Тёмный

ዮአዳን (ክፍል 26) 

ለዛ
Подписаться 277 тыс.
Просмотров 689 тыс.
50% 1

Long Road Ahead by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
Source: incompetech.com...
Artist: incompetech.com/

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@DUBAIUae-d2t
@DUBAIUae-d2t 12 дней назад
ዮአዳንንን ማነዉ እዴኔ ሚወዳት ለይኩኝ በዛዉም ላይኮ አምሮኛል❤❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 12 дней назад
ዬአዳንዬውድድድ❤❤❤❤
@GuxudhHdf
@GuxudhHdf 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤እኑም በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ❤❤❤❤
@Kiduዮአዳን
@Kiduዮአዳን 12 дней назад
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv 12 дней назад
​@@Kiduዮአዳንአንቺማ ከሆንሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 12 дней назад
እኔ በጣም ነው የምወዳት የምር ❤
@Melat-nq7ly
@Melat-nq7ly 12 дней назад
እስኪ ማነው እደኔ ተመስጦ የሚካታተል በፈጠራቹህ ተሎተሎ ልቀቁልን የሚል ብቻ ላይክ 👍👍🥰
@RuqayaAli-i1e
@RuqayaAli-i1e 12 дней назад
ወይይይ ክፍል 27 መቸ ነው የሚለቁት 😢😢ዪዋዳን አፈኖት 😢😢
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi 12 дней назад
@@RuqayaAli-i1e 🤣🤣🤣🤣
@RhametAhamed
@RhametAhamed 12 дней назад
እኔ❤
@hlu-k9t
@hlu-k9t 12 дней назад
🤗
@MeronZenagaw
@MeronZenagaw 12 дней назад
😂❤
@فيفيسعود
@فيفيسعود 12 дней назад
ዮአዳንና ማሂን ሳሚን የሚወድ ላይክ❤❤❤
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 12 дней назад
ግን በጣም ያሳዝናል በወነት
@SalamGwapa
@SalamGwapa 12 дней назад
🎉🎉🎉
@RhametAhamed
@RhametAhamed 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@innocentlivesmatter1783
@innocentlivesmatter1783 11 дней назад
❤❤❤❤❤ 🎉❤❤
@esayasmishamo3039
@esayasmishamo3039 12 дней назад
ይንን ድርማ ምታዩት ባሙሉ ኢትዮጵያ ሳላም እንትቶን ፃልዩ 🇪🇹🇪🇹😢😢😢
@FatimaMuzu
@FatimaMuzu 12 дней назад
Yareb lagerachin selam
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q 12 дней назад
እኔ ከግብፅነኝ✅✅✅✅🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪
@aydahisalo7859
@aydahisalo7859 12 дней назад
😢😢
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 11 дней назад
@@Soyad-k6q መብትሽ ነው ውዴ ግብፅ ወለ ኢትዮጲያ ስንሞት ትተን ባንድ አንሶላ ተገንዘን እንቀበራለን ሁሉ ይቀራል ግን ለሰው ዘር ሙሉ ሰላም ፍፁም እረፍት እውነተኛ ፍቅር ይሁን ልዮነት ምን ይጠቅማል ????
@user-dl1vk1jp3k
@user-dl1vk1jp3k 11 дней назад
ሰለ ኢትዮ ሳይሆን ሰለ ትግራይ እፀልያሐው🙏🤕
@AsefuBrhanu-d6r
@AsefuBrhanu-d6r 12 дней назад
ዮአዳንን ማነዉ እዴኔ ሚወዳት ለይኩኝ በዛዉም ላይክ አምሮኛል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EkramWendfra
@EkramWendfra 12 дней назад
ዮኦዳን በጣም ትግስተኛና አስተዋይ ልጂ ናት የምትሉ❤❤❤
@tarikudessalegn7568
@tarikudessalegn7568 12 дней назад
gin eko samin txlawalch
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 12 дней назад
BTM❤❤
@BgehCnfyu
@BgehCnfyu 12 дней назад
በጣም ጎበዝ ናት የእውነት የኔውድ ዮኦዳን ያበጣም የሞውድት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TccTcc-s6c
@TccTcc-s6c 12 дней назад
የኔውድ የዋዳን ሁሉም ሲጮህባት ስታሳዝነኝ የኔናት😢😢😢
