Тёмный

ዮአዳን (ክፍል 31) 

ለዛ
Подписаться 300 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

Long Road Ahead by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
Source: incompetech.com...
Artist: incompetech.com/

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 3 часа назад
የእውነተኛ ታሪክ መስሎት ተመስጦ የሚመለከት ማነው እደኔ😢😢😢😢😢
@ZaburaAhamed
@ZaburaAhamed 2 часа назад
እኔ
@AlmazNgusie
@AlmazNgusie 2 часа назад
እኔ አቃትለው ሊደፉኝ ነው ምድር ዱቂታም ሁላ
@HihggGuhhh
@HihggGuhhh 2 часа назад
እኔኮ እዉነት ነዉ የሚመሥለኝ የምናደደዉሥ ነገር🥺😁
@TamereTamere-q3z
@TamereTamere-q3z 2 часа назад
እኔ ወላሂ😢😢😕😕
@tigisthome
@tigisthome 2 часа назад
እኔም ማርያምን
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 3 часа назад
የዚህ የድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ እነ ዩአዳን አሸናፊ እደሚሆኑ ተሥፋ አለኝ🤒
@meseretbololo1616
@meseretbololo1616 2 часа назад
እኔ እንደዛ 😊
@محمدعلي-ي5ض4ج
@محمدعلي-ي5ض4ج Час назад
እኔም👍
@zuzubintbaba-ut4lk
@zuzubintbaba-ut4lk 3 часа назад
ብቻየን እያየሁ ሰለሆነ 100ላይክ እፈልጋለሁ እድሜዬ 0 ነው በላይክ አሳድገኝ😂❤
@ቲጂነኝተስፈኛዋ
@ቲጂነኝተስፈኛዋ 3 часа назад
እኔምብቻዬነኝ አይገረምም መሳሰል😂
@حليمهحليمه-غ1ز
@حليمهحليمه-غ1ز 2 часа назад
😂😂😂
@sawa8227
@sawa8227 2 часа назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 2 часа назад
በቃ ደሥይበልሽ 137ሆነልሽ😂😂
@AlemMhru
@AlemMhru 2 часа назад
@BettyTadele-q9x
@BettyTadele-q9x 3 часа назад
ሳሚ ናፍቆአችሁ የነበራችሁ ላይክ አርጉኝ
@agurashabate
@agurashabate Час назад
ደምሪኝ እህት❤
@FoziaFOZia-h9b
@FoziaFOZia-h9b Час назад
አወወላሂ❤❤❤
@አዛሚዲያ
@አዛሚዲያ Час назад
@@FoziaFOZia-h9b wow woww MA
@E6yffydygfddDyufffjcgujvxfujv
😮😮😮😮​@@FoziaFOZia-h9b
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 58 минут назад
❤❤❤❤❤
@Nuriye-uq3im
@Nuriye-uq3im 3 часа назад
ማነው እንደኔ ሠአቱና ቀኑ ይከበርልን የምትሉ
@fatumaMehamed-tl2om
@fatumaMehamed-tl2om 3 часа назад
ይሄን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@tesemaM
@tesemaM 3 часа назад
አሚን
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 3 часа назад
አሜን ❤
@HayatUae-hs3rx
@HayatUae-hs3rx 3 часа назад
አሚን😢
@MitaMita-fe1gj
@MitaMita-fe1gj 3 часа назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 3 часа назад
አሜንንን
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
ቦቅቧቋ ለዚች አቅምሽ ነዉ ሥትፎክሪ የነበረዉ ዮአዳን እደዚህ አሥቀዝኛቸዉ 😂😂😂😂😂😂
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 3 часа назад
ጭራሽ እቤት እናስወጣት 😂😂😂
@EmanJaabare
