Тёмный

ደርብ ይግዛው - ፋኖ የጦሩ ዳኛ (ቀረርቶ) የሙዚቃ ቪድዮ | Derb Yigzaw - Fano Music Video | አዲስ የፋኖ ሽለላ ዘፈን ከግንባር የተቀረፀ 

Gozamen Records
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 389 тыс.
50% 1

#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Bisratabay #Leyih #ብስራት_አባይ #ልይህ #rahelgetu #eyut #ራሄል_ጌቱ #እዩት #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 354   
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 4 месяца назад
ወይኔ ብፈልግ ብፈልግ አጥቸው አሁን አገኛሁት ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@mershatessema1529
@mershatessema1529 4 месяца назад
መታደል እኮ ነው ይህን የመሰለ አኩሪ ባህል ከየት ይገኛል:: እስኪ በአለም ላይ ለጀግና ለጀግንነት ኪነ ጥበብ እንዲህ በባህል በራስ ተነሳሸነት ክብር የሚሰጥበት ሀገርና ማህበረሰብ ጥቀሱልኝ:: "የጭንቅ እለት አንዱ ፍሬ ይለወወጥ የለም ወይ በሽ በአምስት መቶ" አፈር ልብላልህ!!!
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 4 месяца назад
በጣምአማራእኮየቅኔውአባት ነው
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
ነበረ 😢
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 4 месяца назад
😢😢ማነው ያለቅሰ እንደኔ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 💪💪💚💛❤️
@uthg7338
@uthg7338 2 месяца назад
😢😢እኔ😢😢
@mohammedseid5861
@mohammedseid5861 4 месяца назад
መችም በስዴት ያለነው አንተን ሳንሰማ መተኛት አችልም ቆይልን ድሉን ያሳየን❤
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
አሜን❤
@fresenayhenok
@fresenayhenok 5 месяцев назад
ድል ለፋኖ ፋኖን የሚዋጋ አማራ አይማረኝ አልምርህም ማርያምን !!!!
@KidanuLimenh
@KidanuLimenh 3 месяца назад
መቼም አልጠግበው ቀራርቶውን አማራ እንኳን ከኢትዮጽያ ከአፍሪካ ሁሉ የተለየ ገራሚ ብሄር ነው ሌሎች ወደ ጦርነት ሲልኩ በአሽሽ እያሰከሩ ነው ይህ አማራ ግን ልብን በሚመስጥ እጅግ ማራኪ በሆነ ቅራርት ፣ወኔ ፣ሽለላ ነው በጣም ቃላት ያንሰኛል ለመግለፅ ።
@Zfrkwwwqw
@Zfrkwwwqw 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ክብር ለጀግናው ፍኖ ፍኖ ደሜነው ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን ወንድሞቼ በርቱ አይዞአችሁ ባንዳ ይዋረዳል ፍኖ ያሸንፍል
@mare7241
@mare7241 14 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@semiraadem-r7u
@semiraadem-r7u 5 месяцев назад
እውይ ድምፅ የኔስስቶች አማራ ደሞቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@seidtube-g6p
@seidtube-g6p 5 месяцев назад
ድል ላማራው ፋኖ ❤❤❤ወይ ወይ አማራው ወጥር እዳለቀው ልኩን አሳየው❤❤❤❤
@TigestMengesha-q1r
@TigestMengesha-q1r 5 месяцев назад
ድልለፋኖ፡ለጀግነውአማራህዝብ፡ምንልሁንልህ፡ህዝቤ❤❤❤❤❤ዋይአማራባልሆንይነደኝነበር
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 месяца назад
አለም የጉልበተኞች መሆኗን በፍልስጤሞች አይተናል አንድነት ሐይል ነው!!!!!
@halimagreatmohammed5510
@halimagreatmohammed5510 5 месяцев назад
ድል ለአባት ሀገር አማራ❤❤
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 5 месяцев назад
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ! ድል ከዚህ ህዝብ አብራክ ለወጣው ፋኖ!