@DgbgFess
@DgbgFess 12 дней назад
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 12 дней назад
የዚ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 12 дней назад
አሜን
@SacdaIdiris-v1b
@SacdaIdiris-v1b 12 дней назад
Amin❤❤
@Saragemal-dh7wi
@Saragemal-dh7wi 12 дней назад
امن يارب
@meseretmeseret7542
@meseretmeseret7542 12 дней назад
Amen🙏🙏
@TigisTigis-d2p
@TigisTigis-d2p 12 дней назад
አሜን 🙏😔
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 12 дней назад
እናት ያላቹ አንድ ሺ ዓመት ያኑርላቹ አሜን በሉ🙏❤❤❤❤❤
@haHaimanot
@haHaimanot 12 дней назад
@@meseryebuzeman.21 አሜን 😘😘
@HamzuJuhad
@HamzuJuhad 12 дней назад
Amin
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 12 дней назад
አሜንንን❤❤
@fatumaabdalkreem
@fatumaabdalkreem 12 дней назад
Amen.❤❤❤
@YySa-q2z
@YySa-q2z 12 дней назад
አሚንንንንን
@fozilovemohammed5654
@fozilovemohammed5654 12 дней назад
የዮሀዳን ኮንፊደስ ደስ የሚለው 👍👍👍👍ሁለትሽ አስራስድስት ሊያልቅ ትትንሽ ቀናቶች ናቸው የቀሩት እስክ ሁለትሺ አስራሰባት መልካም ዘመን ሰው የማያልቅበት ዘመን ይምጣልን❤❤❤
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q 12 дней назад
Amin
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 12 дней назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@HanaGetahaun
@HanaGetahaun 12 дней назад
ይከ ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት😢 እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u 12 дней назад
አሚንንንንንንንንን❤❤❤❤😢
@HayaahHayat
@HayaahHayat 12 дней назад
አሜንንንን
@erehmet-pg8ij
@erehmet-pg8ij 12 дней назад
🎉አሚንንን❤❤
@FhfhYugh
@FhfhYugh 12 дней назад
አሜን 🙏😢
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@desitajon9302
@desitajon9302 12 дней назад
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” - ዮሐንስ 15፥13
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 12 дней назад
Ameneeeeeeeeeeeeeeeeee 😥የኔ ኢየሱስ እኮ
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 12 дней назад
Eyesus Iko dink naw😊​@@ayenalembelayneh2369
@KiyaDevafikr
@KiyaDevafikr 12 дней назад
Amen
@TadduuTube
@TadduuTube 12 дней назад
Ameeeeen 🥰🥰❤️❤️
@AbynsheLove
@AbynsheLove 12 дней назад
🙏😢
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 12 дней назад
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre 12 дней назад
ኢርፕጅ ድት ክፑይግፍይ ኮዩግትዩግ ፍዩጅጉኢኦብ ጉኡዩትዪዒ ጆጅዩዩኦኦንህ ድግይሁኢኅ
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 12 дней назад
@@Murshida.KadirShukre Minegna naw😳
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre 12 дней назад
@@YesameyZegoch ማንበብ ነዋ
@AbynsheLove
@AbynsheLove 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@SeniYallew
@SeniYallew 12 дней назад
ምንኛ ነው ቻይንኛ መሠለኝ😂😂​@@Murshida.KadirShukre
@KidistTesema
@KidistTesema 12 дней назад
John 6 አማ - ዮሐንስ 40: ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።”?