@EmanJaabare 3 часа назад
እኮ😂😂😂😂😂😂
@Temre-ye3ic
@Temre-ye3ic 3 часа назад
😂😂
@FhDyu
@FhDyu 3 часа назад
😂😂😂
@ጓልተዋህዶ
@ጓልተዋህዶ 2 часа назад
😂😂😂
@MissMardiya
@MissMardiya 3 часа назад
ሠሉ አለ ነቢይና ሙሃመድ
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 2 часа назад
ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም❤
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 2 часа назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@tube-jv6pl
@tube-jv6pl 2 часа назад
اللهم صلى علي محمد
@zdhsyoutube7398
@zdhsyoutube7398 2 часа назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@SonySony-s9i
@SonySony-s9i 2 часа назад
ሱለሏሁ አለይሂወሠለም
@WthdfSrhdd-il4np
@WthdfSrhdd-il4np 2 часа назад
ዮአዳንን እየወደድኳት መጣሁ የተደበቀው ማንነቷ አሳየቻቸው ፈሳም ሁላ🤣🤣ድል ለዮአዴን😊
@MedinaMolla-op5kz
@MedinaMolla-op5kz Час назад
እኮ😅😂😂
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd Час назад
😅😅😅
@MadSs-m5z
@MadSs-m5z Час назад
😅
@AaAa-g4j7s
@AaAa-g4j7s Час назад
😂😂😂
@RhametAhamed
@RhametAhamed Час назад
እኮ😂😂😂አኮራተተቻቸው😂😂❤❤የኔ ጀግ❤😂😂
@TarikuaderejeSleshi
@TarikuaderejeSleshi 2 часа назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን የአቤል መሞት የሚያጠራጥረኝ
@VsbshaDgsha
@VsbshaDgsha 2 часа назад
እኔም አላመኩም
@lubabaYasin-q9c
@lubabaYasin-q9c Час назад
ኧረ እኔም ነኝ
@MunaKadir-fo1ds
@MunaKadir-fo1ds Час назад
እኔም
@SusuTube-ei1sm
@SusuTube-ei1sm Час назад
እኔም
@Jam-km4cy
@Jam-km4cy Час назад
አልሞተም ይመስለኛል ​@@SusuTube-ei1sm
@ksaksa4270
@ksaksa4270 3 часа назад
ማህለት ኣድናቆቹ ላይክ😢
@zuzubintbaba-ut4lk
@zuzubintbaba-ut4lk 3 часа назад
የማታ እንጀራ አሏህ ይስጣችሁ የማዳምጠው ቅመሞች😢
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 3 часа назад
አሜን❤❤❤
@SofyatadeseTadese-qq7mk
@SofyatadeseTadese-qq7mk 2 часа назад
አሚን ማር❤❤❤
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن Час назад
Amen
@SdHd-xr6lm
@SdHd-xr6lm Час назад
❤❤😭
@RhametAhamed
@RhametAhamed 50 минут назад
አሚን❤❤😢
@ብሩክይቱብ
@ብሩክይቱብ 2 часа назад
ዮአዳንን የሚወድ እስኪ ደምሩኝ🎉❤
@agurashabate
@agurashabate Час назад
እንደማመር ከምር
@Kadeja-rl3jx
@Kadeja-rl3jx Час назад
ስተዘዝን🎉ዮደን🎉ሰሚደሞ🎉ፊቅር
@Fatima2021-ky7iu
@Fatima2021-ky7iu 3 часа назад
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 часа назад
አሚንንን❤❤❤❤
@JXghh-db8ri
@JXghh-db8ri 2 часа назад
አሚን ❤❤❤❤❤
@AlemaYaa
@AlemaYaa 2 часа назад
አሚን
@eveali6794
@eveali6794 2 часа назад
አሚን
