Тёмный

Ethiopia - ይከስከስ አንወርድም እና የአየር መንገዱ ውሳኔ! ቲክቶከሩ ይቀጣል! የአቪየሽን ህጉ ምን ይላል…? 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 144 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 484   
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 2 месяца назад
Best message for us . THANK YOU DEAR
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 2 месяца назад
🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 እንዴት ሰው የሀገሩን መለያ የሆነውን አየር መንገድን ያዋርዳል????????? 27ሺ አይደለም 50 ሚሊየን ተከታይ ቢኖረው እንካን ማንም ከሀገር ክብር አይበልጥም!!!!!!!!!!!!!!!!!! እደውም ቢያዋርድብን እንካን ሀገሩን ከፍ በሚያደርግ ክብር ይመሰክራል እንጂ አይዋረድም!!!!!!!!!!!!!! ለማንኛውም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኛና ለአፈርካዊያን ኩራታችንና ሁሌም በኩራት አለምንም ሌላ አማራጭ የምንጠቀምበት አየር መንገዳችን ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@hashtaggg69
@hashtaggg69 2 месяца назад
ena hizb eyetengelata new slehager kibir miweraw, ayer mengedu teteqamiw tinsh siyarefd yiqetal, lemindnew sew sisteguagol ye ager kibir mibalew
@getachewworku6450
@getachewworku6450 2 месяца назад
@@matiyoskebede5352 ድሮምየተዋረደ ነው
@gman7833
@gman7833 2 месяца назад
እርግጠኛ ነኝ የወያኔ የረከሰ ትውልድ ነው::
@jbjustin1531
@jbjustin1531 2 месяца назад
ተበዳ​@@gman7833
@MisrakBirhane
@MisrakBirhane 2 месяца назад
B​@@gman7833hule gn weyane ayselechachuhum 😂😂
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 2 месяца назад
ሀገርን እንደ ሀገር ልናከብር ይገባል አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 месяца назад
ይህ ትውልድ ነው ነገ አገሩን የሚረከብ ማሳዘናችን 🙏🏻🙏🏻
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 2 месяца назад
አላዋቂ ነት ነው የኢትዮጵያ መንግሥት ባይከሰው እንኳ የአየር መንገዱ ህግ እንዲከሰስ ያስገድዳል። ድምጹ ግን እንዴት እንደሚያስጠላ።
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 месяца назад
ኧረ ልጁም አስጠሊ ነው
@EluZkerya
@EluZkerya 2 месяца назад
Fannow fiyel wedezia kizimzim wedih yetsafikew teret teret new ye tsillawech shabia inna weyanie ashker!!
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 месяца назад
@@aemyay5169 ምንም ከመንግስት ጋር አታገናኙት
@RobelGebregziabher-d5h
@RobelGebregziabher-d5h 2 месяца назад
ahum endezi tesadbesh mn agnesh biqerbshs batrejiw zm bemalet bttebaberiw
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 месяца назад
ከእውቀት በፊት እውቅና ሲመጣ ይሄ ነው😂😂😂 መሃይም በለው
@NATI-o1q
@NATI-o1q 2 месяца назад
24 seat livun eyayu ezi mashkabet aykebdm yastemaekew atmeslm mehaym sitl
@ሀገሬ29
@ሀገሬ29 2 месяца назад
Teyakew leju setet sertwal alseram nw​@@NATI-o1q
@ManOman-hg3oi
@ManOman-hg3oi 2 месяца назад
😂😂😂
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 месяца назад
ይሄ ዥልጥ ጥሩ የፀባይ ማረሚያ ያስፈልገዋል 😡😡😡100%
@abelgeremew645
@abelgeremew645 2 месяца назад
❤❤❤❤
@NATI-o1q
@NATI-o1q 2 месяца назад
@@Pokémon1-h2t follow eyaregsh livun mitay demo tisadebale ashakabach nege sifeta abrehew tap tap mitl
@yonasmatti8118
@yonasmatti8118 2 месяца назад
ድንቅ አቀራረብ እና፣ በጣም ኣስፈላጊ የአቬንሽ- ህግ ትምህርት!
