Тёмный

#ይድረስ 

የአባይ ልጅ ابن النيل
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#የአባይ ልጅ #lij tofik

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@Nuratube420
@Nuratube420 2 года назад
ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ!!!!!
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 года назад
በርታ ወንድም ምርጥ ሰዉ ጆሮ አሰጥም ተስፋ እንዳቆርጥ በቲክቶክ እከተልህ አለሁ በርታ ጠንክር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ያረብ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@makedlyoutube2103
@makedlyoutube2103 2 года назад
ወላሂ እደዉ እኔም በጣም ተናድጃለሁ ግን እኛ ሙሥሊሞች ወደየት እየሄድን ነዉያረብ መጨረሻችንንአሳምርልን
@ኡምአብዱረዛቅ
@ኡምአብዱረዛቅ 2 года назад
ኧረ የኔ ማርየ. ሺ አመት ኑሪ. ያገሬን ወግና ባህል እሚያወጋ እደት ደስ ይለኛል
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 года назад
ለቶፊቅ ዱአ ነው የሚአስፈልገው አላህ ይመልሰው የምወደው ያገር ልጆች ነን
@sosojed416
@sosojed416 2 года назад
ጥያቄአለኝ ለኢትዮጵያውያን ለምንድን ነው ይህ ቻናል የማያድገው በጣም ይገርመኛል የምታቀርበው በጣም ጥሩ ነገር ነው አረ በአላህ ላይክ አድርጏት በዛላይ የልጆች እናት ናት
@ያረብፍትህለወገኖቸ
የኛሠውመልካምለሚሠራመቸ ይሰጣል ላይክናሸር እኔበጣምይገርመኛል ያመኛል ኢሥላማዊ ሚዲያዎች ተመልካችየላቸውም ማለቴ ተውሂድን የሚያሥተላልፋት ግን ሌሎችምሆኑሙስሊሞች የሚገኙትበየካፊርሚዲያበየ ፕራኩነውመሠለኝ ጥግነው ፎሎወር አጂብ
@ኢልሀምነኝየአልኢማንተማሪ
የኔውድ በርች ዛሬ ነው ያገኛሁሽ ሰብ ላይክ በርች ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ያሳየኝ
@Ali-jq9ir
@Ali-jq9ir 2 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ በጣም ነው የምወድሽ ከልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ እቺን ልጅ እናሳድጋት በጣም ደስ ትለኛለች ለምን እንደሆን አለቅም የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ኢንሻ አላህ ትልቅ ደረጃ ትደርሺልሸ በአላህ ፍቃድ አበረታታት የኔ ማር ጥሩ ምክር ነው አላህ ከሚጠቀሙት ያደረገን😍😍😍😍😍😍 ሙስሊም ወንድምሽ ነኝ በርቺ
@semirasulama3292
@semirasulama3292 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 2 года назад
ልጅ ቶፊቅን ብቻ አይደለም ብዙዎቻችንን ይመለከታል ይሄ ምክር ከልብ ስሟት
@saraabel2880
@saraabel2880 2 года назад
የኔ ማር ሰላም ነው
@kadijaaaaaaa5058
@kadijaaaaaaa5058 2 года назад
ትክክል ነሽ እህት
@ያቡማይልኮyoutube
@ያቡማይልኮyoutube 2 года назад
የኔ ማር ሰላምሸ ይብዛልኝ
@kadijaaaaaaa5058
@kadijaaaaaaa5058 2 года назад
ዩቱብሽ ቢያድግልሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 года назад
አብሽሪ የኔዉድ ያድጋል አላህ ያለው ቀን የኔዉድ እህት አመሰግናለሁ ከልብ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@martac3910
@martac3910 2 года назад
@@የአባይልጅ የኔጣፍጪ ትክክክልግንእፍልጊሻለው ቲክቶኪላይ ትቅበይኝ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 года назад
አወ ወላሂ ድንቅ ጅሎታ አላት እሙ
@samasamaa1326
@samasamaa1326 2 года назад
እኔም ምኞቴነዉ
@semirasulama3292
@semirasulama3292 2 года назад
እንሻ አላህ ያድጋል እንኔም ሰብስክራይብ አድርጉ በቅነት
@አፎሚ
@አፎሚ 2 года назад
ውዴ ለምንድ ነው የኔ ቤተሰብ የማትሆኚው እስቲ የነ ምርጥ አበረታቺኝ ግን የምር በጣም ነው የምወድሽ የምር
