Тёмный

ደሴ እና አካባቢዋ ህጋዊ ቦታና ቤት ለምትፈልጉ በሙሉ 

Remla lemma
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ደሴ#dessie#kombolcha#ሀይቅ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@rozalove7257
@rozalove7257 2 года назад
እኔስ በደህናው ግዜ 4መቶሽ ገዝቻለሁ አልሀምዱሊላ ያገሬ ልጆች አብሽር ጠንክሩ 😍
@user-ls7ib6vs9q
@user-ls7ib6vs9q 2 года назад
የት ነው የገዛሺው እህት አሁን አይገኚም 5መቶሺ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
ማሻአላህህህህህህህ
@rozalove7257
@rozalove7257 2 года назад
@@user-ls7ib6vs9q ደሴ ቢለን አካባቢ ነው የገዛሁት ሰው ካለሽ ሰው በሰው አይጠፋም ያፈላልጉልሽ ውዴ
@user-sk3ql9ys5u
@user-sk3ql9ys5u Год назад
ቤት ነው ቦታ የገዞሺው እማ
@rozalove7257
@rozalove7257 Год назад
@@user-sk3ql9ys5u ቦታ ነው የገዛሁት አሁን ቤት እየሰራሁ ነው ፊኒሽንግ ነው የቀረኝ አልሀምዱሊላ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ የኪታብ ተፍሲሮችን እንማር👈🏿
@sadahalhabse3256
@sadahalhabse3256 2 года назад
እሽ እማ
@user-of3nz4fr9s
@user-of3nz4fr9s 2 года назад
እሺ ውደ
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 7 дней назад
በነትሽ እሬደወ ጣቢየ ገዝቸ ነበር ህገወጥነዉ ግን አያሰጋም የጭስ መሬትነዉ ብለዋል ከሄዲሽ አካባቢዉን እስኪ
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p 2 года назад
ማሻአላ እረምላ እህታችን በጣም እናመሠግናለን ደሤ በጣም እምወዳት ሀገር ናት አላህ ያሣካልሽ በሉኝ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 года назад
አላህ ያሳካልሽ
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 2 года назад
አላህ ያሳካልሽ እህት
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 года назад
አላህ ያሻካልሽ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 2 года назад
ራምሊ ግን ለምን እደዚህ አትሰሪም እኛንም እገዥን እሚጠቅም ነገር በማሳየት ያንችን ቪዶ ላይክ እያደረግን እደምናየዉ እንተጋገዝ አረብ አገረ ያለነዉ ሰጧታ በመግዛት ቤተሰብ ሰፕራይዝ በማድረግ ለወንድ በመሰጠት ነዉ የሚልቀዉ የሚሰራዉ ብር ደና ነገር ላይ እናዉል ብራችንን ተዉ ተመከሩ ሸቃሎች ተዉ ክክክ
@user-fo7rt4dl3n
@user-fo7rt4dl3n 2 года назад
በሥመ ከተማ ሠዉኮ ንቃቃት ገብቸ ልሙት አለ ሁላቺንም በየቀቤላቺን እየሠራን ብንኖር ሀገርቱም ትቀየር ነበር አዲ ከተማላይ ከመሥፈር የምር ለሠጠሺን መረጃ እናመሠግናለን እህት በቀደም ዞርዞር ብዬ አይቸ እገደላይ ለሠሩት እህቶቸ አዘኩ ቤት ተሠራልሺ ትባላለይ አላህ ኸይሩን ነገር ይሻልን ያረብ
@aaikleahmed2360
@aaikleahmed2360 8 месяцев назад
OK
@user-fd9wy9yv5j
@user-fd9wy9yv5j 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 года назад
መገን ጊዜ እኔ የዛሬ 3አመት 85ሺ መቶ ሀያ ካሬ ገዝቻለሁ ሰረቸም ጨርሻለሁ አልሀምዱሊላህ
@seaditube4579
@seaditube4579 Год назад
ማሻአላህ ታድለሽ
@seaditube4579
@seaditube4579 Год назад
ምናል እኔንም ሹክ ብትይኝ ነበር
@kediwollotube
@kediwollotube 5 месяцев назад
ገራዶ እኔ ገዝቻለሁ ጥሩ ስፍር ነበር እኔ ግን ቦታው አስጠላኝ ቤቴንም ጥቅቅ አርጌ ጨርስኩ