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 2 месяца назад
በአዮናችን ነዉ የመጣዉ መቀጣት አለበት ጥጋቡ መብረድ አለበት
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 месяца назад
እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ያመጣል ይላል ያገሬ ሰዉ እዉነት ለመናገር እሄ ልጅ በጣም ተጨማልቆ ነበር የቲክቶክ ጦጣ😂😂
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s 2 месяца назад
'የጭንቅላቱን ባዶነት እንግሊዘኛዉ ነገረኝ" አለች ብዙየ
@ZeradawitAbrha
@ZeradawitAbrha 2 месяца назад
ታዋቂነትን ለመጨመር ያደረገዉ ተንኮል በጣም ይገርማል! ደፋር ነዉ😮
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 месяца назад
ይቀጣ በሀገራችን አንደራደርም በራሷ ችግር የበዛበት ሀገር ከባድ ነው ባለገ ወጋ ይሰጠዉ
@Aza12371
@Aza12371 2 месяца назад
"የማህበራዊ ሚዲያ እውቅናና አፅፋሪስ አንድ ናቸው ሁለቱም መሬት አያስረግጡም"😂😂😂❤
@bekijemal8803
@bekijemal8803 2 месяца назад
Yap
@userashu-d8l
@userashu-d8l 2 месяца назад
😂😂😂
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 2 месяца назад
👍
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 2 месяца назад
ትክክል!
@NatnaelDeribe
@NatnaelDeribe 2 месяца назад
😂😂😂
@seifu567
@seifu567 2 месяца назад
Indirectly ሀገር የማፍረስ ተግባር ነው!, ይሄ ምንም ሳያውቅ የታወቀ ልጅ! So ማንኛውም ወንጀለኛ አወቀም አላወቀም Without anydoubt ተገቢና ሕጋዊ ቅጣት ማይቀጣ ከሆነ ሌላን ወንጀለኛ ያበረታታል!, ..... ለነገሩ.......
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 месяца назад
ልጁ መቀጣት አለበት ለሌሎችም አላዋቂ መማማርያ መሆን አለበት። ሞኝ በራሱ ይማራል አይደል ነገሩ።
@vvvffff1290
@vvvffff1290 2 месяца назад
ያገራችንያአየርምገድችግር አለባቸውስጀመር
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 месяца назад
ጥሩ አባባል እንደውም ከዚህ በሁዋላ ጭራሽ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳይሳፈር ቢታገድ ጥሩ ነበረ በተጨማሪም መታሰር አለበት
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 2 месяца назад
ችግሩ በግሉ ቢሆን ነበር እሚገርመው ውረድ እንጅ ውረድ አልተባለም ​@@vvvffff1290
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 месяца назад
​@@TensayTemesgen-ws8btመቀሌ ሊሄድ የነበረዉ ለለቅሶ አይደለም ቪድዮ ለመቅረፅ ነበር ምን አስቸኮለዉ እኔ ከፈጣሪ በላይ ነኝ ሚል ተራ በግ😂
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 2 месяца назад
Vulgar and unruly brat....this immatured adolescent should be punished well....very well..