@jamillatube7633
@jamillatube7633 2 года назад
አሏህ ቀጥታኛውን መገድ ይምራን
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube 2 года назад
ምርጥ ምክርከተጠቀመበት
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 2 года назад
ቤተሠብ ሁንኩ ልጁችሽን ስወዳቸው የኔማሩች በረች ምራጥእናት🇪🇹
@famitube6801
@famitube6801 2 года назад
የኔ ዉዲ ይመችሽ አሳቅሽኝ ሸር በርችልኝ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 года назад
በትክክል😘😘😘😘🇪🇹👍👍👍
@ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ
በትክክል
@ያረብፍትህለወገኖቸ
የትጠፍተሺነው ያአላህ ተናፈቅሺ ፍትህለወገናቻችን ድራማነው ልጁ ይሸቅልብን እጂም ናለበትእሱ ዛሬነው በስሜትይነዳሉ የኔገቤታችን መዘጋጀትንዘነጋንአላህይመልሰንማማዬ አብሽሩ እናምዱአአርጉብቻ
@akakakk7167
@akakakk7167 2 года назад
የኔውድ ስወድሽ አላህ ህድያ ይስጠው ያረብ👏
@martac3910
@martac3910 2 года назад
የኔቅመም ሰትጣፍጪእኮ የኔአሰትዎይትባሪኪ
@tb463
@tb463 2 года назад
እኔ ብቻየን ምን አባቴ ላድርግሽ ወላሒ ትልቅ ደረጃ ደርሠሽ ባይሽ ምንኛ ደሥ ባለኝ
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 года назад
የኔዉድ እህት አመሰግናለሁ አብሽሪ እንደ አላህ ፍቃድ እደርሳለሁ እኔ የማወራዉ የማስበዉን ከዘመኑ ጋር ስለማይሄድ ነው ገቦቶሻን አደል ስለዚህ ትግስት ግድ ነው የኔዉድ እህት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 2 года назад
@@የአባይልጅ አብሽሩ እሙ ለሁሉም ጊዜ አለዉ የኛ ሰዉ ወሬና ፕራክ ቦታነዉ
@hyoutube6049
@hyoutube6049 2 года назад
ትክክል ነው መ፯ክርሺ ሥለሀገርቤት መልካም ሥራ ለመከታተል እርሜ የመደም ቅመሞች
@snesha3444
@snesha3444 2 года назад
ምክርሽ ጥሩ ነው ከሰማው
@youtupe2601
@youtupe2601 2 года назад
ወቶበር ምድነው የኔቆጆ ምክርትሽ በጣም ተመችቶኛል እቶበሩግን አስረዱኝ አልገባኝም ይቅርታግን
@swaa3739
@swaa3739 2 года назад
ዩቶበር ለማለት ነው
@youtupe2601
@youtupe2601 2 года назад
@@swaa3739 ሀሀሀሀሀ
@mekatubu4104
@mekatubu4104 2 года назад
ትክክል
@ያስሚንቲዩብ
@ያስሚንቲዩብ 2 года назад
ትክክክክል
@anesaasna120
@anesaasna120 2 года назад
አለህ ቀጥተኛውን መገድ ይርዳን
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 2 года назад
በ ትክክል 💯💯💯👌👌👌👌የኔ ቆንጆ 🥰
@ሱሱየቦረናዋ
@ሱሱየቦረናዋ 2 года назад
በርች ውድ
@seadiiovetube2699
@seadiiovetube2699 2 года назад
አሰላም አለይኩም ዋው ማሻ አላህ በርች የምወድሽ የኔ ቅመም 💐💐💐💐💐💐
@Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
አህለን ያአባይ ልጂ የኔቆጆ
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
የኔ ውድ በርቸ መልከም ሴት ስወድሽ
@ዛሬስራነጌስራየለም
በርቺ የጠመመው ሚያቀናው የአለም ሀያሉ አጋር አቻ የሌሌ አንድ አላህነው ።
@halimah5532
@halimah5532 2 года назад
ማሻላህ ትምሪልሺ
@snesha3444
@snesha3444 2 года назад
ተባረኪ ምሪነው ልባና ካለው
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 года назад
ሱሀብ አላህ አላህ ይጠብቀን😭😭😭😭
@samualabisalom6449
@samualabisalom6449 2 года назад
ግን እረ ወገን የአባይ ልጅን እናሳድግ
@eyobytub4328
@eyobytub4328 2 года назад
እኔ ግን ቪዶሽን አያለሁ ግን ማስታወቂ የለውም ሞኒታይዝ አይደለሽም ወይስ ከስልኬ ነው
@seadahusin634
@seadahusin634 2 года назад
ክክክክዘናታረጊያልሽ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
ትክክል ብለሻል