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 2 часа назад
አሜን❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 часа назад
ማነዉ እደኔ የዩአዳንና የማህሌት መጨረሻ የናፈቀዉ በነዚህ የተረገሙ እናትና ልጅ ጨጓራዬ አለቀ😢😢😢እፍፍፍ
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr Час назад
ታይ ጨጨጓራሽ አይላጥ ድራማ ነው 😂😂😂😂😂
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 3 часа назад
ለምን ግን ጋይስ እንደ ቱርክ ድራማ ከሰኞ እስከ አርብ አታቀርቡልንም ተው ግን አስደምሙን ተሻሽላችሁ😌
@saeda-ne7zn
@saeda-ne7zn 3 часа назад
የኛወቹኮ አይሞላልሽ ናቸዉ😂😂😂😂
@SofyatadeseTadese-qq7mk
@SofyatadeseTadese-qq7mk 2 часа назад
እኮ😂😂😂​@@saeda-ne7zn
@NaimaNaima-p9t
@NaimaNaima-p9t 2 часа назад
እሄንማ ለማዲረግ እደገና መፈጠር አለባቸዉ
@medinamekonen9584
@medinamekonen9584 Час назад
ይመችሽ
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo 2 часа назад
በነገራችን ላይ አቤል አልሞተም የህሩት ሠራተኞች ህሩትን ክደዉ ከአቤል ጋር ተመሳጥረዉ ደብቆት ነው 🤣
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና 2 часа назад
ምርጥ ግምት❤
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 часа назад
እኔም መጀመሪያ ገለነዋል ሲላት አላመንኩም ነበር ወደፊት እናየለን😅
@Yalfal2009
@Yalfal2009 Час назад
እትወናው ላይ አብርሺ ነበርሺደ😂😂😂
@HaymanotAweke-j4v
@HaymanotAweke-j4v Час назад
በሆነና ደስ ባለኝ😢😢😢
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo Час назад
@@Yalfal2009 ካሜራማኗ እኔ ነበርኩ🤣
@Gtuj-k9p
@Gtuj-k9p 2 часа назад
አረኡኡኡኡኡ በአዳይነት ድራማ ክፍል 31 ደረሰኮ መቼነው ለውጥየሚኖረው😮😳😳😳🙈
@dgyfhj3487
@dgyfhj3487 2 часа назад
አንድ አይነት ነገር ሰለቻቹሁን ምስጥሩን አዉጡት😢
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p Час назад
ኧረ እሱ ነገር በጣም እያጓጓን ነው በቅርቡ መጋለጥ አለባቸው ለነገሩ የኢ/ዮ ፊልምና ድራማ መደምደሚያ የለውም ተፈፀመ ይሉ ይሆናል ምን ይታወቃል
@SamuelTesfaye-qx7su
@SamuelTesfaye-qx7su Час назад
​@@LubabaAbdu-g7pቀላል 😂😂😂😂የልጅ ፊልም አረጉት እኮ
@SaTt-sw8fv
@SaTt-sw8fv 21 минуту назад
እኔምእሱነው የናፈቀኝ
@AminatKasawe
@AminatKasawe 3 часа назад
በአንድ አይነት ነገር 31 ክፍል ሙሉ ተንዛዛ ሚስጡሩን ገላልጡታ😊😊😊
@سامرويت
@سامرويت 3 часа назад
👍👍👍👍
@Birk-wq9ot
@Birk-wq9ot 2 часа назад
እንዲህ ካልሆነ አያምርም😊
@EiveShv
@EiveShv 2 часа назад
ተዛዛ አይገልፀውም😂
@MeremJemal-r6w
@MeremJemal-r6w 2 часа назад
ቀላል ተንዛዛ ሁሌ አንድ አይነት
@Martakumbi
@Martakumbi 45 минут назад
Biyasatiruti arfi new yetenkolu balebeti tawkalechi
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 3 часа назад
መዳም ወጣ ስትል ቁጭ ብዬ እየተከታተልኩ ነው
@ትግራወቲ
@ትግራወቲ 2 часа назад
የኔም ተኝታ ኣለች 😂😂😂😂
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ 2 часа назад