@MesfinTadele
@MesfinTadele 5 месяцев назад
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ እና ፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 месяца назад
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት የጥቃት መድሐኒት ነው
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 месяца назад
እንዲያነዎ ድል ለአሳረኛው ፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ 👏👏🥰🥰🥰🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@yalewwodaju2460
@yalewwodaju2460 6 месяцев назад
ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ
@DelightfulPalette-fq7vm
@DelightfulPalette-fq7vm 3 месяца назад
አሁንስ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭ድል ለተገፋው ህዝብ አማራነት ኩራት አማራነት ኩራት አማራነት ኩራት ነው ዛሬስ ስዴት በመሆኔ ተሰማኝ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 месяца назад
አይዞህ ወገኔ እድሜ ለ ቴኮሎንጂን የትም ሆነን መከራችሁን እያዬን ነው አብረናችሁ ነን በድምፅ ሳሀን አጥቤም ብሆን የወገኔን መከራ😢 እታደጋለሁ አይዞሽ ሀገሬ ❤አይዞህ አማራ ❤❤
@kasachs
@kasachs 5 месяцев назад
ናሁሰናይን የሚያስታውሰኝ ሽለላ😢😢😢😢
@DegsewTarekegneDegsw-xz4hf
@DegsewTarekegneDegsw-xz4hf 4 месяца назад
😢😢😢😢
@SeadaAyalew
@SeadaAyalew 3 месяца назад
Ere enese ayene litefa naw belekeso yenahuy neger hode alechalem😢😢😢😢
@Rahawa91
@Rahawa91 3 месяца назад
@@DegsewTarekegneDegsw-xz4hf💚💛❤️‍🩹🙏🏻
@melkamuandualem-td7pj
@melkamuandualem-td7pj 6 месяцев назад
ድል ለጀግኖች ፋኖ❤❤❤
@Mandefiro21
@Mandefiro21 4 месяца назад
I love amhara and Ethiopia
@TadeleDemssa
@TadeleDemssa 5 месяцев назад
አማራ አማራ ንጉስ ነው
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw 6 месяцев назад
ድል ለፋኖ
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 3 месяца назад
ስንቶች የአማራ ልጆች ይህ ቀን ለማምጣት ተወድቀዋል ዘላለም በልባችን ውስጥ ይኖራሉ የረዘከራሉ
@JF-7C
@JF-7C 4 месяца назад
ኧረ ወይኔ ዘንዲሮ ወደት አባቴ ልሂዲ/ ታላቅ ወንዲሜ ፋኖየ
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 5 месяцев назад
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አምሀራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DebashRaya
@DebashRaya 4 месяца назад
አቤት ውስጤ ተረበሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medihebshawit
@medihebshawit 4 месяца назад
ኧረጦር ይምጣጦር ይደባለቅ አንዳዱ ባንዳ ቤቱን እንድለቅ አይዞን አማራዬ እናሸንፍለን ድ ልልልልልልልል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@nanaeliverpool522
@nanaeliverpool522 2 месяца назад
ማርያምን በጣም ነው የመረረኝ ። እግዚአብሔርን ፋኖየ ድሉ የኛ ነው ።
@SitoteBerihun
@SitoteBerihun 5 месяцев назад
አምላክ ይጠብቃቺሁ ወንዲሞቸ
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw 2 месяца назад
ለሁሉም የአማራ ፋኖ መታገያ የሚሆን በዚህ ድምፅ አንድ ድንቅ ስራ እንጠብቃለን ወንድማችን
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 4 месяца назад
የአማራ ሞቱ ማሸነፍ ከአቃተን ነው ወገን ሁላችንም ትግሉን በገንዘብ መደገፍ ግድ የሚለን ነው ሁላችንም አማራውያን ሳንሰለች እንተባበር ድል ለአሳረኛው ፋኖ 💚💛❤️
@fisht8072
@fisht8072 3 месяца назад
100% right my Brother we need to stand as one and take control otherwise one by one thy will destroy Amhara
@EeEe-b4d
@EeEe-b4d Месяц назад
አይዞን ድባቅ እየመታነው ነው
@geremewworku4981
@geremewworku4981 27 дней назад
My brother the problem how the money goes for Fano or the people of Amhara the dispora go fundraising go for those ppl mortgages payments lol
@abiyeyalew3481
@abiyeyalew3481 5 месяцев назад
ድል ለጀግኖቻችን
@Birukieabate
@Birukieabate 4 месяца назад
ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን💚💛❤👈💪💪💪🐅😢
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 4 месяца назад
የኔ አማራየ አይዞን ክንድህን አበርታ ድሉ የእኛ ነው💚💚💛💛❤❤💪💪💪
@yotordagne6272
@yotordagne6272 5 месяцев назад
ሁለተኛ አበበ ካሴ ነህ ። ድል ለታላቁ አምሓራ !!!
