Тёмный

ደረጀ ኃይሌ ከተሾመ አሰግድ ጋር! BENEGERACHIN LAY  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 354 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

30 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 745   
@monetjerra2179
@monetjerra2179 2 года назад
አይ ትዝታ 35 አመት ወደ ኋላ ወሰደኝ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ዘፈን በነዝህ ጊዜ ቀረ ጋሼ ተሾመ እድሜ ይስጥህ አቶ ደረጄ አንተም ክብርና ምስጋና ይገባሀል ።
@umeemran2193
@umeemran2193 2 года назад
Very true
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 года назад
እዎ ስደት ባለጌ እንደነበረ አይሆን
@Yenetesfa
@Yenetesfa 2 года назад
እኔ የኔነህ እባላለሁ። በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት የተመረቅሁ የመጀመሪያው አይነስውር ነኝ። ማለትም በዲግሪ ፕሮግራም። ጋሽ ተሾመን በማዳመጤ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል። እድሜ ይስጥልኝ ጋሽ ተሾመ። ባገኝህ ደስ ይለኛል።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 года назад
Congratulations
@KeberoMedia
@KeberoMedia 2 года назад
ይቅናህ ከከበሮ ሚዲያ
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm 2 года назад
የእውነት የመሳሪያ ተጫዋቾቹን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዞች ናቸው
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 года назад
ኡፍ የወጣትነት ዘመኔን ነው ያስታወስኝ ደስ የሚል ዘመን ዘረኝነት ጎጠኝነት የሌለበት ፍቅር የነበረ ዘመን
@syumyohannes
@syumyohannes 2 года назад
No words. Dereje is an unparalleled amazing journalist ever in Ethiopia.
@mebasilasekassa4393
@mebasilasekassa4393 2 года назад
Having Dereje and Meaza will be enough to shape the journalism culture of Ethiopia 🇪🇹
@sisayabera3804
@sisayabera3804 2 года назад
Agreed 100%
@TseganehKuma
@TseganehKuma 2 года назад
Really, no words. Tears only.
@haymenms
@haymenms 2 года назад
He was neighbour of my grandmother n Addis Abeba Beklo Bet. He is very modest man!
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 2 года назад
both of them have a huge impact on Ethiopian journalism
@ethiolove7431
@ethiolove7431 2 года назад
የተሾመ አሰግድ ዘፈኖቹ ሁሉ ደስ የሚል ትዝታ ውስጥ ውስድ አርገውን ነው የሚመልሱን : የተለየ አርቲስት ነው : ትልቅ ክብር ይገባዋል የኢትዮጵያ ከሙዚቃ Association
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 года назад
Ya big time you right !!!
@meskeremeshete8125
@meskeremeshete8125 2 года назад
Because of the recent rise in Covid cases we are asking staff to again wear their masks. We would also like to remind you as well that if you are experiencing any symptoms such as a cold, cough, body aches or fever, please stay home. This is for your protection, as well as your fellow colleagues and the Sisters. Thank you to each and every one of you for all that you do. Norma
@kukuadmasu6756
@kukuadmasu6756 2 года назад
❤❤❤❤❤
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 2 года назад
ከዘመኑ ነጠላ ዜማ የተሼን ሙዚቃ ደጋግሞ ማዳመጥ ይሻላል
@joshiated8597
@joshiated8597 2 года назад
አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
@profic9222
@profic9222 2 года назад
ጋሽ ደረጀ በስራህ ስኬት በህይወትህ እድሜ ና ጤና በልጆችህ ደስታ በንብረትህ በረከት እመኝልሃለው 1 ነገር ልለምንህ እባክህ እባክህ ጋዜጠኛ ጋሽ እሸቴ ኣሰፋ ኣቅርብልን እባክህ🙏
@henokabyssinia85
@henokabyssinia85 2 года назад
በጣም
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 года назад
እኔም አቶ እሸቴ እንድያቀርብልን አብሬ እለምናለሁ?