እኔም 😅😅
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن Час назад
Yenem,,,,sukhidaleche
@MedinaMolla-op5kz
@MedinaMolla-op5kz Час назад
እኔም😮😅😂😂
@حبشي-ف2ن
@حبشي-ف2ن 7 минут назад
እኔ ተሸሽጌ እማየው ነገርስ ብዙስራ እያለኝ
@TsgeredeM
@TsgeredeM 3 часа назад
እኔ እምላችሁ ለናት እና ልጅ ሲገራመኝ ይችኛዋ ደሞ የምን ተጫማሪናት ለማንቻውም ለድራማው መሆኑን እያወቅሁ የምናደደው ነገር የገራመኛል እፉፉፉፉፉ አቃጥለው ሌደፉኝ ነው
@ZinetSeide-z5b
@ZinetSeide-z5b 50 минут назад
😂
@muehikma
@muehikma 3 часа назад
ይሆን ዲራማ የምትከታተሉ በሙሉ ከደነዚህ ክፉ ሠወች አላህ ይጠብቃችሁ
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 3 часа назад
የምስራች ዛሬ አንደኛ ነኝ ክክክክክ ዩዳን ብቻ የሚወድ
@Sofiuser-pc9gm7or7c
@Sofiuser-pc9gm7or7c 2 часа назад
የዩአዳን ገዳፊወች ላይክ አርጉልኝ😂❤
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 часа назад
አቤት ያቤል እናትኮ ድራማ የሚሰሩ አይመስሉም የእውነት ነው የሚመስሉት 100% ነው አድናቆቴ ❤ እንዲሁም ሁላችሁንም አድናቆቴ አንድ አይነት ነው ❤
@RhametAhamed
@RhametAhamed 58 минут назад
😢😢😢😢😢😢😢
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 26 минут назад
@@RhametAhamed እኔ ሰቭስክራይቭ አረኩሽ እስቲ አንቺም አርጊኝ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 24 минуты назад
@@RhametAhamed ሰቭስ አረኩሽ አንቺም አድርጊኝ
@Sofiuser-pc9gm7or7c
@Sofiuser-pc9gm7or7c 2 часа назад
በሠው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ የማታ እጀራ ይሥጣችሁ😢❤
@Helimadagna
@Helimadagna 20 минут назад
አሜን
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 3 часа назад
ኧረአታዛዙት ምድነውዮዋዳንን ትንሽለውጥእንፈልጋለንሁሊለቅሶእጭ😢😢
@ሸምሲያ
@ሸምሲያ 3 часа назад
ዛሬቀን ውጣልኚ አንደኛነኝ ሰብስክረይብ አድሪጉኚ😢😢😢😢
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 часа назад
አቤት በተኮል የተሞላ ዲራማ ሲያስጠላ
@busyline3833
@busyline3833 2 часа назад
ይግድረማ ሳስጥሉ ተኮል
@AhmedHabesha
@AhmedHabesha 3 часа назад
አንዱን ጨርሳችሁ ወደሌላኛው ሂዱ ቤት ገብታ አልዘጣ ያለችው ሴተኛ አዳሪ ተጀምሮ ቀርቷል ዩአዳን ሳይጠናቀቅ ሌላ አምጥታችኋል የተከታታዩቻችሁን ሞራር ጠብቁ አለበለዚያ ዋ !!
@ሸዉት
@ሸዉት 3 часа назад
የመዳም ቅሞምችየ የማታ እንጀራ ይስጣቹ በመልካምነት ሳብስክራይብ አደርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@NetsiNetsi-ys8tp
@NetsiNetsi-ys8tp Час назад
የሰሞኑ የዮዳን ባህሪ የተመቸው ላይክ❤❤❤❤ እኔማ ቆሜ ማጨብጨብ ነው የቀረኝ😂😂😂
@Helimadagna
@Helimadagna 24 минуты назад
እኔ እራሡ
@SelamawitAbuhay
@SelamawitAbuhay 3 часа назад
ፂዮንን እንቅ ባረጋት ደስታየ😮😮😅
@Yesubichewa
@Yesubichewa Час назад
😂
@Brte-g1t
@Brte-g1t 3 часа назад
ዛሬ አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@werknes-f4j
@werknes-f4j 3 часа назад
ቀደምሽኝ😂😂😂😂😂
@Brte-g1t