@user-mm5em3pk9u
@user-mm5em3pk9u 2 года назад
ወይ እምየሀገሬ ደስ ሲል ሀገራችንኮ ውብነው በይ ወደዪኒቨርስቲው አለፍበይና ቤቴን አሳይኝ ረምሊ እህ ሀገሬናፈቀኝ ንፁህአየሩ በቂነው እዚ ኮሺናታፍኘ ሰላም ፍቅር አድነት መዋደድ ለሀፈራችን አላህያዋደን ሀገራችን ውብድቅነው የተፈጥሮፀጋስወደው ተፈጥሮ አረጎደ አድናቂነኝ
@yesua3212
@yesua3212 3 месяца назад
ሰላም
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 года назад
በትዝታ ልደፊኝ ነው ዛሬ ቁርቁር ስይው እባየ መጣ እኔ የገራዶ ልጂ ነኝ ግን ደሴን እደጉዲ ዘልየባታለሁ እደሠው ትናፍቀኛለች ደሴ ደሴ ለእኔ ክፍንም ደጉንም የለየሁባት መጠጊያየ ናት ደሴ እምየ ደሴ እወዲሻለሁ ቁርቁር ብዙ ትዝታ አለብኝ ቧቧ ውሃ እራሱ አቦ ላልቅስና ይውጣልኝ አይ ስደት
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 года назад
እረ አታልቅሺ ያልፍል እህት
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 года назад
@@user-ml4hf6oi4v እሽ የኔ እህት ግን እኔጃ ሳየው እባየ መጣ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 года назад
@@user-ol3jy8pn8y አይዞን አላህ ያለቀን እንሂዳለን እህት
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 года назад
@@user-ml4hf6oi4v ኢንሻ አሏህ
@sulthan9893
@sulthan9893 2 года назад
ማሻአሏህ አሏህ
@ahamad5661
@ahamad5661 2 года назад
ማሻአላህ ረምልየ በጣም ነዉ የምናመሰግንሽ የኔልዪ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 года назад
በርችልን፣ቆንጆመረጃነው
@user-uq3up6oj7b
@user-uq3up6oj7b 11 месяцев назад
አሰላማአለይኩምሐቢቢቲየሱቅቤትማገኘትእችላለሑ
@user-fd9wy9yv5j
@user-fd9wy9yv5j 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahlameadem2605
@ahlameadem2605 2 года назад
ማሻ አላ በርች
@aminatube608
@aminatube608 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ረምሊ ማሻአሏህ ደሴ
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Год назад
ሰላም እረምለዬዬዬ አሰላሙ አለይኩም ውዴ በርች በርች Zuzana ነኝ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 года назад
ሀይቅ እፈልጋለሁ
@ekramtube7832
@ekramtube7832 2 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 2 года назад
ጎጃሜወች ላይክ አርጉኝ ልያቹህ ተበዛቹህ ሪምን ጎጃም እድንልካት 😅😅😅
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 года назад
ሲያምርሽ ይቅር ረምላ የኛ ነች😅😅😅😅😅😅😍😘
@hananbintislam4789
@hananbintislam4789 Год назад
አለን😂
@mdsj7509
@mdsj7509 2 года назад
ረምላየ በጣም ነው የምና መሠግነው እሕቴ ሥመጣ እሡቅሽ መጥቸ እዘይርሻለሁ በጣም ጥሩ ሀሣብ ነው
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 года назад
አረ ይሁን እገዛለን ግን አራዶች እዳይበሉን ዋሥትናዉን ትወስጃለሽ🤔🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-dk1qv8vr7u
@user-dk1qv8vr7u 5 месяцев назад
awo eski eske sent edehone negerign