@temesgenyeshanew9883
@temesgenyeshanew9883 2 года назад
እንኳን በሰላም ለሃገርህ አበቃህ ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ::ረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባታችን❤️❤️❤️
@saminoid5444
@saminoid5444 2 года назад
አቤት ታሪክ🙄🙄🙄🙄; ጥበብ ; ድምፅ ምናለ በዚያን ግዜ በኖርኩ ያሰኛል። ተሾመ አሰግድ የምንግዜም አንደኛ ድምፃዊ : ደረጀ ኃይሌ አንደኛ ጋዜጠኛ 🙏🙏🙏
@dawitdave6328
@dawitdave6328 2 года назад
ድምፃዊ፣ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የብዙ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች ጋሽ ተሾመ አሰግድ በጣም ትልቅ የጥበብ ሰው ነው! ደቡብ አፍሪካ ላይ እህቶቹን አውቃቸዋለሁ ስርአታቸው ከቤተሰብ ነው! እድሜ ይስጥህ ተሽዬ🙏
@bereketzeleke1654
@bereketzeleke1654 2 года назад
አድናቆት መግለፅ እጅግ ከባድ መሆኑ የገባኝ አሁን ነው ሰው ፊልም ደጋግሜ አየው ሲል ሰምቼ አውቃለሁ ደሬ የአንተንና legend መዚቀኛውን ተሾመ አስግድን ወግ ጊዜ ውድ በሆነበት አገረ አሜርካ 3 ደግሜ ሰማውት አጋባብህ ሙዚቃ ሳይቆም ተሼን ይስተዋወክበት መንገድ ከዛ ተሼ ሙዚቃውን ሲቀጥል ነፍሴ ለመለመች ወጋችሁ አይጠገብም ተሼ ሙዚቃን የተራቀቀባት ገመዶ ፈትሎ የለበሳት የህይወት ኩታው ናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ! የጋዜጠኝነት ውሃልክ ብስለት ዝነጣ እረጅም ዝግጅት የምትወስድ ሳይህ የምጠግብ የ አገሬም Larry King በርታ አንተን መሰል ይብዛልን
@abaweabawe9438
@abaweabawe9438 2 года назад
ዋውውውው ድምጽ ነዘረኝ እይይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሃገር ናፍቆት ልጅነት ዘመን ጉዋደኝነት ሰፈር የሰፈር ልጆች ፍቅር ይ0ልጅነት ፍቅረኛ ስንቱ ስንቱ ኤትዮጽያዌነት ኡፍፍፍፍፍ እንባባ ህምምምምምም
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 года назад
ያንን የፍቅር ዘመኔን ስላስታወስከኝ በጣም በጣም አመሰግናለው ጋሽ ተሾመ ክብር ይስጥልኝ ከጤና እረጅም እድሜ ኑርልን 😘😘
@-ethiopians3555
@-ethiopians3555 2 года назад
Made me cry... I met Teshome in Virginia, gave him a ride to his brother's house, 5/6 yrs ago...What a memory! Dereje you are one of a kind!
@Alexander-qx7zm
@Alexander-qx7zm 2 года назад
Man u are blessed Teshome is our Celebrity. We thank you so much for your good did
@alekabirru5937
@alekabirru5937 2 года назад
Dere, this is another master piece interview. Bravo!! The song you pulled and Teshe sang, brought a lot of memories. I left my country 33 years ago and I almost cry with this song. "Enquan wodaj gizem fit yazoral.."
@mogesabayneh7671
@mogesabayneh7671 2 года назад
አይዞህ ወንድሜ!
@elaybright8884
@elaybright8884 2 года назад
የኔየስደት ጓደኛ መሆን አለብህ የዛኔ የሱ ዘፈን ሀገር ሙሉ ነበር!!
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
I agree. 👌 All my skins are rushed with goosebumps the second I heard the music 🎶. Beautiful 😍
@Dantov708
@Dantov708 2 года назад
አቤት ስነ ስርአት፣ አቤት አለባበስ፣ አቤት ድምፅ ። ረዥም እድሜ ከሰፊ ቀለብ ጋር የኢትዮጵያ ድንቅ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 года назад
I love hearing about history from ordinary people that lived through it. It's politicians and activists that twist history. You would never hear from politicians the side of Hileselase he gave personal testimony to. This man is in the best shape for 70 years old. His memory is intact. May the Lord give him a longer and healthier life.
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 2 года назад
A born Artist with a healing voice. Those good old days are gone for good like it was never there. Thanks Dereje for bringing this nobel artist to our memory back !
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c 2 года назад
ይህ ዘፍን ሰንጋተራ መካኒነት በምሰራበት ጊዜ ብርቱካን የምትባል ልጅ አፍቅሪ እሳ ክፍለሀገር በማላውቀው ምክንያት ሂዳ ነበር መኪናስር ሆኝ እየሰራው ሁልጊዜም እሰማው ነበር አንጀቴን ልቤል እሶ እንደወሰደችብኝ ይሰማኝ ነበር ይህ ዘፍን ለኔ ብዙ ነገሮች ያስታውሰኝል ከአገር ከወጣው 5አመት ቢሞላኝም ይህን ዘፍን ዛሪ ስሰማው ዛሪ ሁሉን አስታወሰኝ ማንም የወደደውን አያገባም የተጻፍለትን እንጂ ዘሪ ድባይ ላይ ሆኝ ሰንጋ ተራ ወሰደኝ ዋው
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ጋዜጠኞች number one ደርጄ አቤት ስነምግባር ከእውቀት ጋር ታድሎሀል
@mulayimer9320
@mulayimer9320 2 года назад
እዉነት ትክክለኛው ጋዜጠኛ ምናለበት ለሌሎችም ጋዜጠኞች እንደሱ ቢሆኑ በጣም ነዉ የማደንቀውና የማከብረው
@humanityfirst731
@humanityfirst731 2 года назад
በጣም እንጂ ከሴት ደግሞ መኣዛ ብሩ የአርቲስት እና መምህር አበበ ባልቻ (አስናቀ) ባለቤት እና የሸገር ኤፍ ኤም ባለቤትና መስራች
@newlife2805
@newlife2805 2 года назад
ውይ ደሬ ስወድህ እኮ በምክንያት ነው❤️❤️ እንግዶችህ ሁሌም የማይጠገቡ 🙏🙏ደሬ ልጅነቴን ያስታውሱኛል እነዚህ ዘፈኖች 🙏አቶ ተሾመ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk 2 года назад
Aye Ethiopia, a country that grows downwards, life was much better in the 60s
@Gantana844
@Gantana844 2 года назад
What do you expect when the country is run by rebels, soldiers and farmers. Now it is even worse, there is a so called government who want to change its very foundation. Hell bent to destroy the orthodox legacy and values and replace it with Pentecostal and Oromuma religion and values.