@Brte-g1t 3 часа назад
@@werknes-f4j አወ😅😅😅❤
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 2 часа назад
ኧረሁለተኛነሽ እኔነኝ አደኛ😏😂😂😂
@Brte-g1t
@Brte-g1t 2 часа назад
@@tesfanesh-w8v አይ እኔነኝ አደኛ😏😂😂😂
@DihejDbjdj
@DihejDbjdj 3 часа назад
ሳሚ የናፈቀው እደኔ😢😊❤
@TineksheWenidim
@TineksheWenidim 2 часа назад
ልድያና ያች ልጅ ታስጠላላቹህ የዋዳን ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 2 часа назад
እግዚአብሔር በስደት ላለን እህቶች የልባችንን መሻት ይፈፅምልን እህቶቼ በርቱ ፀልዩ በየሃይማኖታችሁ ማዳምን አትፍሩ ምግባችሁን በስአቱ በግልፅ ሳትፈሩ ተመገቡ ዉሃ ጠጡ ራሳችሁን አታስጨንቁ አታልቅሱ ጠንካራ ሁኑ በማልቀስ የሚመጣ ምንም ነገር የለም ።
@AgWy-jr3nh
@AgWy-jr3nh 3 часа назад
የመጀመርያነኝ 😮የምር በላይክስቀሉኝ
@ElsaeTafete-m7m
@ElsaeTafete-m7m 2 часа назад
እኒህን ጭራቅ እናትና ልጆች እንዴት እንደምጠላቸው
@FasikaAdise
@FasikaAdise 3 часа назад
የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቀን ከድንገተኛ ሞት የማታ እንጀራ ይስጥን 🙏❤️❤
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 3 часа назад
አሜን ❤
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 3 часа назад
አሚንንንንን😢😢
@seadaadis2985
@seadaadis2985 2 часа назад
አሚንንን
@Gtuj-k9p
@Gtuj-k9p 2 часа назад
አሜን😢😢
@EiveShv
@EiveShv 2 часа назад
አሚን🤲🤲
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 3 часа назад
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@kalargw2096
@kalargw2096 3 часа назад
❤❤❤❤
@Roza-sz2ft
@Roza-sz2ft 3 часа назад
በአባትዬው የሚያምንስ 😂😂😂
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 2 часа назад
@@Roza-sz2ft 🥺🥺🙄“ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥14
@EthiopiaHagere-f8u
@EthiopiaHagere-f8u Час назад
😂😂😂😂
@desitajon9302
@desitajon9302 Час назад
​@@EthiopiaHagere-f8u ያስቀል አይደል?😢
@Tughh-bs1vt
@Tughh-bs1vt 3 часа назад
ዛሬ. እግዚአብሔር ይመስገን አንደኝነት ነው እናም ጨንቆኛል በፆሎት እና በዱአችሁ አግዙኝ 😥😥😥😥
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 3 часа назад
ስአቱን አታሳጭሩት ቶለቶለ ልቀቁት👌👌👌👌
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
የነዚህ እርኩሶች መጨረሻ ናፈቀኝ
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ Час назад
ዮአዳን ስትጮህባቼው እነደት ደስ እንደሚለኝ አጠይቁኝ በዚኩ ብትቀጥል💃💃😂😂🎉❤
@ቃልበተግባር-ሐ9ቐ
@ቃልበተግባር-ሐ9ቐ 3 часа назад
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን
@YdgHd-c6e
@YdgHd-c6e 3 часа назад
ዮአዳን እንደኔ እሚዉዳት❤❤
@RahmetassenAsefa
@RahmetassenAsefa 3 часа назад
ላይክ እስኪ ግጩኝ አምሮኝነዉ 😢😢😢
@AminatAli-tv1ml
@AminatAli-tv1ml 2 часа назад
😂
@Jdhkcj
@Jdhkcj 3 часа назад