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 2 месяца назад
አለማወቅ ከተጠያቂነት አያስጥልም እሱንም የሱ መሰል ወጠጤዎች ለማስተማር እርምጃ ግድ ነወ።
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu 2 месяца назад
ባስ መሰለው እደ አልወርድም የሚለው🤔🤔🤔
@SenyaNuru
@SenyaNuru 2 месяца назад
😂😂😂
@Hayuነኝ
@Hayuነኝ 2 месяца назад
😂😂😂😂
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
@احمدالاحمد-ك8ض1ه 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 2 месяца назад
በአየር መንገዳችን ቀልድ የለም የጠላት ተልእኮ እንዳለበት ያስታውቃል ሰው እንዴት ለአገሩ ጠላት ይሆናል?😢
@bibahoney
@bibahoney 2 месяца назад
ማወቅና መታወቅ ግራ የገባው ፍጡር ነው፡
@temesgensamuel5469
@temesgensamuel5469 2 месяца назад
አቤት ፈታ!!! የማውቀውን የሰማውትን እንደ አዲስ እሰመዋለሁ።
@seidshedo9557
@seidshedo9557 2 месяца назад
😅🎉
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 2 месяца назад
ይሄ ባለጌ የመጨረሻውን ቅጣት መቀጣት አለበት! ብዙ ተከታይ አለኝ ይላል ደሞ የሱ ተከታዮች የሱ አይነት ጨቅላ ናቸው።
@silondisluelseged7904
@silondisluelseged7904 2 месяца назад
ትምህርት የሚወስድበት አጋጣሚ ሲሆን ከአፉ ፍሬ ክፉ ነገር እንዳይገጥመው የቅዱስ እግዚአብሔር ምሕረት ይብዛለት።
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 2 месяца назад
JUNTA 😜😜😜
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 2 месяца назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ
@Birukseifu632
@Birukseifu632 2 месяца назад
ከዚሂ በኀላ ትኬት መቁረጥ አይደል በአየር መንገዱ አካባቢ መድረስ የለበትም። አየር መንገዳችን ያለምን መስፈርት ልኩን ማሳየት አለበት ስም በማጥፋት ማለቴ ነው። ይቅር አይባልም
@matuselatesema6713
@matuselatesema6713 2 месяца назад
ከ እውቀት በፍት የሚመጣ፣ ተዋቂናት መጨረሻው እሄው ነው😅
@super12star
@super12star 2 месяца назад
መቀጣት አለበት
@KhalidAbuRomeokiya-md8kx
@KhalidAbuRomeokiya-md8kx 2 месяца назад
እንደዚህ አይነቶቹ ናቸው ለሀገር ነቀርሳዎች። ግን ምን ይደረግ ትንንሽ ጭንቅላቶች ሁሌም ትንንሽ ሀሳብ ነው የሚያመነጩት።
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 месяца назад
ቲክቶክ ስላላቸው ህግ የሚያቁ ህግ የሚያስፋፀሙ ይመስላሉ የተረገመት ትውልድ 😢
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 месяца назад
TikTok eko ande manegnawm tera sew metekem yemichilew app nw aleke,teketay lemaginet degimo ye werdu dergitochin madreg bicha madreg nw
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 2 месяца назад
ኢሄ ፍልጥ ወጠጤ በህግ መጠየቅ አለበት የሱ 27ሺ ተከታዮች ከኛ እንደ አንድ አይናችን የምናየው አየርመንገድ ይበልጣል ስም አጥፍቷል ኢትዮጵያን አዋርዷል የባንዳነት ስራ ነው የሰራው ።
@Internationalwate
@Internationalwate 2 месяца назад
ህግን አለማወቅ አተጠያቂነት አያድንም ደ
@Martaethio363
@Martaethio363 2 месяца назад
መቀጣት አለበት ማነው እሱ አየር መንገዳችንን ለማዋረድ የሞከረ ሕግ ለ ሁሉም እኩል ካልሰራ ነገ አንዱም ተነስቶ ይፈነጭብን እና ተከታይ ካለው ይጮህለታል ካሌለው እስር ቤት ይማቅቃል
@AsefawuMathewos
@AsefawuMathewos 2 месяца назад
የግድ መጠየቅ አለበት
@EyuEndu
@EyuEndu 2 месяца назад
ይከሰስ ይሔ ውርጋጥ እንዴ እንዴት ቢንቅ ነው አለም አቀፉን አየር መንገድ ለማዋረድ የሞከረው ይሔ የሸገር ሰጌጤ
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 2 месяца назад
እረ ጀለስካ ኢሄ ዥልጥ የአዱገነት ልጅ አይደለም ታዝሎ ነው የመጣው
@Ethiopya.