@SebleMultiMedia
@SebleMultiMedia 2 года назад
ታላቅ የጥበብ ሰዉ ተሾመ አሰግድ 👏👏👏 ድንቅ ጋዘጠኛ ደረጄ ሀይሌ 👌👌 ሀያሉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏 በነገራችን ላይ የኔ አካል የኔ ነሽ የሚለዉ ሙዚቃ ዘመን የማይሽረዉ ሙዚቃ ነዉ በትዝታም ' ይዞ እብስ ይላል 😍😍
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ላይ የኔ አካል የኔ ነሽ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 года назад
በጣም ከምዋቸው ዘፋኞች አንዱ ተሾመ አሰግድ ነው ። በአካል ለማየት እንድችል ስላደረከኝ ደሬ ተባረክ አምላክ ይባርክህ እድሜ ከጤና ያድልህ የመሳሪያ ተጫዋቾቹም በጣም ግሩም ነበሩ ሊመሰገኑ ይገባል ከድሮው ጋር ቁጭ ነው ያዛመዱት!!
@wondwossen109
@wondwossen109 2 года назад
ደሬ እንደ ሁልጊዜውም የሞያ ስነምግባርህ ድንቅ ነው :: የአብዛኞው ሰው ልብ የሚሻውን የሚናፍቀውን እንግዶች ጀባ ስለምትለን እጅግ አርገን እናመሰግናለን :: በርታ :: አርቲስት ተሾመ እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ::
@besa7670
@besa7670 2 года назад
ብርቅዬ እና ሰብእና ያለህ ጋዜጠኛችን ደሬ የማላቀውን እንዳቅ ያልሰማሁትን እንድሰማ ስለምታረገኝ ሁሉ ከ❤እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ጤና ከእድሜ ጋር
@akeyaabebe4308
@akeyaabebe4308 2 года назад
ጋሽ ተሾመ አስግ ዘመን ማይሸረው ሰራዋችክ እያው ናቸው የናንተ ዘመን ትውልድ እድለኛ ትውልድ ነው ዘረኝንት ጎጠኝንት የሌለበት የበረከት ዘመን ታድላችሁ! እድሜና ጤና ይስጥልን
@akemanu48
@akemanu48 2 года назад
ደሬ ፕሮግራምህን የሚመጥኑ እንግዶችን ፈልቅቀህ ማውጣት ትችልበታለህ። ቀልቤን የተቆጣጠረ ምርጥ ቆይታ።
@horatube3441
@horatube3441 2 года назад
I can't find any word to express my feelings for this Legendary artist. Big respect Teshemo Asgid
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 года назад
"ስንብት" ልጅ ሆኜ ወደ elementary school ስሄድ ከማንጎራጉራቸው ዘፈኖች አንዱ ነበር በጣም ወደሗላ መለሰኝ ወደየዋሁ ግዜ:: ደረጀ ደግሜ በጣም አመስግንሃለሁ::
@silencepower6367
@silencepower6367 2 года назад
ዋውው ጋሽ ተሾመ እጅግ ልዮ ድምፅ! የኦሮምኛ ዘፈኑ በጣም ገራሚ ነው ዋውው! ድንቅ ድንቅ ዘፈኖች ለካ የጋሽ ተሾመ ናቸው እያልኩ ነው ያደመጥኩት
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 2 года назад
ደረጀ ኃይሌ ምርጥና በሳል ጋዜጠኛ ተሾመ አሰግድን ማቅረብህ ደስ ብሎኛል ዕድሜና ጤና ለሁለታችሁም .......
@user-nv2ju4mj9k
@user-nv2ju4mj9k 2 года назад
Thank you Dere, ምን አይነት ዘፈን ጋበስከን በእናቶች ቀን ለናቶች የሚሆን ግብዣ. ጊዜም ይለወጣል... 👍
@dawitgeberwold7000
@dawitgeberwold7000 2 года назад
ደሬ በመጀመሪያ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ። ሁሌም ባንተ ፕሮግራም እደሰታለው የዛሬው ደሞ የተለየ ነበር ተሾመ አሰግድ ትልቅ ድምፃዊ አቅርበህ ብዙ ስለተሼ የማናቀውን አሳወከን በጥቅሉ ደስታችን ወደር የለውም ደርዬ እድሜ: ጤና:ፍቅር: ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ።
@amsalegebremeskel2020
@amsalegebremeskel2020 2 года назад
በመጀመሪያ ከረጅም ግዜ በኃላ በአካል ባንገናኝም በጤና ስላየሁት የሙዚቃ መምህራችን የከበረ ሰላምታዬን ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ ለመምህር ተሾመ አሰግድ አቀርባለሁ መምህር ተሾመ አሰግድ ፓሰተር የላብራቶሪ መመርመርያ አካባቢ በወቅቱ የህይወት ብርሀን ሚሽን የግል ትምህርት ቤት በመባል የሚታወቅ ትምህርት ቤት የመዝሙር አስተማሪያችን ነበር በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ከመሆኑ የተነሳ እያንዳንዳችንን በድምፃችን ስለሚያውቀን እከሊት ብሎ በስማችን ይጠራን ሰለነበር አይነስውርነቱነም በበኩሌ ያያል ብዬ በልጅነት አስተሳሰብ አምን ነበር በርግጥ በልቡና በህሊናው ያየን ስለነበር በጣም የምንወደው የትምህርት ክፍለግዜ ነበር እረጅም እድሜና ጤናን ይጨምርልህ
@weare20911
@weare20911 2 года назад
ለስንተኛ ጊዜ እያየሁት ነው!!!❤❤❤ በሰማሁት ቁጥር አዲስ ይሆንብኛል ደሬ ይመችህ ተሾመ አሰግድ ምርጥ ግን ያሳዝናል።
@EthioFaith
@EthioFaith 2 года назад
ደረጄ በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ። በእውነት ደስ የሚል ፕሮግራም ። እንደነ ተሾመ አሰግድ አይናቸው ባያይም ሁሉን የሚያዩ ልባሞች በመስማታችን ደስ የሚል ነው።
@HHK1977
@HHK1977 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ታልቅ ክብር ለሁላችሁም
@Selam694
@Selam694 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ ደረጄ ነው :: የማያውቀው ነገር የለም :: አንተን የሚመጥን ጋዜጠኛ ኖሮ ኢንተርቪው ቢያረገው እያልኩ እመኛለሁ :: የኢትዮጵያ ታሪክ መዝገበ ቃላት ( Dictionary ) ማለት ነው ደረጄ !!!