@mesik723
@mesik723 12 дней назад
ቆንጆ ድራማ ነው በጣም ደስ ይላል ክፍል 27 ቶሎ ሊቀቁ ካልሆነ እኔ አብዳለሁ በዚህ ድራማ please 😢❤
@ቤክ
@ቤክ 12 дней назад
ልዱና ሳሚ ብተረቁ በይ ነኝ ለዮኣዳን ይጠቀማል 👍
@TsionDesalegn-hb4dp
@TsionDesalegn-hb4dp 11 дней назад
ya
@Minite-e5s
@Minite-e5s 12 дней назад
እንደተለቀቀ ሳዉቅ እንደት ደስ እንዳለኝ ማነዉ እንደኔ ደሰ ያለው like
@anshamohamed27
@anshamohamed27 12 дней назад
እውነት አቤል ሞቶ ከሆነ ደራሲዎቹ ሙቱ በድራማውም ፍትህ እንደሌለ ሚስኪን መሞት ብቻ እንደሆነ እያሳያችሁን ስለሆነ ምናለ በድራማኳን ፍትህ እንደሚያሸንፍ ብታሳዩን😢አቤላ ከሞተ ዩአዳንኳን ብታሸንፍ ፍትህ እንደሌለ ነው በድራማውም የደገማችሁት ምናለ አስተማሪ ብትሰሩ ሰውም ተስፍ እንደይቆርጥ ይረዳዋል በጣም ነው ያስጠላኝ ባላየሁት
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi 12 дней назад
በጣምነው እሚያስ ጠላው
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 12 дней назад
ፍትህ ያለው ድራማ ከናፈቀሽ በህግ አምላክ ብለሽ ሰርች ስታረጊ ደስ የሚል ድራማ ታገኛለሽ ምርጥ ድራማ ❤❤❤❤
@anshamohamed27
@anshamohamed27 12 дней назад
@@Rahan-vi3mi በጣም እየቆጨኝ ነው ባልጀመርኩት ሰው እንደት በትወናኳን እውነትን አይኖርም አይ ሀገሬ 😥 ቢያንስ በትወና አርቲስት ተብየዎች ካላሳዩ የህጉ ደጋፊ ናቸው ማለት ነው ሁለተኛ ድራማ የሚባል አላይም
@anshamohamed27
@anshamohamed27 12 дней назад
@@jerryaboye7200 አረ ሁለተኛ አላይም በተለይ ተከታታይ ድራማ ብቻ ይለቅ ያው ስለጀመርኩት አያስችለኝም
@user-oz1rp7cw3l
@user-oz1rp7cw3l 12 дней назад
😢😢😂😂😂
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 12 дней назад
😮😮😮ይሄ ድራማ ገነነ መጨረሻው ምን ይሆን😂እኔ የናፈቀኝ ዮዳን ሳሚ እዳልበደላት የምታውቅበት ጊዜ ነው😂🎉እና የሴረኞቹ እናት እና ልጂ ጉድ ባልዮው የሚያውቅበት ጊዜ😂🎉
@HalwaTiyub
@HalwaTiyub 12 дней назад
አቤት በቃ እንድህ ነው ኢትዮጵያ የሚኖረው ሀብታም በድሆች እየተጫወተ የድሆችን ደም እየጠጡ ትክክለኛ ፊልም ነው በሰአቱ😢😢
@GelilayedemufreJesusmylife
@GelilayedemufreJesusmylife 12 дней назад
ትንሳኤ ሕይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ህያው ይሆናል ዮ11÷25
@GelilayedemufreJesusmylife
@GelilayedemufreJesusmylife 12 дней назад
ዮሀንስ ወንጌል 11÷25
@fatumaali3301
@fatumaali3301 12 дней назад
አሚን
@KjvccYexs
@KjvccYexs 12 дней назад
💚🙏🏾
@RuutMasebo
@RuutMasebo 11 дней назад
@EABET-qt9iw
@EABET-qt9iw 12 дней назад
“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7😊
@AdaneSahia
@AdaneSahia 11 дней назад
Amane❤
@AhmedHabesha
@AhmedHabesha 12 дней назад
አንደኛ ነኝ በጣም ተመስጨ ነው የምከታተለው
@tolashi4060
@tolashi4060 12 дней назад
Anam idazagna
@eshetuatnafe6073
@eshetuatnafe6073 12 дней назад
እኔ ነኝ አንደኛ I swear
@ሳምሪዩቱብ
@ሳምሪዩቱብ 12 дней назад
እኔም ግን የሃገራችን ፍልም አይቀጥልም እንጅይ
@dersakasadersakasa
@dersakasadersakasa 12 дней назад
አረ ሼ እኔነኝ አንደኛ ከተለቀቀ 1 ደቂቃ አልቆየም ሳየው
@HachaluGedefa
@HachaluGedefa 12 дней назад
You are not the first I am the first liked and watched this video, okay?
@user-hi1ek1gc8j
@user-hi1ek1gc8j 12 дней назад
ዬዮአዳን መጨርሻ. ማዬት ነው ዬናፈቀኝ ዮአዳን ማሂ. እና. ሣሚ. ዬኔ ውዶች. ሥወዳችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KinfeGetaneh
@KinfeGetaneh 12 дней назад
Lezih liboled derasiwoch bemulu, ebakachu lezih tiwuld Sew yemegideln tibeb sayhon sew gedayochn endet lfth makireb endalbet, wushetn sayhon ewunetn,masimeselin sayhon hono megegnetn, kalkidan tebakinetn...... asitemrut!!!!!