ዛሬ ከላይ መሰቀል አምሮኛል ስቀሉኝ 1:43🤣🤣🤣
@abigyaabebe5315
@abigyaabebe5315 3 часа назад
በሩት ላይ ያሉት አግዚአብሔር የተብቃቹ ፀልዩልኝ 🥲🥲🥲
@BurtukanDereja
@BurtukanDereja 2 часа назад
ተመስገን ዛሬ ክፋትን አላየውም ግን ደግሞ የሂሩትን ውሪደት በጉጉት ነው የምጠብቀው😮😮
@MekdesAdeboMaki
@MekdesAdeboMaki 2 часа назад
ኤጭ ቆይ ከዝህ ድራማ ምንድ ነው የምንማረው ኧረ ለወጠቶች አስተማር የሆነ ነገር ስሩ ሁሌ ታንኮል ብቻ 😢😢😢😢😢😢
@እሰመአልቦነገር
@እሰመአልቦነገር 2 часа назад
ትክክልአስጠላኝአሁንስእፍፍፍ😢😢😢😢
@eveali6794
@eveali6794 2 часа назад
መጨረሻው ነዋ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن Час назад
ጭንቅላት ላለው ሰው በጣም ያስተምራል ሰው አብሮ እየኖረ ምን ያህል እንደማይተዋወቅ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለውን ነው የሰሩት
@eveali6794
@eveali6794 Час назад
@@ساراهمحمد-ز6ن በጣም ወላሂ።
@FgsfFሀያት
@FgsfFሀያት 3 часа назад
ይሄንድራማየምትከታተሉበሙሉየማታእጀራይስጣችሁ❤❤❤❤😢😢
@Aisha-u1l
@Aisha-u1l Час назад
በፈጠረሽምሀሌትዮዋዳንንተሻትአትሂጅሳሚየወደድራማውስለተመለስህደስብሎኛል
@zuzubintbaba-ut4lk
@zuzubintbaba-ut4lk 3 часа назад
አቤልን ያገተችው እህቱናት አልሞተም የልጇን ገዳይለመያዝ😢
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 3 часа назад
ሲመስለኝ ወይ እሷ ናት ወይ ሂሩት 😢
@Merisha-i4v
@Merisha-i4v 3 часа назад
እህህህ በሆን
@zuzubintbaba-ut4lk
@zuzubintbaba-ut4lk 3 часа назад
​@Fሂሩት እኮ አፅዱት ስትልነበርatimaAaassa
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh 2 часа назад
ሂሩትናት ኧረእህቱ ብኮን እናቱ እደዚህ ታማ ዝምአትልምነበር እህቱአደለቺም
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 2 часа назад
@@HbdcXbxh አዎ እህቱ እንደ እህትነቷ አላዘነችም 😌
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 3 часа назад
የምር.አቤላ.ሞቶ.ማለት.ድራማው.ተበላሸ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@NatinaelDamena
@NatinaelDamena 2 часа назад
እኔ ግን የሞተ አይመስለኝም
@ftf7165
@ftf7165 Час назад
ድራማ እኮነዉ😂​@@NatinaelDamena
@SelamDerese-c5s
@SelamDerese-c5s 3 часа назад
ምንድነው ተኛችሁኮ ነቃ በሉ እንጂ ድራማው እንቅልፍ እንቅልፍ አለኝ
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 3 часа назад
❤❤❤❤አሁን ግን ብዙም እየመሰጠ አደለም
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 2 часа назад
አወ ሁሉም ነገሮች እየተበለሻሹ ነው
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 2 часа назад
@@TubaMuhamed በጣም በዚህ ልክ አይኖርም ተጋነነ
@Feyr-gu7uq
@Feyr-gu7uq 2 часа назад
እሥኪ መጀመሪያላይ ያለችው የአቤልን እህት እና ሁን ያለችው ተቀይራለች
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 Час назад
አቤል አልሞተም ወይ ከሂሩት ሰራተኞች አምልጧል እነሱ እሷን ፈርተው ነው ገለነዋል ያሉት
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 11 минут назад