@asnakemebratu4291
@asnakemebratu4291 2 года назад
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ እኮ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።ድምፃዊ ተሾመ አስግድ ምርጥ ድምፃዊ ነው ዛሬም ያው ነው የሚዘፍነው በጣም ይገርማል።
@ashgenmosaronuh6437
@ashgenmosaronuh6437 2 года назад
The one & only, Dereje Haile. Simply the legend!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
👌👌
@Joymberhe
@Joymberhe 2 года назад
Yes
@tila8143
@tila8143 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። 33:41 ላይ '' በረቂቅ ምስጢሩ '' የሚል መዝሙር እንዘምር ነበር አሁን ግን ረሳሁት ያሉት ዛሬም በምስካየ ኀዙናን ተምሮ ማሰተማር በጌታ ልደት ሰሞን በየአመቱ ይዘመራል። ጣፋጭ ዝማሬ ነው። ከፈለጉት ለመረጃ ያህል ነው።
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 2 года назад
ክብር ለ አንጋፋ ሙዚቀኞቻችን በሙሉ አሁንም ላሉትም ጭምር። ለዚህ ዝግጅትም አዘጋጆች የከበር ምስጋና ይድረስ :: ኢትዮጵያ አገራችን በሠላም ለዘላለም ትኑር !!!💚💛❤️
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 2 года назад
ወይኔ ወጣቷን በምን አይነት የሚገርም ቃና ነው የተጫወተው። ድሮም ስወድህ ጥግ የለኝም ነበር በወጣቷ ደግሞ ነገስክብኝ ።
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 2 года назад
@@esayaskebede6918 that is nice making you happy. that's why we're respected theme.✌️
@abe9600
@abe9600 2 года назад
እንዴው ቁጭ ብሎ ሲለው እኮ ልብ ይመስጣል:: እናመሰግናለን ደረጀ በተለይ ሙዚቃዎቹ መካተታቸው:: @arts Tv please upload the musics included separately as I want to come back and listen to them again and again…እናንተ ይሄን ካላረጋችው ሌላው ያረገውና ልፋታችውን ሌላ ይጠቀምበታል
@zerishhailemariam1339
@zerishhailemariam1339 2 года назад
I second this opinion! Please Please upload the musics separately
@user-zj4so5uq2l
@user-zj4so5uq2l 2 года назад
ደሬ እኔ ስላንተ ሁሌ ሀዘንተኛ ነኝ የሚገባህ ቦታና ክብር ይሄ አልነበረም ምን ያደርጋል ነገሩ ሁሉ የተገላቢጦሽ::ሁሌም አክባሪህ ነኝ::አንድ ቀን አድናቆቴ እገልፃለሁ እስከዛው ክበርልኝ::
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ላይ የኔ አካል የኔ ነሽ
@ashenafituji3645
@ashenafituji3645 Год назад
ምርጥ አንጋፋ ጋዜጠኛ ከምርጥ አንጋፋ ሙዚቀኛ ጋር ሲገናኝ እንዴት ሙልት ያለ ፕሮግራም እንደሆነ ምርጥ የቀድሞ ጊዜ ጋር ወሰዳችሁን እድሜ ከጤንነት እመኝላችሃለው የአሁን ሙዚቀኞች ኪሊፕ እየሰራቹ ያውም ከእነሱ በላይ ብር እየሰራቹ በሰው ሙዚቃ ቢያንስ አስፈቅዱ ባይከሱዋቹ እንኳን ያዝኑባችሃል ይሄ ደሞ ጥሩ አይሆንም ለእናንተ ደርዬ እንዲህ የቀድሞ ሰዎቻችንን ታሪክ ስራልን በርታ እናመሰግናለን
@saedofee9014
@saedofee9014 2 года назад
አሮሰ ሆቴል ማታማታ ይጫወት ነበረ እና አየው ነበረ የሚመጡትን ደንበኞች ሳይቀር በድምፃቸው እገሌ ነህ እያለ ይጠራቸው ነበረ በጣም ይገርመኛል አይዘመን አይፍቅር በጣም የሚገርም ዘመን አለፈ
