
@thomasteshome5719 Месяц назад
ይረዳል፣ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ.... ፍቅር ነዉ ኢየሱስ ...❤❤❤
@tilahunayele2894
@tilahunayele2894 12 дней назад
ጌታ ያበረታል የጽናናል ድንቅ አምልኮ ነው ተባረክ
Далее
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,4 млн
Avaz Oxun - Turqi sovuq kal
14:50
Просмотров 889 тыс.
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,4 млн