@Ethiopya. 2 месяца назад
​@@natnaelgirma50 tekekel😢😅
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 месяца назад
Yefelege segetae bihon yehe yeadis abeba lej ayhonem😮😮
@KasahunTsegaye-bq8gb
@KasahunTsegaye-bq8gb 2 месяца назад
ይኤ ማይረባ አፈላ ምን ያርግ ታዲያ ይቀጣ አገሩን ያዋርዳል 😢😢
@Abdi36
@Abdi36 2 месяца назад
ጆን የሰራው ትልቅ ጥፋት ነው የሰራው ምንም ጥየቄ ዬለውም
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 2 месяца назад
ይኼ ሰገጤ መቀጣት አለበት ይህ ደግሞ ግድ ነው ምክንያቱም አንድ ዓይን ያለው ባፈር አይጫወትም
@kaleab_alemu_z
@kaleab_alemu_z 2 месяца назад
የሚገርም አገላለጽ!!!
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 месяца назад
እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!! እናስተውል የምናድርገው ነገር ዋጋ ያስከፍለናል::አገርን ንቆ ህዝብን ንቆ ማንም በስላም አይኖርም :: እንደአይናችን ብሌን የምንወዳት አገራችንን እና ተቋማትን ማንቋሽሽ ዋጋ ያስከፍላል:: ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት!!
@yosephalemeyie2854
@yosephalemeyie2854 2 месяца назад
Informative. ብቃት አላችሁ!! በርቱ::
@onelove9191
@onelove9191 2 месяца назад
ይህ ማን አለብኝነት ሶሻል ሚዲያ የፈጠረው ያልተገባ ስነ ምግባር ነው።የሱ ያልተገባ ነገር ውስጥ መግባት ለሌሎች መነሳሳት ምክንያት ሆኗል።የሀገርን ብሎም የአየር መንገዱን ገጽታ አበላሽቷል።ይሄን የመንደር ልጅ አስተማሪ መቅጣት ተገቢ ነው።👌👌👌👌👌አሩን አብልቶ እንደ ያሬድ አስተምሮ መልቀቅ ነው።
@Suci112mosammot-xg8ux
@Suci112mosammot-xg8ux 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yen wud agaree Eth
@AbiEnenegne
@AbiEnenegne 2 месяца назад
በቃ ልጁ ትምህርት ይሆነዋል እሱ ይህን ባያረግ ይህን ሁሏ ነገር አናቅም ነበር እናመሰግናለን jon
@serundimedia9858
@serundimedia9858 2 месяца назад
በጣም ይገርማል የኛ አገር ጉድ ከሌላው ይለያል እኛ ካሜራ ስንይዝ ምንም ማንም ሊነካን ሊናገረን የማይችል መስሎ ይታየናል መሰለኝ በሰለጠነው አገር የሚፈቀድ አለ የማይፈቀድም እንደዚው የኛዎቹ ፎሎወር ሲበዛልን ዝሆን ያከልን ይመስለናል ምን የሚሉት ነው የደህንነቱ ሰውዬ በስነስርሀት እያናገረው መልሱ ይገርማል
@simbatayejee9473
@simbatayejee9473 2 месяца назад
Yigedel
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 2 месяца назад
ትንሽ መገረፍ ያስፈልገዋል
@ASRAR_MD
@ASRAR_MD 2 месяца назад
2 ሚልዮን አህያ ቢከተለው ሀገርን ልምራ አለ እኮ ጋጠወጥ መቀጣት አለበት የእንቋቁሪት ድምፅ ይዞ ይፎክራል እንዴ
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos 2 месяца назад
ደደቦች የሀገር ሸክሞች እነዚህ ይሸጡናል
@ephremminda1334
@ephremminda1334 2 месяца назад
ሁለተኛ አየርመንገዱን እንዳይጠቀም ማድረግ ነው
@ktube8920
@ktube8920 2 месяца назад
አወ በቀይ ባህር ይውጣ 😂😂
@friemsfen4545
@friemsfen4545 2 месяца назад
ባለጌ ነው መቀጣት አለበት ያልበሰለ ጭንቅላት ያለው ነው
@Bahranaddis
@Bahranaddis 2 месяца назад