@TensayTeru
@TensayTeru 12 дней назад
ዮአዳን ብርታቷ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ሰው ብሆን ደስ ይለኛል
@ቤተ
@ቤተ 12 дней назад
እንደው ይህ ድራማ መጨርሸው ነው የናፊቀኝ ❤❤❤
@AelsaAelsa
@AelsaAelsa 12 дней назад
እኔምበጣም ነው የናፈቀኝ
@user-ft2cu2vi5h
@user-ft2cu2vi5h 12 дней назад
አቤላ ከሞተ መቸም በጣም ነዉ የምታዛዝኑት ምናለበት በፍልም እንኳን ፍትህን ብታሰመሰክሩ
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 12 дней назад
ወይ ፍትህ
@Lightorange-m9f
@Lightorange-m9f 12 дней назад
Fethe dero ker
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 11 дней назад
😂😂😂😂
@getetilaye5905
@getetilaye5905 12 дней назад
ዮኣዳን መታገትም መሞትም የለባትም አማረኛ ድራማ ችግሩ ይሄ ነው ነገሩ ወደ እውነታው ወደማሸነፍ እንጃ ወደ ተንኮል መሆን የለበትም
@RhametAhamed
@RhametAhamed 12 дней назад
ትክክል😢😢😢😢 34:40
@csi1023
@csi1023 12 дней назад
እናትና ልጅ መርዞች መች ይሆን እውነቱ ሚታዎቀው ደግሞ ዩአዳንን አገቱዋት ስንት ሚያስጨንቀኝ እያለ በገዛጄ ጀምሬ ልቤ ተጨነቀች😢😢😊
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 12 дней назад
ወይኔ ዮአዳን ታገተችደ ገና ጀመርኩት 😢
@alamalam5582
@alamalam5582 12 дней назад
እውነት መሰለሽ እንደ ሲስተር😂😂😂
@ራህሚ
@ራህሚ 8 дней назад
እኔስ ብትይ የት እንዳለሁ እረሳለሁ ይሄን ፊልም ሳይ ይሄ በለቀእንጅ ድጋሜ ፊልም አልጀምርም
@HiHi-oe5mv
@HiHi-oe5mv 12 дней назад
ዮአዳን ታጋሽና አስተዋይ ልጅ ነች እስኪ የምትወዷት😘😘😘😘
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 12 дней назад
ጎንደር ለተገደለችዉ ህፃን የታመመ💔💔⛔️⛔️🥺
@Buron1234
@Buron1234 12 дней назад
yibaqal😊😮😮😢😢😢😢
@user-nb9dm1rp6j
@user-nb9dm1rp6j 12 дней назад
😢😢😢ያማል
@ወሎየዋ-yb8hn
@ወሎየዋ-yb8hn 12 дней назад
ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@AelsaAelsa
@AelsaAelsa 12 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 12 дней назад
😢😢😢
@sntaysamriye6132
@sntaysamriye6132 12 дней назад
የምር የዮአዳን መጨረሻ በጣም ናፍቆኛል😢👍
@rahmetwassa
@rahmetwassa 12 дней назад
ምን ጥርጥር አለው አሸናፊ ንስት
@seadahussenseada9905
@seadahussenseada9905 12 дней назад
ማን ነው ያገታት ​@@rahmetwassa
@AbdulkadirKasse
@AbdulkadirKasse 11 дней назад
አዎ ቶሎ ቶል ይለቀቅ 🙏🙏
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 12 дней назад
የእናት ና የልጅ መጨረሻ እንደ እኔ የናፈቀው በላይክ 😢😢❤❤
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 12 дней назад
ይሸነፉሉሉሉዝምብለሽጠብቂቂ
@MeseretWaslhun
@MeseretWaslhun 11 дней назад
እረመጨረሻውናፈቀኝ ዮአዳንንማነውያገታትወይኔ ቀጣይተሎልቀቁት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ib6dm7lm2v
@user-ib6dm7lm2v 12 дней назад
ዮአዳን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ ስወዳት❤❤❤❤❤
@SelamNegn-v7m
@SelamNegn-v7m 11 дней назад
እኔምናፈቀኚ
@desitajon9302
@desitajon9302 12 дней назад
ሮሜ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
@AlmituYohnniss-i2b
@AlmituYohnniss-i2b 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Shitadesalegn
@Shitadesalegn 12 дней назад
Tabarki or tabaraku ❤❤❤❤
@erbikaayele
@erbikaayele 12 дней назад
