Тёмный

ይድረስ ለጂጂ ኪያ እኛም ቤት እሣት አለ 

TG ARABIAN FOOD
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 4 года назад
አራ ፈጠራቹን ፍሩ ምተወሩትን እወቁ የቤተሰብ ገመነ በደበበይ አተውሩ ቤተሰብ ምንም ብጠለ ተቆረርጦ አይቀርም የሆና ግዜ ሰለም መውራዱ አይቀርም የወጠው ምስጥር ግን መመለስ አይቸልም።
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 года назад
ቅድሚያ እራስዋ ጂጂ ትከበር ቅድሚያ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
Samira Kadir እናቴ ጨዋታው💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵 ሹቁል ነው ቤተሰብ ምናም?
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 года назад
የደረሰበት ያቀዋል ገበና ምናምን አይሰራም። ሀሉም ያየው ይረዳል
@behasabwoldeyes3293
@behasabwoldeyes3293 4 года назад
አንቺስ ለባልሽ ቤተሠብ እንዴት ነሽ?
@hadiethio-
@hadiethio- 4 года назад
በየ ቤቱ ችግር የሌለበት የለም ሁሉም አውጥቶ ቢዘረግፍ ብዙ ጉድ አለ ቤቱ ይፍጀው
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 года назад
ወንድ ልጅ በጣም ከባድ ነው ሚስት ካገባ ለናት ለቤተሰብ ግድ የለውም የባል ሚስት መጥፍ ነች እናንተ መጀመሪያ እቤት ውስጥ አለማስገባት ነበረ ወንድም ሴትም ካገቡ ከቤተሰብ መራቅ አለባቸው ካለበለዛ በጣም ከባድ ነው
@saadasaada2087
@saadasaada2087 4 года назад
ቲጂዬ ትክክል ነሽ ሁሉም ቤቱ ይፍረደው
@Teta-tp2nw
@Teta-tp2nw 4 года назад
ይበላት የኢትዮ ህዝብ እባ ነው በልጆችዋ ትጨደው
@Teta-tp2nw
@Teta-tp2nw 4 года назад
ለጂጂ መቼም አላስብም ስንቱ ላይ አፍዋ ትከፍተው እቺ ጭራቅ
@meskilove4227
@meskilove4227 4 года назад
Ewnet. Ye Ethiopia enatoche yemetaselekes syitan
@jijijiji9148
@jijijiji9148 4 года назад
ዋው ቲጁይ በጣም በጥሩ ገልጸሽዋል እናት ምንም መተኪያ የላትም ለዚህ እንድትበቃ ማን አደረገ እናት ምንም ትሁን እናት እናት ናት ቲጂይ ለእናት ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@fatiyaamaan8813
@fatiyaamaan8813 4 года назад
ትክክል እህቴ ከሰው ጋር መኖር ከባድነው
@mamaobiabiye6820
@mamaobiabiye6820 4 года назад
You're so positive and optimistic thank you konjo Big respect 🙏
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
የኢትዮጵያ እናቶችን ስትሰድብና ስታዋርድ ወተሽ የተናገርሽው ነገር ነበር? የልጁን እናት ስትሳደብ የት ነበርሽ ይሄ ደሞ የሰራችው መጥፎ ስራ እግዚአብሔር ቀጣት በልጆችዋ ይቺ ባለጌ
@meskilove4227
@meskilove4227 4 года назад
Ewnet GiGi. Beged Edetawkat new demo Ewent Arnet yawtale telaleche yematafere Asemsayi
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
@@meskilove4227 ደግሞ ጡትዋን ዘርግፋ መምጣትዋ ጡት ማስያዣ እንኩዋን ብታረግ መጀመሪያ ሴት ማድረግ ያለባትን አድርጊ ሜዲያ ላይ ወተሽ አዋቂ ከመሆንሽ በፊት
@danieldems7701
@danieldems7701 4 года назад
Eko ena eko ysewa belgna ayetyawm sew enda ya fani enat sew adelu zem bela new emtwraw kebatri
@aminahassen9677
@aminahassen9677 4 года назад
ምንም ሁኝ ኢትዮጵያዊ መሆንሽ ይበቃል የእናትሽ አባባል በጣም ትልቅ አባባል ነው ባል ጥሩ ከሆነ ኑሮሽ የሰመረ ይሆናል
@zeinabosman8636
@zeinabosman8636 4 года назад
Thanks sister
@hattahattaa2566
@hattahattaa2566 4 года назад
ትክክል
@rsdresd206
@rsdresd206 4 года назад
ሁሉም ቤት ያለነዉ ያልሺዉ ትክክል ነዉ እኔም አቸዋለዉ በወንድሜ ሚስት
@firewordefa4608
@firewordefa4608 4 года назад
ሁሉም በራሱ ሲደርስበት ይረዳል
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 4 года назад
ትክክል!!