ደሥይላል😘😘
@ኑሪልኝእናቴ-መ9ኰ
@ኑሪልኝእናቴ-መ9ኰ 3 часа назад
ሁሉቹም እንኳን አደረሰቹ ❤❤❤🫰🫰🫰🫰👈🙏🙏
@saadaasaadaa-m4s
@saadaasaadaa-m4s 2 часа назад
ምድኖ ይሄ ፊልም በጣም ተንዛዛ 31ክፍል ሁሉ አድ አይነት ነው ሚስጥሩን አውጡት😂
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 2 часа назад
እኔ ምለው የመዳም ቅመሞች ስራ አሰሩም እንዴ ዩትዩብ ዘበኛ ይመስል ገና ሲለቀቅ ዝርግፍ የምትሉት😅😅😅 እኔ የለሁበትም
@Fsjgshha
@Fsjgshha 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Fsjgshha
@Fsjgshha 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂
@LoloLolo-lp6xq
@LoloLolo-lp6xq 2 часа назад
😂😂😂
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና 2 часа назад
😂😂ስራ የፋራ ነው
@UdUd-jp1tr
@UdUd-jp1tr 54 минуты назад
አይደል😂😂😂😂😂
@EiveShv
@EiveShv Час назад
እደዚህ አይነት የተዘላዘለ ዲራማ አይቸ አላቅም 1እሥከ 31አንዲ አይነት 😏😏
@LubabaUae-p3s
@LubabaUae-p3s 3 часа назад
ለይክ አምሮኛል ግጩኝ😢😢
@hayataa6013
@hayataa6013 2 часа назад
እናንተ የተንኮል መምህሮች አፈርብሉና ዩዋዳንንገላችሁ እንዳጨርሱት ብቻ
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 2 часа назад
መቸም አይሆንም
@zebutube1
@zebutube1 3 часа назад
ይህን ድራማ የምትከታተሉ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ አትጨክኑ ቪድዮወቸን እዩልኝ please
@KeahAbaba
@KeahAbaba 3 часа назад
ጎበዝ ዮአዳን ተመቸሽኝ
@worknshail
@worknshail 3 часа назад
እሜገርመኝ ደቄቃ ይጨመር እንጅ ያልነዉ ቀንሡ ነዉ እንደ ለምን ትለቃላችሁ ደሥ ካላላችሁ ተገዳችሁ የምትለቁ መሠላችሁ
@NnmmjHshshdh
@NnmmjHshshdh Час назад
አቤል መሞቱ ልቤን ሠበረዉ ዮዋዳዳን ግን ማንነቷን ማሣየቷ ተመችታኛለች
@hayat-gg3cg
@hayat-gg3cg 3 часа назад
ዛሬ የቀደመኝ የለም ላይክ አርጉኝ
@misfeza8724
@misfeza8724 2 часа назад
መጨረሻ የሌላ ስራ አትስሩ መጨረሻቹን መዬት እንፈልገሌን የምል እጅ ዎዳላይ✌️
@EnateHiwote-yg1es
@EnateHiwote-yg1es 3 часа назад
አንደው ኤች ልድያ ምትባል አስክናተዋ ከፉ መዋረዱበተን ቀን ነው የናፍክግ 👍
@MjmmMjkkk
@MjmmMjkkk 2 часа назад
ሁለትቁብላማህሌትንሊገሏትነውደሳሚእኳንደህናመጣህብለናንቅመሞችላይክአርጉኝ😢😢😂😂😂❤❤
@FafiWolloyewa-vm1rs
@FafiWolloyewa-vm1rs 3 часа назад
በድራማም በውእነትም ፍርድ የለም ማለት ነው አቤል መሞት የለበትም
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 3 часа назад
ያሥገረመኝ ኮመት🎉🎉😂😂
@AlmazNgusie
@AlmazNgusie 2 часа назад
ኡፍፍ የተርገመች ሴት የሷን መጨርሻ ማየት ናፈቀን እርጉም
@TegestWorku
@TegestWorku 2 часа назад
ኧረ አስጠላ በእነ የዋዳን አሸናፊነት ይለቅ አቤል ሞተ ዘገያችሁ የዋዳንን ሳትገላት አፍጥኑት
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ 2 часа назад
እኔም አናደውኛል 😢😢
@TegestWorku
@TegestWorku Час назад
@@ፈንትሽቲዩብ ይች ሴትዮ ቶሎ ካልተጋለጠች ዩዋዳንንና ሳሚን ትጓዳቸዋለች አይ አቤሌ 😢😢😢😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Час назад