@fatimahmohammed3828
@fatimahmohammed3828 2 года назад
በትክክል 👍👍👍
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 года назад
ስወድሽ የኔ ልዩ
@sosojed416
@sosojed416 2 года назад
በትክክል ገልፀሽዋል
@fateyayouToub
@fateyayouToub 2 года назад
በርች በጠም ትክክል ነሺ ውዴዋ
@seadahusin634
@seadahusin634 2 года назад
አይዱኒመቭርሻችንያሳምረው
@እመቤቴየነገርኩሺንአደራሺ
የኔ ወርቅ ስወድሽ
@ኡሙእሬደዋን
@ኡሙእሬደዋን 2 года назад
👍👍👍🥀🌹🥀🌹🥀🌹
@ያቡማይልኮyoutube
@ያቡማይልኮyoutube 2 года назад
እህት ወንድሞች ስብስክራይብ በቅንነት
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
የኔ ማር ደስ ስትይ ቀጥይበት
@saedmohammad5317
@saedmohammad5317 2 года назад
አረ ተመቸሽኝ
@aminnaarabu6597
@aminnaarabu6597 2 года назад
💞💞💞
@ወሎየዋ-የ2ጰ
@ወሎየዋ-የ2ጰ 2 года назад
ምክር. ነዉ. አትሳደቡ. ስድብ. አይመልስም
@samiramalcolm1755
@samiramalcolm1755 2 года назад
በርች
@zainabzainab2142
@zainabzainab2142 2 года назад
ውነትሺንነውየኔማረሂጃብልበሺማሬእወድሺአለሁ
@ddfghgddgfdg5197
@ddfghgddgfdg5197 2 года назад
ጎበዝ ውደ
@alhamdulilah989
@alhamdulilah989 2 года назад
አሰላም አለይኩም እሙ ከሊል
@አስማኡመር
@አስማኡመር 2 года назад
የኔ ጀግና
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад
👍👍
@ያስሚንቲዩብ
@ያስሚንቲዩብ 2 года назад
🍓🍓🍓🍓🍓🍓
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 2 года назад
ተክክል ነሸ ዉድ
@aishahh7283
@aishahh7283 2 года назад
በትክክልነሸእህት❤❤
@habibaha3139
@habibaha3139 2 года назад
አላህ ለሁላቺንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሏህ ሂድያ ይስጠን ከባድ ነው ወላሂ እኛ ሙስሊሞች ወደዬት እየሄድን እንደሆነ አላውቅም መጨርሻችን አላህ ያሳምርልን
@erahmaseid500
@erahmaseid500 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@erahmaseid500
@erahmaseid500 2 года назад
☑️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@maryammohammad6189
@maryammohammad6189 2 года назад
❤❤❤❤❤
@seada2199
@seada2199 2 года назад
ስወድሽኮ❤❤
@فاطمهخالد-ر6ص
@فاطمهخالد-ر6ص 2 года назад
Betam new yemtasiqiw wallaah masha allaah 😍
@kadijaaaaaaa5058
@kadijaaaaaaa5058 2 года назад
በጣም እምታዝናኒኝ
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ 🙏🏾 በርች ጠንክሪ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ የኔዉድ እህት
@ሠሙነኝወሎዮዋ
@ሠሙነኝወሎዮዋ 2 года назад
አወ ሰምተሻል ምክሬን በይ ፈትፍች
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 2 года назад
ደሥ ሥትየ 💖💖💝💘💘
@makedlyoutube2103
@makedlyoutube2103 2 года назад
አህለን የኔደርባባየስወድሽእኮ
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ የኔዉድ እህት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹
@erahmuhuseen6689
@erahmuhuseen6689 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@halimahemam2266
@halimahemam2266 2 года назад
Yes yene Konjoo
@ammuabdulrahman16
@ammuabdulrahman16 2 года назад
❤💛💚👍👍👍
@umwalid9756
@umwalid9756 2 года назад