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 8 месяцев назад
እኔም እፈልጋለሁ ኢሻአላህ
@zinetseidwollo2626
@zinetseidwollo2626 2 года назад
መሸአላ እህት አላህ ያበርታሽ
@neimasied7434
@neimasied7434 2 года назад
እናመሠግናለን
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 года назад
እናመሠግናለን፣
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 года назад
ሰላም ራምላየ እንኳንደህናመጣሽ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 года назад
ማሻአላህ፣እኔስ፣በደህናውግዜ፣አልፈለዋለሁ፣በጣምጨምሮል፣
@user-sg6xz5zs4i
@user-sg6xz5zs4i 2 года назад
አሠላሙአለኩምያምራል
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 года назад
በነካ እጂሺ ቁርቁር ወደ ባህር ሸሹ አካባቢ አሳይን እራምሊየ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад
እኔማ ፈርቻለው የሚሳካ አይመስለኝም ክክክ ረምሊዬ የኔ ቆንጆ በርች ዴግሞ ሪዬ የቤት እቃዎች ለቤተሰብ ገዝተሺ ማድረስ ትችያለሺ? ከቻልሺ ኢንሸአሏህ ሁቢ❤️❤️❤️❤️
@remlalemma
@remlalemma 2 года назад
ኢንሻአላህ
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i 2 года назад
ዋለይኩም አሠላም ራምላየ ኢሻአላህ እኔ ሠሞኑንን ዉክልናየን አዞሬለሁኝ የሚገዛልኝን ልጂ ቁጥራቺሁን ሠጥችዋለሁኝ ድሴነዉ የሚኖርዉ ልጁ
@meseretasefa4376
@meseretasefa4376 Год назад
ኮቦልቻ እና ሀይቅ ካገኘሽ ሹክ በይን ደሴ በጣም ውድ ነው
@yesua3212
@yesua3212 3 месяца назад
ኮንዶምንየም ቤት የሚገዛ ካለ ?
@user-hz8pi3yw5e
@user-hz8pi3yw5e Год назад
እ የደብተር የሚባለዉ ህገወጥ ነው እንደ ማለቴ እኔ የገዛሁት የመግስት ሰራተኛ ወታደር ነው ቤት መስሪያ ምሪት ተሰቶት ነው እና ህጋዊ ነው ብለዉኝ ነው የገዛሁት ተአንድ ሚሊዮን ብላየ አወጣሁበት እኮ ወላሂ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 4 месяца назад
የት አገር ውዴ
@user-pi5kr6lf9j
@user-pi5kr6lf9j 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሺ ዉዴ
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 2 года назад
እራምሊ ሀይቅ እስኪ አሳይን
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 9 месяцев назад
እረ ለኔ ዱአርጉልኝ በአላህ ምንምነገር አልሳካልኝ አለ ወላሂ😢😢😢ኡፍፍፍ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
👍👍👍
@temerassen3332
@temerassen3332 2 года назад
ኢሸአላ አላህ እዲሰካልኝ ዱአ አርጊልኝ እራምላየኝ እኔም በቅርብ ልገዛነው የተሰራውን ቤት
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
አረሚ👍👍👍😘😘
@user-xk9eg7op1s
@user-xk9eg7op1s Год назад
ደሴ ህጋዊ ወጣ ያለም ቢሆን ስንት ይገኛል ቦታ መልሽልኝ እህቴ ባስቸኳይ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
3.5
@seadi5
@seadi5 2 года назад
መኖርስገራዶነበርበጣምነውእምወደውወላሂ
@hayutetube4832
@hayutetube4832 2 года назад
Jerjero sefr emebalw yet new eramely😍😍😍😍
@hayutetube4832
@hayutetube4832 2 года назад
lake adergeshe zem teyalshe end eramela yet new eyalku nebr ??????