@kassahungirma3
@kassahungirma3 2 года назад
ደሬ እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ይባረክህ። የ ናፈቀንን በጣም በጣም የራበንን ተሼ ስላቀረብክልን። ተሼ እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም ተመለሰክ እጅግ እጅግ በጣም አደንቅሀለው። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።
@tayeberhanu5846
@tayeberhanu5846 2 года назад
በመጀመሪያ ደሬ እድሜ ከጤና ጋር እንዳተ አይነቱን ያብዛል ተሼ እጅግ የሚገርም ዘመን ተሻጋሪ ሥራ የሰራኸው ሁሉም በምያው ውጤታማ ሲሆን ደስ ያሰኛል ተሼ ሲወራ ያልነበርንባቸውን ዘመን እንደነበርን ትዝ እስከሚለን ድረስ ነው የገለጸልን።በነገራችን ላይ የማቃትን መዝሙር እረስቻታለሁ ስትል እኛን ያስጠኑን ሰው ከናተጋር ያመጡት መዝሙር ያጠናናት ላስታውስህ እሱ ከሆነ በረቂቅ ምስጢሩ በማይሻር ቃሉ ሥጋን ተዎሀደ ከፍጥሩ አካሉ ደስ ይበለን ጌታችን ተወለደ ጌታችን።ዜማውም አለ።
@milkasisay6897
@milkasisay6897 2 года назад
በነገራችን ላይ ደረጀ አቱ ልበል አንተ አቀራረብህ አጠያየቅ አጀማመርህ የቱን ብየ የቱን ልጨምር በጣም የሚገርም እና የሚደነቅ ሰውን በማይረብሽ በማይኮረኩር ለዛ ባለው አቀራረብ ክሽን ጥፋጥ አርገህ እንዲህ ከዝነኛው እና አንጋፋ ከተሾመ ጋር ስለ አገናኘህን ለሁለታቹሁም እረጂም እዲሜ እመኝልሀለው ለሌላው ትምርት ነው አቀራረብ ሁሉም ጋዜጠኛ ከአንተ አይቶ የሙያ ልዩነቱን መመልከት አለባቸው ትውልድ ባዶነው ለኢትዩጵያ ሰላም እመኛለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 2 года назад
አርትስ ቲቪ ብልጥ እና ምርጥ የሰው ኃይል አስተዳደር እንዳለው እገምታለሁ። ምክንያቴ ደግሞ ደሬ ነው። ምርጥ ባይሆን ደሬን መርጦ ሰራተኛው አያደርግም ነበር።
@tadiasrat1619
@tadiasrat1619 2 года назад
እንደ፡ወይንጠጅ፡ሲቆይ፡ጥፍጥናው፡የበለጠ፡የሚጨምር፤ምርጥ፡ዘፈን፤ ደራሲዎቹንም፡ዘፋኙንም፡አንተንም፡አመሰግናለሁ።
@tesbeylul41
@tesbeylul41 2 года назад
Wow…one of the legend Ethiopian singers. His songs are lovely. They took me back to my childhood memories. I wish you all the best. Thank you both gash Teshome and Dere!!!
@tadesseambaw1859
@tadesseambaw1859 2 года назад
ውድ ተሼ እኔንም በትዝታ ክ35 አመት በፊት ወዳለውወሰድከኝ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠህ ግሩም ድምፅህና በሰጠህ ልዩ ስጦታ አምላክህን ስታከብርበት ስታወድስበት በእግዚአብሔር ጉባኤ ውስጥ ተገኝቼ ትዝ አለኝ ያ ብቻ አይደለም በነበርክበት ሆስቴል ልንጎበኝህ እንመጣ ነበር :መጨረሻ እድሜህን ከልጅነት እስከሽምግልና የረዳህን እግዚአብሔርን እንደልጅነትህ ዘምርለት
@haileyesusdegefu9088
@haileyesusdegefu9088 2 года назад
Teshome is a multi talented artist who has joined to celebrate many weddings in North America with his incredible vocal and instrumental skills and has helped many couples to save a significant amount money from their wedding expenses due to his multiple skills besides his elegance and grace. I am very grateful of his presence in my special day of my life. Thank you!!