@wisaamseida7184
@wisaamseida7184 4 года назад
Long life for you and your mom 🥰🥰🥰
@usnzsayusuf8809
@usnzsayusuf8809 4 года назад
Yes you're right all our family station
@hannahona9710
@hannahona9710 4 года назад
ታሪክ ማውሪያ ሆነ ዘድሮ ዮቱብ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 года назад
አይዞሽ እማማዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መልካም ነው
@zegashzegash9505
@zegashzegash9505 4 года назад
ጎበዝ እናቴ እውነት ብለሻል
@lemlemlemlem9850
@lemlemlemlem9850 4 года назад
ትክክል ነሽ የኔ እህት ባንቺናት የደረሰው በኔም እናት ደርሷል ፍርዱን ለግዜር ትተነዋል
@Sumayafanit
@Sumayafanit 4 года назад
ትክክል
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 года назад
መንግስተ ሰማየት የሜስገባው ሰው በጌታ በየሱስ ክርስቶስ አምኖ ሲድን ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@goldlove7267
@goldlove7267 4 года назад
ሁሉም ቤት ችግር አለ የኔ እናትም ከለትዋ እስኪቀየር ተሰቃይታ በድህነት አሳድጋ ድራ ኩላ ዛሬ በልጆችዋ ሚስቶች ትሰደባለች በእውነት ወንዶች መጥፎ ናቸው እኔ ተስፋ ያደረኩዋቸው ወንድሞቸ ካገቡ በሁዋላ ግን ድምፄን ሊሰሙኝ አልፈለጉምም ብቻ ተተይይይው
@berryberry2124
@berryberry2124 3 года назад
ኡፍ እህቴ ይህው እኮ ነው ባዳ አንድ ቀን ፈጣሪ እረድቶሽ አንችም እፎይ ብለሽ እናትሽን የምታስደስች ያድርግሽ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 года назад
ለመውለድ ለመውለድ አዛባም ትል ይወልዳል
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 4 года назад
ጎበዝ የኔ እናት ሐሳብሽን የሳካልሽ
@k4konie991
@k4konie991 4 года назад
Yenne konjo you make me to think, it is true what you said
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ
ውነትሺ ነው እኔም እዳችነው የምላት ምንም አላዛባሺም ልክነሺ የኔ ቅመም ሁሉም ቤት እሳት አለ ዝብሎ ይዳፈን እጂ
@noorno5641
@noorno5641 4 года назад
እዉነትሽነዉ የኔዉድ ሁሉም በየቤቱ ይዛዉታል።
@فاطمهسعيد-ط6م
@فاطمهسعيد-ط6م 4 года назад
እዉነት ተናገርሽ አላህ ይጨምርልሽ
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ውድ የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው ይል የለ መፀሀፍ
@melattmelatt9105
@melattmelatt9105 4 года назад
ምን ችግር አለው ባለበት የምማያፍር ነው ጀግንነት ስራ ላይ እንደሆነች እያየን አይደል ግብዧ ላይ አይደለችም
@tigistmiki227
@tigistmiki227 4 года назад
ትክክል ቲጂ እናት እናት ናት ምንም ብትሆኚ የማትርቅሽ የኔ ያልሽው ስው እኳ በሀሳብ ባትስማሚ ትቶሽ ይሄዳል ማን እድ እናት ሊሆን እናት እቁናት!!!