አለማወቅ ከህግ ጠያቂነት አያድንም
@ibrahimedris7287
@ibrahimedris7287 2 месяца назад
እረ ወጣትነቱ ያሳዝናል ገረፍ ገረፍ አርገው ይልቀቁት
@SamsonKemal-o8c
@SamsonKemal-o8c 2 месяца назад
በደንብ መቀጣት አለበት
@Healthy21
@Healthy21 2 месяца назад
ወንጀል ብቻ አይደለም የሀገር ገፅታ ማበላሸት ሞክሯል
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 месяца назад
አላአዋቂ ሰፊ ሰፍቶ አጨማደደው አሉ😢
@endriyashayle
@endriyashayle 2 месяца назад
ቲክታከር መሆን ብርቅ አደረገው ጅል ይሄን መቀጣት አለበት በኢንግሊዝኛ ሳይቀር የአየር መንገዱ ስም ሳጣላሽ የነበረ ነው 💪💪💪💪💪 ይቀጣ ያለመማር ደንቆሮ በመሆን የሚደግፈው ከሆነ የሶሻል ሚድያ እናያለን ሰገጤ
@SenaitTibebu
@SenaitTibebu 2 месяца назад
በደንብ መቀጣት አለበት አለማወቅ ችገር የለውም የኛ ታዋቂ ቲክቶከር በናንተ አይነት ኢቲ ኤር ላይንስ አይነሣም።
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 2 месяца назад
ጋጠወጥ መንገደኛ እድሜ ልክ በአየር አይበርም አሜሪካ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
አይ እሱንኳን በአንዳንድ ሁኔታ ሊፈጠር ስለሚችል በማስጠንቀቂያ ይታለፋል። ይልቅ አድፍጦም የሚያስቸግር ሊኖር ይችላል።እሱ ነው መጥፎ።
@Hamerbako
@Hamerbako 2 месяца назад
ጥጋብ ነው መቀጣጫ መሆን አለበት
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 месяца назад
ትክክል ጋጠወጥነት የዘመኑ መግለጫ ነው ።
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 2 месяца назад
ምን ኢትዮጵያ ዘንድሮ ያላዋረዳት አለ
@makbel-ep
@makbel-ep 2 месяца назад
Free jo
@hailuhordofa5127
@hailuhordofa5127 2 месяца назад
የማይገቸው ቦታ ላይ የተቀመጡ ሁሉ ወድቀው እንክትክት የሚሉት ልክ እንደዚህሁ ነው፡፡ምን ዓይነት መደዴነት ነው ? Reply
@FatimahToybe
@FatimahToybe 2 месяца назад
በህግ መጠየቅ አለበት አለቀ😂😂😂😂
@NoraNoranora-x7m
@NoraNoranora-x7m 2 месяца назад
ፈታ ወላሂ ትመቸኛለህ ❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 месяца назад
ሸገር ባስ አረገውኮ አይ ለስሙ የሸገር ያራዳ ልጅ ነኝ ይላል ዥልጥ😅😅😅
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 2 месяца назад
ይሃ የማይረባ ሰው ነው ጥቂም ፈላጊ ነው የ ሀገር ህልውና አሳልፎ ሰጥቷል የሱ አውቃለው ባይ የማይደጋም እርምጃ ይዋሰድባት ይጋባል እድሜ ልክ እስራት ይቃጣልን
@beshahlakew4337
@beshahlakew4337 2 месяца назад
ይህ ለሌላው ትምህርት እንዲሆን መቀጣት አለበት ከዚያም አለፍ ሲል በኢትዮጵያ አየር መንገድ አን ዳይሳፈርና በየትኛውም የኢትዮጵያ አየር መንገዶች አካባቢ እንዳይደርስ መከልከል አለበት ይህ የአለም አቀፍ የአቬሽን ህግ ነው ህጉን አይተው ቢተገብሩ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል ።ፈታ አና መሠግናለን
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 2 месяца назад
የት መናሃሪያ ነው ችግሩ የተፈጠረው😅😁
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 месяца назад
😂😂😂😂.....መርካቶ አቶቢስ ተራ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 месяца назад