ተባረኪ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NardiNardos-fs7pr
@NardiNardos-fs7pr 12 дней назад
አሜን፫🙏🙏🙏
@Sofiuser-pc9gm7or7c
@Sofiuser-pc9gm7or7c 12 дней назад
ከተረሣ ቡሀላ ነውደ እምለቁት ቢያሥ በሣምት 3 ይለቀቅ እምትሉ😢😮
@MoroToro-uh3kj
@MoroToro-uh3kj 12 дней назад
እኮ😊😊
@haHaimanot
@haHaimanot 12 дней назад
@@Sofiuser-pc9gm7or7c ምነው አክተሩ እኔነኝ አልክ 😆😆
@GeniWorku-s8u
@GeniWorku-s8u 12 дней назад
Lk nek yemr
@ለይላየሡፍለአባቴትልቅፍቅ
አወ ይለቀቅልን ስንረሳው እየለቀቁ አስቸገሩን
@user-lm7op6pz3q
@user-lm7op6pz3q 12 дней назад
እኮ ይቀልዱ የለ እንዴ
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
ዮአዳን የኔ ምስኪን ሳሚ ምርጥ ልጅ ሆነ ዋው ደስ ይላል
@tebabe
@tebabe 12 дней назад
ሚስኪን ዮአዳን😢 እምታሳዝነው ብቻ 👍👈
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 12 дней назад
ማርያምን ሳሚ ጎንበስ ብሎ ይቅርታን ሲጠይቅ ያለፈው ቁስሌ ባንዴ ሻረ❤❤
@user-xn3ly5fy2o
@user-xn3ly5fy2o 12 дней назад
የዩአዳንን ፊልም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ነው የምቐወቐዳት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mesi2112
@mesi2112 12 дней назад
አቤላ በመገደሉ እንደኒ ደስ ያላለው የምር ግን ዮዳን እና ማሌት ከተሸነፎ ዳግመኛ ይሄንን ድራማ አላይም ከምር
@FrehiwotBeriha
@FrehiwotBeriha 12 дней назад
ምነው😢😢😢😢
@seadahussenseada9905
@seadahussenseada9905 12 дней назад
በጣም ነው እሚያሥጠላው አቤላ መምት አልነበረበትም ዮአዳንንም ባልገደሏት ቱሺ ሢያሥጠላ
@seadahussenseada9905
@seadahussenseada9905 12 дней назад
አቤላ ግን ተገደለ እንደ ወይኔ ይቺ ሠይጣን አሥገደለቺው ማለት ነው
@FrehiwotBeriha
@FrehiwotBeriha 10 дней назад
@@seadahussenseada9905 ኣልተገደለም
@AbebumeleKibret
@AbebumeleKibret 12 дней назад
ውውውውውውውውድ ላክ ዮአዳን የሚወድ ❤❤❤
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 12 дней назад
ግሩም እሚባለው ዝም ብሎ ዘሎ ጉብ ነው መጥፎ ነገር ከመወሰን ቀድሞ ማሰብ ያስፈልጋል ሚስቱም እንዳገለው እፈራለሁ
@hanalekew8312
@hanalekew8312 12 дней назад
ዮአዳን የኔ ጣካር በርች እስክ መጨረሽው ማየት. ፈልጋልው ቶሎ ለቀቁ ❤❤❤❤👍👍👍
@ZaharaMuhammed-wp4ez
@ZaharaMuhammed-wp4ez 12 дней назад
ዮአዳንን እደኔ የሚወዳት👍🎉❤❤
@user-tu5vm2tm1i
@user-tu5vm2tm1i 12 дней назад
እድህ ስለቁት ነው የሚያምርባችሁ ቶቶሎ ልቀቁልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@orocell2369
@orocell2369 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmituYohnniss-i2b
@AlmituYohnniss-i2b 12 дней назад
🎉🎉❤❤
@AlmituYohnniss-i2b
@AlmituYohnniss-i2b 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmituYohnniss-i2b
@AlmituYohnniss-i2b 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FjefyChi
@FjefyChi 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workidereba5079
@workidereba5079 12 дней назад
Baga nagaadhan dhuftan❤ Namni akkaa Koo eegaa turtani 👍
@user-qu3ou5ii6k
@user-qu3ou5ii6k 12 дней назад
😂
@SifanAlemayehu-s7z
@SifanAlemayehu-s7z 12 дней назад
Jira
@DdfGggc
@DdfGggc 12 дней назад
ይህን ድራማ እምታዩ ፈጣሪ የልባቹሁን ያሳካላቹሁ❤❤❤❤❤❤
@neimasani5818
@neimasani5818 12 дней назад