@mare7241
@mare7241 5 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 5 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 4 месяца назад
💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉
@BirukAychew
@BirukAychew 4 месяца назад
ፈጣራ ይጠብቅህ
@mare7241
@mare7241 4 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yibeltal9656
@yibeltal9656 4 месяца назад
ድልለ አማራ ህዝብ እውነት ነው ዘሜ ዘሜ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db 2 месяца назад
እሰይ አማራዬ አይዞን😢😢😢😢ይህ ቀን አልፎ ለ አማራም ቀን ወጥቶለት ከቁጥር ሳያጎል ለመሰባሰብ ያብቃን አማራት አርበኝነት ጀግንነት ነፃነት እኩልነት ነው በኢትዮጵያ ምድር አማራነት ይነግሳል🔥🔥🔥
@giwentalaqu5560
@giwentalaqu5560 4 месяца назад
አንድ አማራ አንድ ፋኖ ድሉ ለኛ ነዉ መገን አማራ
@tootshreef1064
@tootshreef1064 4 месяца назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@redietdabsew5656
@redietdabsew5656 4 месяца назад
ድል ለፋኖ ድል ለተሠቃየዉ አማራዬ😢❤
@FggFggf-zx2wn
@FggFggf-zx2wn 5 месяцев назад
ድልለጀግናውፋኖ
@TigabuKelemwork
@TigabuKelemwork Месяц назад
ድሮም የዘራችንነው ቀረርቶ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ
@Love-ip2ut
@Love-ip2ut 4 месяца назад
ድል ለፋኖ አትጠራጠሩ እናሸንፋለን። ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ
@genetgenet8172
@genetgenet8172 4 месяца назад
ድል ለአማር ድል ለተገፋው ህዝብ
@EyobbuynEyobbuyn
@EyobbuynEyobbuyn 4 месяца назад
የቤት ወኔና ድምፅ ደሞ ሀገር ነፃ ወጥታ በልጆቻ ክንድ ለማየት ያብቃት አማራዬ ይሄም ያልፋል😢💔💔
@DejenAlemayhu
@DejenAlemayhu 5 дней назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💪
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 5 месяцев назад
ጀግነየ አይ ዞን አማራዮ❤❤❤❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
አንድነት አንድነት አንድነት የብሔርተኝነትን ጥንካሬ ከትግሬወች እንማር ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያልን አድገን አማራነታችን እረስተን አንድ ባለመሆናችን ማንም ባለጊዜ መጫወቻ አደረገን
@TemesgenGetay-jk9hc