@ራህማወሎየ
@ራህማወሎየ 4 года назад
ትክክል ነሽ አባባል ሰላምሽን ያብዛልሽ
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 4 года назад
You right
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 4 года назад
ትክክል እናት እናትናት በምንም አትተካም ሥለዚ በውሥጣቸው ያለውን እነሡናቸው የሚያውቁት
@aweaman1497
@aweaman1497 4 года назад
ስወድሺ፡ማሪቲ፡ረመዳኒን፡ቻልሺኝ፡አመሰግናለሁ፡ፀጉርሺን፡ተንከባከቢው፡ለእናትሺ፡እድሜና፡ጤናን፡ተመኘውልሺ፡በርች
@destamamo4895
@destamamo4895 4 года назад
እግዚአብሔር ይማስገን እህታችን
@hirutshimeles8026
@hirutshimeles8026 4 года назад
Tebareke
@meditube1834
@meditube1834 4 года назад
ቲጅየ የኔ ጣፍጭ ያንችን ቪድዩ እያየሁ ምግብ ሰርቸ መዳሜ ዋው ጣፍጭ ነው አለች የኔ ልዩ አመሠግናለሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ውዴ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
የትኛውን ሠርተሽው ነው
@ማርያማዊት-ኰ5መ
@ማርያማዊት-ኰ5መ 4 года назад
Enam hulunm bayew quxer esralew ejshe yebareke ewdeshalew eheta
@marymasersha9629
@marymasersha9629 4 года назад
እግዚአብሔር ይከበር ይመሰገን ቲጂ አይዞሽ ቲጃ ይሄ የሁሉም ታሪክ ነው ምን ይደረግ
@zemenaweitengda4265
@zemenaweitengda4265 4 года назад
ቲጂዬ ጎበዝ ልክ ነሽ በጣም እኔም ደርሶብኛል ያለው ነው የተናገርሽው በትክክል
@hudahassan5026
@hudahassan5026 4 года назад
You're right very true long life for all mothers 👍👍👍👍👌
@saba-zk5qs
@saba-zk5qs 4 года назад
እህቴ ተባሪክ ሁሉ ያልሽው ትክክል ነሽ እኔም እንዳቺህ ያማል ያማል አናት እናት ምንግዜም ለእናት ከብር ይገባዋል 💐💐💐💐💐💐💐💐
@semutitube2559
@semutitube2559 4 года назад
ግርም ይለኛል በማያገባችሁ እየገባችሁ tube በሮች
@senayetjima6450
@senayetjima6450 4 года назад
እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክልሽ ለእናትሽ እድሜ ጤናውን ይስጥልሽ
@eleniworku3153
@eleniworku3153 4 года назад
ትክክል: እህቴ:ሣምሪ:ባለጌነች:ምንም:ትሁን:እናት:እናትነች:ባለጌ:ልጇ:እምዬን:በወንድ:ቀየረች:እቺ:ዋልጌ
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 года назад
Sameri eko endemaneGaweme Sewe neche gadeGa yazeche Menewe tefatewa chegeru ye enatewa newe enate malete eko Hulume chaye neche ye lejewa gemena yemteshefene nate Demome abesha enatoche eko Ende gigi ayedelume yezchi sete gene leyu newe chekaGe
@eleniworku3153
@eleniworku3153 4 года назад
እሠይ:ይባርክሸ:እናት:ሢያንሣትነው
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 года назад
አይዞሽ ቆንጅዬነሽ
@rutha.6857
@rutha.6857 4 года назад
አንቺ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ
@marthamamo2090
@marthamamo2090 4 года назад
ጂጂን ሰይጣን የሆነች ሴትዬን በመደገፍሽ አንሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አሽቃበጥሽ እቺ ሰይጣንን ሰው በመደገፍሽ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 4 года назад
ቲጅ የጅጅ ተከታይ ደጋፊ ናት?እኔ ጅጅ ምትባል የእናቶች እንባ የታረዱት ወገኖቻችን ደም ይጮሃል ገና ጂጂ የዘራችውን ታጭዳለች ዘረኝነት አይ ክርስትና?እኔ ከጅጅ ፔጅ ገብቼ አላውቅም ደም ያሰከራት ሴት ለምን የእርሧ ፔጅትሄዳላችሁ?