@elaybright8884
@elaybright8884 2 года назад
አይ ጃንሆይ የኢትዮጵያ የዘላለም ጸጸት ሆኖ ይኖራል ሀገራችንን በብዙ ነገር ወደ መልካም ሥራ የለወጡልን ከእሳቸው በኋላ ሀገር መገዳደል ብቻ ሆነ እድገቷ የሚያናድድዉ ደግሞ የሳቸውን ዘመን ሲያጥጥሉ ይሰማል አይ ዘመን።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 2 года назад
exactly
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 года назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን በእጃችን ያለውን ወርቅ እንደመዳብ መቁጠር በየዘመኑ የምናርገው ትልቁ ጥፋታችን ነው ለዚህም ነው ጃንሆይን ለኢትዮጵያ ምንም እንዳልሰሩ ሌባ ተብለው በመጨረሻም የገደሏቸው
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 2 года назад
እዉነት ነው አባባ ጃንሆይ ኢትዬጲያን እረግመዋል ምልክቱንም እያየነዉ ነዉ እንዴት እርግማኑን ይነሳልን
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 2 года назад
@@emebetwondimu8418 እርግማኑ እንዲነሳልን እንደ አቅማችን ትውልድ ላይ መስራት ይገባናል ዶ/ር ዓብይ ሊሰራ የሚሞክረው ዕድሜያቸው ከ15 በታች ላሉ ልጆች ነው እኛም ያዜግነት ግዴታችንን መወጣት አለብን
@mekebebeassfaw6670
@mekebebeassfaw6670 2 года назад
ያሁኑ ይባስ ወገን በውሸት ትርክት አብይ አህመድ አሊ አገር እያጠፋነው።
@ellenimulat2602
@ellenimulat2602 2 года назад
No word about this’s programs. just I was crying & I feel very sad … He has very amazing voice … love you .. respect❤️
@woinshetyeshaneh8590
@woinshetyeshaneh8590 2 года назад
ደሬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@haileyesusteferi8102
@haileyesusteferi8102 2 года назад
እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ የዘመኑ እንቱ ፈንቱ ያልቀየረህ።
@tibebuwodajo9915
@tibebuwodajo9915 2 года назад
Wow my God....my childhood moment.. His sound is still active. Dere thank you for your honor Excellency
@meskeremeshete8125
@meskeremeshete8125 2 года назад
ደርዬ ምንም የምለው የለም ስለ ተሽዬ ። በጣም በጣም አሳጠርከው ቃለ መጠይቅህ ምነው ምነው ሙሉ ቀን ብንሰማ ብንሰማ የማይሰለች ጣፋጭ ማር ነው እኮ ሌላ ቀን እባክህ አመቻችልን ደርዬ።
@tamruhailu1303
@tamruhailu1303 2 года назад
ግሩም ቃለመጠይቅ እንደሁልጊዜው መርጠህ ምርጡን ሙዚቃ እንድናዳምጠው ስለጋበዝከን ክብር ይስጥልኝ። ገራሚ መልእክት ።
@Lbona51
@Lbona51 2 года назад
He just reminded us what a great artist he is. Teshome Asegid has only gotten better with age….like wine. I wish him a long and happy life and can’t wait for him to delight us with new pieces. Kudos Ato Teshome! God bless you.
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 года назад
Thank you for this Dereje Haile. You have a special pick for your show always. This one carried us back to the days of unconditional love. Teshome Assegid remains among the best Ethiopian gifted singers. Wish you long life sir and cannot wait for your new releases.
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 года назад
Dare, you are absolutely awesome. Big respect! Teshome Asegid is naturally gifted musician. His family's "tej bet" was in the center of Dembi Dollo, long ago.
@Ambassel
@Ambassel 2 года назад
ግርማዊ ቀዳማዊ አባባ ጃንሆይ የኢትዮጵያ ብርሃን ነበሩ::በምእራባውያን ሴራ እሳቸውን ኢትዮጵያ ካጣች ጀምሮ በጨለማ ውስጥ ነን!!!የተሾመን የህሊና ንቃትና ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እጅግ አስደናቂ ንቁ ሰው ነው::
@user-ho1sn9qi5w
@user-ho1sn9qi5w 2 года назад
ምራባዊያን ሀይለስላሴን አላስወረዳቸውም የገዛ ያስተማሯቸው ወጣት አብቶኞች እንጂ ያው የሳቸው እርግማን እርስ በርሳቸው አጫረሳቸው እንጂ
@wondante
@wondante 2 года назад
Medere denkro Socialist weradoche gedluwachew Meretuen Negues !!!!!
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 года назад
ይህ ምስክርነት ዛሬ ላይ ያለ የታሪክ አታላ ትውልድ በቋንቋችን መናገር ተከልክለን ለምትሉ ዘረኞች ይህ ህያው ምስክር ነው ንጉሱ እንኳን ቋንቋውን እክብረው በራሱ ቋንቋ ያናገሩት በጣም እንመስግናለን እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ አቶ ተሾመ ክፍ ይለ ምስጋና!!!
@yohannesseyoum4249
@yohannesseyoum4249 2 года назад
I have noticed that .
@dawitsiltan5109
@dawitsiltan5109 2 года назад
ዋው የተሾመ አስግድ ሙዚቃ በትዝታ ወደሆላ የሚያስታውስ የራሱ ብቻ የአዘፋፈን ዘይቤ ያለው ምርጥ ሙዚቀኛ 👍
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 2 года назад
ዎው ተሾመ አሰግድ ከረጅም አመት በኋላ ስላየውህ🙏🙏🙏🙏እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
@mesfinkumsa8109
@mesfinkumsa8109 2 года назад
ወንድሜ ደረጄ ፈጣሪ ይባርክህ:: አርቲስት ተሾመ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ :: ቢቻልህ አገርህ ሆነህ ይህን የማይጠገብ ዘለኣለማዊ ድምጽህን አስማን:: አንተ ድንቅ ሰው ነህ::
@addisabebayehu6963
@addisabebayehu6963 2 года назад
ቃላት አጣሁ ሁለታችሁምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።አስለቀሰኝ ጋሼ ተሾመ አሰግድ።❤️
@abeyarega8462
@abeyarega8462 2 года назад
ደሬ ኑርልን። ትልቅ ሰው ነህ ስትችልበት!!! ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንዲሁም ለተሾመ አሰግድ።
@senaityemane8946
@senaityemane8946 2 года назад
ደሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አቤት አጠያየቅ አደናነቅ ደሬ የሚመጥንህን ቃል አጣሁኝ ተሼ እንኩዋን ለሀገርህ በሠላም አበቃህ
@getachewdesta8446
@getachewdesta8446 2 года назад
ደረጄ የመረጥከው ዘፈን ምርጥ ነው። እንዴት ይህን የመሰለ ዘፈን ጆሮአቸውን እንዳለፈው አልገባኝም። ተሼ ሁሌም እንወድሀለን።
@yonatanmekonen6405
@yonatanmekonen6405 2 года назад
ደሬ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ፡፡ በጣም ደስ የሚል ትዝታ የሚቀሰቅስ ምርጥ ቃለ-ምልልስ ነው፡፡ ከምስጋና ጋር!