@TemesgenGetay-jk9hc 4 месяца назад
ይችላል ፍኖ ለ አማራ ህዝብ ስለዘፈንክ በጦም ❤
@TechGPTet
@TechGPTet 3 месяца назад
FANO: --- One of A kind! -- Ye'Wondochhh Kunnaaaa!!!! Tigreemmm Galammm Ye'maychelewwww Fanooooooo
@عبدوعلي-م1ط
@عبدوعلي-م1ط 4 месяца назад
ድልለአማራውፋኖ❤❤❤❤
@BrokMaro
@BrokMaro 4 месяца назад
ድል ለፋኖ ይሆን የነፃነት ታጋይ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SafcAgc
@SafcAgc 5 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@IhBb-di4kg
@IhBb-di4kg Месяц назад
ድልለተገፋወአማራ❤❤❤❤ኑርበትወድሜዋየአማራኩራት❤❤❤❤
@ZelalemA
@ZelalemA Месяц назад
ከታላቁ እና ከጀግናዉ አማራ በመወለዴ በጣም እኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@AmarhceYohannes
@AmarhceYohannes 3 месяца назад
እድሜ እናጤና ይስጥህ
@ፍቅርብቻየተዋህዶተማሪ
አቤት ድምጽ ❤ ድል ለአማራ ፋኖ✊✊
@SitoteBerihun
@SitoteBerihun 5 месяцев назад
አምላክ ይጠብቃቺሁ ወንዲሞቸ❤❤❤❤❤
@megabit781siraw6
@megabit781siraw6 5 месяцев назад
አማራዬዬዬዬዬ
@AbenetTadesse
@AbenetTadesse 2 месяца назад
ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ewnetinnurew
@Ewnetinnurew 5 месяцев назад
ትችላለህ |🙏🙏🙏👏👏👏👏 ወኔ ቀስቃሽ
@sailahma3376
@sailahma3376 2 месяца назад
ድል ለተገፍው አማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤
@እናቴአገሬእወድሻለሁ
@እናቴአገሬእወድሻለሁ 3 месяца назад
አማራየ አበባየ እደት ላድርግ ብሪሪ ብሪሪ አለኝ እመኑኝ ድሉው የናተ ናው አማራ በጭካኔ ተገድላል ተገፍታል ድሉው የናተ ናው❤❤❤
@جبريليوسف-ف7د
@جبريليوسف-ف7د 5 месяцев назад
🙏🙏🙏💪💪💪🙏💔💔💔ድል ለአማራ
@MelakMeles
@MelakMeles 17 дней назад
ድል ለአማራ ፍኖ
@Dawittadase
@Dawittadase 3 месяца назад
አማራው አ❤❤❤❤❤❤❤❤ይፈራም
@DanielGetu
@DanielGetu 4 месяца назад
በቃ ተከተተ ወንድ: ልዛ እና ቀረርቶ አመላለስ:: እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ይህ ቀን አልፎ ለመገናኝት ያብቃን!!!
@mekuriawyeshiwas6616
@mekuriawyeshiwas6616 Месяц назад
መቸም የማይሠለቸኝ ቀረርቶ ጀግናውን አባቴን ያስታውሰኛል 😭😭😭😭😭
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 месяца назад
የአባቶቻችን ወግ!!!!