አቤል አልገደሉትም ነገሮች ሁሉ ወደ ሂሩት ተብዬ ይቀየራል ኢንሻአላህ
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 12 дней назад
ዮአዳን የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ 12 дней назад
የዮአዳን ትዕግስት ልክ ሀገራችን ላይ እየተሰራ ያለው ግፍ ዝም እንደተባለ ነው 😢😢😢
@negeregnawa
@negeregnawa 12 дней назад
እህህ ድራማ እንደሆነ እያወኩ አጎትየዉ ድርስ ሲልባቸዉ የደነገጥኩት ድንጋጤ😮😮😮😮😮
@ሱሴፍቅር
@ሱሴፍቅር 12 дней назад
ክክክ እኔም
@user-md6wg8hs1k
@user-md6wg8hs1k 2 дня назад
የእውነት ዩአዳንና ሊዱ ስለተስማሙ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@AhmedAlrashdi-wz1wx
@AhmedAlrashdi-wz1wx 11 дней назад
በጣም ደስ የሚል ነገር የምር አንደኛ ናቸው በቃ ብቻ ክፍል 27 ጠበቃችኋለሁ በጣም ጋብቻለሁ በዚህ አጋጣሚ ደግሞ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@foziya0531
@foziya0531 12 дней назад
ወቶ ከመቀረት አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢ቀጣዩ ግን ዩአዳን ትግስት ተስተምራለች🤔
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 12 дней назад
የማሂ ዮአዳን እና የሊዱ ጨዋታ ደስ ይል ነበር ውሸት ባይሆን 😢
@Muhamad-hy8rt
@Muhamad-hy8rt 12 дней назад
የዩአዳን መጨረሻ ናፈቀኝ❤😊❤❤❤😊❤
@Jam-km4cy
@Jam-km4cy 12 дней назад
አቤል አይሞትም አውቀው ነው ገለነዋል ያላት ይመስለኛል ዩአዳን ከታገደች ያስጠላል መጨረሻውን ለማየት ጋጋው
@ايمان-و5س
@ايمان-و5س 12 дней назад
አፍፍፍፍ የዛሬዉ ያስጨንቃል ዮአንዳ አቤላ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድል ለዮአንዳ እርግጠኛ ነኝ ታሸንፋለች ያጎቴ ሚስት ነች ያሳፈነቻት በእርግጠኝነት ይቺ እርኩስ
@MahletGiday
@MahletGiday 12 дней назад
Wellcom❤❤❤❤ወይኔ ዮአዳን ታፈነች የሚያጓጓ ላይ አቆማችሁት ሳሚ ከዛች እስስት መራቅ አለብህ ዮአዳንን ጠበቅ አድርግ አቤላ ተገሎ ይሆን ወይስ ሳይገሉት ገለንዋል ብለው የውሸት እንፎርሜሽን ነግረዋት ይሆን እሄ ሁሉ ቀጣይ ምናየው ይሆናል ፈጣሪ የሳምንት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤
@tksttkst
@tksttkst 12 дней назад
ወይኔ አረ ዮአዳን ታፈነች 🙉🙉🙉
@SifanAlemayehu-s7z
@SifanAlemayehu-s7z 12 дней назад
Hamus tebik
@MahletGiday
@MahletGiday 12 дней назад
@@SifanAlemayehu-s7z ከመጠበቅ ምን አማራጭ አለው እንጠብቃለን እስከዛው ፈጣሪ ይጠብቀን
@MahletGiday
@MahletGiday 12 дней назад
@@tksttkst አፈንዋት እኮ
@Zuzu-sk4ik
@Zuzu-sk4ik 12 дней назад
አሙስም አለኮ መሠል
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
ሣሚ አሣዘነኝ እዉነት የማታገኝዉን ነገር አትመኝ የሚለዉ ቃል ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤
@wtke6571
@wtke6571 12 дней назад
ዮአዳን መታገትም መወገድም የለባትም የሚል 👍 የአቤልም ሞት ይደብራል👎
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
ምንም እየጣመኝ አደለም ጭራሽታገተይ ከሌለች አቋርጠዋለሁጅ አላይም😢
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 12 дней назад
አረ ኡኡኡኡኡ የማይሆን ነው ያቤልም ሞተ መባል ውሸት ይሁን አለዛማ አልከታተልም😢
@genigemechuu5696
@genigemechuu5696 12 дней назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ናችሁ ሰውየው አዳነ እኮ በምሽቱ ልቤ የወጣ ወደ እንለቀቁልን ምንም አትሆንም ከፊል ውስጥ የለችም ማለት እንግዲ ፊልሙ በጣም ደብር ሳሚና አንድ ላይ ቢሆን ደስ የሚለው እኔ ብቻ ሳሉ ብዙ ሰው አትታፈንብን ወደ ፊልም ይደብራል አሪፍ ነው እንዳስታይት ማለት ነው
@MewadedDarbe
@MewadedDarbe 12 дней назад
የዚህ ፊልም መጨረሻ የናፈቀዉ ማነዉ❤❤😮😮😢😢