@bereketgirmaayele2926
@bereketgirmaayele2926 2 года назад
ደረጅ ምንም ማለት አልቻልኩም በቃ ውስጤ ደስ በሚል የእንባ ጎርፍ ጋር ትንቅንቅ ውስጥ አስገባኸኝ። ደሬ በቃ አይኔ በእንባ ተሞልቶ እጄን አፌ ላይ ጭኜ በመገረም በመደነቅ በመተከዝ በሁሉም የሰው ልጆች ስሜት እየተፈራረቀበኝ ነው አይቼ የጨረስኩት ጋሽ ተሼ ከልቤ ትናፍቀኝ ነበር በዚህ ከፍ ባለ ሌቨል መቅረብህ ይገባህል እዮባ አዲሷ ትውልድ ከነ ሳክስሽ ክበሪልኝ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 года назад
በጣም በጣም ሚገርም ሰው ነው ይህን የመሰለ ትልቅ ሰው ነህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ዘናጭ አለባበሱ ዝንጥ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 года назад
ደሬ ምርጥ እንኳን አደረስ ተሽመ አስግድ እንኳን በስላ ም ገባህ ደረጄ መቼ ድንቅ ስዌች ማቅረብ የተስጠ ስለሆነ ኑርልን ተባረክልን🙏🙏🌹🌹🌹🕊🕊
@loveethiopiaephrembahru746
@loveethiopiaephrembahru746 2 года назад
ደሬ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው ትልቅ ነህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ይገባሀል ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ እባክህ ቀጥልበት ተሼን ድጋሚ ኢንተርቪ ብታረገው ሁላ አይጠገብም መልካሙን ሁላ እመኝልሀለው ምስጋና ያንስብሀል በርታ
@millamedia2053
@millamedia2053 2 года назад
what astonishing performance from highly skilled journalist Derje and Singer Teshome. what can I say except God bless u all. Thank you ❣️
@yitbarekaltaye4899
@yitbarekaltaye4899 2 года назад
Big respect king of king አባባ ጃነሆይ 💚💛❤️
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 2 года назад
በመጀመርያ ደሬ እግዜር ያክብርህ ጋሽ ተሾመ ግን ቃል የለኝም አስደንጋጭ ድምፅ አሁንም 1 ብቻ ሳይሆን ብዙ ስራ እንጠብቃለን።
@DOCKO2006
@DOCKO2006 2 года назад
I enjoyed his talented songs when he was working at a restaurant called ARROSSE that was located on mesfin harrar street near Semain Hotel. such a gifted musician. Bless your heart.
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 года назад
ደረጅዬ በነገራችን ላይ ስወድህ እኮ ምርጥ ጋዜጠኛ ለስራህ እና ለአድማጮችህ ለምታቀርበው ስራ በእውነት ጥሩ የቤት ስራህን ሰጥተህ የምትመጣ ብዙ እውቀትም ያለህ ነህ. የዛሬውን ፕሮግራም እንግዳህ አርቲስት እና የምንወደው ወንድማችን ተሾመ አሰግድን ስላቀረብክልን ያለፈ የህይወት ታሪኩን አሁን ያለበትን ስላወኩ በበኩሌ የተሰማኝን ደስታ በቃላት ልገልጽልህ አልችልም . ብሩክዬና እዬባም በሚያምር ፈገገታ በተመስጦ ስሜታቸውን እያየሁ የሰማሁት የሙዚቃ እውቀታቸው ተደምሮ እንዴት እንደወደድኩዋቸዉ . ባጠቃላይ ምርጥ ኘሮግራም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏😍
@belayalemu1766
@belayalemu1766 Год назад
አንደበተ ርቱዑ!ተወዳጁ ትልቅ ሰው ደሬ!ከትልቅ ተወዳጅ ሰው ተሾመ አሰግድ ጋር የነበራችሁ ቆይታ በ.ጥሩ ነበር!!እድሜና ጤናውን እመኝላችኋለሁ!!
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
Look at his, Teshome’s, smile 😊, style, presentation and the whole thing is epic!! Dereje is one ☝️ of the best!! Those who plays the music are so great too, Their face can tell how proud they are of their work. Yet another awesome 👏 interview!! Loved 🥰 it!!!!!!!