@WbetGebrie
@WbetGebrie 4 месяца назад
ጀግና የጀግና ዘር 💪💪💪💪💪💪💪
@AhmeMan-qu5cj
@AhmeMan-qu5cj 3 месяца назад
ድል ለፍኖ
@ማርያም-በ2ኀ
@ማርያም-በ2ኀ 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ የአማራ እስር ቤት፣ የአማራ ተፈናቃዮች ድንኳን፣ የአማራ ጭፍጨፋ መርዶ ቤት ሆናለች። አረ ተገበገብሁ አሁንስ ጀግኖቻችን አንዳንድ እያሉ እየሄዱብነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@WizJo-lu1pj
@WizJo-lu1pj 5 месяцев назад
በጣም እህቴ😭😭😭ፈጣሪ አንድ ቀን ፈርዱን ይሰጣል🙏
@SasahuBit
@SasahuBit 2 месяца назад
ድልለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ ይሄምያልፍል🎉 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdugenet5049
@zewdugenet5049 2 месяца назад
ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን❤
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy 4 месяца назад
የኔ ጀግና ያማራ ማሀፀን አይሰለቸውን ጀግናማፍራት ፍኖወች እንወዳችሁ አለን ያይናችን ቤሌኖች❤❤❤❤💪💪💪💪💪😢😢😢😢
@MakeaMakea-tz1di
@MakeaMakea-tz1di 5 месяцев назад
አምላክ አብይን ከነ መከላከያው ማበል ከምድር ከሰማይ ያዝንብባቸው 😢
@user-my3uy4ph1m16
@user-my3uy4ph1m16 5 месяцев назад
ያልፋል ተስፋ አለኝ
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 4 месяца назад
ለአማራወጣት ቃለየለኝም ማርያምንአይ ሰደት አሁንሰ እኔፋኖመሆን አማራኝ ማርያም💪💪💪💪💪💪💪
@jxuhxdhxojbd
@jxuhxdhxojbd 4 месяца назад
አይ፣አማራ፣መሆን፣መታደልነው፣አማራ፣አማራ፣ፍኖ፣ፍኖ፣ዲልለተገፋው፣ህዝብ፣ወተጨቆነው፣
@FesehaAyalew-dj8bh
@FesehaAyalew-dj8bh 2 месяца назад
እጅግጎበዝ
@Hayat-v2t
@Hayat-v2t 4 месяца назад
የኔ ውብ አማራየ አብሽር ጀግና አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynegdaabye7645
@aynegdaabye7645 4 месяца назад
ድል ለታላቁ አማራል ድል ለፋኖ
@ThafasaFaisa-rm9nk
@ThafasaFaisa-rm9nk 5 месяцев назад
ድል🌻አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻 ድል🌻ዘሐመሐኔ🍀ከሐሰሐ ድል🌻ሚሕሪሕ ድል🌻መሐሰሐፊሕ🌻ተሐሲሕፉሁ ድል🌻ኢሒኪድሕሪሕ🌻ነሐገሐ🌻💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አማራየ ለሁሉም ግዜ አለው ቀናበል ቀናበል ቀናበል!!!
@DAGNACHEWNIBRET-zc5ti
@DAGNACHEWNIBRET-zc5ti 4 месяца назад
ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ።
@IbrahimHabasi
@IbrahimHabasi 4 месяца назад
ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤
@ABEBUALABEBUAL
@ABEBUALABEBUAL 4 месяца назад
ጀግናው የአማራ ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤👉👉👉👉💪💪💪💪💪💪💪
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 4 месяца назад
አማራን አትንኩ የማይነካዉን አትንኩ
@behakuembiyale9061
@behakuembiyale9061 3 месяца назад
ድል ለ ፍኖ አማራየ ይሄም ያልፍል
@Ggg-qb5qi
@Ggg-qb5qi 4 месяца назад
ጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EndaleMelkamu
@EndaleMelkamu 2 месяца назад
King fano💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@abdulmajedaragaw5816
@abdulmajedaragaw5816 4 месяца назад
ጌታየ ያማራን ጥላት አጥፋልን
@MohammadNur-nl6im
@MohammadNur-nl6im 4 месяца назад
ድል ለተገፋው ህዝብ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 месяца назад
አንድነት አንድነት አንድነት ሰርገው እየገቡ እየከፋፈሉን ተሸናፊ ሊያደርጉን ከሚደክሙት ሁሉ በንቃት እንከላከል
@MmMm-r1r9h
@MmMm-r1r9h 4 месяца назад
አንበሳዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 4 месяца назад
ድልለአማራፋኖ😢😢😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tegestzemen
@tegestzemen 5 месяцев назад
Dilll lafano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lezaethiopia1221
@lezaethiopia1221 28 дней назад
ወገኖቼ ደሞቼ ኧረ እናንተስ ኑሩልኝ።❤❤❤
Далее
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 2,5 млн
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 789 тыс.
የአመመው አማራ ምርጥ ሽለላ
21:13
Просмотров 63 тыс.
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 2,5 млн