@user-ek6dl1cm3s
@user-ek6dl1cm3s 2 года назад
ሀይቅ እሲ እሚሸጥ ካለ ቤት
@anshatube
@anshatube 2 года назад
እናመስግናለን ግን ኮንብልቻ 150ካሬ ህግዊ ስንት እንዲሚገኘ ብታስይን አሪፋ ነው ወዴ
@sihamtube9037
@sihamtube9037 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ረምላዬ እንደት ነሽልኝ 8 መቶ ሺ የለም ነው የሚሉት ደላሎች
@saddss4211
@saddss4211 2 года назад
Ensaalla
@tube4169
@tube4169 2 года назад
ሀይቅ አሣይን ውደ
@lubabaYimer-zc8xz
@lubabaYimer-zc8xz 3 месяца назад
ዳድቡርንአሳየኖ
@yesufyesuf4220
@yesufyesuf4220 2 года назад
ማነው እንዴኔ ቅደሜ ገባያ የተማር
@makiah5585
@makiah5585 Год назад
እኔ
@hayathayat8714
@hayathayat8714 2 года назад
እረምሊ እስኪ ሀያት ሰፈር እሚባለውን በደብ አሳይኚ አላውቀውም ግን ቤተሰቦቸ እዚያ ቦታ ገዝተውልኛል
@tube6627
@tube6627 2 года назад
አሁን ያልኩሽን ሠምተሽኛል የኔ እህት
@rslainntube6331
@rslainntube6331 2 года назад
ራድዩ ታቢያ ውድ ነው ይህ በየት በኩል ነው
@adfftasffg6025
@adfftasffg6025 2 года назад
ኮዶሚኒየም ሰንት ነው
@user-lq8zi5vx1n
@user-lq8zi5vx1n Год назад
ቦታ ወይም ቤት ዴሴ በከተማው ፈልጊልኝ
@emantube562
@emantube562 2 года назад
ህጋዊቦታ ሁለት መቶ ካሬ ሰንትነዉ በአሁኑ ሰአት ትክክለኛ ለመግዛት ነዉ ለመጠየቅ ብቻ አይደለም
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 года назад
እኔ ኮቦቻ አለኚ ውደ 175 ካሬ ከፈለግሽ በውስጥ እናውራ
@hayulove745
@hayulove745 2 года назад
@@user-yk9nw3yw9w ህጋዊከሆነ ዋጋዉንሢንገሪኝ የምችልከሆነ ቁጥሬንሠጥቸሺ እንደዋወላለን
@user-sk3ql9ys5u
@user-sk3ql9ys5u Год назад
@@user-yk9nw3yw9w ካልተሸጠ ነይ እነውራ የኔዋ ካልቀዴሙኚ
@meremaahmed8104
@meremaahmed8104 2 года назад
በዳድ። ቦሩ። አሳይን
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 2 года назад
ረምላ ማማየ አሁን አላይ ስም ማዞር ይቻላል ወይ እህቴ መልሽልኝ በአላህ
@jamilayesin9844
@jamilayesin9844 2 года назад
አህለንእራሚሊዩ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
👍👍👍👍👍👍
@abelhailu6912
@abelhailu6912 Год назад
እኔ እፍልጋለው የቆየ ነው ወይስ 2015 ነው ።
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o 2 года назад
አህለንረምሊ
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 2 года назад
😘😘😘😘
@semira5574
@semira5574 Год назад
እኔም ድሴ እፈልጋለው
@rhimarhi364
@rhimarhi364 2 года назад
እኔ የጭሽ ወይም የደብተር ቦታውን ነው የገዛሁት አላህ ይሁነኝ
@rhimarhi364
@rhimarhi364 2 года назад
እኔም ቤቱንም ሰርቻለሁ አላህ ይሁነን🤕
@rhimarhi364
@rhimarhi364 2 года назад
አብሽሪ እኔም ቤቱን ሰርቻለሁ
@user-sk3ql9ys5u
@user-sk3ql9ys5u Год назад
ሁላችንም ነን አላህ ይረዳን እንጂ
@ቅድሚያለተውሒድዩቲዩብ
እኔ ኮምቦልቻ 200ካሬ እፈልጋለሁ
@taybatayba581
@taybatayba581 2 года назад
እረምላየ ደሴ አረቢያ መጅልስ እንስራ ቁጥር አስቀምጭልኚ
@remlalemma
@remlalemma 2 года назад
0914609597
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
ግን ለከተማው በጣም እሩቅ ነው የሚሆነው
@sminasmina2050