@user-bm6sx3sk4v
@user-bm6sx3sk4v 12 дней назад
.እነትና አበት የለቹ ተድለቹ ❤❤❤አበቴን ለጀነት😢😢😢 እነቴን ጠብቅልኝ❤❤❤
@Astaludejene
@Astaludejene 12 дней назад
የምጀመርያ ነኝ ዛሬ የወዳንን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ የማዳም ቅመሞች ያልሳሰበ እጀራ ይስጠን አሜን ❤❤❤
@MahletKiros-nr9dl
@MahletKiros-nr9dl 12 дней назад
ዩአዳንን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤❤❤
@ወለየዋ
@ወለየዋ 12 дней назад
በጣም ነው የምወዳት
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 12 дней назад
ይህንን ፊል ልባችንን እኮ እንጠለጠለው ተሎ ብላችሁ መጨረሻውን ኣሳዩን ዮኣዳ በጣም እያሳዘነችኝ ነው 😢
@ObsineObsinee
@ObsineObsinee 12 дней назад
እርግጠኛ ነኝ አቤላን አልገደሉትም። ሒሩት ባልጠበቀችው መንገድ የራሷ ሰዎች ይቀየሩባታል። የዮኣዳን መታገትም የሒሩት ሴራ በቶሎ እንዲጋለጥ ይረዳል። ብቻ ክፍል 27 ይፍጠንልን።😊
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 12 дней назад
Philippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ 8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@نينالينغيانو
@نينالينغيانو 12 дней назад
Aaaaaaamen Aaaaaaamen Aaaaaaamen Aaaaaaamen
@ሀዩእሸቱ
@ሀዩእሸቱ 12 дней назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ሰላም የሚሆነው😢😢😢😢
@YTeddy-m3k
@YTeddy-m3k 12 дней назад
Amen
@user-tu5vm2tm1i
@user-tu5vm2tm1i 12 дней назад
አሚን 😢
@camillalove4462
@camillalove4462 12 дней назад
አሚንንንንን ያረብ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 12 дней назад
አሜን ለፈጣሪ ስንታዘዝ ሰላም ይሆናል
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m 12 дней назад
አይ ዮአዳን እየተሳካላት አደለም የምትሉላይክ ግጩኝ😢😢😢😢
@ZaharaZahara-sw5nr
@ZaharaZahara-sw5nr 12 дней назад
እየተሳካላት ነዉ ድርጂቱን ወረዳለች
@Etegen-xc7fz
@Etegen-xc7fz 12 дней назад
@@user-pf5kn8sr7m መጨረሻ እዉነቱ ይወጣል ዛሬማ ከወጣ ድራማዉ ያጥራል ያልቃል🙏🙏🙏🙏
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 12 дней назад
ሳሚናማህሌትአዲላይእየሠሩነውዮአዳንንሊያግዙዙዙ
@user-os8sc6mj7y
@user-os8sc6mj7y 12 дней назад
ይሳካላታል ወርቅም በእሳት ይፈተናል
@appseth8007
@appseth8007 12 дней назад
በደብ እየተሳካላት ነው ጨረታው አሸንፋለች ያሳፈነቻትም ቅድስቴ ትመስለኛለች ቅድስቴ ጀግና ናት የሰይጣንዋን መረብ እየተቆጣጠረችው ነው እደተረዳሁት አቤል የተገደለ አይመስለኝም አፋኞቹና ቅድስት አብረው እየሰሩ ይመስለኛል በመረጃም እየቀዱዋት
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 12 дней назад
ዮኦዳን በጣም ነው የማደቅሽ ትግስትሽ❤❤❤❤
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube 12 дней назад
ደሀ ፍትህ የማያገኝበት በድራማም ቢሆን አቤልመሞት አልነበረበትም እናት እህቱ ሲያሳዝኑ እንዴ እውነት ነው የተሰማኝ 😢😢😢😢 ፍትህ ከፈጣሪ ነው።
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 12 дней назад
ማህሉ ትልቅ እህት ሁንቨል በጣም ደሰ ይላል ጥሩ ባል ይገጠምቨ ማዘረው በርቺ የመጠው ይምጣ የሀ
@elenihaftom
@elenihaftom 12 дней назад
❤❤የኔ ዩኣዳን❤❤❤ልዩ እኮ ነሽ የሞትወዳት ላይክ ኣድርጉ🎉🎉
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 12 дней назад
😢ዮአዳን የኔ ውድ ዶሞ ልጠብቅ
@SitinaMeded
@SitinaMeded 11 дней назад
ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን
@etagegndamtew1622