@amanikhoder6737
@amanikhoder6737 4 года назад
@@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ እኔ እራሱ ቲጂን አረቢያን በጣም ነበር የምከታተላት በምትሰራው የምግብ አይነት እራሱ እሰራ ነበር ልትሳፈር ኢትዮጵያ ወላ አስለቅሳንኛለች እና በጭራሽ አልጠረጥራትም ነበር የጂጂ ደጋፊ ።ካንዴም ስንቴ ሌሎች ፔጆች ላይ ስለ ጂጂ ሲወራ ስትሳደብ አየዋት ቀጥሎም ጂጂ ሀገርን ለማጥፋት በምታደርገው ነገር ደስተንኛ ነች ማለት ነው እኮ እና ቲጂ አንድ ለጂጂ ለጠገበች እርኩስ ከምታዝንኚ ለሚሊዮን የደሀዎቻችንን እናቶቻችንን እና ህዝቦቻችን ሀገራችን ብታዝንኚ ብትቆረቆሪ ይሻላል እሱዋ ጥጋብ እና ብልግና ያለባት ሰው ጤፉ ክፉ ለልጆቹዋ የማትመለስ እርካሽ ሴት ነች እሺ እንደውም እንደዚህ አይነቱን ሰው በመደገፍሽ ከርስቲያን ነሽ አይደል ላንቺ ደሞ ሀፂያት መሆኑን አትርሺ ለምን እየተባበርሽ መሆኑን ይገልፃል
@mamaminas502
@mamaminas502 4 года назад
ቪው ለማብዛት ብለሽ አንቺም የቤትሽን ገመና እንደ ጂጂ ተብዬዋ ቀውስ አደባባይ ላይ ይዘሽ ወጣሽ አይደል። ድሮም ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች ይላል ያገሬ ሰው። ጂጂ እናት አይደለችምን ዝም ብለሽ አትቀደጂ ቀዳዳ ። ኤኤኤጭ ወደዛ ።
@hirutethioa828
@hirutethioa828 4 года назад
በሷ ቤት አውርታ ሞታለች ማለት ነው
@Aa-eo8ts
@Aa-eo8ts 4 года назад
ትክክል ማር
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 4 года назад
ተጂየ ትክክል ነሽ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 года назад
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ቲጂ ሆድ ይፍጀው
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 4 года назад
ሆዴየቤተሰብ ገበና ቤተሰብጋ ማለቅ አለበት ችግሩ ሁሉም ጋ ቢኖርም ግን እነጂጂ በጣም የበዛ ነው እናት ልጅዋን ልጅዋ እናትዋን ማክበር የለም። እናት ግን በአደባባይ ልጅ ባደባባይ እንዲህ ሰምተን አናውቅም መጀመሪያ እራስን ማክበር ከዛ ይቀጥላል ዩቲዩብ የቤተሰብ ገበና ማውጫ ሳይሆን እስቲ ሙያ አስተምሩበት
@የሺየሻሼዋየሺየሻሼዋ
ምንድ ነው አንቺ በቤተስብ መሀል አትግቪ ትልቅ ስው አይደለሽ በዛ ላይ የቤተስብሽን ገበና ለቪዝነስ ብለሽ ትቀደጃለሽ ምነው ጂጂና ሳምሪ ናቲ ይገናኛሉ አንቺ ሁላ ቀር ነሽ ይገናኛሉ ያልበላሽን ታኪያለሽ አሮጊት የምግብ ስራሽ ነው የሚያዋጣሽ እስቲ ክብርሽን ተብቂ በምን አወቅሽ እሱ ጥፋተኛ ይሆን አይሆን ዝም ብለሽ አትቀደጂ ነጠላ አሮጊት ባለጌ ነሽ ክብርሽን ጠብቀሽ ተቀመጪ የትልቅ ትንሽ አትሆኚ ነገ ያንቺም አማች እንደዚህ ናት ባለጌ አሮጊ
@ማርያማዊት-ኰ5መ
@ማርያማዊት-ኰ5መ 4 года назад
Menu lay new xefata
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ
ትክክል ነሽ ማማዬ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 года назад
እህቴ እንደዚህ አይነት ተይው ጥሩ አይደለም እማ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 года назад
እውነት ነው የብዙ ሰው ፈተና ነው በኛም ቤት ደርሶብናል እናት በመሀል ትጨነቃለች።
@Lolo-su3cb
@Lolo-su3cb 4 года назад
ትክክልእነዉነትነዉ እሃቴ
@yenensetasfy3726
@yenensetasfy3726 4 года назад
የሀገር ጠቅ ናት እች ምን የልጆቾ ብቻ😡😡
@martatube79
@martatube79 4 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ቲጂዬ ግልፅነትሽ ደስ ይላል
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 4 года назад
አዎ አለ ልጆችሽን አስቢ አጠገባቸው ይሔን መናገር ሽ ይጐዳቸዋል አስቢበት፣
@Tube-gv4cj
@Tube-gv4cj 4 года назад
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@sabahaile840
@sabahaile840 4 года назад
Anchi Betam Aseteway Set Nesh Tebareki Egziabehare Yebarekeshe 🙏❤ Huluem Sew Be Betu Yeresun Hiwot Yenur Yemanem "Life Perfect" Ayedelem Ena Menew Hulu Yeresun Hiwot Yenure Anchi Yemetenageriw 👏👏👏👏👏👏👏👏 Gen Tekekle New Sew Kalederesebet Ayegebawem Sew Zem Belo New Bemayagebaw Neger Yegebal Betam Yasazenal Lehulachin Masewtewalen Yeseten Amen!!!