ኮዬፈጨ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 месяца назад
ኮዬፈጨ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@jitutura-w9f
@jitutura-w9f 2 месяца назад
ላም በረት
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 месяца назад
Adisu bas stashion burayu😅😅😅😅
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 2 месяца назад
የተከታዮችን ቁጥር እንጅ ሕግን አያዉቀዉም
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 месяца назад
የኢትዮጵያን አውሮፕላን እንደ ሀገር ምልክት እወዳለሁ የትም ብሆን በአየር ላይ ለማየት እጓጓለሁ👏ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ጋር ስጓዝ በእግዚአብሔር ጥበቃው በታች በእነርሱ ደህንነት ይሰማኛል🙏 ሁላችሁንም አብራሪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እና ይጠብቃችሁ🤲 በኢትዮጵያዊነቴ እና በእነርሱ እኮራለሁ💚💛❤️
@EthiopiandubaiEthiopiandubai
@EthiopiandubaiEthiopiandubai 2 месяца назад
የኢትዮዽያ አየር መጋድ ማማኪያችን ነው ከና ችግሩም ኢንቀበላዋላን በሀጋራችን አንዳራዳርም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫡
@SeleshiGetachow
@SeleshiGetachow 2 месяца назад
በጣም ሃገር ፣ህዝብ የናቀ ትልቅ ፣በየቀኑ ማራግብ ምን ይህል በሚዲያ ትልቅ በደል ነው ፣ማንም በአውሮፕላን ውስጥ ይክስክስ ማለት ትልቅ አጅንዳ ያለው ስው ነው ምን ይህል ህዝብን መናቅና ሃገርን መናቅ ነው በሌላ ሃገር የማይፈፅሙትን በሃገራችን ታላቅ ተቆም ስም ማጥፍትና በህዝቡ ላይ ሽብር መዝራት ይሄ ትልቅ ቅጣት ይገባዋል ፣ አሁን ነው የስዎች ባህሬ እና ትቢት ዋጋ ይስክፍላል በዚህ ጉዳይ መሳተፍ የሃገር ጠላቶች ምናምንቴ ናቸው ሌላ ሃገር የማይፈፅሙት ፣እውቀት የሌላቸው ታዋቂዎች መጭረሻቸው ውርደት ነው ፣ዋጋው በትክክል ፍርድ ይገባዋል ።
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 месяца назад
ትክክል ከዚህ በሁዋላ ጭራሽ የኢትዮጵያን አየር መንገድ እንዳይጠቀም ማገድ ነው ይሄ ነውረኛ አግድም አደግ
@Internationalwate
@Internationalwate 2 месяца назад
ልጁ በአማቀፍ እና በኢትዮጵያ አቪዬሽን ህግ ከተጠያቂነት አይድንም ።
@ኢትዬጵያትቅደም-ረ7ከ
@ኢትዬጵያትቅደም-ረ7ከ 2 месяца назад
በመጨረሻው በአገር ክብር የመጣ ውርጋጥ ስለሆነ የመጨረሻው ከፍተኛ ቅጣት ያስፈልገዋል!!!
@AsdesachGetachewAdeme
@AsdesachGetachewAdeme 2 месяца назад
Wow
@surafelabate4606
@surafelabate4606 2 месяца назад
ልጁ ከድሜው በላይ ቲኒሽ አፎግሮ ዝናና እና ሀብት አገኘ፡፡ ከእኩዩቹ በላይ ብዙ ሰዎችን ለመርዳት ቻለ ታላቆቹም አጨበጨቡለት ልቡም አበጠ፡፡ አሁን ከእድሜው ና ከእውቀት ደረጃው የሚጠበቀውን እንጣጥ እንጣጥ አለ፡፡ለሱም ቆንጠጥ ሲያረጉት ይማራል ችግሩ የሚፈነዳበት ቦታ ተሸወደ፡፡ ፈጣሪ ያቅልለት
@jonathandegafie
@jonathandegafie 2 месяца назад
በእውቀት ስለምትነግሩን እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻
@Hagos6
@Hagos6 2 месяца назад
ይህን ውርጋጥ ሴት እደማማገጥ መስሉት የሀገር ክብር ለማውረድ የፈለገበት መንገድ ስላለ ተገቢ እርምጃ ያስፈልገዋል መንግሥት በደንብ መቀጣጫ ማድረግ አለበት