ሂሩት እምትባል ሴትዮ ዘጋችኝ ፊልም መሆኑን እያወኩ ሳሚ/ማህሊ/ዩአዳን/ በየት እያሳለፍኩ ልያችሁ ድል ለዩአዳን❤
@ዘይነብ-ይቱብ
@ዘይነብ-ይቱብ Час назад
ሙቶልየተባለዉልጅ ዉነትነዉ እደ😢 ነዉ የሙትም ድራማ አለ ንገሩኝ እሲ😢 ላልቅስ ወይስልሳቅ 😅😢😭
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o Час назад
የዚህዲራማእውነታውእስከሚወጣቸኮልኩ
@Semutub
@Semutub 2 часа назад
ማሂ የለበሰችውን ልብስ ያስተዋለ😂😂ሳሚን እና ዩአዳን እናት ስታወራ የለበሰችው😂😂
@Selamነኝአማራዊት
@Selamነኝአማራዊት 58 минут назад
ተሳቅቄ ሞትኩኝ ማሂ እና ሳሚ ሲያወሩ ሂሩት እንዳትደርስባቸው 😢😢
@AhmedHusen-y3o
@AhmedHusen-y3o 2 часа назад
ዮአዳንን የሚወዳት በላይክ ኑሲ
@HanaGetahaun
@HanaGetahaun 47 минут назад
የችን ኮሜት የምታነቡ በሙል ፈጣሪ የእረፍት😢 እጀራ ይስጣችሀ🎉🎉❤❤❤
@JddjJdd-et8kh
@JddjJdd-et8kh 3 часа назад
ላይክ❤😊እመልሳለሁ
@زينهاثيوبيا-ع2ط
@زينهاثيوبيا-ع2ط 2 часа назад
የአደን እዉነት ሳይወጣ ድረማው ልይልቅ ነው አረ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ 😢😢😢😢
@LiyBBo
@LiyBBo 49 минут назад
መጀመሪያአ ልጅቶአን ምን አድርጋቹዋትነው ለሁለት እየተባአበራቹ ምን ልታደርጎአት አስባቹነው
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 2 часа назад
አቤል መሞት የለበትም ውሸት መሆን አለበት
@AlemtilayeDagnaw
@AlemtilayeDagnaw 2 часа назад
ዮአዳን አሸናፊ ናት አይዞሽ በርች
@TigistMengesha-rx2se
@TigistMengesha-rx2se 53 минуты назад
እንደኔ የአቤል እናት ያሳዘነዉ በላይክ ያሳየኝ 😢😢😢
@RhametAhamed
@RhametAhamed 57 минут назад
የአቤትል እናት😢😢😢 አድናቂዎትነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@AyinalemAyinalem
@AyinalemAyinalem 2 часа назад
ግን አላችሁ ማኛው የኔ ጎዳኞቼ 🙋‍♀️
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g Час назад
እረ የዛሪዉ ደግሞ የተለየ ነዉ አንደኛ ቶሎ ለቀቁት ሁለተኛ አጠቃላይ ደስ ይላል መጨረሽዉ ናፈቀኝ በዉነት 🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeinuBest
@ZeinuBest 2 часа назад
ቶሎቶሎ ልቀቅት ክፍል 32 ለማየት ጋጉቻለሁ
@Zebiba-dp2hl
@Zebiba-dp2hl 2 часа назад
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@Mahaletgizaw-sg1kt
@Mahaletgizaw-sg1kt 2 часа назад
የሂሩትን እና የልጇን የመጨረሻ ቀን የናፈቀ 😂😂
@SalihaHabshi-j5d
@SalihaHabshi-j5d 3 часа назад
አንደኛነኝ ላይክ አድርጉኝ😢😢
@ማፊወሎየዋ
@ማፊወሎየዋ Час назад
በዚሁ ከቀጠለ በቃኝ ማየቱን ይሄን ፊልም😏
@LezaLeeza
@LezaLeeza 2 часа назад
ኧረ ይሄ ድራማ ያሣብዳል እዳታቋርጡት❤❤❤
Далее
Kenji's Sushi Shop Showdown - Brawl Stars Animation
01:55
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 1,1 млн
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 516 тыс.
🛎️   ሀይሚ ዘፈነቺልኝ 🥰
34:15
Просмотров 29 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 29)
28:22
Просмотров 597 тыс.
ሐረግ ክፍል 1
40:21
Просмотров 316 тыс.