Тёмный

ይቅር በማለት ውስጥ የሚገኝ ጤና what forgiving does to our health 

Merhu Vibes
Подписаться 1,8 тыс.
Просмотров 747
50% 1

#ጤናጥበብ #ethiopian #meditation #ዜና

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@kiratacruz2615
@kiratacruz2615 10 месяцев назад
Absolutely true!!! I love it.
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Год назад
❤😘 በርቺ እናመሰግናለን 😇
@user-xm7rc6hw4c
@user-xm7rc6hw4c 5 месяцев назад
የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤ በጣም እወድሻለሁ በዚው ቀጥይ
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Год назад
በምታቀርቢያቸው ሀሳቦች ውስጥ በእውቀት ደረጃ የማውቃቸውና በሕይወት ሂደት የተለማመድኳቸው ነገሮች ቢኖሩም ፤ በዚህኛው ክፍል ግን ለእኔ የተላክሽ ያህል ነው የተሰማኝ። በትልቅ ማስተዋል ውስጥ ሆኜ የወሰንኩት ውሳኔ ብዙም ሳይቆይ ትልቅ ውጤት አግኝቼበታለሁ።
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
ይህንን መስማት ለጆሮዎቼ ሙዚቃ ነው: ደስ ይላል::
@kidermuhe6186
@kidermuhe6186 Год назад
ከየት እንዳገኘሺዉ ምንጭ ግለጭ ፣በተረፈ ጥሩ ነዉ ገለፃሺ።
@kokisahlu4702
@kokisahlu4702 Год назад
ልክ ነሽ ይቅርታ ለራስ ነው የሚጠቅመው ግን አሁንም አብሮሽ ያለ ሰው ከሆነስ ድጋሚ ቢያስቀይመኝስ ብሎ መስጋትስ በምን ይታከማል
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
አመሰግናለሁ ይህንን ሀሳብ ስላመጣሽልኝ:: እሱን በተመለከተ ለብቻው ቪድዮ እሰራለሁ::
@kokisahlu4702
@kokisahlu4702 Год назад
አመሰግናለው ሀሳቤን ስለተቀበልሽኝ ሌላው ከጥፍት ቦሃላ አብዝቶ ተጠራጣር መሆን ከዛም ጥፋቱ ይደገም ይሆን ብሎ መከታተል እና ደጋግሞ ያንን ጊዜ ማሰብ
Далее
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50
The Ethiopian Narcissist. | Relationships.
48:58
Просмотров 3,6 тыс.
4ኛ ልብ ቻክራ the heart chakra
13:53
Просмотров 2,5 тыс.