@sminasmina2050 Год назад
ዋጋእስከስትይገኛል
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
እእእሰይይ የኔ አበሳ በቃ ኮቦልቻ እፈልጋለሁ ቁጥሩ ያች ከሆነ አናግርሻለሁ
@atykatyk3480
@atykatyk3480 Год назад
ረምሌ ለኔም ቦታ ፈልጊልኝ እባክሺ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 года назад
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌷🌷🌷😍😍
@toyibamuhamad6711
@toyibamuhamad6711 2 года назад
ያለቀ ቤት ካለ ፈልጊልኝ እስኪ ደሴ ና ኮበልቻ
@aeshatube3086
@aeshatube3086 2 года назад
ራምሊ ለስራ የሚሆን የሚሸጥና የሚከራይጨአሳይኖ
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube 2 года назад
ኧረ በነጻ ለድሀ የሚሰጥ ካለ አማክሪልኝ ረምሊ 🙄😀😀
@samssm111
@samssm111 Год назад
ነይ መሬት አለኝ በ አንድ እናሰራ 😂🥲
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 2 года назад
አህለን
@rahmarahma5245
@rahmarahma5245 2 года назад
በዋስታብ ምናለ ብታዋሪኝ እህት መሆን ብርቅነው እዴ ኪኪ
@user-bs4tz3pe1o
@user-bs4tz3pe1o 2 года назад
ኮምቦልቻ ብታሳይን እስኪ እንደዚህ ካለ
@kiyamohammed2740
@kiyamohammed2740 2 года назад
ሲትራ ሚድያ ብለሺ ግቢ ታሳይሻለች
@user-bs4tz3pe1o
@user-bs4tz3pe1o 2 года назад
@@kiyamohammed2740 እሶን አውቃታለሁ እሶ ሰፈር አትናገር +ቪድዩ እንጂ ከየትም የምትለቅመው ቆሚ ደላላ አታቀርብም በእሶ በኩል ወደ ደላላ ከዛ ወደ ባለ ሀብቱ ይህን ሁሉ ጥምጥም መሄድ
@kiyamohammed2740
@kiyamohammed2740 2 года назад
ኢልሀም ሰኢድ enya Basuwa Bakil Selagezahu Naw Endazeya Yalikushe Enyam Endanicyi Tayekiyat Naber Ba Weset Daweya Lamen Safer Atenagerim Beya Safer Senager Lilocyi Delala Yahidu Yashetubig Naw yotubi Lay Seyayut Lazeya Naw Safer Malinageraw Yamigeza Sawbaweset Senagerag Bica Naw Minageraw Bela Malisaligalicyi Babela 8 Agazetagalicyi Yancyin Endat Endahu Balawekim
@user-bs4tz3pe1o
@user-bs4tz3pe1o 2 года назад
@@kiyamohammed2740 እንኮን ገዛሽ እኔ ብዙ ስላየሆት ነው ከሌላ ደላላ የፓቱትን ሰፈር ትናገራለች ለሶን ግን የለም ምንም አይነት ችግር የለውም ሰፈር ብትናገር ቤቱን እያሳየች አይደል
@user-yc2yw4yv3v
@user-yc2yw4yv3v 2 года назад
ነይ እኔ እስጥሻለሁ የኮምቦልቻ ደላላ
@aminamametub694
@aminamametub694 2 года назад
እኔፈልጋለሁ ራምሪሪ
@user-fo7rt4dl3n
@user-fo7rt4dl3n 2 года назад
እንደማመር አብረን እንደግ የረምላ ቤተሠቦይ
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z 2 года назад
ነይ ማርየ
@emayoutube65Ema
@emayoutube65Ema 2 года назад
አሰላሙአለይኩም እረምላይ የኔ ቆጆ በጣም ያምራል እናመሰግናለን የኔ ቆጆ ለምትስጪን መረጂ እናመሰግናለን የራምላይ ቤተሰቦች ቤተሰብ አድርገኝ አበረታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@haqsnqtube1066
@haqsnqtube1066 2 года назад
መርሀባ
@jujutube9888
@jujutube9888 2 года назад
ማሬ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ በካሬ ሜትር ብሩን ብታሳውቂን
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ረምላየ ያንችን ቁጥር ስጭኝ?