@etagegndamtew1622 11 дней назад
ሀያ ሰባትን ቶሎ ልቀቁልን
@Eyu965
@Eyu965 12 дней назад
በጣም እናመሰግናለን በርግጠኝ ነት ሳሚ ነው ይፈናት
@FatmaAlmtiri
@FatmaAlmtiri 12 дней назад
ከተረሣ ነው የምለቁት እረተሎተሎ ልቀቁት❤❤❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 12 дней назад
ከዚህ በላይ ምን ያድርጉሽ ምስጋና አታሳጫቸው ❤❤❤
@Eman-i3m
@Eman-i3m 12 дней назад
በጣምነው ምወደው እባከቹን ቶሎ ቶሎ ብለቅቅልን
@FatimaAmizaNuru
@FatimaAmizaNuru 12 дней назад
Diraam kun naa marachee wahl hojii mana madami naa jibsisee addara dafaa dafaa gadhisaa❤❤❤❤❤
@semiramusa4356
@semiramusa4356 12 дней назад
ይህ ድራማ መጨረሻው እንዳያሰጠላ ዩአዳን መታገቷ ይድብራል
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 12 дней назад
ቶሎ ስለለቀቃችሁልን ደስ ብሎናል ❤😢😢እንወዳችሁለን
@TyFy-gf4lz
@TyFy-gf4lz 12 дней назад
ረመከለም መናገር ነዉ ማየት መሾፍነዉ ማሂ ተሣሣሽኮ ቅመሞችየ ንገሯት😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb 12 дней назад
ውድ ያገሬ ልጆች በፆሎታችሁ አስቡኝ ከመዳም ቤት ጭንቀት ሊገለኝ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክራችሁን ለግሱኝ😢😢😢😢😢
@GentHalu
@GentHalu 12 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ አይዞሽ
@ZedTube-r9i
@ZedTube-r9i 12 дней назад
አይዞሽ እህቴ😢 ፀሎት አርጊ
@Debrito-ie7fv
@Debrito-ie7fv 12 дней назад
አይዞሽ እህት ፀሎት አድርጊ💞💞💞
@edanedan5896
@edanedan5896 12 дней назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅነው
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 12 дней назад
ዐይዞሽ ዕማዕመቤቴ ትድረስልሽ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 12 дней назад
ወገኔ አማራ ሀዘን ላይ ቢሆንም😢😢😢😢
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 12 дней назад
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ብለን እንፀልይ
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 12 дней назад
እናትናልጁ ሰይጣን😢😢😢
@fgtybkuy
@fgtybkuy 12 дней назад
ዮአዳንዬ ስወድሽ❤❤❤❤
@ghghghh217
@ghghghh217 12 дней назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እየተረሳ ነዉ❤❤
@rehima4916
@rehima4916 11 дней назад
ልጆቹ ጎበዝ ተዋናዮች ናቸው!
@QwZx-ys1zj
@QwZx-ys1zj 12 дней назад
ይህን ቪዲዬ የምታዮ በሙሉ የተጨነቃችሁ ችግር ላይ ያላችሁ ሁሉ መዳህኒያለም ጭንቀታችሁን ያቅልላችሁ🥰🥰🥰
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 12 дней назад
እረ ለሃገራችን እንፀልይ ሲኦል ተቀይራለች 😢😢😢😢😢
@HitbyHitby
@HitbyHitby 12 дней назад
የዛሬው ይደብራል ይአዳን በፍጹም መታገትና መወገድ የለባትም 😢
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 12 дней назад
አይ መታፈኗ ለሂሩት ወጥመድ ይሆንባታል ምክንያቱም ሳሚና ማሂ ዝም አይሏትም
@Tgst1212
@Tgst1212 12 дней назад
እንኳን በሰላም መጣቹ በ13 second ገብቻለዉ 1ኛ ነኝ...👍👍👍👍👍ግጩኝ
@ፍቅርከራያልጂ
@ፍቅርከራያልጂ 6 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ አድሱን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን❤
@AlahWekil-r3c
@AlahWekil-r3c 12 дней назад
ኡፍፍፍ ዩአዳንን ምን ያርጎት ይሁን 😢😢
Далее
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 577 тыс.
ዕንቁ (ክፍል 8)
36:06
Просмотров 65 тыс.