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 2 месяца назад
አየር መንገድ እራሱን ከነ ዳንኤል ውዥንብርና ስም ማጥፋት እርምጃ በመውስድ ስሙን ሊያስከብር ይገባል ካልሆነ ማንም ዘላን ይዘልበታል መብቱን የማያውቅ ወጤ የበዛባት ሀገር ሁናለችና
@Badawe2023
@Badawe2023 2 месяца назад
ፍትህ ለሄቨን በሉ ዝም አንበል እባካቹ
@DanielDagaga
@DanielDagaga 2 месяца назад
ጋጠ-ወጥ ቃሉ ጥሩ ተቀምጦለታል። አየር መንገዱ እንድህ አይነት ሰዎችን ልከሰዉ ይገባል። ቅጣቱም ከበድ ያለ መሆን አለበት። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኢትዮጵያዊያን የሉዓላዊነት ባንዲራ ነዉ። በአየር መንገዳችን ቀልድና የለም።
@Umufetitube
@Umufetitube 2 месяца назад
ይህ ቲክቶክ የሚባል ህዝቡን አጨለለው አጅብ አውቶቢስ ተራ ያለ መሰለው
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 2 месяца назад
ያ ባቱ ቤት መሰለው አንዴ ፋራ
@marthasisay4318
@marthasisay4318 2 месяца назад
ይበለው ቅብጥ ብሎ ነበር እንዲረጋጋ ደና አርገው በቀጡልን
@danielkassu9914
@danielkassu9914 2 месяца назад
ይመቸው 😃😃😃😃 It is soo funny
@solomongobana5107
@solomongobana5107 2 месяца назад
በአለንጋ ጭምር ነው መቀጣት ያለበት ይህ ሰርቶ ሰይሆን በወሬ ነው እዚህ የደረሰው በደንብ ይቀጣ።
@Belayset-x7h
@Belayset-x7h 2 месяца назад
አየርመንገድ ችግርአለ ግንውረድ ከተባለ መውረድ ነበረበት
@netsib3805
@netsib3805 2 месяца назад
Esu, eko lewored neber, Amamukew Amamukew lezeh abekut.
@vamossvamoss2468
@vamossvamoss2468 2 месяца назад
Ater ater argew atgotetew
@ZinetYimwr
@ZinetYimwr 2 месяца назад
ወይጉድ በሳቅ ልሞት ነው😂😂😂😂
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 месяца назад
ከአይሮፕላኑ ውረዱ ሲባል መውረድ ነው safety comes first
@tameratcherenet4631
@tameratcherenet4631 2 месяца назад
ታሪኩን እናውቀዋለን ዋናውን ዜና ይህ ባለጌ ተልህኮ እንዳለው...ብቻ ሳይሆን ሽማግሌዎች ዝም ማለታቸው ነው!!
@AsmamawGeto-dz2if
@AsmamawGeto-dz2if 2 месяца назад
ሚለየን ተከታይ ተከታይ ከወንጀል አያሰመልጥም አመድህን ተለቅለቅ በለው ወዳጄ
@Amen-ux8wf
@Amen-ux8wf 2 месяца назад
🎉❤
@MuluWorku-yl9bj
@MuluWorku-yl9bj 2 месяца назад
ይህ ባንዳ መጠየቅ አለበት ይህ ሌላ ሴራ ነው
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 месяца назад
ተገቢዉን ቅጣት መሰጠት አለበት የአየር መንገዱን ስም ለማጥፋት የታሰበ ነዉ
@ami1285
@ami1285 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ግን ልጁ በጣም ያሳቀኝ ሞኝ አይሙት እንዳጫውት
@hailuhordofa5127
@hailuhordofa5127 2 месяца назад
የማይገቸው ቦታ የተቀመጡ ወድቀው እንክትክት የምትለው ልክ እንደዚህ ነው፡፡ምን ዓይነት መደዴነት ነው ?
@simbatayejee9473
@simbatayejee9473 2 месяца назад
Yigedel koshasha be Ethiopia Andi aynachin yimetabinal gegema
@jamaldemeke3350
@jamaldemeke3350 2 месяца назад
ይሂ ልጁ በጣም መሀይም ነው ዱቂትእንደ መቀባቱ መሠሎት ነው
Далее