@lubabamohammed3124
@lubabamohammed3124 2 года назад
ጀዛኪላህ ስፈልግ የደላላ ቁጥር እናመሰግናለን
@susu21
@susu21 2 года назад
እረምላ በምን ላግኝሽ
@user-uw3rc9ii8t
@user-uw3rc9ii8t 2 года назад
ኧረምላእኔገራዶቤትሠረቻለሁግንበራሴማረግአልቻልኩምካገረውጭሰለሆኩእናእንዴትናውማረግየምችለውበአላህንገሪኝእንዳታልፊኝኝኝ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 2 года назад
ሀገር ገብተሽ ስም ማዞር ነው የሚጠበቅብሽ ውጭ ሆነሽ በራስሽ ማድረግ አይቻልም
@lulutube4683
@lulutube4683 2 года назад
ሀገር ባል ካለሽ እሱ በሁለታችሁም ስም ማረግ ይችላል
@user-uw3rc9ii8t
@user-uw3rc9ii8t 2 года назад
ባልየለኝምቤተሠብናውገናአንድአመትይቀረኛልለመሄድብቻለ2015አድሰህግይወጣልእየተባለሰለሆናበጣምፈራሁ😴
@lulutube4683
@lulutube4683 2 года назад
@@user-uw3rc9ii8t ምን አይነት ህግ ነው የሚወጣው አንቺ ሰርተሺ ታስቢአለሺ እኛ ገና ሳንሰራ እናስባለን አይይ መከራ አብሽሪ አላህ ያለው ተቀምጧል ስምሽን የምታዞሪበትን መንገድ አመቻች የቦታው ሰዎች ታማኝ ከሆኑ አላህን የሚፈሩ ከሆኑ ሄደሽ ታዞሪዋለሺ
@user-uw3rc9ii8t
@user-uw3rc9ii8t 2 года назад
@@lulutube4683 እሺማማዬአላህይሰጥልኝኝኝ
@saidasaid467
@saidasaid467 Год назад
ሀይቅ ፈልጊልኝ እህት
@yesufyesuf4220
@yesufyesuf4220 2 года назад
የተስራ ቤት ካለ እስኪ ንገሪኝ
@remlalemma
@remlalemma 2 года назад
ይኖራቸዋል አስቀመጥኩት ስልክ ጠይቃቸው
@user-hn4jn1vf4z
@user-hn4jn1vf4z 2 года назад
ራምሊ👍👍👍👍👍👍👍👍
@abelmuktaba9758
@abelmuktaba9758 Год назад
አሰሥር ጊዜ እሻአላ ስትይ አያምርብሺም ደርሰሺ አረብ አትምሰይ አማረኛ በናትና አባትሺ ቋንቋ በትጠቀሚ ነው የሚያምርብሺ እህታችን
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ኢንሻአላህ
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 Год назад
ኢንሸአላህ የሙስሊም ቋንቋ ነው ያረብ ብቻ አደለም
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 2 года назад
👍👍👍
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 185 тыс.
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 22 млн
እያስተማሩን ነው ? ምን ተማርን
9:14