@زهراشرفا
@زهراشرفا 4 года назад
ልክነሽ እህቴ
@yohniasdebebe8966
@yohniasdebebe8966 4 года назад
የኔ ህእት በጣም እእንቺ በጣ ማስክን ነሽ ጌታ ይርዳሽ ይጠብቅሽ የኔ ቄንጆ ....
@hdhd2831
@hdhd2831 4 года назад
👍👍👍 ዋውው ተባራክህ ዬኔ ቆንጆ
@Milou_roblox
@Milou_roblox 4 года назад
Ayezohe😍😘❤
@selamhailemariam6788
@selamhailemariam6788 4 года назад
የአንች እናት መስዋት ከፉላ ስላሳደገችሽ ነው ያላሳደገቻት ጨቃኝ እናት አረመኔ ናት እኔብሆን ሳምሪን እራሴን አጠፉለሁ የሳምሪ እናቶም አባቶም አባቶ ነው።
@yeshimoges7974
@yeshimoges7974 4 года назад
ሰላም እናት ምንም ብትሆን እናት ነች ብታጠፋም ይቅርታ መጠየቅ የልጅ ፋንታ ነው
@abaydemis866
@abaydemis866 4 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@erros1535
@erros1535 4 года назад
TGye I respect you when you cook you have a great talent do not mingle problem with cooking you going to loose your beautiful show. Do not interfere with other people’s problem and do not mention your fm. Problem thinking good for your mother may God (Allah) bless you. Please as much as I respect your show don’t mix it with other problem. Good luck!
@meskeremgebre3093
@meskeremgebre3093 4 года назад
የኔ ቆንጆ
@meremomer9219
@meremomer9219 4 года назад
አታሽቃብጪ ወረኛ ጂጂ ጥሩናት ማለትሽነው ወረኛአቺም ከሷጋር ተገልበጪ ዝፍጥ ደደብ
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 4 года назад
ቆሻሻ ለ ሰው ክብር ይኑሪሽ ቅማላም
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 4 года назад
Meterem ሰድብ ጥሩ አደለም ካለተመቸሽ አለማይት
@foziyaseid1480
@foziyaseid1480 4 года назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@linabethlehem6339
@linabethlehem6339 4 года назад
I like you so much you are a very honest person keep it up
@firewordefa4608
@firewordefa4608 4 года назад
ለሚሳደቡት ጆሮሽን አትሥጭ ውዴ
@hdhxhxudhhxhx803
@hdhxhxudhhxhx803 4 года назад
ስላም እህቴ አንች ግልጽነትሽ እሶ እንድትመራ ብለሽ ነው እሶ ከአንች ጋር ትለያለች እሶ ለከሌ ለከሌ አትለየም ያበደች ናት
@ሳምሪአባቴንናፋቂአባእወድ
የኔቆጆ ሁሉነገርሽ እደት እደምወድልሽ እስከሞያሽ
@bethlehembefirdu2753
@bethlehembefirdu2753 4 года назад
You are sweet
@bitanianatey1855
@bitanianatey1855 4 года назад
Yene konjo yewah love u yene astemari kin
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
እውነትሸን ነው አለ እኔጋም
@asmamustafe4557
@asmamustafe4557 4 года назад
ጉደኛ ነሽ ዝም በይ የሆነ ሚስጥ አለችው ከጂጂ ጋር ጥረግ በሉ
@wba2639
@wba2639 4 года назад
አለ ሁሉም በት ነገሪ ግን የጂጂ የባሰ የሆነ አሪፋ አልቀመጥ ማለቷ ነው እነሱ አይፈልጓትም
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 3 года назад
Welcome
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 4 года назад
አሥመሣይ ሠው በጣም ነው የሚደብረኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ምነው ታውቄኛለሽ ወይ ምን ነው አስመሳይ
@larabarakat4908
@larabarakat4908 4 года назад