@dawitarshak3730
@dawitarshak3730 2 года назад
አቶ ደረጀ በምታቀርባቸው ሰዎችና ከራሳቸው በምታሰማን ታሪኮች ብዙዎቻችን አዳማጮን ታረካናለህና በጣም እናመሰግናለን:: በዚህ ቃል መጠይቅ ላይ ተሾመ የጠቀሰው ድራመር ቁምላቸው አበበ እዚህ እኔ ያለሁበት አገር ኒውዚላንድ የሚኖር ወዳጄ ነው:: ተሾመ ዕውነቱን ነው ችሎታው በጣም ድንቅ ነው: ድራምብቻ ሳይሆን ሪኮርደርና ኪቦርድ ይጫወታል::ወደ ሀገር ቤት ሲመጣ ብታገኘው ደግሞ ታሪኩን ታገጣጥመዋልህ:: ክብረት ይስጥልኝ
@Mikewendwosen
@Mikewendwosen 2 года назад
ደሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ አይነት ትልቅ ባለሙያ ስላቀረብክልን ጋሽ ተሾመ አሰግድ በጣም ነው የማከብሮት ስራዎትን የምወደው። እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ዘመንዎን ይባርክልዎት።
@gizachewluche730
@gizachewluche730 2 года назад
Thank you Dera I don’t have any words to express my appreciation all what u have done with this legendary musician thank you thank you so much love to see him and hear his voice again !
@Everythin12
@Everythin12 2 года назад
ጋዜጠኝ ደረጄ ፣ ውበትህ እርጋታህ ፣ የአጠያየቅ ለዛህ ፣ ጨዋታ አዋቂነትህ ፣ የበሰለ አመለካከት ፣ ሁሉ ነገር ፤ ጋዜኝማ ድሮ ቀረ በነደረጀ ዘመን ያስባልክ ነህ። እረጅም እድሜ ይስጥህ ፤ ሞት አይይብን ፤ጋዜጠኝ ደረጄ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 года назад
The PHENOMENAL; the LEGENDARY, Teshome Aseged is BACK on the MUSIC SCENE, even BIGGER and BETTER!! Oh, GOD!! How Wonderful!!!!! The YOUNG INSTRUMENTALISTS appeared to Carry themselves like an " Old Soul". IMPRESSIVE Composure; SO, MATURE, in all aspects!! Journalist/Gazetegna Derge Haile, your interview is as SUPERB, as always!! You're the "IT" as a Seasoned Journalist; no surprise, at all!! GOD BLESS YOU ALL!! GOD BLESS ETHIOPIA!!
@askme7620
@askme7620 2 года назад
ደረጀ ፡ ምን ፡ ያህል ፡ እንደማደንቅህና ፡ እንደማከብርህ ፡ ቃላቶቸ ፡ ያጥሩኛል ። ደረጃህ ፡ ሁሌም ፡ ከፍፍፍ ፡ ይበል ። ! ! !
@yonasteklu7755
@yonasteklu7755 2 года назад
Gash Dereje Haile. I always admire your program. Entertaining, well prepared and orderly. Informative and it always has that Ethiopian touch. Thank you.
@lueltube3689
@lueltube3689 2 года назад
ዘፈን ድሮ ቀረ በእውነት The legend tesheme asegd. God bless you
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 Год назад
A rare occasion of two legends shining at the same time !I shaded many tears and held many back!How come it is only now that we know all of this about Teshome?!we grew up listening and singing his amazing songs but never knew anything about him .Thank you dear Dereje for bringing out the best and for letting him shine !That moment and the expression on his face when he listened to his own voice recorded those many years ago is just priceless !And his VOICE !!!❤❤❤
@ShogaZerihun
@ShogaZerihun 2 года назад
አቶ ደረጀ ወደ ልጅነታን ጭልት እያደረክ ወሰድከን :: ሰሞኑን የድሮ ነገር በጣም ናፍቆኛል ... አሁን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ይሁን ? አላውቅም:: ከቀደሙት ሰዎች ብዙ መማር ይኖርብናል :: ሰለ ንጉሱ የተናገረው ውስጤ ነው የገባም :: ምን ያህል የተጣመመ ታሪክ እየሰማን እንደኖርን ሳስብ በጣም ይገርመኛል ::ግሩም ውይይት ነው!!!
@zekariaswodajeneh5700
@zekariaswodajeneh5700 2 года назад
ደሬ እናመሰግናለን ታላቅ እንግዳ ነዉ የጋበዝክልን። ብዙዎች የማያዉቁት እንዳልከዉ መጨረሻ የመረጥካት ሙዚቃ እዉነት ለመናገር ከዚህ በፊት ሰምቼዉ አላዉቅም በጣም እሚገርም ዜማ ነዉ እድሜ ይስጥልን።
@tiruworkgulilat1599
@tiruworkgulilat1599 2 года назад
ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኝ በንብ ጨርስኩት እሄንን ዘፍን በጣም ልጅሆናን አባቴ ለእናት ይዘፍንላታል እኔም ታራክ ተደገመእና ባለቤቴ ይዘፍንልኛል ታላቁ ጋዜጠኛ እናመሰግንሃለን
@user-xy4qy8zy5t
@user-xy4qy8zy5t 2 года назад
Thank you dereje we appreciate you We love him he is our musician legend one love ethiopia 🇪🇹
@landoforiginabisinia6149
@landoforiginabisinia6149 2 года назад
Oh God! that is beautiful, that why still I don't disparities in my country long live Direj & Teshom.
Далее
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 2,1 млн
ПОЮ ЛЕТНИЕ ПЕСНИ🌞
3:16:55
Просмотров 1,7 млн
Впервые дал другу машину…
00:57
Teshome Aseged Yene Akal || Begena Studio
3:17
Просмотров 118 тыс.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
Просмотров 43 млн
MASSA Feat. DITTO - Boss (Official Music Video)
3:23
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
Просмотров 3,1 млн