🤩🤩🤩🤩
@አባሰልነውቤት
@አባሰልነውቤት 2 года назад
❤❤❤❤❤ቅመም
@romahabibi4786
@romahabibi4786 2 года назад
Kkkkk 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@eskedarzewdu2542
@eskedarzewdu2542 2 года назад
👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 года назад
እደው ስወድሽ
@raniakader929
@raniakader929 2 года назад
Fete Saudi Arabia woganoch 😭😭😭
@emukonjo6263
@emukonjo6263 2 года назад
💚💛❤️🌹🌹🌹
@mimialeme2055
@mimialeme2055 2 года назад
Tkikil yene konjo
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 2 года назад
Qamam
@እሙሙሀመድK
@እሙሙሀመድK 2 года назад
❤️😘😘👍👍
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
ፍትህ ለእስረኞቹ
@kadijaaaaaaa5058
@kadijaaaaaaa5058 2 года назад
😍😍😍😍😍
@asfbxbdh7373
@asfbxbdh7373 2 года назад
Yane konjoo eheti
@AaAa-yx2wq
@AaAa-yx2wq 2 года назад
👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘
@ሀሊማየገጠርእመቤት
😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 года назад
ክክክክክክክ
@zuzu7962
@zuzu7962 2 года назад
ምከሪ😅
@saraabel2880
@saraabel2880 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 года назад
Tur temert now marre 💯👌👍kkkk
@ሙሀመድከወሎግድም
@ሙሀመድከወሎግድም 2 года назад
🤣🤣🤣🤣 እኛ የገጠር ልጆች እኮ ሸገር ሰገባ አይ አይጣል ነዉ
@ወሎየዋ-የ2ጰ
@ወሎየዋ-የ2ጰ 2 года назад
ክክክክክክክ
@muhammadadam1842
@muhammadadam1842 2 года назад
እውነት ነው እህት
@ራቢነኝየገራዶዋ
@ራቢነኝየገራዶዋ 2 года назад
አብሽር እህት
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 2 года назад
ልጅሽ ይሆናል ቶፊቅ ገና ትንሽ ልጅ ነው ደሞስ ምን አገባሽ ወሬኛ
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 года назад
ምን አልሁት አይ ሀበሻ ጥሩ ነገር አይወድልሽም ቦዶ
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 2 года назад
የምወዳቸውን ያክል ጠለኋቸው እነዚህን ሙስሊሞች ዘረኛ ናቹህ አይን ያወጣላቹህ ጠፋህ ጠፋህ እሚሉት ቀጥተኘውን እሚሉት ቃላት አይናቸው ይጥፋና
@swaa3739
@swaa3739 2 года назад
ቆይ መጀመሪያ አች እምነትሽ ምድነው ሙስሊሞችን እምትሳቢው ዱአ ስላረግንለት አገበገበሽ አያገባሽም ብንልም ወድማችን ነው ሲጠፍ እያዬን ስም አንልም
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 2 года назад
@@swaa3739 እኔ ክርስቲያን ነኝ አች ዱሀም አደረግሽ ነፈለግሽውን ግን ትክክለኘውን መገድ አትበሉ እናተ ሀይማኖታቹህን እደምትወዱ ሁሉ ሁሉም። ሀይማኖቱን ይወዳል እተ ግን የኛ የበለይ ነው አላቹህ እኮ ደሞ ክርስቲያኗ ወደ እስልምና ስትመጣ መሽሀላ ትላላቹህ ሙስሊሙ ወደ ክርስትና ሲመጣ ትጫጫላቹህ መውቀስ ካለባቹህ ሁሉንም በእምነታቹህ ጥኑ ነው ማለት እጅ
@rehimabentbaba8594
@rehimabentbaba8594 2 года назад
ትክክል ነሺ እህት
@جمالامام-غ5ض
@جمالامام-غ5ض 2 года назад
ትክክል
@جمالامام-غ5ض
@جمالامام-غ5ض 2 года назад
አመሰግናለሁ
@yaaallah6867
@yaaallah6867 2 года назад
ትክክል
Далее
نترس تو برق نبود😅😅
00:17
Просмотров 1,4 млн
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 487 тыс.
ПОНТОРЕЗКА САША BELAIR / ОБЗОР
27:43
نترس تو برق نبود😅😅
00:17
Просмотров 1,4 млн