TG ARABIAN FOOD anche boti galla argeshe mitasitey
@larabarakat4908
@larabarakat4908 4 года назад
TG ARABIAN FOOD anche boti galla argeshe mitasitey
@fatemaha9728
@fatemaha9728 4 года назад
ህልም ፍዲሁላ አስጠላሽኝ
@Aa-eo8ts
@Aa-eo8ts 4 года назад
ቲጂዬ አሰልቅሸኘ ሁሉ ላይ ያለው የኔ ጋርግር
@tena319
@tena319 4 года назад
yene konjoo enzamd
@mamaminas502
@mamaminas502 4 года назад
ስለዚህ ባለጌው ያንቺ ወንድም ነው ማለት በተክሊል ሊያገባት ከፈለገ ለምን ከክብር አጎደላት ጨዋ መስለሽ ብልግና አታውሪ ።
@zubydaqader9407
@zubydaqader9407 4 года назад
እረ እውነትሽን ነው አለ በደንብ አለ
@huaweitab642
@huaweitab642 4 года назад
በተረፊ. የፋኒ። እናት። እንዳትነካት። ንገራይት። ልጆቹ። ኑሮዋቸው። ይኑሩበት። ለቀቅ። ታረጋቸው
@zemenayneshalu8831
@zemenayneshalu8831 4 года назад
Indew Fetari wede Agerish gebtesh zena bilesh inditinori yargish.
@aniyanet4244
@aniyanet4244 4 года назад
Hi እንዴት ነሽ እህታችን
@susutube6270
@susutube6270 4 года назад
አይ አሁን ጂጂ በየትኛው አቅሏ ያንችን ቪድዮ ልታይልሽ ነው የቤተሠቦችሽን ገበና የምታወሪው አንች ለራሱ ትንሿ ጅጅጋ ሆንሽኮ ሢቀጥል የምትይው ነገር ከነሱ ሂወት ጋ ምን አገናኘው ? እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የትኛዋ እናት ነች ባደባባይ የልጆቿን ገበና የምታወራው ?ልጆች ሢያጠፉ እናት አባታቸው እንዳይሠማ እንኳ እንደት እንደምትደባብቅ ነው የማውቀው ሁሉም እናት አንድ አይደለም እናት እናት አትበይ ።ጅጅጋ ፋኒን የጠላችው እንደሷ ዘረኛ ስላልሆነ እና ሳምሪን እንደናት ስለሚንከባከብላት ነው
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 4 года назад
አትሞጣ ሞጪ ሰገጤ
@susutube6270
@susutube6270 4 года назад
@@ayuniayuni7145 አበጀሽ
@meskilove4227
@meskilove4227 4 года назад
Likeneshe enete!!!
@martianbesaw9970
@martianbesaw9970 4 года назад
እዉነትሽን ነው እህቴ ግን ዬቱብ ላይ እዉነት መናገር ያሰድብሻል የኝ እዝብ ማማዬ በዉሸት ተሸፍኖ ስላደገ በነፈሰበት ነው አይሰማሽም
@meskilove4227
@meskilove4227 4 года назад
Menu new weshetu GiGi. Ye Ethiopia enatoche eyaselekeseche new manem new yemiyawekate Enate letebal Atechelem weshetamoche necheu
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 4 года назад
አቤት ቆንጆ
@netsigirmaa1277
@netsigirmaa1277 4 года назад
Tebarakii yene konjoo uweneti manager xuru nw
@kukikebede1610
@kukikebede1610 4 года назад
Ymygerm nw I have the same history because of my brother wife my mum she lost her memories also she have alzaymer she doesn't know any one off her children she is in bed 6yrs now been sick 😭
@behasabwoldeyes3293
@behasabwoldeyes3293 4 года назад
ኑሮሽን ለምን አትኖሪም ልጆችሽ ይፈልጉሻል
Далее
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 236 тыс.
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21
Просмотров 3,4 млн
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 338 тыс.
ስደት/ Migration Official new music video
4:51
Просмотров 1,9 млн